ራሴን ለማጥፋት እንኳን አቅም አጥቼ ነበር

  Рет қаралды 511,935

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

Жыл бұрын

Follow Us On Tiktok / silehiwet0
Follow Us On Facebook / silehwt
Join this channel to get access to perks:
/ @silehiwottv22
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2023 Sile hiwet Tv
#silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #ethiopiantvshow #sefuonebs #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #LihamMelodym #EBSBetesebEthiopia #FanaTelevision #DireTube #senselet #EthiopianNews #Ethiopia #Ethiopianmusic #EthiopianDrama #Ethiopianmovies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebstv #FegegitaReact #KanaTelevision #ArtsTvWorld

Пікірлер: 489
@fatimahfatimah9454
@fatimahfatimah9454 Жыл бұрын
ስት ምርጥ የጀራናት አለ መጥፎም አለ ብቻ ከባዲ ነው ለወላጂ እናቶቻቺን እዲሜከጤናጋር ይቆዩልን
@demekchdemekch
@demekchdemekch Жыл бұрын
አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤
@saadahsaaadah3402
@saadahsaaadah3402 Жыл бұрын
አሚን ያረብ🤲🤲🤲
@seadamohammed3447
@seadamohammed3447 Жыл бұрын
, muuxee Y
@mekonnen74
@mekonnen74 Жыл бұрын
ክፉ እንጅራ እናቶችን ፈጣሪ በምድር ላይ አይፍጠራቸው
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
አላህዋልጁቻችንን።አትጠብቀልን
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
ይምርክሁን።ቢቱንያባቷእደሁ።ክሳይችንቆሻሻ።ሜዳላይትጣላት።አርመኒ
@user-mf6mi5mp8q
@user-mf6mi5mp8q Жыл бұрын
አላህየ ልጆቼን ከጀራ እናት ና አባት ጠብቅልኝ
@yrdtyyrrty8385
@yrdtyyrrty8385 Жыл бұрын
😢አሚን
@lubabaseid4416
@lubabaseid4416 Жыл бұрын
አሚንን
@fekerii332
@fekerii332 Жыл бұрын
አሜን 😢
@yoditwgorgis9197
@yoditwgorgis9197 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@addisw1713
@addisw1713 Жыл бұрын
እይ የእንጀራ እናት ወልዳ እንዳልወለደች ጨካኝ አረመኔ ናት 😥💔
@likukebede8440
@likukebede8440 Жыл бұрын
በእደዚህ አይነቶች የክፋት እና የግፍ አድራጊዎች የተሠራው ኃጢያት በዝቶ ነው ዛሬ ለደረስንበት መከራ የኑሮ ውድነት ለሐገራችን ሠላም ማጣት የዳረገን😮😮
@ellahamshow
@ellahamshow Жыл бұрын
ወይ ግፍ ሚን ጉድ ነው የምናየው አረ ፍትህ 😢 ፍትህ ለመስጊዶቻችን ዝም አንልም ዝም አትበሉ 😢💔🕌
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
ገንደራማንወልበልእወንት።ገራገባኚ
@user-pe7ge6be3x
@user-pe7ge6be3x Жыл бұрын
J😂😂
@elhamabdurehime2804
@elhamabdurehime2804 Жыл бұрын
ፊልም ነው ወይስ የእውነት ታሪክ ነው በሉ ክፍል ሁለት ቀጥሉ🎉
@Tube-zh2zb
@Tube-zh2zb Жыл бұрын
ፍትህ ለመስጂዶቻችን በግፍ ለሚገደሎ ቤተሰቦቻችንእኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!! ፕሮፋይሌን በመጫን ኑ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈
@eyuelnegash2681
@eyuelnegash2681 Жыл бұрын
በጣ ያሳዝናል ከእደነዚ አይነት ጅቦች ፈጣሪ ይጠብቀን
@hirutanbssie5141
@hirutanbssie5141 Жыл бұрын
Amen amen amen andende ksew meftrechew eradu gera yegbagel
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 Жыл бұрын
ልጁ ግን እናቱን ምንም ብትበድለዉ እኩል መነጋግሮ ጥሮ አደለም የልጂቷ ታሬክ ግን ያሳዝናል እናትየዋ ግን ግድ የለሺ ናት መታሰር አለባቸዉ ፍትህ ለመሳጂዱቻችን ለቤተክርስትያኖቻችን ፍትህ ለኑፁሀን በገፍ ለሚገደሉ ወንድሞቻችን 🙅‍♀️🙅‍♀️🙅‍♀️🕌⛪️💔😥
@user-vf1jn7bi2z
@user-vf1jn7bi2z Жыл бұрын
የእንጀራ ናት ሁና የተወነችውን ሴት ሁሌም መልካም ሁና ስለማውቃት. ይህንን. ባተውነው
@haymaonttesfaw3622
@haymaonttesfaw3622 Жыл бұрын
ፌልም ነው እንደ የእውነት መሥሎኚ
@TigistTeshome.9767
@TigistTeshome.9767 Жыл бұрын
​@@haymaonttesfaw3622የእውነትነው ግን የልጅቱን ታሪክ ያሳለፈችውን ስቃይ በፊልም መልክ ሰርተውትነው
@kalkidanmengstu2516
@kalkidanmengstu2516 Жыл бұрын
አዎ የምር እኔ እራሱ በመልካም ብቻ ስለማውቃት ምንም አልተዋጠልኝም የልጅቷ ታሪክ ግን ልብ ይሰብራል
@bestebeste448
@bestebeste448 Жыл бұрын
አይ የእንጄራ እናቶች አብዛኛቸው ኩፉ ነው ለምንድነው ግን 😢😢😢😢😢😢😢😢አይዙሽ እህቴ ሁሉም ያልፋሊ😢😢😢😢
@RealmeCy-pn6if
@RealmeCy-pn6if Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@Lovely27735
@Lovely27735 Жыл бұрын
በጣም ጨካኝ እናቶችም እንዳሉ አንዘንጋ በእንጀራ እናት ብቻ አናሳብብ።
@seadahassen1975
@seadahassen1975 Жыл бұрын
Drama new weyis ewuneta temtatabgni eko😢😢😢😢😢
@abibeyene8492
@abibeyene8492 Жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ ከንደዚህ አይነት ጨካኝ ሰዉ ሞቴን አቅርብልኝ በስመአብ ኡፍ
@shgsuzhhahsh9500
@shgsuzhhahsh9500 Жыл бұрын
ምን ጨከኛ ነቹ😢😢😢😢በእውነት በጣም ክፍነቹ
@negemelkamyihonal2036
@negemelkamyihonal2036 Жыл бұрын
የክፋት ጥግ እግዚኦ 😢😢😢ወይኔ ይሄን ዘመን ጠላሁ 😢😢😢
@fekerii332
@fekerii332 Жыл бұрын
አቤቱ አንተ ታረቀን የእኛስ ጭካኔ በጣም ከፍቷል አይዞሽ እህቴ😢😢😢
@user-tz1pw5uq1j
@user-tz1pw5uq1j Жыл бұрын
እረ እንዴእዴኔ የዴበረው መስጊድ በመፈረሱ ወንድሞቻችን በመሙታችው ልቡየድማማነውቆሚለሁእንጅ ወላሂድክሙኛል
@eett1683
@eett1683 Жыл бұрын
😢😢😢 ከእንደዝ አይነት ይጠብቀን
@luyabh9172
@luyabh9172 Жыл бұрын
በደነዚ ክፉ እንጀራ እናቶች ስንቶቹ ደጋጎች እንጀራ እናቶች ይሰደባሉ አይዞሽ እህቴ
@user-os8fp2hw8b
@user-os8fp2hw8b Жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ እማ ያላንች ህይወት ጨለማ ናት የተረገሙ እንጀራ እናቶች አሉ አላህ ልቦና ይስጣችሁ እኔም ጋር አለች እድሜ ለአረብ ሀገር ተደብቄ ቀረሁ ስደት ስልችት ቢለኝም ተደብቄ ልኑር
@tedyaniley
@tedyaniley Жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ከደዚህ አይነት አውሬዎች አንተ ሰውረን
@sebrinayoutube8263
@sebrinayoutube8263 Жыл бұрын
ፍትህ ለመስጅዶቻችን እዲሁም ምንም ሳያጠፉ ለሚገደሉ ሙስሊም ምእመናን 😢
@orocell2369
@orocell2369 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔
@strong1220
@strong1220 Жыл бұрын
የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ዛሬ እግዚአብሔር የእረፍት እንጀራ ይስጣቹ ቤተሰቦቻችሁ እግዚአብሔር ይጠብቅላቹ በሰላም ለአገራቹ ያብቃቹ እኔማ 24ቀን ቀረኝ ከማዳም ኩሽና ልገላገል😊😊😊😊
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Жыл бұрын
ጥሩ እድል ይጣብቅሸ ወዴ
@leya3286
@leya3286 Жыл бұрын
ታድልሽ እግዚአብሔር በስላም ለእናት ሀገርሽ ያብቃሽ ለኛም ፀልይልን
@strong1220
@strong1220 Жыл бұрын
@@bafanamemehiru6442 አሜሜሜሜሜሜሜን
@strong1220
@strong1220 Жыл бұрын
@@leya3286 አሜሜሜሜሜን እማ
@selame3757
@selame3757 Жыл бұрын
ዬኔ እናት እንኳ ደስስስ አለሽ❤
@mekiya4632
@mekiya4632 Жыл бұрын
ትችትና ሻወር ከእራስ ይጀምራል ሰው በበደላችንን አናቅም እናማርራለን በዳይ አትሁኚ እንጂ ከችግር በዋላ ምቾት አለ ሰውን ስንበድል አላህ በአኬራ ሳይሆን በአዱንና ያሳየናል አላህም ተበዳይ ጥሎ አይጥልም ይቆያል እንጂ ያሳየናል
@user-hr2jk5kb2l
@user-hr2jk5kb2l Жыл бұрын
አላህየጃቸዉንይስጣቸዉ አይዛሽእህት😢😢😢😢
@sararamel9628
@sararamel9628 Жыл бұрын
የኛ ፔሊሶች ሰውን የገላሉ እጅ መች ለሰው የደርሳሉ የአሪመኔ ስብስብ ፍትህ ለልመስጂ ደች
@yyyyynvjv4657
@yyyyynvjv4657 Жыл бұрын
ለማስተማር ነው እንጂ እንደት ካሜራ ደቅነው ያሰቃያሉ 😢
@zinetfker
@zinetfker Жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@user-sj9le9tr5p
@user-sj9le9tr5p Жыл бұрын
የሌላ ሰው ታሪክ ነው እነሱ ያቀረቡት እውነት ነው
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n Жыл бұрын
ልጅ ያለው ሰው በልጅ ሚጨክን አይመስለኝም ነበር 😢😢😢😢😢😢😢
@user-er8xb7mo8s
@user-er8xb7mo8s Жыл бұрын
እነዚህን ሰው ናቸው ለማለት ይከብደኛል በተለይ እናትየው እጅግ በጣም አውሬ ናት ማን ያውቃል የልጅቷን አባትም እራሷ አስገድላው ይሆናል ፍትህ ለትንቢት
@jbjj-hs3fr
@jbjj-hs3fr Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እንጀራ እናት የደረሰበት ያውቀዋል
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Жыл бұрын
በጣም፣ያሳዝናል፣ከንደዚ፣አይነት፣ጅባች፣፧ፈጣሩ፣ይጠብቀን
@SelamWorkie-of5vx
@SelamWorkie-of5vx 2 ай бұрын
😢😢😢😢 አምላኬ ሆይ የምህረት አጃችህን ዘረጋልን
@fatinugusy
@fatinugusy Жыл бұрын
በጣም ያማል የሴት ልጅ እድል 😢😢😢
@Alem.773
@Alem.773 Жыл бұрын
ምስኪን አይዛሽ ሁሉም ያልፋል 😪 እግዚአብሔር መልካም ነው በነገር ሁሉ ላይ
@teshomekahssay866
@teshomekahssay866 Жыл бұрын
ልጅት፡ታሳዝናለች፡ግን፡እዝጋብሔር፡ፈቅዶ፡ያቺ፡አረመኔ፡ሰው፡ከልጅዋ፡ለፍርድ፡መቅረባቸው፡እድሜ፡ልክ፡እስራት፡ቢፈረድባቸው፡ፍትህ፡ነው፡ብየ፡አስባሎህ
@azmeraabeya7470
@azmeraabeya7470 Жыл бұрын
የዋህ ነኝክፉ አልሠራ አላለችም እናትየዋ😂😢
@user-sc9xb6oz2k
@user-sc9xb6oz2k 11 ай бұрын
እህቴ አይዞሽ ክርስቲያን ይፈተናል ያገትሽ መስቀል ይፍረድ
@user-hm4yp6ch9r
@user-hm4yp6ch9r 11 ай бұрын
የስራዋን ይስጣት ምንአይነት ነች❤❤❤❤
@user-ex7er6xo8s
@user-ex7er6xo8s 3 ай бұрын
እማ ስላለሽኝ ፈጣሪ አመሠግናው ❤❤❤
@saraabate1804
@saraabate1804 Жыл бұрын
እኔ ስለጀራናት ያወኩት እራሴን ችዬ በምኖርበት እድሜላይ ቢሆንም ለንብረት አባትና ልጅ የምታካክድ አሪዎስ ሆና ስላገኘዋት የጀራናት ሲባል እስስት የምትመስለኝ። ታሪኩ የኔን የእውነተኛ ታሪክ አስታውሶኝ ብረበሽም ሣልደክምና ሣልሰለች በፍርድቤት አባቴ ወላጄ እንደሆነ ተረጋግጦ እነሱ ያሰቡት እኔ ያላሰብኩት ከወለዳቸው ልጆች እኩል ፍርድቤት ልጅነቴን አረጋግጦ ሰቶኛል። የማይገባኝ ልጅ ወልደው ባሎለዱት የሠውልጅላይ ጭካኔና ተኮላቸው🤔 ደግነቱ እግዚአብሔር አያቀላፋም ከተገፉት ጋርነው። እውነትም ትዘገያለች እንጂ እውነት እውነትነውና ታሸንፋለች። እንዲህ በክፋት በተኮል የተሞላቹ የጀራናት የሆናችሁ በፈጣሪ ይቅርባችሁ ስለልጆቻችሁ እና ስለልጅ ልጆቻችሁ ስትሉ በሌላው ክፉትን በደልን አትፈጽሙ። የዘራችሁት ያፈራና የማትወጡት መከራውስጥ ትገባላችሁ እና ከክፉት ታቀቡ እላለሁ።
@user-zc2ko8bw9e
@user-zc2ko8bw9e Жыл бұрын
ተያቸዉ አትጨነቂ ማንም እዲወድሽ እዲቀርበሽ ከፈለግሼ ተሽለሽ ንሮሺ ተገኚ ዘመኑ ላላቸዉ ነው ካለሽ ጠላትሽ ወዳጂሽ ሆኖ ታገኚዋለሽ ከሌለሽ ግን ምንም የለሽም ።
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Жыл бұрын
የእውነት ነው የልብ ልበን ነው የተነገረሸው
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
በጣም
@mulubelay3831
@mulubelay3831 Жыл бұрын
ባሌ ማህተብ መስቀልሽ ስያምር. ❤
@ezraezra6345
@ezraezra6345 6 ай бұрын
አይዞሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@shjking2439
@shjking2439 Жыл бұрын
እናትያ እዲህ ይጠናል የአላህ ያረብአገር መዳምካ እደሣ አታዝም
@mdfahim8194
@mdfahim8194 Жыл бұрын
ያአላህ ስንት ሠዉ አለ
@user-ud9xe6mh9w
@user-ud9xe6mh9w Жыл бұрын
Allahy yarbi Kanata barite aderegi Eni alcelm
@TigistShumet
@TigistShumet Ай бұрын
አይ የሰው ልጅ አፈጣጠር የኔም እናት የለችም አባቴ ግን አለ ከናት በላይ አይዞሽ የኔ እህት ግን አባቴ ባይኖር ታሪክ ሊቀየር አይይይይይይይ
@user-xh4dl7wf3h
@user-xh4dl7wf3h Жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍ ፈጣሪ ሆይ ተመስገን ሁሉ አልፍዋል 😭😭😭
@gaadisajaalalaa1117
@gaadisajaalalaa1117 Жыл бұрын
Ani dhufte bareduu koo mata ati qabate nuuf dhufte bayyee nama tola akkamitu itti bareduu koo jabbadhu qalii nama bayyee nama tola jabbadhu bareduu koo mataa duree nama barsumsa qabate dhufte qalii itti fufu jabbadhu😢😢
@billychidiac7351
@billychidiac7351 Жыл бұрын
አይ ፈጣሪ ከጀራ እናት አባት ያውጣን ውዴ አይዞሽ
@user-fn6ue1zl1q
@user-fn6ue1zl1q Жыл бұрын
ማርያምን አሁን እኔ ያለሁበት እድህ ነው 😢😢😢😢😢 መቃጠል ነው😢😢😢
@yayeshworkkefale1823
@yayeshworkkefale1823 4 ай бұрын
በጣም ጥሩ ነው በርቺ
@sifuntiya7559
@sifuntiya7559 Жыл бұрын
እነዚማ ተዋናዮች ናቸው ምናልባት እውነተኛ ታሪክ ሊሆን ይችላል ግን በዚ ዘመን እንደዚህ አይነት ታጋሽ ሰው አይኖርም
@amesalmengistu3708
@amesalmengistu3708 Жыл бұрын
በትወና የተሠራ እውነተኛ ታሪክነው ድርሰት አይደለም ህይወትነው
@meseretgebriye2963
@meseretgebriye2963 Жыл бұрын
ኡፍፍፍ አቤት ጭካኔ በየትኛው ይማረን😢😢😢😢😢😢
@FhwwGrf
@FhwwGrf Жыл бұрын
ያረቢአሏህ❤❤❤❤❤መጨራሺችና❤❤❤❤❤
@marthathaman2471
@marthathaman2471 Жыл бұрын
በርቱ ጎበዞች💔
@haylu8198
@haylu8198 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢እንኳንም ተረፍሽ ፈጣሪ ይመስገን
@samiraadnan2757
@samiraadnan2757 Жыл бұрын
እ እውነት ነው ወይስ ፍልም ነው
@user-iw9uj8fn6m
@user-iw9uj8fn6m Жыл бұрын
አላህ ይገልብጥሺ ሸይጣን😢😢😢
@genetyeabebe5993
@genetyeabebe5993 Жыл бұрын
በእውነት እኔ አልሰራም ቤቱን ለቅቄ እወጣለሁ እንጂ
@zinetfker
@zinetfker Жыл бұрын
በጣም
@user-br4qm5wx3k
@user-br4qm5wx3k Жыл бұрын
​@@zinetfkerየእጄረ እነት ነት 😢😢😢😢😢
@muthuvijay5871
@muthuvijay5871 Жыл бұрын
የኔ እናት እኔን😭😭
@melakutaye6258
@melakutaye6258 Жыл бұрын
በጣምነው ያዘንኩት
@ayishayoutube4345
@ayishayoutube4345 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ያማል እህቴ
@user-oc3sd2ku76
@user-oc3sd2ku76 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢ምርጥ አስተማሪ ነዉ
@hebshawit
@hebshawit 10 күн бұрын
እጀራናት ክፎ አርሜኖ ናቸው ከወዶቹ በላይ
@fafiyasinhara5180
@fafiyasinhara5180 Жыл бұрын
እኔ ብሆን በቢላ ነበር የምወጋት 😅😅
@zinetfker
@zinetfker Жыл бұрын
የእውነት ታሪክ ነውደ ያአሏህ 😭😭😭
@user-wj9lb3pm9c
@user-wj9lb3pm9c Жыл бұрын
Abdalla yuuya
@user-sj9le9tr5p
@user-sj9le9tr5p Жыл бұрын
አዴራለህ ጌታየ😢😢😢😢😢😢😢
@emranshemsu393
@emranshemsu393 Жыл бұрын
አይዞሽ
@zytunadawwod9921
@zytunadawwod9921 Жыл бұрын
አሁን ግዜው የተራቀቀ ነው አስቀድሞ መጠንቀቅ ይቀድም ነበረ ምክንያቱም ደግሞ እያንዳንዷን ነገረ ልጅቷ እራሷ እየሰማች በአይኗም እያየች በገዛ ፍቃዷ እራሷን አጋልጣ ለአደጋው ተባባሪም ጭምረ ሆነች እንደ ምሰማት ከሆነ ሁሉ ነገረ ካለቀ ከደቀቀ ህይወቷን ከነጠቀ በሗላ በጣረ ሞት ውስጥ እያለች ለፖሊስ አሲዛችዋለው ማለቷ ደግሞ በጣም ያናድዳል ምክንያቱም ሰአት ነበራት ማምለጥ ትችል ነበረ ለፖሊስ ማጋለጥ ትችል ነበረ ልጁ እቤት አይውል እናት ሰረግ ቤት ሄዳለች ሰው እንዴት አይነቃም የተደገሰለትን ሴራ እንዴት አይደረስበትም ሴትየዋ ከምታደረስባት ስቃይ ይልቅ ልጁ በክፍሏ እየመጣ እረፍት የሚነሳትን😮
@toybafintew2070
@toybafintew2070 Жыл бұрын
Subhne allhi kbade naw
@Susufeker-fo1co
@Susufeker-fo1co Жыл бұрын
ስታሳዝን ውይ ግን የእውነት ነውደ ፊልም ነውኮ ሚመስለው
@SadaSsada-lp6qk
@SadaSsada-lp6qk 2 ай бұрын
አላህይጠብቀንኩጭኳኔ😂
@genetyilma7717
@genetyilma7717 Жыл бұрын
አቤት ስቃይሽ ልጄ እንኳን ከእነሱ ጋ ወጣች
@disccell5888
@disccell5888 Жыл бұрын
ስው ስውነቱን ትቆ አውሬ ሆኗል ከሰው አውሬ ተሽሏል እግዞ አውሬ ከሰው የተሻለበት ዘመን
@user-yq4tu2gf5o
@user-yq4tu2gf5o Жыл бұрын
አቤት ኢትዮጵያ ውስጥ እሚሰራ ግፍ 😭😭😭😭😭
@samiraadnan2757
@samiraadnan2757 Жыл бұрын
ይሄ እውነት ነው እንዴ
@user-hm4yp6ch9r
@user-hm4yp6ch9r 11 ай бұрын
እዉነት ነዉ እኔአላምንም
@hayathkhan1673
@hayathkhan1673 11 ай бұрын
አይ የጀና እናት እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢
@user-dt4wh3qv2h
@user-dt4wh3qv2h Жыл бұрын
ድራማ ነው ወይስ የእውነት ታሪክ ነው???
@kedir.hussen
@kedir.hussen Жыл бұрын
አሏህ ይናአልህ
@tfg6749
@tfg6749 Жыл бұрын
ኡፍፍ የጭካኔ ጥግ 😢😢😢😢
@user-vb4lk5dp8m
@user-vb4lk5dp8m Жыл бұрын
የእውነትነውግንፍልምነው
@gtttyswweds5288
@gtttyswweds5288 Жыл бұрын
ፍትህ ኸረፍትህ😭😭😭😭😭😭😭😭
@FEee-mi6kb
@FEee-mi6kb Ай бұрын
ፈጣሪዬ ሰውረኝ አደራህን
@halimaahmed2235
@halimaahmed2235 Жыл бұрын
ወላሂ እውነተኛ ታሪክ ከሆነ አፍንጫዋንነው የምላት ጭራሽ ባአባቴ ቤት አልሰማትም😅
@ksanetgoitom6478
@ksanetgoitom6478 Жыл бұрын
በስማም ፉሊሚ ዲዩ ወላ ሓቂዩ😢
@AbubkerSadik
@AbubkerSadik Ай бұрын
ፈጣሪ መጨረሻቹ ያሳየን
@user-qg5fz8yf8j
@user-qg5fz8yf8j Жыл бұрын
😢😢አይ በቃ እደዝህ ሆነ አገራችን ቱ
@azigaltigray
@azigaltigray Жыл бұрын
ኣይገርምሽም በፈጣሪ 😢
@ashash9382
@ashash9382 Жыл бұрын
Entee kezmei bale nwo Ya Sakyechenyei 😢
@gtttyswweds5288
@gtttyswweds5288 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭ያአላህ ያረቢ ኡፍፍፍፍ
@ZeinabChouman-xu4kp
@ZeinabChouman-xu4kp Ай бұрын
Ara mini ayinati aramane ina ,cakanhi setichi😢inidazi anati ye,injera Enatochin faxari yaxifalini ::😢😢😢😢😢tasaqayechi iko lijitoha Azoshi Ete 'isoha kasamayi waga tagenhalechi,kalijogari:: 😢😢😢😢
@HahahHahah-nk9cq
@HahahHahah-nk9cq Жыл бұрын
እውነተኛ ነው ውይስ ድራማ
@user-wp2rv3up2t
@user-wp2rv3up2t Жыл бұрын
እውነት ነው 😢😢😢😢
@saras3348
@saras3348 Жыл бұрын
Uuuuyyyi sinti ayinet inat alechi 😭😭😭😭😭💔💔💔💔
@user-pk6rl4sp8c
@user-pk6rl4sp8c Жыл бұрын
የጀራ እናቶይ አይለፈላችሁ😊
@saratesfay135
@saratesfay135 Жыл бұрын
So sad story 😭😭😭😭😭
@fatumamoha5300
@fatumamoha5300 11 ай бұрын
Allaha bsarashew gef yeketashi waya yangara enate kefate batabe wesha sawe neshi
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e Жыл бұрын
የዋነኝ አላለችም አይ እንጀራ እናት😢
@Lovely27735
@Lovely27735 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@nafkwt8283
@nafkwt8283 Жыл бұрын
በጣም በጣም መጭካኔ ጥግ በየሱስ ስም
@almajaber2074
@almajaber2074 Жыл бұрын
አፈር ብይ አፈር ያስበላሽ ግፈኛ እንጀራ እናት አሠዳቢ ሁሉም አይደሉም
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
አብራመኑርአልንበርባትም።ክሊላ።ሰወጋር።ብኑርጠሮንበር
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
አሎ።ይባሌያጉቱሜሰት።አሎመሸአላ።ያላችወክብር
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
ገንማንወቀራጩ
@sadiyajamal2524
@sadiyajamal2524 Жыл бұрын
ድራማ ነው እንዴ ጉድ ነው
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
00:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 4,1 МЛН
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 77 МЛН
ВОДА В СОЛО
00:20
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 29 МЛН
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 58 МЛН
ካገባች በ5ተኛ ቀኗ የተገደለችው ሙሽራ
28:05
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
0:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 10 МЛН
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
0:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 12 МЛН
HE’S BACK! 😰
0:11
HeyItzPuppies
Рет қаралды 12 МЛН
МЫ ПОХОДУ ЧТО-ТО НАПУТАЛИ
0:20
МАКАРОН
Рет қаралды 8 МЛН