እርስ በርሳቸው የተገዳደሉት ቤተሰቦች አሳዛኝ ታሪክ

  Рет қаралды 98,796

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

Жыл бұрын

Follow Us On Tiktok / silehiwet0
Follow Us On Facebook / silehwt
Join this channel to get access to perks:
/ @silehiwottv22
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2023 Sile hiwet Tv
#silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #ethiopiantvshow #sefuonebs #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #LihamMelodym #EBSBetesebEthiopia #FanaTelevision #DireTube #senselet #EthiopianNews #Ethiopia #Ethiopianmusic #EthiopianDrama #Ethiopianmovies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebstv #FegegitaReact #KanaTelevision #ArtsTvWorld

Пікірлер: 101
@liyamotton2066
@liyamotton2066 Жыл бұрын
እውነት ያሳዝናል በቤተሰብ መጨቆን እኔ በአክስቴ የትሻለ ህይወት ይኖርኛል ብዬ ለትምህርት ስሄድ የልጆቻ ገርድ አርገችኝ ግን በአንድ አመት ውስጥ ህይወት ምን ማለትና በራስ መተማመኔን በሳ ክፋት ተማርኩ ዛሬ ሀብታም ሆኜ አግብቼ ልጆችን ወልጄ ብፈልግ ኢትዮፕያ በፈልግ አሜሪካ እኖራለሁ አክስቴም በቅናት ተቃጥላ መሞታ ነው በእውነት እህት ወንድሞቼ ያሰብነውን ነገር ከማድርግ አንቆጠብ መክፈል ያለብንን መሰዋት መክፈል አለብን ብንሰለችም ከእግዚአብሔር ጋር
@Master_ofElements
@Master_ofElements Жыл бұрын
እሰይ ፈጣሪ እንኳን ረዳሽ
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 Жыл бұрын
EGZABHER YEMESGEN.
@engudaymengiste9683
@engudaymengiste9683 Жыл бұрын
እንኳን ተሳካልሽ እህቴ❤ ሁሉም ቤት ጉድ አለ ብቻ እግዚአብሔር ተስፋ ማድረግ ነው ያሻግራል
@Lovely27735
@Lovely27735 Жыл бұрын
የሰው ልጅ ባደረገው መጠን ነው የሚከፈለው እየሩስ ደግሞ ያ ሁሉ ስቃይዋን ፈጣሪ ተመለከተ እና ምርኮዋን መለሰላት እግዚአብሔር አዋቂ ነው🙏
@ejgayehubirhanu3085
@ejgayehubirhanu3085 Жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ቤተሰብ ንብረቱን በግፍ ስለሚያመጣው መጨረሻቸው መቼም አያምርም።
@mamijimma5414
@mamijimma5414 Жыл бұрын
እኮ በትክክል
@bezaorku2149
@bezaorku2149 Жыл бұрын
ብስርዬ ትክክል እኔም አሁንም እንደዛ ነኝ አሁን በቃኝ ብዬ ልወጣ ውሳኔ ላይ ደርሻለው
@gy8086
@gy8086 Жыл бұрын
በርች። እግዚሀብሄ ካንቺ ጋ ይሁን።
@bezaorku2149
@bezaorku2149 Жыл бұрын
@@gy8086 አሜን አመሰግናለው እሺ
@mariamova452
@mariamova452 Жыл бұрын
ባልዎ ህይወቱን ለማዳን ገና ምልክት ሲያይ ከሚስቱ ጋር መውጣት ነበረበት😔የሆነ ነገር ስናይ ወዲያው መወሰን አለብን😭
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 Жыл бұрын
እንኳን ለጾመ ሐዋርያት የሰኔ ጾም በሰላም አደረሳችሁ❤🙏
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🇪🇷
@alemderesma5224
@alemderesma5224 Жыл бұрын
Amen
@Lovely27735
@Lovely27735 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን🎉
@faswelsfr1974
@faswelsfr1974 Жыл бұрын
አሜን(3)🙏🥰 የኔ ወድ ግን መቸ ነዉ ፆም የምቸዉ🥰
@fasika2225
@fasika2225 Жыл бұрын
እኔ አብታም መሆን እፈልጋለው ለዛም ነው ስደት የወጣውት ግን ብር ከሰውነት ስብና የሚያወጣ ከሆነ ይቅር ብኝ😢😢😢
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
ምክራችሁ ይመቸኛል ትክክል ናችሁ😢😢😢
@user-pi2jp7ug9p
@user-pi2jp7ug9p Жыл бұрын
አቤት ምክርራችሁ ደስ ሲል እኔም የቤት ልጅ ነኝ ራሴን ለመሆን እየታገልኩ ነው
@user-dl6nt6vi6k
@user-dl6nt6vi6k Жыл бұрын
በርቺ ዋናው በራስ መተማመን, የራስን ሕይወት በራስ መምራት እና መወሠን የሰውን ፈቃድ እና አስተያየት አለመጠበቅ ።በምድር ላይ ማንኛውንም ነገር በእቅድ እና በጥበብ ከጀመሩት የማይሆን ነገር የለም ዋናው መጀመር ነው ። በርቺ
@safiaahmed1570
@safiaahmed1570 Жыл бұрын
Thank you so much Sile Hewot 👍
@yibeltaltenaw7340
@yibeltaltenaw7340 Жыл бұрын
Thank you. I always look forward to watching it.
@assegeta3166
@assegeta3166 Жыл бұрын
እነ ብስሪ ስወዳችሁ የምታቀርቡት ሁሉ አስተማሪ ነው
@kikimmm4840
@kikimmm4840 Жыл бұрын
እኔ ግን ለአንቺ ትልቅ ክብር አለኝ ውዴ ብሰራትዬ
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e Жыл бұрын
እግዚኦ😢😢😢
@user-vr6vi3im1x
@user-vr6vi3im1x Жыл бұрын
እደዚህ አይነት ክብረት ያላቸዉሰወች ከመተትጋ ድብንያለ ቁራኝነት አላቸዉ መፈሱን ሲዋረሱ ጥቁርፍየል አርደዉ እራቁታቸዉን ወዝለወዝ አህያጋልበዉ ተደባለዉ ነዉ የሞተሰዉ ጆሮበኪሳቸዉ ይዘዉ እየዞሩ እኛእንናገር ከኛበላይ ማንም የለም የሚሉት በጠቋይ የመጣነዉ የሰዉደም ግብርያሰገበራቸዉ ለዛምነዉ መምህር ተስፍዬ አበራ የሚያስተምረዉ ይሆድራማ ሳይሆን ትክክልነዉ ከዚህም በላይቡዙ ጉዱአለ ቤታቸዉ ችሏቸዉ እጂ
@fgff4871
@fgff4871 Жыл бұрын
እናመሰግናለን 🙏
@abiavi43
@abiavi43 10 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ነው ለሚገባው አመሰግናለሁ
@user-ru3pl6sc9w
@user-ru3pl6sc9w Жыл бұрын
Thank you dear sister.
@dawitdima-se4vj
@dawitdima-se4vj Жыл бұрын
እየሩስም መታሰር ነበረባት። በባልዋ ሞት በውሸት መስክራለች። የተገደለው የእየሩስ ባል ፍትህ አገኘ ብዬ አላምንም። እየሩስ እናትዋን እና ወንድሟን መርጣ በውሸት መሠከረች
@grgyfytewgizelenemna9518
@grgyfytewgizelenemna9518 Жыл бұрын
አቤት የሰው ጭካኔ ከሰው ሒወት ይልቅ ገንዘብ የበለጠበጥ ጊዜ
@salomes.tasful7835
@salomes.tasful7835 Жыл бұрын
Bitam gobez setoch nachu ehtoche 👍⭐🌹🙏🏾🥰🌺
@-Ele
@-Ele Жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ኑ 👉 የሙስሊም ልጆች አብረን የቁራኣት ተፍሲር እንማር 👉🏻 ኑ 🌷ፕሮፋይል ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌹
@Ekram-dh4jg
@Ekram-dh4jg Жыл бұрын
የታል ውሸታም የማሰሪውን አታውሪ ቀዳዳ
@user-je6uu2ij3n
@user-je6uu2ij3n Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች ኑ እንሹፈው
@mememalase9018
@mememalase9018 Жыл бұрын
Thank you so much Ethiopian police ❤
@danielfeisa3284
@danielfeisa3284 Жыл бұрын
የናትየው ሞት አላሳዘነኝም የእጃቸውን ነው ያገኙት።
@abebazeru1023
@abebazeru1023 Жыл бұрын
አደቃችሁ አለሁ ትክክል አባባል ነዉ
@ethio125
@ethio125 Жыл бұрын
እንደኛ ክፋት እግዚአብሔር አልቸጠፋንም ችሎናል ፈጣሪ የዘራትን ነፍስ ማጥፍት ከባድ ሃጥያት ነው
@user-fk1xn8um9w
@user-fk1xn8um9w Жыл бұрын
Bertu. Tbarkw
@abdhass5359
@abdhass5359 Жыл бұрын
Allah yeregemewo sewo newo
@zelalemsolomon2932
@zelalemsolomon2932 Жыл бұрын
ይህ ጉዳይ በሠፊው ሊሠራበት ወይም ሙሉ እና በተከታታይ በሬዲዬም በቲቪም ሊሠራበት የሚገባ ፕሮግራም ነው።
@majidamulugeta9892
@majidamulugeta9892 Жыл бұрын
Kazhe aynate enate sawrene 🙏
@mamijimma5414
@mamijimma5414 Жыл бұрын
ወይ ሃብት ለካስ በስርአት ካልተጠቀሙት ከባድ ነው የሚገርሙ ቤተሠቦች ምንም ነገር ሳያንሳቸው ለገንዘብ መባላት ያስጠላል😢😢😢😢
@user-qe1ju2ms4f
@user-qe1ju2ms4f Жыл бұрын
ወንድ ልጅ ካገባ ከሴት ቤት መኖር የለበትም ይሄማ ጭራሽ ከአማት ቤት 😱ውርደት ነው ራሡን ችሎ ተከራይቶም ቢሆን ያኑር ሚስቱን አለቀ የምር አሳዘነኝ😥
@muluberihun2489
@muluberihun2489 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ
@freecell2840
@freecell2840 Жыл бұрын
❤❤❤😢😢አቤት ጭካኔ
@user-ir3lc9lk2s
@user-ir3lc9lk2s Жыл бұрын
Sewidacue beritue👍👍👍👍👍😍😍😍
@rev.chudinatoministries2057
@rev.chudinatoministries2057 Жыл бұрын
This is greediness and household wickedness. God have mercy
@woinshettessema3050
@woinshettessema3050 Жыл бұрын
You so perfect
@fatomaahmed4435
@fatomaahmed4435 Жыл бұрын
Salam meryee siwodish❤❤
@romejesus7094
@romejesus7094 Жыл бұрын
Betam tazazinalechi❤❤❤❤❤
@user-je6uu2ij3n
@user-je6uu2ij3n Жыл бұрын
ዋው አደኛ ነኝ
@Sara-iy5pt
@Sara-iy5pt Жыл бұрын
yswe Lege dam ycale macraswe yenwe taqxbwe 😳😥😥👈
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
የእናት ገብጋባ
@kalkidanashenafi7807
@kalkidanashenafi7807 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍❣️❣️❣️
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 Жыл бұрын
ብስርዬ ቆንጆ❤️❤️❤️
@betiteklehaimanot9280
@betiteklehaimanot9280 Жыл бұрын
ኣቤት ጭካኔ እናት እንደዚ ይቅር 😢😢😢😢😢😢😢
@desalegndawit9182
@desalegndawit9182 4 ай бұрын
በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም :: ምስኪኑን በቤታቸው እንዳስገደሉ....
@yaracell4566
@yaracell4566 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@emuzerihun761
@emuzerihun761 Жыл бұрын
Betkekel telek temehert new legebaw ❤
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 Жыл бұрын
እዝጊኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦእዝጊኦኦኦኦኦኦኦእዝጊኦኦኦኦኦኦኦኦኦ😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭☝🏾⚖️💠🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾 poor young men 😢😢😢😢
@strong1220
@strong1220 Жыл бұрын
ብድር በምድር የገንዘብ ጥማት መጨረሻ ይሄ ነው !!!እግዚአብሔር ያያል እኮ እውነት ይዘገያል እንጂ ይፈርዳል
@user-yt3qk5xk2d
@user-yt3qk5xk2d Жыл бұрын
😢😢😢😢
@M_O_P.Limited
@M_O_P.Limited Жыл бұрын
The love of money is the root all evil. Sums up this story.
@user-je6uu2ij3n
@user-je6uu2ij3n Жыл бұрын
ያለናንተ ደስ አይለኝም😂😂
@user-qe1ju2ms4f
@user-qe1ju2ms4f Жыл бұрын
ፍትህ ለመስጅድ
@alain-vw8us
@alain-vw8us Жыл бұрын
😢😢😢😭😭😭💔💔💔🖤🖤🖤🖤🖤
@user-np6em9bs7k
@user-np6em9bs7k Жыл бұрын
ያሳዝናል የኛ ነገር ሰው ጠግቦ ነው ብለን ጣት መቀሰር ሳይሆን ገዳው የአምሮ ምርመራ ቢደርግለት ከፍርድ በፊት ለ አላፊ ጠፊ ገዘብ እነት የጭካኔ ጥግ ከባድ ነው 😭😭😭😭😭 ነብሰ ይማር
@linjolie9520
@linjolie9520 11 ай бұрын
Yamal batam yasazenal
@djjdsy3643
@djjdsy3643 Жыл бұрын
💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭
@AlemZewid-sf5dz
@AlemZewid-sf5dz Жыл бұрын
የባሰ አታምጣ
@emu4249
@emu4249 Жыл бұрын
😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ 🙏🇪🇷
@azebghebremedhin6162
@azebghebremedhin6162 Жыл бұрын
hegeu emilewe gedaye ayeworeseme naw enidite eseu eserre bite hono ba wekelena dereshawene lewisede chiale
@MaryamMaryam-xf3pd
@MaryamMaryam-xf3pd Жыл бұрын
aruqo masb yemsla nagr yelam
@hawaismael6398
@hawaismael6398 Жыл бұрын
Marzama ena angabgabi yahonu wandimochu baya batsab moltowal kandazi batasab ruqe bota manor naw
@Habeshabete
@Habeshabete Жыл бұрын
ሰው ግን አምላኩን አይፈራም?
@MaryamMaryam-xf3pd
@MaryamMaryam-xf3pd Жыл бұрын
atigiba gin anta tagafi mahonu witeti ala
@user-ii3cs7cm4m
@user-ii3cs7cm4m Жыл бұрын
አብይ አላህይናአልህ😢😢😢😢
@tejaq8618
@tejaq8618 Жыл бұрын
ይብላኝ ለሞተው በእይወት ያለው አነሰም በዛም ይኖራል እኔ በተመነ ቦታ ብሆን የአማቴ ቤት ከሚስቴጋር በፍፁም አልገባም ለምን ኩሽና አይሆንም ተከራይቼ እኖራለው 😢
@almazalmaz8997
@almazalmaz8997 Жыл бұрын
እግዜ ጉድ አስከፊው ዘመን የምንጊኑ አማች ሞት ነው ለሴትዮዋ የፈረደባት የሱየ አሰቃቄ የሞት ፅዋ እሷም በልጆ ቀመሰችው ።
@zumra1836zumra
@zumra1836zumra Жыл бұрын
አይ ደሞልጅ ይለያያልእዴ
@genetyilma7717
@genetyilma7717 Жыл бұрын
ያውም አንድ ሴት ልጅ ብቻ
@sifuntiya7559
@sifuntiya7559 Жыл бұрын
ጥፋተኛው ታመነ ነው አግብቶ አማት ቤት የማይታመን የማይታሰብ
@Lol-qz4wp
@Lol-qz4wp Жыл бұрын
What kind of justice is that Eyerus should have been put to jail for covering her husbands killer she is useless doesn’t deserve a better life I feel sorry for her husband who died
@user-cf3yl3ww1t
@user-cf3yl3ww1t Жыл бұрын
አርእስቱ ላይ ዝግጅት አቅራቢዋ ከጎንሽ ተዘርሮ የሞተ ሰዉ አጋድመሽ የአንቺ ፈገግ ያለ አመለካከት ለተመልካች አይመችም ስልሽ ያለቀሰ ፊት አሳዪን አላልኩም ግን' ቢሆንም😮'''''
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Жыл бұрын
የገንዘብ፡መውደድ፡ትርፊ፡ይሄነው፡መጀመሪያ፡የልጁቱ፡ባል፡እንደሞተ፡ነገሩ፡ባይሸፋፋን፡እንዲሂ፡አይሆንምነበር
@mariatesfaye912
@mariatesfaye912 Жыл бұрын
አንቺ ሬሳ አጠገብ ተቀምጠሽእንዴት ትስቂአለሽ
@user-me6eb4sw8h
@user-me6eb4sw8h Жыл бұрын
በጠም አጸየፍ ነገር ነው ምስትዮ ግን ለምን መሰከርች
@michealtatek4124
@michealtatek4124 Жыл бұрын
ምን ጥበበኛ ነው አስር ቤት መልከስከስ ጥበብ ነው እንዴ የጦሱ መጀመርያ ይሄ ነው
@hananjemalhasenjemalhase-zx9ri
@hananjemalhasenjemalhase-zx9ri Жыл бұрын
የኔ ቤተሰብ እንደዚህ ናቸው ምን ትመክሩኛላችሁ
@genetyilma7717
@genetyilma7717 Жыл бұрын
ሀብቱ ይቅርብሽ ቤቱን ጥለሽ ውጪ አንቺ በህይወት ካለሽ ሰርተሽ ታገኝዋለሽ
@hananjemalhasenjemalhase-zx9ri
@hananjemalhasenjemalhase-zx9ri Жыл бұрын
ስራ ፈልጌ አላገኘሁም ስራ ቢኖረኝና ትንሺ ገቢ ቢኖረኝ እወጣ ነበር ግን ቡኬ ራሱ 100 ብር ብቻ ነው ያለኝ ከወጣሁ ቡሀላ ደም ብወድቅስ ብየ እፈራለሁ እናም እናቴም አባቴም ሁኖ ያሳደገኝ አባቴ ነው
@mesafintmesfin2875
@mesafintmesfin2875 Жыл бұрын
ኢትዬጲያ ውስጥ የፖሊስ ቴክኒክ ወገራ ነው እማዬ😂😂 የማናቅ አረግሽን እንዴ
@meserettekeste7096
@meserettekeste7096 11 ай бұрын
አንቺ የነጮቸን ታሪክ እያመጣሽ ወደ ሀገራችመን አትበትኚ ሀገር እና ትዉልድን እያጠፋሽ ነዉ ለገንዘብ ብለሽ
@kelayataklilu4685
@kelayataklilu4685 Жыл бұрын
There r many evil mothers and brothers every house.this is a very good lesson if they see these situations
@Habeshabete
@Habeshabete Жыл бұрын
I agree with you.
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
00:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,5 МЛН
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 9 МЛН
ከልጇ ጓደኛ ጋር የምትወሰልተው እናት
35:46
Sile HiwotTV
Рет қаралды 308 М.
Waka Waka 😁 #funnyshorts #rianashow
0:14
RianaShow
Рет қаралды 2,9 МЛН
Дымок или Симбочка?? 🤔 #симба #симбочка #mydeerfriendnokotan
0:19
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 2 МЛН
Выйграли Много Денег с Сыном
0:55
Карман
Рет қаралды 7 МЛН