No video

ሹክ ልበላችሁ የአርብ ሀገር ሴት አስቂኝ አስተማሪ አጭር ድራማ/Ehuden Be EBS Shuk Lebelachu Drama

  Рет қаралды 263,754

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 1 100
@welelaasefa448
@welelaasefa448 5 жыл бұрын
እውነት ጀግና ናት ያአርብ አገር ሴት ነች ግን ለወዶች አትላኩ እባካችሁ
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 5 жыл бұрын
*ልፍ ያላት ምንም ብትል ፍጣሬ ክአልጠብቃት መላኮ አይቅሬ ነው!*
@jemilanasir8255
@jemilanasir8255 5 жыл бұрын
አይዲየ የመእቤቴ ልጅ kkkk atesikegn iske 😃😃😂
@user-es6sh3gs7y
@user-es6sh3gs7y 5 жыл бұрын
እኔ መቸም አልክም
@karensalam9340
@karensalam9340 5 жыл бұрын
Welela Asefa ትክክል እኳን ለወንድ ለቤተሰብም መላክ አያስፈልግም
@elienassif7283
@elienassif7283 5 жыл бұрын
@@user-es6sh3gs7y .
@kedijaethio972
@kedijaethio972 5 жыл бұрын
😭😭ስድት ብዙ ፈተና እና ስቃይ አለው ጀገና ነን ግን ፈጣሪ ሁላቹንም ባለንበት ፈጣሪ ይርዳን እንጂ ከባድ ነው በቃል ቢቻ የሚወራ አይደለም ከባድ ነው ብቻ ሀበሻ ብዙ ይላል እኛ ለቤተሰባችን የምንሞት የተቸገረ ስናይ የምንራራ ነን
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 5 жыл бұрын
*ትክክል በጣም ያውም ፍትናው ክባድ ነው የእውነት!*
@helenabera5694
@helenabera5694 5 жыл бұрын
በጣም ልክ ብለሻል ማሪ
@enatmesfin
@enatmesfin 5 жыл бұрын
በትክክል
@nng4388
@nng4388 5 жыл бұрын
ትክክል
@birkeshewareged3499
@birkeshewareged3499 5 жыл бұрын
እውነት ነው
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 5 жыл бұрын
*ድንቅ ሴቶች አርብ አግር ስራትኞች የእውነት እራሴን የአግኘሁበት ክአስር አምት ትምህርቴ ይልቅ እራሴን የቅይርኩበት ሳውዲ ነው እንድእኔ እራሳችሁን የቅይራችሁ እራሳችሁን የአግኘችሁበት ሴቶች እኔ በሎኝ!*
@yetsigelije2308
@yetsigelije2308 5 жыл бұрын
አይዲየ የመእቤቴ ልጅ yen konjo lik neshi enam erasen enate yekayarikut be arabi hager sira nw beriget ye asebikut bota belidersim inatenem yesabachu bota beladerist tilant yekomin bota layi ayedalm berasw yemitetamanim ye arabi hager seti neghi ehaw nw
@skathayu8346
@skathayu8346 5 жыл бұрын
ልክ ነሽ እዛ ጋሮ ለጋሮ ከምንካተት መጥተን ባለን አቅም ስርተን የልጅነት ህልማችን ጨርስን ናፍቆት አቃጥሎን ለቤተስብ ኑረን እኔ ስደት ብኖርም ናፍቆት ብቻ ቢጎዳኝ እጅ ሌላው ደስተኛ ነኝ በስራየ
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 5 жыл бұрын
#እኔም በስራየ እጅግ በጣም ድስትኛ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን
@obsiiyaagaraakoo3045
@obsiiyaagaraakoo3045 5 жыл бұрын
አይዲየ የመእቤቴ ልጅ ሳኡዲ የት ነሽ እኔም እዛው ነኝ
@mekdasmekdas8375
@mekdasmekdas8375 5 жыл бұрын
yene konjo leki nesh eneam
@senayitdesm4613
@senayitdesm4613 5 жыл бұрын
እኛ የአረብ ሀገር ሴት አይደለንም አረብ ሀገር ያለን ኢትዮጵያዊ ነን።
@user-wo4fs7lh7e
@user-wo4fs7lh7e 5 жыл бұрын
በትክክል
@meseretmasara5152
@meseretmasara5152 5 жыл бұрын
Senayit Desm tekekel
@user-vt1cr3dv4m
@user-vt1cr3dv4m 2 жыл бұрын
በትክክክል 😭😭🇪🇹👈
@user-io1lg2gf7q
@user-io1lg2gf7q 5 жыл бұрын
ሹክ ልበላችሁ ምርጥ ፕሮግራም በፍቅር የምጠብቀም #የአረብ ሃገር ሴት ከማንም በምንም የማትወዳደር ጀግና የጀግናም ጀግና ነን ፈጣሪ ባለንበት ሰላማችን ያብዛልን ሴቶችዬ የወጣንበትን እንወቅ ብራችንን ላባችንን ለወሮ በላ አንላክ ግበዝ እንሁን !!!!!!!*
@JoytubeWBS
@JoytubeWBS 5 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ሆዴ ሰብስክራይብ አርጊኝ ብዙ ነገር ትማሪያለሽ
@alambitaka3879
@alambitaka3879 5 жыл бұрын
Amen mary
@adanechbere2615
@adanechbere2615 5 жыл бұрын
@@JoytubeWBS Amen
@goldlove7267
@goldlove7267 5 жыл бұрын
ላምሪ የናቷ አወ የሴት ጀግና ነንን
@user-ru5qp3jj6t
@user-ru5qp3jj6t 5 жыл бұрын
በትክክል እህቴ
@bayobayo6104
@bayobayo6104 5 жыл бұрын
እውነታውን የምናውቀው እሳቱ የፈጀን ብቻ ነን
@ethiopiaselamtehunethiopia3571
@ethiopiaselamtehunethiopia3571 5 жыл бұрын
ትክክል ነው
@user-ko1qf3vo9o
@user-ko1qf3vo9o 5 жыл бұрын
እውነት ብለሻል
@tigisttemesgen569
@tigisttemesgen569 5 жыл бұрын
gene konjo ayzosh. Egzabher yayal!
@bayobayo6104
@bayobayo6104 5 жыл бұрын
@@tigisttemesgen569 10Q
@hiwothiwot8420
@hiwothiwot8420 5 жыл бұрын
Bayo Bayo ayzosh ehete
@hanahani6542
@hanahani6542 5 жыл бұрын
በእርግጠኝነት ትልቅ ጥናት ቢሰራ ከ100..95/ፕርሰንቱ ለቤተሰቡ የሚለፋ ነው።
@Ss-rx6dx
@Ss-rx6dx 5 жыл бұрын
Yni mar inteshno
@abayneshgpoiu5823
@abayneshgpoiu5823 5 жыл бұрын
dengaye yebela
@zeadenshe3054
@zeadenshe3054 5 жыл бұрын
Afye. Kerete. Yblelshie. Yne. Konjo. Swedshieko
@hiwotabebe652
@hiwotabebe652 4 жыл бұрын
አዋ እውነታው ይህ ነው
@sisisisio585
@sisisisio585 3 жыл бұрын
ትክክል ♥️♥️
@edentadele4372
@edentadele4372 5 жыл бұрын
ሹክ ልበላችሁ የዛሬዉ የተለየ ነዉ በጣም ጥሩ ትምህርት ሰጪ እና አመለካከትን የሚቀይር ፕሮግራም ነዉ እናመሰግናለን
@mohhmkkmkm127
@mohhmkkmkm127 5 жыл бұрын
አቦ ይመችሽ አላህ ነዉ የኛን ልፋሚቀዉ እህት እህት አላህ ይጨምረልሽ
@user-vk2yy6sw9p
@user-vk2yy6sw9p 5 жыл бұрын
አላህ ይስጥሺ አቦ የአረብ አገር ሴት እያሉ ጪንቅላታችንን በረዙት
@zyneba.a9028
@zyneba.a9028 5 жыл бұрын
Betam astmari new
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 жыл бұрын
ሹክ ሹክ ልበላችሁ እንደ እኔ በጉጉት የምጠብቀው ሰው አለ እኛ የአረብ ሀገር ሴቶች ጀግኖች ነን በእኛ ቀልድ የለም እኛ ከቤተሰብ አልፈን ለሀገራችን ተርፈናል #እኛ ጀግኖች ነን
@user-ic1nl2hl7e
@user-ic1nl2hl7e 5 жыл бұрын
ሚሚዬ የቤተሰብ አፍቃሪ ና ሟች
@adugnamelese5612
@adugnamelese5612 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ሰላምታዬ ይድረስሽ እጅግ በጣም ልብ ይነካል ልበ ካልን ብዙ ትምህርት አለው እንደው ምን እደምል ጠፉብኝ ያም ሆነ ይህ አርብ ሀገር የምን ስራ እህቶቼ እጅግ በጣም ጀግና ነን ነኝ 100%
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 жыл бұрын
@@adugnamelese5612 በትክክል
@kokobeayele4393
@kokobeayele4393 5 жыл бұрын
በትክክል
@user-mx6kt3oe8x
@user-mx6kt3oe8x 5 жыл бұрын
@@user-lv4oc9ll8l የኔ ማር ልክ ብለሻል ከቤተሰብ አልፈን ለሀገር የምንጠቅም ነን ብቻ ያለ ስማችን ስም ይሰጡናል።
@merryeyerus4725
@merryeyerus4725 5 жыл бұрын
እውነት ነው የአረብ ሀገርን ሴት ማንም አያውቅላትም ልፋቷን ድካሟን ......
@user-uj3eq8bs8e
@user-uj3eq8bs8e 5 жыл бұрын
seh
@tijisedetegnawa9027
@tijisedetegnawa9027 5 жыл бұрын
Yena marrrr wededkushi
@user-xp9me6rb1s
@user-xp9me6rb1s 5 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንበል አይዞአችሁ እህቶች አድ ቀን ያልፋል
@sameramohamad7747
@sameramohamad7747 5 жыл бұрын
እናመሣግናል
@tube-me3pd
@tube-me3pd 5 жыл бұрын
Rakebeya yni qememe asefawe yni gegena enamesegenalen
@user-fm2um3bm5l
@user-fm2um3bm5l 5 жыл бұрын
እቺ ልጅ የምትሰራቸው አጭር ድራማዊች በጣም አስተማሪ አና ልብ የሚነኩነቸው ጎበዝ ነች
@madinamadina6907
@madinamadina6907 5 жыл бұрын
Man yakal yayye eng
@saadaalmnsouri4216
@saadaalmnsouri4216 5 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭የኛን ልፋትአላህብቻነውየሚቅልንአላህ ለሀገራችንያብቃንሥደትመቸምአይሞላ
@user-sn6dz6ve2t
@user-sn6dz6ve2t 5 жыл бұрын
በአለምላይ ቢፈለግ እደ አረብ ሀገር ሄት ጀግና አትገኝም አላህ ከክፉ ይጠብቀን የአደም ልጆች ሁሉ
@al_wadudthelovingone1323
@al_wadudthelovingone1323 5 жыл бұрын
ሹክ ልበላችሁ ውስጤ ናት እኔ ግን ከሀገር ከወጣሁ ሰባት አመት ሊሞላኝ ነው እውነት እላችሆለሁ ሰው መቅረብ ጠላሁ እኔ እነቴን የሚፈልግ የለም ገንዘቤን እንጂ
@nefisahussn7533
@nefisahussn7533 5 жыл бұрын
Welahi wenetshin new mamay fetare lebona yestachiwe
@deborakonjo8901
@deborakonjo8901 5 жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 betkekle yehulahnme kusele new eha lalwe kerto bire lekeshi sedweye ena bire satelki sedweye Anegagerahwe yelyayale yegzaehte wedmohe tbye bserate Ayngrweseme biresatlki yedwelshi ltiberasa yetazbkute new bzwoheme berabe hagere yalwe ehtoha selwe esemalwe
@tadoten3319
@tadoten3319 5 жыл бұрын
Lke neshe
@user-vb5wi7in5d
@user-vb5wi7in5d 5 жыл бұрын
እኔም
@samrawit5314
@samrawit5314 5 жыл бұрын
ሹክ የሚለው ፕሮግራማቹ በጣም ትልቅ ትምህርት አዘል ነው ከምር እስኪ ማነው እንደኔ ላአርብ ሀገር ጥራግራ ለሚለፍት ትልቅ ክብር እንደኔ ያለው እስኪ በላይክ ያርብ ሀገር ሴት እኮ ሻማ ናት እውነት ፈጣሪ። ይጠብቃቹ ላሀገራቹ ፈጣሪ። አብቅታቹ። ጥሩ የሆነ ኑሮእንዲስጣቹ ሁሌም ምኞቴ ነው🙏😘
@madinamohammad201
@madinamohammad201 5 жыл бұрын
የአረብ አገር ሴት ማለት ብዙ ያለተዋራላት ስንት ነገር አሳልፍ ብቻ ሆድ ይቻለው አንድ ቀን እንደሚያለፈልን አለጠራጠረም ኢንሻ አላህ አብሸሪ እህቶች ለወንድ አትላኩ
@user-cj1mi9bf5v
@user-cj1mi9bf5v 5 жыл бұрын
ሀቂቃ በጣም ያሳዝናል ያረብ አገር ሴት ይሉናል እኛ የቻልነውን ጉድ ቀላል አደለም የአረብ አገር ሴት አትበሉን ስራ ኢባዳ ነው።
@weyashetweyashet5506
@weyashetweyashet5506 5 жыл бұрын
አቃቃ ምኑ ጋር ነሽ እኔም አቂቃ ነኝ
@user-tq9tl2fe6o
@user-tq9tl2fe6o 5 жыл бұрын
ነበር ባይሰበር ማማዬ እኔ አሁንስ አልቅሽ አልቅሽ አለኝ አይ ስደት ያለ ስማችን ስም አሰጠኸን
@haymanothaymaot4484
@haymanothaymaot4484 5 жыл бұрын
👍👍😂😂😉😂
@alinalin5890
@alinalin5890 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያ
@user-pq3eb5mv1v
@user-pq3eb5mv1v 5 жыл бұрын
በትክል ክልአፍፍፍፍፍፍ
@user-ns8bg6el4c
@user-ns8bg6el4c 5 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው ቀጥሉበት እስኪ በዚ መንገድ ከገባቸው እንካን አረብ ሀገር መተን እድሜ ይችን ጉልበታችን ትዳራችን ቤተሰባችን እናጣበታለን ብር ሳንልክላቸው ከቀረን በአጠቃላህ ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል እዛ ተቀምጦ ብራችን ብቻ ነው የሚያስቡት የኛ ችግር የሚረዳን የለም በጣም ነው የሚከፋን
@asdffsdggg6088
@asdffsdggg6088 5 жыл бұрын
የእዉነት እያለቀስኩ ነዉ ያየሁት የኛ መከራ ያላየ ብዙ ስም ያወጣል እኛ እካ ለራሳችን አደለም ምንኖረዉ
@habibaomer9577
@habibaomer9577 5 жыл бұрын
አበሻ አብዛኛው ለወሬ እንጂ ለሥራ ቭታ ሥለሌለው ነው የአረብ አገረ ሴት እያሉ ሥም አውጥተው ሚያቆሹት
@marthasifabera4452
@marthasifabera4452 5 жыл бұрын
ለአረብ አገር ሴት እኮ አንበሳ ናት ተወዳዳሪ ዬሌላት ጅግና ት 😍😘😍😍
@samirrlukas4040
@samirrlukas4040 4 жыл бұрын
እውነት ነው ከጀግናም ጀግና ናት የአርብ አገር ሴት🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@user-iy7jv8en5e
@user-iy7jv8en5e 5 жыл бұрын
ስናሳዝን ከዘብ የለን እድሜ የለን ባል የለን ክብር የለን ሶ አልሀምዱሊላህ ስደት ትልቁ ትምህርት ቤታችነው ብዙ ነገር አስተምሮናል ፍቅርን እዝነትን ሶብርን ኧረ ስቱ ሀገር ቤት ካለ ሙህር ስደትን ያዩ እህት ወድሞች እጥፍ አስተዋይ አዛኝ ናቸው።
@user-kp6xc2re6c
@user-kp6xc2re6c 5 жыл бұрын
የአረብ አገር ሴት የቤተሰብ ዋልታ የቤት ማገር ናት ወንድማን አስተምራ ለምርቃት ለትልቅ ደረጃ ያበቃች እናት አባታን ቤት ሰርታ እረድታ የምትጦር እህቶቻን የምትደግፍ የአረብ አገርሴት ናት ክብር ይገባታል
@user-em4bo4jj5p
@user-em4bo4jj5p 5 жыл бұрын
አይ አረብ ሀገር የኛን ድካም አላህ ብቻ ነው የሚያውቅው 😢😢😢😢😢
@hayatoumer9931
@hayatoumer9931 5 жыл бұрын
ምርጥ ፕሮግራም ነው እናም ጀግነታችንን እኛ ራሳችን ጠንቅቀን እናቀዋለን ለቤተሰብ ቀርቶ ለዘመድ አስማድ እንድሁማ ለማናቀው ሚስኪን መሰላል ክንድ ደስታ እየሆናቸው ያለነው እኛው ያረብ ሀገር ሴት ነን አልሀዱሊላለአለማቱ ጌታ ምስጋና ይገባው ጭንቅላት የሌላቸው ሰወች ቢያንቃሽሹንም ተረጅ ከመሆን እረጅ ምሆን በራስ መተማመን በራሱ በቂያችን ነው አልሀምዱሊላ በዛላይ እንደ አረብ ሀገር ሴት ፈጣሪዋን ፈሪ እና ቃልዋን አክባሪ ማንም የለም በዲናችን ጠንካራ የሆነው በአረብ ሀግር ነው በቤተሰብ ዙሪያ አጀር ምትፈልግና ምታገኝውም ያረብ ሀገር ሴት ናት ማሻ አላ ነገም አላህ ባኬራ ያበሽረን ዘንድ እንደተለመደው እናት አባቶቻችንን መርዳት ሚስኪኖችን ማገዝ እንቀጥል እላለሁ ምወዳችሁና ማከብራችሁ ያረብ ሀገር ሴት እና ወንዶች ውድድድ በማያልቀው አላህ ይውደዳችሁ ያረብ
@mimihabswamimihabswa6032
@mimihabswamimihabswa6032 5 жыл бұрын
ዋው አመስግናችኅለው እኔም ሁሌ የሚከነክነኝ የአረብ ሀገር ሴት የሚለው ነገር ነበር ጥቅሞ ብዙነው ግን ስሞ በጥሩ አይነሳም ሁሉም ሀገር ስደት ስደት ነው በዜግነት ልንጠራበት ሳይሆን እንጀራ ፍለጋ ነው ግን ለም የአሜሪካ የጀርመን ሀገር ሴት አይባልም እውነት የውስጤነው የገለፃችሁት አመስግናለሁ
@lidiya727
@lidiya727 5 жыл бұрын
ክብር እና ምስጋና አረብ ሀገር ለሚሰሩ ሴቶች ሻማ እኮ ነን
@user-pg3qr7xf8z
@user-pg3qr7xf8z 5 жыл бұрын
ወይኔ ይች ልጅ እዴት እዴምወዳት ❤😍😍ልክነዉ እኛ ያርብ ሀገር ሴቶች ጀጌና ነን እኮራለሁ👍👍👍
@meaziwendmumeazi.wendmu2299
@meaziwendmumeazi.wendmu2299 5 жыл бұрын
ያረብ አገር ሴት ጀግና ናት የራሱዋንና የቤተሰብዋን ህይወት የምትለውጥ እንደማንም ባዶ ቦርሳ ይዛ መንገድ ለመንገድ ዛሬ ካርድ ማን ይሙላልኝ ምሳ ማን ይገብዘኝ እያለች የሰው እጅ አታይም ብራንድ ለባሽ ናት ክብር አረብ አገር ላሉ እህቶች ሰላማችሁ ይብዛ
@hableabate9478
@hableabate9478 5 жыл бұрын
የአረብ ሀገር ሴት ማለት ብዙ መከራና ስቃይ ችላ የምትኖር ሴት ናት ደግሞም አረብ ሀገር ልሰራጅ የወጣነው ማነው የአረብ ሀገር ሴት ያደረገን ክብር ለስደተኞች ሊሰጠን ይገባል እኛ ብዙ መከራና ስቃይ ችለን ያለን ሰወች ነን የኗሪ አኗኗሪ ሁሉን።
@senaityoutubeshow6025
@senaityoutubeshow6025 5 жыл бұрын
የሴት ገንዘብ በውሽት አፈቅርሻለው እያላቹ በውሸት የምትበሉ ወንዶች. ፈጣሪ እሳት. ያድርግባቹ የድንግል ልጅ. አደራውን
@user-nm6ws4ib5q
@user-nm6ws4ib5q 5 жыл бұрын
እንሱ መርገም ብቻ ሳይሆን እኛም ልንንቃ ይገባናል እስመቼ እንሱን አስንፍን እኛም አለቃቅሰን በቃ እንዴ ከተበሉት እንማር
@sisisisio585
@sisisisio585 4 жыл бұрын
አሜን አሜን
@biskutnegash5790
@biskutnegash5790 5 жыл бұрын
ራኪ @ አስፋው ስወዳቹ እኮ የዛሬው መልክት በጣም አስተማሪ ነው ፈጣሪ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን ግድ ሆኖብን እንጂ ስደት ሱስ ሆኖብን አይደል
@rahmirahmi269
@rahmirahmi269 5 жыл бұрын
አይ ስደት በዛሬው አዳር እንኮ ስንት ነፍሶች ሲጨነቁ እንዳደሩ ብነግራችሁ ኡፍፍፍፍ አሁንም ገናነው በጾለት በዱአ አስቡን ውድ ያገሬ ልጆች ድራማው ምርጥ እና እውነታ ነው
@birhanibirhani1163
@birhanibirhani1163 4 жыл бұрын
በትክክል እውነት ነው ወደዳችሁም ጠላችሁም አረብ ሀገር የሄደች ሴት ጀግና ናት ጠንካራ ናት 👍👌💪
@user-ji3oo3cc5x
@user-ji3oo3cc5x 5 жыл бұрын
እዲህ ነን እኝ የአረብ አገር ሰራተኞች ጀግኖች ነን እኝ አደሻማ እየቀለጥን የቤተሰብን ችግር የምንቀርፍ ጎበዝ ንቁ በራሳችሁ እዳታፍሩ እሀቶቸ ወደሞቸ ወዳችሀለሁ ❤❤❤ ሰላማችሁ ብዝት ይበል ባላችሁበት ሸቃሎችየ😉❤
@user-of4gu1ff5r
@user-of4gu1ff5r 4 жыл бұрын
Like
@user-hf7mx6gd3s
@user-hf7mx6gd3s 5 жыл бұрын
እውነት ነው ያርብ አገር ሴት ያየችውን ስቃይ ማንም አይቶ አያቅም ከጥቅሙ ልፋቱ ይበልጣል ኦፎ
@sadaouseman3538
@sadaouseman3538 5 жыл бұрын
በጣም ነው የተናነቀኝ 13 አመቴ ወጥች 7ተጥግርሬ ሰረች ሶስተት ቀን ባድር ከውንድሜ በት አብዳለይ ለማለት ውንድ ይዛ ገባች ከቤቴ በሎ አሰውራብኝ ከዛ መልሺ ሰደት ገዜብ የለኝ ሰሚ የለኝ ምን ያርግልኛል ዘመድ እና አገር ብየ ላልመለስ ውስኝ ውደአረብ አገር አሁን 1 አመት 2ውር ሁንኛል በሰደት እዴኔ ሰደት የጉዳው ላይኪ ግጨኝ
@user-sv1zc6rk7e
@user-sv1zc6rk7e 5 жыл бұрын
አብሽሪ ማማዬ አይዞን
@user-gs2nn3my5l
@user-gs2nn3my5l 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ደሰ የሚል ፕርግራም ነው በጣም እናመሰግናለን ማን አወቀልን ብላቹ ነው የኛን ችግር አላህ ምኞታችንን አሳክቶ ለሀገራችን ያብቃን ያረብ ሀገር ሴት ኢትዮ ወይንም ሌላ ሀገር ካሉት ትለያለች ብዙ ስቃይና መከራ ትንሽ ስቃ ብዙ የምታለቅስ ናት እኔ ኢትዮ እያለሁ ምንም ነገር አላውቅም ነበር ከመብላት ከመጠጣት ውጪ አሁን ግን አልሃምዱሊላህ ብዙ ነገር ተምርያለሁ
@kasuethiolove260
@kasuethiolove260 5 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ አስፋው እና ራኬብ እስኪ ሰሞኑን ወደ ቅድስት ሀገሬ ልገባ ነው እስኪ በፀሎታችሁ አስቡኝ 🙏
@user-dm1kh2uc3f
@user-dm1kh2uc3f 5 жыл бұрын
ሰላምግቢ
@kasuethiolove260
@kasuethiolove260 5 жыл бұрын
@@user-dm1kh2uc3f አሜን፫
@Ss-ps9ek
@Ss-ps9ek 5 жыл бұрын
ሹክ ልበላችሁ ምርጣ መልክት ነው እነመሰግናሌን መልካም ልብ አላት የአረብ ሀገር ሴት
@wagafanta2558
@wagafanta2558 5 жыл бұрын
በእውነት አረብ አገር የአየው ሰው ብቻነው የሚአውቅው እውነት እደአረብ አገር አይነት ሴት ጀግና ነች አየ አሰብ አገር 😭😭😭😭😭😭😭
@saranoora5692
@saranoora5692 5 жыл бұрын
ምርጥ ሀሳብ ነው የምታነሺው መቲ ክብር በስደት ለምንኖር ምስኪኖች የኛን ህይወት ወደጎን ትተን ለቤተሰባችን የምናበራ ሻማዎች አንዷ በመሆኔ አልከፋበትም የምከፍለው መስዋዕትነት ለቤተሰቤ ነውና
@user-dy1ft4hb2d
@user-dy1ft4hb2d 5 жыл бұрын
የአረብ ሀገር ሴት ሻማናት እሷ እንደሻማ እየቀለጠች ለቤተሰብ ለሰው የምትኖር ጌታ ሆይ እኛየስደት ልጆችህን አሰበን
@user-hw2gh5pv6d
@user-hw2gh5pv6d 5 жыл бұрын
እጂግ በጣም አስተማሪ መልክት ነው እናመሰግናለን ክብሪ ለአረብ ሀገረ ሴቶች ሹክ ልባላችሁ ውስጤ ነሺ
@user-ke2hz7lw5w
@user-ke2hz7lw5w 3 жыл бұрын
እኔ አሜሪካን ሃገር ነዋሪ ነኝ፤ ከትንሽ ስራ ተነስቼ ዛሬ ደህና ነገር ላይ ብገኝም በአረብ ሃገራት እንደሚሰሩት እህቶቼ ግን ሁሌም የምኮራበት የለም፤ ስራ አይመርጡም ጠንካራና ብርቱ ናቸው ቤተሰባቸውንና ሃገራቸውን ለአፍታ አይዘነጉም ለኢንተርኔት መረጃ ቅርብ ናቸው፤ ሁሌም ለውጥ በልባቸው አለ። ታዲያ ከዚህ በላይ የሚያስደስት ምን ነገር አለ እንደዚች አይነትን ሴት መበደል በሰማይም በምድርም ይቅር የማይባል በደል መስራት ነው። ክብር በአረብ ሃገራት ለሚሰሩ እህቶቻችን በሙሉ!!!
@fatmam2158
@fatmam2158 5 жыл бұрын
ሹክ ብላቹ ዛሬ በጣም ትምህርት ያለው ነገር ነው ያቀረባቹት እኔ ወደ ስደት ከወጣሁ አራት አመት ከግማሽ ሆኖኛል ግን በምን በምንም ይምጣ ገና የአረብ አገር ሴት ሲባል ተረብሼ ነው ማለቅሰው በጣም ብሶት ይሰማኛል አሁን ስሰማሽ እንኳ በእንባ እየታጠብኩ ነው ለማልቀስ ፈልጌ አይደለም ብቻ እኔጃ ምን እንደምል አላውቅም ፈጣሪ በሰላም እንዳወጣን በሰላም ከቤተሰቦቻችን ያገናኘን
@user-dl6nm7lu2o
@user-dl6nm7lu2o 5 жыл бұрын
የአረብሀገር ሴት ጠንካራነበረች ግንምንዋጋአለው ለሰውእየኖረች ለራሳችን ጊዜ የለለን ሁነን እዲሜያችንን ጨረሰው እዱንያ አይሞላ ወዶቹ ሆዳሞች
@user-mv7rb5ek2t
@user-mv7rb5ek2t 5 жыл бұрын
እህቶቸ ለወንድ አትላኩ ጎበዝ ሁኑ ሁሉንም እንበልጣቸዋለን በልባችን ነው የምንኮራው በርቱ
@user-ji3oo3cc5x
@user-ji3oo3cc5x 3 жыл бұрын
የአረብ አገር ሴት ጀግና ናት ብልህ ናት አዛኝ ናት ብቻ ብዙ ነገር ናት የሱዋ ሂወት እደሻማ እየቀለጠ የሰው ሂወት የምታበራ ምርጥ ሴት ናት ያረብ ሀገር ሴት እግዚአብሔር ብቻ ለሀገራችን ያብቃን 🙏🇪🇹❤
@tube-uq4lb
@tube-uq4lb 5 жыл бұрын
በጣም ልብ የሚነካ አስተማሪ ነው እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ የሀረብ ሀገር ሴት እኮ ትለያለች በጣም ክብር ይገባታል
@mada4429
@mada4429 5 жыл бұрын
በጣምልቢን ነካዉዉ እና እዚህ እየትቃጠልንን ለማንም መቀለጃ ይሁንንያልፍልልልል
@formethiopian6960
@formethiopian6960 5 жыл бұрын
አረብ ሀገር የምኖር ማለት የተነጠረ በእሳት የተፈተነ ፅሩይ ማለት ነው በነፍሳችን ሰይፍ የሚያልፍብን እኛ ነን
@user-xo5cr6mn1e
@user-xo5cr6mn1e 5 жыл бұрын
በጣም በተለይ እኔማ በስመአብ መሄጃ አጣው
@user-ue4eq3rd8c
@user-ue4eq3rd8c 5 жыл бұрын
እሚሰማን የለም እንጂ እኛ የአረብ አገር ሴት ሳይሆን ኢትዮጵያዊ 💚💛❤ ነን ግን እኛም አለን እነሱም ይቀደዱ መስሚያ የለንም
@geteethiopiawit4642
@geteethiopiawit4642 5 жыл бұрын
እዉነት እላችኋለሁ ራሳችንን ዝቅ አደርገን ብዙ ቤተሰብን አህት ወንድምን ቀጥ አድርገን ስለምንረዳና የዋህ ሩህሩህ አዛኝ መጨከን ስለማንችል ነዉ እንዲህ የሚጫወቱብን እንጂ እንደኛ ጠንካራ እና ስራውን አክባሪ የለም ምንም አይደለም ፈጣሪ አለን ሰዉ ዝቅ ቢያረገንም
@user-ee4it2ic4p
@user-ee4it2ic4p 5 жыл бұрын
አሪፍ ትምህርት ነው ያረብ ሀገር ሴት ሁሉን የምትችል ታታሪ ሴት ነች
@user-gw2hr4zd5h
@user-gw2hr4zd5h 5 жыл бұрын
አልሽው እና አመድ አፋሽ ቢቻ አልሃምዱሊላህ የሠው እጂ ከጃይ አላደረገንም ከተቀባይ እጂ የሠጭ እጂ ከላይነው በላጭም ነው ስለዝህ አኛ ያረብ አገሪ ማኛ ወች እበልጣለን
@user-gs9dx5kp9q
@user-gs9dx5kp9q 5 жыл бұрын
የአረብ አገር እሴት የሚውቅ ያቃታል የአረብ አገር እሴት ጀግና ናት ማንም ዳቦ በቀደደው አፉ ይከፍትባታ ምስኪን የአረብ አገር እሴት
@meronwedajo4854
@meronwedajo4854 5 жыл бұрын
Ewinetishin new Ta !!!My Sistu tetefafan!!!
@user-ix9bg7zu4q
@user-ix9bg7zu4q 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እውነትሽ ነው በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የአረብ ሀገር ሴትም ቀን አላት እናመሰግናለን ❤️❤️❤️❤️👍👍👍
@user-vk5ry3ru8h
@user-vk5ry3ru8h 5 жыл бұрын
እውነትነው.ያአርብ.አገር.ሴት.ጀግና.ናት.ግን ስድት.ብዙ.ፈተና.እና.ስቃይ.አለው.ግን.ጀግናናት.ፈጣር.ሁላቹንም.ባለንበት.ፈጣሪ.ይርዳንእንጂ.ካባድ.ነው.በቃል.ቡቻ.የሚይራ አይደለም.በጣም.ካባድነው.ብቻ.ሀባሽብዙ ይላል.እኛ.ለቤተሰባችን.የምንሞት.የተቸገሩ ስናይ.የምንራራ.ናን ሹክ.ልበላችሁ.የዛሬው.የተለየ.ነውበጣም.ጥሩ.ትምህርት.ሲጪ.እና.አመለካከትን. የሚቀይር.ኘሮግራም.ነው በጣም.እናመስግናለን.
@user-zf6nj3gn5n
@user-zf6nj3gn5n 5 жыл бұрын
የአረብ አገር ሴት ማለት መከራውን ስቃዮን ችለን እኛ ለተሰቃየነው ኢትዮጵያ ተወልደን እንዳላደግነ ሥማችን የአረብ አገር ቃውይ ተባልና የአረብ አገር ሴት ከለላን ኢትዮጵያ የለተችም ።
@deborakonjo8901
@deborakonjo8901 5 жыл бұрын
Yena konjo enme Edanhe Arebe hagere selzheAnhene ymsemase sdekame enanme yesemagale negere Gne be Ethiopia m hone belalwe Alme yalwene hezbe yemyanore Egzabhare Amlake bhaena Bha new selzhe Yearebe Hagere satohe yetblnwe nornme Alnornme Ethiopia mnorwa Gede new Ye Ethiopia hezbe Esetnfase yalwe be Egzabhare ege new selzhe Ega Arebe hagerate. Yalnwe nornme Alnornme Ethiopia emtfabte mneme mknyate ylme. Yegase nbese be ftare. Ege eko nate
@julakhakwt2041
@julakhakwt2041 5 жыл бұрын
😭ስደት እድሜዬን ጉልበቴን ልጅነቴን ሀይሌን ወስዶብኛል ሌባ ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-rq4vr2si8s
@user-rq4vr2si8s 4 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ያልፋል
@user-eb7yc2po2d
@user-eb7yc2po2d 3 жыл бұрын
እሱ።ካልተውነው።አይለቅም😭😭😭😭
@user-eb7yc2po2d
@user-eb7yc2po2d 3 жыл бұрын
አይዞሽውደ።
@user-yv2cs8ml7k
@user-yv2cs8ml7k 5 жыл бұрын
ጀግና ነሽ ማር የአረብ ሀገረ ሴት የምላት ስንት ሰው አለ መሰለሽ የአረብ ሀገረ ሴት ሽም ነች ለቤተሰቡ ብቻ እመትኖር ለተቸገረዉ እመትረድ የራስዋ ህይወት ገና በሁሉም ነወ ብቻ ለቤተሰቡ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@kingcell4537
@kingcell4537 5 жыл бұрын
እውነት ነው ያረብ አገር ሴት ነኝ ሊያውም ለፍቶ አደር መልካም ማሰተማሪያ ነው
@zolatubeZolatube
@zolatubeZolatube 5 жыл бұрын
አካሄድህ በቅንነት ከሆነ ፈልገህ ያጣሀው ሲፈልግህ ታገኘዋለክ ያልሺኝ ልጅ ሰብስክራይብ ካላረግሺኝ አላምንሽም
@skathayu8346
@skathayu8346 5 жыл бұрын
ሁልግዜ ልመና አይስለችሽም ሆ ግን ገዘብ ካገኘሽ በዚህ ለምድነው እምትጠቀሚው ብያንስ አምስት ፐርስት ለድሀ ከስጠሽ አደርግሻለሁ ዝም ብየ ግን አላደርግሽም እምትለቂውም ቁምነገር ካለው አይቸ እጅ ዝም ብየ አላደርግም
@ethiopeaetio3090
@ethiopeaetio3090 5 жыл бұрын
zolatube alasa dancen lemayet. Er wodya
@turkyaselasy4582
@turkyaselasy4582 5 жыл бұрын
ሁሉም እንዳንተና እንዳንቺ ቢገባቸው ደስ ይለኝ ነበር ራኬብዬ ትክክል ብለሻል የስደት ልዩነት የለውም
@zeniteendris764
@zeniteendris764 5 жыл бұрын
በውነት ትክክል ብለሻል የኛን ማንነትና ምን እንደምንሰራ ሳያውቁ ይሰድቡናል በዛ ላይ ደሞ ለትዳር እፍልግሻለሁ እያሉ ብር እያስላኩ ይበዘብዛሉ ይቅር ይበላቸው ስንት እህቶቻችን አልቅሰዋል መላካቸው ስተት ቢሆንካ ልባቸውን ስለወሰዱት እንቢ ማለት ያቅታቸዋል ከደነዝህ ያሉት ለጠበቀን አላህ ምስጋና ይገባው
@user-zo9sn2bt2n
@user-zo9sn2bt2n 5 жыл бұрын
ሰደት ብዙ ፈተና አለው ግን የአረብ ሀገር ሴት እያሉ ስማችን ቀየሩት
@user-pl8ef7eh3d
@user-pl8ef7eh3d 5 жыл бұрын
እውናት ናው በስድት ያለች ሴት ልጅ ለቤተስብ እድሁም ለወገን ዘመድ ጭምር አይን ነት ማንም ሥራ ፍት ቢንጫጫ በአንድ ሙቀጫ ናዉ
@hadyaahmed4879
@hadyaahmed4879 5 жыл бұрын
ድህነትን ለማቸነፍ ከሀገሬ ብወጣ ጥርዝ ግሬደር ያረብ ሀገር ገረድ የነቀለች ከብሩ በላይ ስሙ ብዛቱ
@man.unitedggmu8451
@man.unitedggmu8451 5 жыл бұрын
አሪፍ ትምህርት ሰጪ ፕሮግራም ነው ጭንቅላት ላለውና አርቆ ለሚያስብ ሰው😰😰
@user-dr1zk2un2p
@user-dr1zk2un2p 5 жыл бұрын
ውይ የአረብ ሀገር ሴት የጀግና ጀግና አይገልፀንም ግን ይሉናል ያረብ ሀገር ሴት ለኛም ቀን ይወጣል ኢሸአላህ በርች ያሳዝናል
@user-im6ul1hi9x
@user-im6ul1hi9x Жыл бұрын
እግዛቢሔር የተመሰገነ ይሁን ስኬታሞችነን ሳለ መድሀኒ አለም
@emamama8347
@emamama8347 5 жыл бұрын
ይልመድባችሁ የምር ደሥ ብሎኛል የተመቼዉ ላይክ አሠባችሁን ሁሌ አርት ብቻነበር ሢቀርብ የማየዉ
@obsiiyaagaraakoo3045
@obsiiyaagaraakoo3045 5 жыл бұрын
የአረብ አገር ሴት ልክ እንደ ሻማ ናት ለራሷ ቀልጣ ለቤተሰቦቿ ብርሀን የሆነች!!!ስንቱን ጉድ አደቻልነው ብታቁልን ስንቱ በሽተኛ ሆኗል……ሆድ ይፍጀው……
@user-mx6kt3oe8x
@user-mx6kt3oe8x 5 жыл бұрын
ትክክል
@user-kh3fy3sq1q
@user-kh3fy3sq1q 5 жыл бұрын
#ንቁ #እና #ታታሪ ንቁ እና ታታሪ ያረብ ሀገር ሴት ነኝ ሙሉ ቀን ሰርቼ የማላዉቅ ደከመኝ ላላማ የቆምኩኝ ብርቱ ነኝ ታታሪ ምንም የማልደክም ሕይወትን ቀያሪ ለምን ምን አጥፍቼ ክፉ ሆነ ስሜ ሕይወቴን በለገስኩ በፈሰሰ ደሜ አስኪ ደስ ይበለኝ ስሜን ቀይሩልኝ ለቤተሰብ ኑዋሪ ጀግና ሴት ነሽ በሉኝ😭😭😭
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 5 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ምርጧ ሰብስክራይቧን ጀባ በይኝ እስኪ የአራዳ ልጅ ይመችሽ👍
@semuwollo3190
@semuwollo3190 4 жыл бұрын
EBs ላይ ተሚቀርቡ ይሄንን በጣምነው እምወዴው ይመችሽ አለምየ ስራወችሽ ባጠቃላይ ይመቹኛል በርች ጎበዝ
@user-fm1dl5yw4r
@user-fm1dl5yw4r 5 жыл бұрын
አረብአገር ሴትች ምድነውግን😭😭😭😭😭😭
@user-fm1dl5yw4r
@user-fm1dl5yw4r 5 жыл бұрын
@@argashargash7928 እኔራሱአልገባኝም ስማችን ያራብአገር ሴት እያሉ የሚጠሩን
@nefisahussn7533
@nefisahussn7533 5 жыл бұрын
ያረብ ሀገር ሴት መባል አገሸገሸኝ Ethiopan ሴት የማል ናፈቀኝ😥
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 5 жыл бұрын
Wow መጨረሻው አስለቀሰኝ..... እንዲህ ብንተራረም መልካም ነው ። thank you #ebs
@neimayimer5851
@neimayimer5851 5 жыл бұрын
ትክክል ቆንጂየ ስንት አለ ግን ጥፍተኞቹ ሴቶቹ ናቸዉ እዚህ ስንት ሆነዉ ለፍተዉ የሠዉ ፊት አይተዉ አር ስንቱ ግን እዉነት ብር ላኪ እያለ ከአንች ፍቅር የያዘዉ ይመሥልሻል አስቢ እህቴ አንች ላኪ እንደሚልሽ ሁሉ አንዷን አሠልችቷት አባራዉ ነዉ የሚሆነዉ ስለዚህ ተጠንቀቂ ብልህ ሁኝ የምትሠሪዉ ቢሮ አይደለም በብር የመጣ ፍቅር ጥንቅር ብሎ ይቅር በዚህ የሚስማማ like ይግጨኝ ግን ግን ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ
@martube9633
@martube9633 5 жыл бұрын
አይ አበሻ የማይከፈልበት subscribe አድርጉት እስቲ ቅን ስው ብቻ ገባ ገባ ይበል !!!!!
@adugnamelese5612
@adugnamelese5612 5 жыл бұрын
kkkkk እሽ አድርጌሻለው
@meymunameymuna6599
@meymunameymuna6599 5 жыл бұрын
እህህህህህህህ አንጀቴ ገባሽ ስማችንን ቀየሩት ይቅር ይበላቼዉ
@user-lu8lo8sy5z
@user-lu8lo8sy5z 2 жыл бұрын
ይመችሽ አቦ ክብር ለሴቶች ለራሷ ቀልጣ ለሰዉ ታበራለች
@helenlove7981
@helenlove7981 5 жыл бұрын
የ አረብ አገር ሴት ማለት በጣም ጠንካር አስትዋይ ቻይ ትግስተኛ የብዙ ሰው ፊት የሚገርፋት የስንት ስው ፀባይ ችላ የቤተስቦን ህይወቷ የየርሷን ህይወት ለመቀር እንደሻማ የምትቀልጥ ነች የአረብ ሀገር ሴት ማለት ይች ነች
@peterzemen4862
@peterzemen4862 5 жыл бұрын
የአራዳ ልጆች የሆናቹ የአረብ ሀገር ሴት ሻማ ናት!! የአራዳ ልጆች የሆናቹ ዘና ፈታ ማለት የሚመስጣቹ Beyekenu አዳዲስ Video ለማግኘት ሰብስክራይብ አድርጉ የእኔን ቻናል 🙏🙏🙏
@user-xu1wc3xn2c
@user-xu1wc3xn2c 5 жыл бұрын
ካረባገር የሚመጡ ሴቶች ኢትዮጵያዊ አይደሉም እንዴ ምን አይነት አስተሳስብ ነው ግን የሚገርም
@user-ce3zi2pl4z
@user-ce3zi2pl4z 5 жыл бұрын
አይዛችሁ ማርች ሁሉም ያልፍል እናተ ቡቻ የመጣችሁበትን አላማ አትርሱ ማንም የአርብ አገር ሴት ቤሉ እኛ እትዮጰያዊ ነን እድሜ ለኛ በሉ እኛአ እሱ ቡንሆን ምን ሰርታችሁ ትበሉ ነበር እናመስግናለን ኢቤስ
@tesfatesfa3181
@tesfatesfa3181 5 жыл бұрын
የእውነት ያርብ ሀገር ሴት ካምነግራችሁ በላይ ጀግና ናት ግን ችግሯን ድካሟን ልፋቿን ሁሉን ነገሯን የሚርዳህ የለም ካለ ፈጣሪዋ እሷም ፈጣሪውን አምና ትደክማለች ታናናሿቿን ታስተምራለች የተቸገር ወገኗን ትርዳለሽ ክፋትን እግዚአብሔር አምላክ ይቁጠርላት የእውነት አምላክ ይፍርድ ላርብ ሀገር ሴት እህቶቻችን እኔም ለራሴ ያርብ ሀገር ሴት ነኝ ለወሬኛ ምንም ግዜና ቦታ የለለኝ
@abebaabeba8569
@abebaabeba8569 5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ስለተረጃችሁን የሚያስብልን አታሳጣን አምላዴ
@asmarich7594
@asmarich7594 5 жыл бұрын
እውነቱ ይሄ ነው ከማንኛውም በላይ ተስፋዋን በመርፌ ጭላንጭል እያየች በስራ የምትደክም ደግና ጎበዝ ሴት ናት አረብ ሀገር ያለች ሴት
@mariytesfiaya6206
@mariytesfiaya6206 5 жыл бұрын
ሁሉም እኛላይ ይበረታል በቃን ሰለቸን ብለን ወደ አገራችን ስንገባ ከአየር መገድ ይቀበሉናል እንኳን ደና መጣችው ሳፋቸውንና ሳሙና አዘጋጅተው ያጥቡናል እባካችው የአይር መገድ ሰራተኞች ለሞላጫ አታስገፍፉን ።ይህ ሁሉ እምንባለው እኛ ቀልጠን ለሰዎች ብርሃን ነን ሁሌም እግዚአብሔር ከኛጋ ነው ምንም ብንባል ለሁሉም ጊዜ አለው።
@ensallahtube702
@ensallahtube702 5 жыл бұрын
እህት ወንድሞቸ ይህ ነገር ኢትዩ በጣም ተለምዷን አላህ ጥናቱን ይስጠን ኢትዩ ሂጀ የነበረ ግዜ ብዙ ሰምቻለሁ እኔ ፊት ቁጭ ብለው ሌላኛዋን ካረብ ሀገር የሄደች ያማሉ ቀውዬ ነቃላ ብለው ትዝ ሲላቸው እኔም ያረብ ሀገር መሆኔ ይደነግጣሉ ምንም አደል እላቸዋለሁ ደሞኮ ለራሳቸው ጥሩ መተዳደሪያ የሌላቸው ናቸው እንደዚህ የሚሉን
@fantafanta4262
@fantafanta4262 5 жыл бұрын
የ አረብ ሀገር ሴት ጀግና ናት ከማንም በላይ
@medimedi7518
@medimedi7518 5 жыл бұрын
ይገርማል ለምንድነው የአረብ አገር ሴት እያሉ የሚያቋሸሹት ልፍተን ነው እጂ ሰርቀን አይደል የምናገኝው ክብር ነው የሚገባት እሊና የሌላቸው ግን ሁሌ አንድ አይነት ቃል
@user-iu7il8um2o
@user-iu7il8um2o 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን አቀራረብሽ አቺ እራሱ ሁሉ ነገርሽ ደስ የምትይ ልጅ ነሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ እኛ ያረብ ሀገር ሴት ምን ማለት እደሆንን የማያውቁ ይሳለቁብናል
@user-ek8yh9ln8l
@user-ek8yh9ln8l 5 жыл бұрын
ሹክ ልበላቹ በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው እዉነት ነው የአረብ ሃገር ሴት ጀግና ናት ጠንካራ ስላየሁትም በጣም ክብር አለኝ የኔ ጀግኖች እህቶቼ
@loveYou-ru8oq
@loveYou-ru8oq 5 жыл бұрын
አው የአረብ ሀገር ሴት ነኝ የማላፍርበት የሰው እጅ ከማየት የተሻለ ነገር ለማግኘት ተሰደን ሰርታናል ቡዙ ቡዙ ግን ተብለናል ለቤተሰብ ሻማ ሁነን እየኖርን ነው አላህ ያስበን ሁላችንም 😔 ለሁላቹም የነዋይ ደበበ ጋበዝኳቹ ከኔም ጭምር አሜን አሜን ልበል እስኪ አሜን የሚለውን 😢
@user-wr1gn1uu2f
@user-wr1gn1uu2f 5 жыл бұрын
ብዙስቃይ አልፍብኛል ግን አልሀምዱሊላህ ሁሉም ትምርት ነዉ ዱኒያላይ እያሉ ፈተና ይበዛል ሁሉንም በፀጋ እንቀበላለን የመዳምንም ግልምጫ ችለናል አደለም ለኢቶያ ቡትቲያም ከነሱብንበልጥጂ አናንስ
@zeburamohammad7513
@zeburamohammad7513 5 жыл бұрын
የኔ ወድ በጣም አስተማሪ ነገር ነው ማንም ድካማቸውን አያወቅላቸውም ከከዳተኛ ሰው ፈጣሪ ይጠብቀን👍👍👍
@rihanaseid2557
@rihanaseid2557 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ከገባቸው አሪፍ ት/ር አስተምርሽልናል እናመስግናለን
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.49 "ሂሩት አስጨናቂ"
50:09
ebstv worldwide
Рет қаралды 7 М.
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 3,1 МЛН
Schoolboy Runaway в реальной жизни🤣@onLI_gAmeS
00:31
МишАня
Рет қаралды 2,6 МЛН
አጭሩ ኢትዮጵያዊ
6:33
Fana Television
Рет қаралды 2,8 МЛН