ባሏ በቤተሰቦቿ ላይ ጥቃት ያደረሰባት ሚስት መጨረሻ

  Рет қаралды 53,401

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

2 ай бұрын

Follow Us On Tiktok / silehiwet0
Follow Us On Facebook / silehwt
Join this channel to get access to perks:
/ @silehiwottv22
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2024 Sile hiwet Tv
#silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #truecrime #crimeStory #suspect #Suspect #incident #commotion #Act #committed #intense #heart-breaking #motive #revenge #malice #attack #advance #disturbing #mysterious #unknown #resentful #strange #circumstance #case #event #planned #accidental #questioning #interviewt #rial #jury #victims #assailant #bystander #spectator #observer #capture #detained #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #LihamMelodym #EBSBetesebEthiopia #FanaTelevision #DireTube #senselet #EthiopianNews #Ethiopia #Ethiopianmusic #EthiopianDrama #Ethiopianmovies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebstv #FegegitaReact #KanaTelevision #ArtsTvWorld #headhunter #productionsinternational #coproductionfamily #guy #ethiopianDrama #amharicmovie #newfilm #Ethiopia

Пікірлер: 86
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 ай бұрын
የዝሙትነት ውጤቱ ልጅ አመጣ ልጁን ለመካድ ቤተሰብ ሙሉ ለመጨረስ ፈለገ እስኪ ሰው ጥፍቱን አምኖ ያስተካክላል እንጂ እንዴት ጭራሽ ወንጀል ይጨምራል ለዛውም ልጅ እንደወለደ እንዳይታወቅ።እግዚአብሔር ይቅር ይበለው አንዳንድ ባሎች ሚስታቸውን መካድ ብቻ ሳይሆን ጦሳቸው ለቤተሰብ ይፈርዳል. ።እውነት እነ ብሥራት ምልከታችሁ ድንቅ ነው👍👍👍👍👍100%%✅✅ ከክፉ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቀን👐
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 2 ай бұрын
Soban Allah
@EnateArsema
@EnateArsema 2 ай бұрын
ሃገራችን እኮ ለስም ነው የቅድት ሃገር የተባለችው እንጂ በዝሙት አንደኛ ናት ለዛም ነው በየጎዳናው ልጅ ተወሌዶ እየተጣለ ዛሬ የተበላሸችው ያገቡ ወንዶች መዘሞት ሲወዱ ታዲያ ማግባቱ ምኑ ላይ ነው ጥቅሙ
@tezetaeearada865
@tezetaeearada865 2 ай бұрын
ተራኪው ድንቅ ነህ አቤት ድምፅ ምናለ በሬዲዮ ብትተርክልን የነብስራት ምክር ከምንም በላይ ነው
@martaabraha1305
@martaabraha1305 2 ай бұрын
በጣም❤❤
@abiylulseged3153
@abiylulseged3153 2 ай бұрын
እስማማለሁ!
@tsehayebba1988
@tsehayebba1988 26 күн бұрын
​@@martaabraha1305😊
@Hameremedia21
@Hameremedia21 2 ай бұрын
ሰው ለካ ከአውሬም የከፋ ነው ሁላት አይነት መንነት አለው አብዘኛው ሰው😢😢😢
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 2 ай бұрын
ከአንደንድ ሰውማ የታወቀ አውሬ ይሽላል ምክንያቱም አውሬ ነው ብለን ለመጣንቃቅ
@MasiMan-sd1gu
@MasiMan-sd1gu 2 ай бұрын
ሰላም ወገኖቼ ብስርዬ በጣም አምሮብሸል በተረፈ ጭንቅላታቸው ድንጋይ የሆነባቸው ሙትቻ ወንዶች ሁሌም ለሴት ልጅ እንቅፋት የሆኑባት ቤተሰብን የምያክል ለመጥፋት መነሳቱ አውሬነተቸውን ቀደም ብለን በአወቅንበቹ ኖሮ ቤተሰቦቸችን አናጣም ነበር እህቶቻችን ንቁ
@EnateArsema
@EnateArsema 2 ай бұрын
ብስሩዬ የኔ ውብ
@dibootube816
@dibootube816 2 ай бұрын
ስላም ሁላቹም😍😍😍😍
@AZKTube-pl8yq
@AZKTube-pl8yq 2 ай бұрын
እኔምለው ማንም ባለትዳር በቃሉ ፅእንቶ ታማኝ ሁኖ ቢኖር ትክክለኛው መንገድ ነው ነገርግን ሰው ነንና ስህተት ከተፈጠረ እንዴት ከሳት ወደረመጥ ከትዳርውጭ በመውለዱ ነፍስ ወደማጥፋት ይኬዳል እኔ የአእምሮ ችግርም ይመስለኛል
@halimaali4383
@halimaali4383 2 ай бұрын
betikikl
@user-mf5lu3bk6r
@user-mf5lu3bk6r 2 ай бұрын
Gobz
@toombb5514
@toombb5514 2 ай бұрын
ምን ጉድ ነው
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 2 ай бұрын
ውይ ጭካኔ በዚህ ልክ😢😢😢😢😢😢
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w 2 ай бұрын
አንዱን ጥፋት ለመሸፈን ሌላ ጥፋት እስከ የሰውን ሂወት ማጥፋት 😭😭💔💔🇪🇷
@romangedeye9684
@romangedeye9684 2 ай бұрын
ይህ ባል ነው እግዚአብሔር አይፈራም ምንም እንዳላረገ ጨካኝ ነው ከኩፉ ስው እግዚአብሔር ያድነን
@user-fo9rg3cu1v
@user-fo9rg3cu1v 2 ай бұрын
የጭካኔ ጥግ
@ZewdineshWoldyes-ls7sv
@ZewdineshWoldyes-ls7sv Ай бұрын
ሀይ ብስራት አንደምን አለሽ ይህ ፕሮግራም በጣም ትምህርት የሚሰጥ ስለሆነ በጣም ነው የምወደው አናመሰግናለን ከአሜሪካ. 🌹
@Meseret-uq3jn
@Meseret-uq3jn 2 ай бұрын
የሀገሬ ወንዶች ግን መቼ ይሆን ከደዚህ አይነት የአውሬነት መንፈስ የምትላቀቁት? በጣም ያሳዝናል ።
@ShebereFetu
@ShebereFetu 2 ай бұрын
ፈጣሪ ሰላሙን ይስጠን
@Mery-ey5id
@Mery-ey5id 2 ай бұрын
መሀይምነት ከባድ ነዉ።
@munamuna-hd9wb
@munamuna-hd9wb 2 ай бұрын
ኧረ እግዚኦ መሐርነ ክርስቶስ ወገን ወዴት እየሔድነ ነው የጭካኔ ጥግ።
@shalom-pb8eu
@shalom-pb8eu 2 ай бұрын
እደባቢሎንና ነነዌ አጥፋን😭😭😭አዚህህዝብ እረሀብ ጦርነት ሢያንሠዉ ነዉ,አሥመሠይ ሁላ
@azizamuhamede7239
@azizamuhamede7239 2 ай бұрын
ሰላም ውዶች ❤❤ኑው እንደማመር
@user-sx6hr4fp2k
@user-sx6hr4fp2k 2 ай бұрын
እንደምናችሁ ከቶ
@user-xv2qq2rt2s
@user-xv2qq2rt2s 2 ай бұрын
ሁለቱም በጣም የሚገርሙ እና በጣም የሚወደዱ መልካም ጋጠኞች ናቸው 🙏
@sarasara-rg5tx
@sarasara-rg5tx 2 ай бұрын
Why long min song
@user-ud7gu5js7v
@user-ud7gu5js7v 2 ай бұрын
እዚህ ሁሉ ጣጣ ውሰጥ ከመግባት እውነቱን ተናግሮ ይቅርታ መጠይቅ አይሻልም እንዴ
@furtunaghirmy8829
@furtunaghirmy8829 2 ай бұрын
Weyne😢😢😢😢😢
@user-mr8np9mc2s
@user-mr8np9mc2s 2 ай бұрын
በጣም ጨካኝ እራስ ወዳአድ ነው ወድልጅ ሚስቴ አቃጠለችኝ አልወዳትም ይበል እጂ ትዳራቸሁን መፍታት አይፈልጉም ሴቶች ባለትዳር ወድ ጋር ምን ትሰራላቹ ነገህ አቺንም ልክ እደዛች ሴት ያስለቅስሻል እባካቹ ሴቶች የሰው ቤት አትበትኑ ወድ ማለት ውሻአ ቀሚስ ለብሳአ ቢኢአያት ይከተላታል ትል ነበር አያቴ ወዶችም እደው ሰው ባትፈሩ የፈጠራቹ ሰምላክ እኮን ፍሩ
@ZabibaNegn-sd5fg
@ZabibaNegn-sd5fg 2 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@eagle4452
@eagle4452 2 ай бұрын
🙏🏽 አቡ ተባረኮ ። የልቤን ነው የተናገራችሆት በተለይ 👉🏽ስህተትን በስተት ማረም ።። አዳምን ከ ገነት ያስባረረው ይሂ ነው አታድርግ የተባለውን ካደረገ በሆላ ቀጥ ብሉ እግዚአብሔር። እግር ስር ወድቆ በድያለሆ ማረኝ ቤል ኖሮ እሮሮ ጌታ ይምረው ነበር የሰው ልጅ ታሪክ የተሻለ ይሆን ነበር 👉🏽 የስሚት መወጣጫ ያልሽው ትልቅ ቃል ነው። ዘልዛላ ወንድ የስሚት መወጣጫ ያደረጋቸው single mother እግዚአብሔር ይቆጠረው ።
@user-lg4yl4xw5s
@user-lg4yl4xw5s 2 ай бұрын
😢😢😢😢
@user-bk9yn3ql1q
@user-bk9yn3ql1q 2 ай бұрын
ማግጠዉ ለምን ተነገረብኝ የሚሉ ከዛም እንደመብታቸዉ ህይወቴን ልትበጠብጡ ነገራችሁብኝ ይላሉ
@mululegesse9975
@mululegesse9975 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@RomanGoshu
@RomanGoshu 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@user-ye1gq9dm7l
@user-ye1gq9dm7l 2 ай бұрын
አቤቱ አድነን ብስራትዬ ምስጋና ይገባሻል አሁን እኮ ትዳር የለም ሁሉም በመርዝ የተለወሰ ነው እኔ ለምሳሌ ተለያይተን በአንድ ቤት አንድ አልጋ ላይ አየኖርን እየተኛን ከተለያየን ሃያ አመት ሆኖናል ግን ይህ ህይወት ልጆችን ያበላሻል
@TaganshMajali
@TaganshMajali 2 ай бұрын
😮😮😮😢😢😢
@tihunitzenabe1125
@tihunitzenabe1125 2 ай бұрын
Yagaramagn yaesa lamahade masaba
@shalom-pb8eu
@shalom-pb8eu 2 ай бұрын
እኳንደህና መጣህ ባለቆንጆ ድምፁ❤❤❤🎉🎉🎉ኣኔተባልነበርክበት ጊዜ ብሥራትዪም በደንብ ነበር ያቀረበቺዉ🎉🎉🎉🎉🎉
@user-zz1ek1yn6m
@user-zz1ek1yn6m 2 ай бұрын
ግን ለምን
@FuFg-fb4dc
@FuFg-fb4dc 2 ай бұрын
ምርነውእንደ😢😢😢😢
@kiyaye1521
@kiyaye1521 2 ай бұрын
1 ❤❤❤❤
@Astuu.
@Astuu. 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@emebetdejachew2068
@emebetdejachew2068 2 ай бұрын
አበሻ የቱ እንኳን ሚስጥር እንደሆነ ማንረዳ .
@comcell7506
@comcell7506 2 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔
@promobile83
@promobile83 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@its-mahii9432
@its-mahii9432 2 ай бұрын
Yemansemaw ylm😢
@user-hi1ln2vw7u
@user-hi1ln2vw7u 2 ай бұрын
Betam yegerimali yesewu asetesasebi ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-id5rc4of3b
@user-id5rc4of3b 2 ай бұрын
😭😭😭😭💔💔💔💘💘💘💘💘
@user-eh5kf5in7j
@user-eh5kf5in7j 2 ай бұрын
አዎን ወሸታም ሰዎች የሰው ህይወት ለነሱ ምንም ነው
@AsmaAsma-uc8zm
@AsmaAsma-uc8zm 19 күн бұрын
ለትምህርት ነዉ የምታቀሪቢዉ ወይስ እዉነተኛ ታሪክ
@user-bp6jp4qh3j
@user-bp6jp4qh3j 2 ай бұрын
ወይኔ ጨኮኝ አረመኒ😢😢😢😢😢😢
@MamoBizunesh
@MamoBizunesh 2 ай бұрын
❤❤❤አንች ሰትተርኪ የሞተ ነፍስ ትዘርያለሽ ውድ ጋዜጠኛዋ
@tiruwerkadane9612
@tiruwerkadane9612 Ай бұрын
Yasaznal
@user-cj4zv3gf3f
@user-cj4zv3gf3f 2 ай бұрын
ምን ኣይነት ኣረመኔ ነው ግን ጌታ ይቅር ይበለው
@EliyasYeshitilla-cw2sv
@EliyasYeshitilla-cw2sv 2 ай бұрын
አረ አይበለው
@belayneshkegnekegne
@belayneshkegnekegne 2 ай бұрын
አፋረበበላወ የተንሸሰወቺአምሮ አሰተሳሰብ እደዚህነወ የቅበራቺህተ ፋንጀ እወነቱ መወጣቱ አይቅም ተጠቅቁ 😢😢😢😢
@ahlamahlam2054
@ahlamahlam2054 2 ай бұрын
ወኔ ይህ ስዉይ ይዞታል ብቃት ላተስል ነዉ የምስማዉ ብስራቴ😂😂😢
@BillyMog-oo5ug
@BillyMog-oo5ug 2 ай бұрын
Ygermal ewneten mamelt aychalm bewnet😢😢😢😢😢😢😢
@user-gu9cw4oy9v
@user-gu9cw4oy9v 2 ай бұрын
ያንቺም ፕሮግራም ድራማ ይሆን?
@asterasnake6777
@asterasnake6777 2 ай бұрын
Falimy should not involve in relation ship the brother is wrong
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 2 ай бұрын
SEW HUL BLTSGNA (KORE NEGEGNA NEW ENDE )
@user-cq4jj3vd6k
@user-cq4jj3vd6k 2 ай бұрын
የሌለ ጭካኔ ነው
@dalaswindow
@dalaswindow Ай бұрын
Lookup
@lemlemg542
@lemlemg542 2 ай бұрын
እንዴት አንድ ሰው አራት ሰዎች ወግቶ አያትን ገደለ ሌሎች ቆሰሉ ሚባለው ? ገና አንዱን ሰው መውጋት ሲጀምር ሶስቱ ምን እየሰሩ ነበር ? 👀 እንዴት አንዳቸው እንኳን ጭንቅላቱን አጠገባቸው በነበረ ነገር አላሉትም ወይም መጮክ ይችሉ ነበር ! ከምር ቤተሰቦቹ ከአራት አመት በፊት ልጅ እንዳለው ካወቁ እንዴት ይክን ያህል ግዜ ልጃቸውን ደብቀዋት ቆዬ ? ወይስ ድርሰት ነው የምታቀርቡልን የህንድ ፊልም የመሰለ ነገር
@almazgessesew13
@almazgessesew13 2 ай бұрын
The world is going to end
@zhraaa4646
@zhraaa4646 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@korvenbro4283
@korvenbro4283 2 ай бұрын
የሞት ፍርድ የሚባል ነገር ኢትዮጵያ ውሸት ነው እስከዛሬም ድረስ የሞት እያሉ ሲዋሹን ነው የኖሩት ስለዚህ ሳትቀደም መቅደም ጥሩ ነው እላለሁ !!!
@IkramIkram-kp4vw
@IkramIkram-kp4vw 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@salem4086
@salem4086 2 ай бұрын
Kiss animal animal animal animal animal man how he do that
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 2 ай бұрын
We Love you both
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 2 ай бұрын
You're right why
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 2 ай бұрын
You're a beautiful girl
@BirtukanWondiye
@BirtukanWondiye 13 күн бұрын
Jesus is coming soon
@saratadele9928
@saratadele9928 2 ай бұрын
Ygermal
@user-zz1ek1yn6m
@user-zz1ek1yn6m 2 ай бұрын
እንኳንም ሞት ተፈረደበት
@user-bk9yn3ql1q
@user-bk9yn3ql1q 2 ай бұрын
አንዳንድ ያላገቡ ሴቶች ያገባ ልጅ ያለዉን ወንድ ይፈልጋሉ ሁሉንም አዉቀዉ ነው ሚገቡት ለምን ይሆን?
@genettesfaslase6340
@genettesfaslase6340 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@AsterDrajee-lo4ew
@AsterDrajee-lo4ew 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@user-gu9cw4oy9v
@user-gu9cw4oy9v 2 ай бұрын
ያንቺም ፕሮግራም ድራማ ይሆን ?
@sharjahsharjah-lj4gy
@sharjahsharjah-lj4gy 16 күн бұрын
አይመስለኝም
የልጇን ባል የምታማልለው እናት
47:58
Sile HiwotTV
Рет қаралды 1,6 М.
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 168 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 1,9 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 79 МЛН
በባሏ እናት የተሰቃየችው ሴት መጨረሻ
39:28
Нажимай выше ☝️☝️☝️ #а4 #глент #риви #viral
0:25
Как меняются люди
Рет қаралды 4,5 МЛН
La emociones de Bluey #歌ってみた #bluey #burrikiki
0:13
Bluey y BurriKiKi
Рет қаралды 15 МЛН
Grandma Cat - the Hot Dog Eating Champion #gaming #food #challenge  #cartoon
0:15
Super Emotional Stories
Рет қаралды 21 МЛН