ፋሲካን በዳጊ ቤት

  Рет қаралды 385,652

Daggy's Lifeclass

Daggy's Lifeclass

Жыл бұрын

ውድ የዳጊስ ላይፍ ክላስ ቤተሰቦች እንዴት ከርማችኋል። እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤ በሰላም አደረሳችሁ። የፋሲካ በዓል አከባበር በዳጊ ቤት ምን እንደሚመስል በዚህ ቪዲዮ ይዘን መተናል፤ ቪዲዮውን ተጋበዙልን።
የዳጊስ ላይፍ ክላስ የመጀመርያ ዙር ስልጠና ተጠናቋል። የሁለተኛ ዙር ሰልጣኝ መሆን ከፈለጉ በ0977774422 ወይንም 0977772288 አሁኑኑ ይመዝገቡ።
ትክክለኛዎቹን የዳጊስ ላይፍ ክላስ ማህበራዊ ድህረገፆች በመከተል ዕለታዊ መረጃዎችን ያግኙ። 👇🏽
ቴሌግራም - t.me/daggys_lifeclass
ፌስቡክ - / daggyslifecl. .
ኢንስታግራም- @daggys_lifeclass
ትዊተር - @daggyslifeclass
ቲክቶክ - @daggys_lifeclass
Samtella | ሳምቴላ ዩቲዩብ ቻናል - www.youtube.com/@SAMTELLA./vi...

Пікірлер: 1 200
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily Жыл бұрын
ጀግኒት እንኳን አብሮ አደረሰን❤
@engduasfaw443
@engduasfaw443 Жыл бұрын
ዳጊ የዛሬ የጠረፍና የናቷ ደስታ ከፈጣሪ ቀጥሎ ባንቺ ነው እና እንደዚህ ያሉትን ጠንካሮች ያብዛልን
@user-jp9xt8nm9g
@user-jp9xt8nm9g Жыл бұрын
ቆይ ከጎኗ ቁጭ ያለው ልጆነው እደ አልገባኝም የምር የምታውቁ ንገሩኝ ልጆ ከሆነ ታድላ እሷ እራሱ ወጣትናት የምር
@fafatube2889
@fafatube2889 Жыл бұрын
@@user-jp9xt8nm9g ወድሟ ነው
@asmeretkidane9968
@asmeretkidane9968 Жыл бұрын
ጠረፍ ትላንትና ከነበረችው ሕይወት ዛሬ እዛህ ላደረሳት አምላክ ይክበር ይመስገን ።
@WeynshetAsmamaw-bj2xp
@WeynshetAsmamaw-bj2xp Жыл бұрын
ወሎየ እኮ ሁሉን ይችልበታል 😊.....የኛ ኩራት ዳጊየ ....you are my role model🥰
@bekelemisrak1288
@bekelemisrak1288 Жыл бұрын
ዳጊ ወድምሽን በጣም በስስት ነው ምታይው ፈጣሪ ይጠብቃቹ 🙏
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ❤
@redaehadish
@redaehadish Жыл бұрын
ዳጊየ በወንድምሽ በጣም መልካም ቅናት እቀናለሁ ሁሌም ሲቀመጥ ካንቺ ጎን አይን አይንሽን እያየ ነዉ ቁጭ እሚለዉ እድሜዉ ይርዘም ላንቺም ለመልካሚቱ እህቱ
@lamerotwubeshet8214
@lamerotwubeshet8214 Жыл бұрын
ወድ ኦርቶዶክሳዊያን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ዳጊዬ ክብር ከአምላክ አግኚ የኔ እናት ጠረፍዬ እውነት ይገባሻል የኔ ጨረቃ ❤❤ ጠረፍዬ በጣም ከይቅርታ ጋር አባትሽ ግን አሁን ላይ ምን ተሰምቶት ይሆን መቼም በህይወት አለ አይደል በድጋሚ እንኳን አደረሰን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-vm1mn6wx8j
@user-vm1mn6wx8j Жыл бұрын
እሽ ዳጊየ የኔ ቆንጆ ሥወዳቸውኮ
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n Жыл бұрын
ፈገግታቹ ብቻ ያጠግባል ሳቅ ከቤታቹ አይጥፋ ዳጊ ከነቤተሰቦችሽ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@elizabethabraham4208
@elizabethabraham4208 Жыл бұрын
እመቤቴን እንዴት ደስስ እንደምትሉ በተለይ ደግሞ ጠረፍን ቤታቹሁ መጥራታቹሁ በጣም ልቤን ነካሽው ዳጊ መልካም ሰው ነሽ
@zsoha7418
@zsoha7418 Жыл бұрын
አሜን ስለማያልቀው ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን😢❤❤❤
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ❤❤
@t.l.m.o.a2675
@t.l.m.o.a2675 Жыл бұрын
አቦ ይመችህ ሃቀኛ ወንድም ነው ያለሸ ሰወዳችሁ ሺ አመት ኑሩልኝ
@dagmekassahun3886
@dagmekassahun3886 Жыл бұрын
ዳጊ በእውነት ልዩ ሰው ነሽ አኔ አንችን ሳይ እማላዉቃቸው አባትሽ ይታዩኛል ምክንያቱም ህልማቸዉ ላንቺ ብቻ ሳይሆን ለመላዉ ኢትዮጵያ ሴቶች በመሆኑ ነው ያም ደግሞ ተሳክቶላችዋል ዬሄን ያልኩበት ምክኒያት በዚህዕድሜ የሆነገር ማየት እንድችል ከሚረዱኝ ከሚያነቁኝ ሰዎች ማሀል ዋነኛዋ አንቺ በመሆንሽ ፡፡ መልካም የፋሲካ ባዐል ከነመላው ቤተሰብሽ ያንችውአድናቂ አለምነሽ ቻው
@luluwartube2516
@luluwartube2516 Жыл бұрын
ተባረኪ ዳጊዬ ጠረፍን ለበአል ከቤትሽ አብራ ስታልፍ በማየቴ ምን ያክል ደስ እንዳለኝ ቃላት የለኝም ደስታሽን ያብዛልሽ ዳጊዬ ሁሌም ሰላምሽ ይብዛ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ❤
@NerdiAsefa-si2jq
@NerdiAsefa-si2jq Жыл бұрын
እኔ የማመሰግነው እግዚያብሔር አባቴ ስለሆነ ነገን ስለማያስፈራኝ አመሰግናለሁ ከሁሉ በላይ ጌታ ይባረክ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ❤❤
@lilaahmd8981
@lilaahmd8981 Жыл бұрын
ደጊየ አንቺ እኮ ትለያለሽ አመት አመት ያድርሳችሁ እንዲህ ነው ወሎ ላይ ማደግ አቃፊነትን ደግነትን ያስተምራል የኔ ደጎች ሰላም ሁኑ አይለያችሁ እስከዘላለም ያረብ
@semret859
@semret859 Жыл бұрын
መንፈሳዊ ቅናት ቀናው ቤተሰብ ስለሌለኝ 😢😢😢😢ተባረኩ በጣም ደስ ትላላቹ❤
@melakneshgerbaw7000
@melakneshgerbaw7000 Жыл бұрын
በጣም የምወደው ንግግር ሰው መሆን ዘራችን ፍቅር ሀይማኖታችን ይሁን አሜን ተባርኪ ❤❤❤❤
@helenendalew6673
@helenendalew6673 Жыл бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመዳህኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል በሰላም በጤና አደረሰን አደረሳችሁ ታምራልችሁ ደግሞ በጣም ነው እምወዳቹህ ዳጊዬ የእኔ ውድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ለስው ልጅ በሙሉ ያለሽ እስተሳስብ በጣም ነው እምወድሽ ማርያምን በጣም ነው እምወድሽ ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ የእኔ ፍቅር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sebleasnakew6039
@sebleasnakew6039 Жыл бұрын
ለወንድምሽ ያለሽ ፍቅር ደስ ሲሊ ከአይኖችሽ ያሳብቃል ልክ እንደ ልጅ በስስት ነው የምትመለከችው❤
@selmejons5098
@selmejons5098 Жыл бұрын
የማዳም ሰራ ተረሳ ዋው ደሰ የሚል ቤተሰብ የማዳም ቅመሙች ከሰደት መልሰ እንዲ የሚያምር ሀይወት ይሰጠን ጉሉ አሜን
@bezaorku2149
@bezaorku2149 Жыл бұрын
እድሜ ከጤና ይስጣችሁ ያመት ሰው ይበለን ❤❤❤❤
@betibeti1455
@betibeti1455 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ የዳጊ ቤተሰቦች ጠረፍን ጨምሮ እኔ በጣም ደስ ብሎኛል ጠረፍን የቤተሰባችሁ አንድ አካል ስላደረግሻት ዳጊዬ እግዚያብሄር ያክብርሽ ! መልካም በአል እስከመላው ቤተሰቦችሽ 😘😘😘
@Infozo0
@Infozo0 Жыл бұрын
@@betibeti1455 አመሠግናለሁ እህቴ
@Infozo0
@Infozo0 Жыл бұрын
@@Em.KZfaq. እንደማመር
@Infozo0
@Infozo0 Жыл бұрын
@@Em.KZfaq. አድርጊያለሁ ተባረክ
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Жыл бұрын
@@Infozo0 😍😍
@yodiemeru203
@yodiemeru203 Жыл бұрын
የምበላው ሳጣ ዳጊ እቁላል ብላ አለችጘ ቆይታ አይስክሪም!! ለዳጂሽን እንዳትይን!! ጤፍ እኮ 10.0000??????????????መልካም አመትባል
@user-bf1xq6wl5r
@user-bf1xq6wl5r Жыл бұрын
እደዚ አይነት ኑሮ ሳልኖር አምላኬ እዳትወስደኝ አደራ😮😮😮
@user-ti1amahara
@user-ti1amahara Жыл бұрын
እዚክ ቤት ያለ ፍቅር ይለያል እግዚአብሔር አይለያያችሁ 🥰🙏
@user-mz3xt9ug4w
@user-mz3xt9ug4w Жыл бұрын
አሚን ዳጊየ 😢😢😢😢 ስደት በጣም ስልችት ብሎኛል ግን አልሀምዱሊላህ
@dudumar4431
@dudumar4431 Жыл бұрын
ዳግዬ ዋው በጣም ደስ የሚል በዓል ነው ያሳለፋችሁት በተለይ ጠረፍን ስላየኃት ደስ ብሎኛል
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ❤❤🎉
@user-wo3fn3sn3z
@user-wo3fn3sn3z Жыл бұрын
ዳጊየ እንዴት እንደምታምሩ አይለያችሁ በተለየ ደሞ የጠረፍን ሳቅ ስለመለሽ እናመሰግንሻለን መልካም ሴት አይገልፅሽም🙏🙏
@jemilsharif9750
@jemilsharif9750 Жыл бұрын
ዳጊ ለመናገር ቃላት ስለሚያሰኝ እንኳን አደረሰሽ ጀግናዬ ነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Fatima-lv7sc
@Fatima-lv7sc Жыл бұрын
ተይ እህቴ ዳጊ ዱአ አዲሪጊልን እኛስ ሰለቸን ወላህ ቤተስቦቻችሁ ስብስብ ብላችሁ ስትስቁ እንቀናለን ከግርዲና አላህ ያውጣችሁ በይን
@abc12452
@abc12452 Жыл бұрын
የምር ለስደተኞች ስራ እንድታመቻችልን እኔም ፅፌላታለዉ እንጨቅጭቃት እስከመቼ ስደት😢😢😢
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@abc12452 ደምሪኛ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ❤
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
አብሸሪልኝ
@Sara-ok8ri
@Sara-ok8ri Жыл бұрын
አይዞሽ ዉዴ አንድ ቀን አይቀርም እንወጣለን የምር ኮሜንቱን ሳነበው ሳላቅ እምባዬ በፊቴ ሞላ አይ ስደት 😭😭 ብቻ ተመስገን ነው
@meskermgetachee
@meskermgetachee Жыл бұрын
አንቺ እኮ ያለመውደድ አይቻልም እኔ ላይ ምን አይነት ለውጥ ማምጣት እደቻልሽ ብታውቂ ምን ያህል ደስ ባለኝ እማምላክ አዲስ አድረገሽ ነው የሰራሽኝ እንድ ቀን እግዚአብሔር አምላክ ፈቅዱ አግቼሽ ብዙ ነገር አለ ማማክረሽ ❤❤
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ❤❤
@user-vj1rz2ml2u
@user-vj1rz2ml2u Жыл бұрын
ዳጊየ የኔ ውድ ኢትዮጵያ ስመጣ ቤታችሁ ብመጣ ደስ ይለኛል ወላሂ ስወዳችሁ አላህ ይጠብቃችሁ
@almazdubale9277
@almazdubale9277 Жыл бұрын
እንኳንም ለብርሃነ ትንሳኤው አደረሳችሁ በጣም የምወዳቹ ቤተሰብ ናችው ዳጊዬ ወድሻለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@mariz5053
@mariz5053 Жыл бұрын
(1)እደናት የምቶን ማዳም ስለሰጠኝ እግዚአብሔር ይመስገን (2)ሁሌም ከፊቴ ቀድሞ ክፉን ስለሚያርቅልኝ እግዚአብሔር ይመስገን (3) የባዳ ዘመድ ስለሰጠኝ እግዚአብሔር ይመስገን (4) በሰው አገር ጥላከለላ ሆና ከነልጇ የምጠብቀኝ እማምላክ ክብር ለሷ ይውን (5)ሙሉ ጤናዬን ሰቶ የጠበቀኝ ልውል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
@hikmaguragewa2130
@hikmaguragewa2130 Жыл бұрын
ጠረፍ እኳን ደስ ያለሽ ስትስቂ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል❤
@sarabrara1262
@sarabrara1262 Жыл бұрын
የእውነትቃልየለኝም ዴግየ ይችልች በአንቺ ምክንያት ለቅሦዋ በሣቅ ተቀይሮ ሥለላየሁት በጣም ደሥብሎኛል እግዚአብሔር የማቱን ዛላ እድሜ ያድልሽ ከነ መላቤተ ሠብሽ ተባረኪ ዘርማንዘርሽ ይባረክ እግዚአብሔር ልጅሽን አሣድጎ ከፉያለ ደረጃ ያድርሥልሽ ❤❤❤
@peace3791
@peace3791 Жыл бұрын
በሀገራችን ተሰርቶ እንዲህ ያማረ ኑሮ መኖር እንደሚቻል በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል:: በዚህ ላይ ቤትሽ ጵዳቱ , አትክልቱ ከነግቢው , የቤት ቀለም , ኪችንሽ ምን ልበልሽ በጣም ነው የወደድኩት : በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ :: ሰው ድሀም ሆኖ ግቢውን መጥረግ በእቃም ቢሆን አበባም ቢሆን መትከል ይችላል: አመሰግናለሁ::
@user-do3gn7dp2j
@user-do3gn7dp2j Жыл бұрын
የምስጋናዋ ስደርስ ሳስበው የተሰማኝ ስሚት ልዩ ነው 1፣ ባርኮ ስለ ሰጠኝ እችን ቀን 2፣ ጤና ስለ ሰጠኝ 3፣ ስራየ ስለ ባረከልኝ 4፣ፍቅር እህት ከነልጆቻ ስለ ኣለችኝ 5፣ በጣም ማምሰግኖው እችኝ ቪድዮ ስለ ኣገኘሁት በጣም ኣመሰግነው ኣሎው 🇪🇷❤🇪🇹🎉🌹
@beyenatseghai5252
@beyenatseghai5252 Жыл бұрын
ዳጊ On top of who you are, ለጠረፍ ያሳየሺው ፍቅር “ጠረፍ” የለውም! God bless you & your family sis🙏🏿💗 PS: this planet needs more of your kinda of people.
@kalkidanworku7640
@kalkidanworku7640 Жыл бұрын
ደስ የሚል የፍቅር ቤተሰብ ነዉ የሰዉ ልጅ እንዲህ በፍቅር መኖር ሲችል ሰላሙን አቶ በሽታ ይሸምታል ዳጊዬ በጣም አድናቂሽ ያንቺ ሾ በጣም እምማርበት ነዉ ከመላዉ ቤተሰብ ጋር እግዚአብሔር ይባርካቹ ❤❤❤
@Lenaebrahim8583
@Lenaebrahim8583 Жыл бұрын
😂ወላሂ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ አስቂኝ ቤተሠቦች አቤሎ የእውነት ሠው ትንሿ ትዋሻለች 😅ዳጊዬዬ ሠራሽላቸው 😅😅😅
@mikiasshmelash
@mikiasshmelash Жыл бұрын
ፆም አልፈታሁም part 😂😂 Beautiful family 😍ሳቃችሁ ከቤታችሁ አይጥፋ
@user-lj2dr5hc3b
@user-lj2dr5hc3b Жыл бұрын
መልካም ስብዕናሽ ሰው ላይ ይጋባል ዳጊዬ ❤❤❤❤❤
@nigistweledai
@nigistweledai Жыл бұрын
ምርጦች ትለያላችሁ ፈጣሪ ይስጣችሁ❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@user-vf8iz9yd1m
@user-vf8iz9yd1m Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይህንን ፍቅር እጥፍ ያብዛላቹሁ እንኳን ለጌታችን የብርሃን ትንሳኤ አደረሳቹሁ ዳጊዬ ቤተሰቦቹ ሁላቹሁም ፍቅር እኮ ነሽ ይዚህ አይነት የቤተሰብ ፍቅርን ይስጠን የዞትር ጸሎቴ ነው
@user-yu2ux7mx6i
@user-yu2ux7mx6i Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤ ጠረፍን ስላሳያችሁን ደስ ብሎናል❤
@user-mi8ti3nz9h
@user-mi8ti3nz9h Жыл бұрын
ፍቅሩን ያብዛላቹ የማርያም ልጅ❤❤❤❤
@aydaabrar1480
@aydaabrar1480 Жыл бұрын
ዳጊዬ አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ ሜርጥ ኢትዮጵያዊ ነሽ አሊህ ያኑርሽ እምርርር በይልኝ አሊህ ጤናሽን ሙሉ ያርገው ሚበጅሽን ያቅርብልሽ ማይበጅሽን ያርቅልሽ ለዘላለም ኑሪልንን🤲🤲🤲
@hayminatannatanhaymi46
@hayminatannatanhaymi46 Жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ በየአመቱ አይለያችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ
@addismersha2904
@addismersha2904 Жыл бұрын
ስታምሩ ፈጣሪ የአመት ሰው ይበላቸው ዳጊ ጀግና ቅን ሴት
@wewee6506
@wewee6506 Жыл бұрын
ሁሌም ደስታ ይብዛ በቤታቹ የእውነት ፍቅር ናቹ
@Mahifkr661
@Mahifkr661 Жыл бұрын
ዋው ደስ የሚል ቤተሰብ ❤ ፈጣሪ ሰላማቹሁ ያብዛው ተባረኩ። ፈጣሪ እቺ ቀን እንዳይ ስላደረሰን ተመስገን 🙏
@AT-mr1od
@AT-mr1od Жыл бұрын
Wowowowo❤️❤️ ❤️❤️❤️❤️❤️ Tabarkiu❤️ አግዚአብሔር ይመስገን ነው ስወዳችሁ
@aduethiopian
@aduethiopian Жыл бұрын
የእውነት እናተን ሳይ በጣም እቀናለሁ ፍቅራችሁን እግዚአብሂር አምላክ ይጠብቅላችሁ ዘላለም አይለያችሁ♥♥♥♥♥
@tayechefo6312
@tayechefo6312 Жыл бұрын
You're right! We must be grateful for everything God has been doing in our lives. Thank you for your positive attitude Daggy.
@derebaebdorssisa3915
@derebaebdorssisa3915 Жыл бұрын
ጠረፍዬ ቆንጆኮ ነሽ ፈገግታሽ ከዲምፕልሽ ጋር ❤❤❤
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
ደስ ስት ሉ ተባረ ኩ ❤️❤️❤️❤️በፍቅር ያኑራ ቹ ጌታ 🙏
@zelalemkeleta1185
@zelalemkeleta1185 Жыл бұрын
I am so happy to see this amazing family god blessed this family always
@user-ps3zr2qr2p
@user-ps3zr2qr2p Жыл бұрын
እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ከጎደለን ይልቅ ያረገልን ብዙ ነው
@addisaddis8701
@addisaddis8701 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ደስ ስትሉ እዉነት ነዉ ምናመስግንበት ነገር ብዙ ነዉ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
@tootaskitchen7158
@tootaskitchen7158 Жыл бұрын
ዳጊዬ እንኳን አደረሰሽ ከነቤተሰቦች የደስታ በሀል ያርግላችሁ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይዎችም እንኳን አደረሳችሁ ❤🙏
@genetsamuel8518
@genetsamuel8518 Жыл бұрын
Beautiful family 👪 ❤️ 💕 nice too see you Ethiopian people From Eritrea 🇪🇷. 🇪🇷.
@haftamuale5605
@haftamuale5605 Жыл бұрын
ዳጊየ እንኳን ኣደረሰሽ ኣደረሳቹህ ኣንቺ የቤተሰብሽ ብቻ ሳይሆን ቤተሰብ ትኩረት ለማይሰጣቸው ሰወች ኣንቺን ስንመለከት ደስ ይለናል ኑሪልን።
@selamalemetu7254
@selamalemetu7254 Жыл бұрын
ዋዉዉዉ ዳግየ በማርያም ኣስቀናችሁኝ በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ኣቦ የፍቅር ኣምላክ ከዚህ በላይ ፍቅሩን ሰላምን በረከትን ያብዛላችሁ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
@abebatirfe3601
@abebatirfe3601 Жыл бұрын
እንኳን አደረሰሽ ዳጊዬ! ዳጊ ናፈቀችኝ ምነው ጠፋች ብዬ ስፈልግሽ ለካ አንቺ ትልቅ ድግስ እያዘጋጀሽልን ነው እናመሰግናለን❤❤❤
@user-de6db7hs9j
@user-de6db7hs9j Жыл бұрын
ምርጥ ፋሚሊ የኔ ነፍጠኞች ስታምሩ የሰው ልኮች ዳጊዬ የኔ ጀግና ሴት በፍቅር አመት አመት ያድርሳችሁ
@switzerland7463
@switzerland7463 Жыл бұрын
ሰዎችን የሚያሳምረው ልብስ ማማሩ አይደለም ቤት ማማሩ ብቻ አይደለም ፍቅርና ሰላም መሆኑ እናንተ ቤት ይታያል ታምራላችው ተባረኩ
@user-yl4uy9hb2t
@user-yl4uy9hb2t Жыл бұрын
Really exciting familly!!! Dagi Shikor, I really appreciate you!!! Long live with full of determination, strength and wisdom!!!
@samridesta5080
@samridesta5080 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ዳጊዬ ሁላችሁም መልካምነትሽ የሚገርም ነዉ እግዚአብሔር ይስጥሽ እዉነት መልካም በአል ይሁንላችሁ❤❤❤
@bethelehem4989
@bethelehem4989 Жыл бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በአል አደረሳችሁ ስታምሩ እግዚአብሔር አምላክ እንዲህ እስከመጨረሻው ፍቅሩን ፀጋውን ያላብሳችህ አይለያችሁ ጠረፍን ሳያት አሁን ራሱ ንግግሮ ፊቴ ድቅን እያለ እንባዬ ፈሰሰ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻዋን አሳምሮ ያሳየን የኔ ባለ (ዲፕሎ ) ሳቂ ተደሰቺ ለዚህ ያበቃሽን ሁሌምምም.... አምስግኝው 🙏🏼
@Mulu-eh2lz
@Mulu-eh2lz Жыл бұрын
ማርያምን እደ አች አይነት ጀግና የለም እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ እንኳን አደረሳችሁ ስታምሩ💕💕💕💕💕💕🇪🇹
@user-vp7ph3dz9t
@user-vp7ph3dz9t Жыл бұрын
የእውነት በጣም የሚገርም ቤት ነው ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጣቹ የአመት ሰው ይበላቹ ❤❤❤
@user-vp7ph3dz9t
@user-vp7ph3dz9t Жыл бұрын
በተለይ ለቤት አጋዥቸው ያላቸው ክብር ተባረኩ ዳጊ በጣም ነው የምወድሽ ❤❤❤❤
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@user-vp7ph3dz9t ደምሪኛ
@lemlems683
@lemlems683 Жыл бұрын
አሜን ስለማያልቅ ስጦታው ሁሌም ይክበር ይመስገን 👏👏👏 እመቤቴ ትጠብቃችሁ በጣም ነው የምታምሩት ❤❤❤❤❤❤
@samsungdubai4057
@samsungdubai4057 Жыл бұрын
ዋዉ የኔ ውብ በጣም ታምራላቹ❤❤❤ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ተባረኩ
@mebratbelay3541
@mebratbelay3541 Жыл бұрын
የኔ ጀግና እንኳን አብሮ አደረሰን
@hellahellaye1783
@hellahellaye1783 Жыл бұрын
ዳጊዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ❤
@user-bs2gp5lv7k
@user-bs2gp5lv7k Жыл бұрын
ዳጊዬ ከመላው ቤተሰቦችሽ ጋር እንኳን አደረሰሽ ጠረፍ ተቀየረች እግዚአብሔር ይመስገን ዳጊዬ ትለያለሽ ❤❤❤🙏
@selamisare5466
@selamisare5466 Жыл бұрын
ዋው በጣም ነው ደሰ ይላል እንኳን አደረሰሀቹ❤ God bless all🙏❤❤❤
@kefyalewaynadis7191
@kefyalewaynadis7191 Жыл бұрын
ስታምሩ ደስ የሚል ቤተሰብ ተባረኩ ምሳሌ ናች
@kifleabebew9568
@kifleabebew9568 Жыл бұрын
እንዴት እንደምታምሩ ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁናችሁ❤❤❤❤❤love you gays❤❤❤
@tigistalemu1256
@tigistalemu1256 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዳጊ በጣም ደሰ የምትሉ ቤተሰቦች ናቸሁ እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ !!!
@tigistalemu1256
@tigistalemu1256 Жыл бұрын
🙏
@mahletmekuria1839
@mahletmekuria1839 Жыл бұрын
😂😂😂😂 you killed me. I like your brother so much. He's too honest. I swear.
@user-pj7wg7rt2e
@user-pj7wg7rt2e Жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍ ደጊየ ተባረኪ ናይ ጠረፍ ሓጎሳ ዘብዘሓክላ ብጣዕሚ እየ ዘመሥግን ንባዕለይ ከም ዝገበርክለይ መሢሉ ተሰሚዕኒ እግዚአብሔር ኣምላክ ይመሥገን❤❤❤❤
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛ🎉
@biruktesfaye1323
@biruktesfaye1323 Жыл бұрын
ተባረኪ በ ምስጋና ውስጥ ድል አለ ይብዛልሽ ጠረፍን አብራሽ ሆና በማማዬቴ ደስ ነው ያለኝ በ ኢየሱስ ስም ተባርከሽ ቅሪ
@hadram2885
@hadram2885 Жыл бұрын
I have great love and respect to this family. God bless.
@tgtigu1516
@tgtigu1516 Жыл бұрын
ዳግየ የእግዚአብሔር ነገር እና ምህርት ተፅፎ ተቆጥሮ አያልቅም ብቻ ስለምህርቱ ተመስገን እና በፀሎት መበርታት ነው🙏🤗❤️
@samrawitmulu5225
@samrawitmulu5225 Жыл бұрын
ሳቃቹ ፍቅራቹ ሲያምር 🥰🥰 እንኳን አደረሳቹ ዳጊዬ 🥰 ሰው መሆን ዘራቹ ፍቅር ሀይማኖታቹ ይሁን 😉👌
@meseretbirhanu9672
@meseretbirhanu9672 11 ай бұрын
Yemetameru betesb nachu
@milliongebretsion1646
@milliongebretsion1646 Жыл бұрын
ፍቅር ክብ ሁሉ ሙሉ ነው የአባታችሁ አምላክ ይጠብቃችሁ
@melatgirma9609
@melatgirma9609 Жыл бұрын
Dagiye እጅግ በጣም ደስ ስትሉ። እንኳን አደረሳችሁ። ዳጊዬ ወንድምሽን በጣም ነዉ የምወደው እና የሚያሳዝነኝ አንቺን የሚወድበትና የሚያከብርበት መንገድ ልዩ ነዉ። አይለያችሁ ፈጣሪ ሁላችሁንም ይጠብቃችሁ። ❤❤❤❤❤
@user-js1ty5ci4n
@user-js1ty5ci4n Жыл бұрын
እውነት ነው ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንአብሮአደረሠንአሜን
@abimathi6059
@abimathi6059 Жыл бұрын
I am so grateful for you Daggy . May the Lord God bless you with many more years to come and with more blessing . you're so blessing and inspiring to our new generation.
@kannelbest2858
@kannelbest2858 Жыл бұрын
ጠረፍዬ መልካም የስኬት ጊዜ ይሁንልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mekdesketema6190
@mekdesketema6190 Жыл бұрын
ዳጊዬ የምወድሽ ከነቤተሰቦችሽ እንኳን አደረሳችሁ መልካም በዓል ይሁንልሽ❤❤
@hananhp4217
@hananhp4217 Жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤
@merydesta5604
@merydesta5604 Жыл бұрын
እኔን ሰደተኛዋን አህትሸን ሰላሰብሸኝ ኣመሰግንሻለው ኣንድ ቀን እንዳችን ዘና ፈታብለን አናሳልፋ ይሆናል❤❤❤❤
@nurahayatihayati8390
@nurahayatihayati8390 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፈግዶ እኔም እንዳቺ በፍቅር መኖር ተመኘው መድሃኒአለም ያሳኻልሽ በሉን እስኪ 🎉🎉🎉🎉
@aynalemabera6451
@aynalemabera6451 Жыл бұрын
Weyi Dagi, you turn out to be my role model. I am grateful about you. I am so happy to see an amazing person like you.
@BeziBe
@BeziBe Жыл бұрын
ስወድሽ ዳጊዬ ቆንጆ❤ እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርክሽ እንደዚህ በፍቅር የመሰብሰቢያ ምክንያት ሆነሻል በጣም ደስ ትላላችሁ
@belayneshbekele8839
@belayneshbekele8839 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ እናንተ የምትወደዱ ቤተሰብ ውድድድድ:: ኢትዮጵያ ስመጣ እናንተንማግኝት አለበኝ :: ❤
@user-ft2qr9xz7m
@user-ft2qr9xz7m Жыл бұрын
እነዚህ family ስወዳቸው ዳጊየ ከመላው በተስብሽ ሉኡል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ❤🎉
@ShibreSis-ir2uy
@ShibreSis-ir2uy Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ዳጊዬ የኔ መልካም ዘመን ይባረከ በጣም ታምራላችሁ 👍👍👍👍👍😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
ደስስትሉ ተባረኪዳጊዬ ጠረፍን ስለጋበዝሻት እንኳን አብሮ አደረሰን
እንባ ያራጨው የወጣቷ ታሪክ
31:51
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 918 М.
ታዳሚውን ያስለቀሰው የዳጊ ንግግር
16:10
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 427 М.
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 23 МЛН
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 7 МЛН
ТАМАЕВ УНИЧТОЖИЛ CLS ВЕНГАЛБИ! Конфликт с Ахмедом?!
25:37
እሁድን በዳጊ መኖሪያ ቤት
19:27
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 1,3 МЛН
ራሳችሁን እንዳትወዱ ያደረጋችሁ ነገር
30:11
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 126 М.
ዳጊን ለልደቷ ሰርፕራይዝ አደረግናት!
16:06
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 319 М.
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 23 МЛН