ሚስቱን ባልጠበቀው ሁኔታ ያገኛት ባል አሳዛኝም አስደንጋጭም መጨረሻ

  Рет қаралды 316,051

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

9 ай бұрын

Follow Us On Tiktok / silehiwet0
Follow Us On Facebook / silehwt
Join this channel to get access to perks:
/ @silehiwottv22
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2023 Sile hiwet Tv
#silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #truecrime #crimeStory #suspect #Suspect #incident #commotion #Act #committed #intense #heart-breaking #motive #revenge #malice #attack #advance #disturbing #mysterious #unknown #resentful #strange #circumstance #case #event #planned #accidental #questioning #interviewt #rial #jury #victims #assailant #bystander #spectator #observer #capture #detained #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #LihamMelodym #EBSBetesebEthiopia #FanaTelevision #DireTube #senselet #EthiopianNews #Ethiopia #Ethiopianmusic #EthiopianDrama #Ethiopianmovies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebstv #FegegitaReact #KanaTelevision #ArtsTvWorld #headhunter #productionsinternational #coproductionfamily #guy #ethiopianDrama #amharicmovie #newfilm #Ethiopia

Пікірлер: 253
@baatirishefara6280
@baatirishefara6280 9 ай бұрын
ድራማ ላይ ብቻ አይደለም በእውነተኛ ህይወትም ጥሩ ወንድ መልካም ሴት አያገኝም ጥሩ ሴት ደሞ መልካም አታገኝም ለምንድነው ግን 😭😭😭
@sadaMustefa-ij8fu
@sadaMustefa-ij8fu 9 ай бұрын
የኔም ጥያቄ ነዉ ወላ ግን ለምንንንን😢😢😢
@user-zy7eg4pt5e
@user-zy7eg4pt5e 9 ай бұрын
😢😢😢😢😢💔💔💔
@user-hh5ip8mz6p
@user-hh5ip8mz6p 9 ай бұрын
ተክክል
@user-xt8sq1wn7i
@user-xt8sq1wn7i 9 ай бұрын
የሁላችንም ጥያቄ ነው ብቻ አልሀምዱሊላ
@user-xs8wi9ul2r
@user-xs8wi9ul2r 9 ай бұрын
በጣም 🥺
@user-oy1eq7si2o
@user-oy1eq7si2o 9 ай бұрын
እህቱን አደቀታለሁ ጀግናናት ምርጥ ትምህርት ነው😊😊
@Sarina956
@Sarina956 9 ай бұрын
ይሄ ድራማ በጣም አስተማሪ ነው በ ጉጉት ነው ምጠብቀው ❤❤❤ ሰላም ለ ሀገራችን ኢትዮጵያ 🎉
@ayenewtameru3808
@ayenewtameru3808 9 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍
@MikeZelalem
@MikeZelalem 8 ай бұрын
#3b
@ItichaCheka
@ItichaCheka 8 ай бұрын
@@MikeZelalem xxxc
@shewayedemile7351
@shewayedemile7351 9 ай бұрын
ምርጥ እህት ዋዉ
@MahiMahi-bs4rh
@MahiMahi-bs4rh 9 ай бұрын
ከማህተብሽ ጋር እውነታና መልካምነት የበለጠ ውበትን ይስባል🥰🥰❤
@user-zz8rj9xc9r
@user-zz8rj9xc9r 9 ай бұрын
💔የውሰጡን መግለፅ አቅቶትያረብ ብሎ ባለቀሰ😥ሁሉ ላይ የአላህ እዝነት ይስፈንበት🤲🤲ፕሮፋይሌን በመጫን ተባበሩኝ እባካችሁ ይችን ፅሁፍ እምታነቡ በሙሉ እንዳታልፉኝ ዱአችሁም ያሥፈልጋኝን እህት ወንድሞችየ አላህ ይጠብቃችሁ🌹🌹🌹🌹
@user-kk8cq3ge9z
@user-kk8cq3ge9z 9 ай бұрын
ጀግና እህት ነሽ
@TigistLegesse-bo4hd
@TigistLegesse-bo4hd 9 ай бұрын
ግን ይወድሻል የሄደበት መንገድ ነው ትክክል ያልሆነው
@user-op3su7vo7y
@user-op3su7vo7y 8 ай бұрын
😢😢❤❤እህትዬዋ ተመቼችኝ በዛላይ ትግስታ
@MekdesHaile-sg5vu
@MekdesHaile-sg5vu 9 ай бұрын
በሰፈሩት ቁና መሰፈሩ አይቀሪም ደግነት ብቻ ነው እኛን የምጠቅም👍👍👍👍ምርጥ አስተማሪ ድራማ ነው 👌👍👍👍
@dungedunge7226
@dungedunge7226 9 ай бұрын
እንኳን አልሞትሽብን እህት ማለት አንቺ ነሽ 👍👍👍
@user-bw3sg7ol1c
@user-bw3sg7ol1c 9 ай бұрын
በእውነት እህቱ በጣም ጀገናናት 😂😂😂😂
@ATayetub
@ATayetub 9 ай бұрын
እኔ ግርም የሚለኝ በምንም ነገር ከባላቸው ያነሰ ሰው ላይ የሚጠለጠሉት ለምንድነው😢😢😢
@fhhv1552
@fhhv1552 9 ай бұрын
ክክክክክ የት አየሻቸው እነዝህ እኮ ገፀ ባህሪ ናቸው
@atti13
@atti13 9 ай бұрын
😁😁😁😁😁
@TigistLegesse-bo4hd
@TigistLegesse-bo4hd 9 ай бұрын
ትንሽ ማንነት ካለው ቤተሰብ ሲወጡ እንደዚህ ነው
@nefisa70
@nefisa70 8 ай бұрын
​@@fhhv1552የሚፈተኑት በሙሉ እንደዚህ ነው የወረደው
@AbbiAbbi-fh1ws
@AbbiAbbi-fh1ws 9 ай бұрын
Gera. Yemsgn. Yene. Konjo❤❤❤❤
@AsAs-wu6ls
@AsAs-wu6ls 9 ай бұрын
ትክክል:ብለሻል:እህትዬዉ
@sabethiopian4657
@sabethiopian4657 9 ай бұрын
የ እናቷ ፀሎት አንተን እንደመላክ ደረስክላት እ/ር ይስጥህ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@user-lc5jz7ct8k
@user-lc5jz7ct8k 9 ай бұрын
yelju Ehet Betam Gobez Nat Bezeu Sera lay Aychatalew Mesela Sayhon huna New Metwenew Berchelen Webet
@user-kq3kr1yg2t
@user-kq3kr1yg2t 8 ай бұрын
Hultu Setoch Betam Gobez Nachew
@bethelehem4989
@bethelehem4989 7 ай бұрын
ባየው ደስ ይለኝ ነበር ግን ይቺን ቀፍፊ ባለጌ ስራዋ ንግግሮ እያየሁ ከምቃጠል ማያቱ ይቅርብኝ የተረገመች ሴት ናች ለዛ ለምስኪኑ ባሎ ግን እግዚአብሔር አምላክ እንደዚህ አይነት ወንዶች ካሉ ትግስቱን ስጣቸው ጥሩዋን ሴት ያጋጥማቸው ያሳዝናል ማርያምን
@user-yd6ht6eh9l
@user-yd6ht6eh9l 9 ай бұрын
ድራማ ቢሆንም ከሌላው ቀን የዛሬው ይበልጥ አስተማሪ ነው እህት መከታ ወንድምም ጋሻ ነው ❤❤እህትና ወንድም ያላችሁ ተንከባከቧቸው
@user-vl4wb8xf2l
@user-vl4wb8xf2l 9 ай бұрын
እሽውደ
@lsrm-lq1eg
@lsrm-lq1eg 8 ай бұрын
በጣም ወላሂ
@ayinadiszinabe4524
@ayinadiszinabe4524 6 ай бұрын
በጣም 🥰🥰🥰🥰❤❤❤
@zahramohammed3368
@zahramohammed3368 9 ай бұрын
እሰይ እንኳን አላህ ያተረፈሽ የኔ ቅን
@user-lc5jz7ct8k
@user-lc5jz7ct8k 8 ай бұрын
Hultu Setoch Betam Gobez Nachew Bertu Telekna Mert Sera Kenant Entbekalen ❤❤
@danbole1233
@danbole1233 9 ай бұрын
እንኳ ተረፍሽ::
@ahlamargaw6567
@ahlamargaw6567 9 ай бұрын
እህቱጀግናነሽ😊😢😢😢
@llllll-vb5hb
@llllll-vb5hb 8 ай бұрын
Ehitiyew gobez tewanay nat 👏👏
@user-bt2nc2bl7c
@user-bt2nc2bl7c 8 ай бұрын
አቤት እህትዮዋ ጀግና ነች❤❤❤❤
@wellogondergojamshewaamahr570
@wellogondergojamshewaamahr570 9 ай бұрын
ተዋናዮቹ አወራራቸዉ ስድፁሁፍ ይመስላል እስኪ ቃና ላይ ቱርኮች የሚሠሩትን ድራማ እዩ በፍፁም ድራማአይመስልም እዉነተኛ ሂወታቸዉን የሚኖሩነዉ የሚመስለዉ 👍👍👍
@user-lc5jz7ct8k
@user-lc5jz7ct8k 9 ай бұрын
Bemjemereya derja Ena Ethiopyawe Nen Selfelm lemawek Eruk Sanhed yersachene Artestoch yesruten Mayet Beke New Sektel keanduwa lij Besteker Leloche Adès Nachew Gena lijochem Selhonu Mabertatat Enje yelel Were Mawerat Ayasfelgem Mesrat Banchel yemesruten Bannkef Teru New Bay Nen
@selambougale9614
@selambougale9614 9 ай бұрын
😢😢😍😍😍😍😍😍 ጀግና እህት
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n 9 ай бұрын
እህቱ ሆና ምትሰራው👌👌👌👌👌👌👌👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@user-er8xb7mo8s
@user-er8xb7mo8s 9 ай бұрын
በጣም ይገርማል በስመ ስላሴ እንኳንም ተረፍሽ
@saratesfaye373
@saratesfaye373 9 ай бұрын
Yenekonjo enkuwan terefish
@zalkamohamed
@zalkamohamed 7 ай бұрын
ጀግና እህት ናት ❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊
@user-bt2nc2bl7c
@user-bt2nc2bl7c 8 ай бұрын
አቤት ዘንድሮ ትዳርና ፍቅር ነፍስ ይማር😅😅😅😅😅
@tegeneabeje3791
@tegeneabeje3791 7 ай бұрын
ሁሉም ነገር መለካምና አስተማሪ ቢሆንም ግን እህትየውን አለማድነቅ አይቻልም ! የደረሲው ቦታ እንደተጠበቀ ሆኖ እህትየዋ ግን በጣም አሳምረዋለች !
@kalebariguye2250
@kalebariguye2250 9 ай бұрын
Betam dess yemil meceresha
@user-ku2zo3ih6b
@user-ku2zo3ih6b 9 ай бұрын
Balmahtbuwa Gobez Tewanay Nech ❤❤
@user-ge3pu3th2v
@user-ge3pu3th2v 9 ай бұрын
ትዳር እንዲህ ሆነ ይገርማል ወይ ግዜ
@mekdesiticha423
@mekdesiticha423 9 ай бұрын
Bexam Astemarii Dirmaa New
@romangedeye9684
@romangedeye9684 9 ай бұрын
በጣም ትግርሚያለሽ አንዳንዴ ሴቶች እሚያከብረን ስው አንወድም ደሞ መውደድ ብቻ ምን ያረጋል ባዶ ምንም እማያረግልሽ መልከስከስ ምን ያረጋል ካልፈለጉ በግዜ መለያየት ነው እሚሻለው ጉረኛ እናትነት ክብር ነው ነገር ግን ሴት ልጅም ሌላ ወንድ ካየች እብሮዋት ያለው ስው ዝምብ ነው እሚመላት
@tube-gj5vu
@tube-gj5vu 9 ай бұрын
ምን ትመስላለች ጉቶ😏
@yonman9437
@yonman9437 9 ай бұрын
የተዋናይና የርዕስ ለውጥ አደረጋችሁ እንጂ ይህን ድራማ እናቷ ከፍቅረኛዋ ጋር ስትባልግ የደረሰችው ወጣት መጨረሻ በሚል ከሰራችሁት ድራማ ጋር መጨረሻውም ፍሰቱም ተመሳሳይ ነው ድራማው አስተማሪ ቢሆንም ያልተደጋገሙና የተመረጠ ጭብጥ ያላቸው ታሪኮችን ብታቀርቡ ይበጃል ባይ ነኝ።
@Sirage111d
@Sirage111d 8 ай бұрын
@marymeadmeadme9520
@marymeadmeadme9520 9 ай бұрын
እማተወዱትን ሰው ለምንታገባላችሁ አንድ ወገን በፍቅር ለምን ይጎዳል ሴት ለብርብላ ካገባችው ጥቅመኛ ሱቅ የሽያጭ እቃ እንጅ ሚሥት አትሆንም
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t 9 ай бұрын
ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ግን ይሄ ዘመን በፊልሙም በውኑም የምናዬው ሁሉ ሲያስጠላ ፈጠሪዬ ሆይ ለባሌ ታማኝ እና ፍቅር የምሰጥ አርገኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-ks6hs8mr3m
@user-ks6hs8mr3m 9 ай бұрын
​@@user-nw9dy7ru8c😢😢😢😢 ድብቁን ሚስጥርሽን አታውጪው አደባባይ ላይ ሰው ተሳሳች ነው ከፈጣሪሽ ጋር ብቻ ተሳሰቢ እሱ ነው መንገድሽን የሚመራሽ ውዴ❤
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t 9 ай бұрын
@@user-nw9dy7ru8c አረ ለዚህ የሚሆን ምክር አለኝ ብለሽ ነው ምን እልሻለው የምልሽ የለኝም ከንግዲህ ታማኝ ሁነሽ ኑሪ ከማለት ውጪ 😭😭😭
@sadaMustefa-ij8fu
@sadaMustefa-ij8fu 9 ай бұрын
​@@user-nw9dy7ru8cከበድ ነዉ ግን ለምን የኔ ቆንጆ ምን አሰሰተሽ😢😢😢 ለማንም አትነገሪ ለፈጠሪሽ ብቻ ንገሪዉ ንስሀ ግቢ በእምነትሽ የሚደረግ ነገር ከላ አድርጊ እኔ ሙስሊም ነኝ የተቀመጠልን ህገ አላ በጣም ተፀፀቺ የኔ ቆንጆ😢😢
@user-vs8kq4zi4p
@user-vs8kq4zi4p 9 ай бұрын
አሚን
@yeshyemarr8303
@yeshyemarr8303 9 ай бұрын
​@@user-nw9dy7ru8cበሚድያ ምከሩኝ ከምትይ ወደ እግዚአብሔር ቀርበሺ ንሠሀ ግቢ በፈጣሪ 😢 ሲቀጥል ለባልሺንገሪው በይቅርታ ከለፈሺ መልካም የለዛግን መደበቁ ከህሌናፀፀት አታመልጭም 😮😢
@oromiyaanbiyyadha
@oromiyaanbiyyadha 9 ай бұрын
ehityewu sitmech gobez tewanay
@user-lc5jz7ct8k
@user-lc5jz7ct8k 9 ай бұрын
Ewnwt Betam Techelalech
@bekeleendalew6317
@bekeleendalew6317 8 ай бұрын
I admire your creativity. Makes one emotional, but I doubt that such thing would happren
@toybaseid7802
@toybaseid7802 9 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ድራማ ነው❤❤
@meronzerihun7505
@meronzerihun7505 9 ай бұрын
Nice 👍🏿
@madiyamd1610
@madiyamd1610 9 ай бұрын
wow acararasu dasilale👍👍
@wedigermen2776
@wedigermen2776 4 ай бұрын
ይህ ነገር ትምህርት የማትቀምስበት መጥፊ ትምህርት መታየት የለበትም 💔✝️☪️
@user-gq1kh9uw5k
@user-gq1kh9uw5k 8 ай бұрын
ጀግና እህት ትችያለሽ
@AdineDani-vn4me
@AdineDani-vn4me 9 ай бұрын
ሰላም ላገራችን ፍትህለአማራህዝብ😢😢😢😢
@TemesgenEdayen-rz7rv
@TemesgenEdayen-rz7rv 8 ай бұрын
Betam betam yastelal denezochi
@user-wv4pi4bo7n
@user-wv4pi4bo7n Ай бұрын
ተመስገን ፈጣሪ አንተ ሁሌ ትክክል ነህ
@aynalem3830
@aynalem3830 9 ай бұрын
Nice 👍
@user-pr3iq7up5z
@user-pr3iq7up5z 8 ай бұрын
@HgTy-hp3dq
@HgTy-hp3dq 3 ай бұрын
በጣም ዴስ ይላል በርቱ ስራ ለሰሪው ነው❤❤❤❤❤
@user-bv2kg8ec2g
@user-bv2kg8ec2g 8 ай бұрын
አለም እባላለሁ ወታደሩ እሚል ፊልም ላይ 17ሲን ተጫወቻለሁ አሁንም የመስራት ፍላጎት አለኝ ብታሰሩኞ ደስ ይለኛል
@Kaala-um5zk
@Kaala-um5zk 8 ай бұрын
ጎበዘ ❤️❤️❤️❤️😘😘😘
@user-fo9rg3cu1v
@user-fo9rg3cu1v 9 ай бұрын
Betam asetemare new
@asrbebetikv6369
@asrbebetikv6369 8 ай бұрын
😢😢😢
@TegestTulo
@TegestTulo 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍
@user-vc9rq8bg9l
@user-vc9rq8bg9l 9 ай бұрын
Samri🙌👏👏
@user-mb8gg4qg9w
@user-mb8gg4qg9w 9 ай бұрын
😢
@hadiyamollatube6921
@hadiyamollatube6921 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@tecnoone4878
@tecnoone4878 8 ай бұрын
በጣምደስይላል❤
@hadiyamollatube6921
@hadiyamollatube6921 7 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉
@user-fs3kb9wm6m
@user-fs3kb9wm6m 6 ай бұрын
Subhaanallah yaarabbi 😢😢😢
@Giuguf-mi8ww
@Giuguf-mi8ww 4 ай бұрын
እህቱን ❤❤❤❤ አደቃታላሁ❤❤❤❤❤❤
@Maki-yi7oh
@Maki-yi7oh 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@kalkidanashenafi7807
@kalkidanashenafi7807 9 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️
@zedted1368
@zedted1368 9 ай бұрын
👍👍👍👍
@Kdkdhehjdje
@Kdkdhehjdje 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@barkaj9096
@barkaj9096 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@burtukanedosa2331
@burtukanedosa2331 9 ай бұрын
🙏🙏🙏
@Asd-qi8wg
@Asd-qi8wg 9 ай бұрын
👍👍👍👍👍❤❤❤
@user-fh4uq1po8s
@user-fh4uq1po8s 9 ай бұрын
❤❤በጣም ከሚገርመኝ ጥሩ ትዳራቸው ላይ የሚቀብጡ ሴቶች አንድም ደላላ አንድም የሰፈር ቁጭ ነው ሲገርሙ😅😅😅😅😅
@user-mf6mi5mp8q
@user-mf6mi5mp8q 9 ай бұрын
አረ አፈር ብሉ ከማላችሁ ሌላ ሰው ጋ የምትማግጡ ሴቶች
@sofiasherif809
@sofiasherif809 9 ай бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏
@FayaanFayaa-fi2tu
@FayaanFayaa-fi2tu 8 ай бұрын
😢😢😢😢
@user-pg3yj9nr1p
@user-pg3yj9nr1p 7 ай бұрын
astu
@MahletGiday
@MahletGiday 9 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ድራማ ነው ቀጥሉበት
@mekiagiragn583
@mekiagiragn583 8 ай бұрын
ህካን ተፈፉሽ ዉዴ ግን ወዶች ሴት ልጅ ትዳር ይዛ ስትቀመጥ አይወዱም የሰው ቤት ለማበላሸት
@Hana-3838
@Hana-3838 7 ай бұрын
ይሔ ድራማ ሣይሖን የአሑኑ ዘመን የሚደረገው በሕይወታችን ነው💔💔
@Fatima-ei4gx
@Fatima-ei4gx 9 ай бұрын
በጣም የሚያሳዝን
@TV-qy8xl
@TV-qy8xl 7 ай бұрын
ሁሌም ደናሁኝ❤❤❤❤
@talefetali1208
@talefetali1208 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰው በቆፈረው ጉድጓድ ይወድቃል ይሉሃል ይኸነው የዋህ ባሏን በወጠጤ ቀይራ ስትጫወት እስከወዳኛው ሸኛት እውነት አታረጅም የሚባለውም ለዚህ ነው እግዚአብሔር አንዳችን ላዳችን ጠላት ሲያደርግ አንዳችን ላዳችን ደግሞ መድሃኒት ያደርጋ ጠላታችን ግን እግዚአብሔር ሳይሆን ጠላት ዳቢሎስነው አንዳንድ ጊዜ ሚስጢርን ምበሚስጢር መያዝ ይጠቅማል ግን ደግሞ ሲበዛ እኛኑ ይጎዳናል በከፊልም ቢሆን ለሰዎች ማካፈል መፍትሔ አለው
@marshetbirhanu8078
@marshetbirhanu8078 9 ай бұрын
❤❤👍👍👍👍👍👍
@TegestTegest-ht7zr
@TegestTegest-ht7zr 9 ай бұрын
🙏
@mkiyaseid5692
@mkiyaseid5692 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@hayati.jamali7680
@hayati.jamali7680 9 ай бұрын
Dfr
@xayibaxayiba1216
@xayibaxayiba1216 9 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@RealmeCy-pn6if
@RealmeCy-pn6if 9 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@tigtig2037
@tigtig2037 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@fjfjgfjhjj1906
@fjfjgfjhjj1906 9 ай бұрын
በጣም❤❤❤❤❤❤❤
@AhmadAhmad-ll7ce
@AhmadAhmad-ll7ce 7 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ZinaBOAlokmi
@ZinaBOAlokmi 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😢😢😢
@user-tf8jy3bs3n
@user-tf8jy3bs3n 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@burtukanedosa2331
@burtukanedosa2331 9 ай бұрын
❤❤❤❤♥️♥️👍👍👍
@ZiyadMahmud
@ZiyadMahmud 8 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-uq7mh1di1q
@user-uq7mh1di1q 9 ай бұрын
ይችዘልዛላ
@belaybbb5117
@belaybbb5117 9 ай бұрын
በጣም አጋጊ ነው ወቅታውይ ነው ደስይለል❤❤
@woinshetalemusissay9515
@woinshetalemusissay9515 9 ай бұрын
የሚሰሩት ስራ ጠልፎ ይጥላል
@user-zl5oi7qi6p
@user-zl5oi7qi6p 9 ай бұрын
Ayinalem
Heartwarming: Stranger Saves Puppy from Hot Car #shorts
00:22
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 20 МЛН
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 4,2 МЛН
3M❤️ #thankyou #shorts
00:16
ウエスP -Mr Uekusa- Wes-P
Рет қаралды 14 МЛН
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 102 МЛН
የልጁን ድንግልና የሸጠው አባት
25:43
GIRDOSH TUBE
Рет қаралды 445 М.
ሚሰቱን በቀበቶ የሚገርፈዉ ባል
40:33
Sile HiwotTV
Рет қаралды 119 М.
当小孩上学后,路飞太开心了#海贼王#路飞
0:25
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 7 МЛН
ЭТО САМЫЕ ОПАСНЫЕ ШАРИКИ В МИРЕ!! #shorts
0:22
ПОМЫЛ МАШИНУ #shorts
0:26
Паша Осадчий
Рет қаралды 1,6 МЛН
Сын вернулся с войны и сделал сюрприз 🤯
0:17
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 4 МЛН
Мужчина С Золотыми Руками 💪
0:42
EpicShortsRussia
Рет қаралды 3,2 МЛН
Оказался НЕНУЖНЫМ и Его БРОСИЛИ🐶💀
0:38
ИССЛЕДОВАТЕЛЬ
Рет қаралды 3,3 МЛН