የቤት ሰራተኛዋን ሊድፈሯት ሲሉ ያላሰቡት የገጠማቸው ጓደኛሞች

  Рет қаралды 470,715

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

8 ай бұрын

Follow Us On Tiktok / silehiwet0
Follow Us On Facebook / silehwt
Join this channel to get access to perks:
/ @silehiwottv22
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2023 Sile hiwet Tv
#silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #truecrime #crimeStory #suspect #Suspect #incident #commotion #Act #committed #intense #heart-breaking #motive #revenge #malice #attack #advance #disturbing #mysterious #unknown #resentful #strange #circumstance #case #event #planned #accidental #questioning #interviewt #rial #jury #victims #assailant #bystander #spectator #observer #capture #detained #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #LihamMelodym #EBSBetesebEthiopia #FanaTelevision #DireTube #senselet #EthiopianNews #Ethiopia #Ethiopianmusic #EthiopianDrama #Ethiopianmovies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebstv #FegegitaReact #KanaTelevision #ArtsTvWorld #headhunter #productionsinternational #coproductionfamily #guy #ethiopianDrama #amharicmovie #newfilm #Ethiopia

Пікірлер: 535
@teenamedu3121
@teenamedu3121 8 ай бұрын
ቅመሞችዬ ፈጣሪ አምላክ የማታ እንጀራ ይሰጠን ወቶ ከመቅረት ይሰውረን ድራማ የምትሰሩት ቤት እንዳይነት ነው ቤት ቀይሩ
@user-os2mf2xd6m
@user-os2mf2xd6m 8 ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ሴት የደፈረ ይገደል የሚባል የሙስሊም ህጎች ቢተገበር ጥሩ ነበር ወላሂ ኢትዮጵያ ውስጥ እንደ ሴቶች የሚጨቆን የለም
@hfhfggfhgh1447
@hfhfggfhgh1447 8 ай бұрын
ኣይጉድ እኳን የደፈረ የገደለም ኣልተገደለ!!!;
@user-up2rp7wr1x
@user-up2rp7wr1x 8 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-lw1nz7zz5q
@user-lw1nz7zz5q 8 ай бұрын
አይይይይይይ. እኳን ለደፋሪ. ለገዳይም. ፍትህ. አተናል. ብጥቅሉ. የገደለ ይገደል. የሰረቀ. እጁ. ይቆረጥ. የደፈረ. እንትኑ. ይቆረጥ. በተባለ. ያረብ. ሰላም ይሆነበር
@taybanoor1308
@taybanoor1308 8 ай бұрын
ቤሆንማ የገደለ በተገደለነበር
@fhggfhjj7721
@fhggfhjj7721 8 ай бұрын
እካን የደፈረ እናቱ አባቱ የገደለ ምን ተባለ😥
@user-ou6fe1hk9t
@user-ou6fe1hk9t 8 ай бұрын
የወገኔ ሰቃይ የእናቶች በደል የአባቶች የወጣቶች የሴቶች አሰገድዶ መደፍር የህፃናት ያለድሜያቸው የሞት ፍርድ የደርሰበት የዋሁ ወገኔ አማራየ ሰላም ናፍቀኝ አቤቱ አምላኬ በቃችሁ በለን አገሬን ሰላሟ ይመለሰ እፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢
@user-zg9ei7fw5u
@user-zg9ei7fw5u 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 8 ай бұрын
የአማራሰ ግፋ በዛ ቅዱሰ አማኑኤል ይጠብቃቸው😢😢😢
@user-dl2em7dc7j
@user-dl2em7dc7j 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አሜን
@user-cm5pp5ss7t
@user-cm5pp5ss7t 7 ай бұрын
ቢሔብነት ጥምብ ነው ይህ የሚደረገው በኢትዬጲያ እንጂ በቢሔር አይደለም
@fatmah1744
@fatmah1744 8 ай бұрын
ካች ሰራተኛዋ ትበጥሻለች አጁዛ ሰራተኛ አትነቁ የኢቶ መዳሞች እጭ የሳኡዲ መዳም ትግደለኝ😢
@SaSa-bi4tp
@SaSa-bi4tp 8 ай бұрын
ደሞኮ እነሱ እራሳቸዉ ችጋራሞች ደሀ ናቸዉ እመዳም ቤት አዳንዲ ክፉ ካልሆኑ በስተቀር የበሉትን እኩል በልተን ፖስሞስቲካችንን አማልተዉ ነዉ ደሞ ያበሻ አሰሪወች የጂ ዉሀ አምጪ ሲሉ ሲያስጠሉ እነሱ እራሳቸዉ ደሀ አይደሉ
@elda554
@elda554 8 ай бұрын
​@@SaSa-bi4tp😂😂😂
@duhrhidjdjdj2304
@duhrhidjdjdj2304 8 ай бұрын
​@@SaSa-bi4tp😂😂😂😂😂😂
@user-ur8bd6cc6e
@user-ur8bd6cc6e 8 ай бұрын
ኢትዮ ሰውቤት ከምሰራ መንገድ ላይ ለምኜ መኖር እመርጣለው ሀቂቃ
@tsehay512
@tsehay512 7 ай бұрын
​@@SaSa-bi4tp😂😂😂😂
@love-lh9zu
@love-lh9zu 8 ай бұрын
እናትየው ራሷ ባለጌ ሴት ናት በሷ ግድየለሽነት ነው ልጇ ያልታረመው ልጅቷ ግን መጀመሪያ ላይ ጠፍታ መሄድ ነበረባት ውዶችዬ እንኳን ሙከራ ተደርጎ ገና ሀሳቡ እንዳለው ስንጠረጥር ያኔ ራሳችንን በማስመለጥ ነፃ መውጣት አለብን ምክንያቱም አንድ ጊዜ ያሰበ ሰው ሁለተኛ አለማድረጉ በምን እናውቃለን።
@user-vw4eo4ux4d
@user-vw4eo4ux4d 8 ай бұрын
በትክክል😢😢
@user-kp2kj9ph4m
@user-kp2kj9ph4m 8 ай бұрын
ለልጅቷ ሞት ተጠያቂዋ እናትየው ነች !!😭😭😭😭
@ngstikiros4530
@ngstikiros4530 7 ай бұрын
አዎ በጣም 😢😢
@mariammariam1007
@mariammariam1007 7 ай бұрын
💯💯
@martaregassa2781
@martaregassa2781 2 ай бұрын
እኔስ ያቃጠሉኝ እሳቸው ናቸው!
@minewerabdulwahid1303
@minewerabdulwahid1303 8 ай бұрын
በጣም አሳዛኛ ነው ቤተሰቦች ልጆቻቹሁን ሳትሰለቹ ከጓደኛ ተጽእኖ ጠብቁ ምስኪን ናት ነገዋን ለማሻሻል ብላ ነብሷን ተቀማች ለቤት ውስጥ ሰራተኞች መቼ ነው መብታቸው የሚከበረው ግን
@Ckdtf-ts7kc
@Ckdtf-ts7kc 8 ай бұрын
በቃ ወንዶች ከሴት ልጅ ፋቅር እና ትዳር ን ክብርን ጠልታችሁ ድንግልና ብቻ ነው የምፈልጉት አይ ግዜ አይ ወንድ ያሳዝናል😢😢😢😢😢😢😢😢
@NaimaaNaimaa-pv6kn
@NaimaaNaimaa-pv6kn 7 ай бұрын
አጃኢብ በጣም አስተማሪ ታሪክ 😢 ያረብ እኛንም ጠብቀን 😢
@user-jj9kk1jt5f
@user-jj9kk1jt5f 8 ай бұрын
ቆሻሻ እናት ሠራተኛ ሰው አይደለም አረ የኢትዮጵያ አሠሪ ጋር ከምሠራ ሺህጊዜ የአረብመዳም😭😭😭
@user-cd6cw5ph3f
@user-cd6cw5ph3f 8 ай бұрын
አውነት ነው 😢
@asdfasd9868
@asdfasd9868 8 ай бұрын
ትክክል ነሽ እኔምኢቶብያ. እሰውቤት. እሰራነበር ግን. ክፉ ናቸው አረብ ቢገለን ይሼላል
@user-qb5gj9ln7r
@user-qb5gj9ln7r 8 ай бұрын
ከእደዚህ ክፉ ጎዳኛ እግዚአብሔር ይጣብቀችሁ 😳😫
@user-zp6ph9ep4v
@user-zp6ph9ep4v 8 ай бұрын
በጣም ከባድ ነው እደዚህ አይነት ሰው አጋጥሞኝ ያውቃል ያለው አማራጭ መውጣት ነው ማንም አይረዳም 😢😢😢😢
@Fikiet
@Fikiet 8 ай бұрын
አንቺም፡ነው፡ማሣስር፡ያንቺችግር፡ነው
@user-zp6ph9ep4v
@user-zp6ph9ep4v 8 ай бұрын
ምንድነው የኔ ችግር
@Fikiet
@Fikiet 8 ай бұрын
ሥትነግርሽ፡ያላማዳመጥሽ፡ቦታ፡አልስጠሻትም፡
@Fikiet
@Fikiet 8 ай бұрын
ያለ፡መጠርጠርሽ፡አንደኛ፡አንቺ፡ሥትኖሪ፡ብቻ፡መግባት፡እንዳለበት፡
@Fikiet
@Fikiet 8 ай бұрын
እንዳለበት፡
@batoimoon
@batoimoon 8 ай бұрын
እንደዚህ አይነት ቆሻሻ ወንዶችን አጥፈልን ያረብ
@MahletGiday
@MahletGiday 8 ай бұрын
ቤተሰቦቻችን ጥሩ ጋደኛ ካላችሁ አይታችሁ ምረጡ ይሉን ነበር ወደው አይደለም እንደዚህ መጥፎ ጓደኛ እንዳይገጥመን ነበር ማዘርም መረዳት ነበረባቸው ለልጃቸው ከማገዝ ይልቅ ለሴት ልጅ ክብር መስጠት ይገባቸው ነበር ብቻ ፈጣሪ ማስተዋልን ይስጠን
@Geeztube21
@Geeztube21 8 ай бұрын
መጥፎ ጓደኛ ከዚ አይነት ጓደኛ ይሰውረን😢
@user-qo3xp5tp9r
@user-qo3xp5tp9r 7 ай бұрын
አሜን💔💔👏👏👏
@mulukenmuluken3056
@mulukenmuluken3056 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ከንደዚህ አይነቶች እራስ ወዳድ አሰሪ እና ከክፉ ዳደኛ ይሰውራችሁ😢😢😢😢
@yjhvjkhuhhh3516
@yjhvjkhuhhh3516 8 ай бұрын
አሜንንን ይሰውረን🤲🤲😥🥺🥺
@user-je3xh8bg3r
@user-je3xh8bg3r 8 ай бұрын
ተመጥፎ ጎደኛ አላህ ይጠብቀን ያረብ
@user-os2mf2xd6m
@user-os2mf2xd6m 8 ай бұрын
ክክክክ እርግጠኛ ነኝ የአድስ አበባ ወንዶች ገጠር ቢመጡ በገጠር ሴቶች ውበት ደርቀው ነው የሚቀሩት በተለይ ወሎ መሻአላህ ነው ሁሉንም አላህ አሳክቶ የሠጣቸውን ነፍ ናቸው ወላሂ የክርስቲያን ልጆች እራሱ አይጃጃሉ እንኳን ሙስሊሞች
@belayshebo3149
@belayshebo3149 8 ай бұрын
Lazeya nawe yamitinzalazalut
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 8 ай бұрын
እኔስ የገረመኝ የናትዬው አሁንም ስለ ልጇ መታሰር ሚያገበግባት ወዮ ሰው የልጆቹ ቋንቋ ከመሳቅ ውጪ ሌላ መሆን አልቻልኩም ፍፃሜው ግን ምንኛ የልብ ሃዘን ነው😢😢😢😢😢❤❤
@user-hh5ip8mz6p
@user-hh5ip8mz6p 8 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@user-jj9kk1jt5f
@user-jj9kk1jt5f 8 ай бұрын
ቆሻሻ ጓዴኛ ከሴት ተፈጥሮ ሴት ማሠቃየት ህጉም ትርጉም አልባ ነው😭😭😭😭እግዚአብሔር ሆይ ልጄንጠብቅልኝ😭😭😭
@user-hh5ip8mz6p
@user-hh5ip8mz6p 8 ай бұрын
በጣም
@zarakasun8191
@zarakasun8191 8 ай бұрын
የመደፈር ቀን🙄🙄🙄🙄🤔🤔🤔መቼም ፈርዶብናል😂😂
@rahimam
@rahimam 8 ай бұрын
አይ የኛሀገር ፍርድ ነፍስ አጥፍቶ እደቀልድ ሀያ አመት የእስልምና ህግ እኛሀገር ቢሰራ ሀገራችን ወጀለኘኛ ባልተስፍፍ ነበር
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa 8 ай бұрын
ማሚዬ ስወዳቸው አያቴን ይመስሉኛል የኔ እናት❤❤❤
@kibitadese696
@kibitadese696 8 ай бұрын
Uuuff ayi ወንዶች አፈር ቢሉ ያላ ፍላጎት ለምደፍር ምታገሉት መግደል ነው እንዴ አረብ ሀገር
@temesgen637
@temesgen637 8 ай бұрын
ከዚህ የምንማረው ጓደኛ መያዝ ላይ መጠንቀቅ አለብን እናትም ቢሆን ልጇን ስህተት አይሰራም ብላ ሞቶ ፐርሰንት ማመን የለባትም እንዲሁ በሃይማኖታችን መፀለይ ነው በተለይ ክርስቲያን ወደ እግዚአብሔር ብንቀርብና አምባ መጠግያችን ክርስቶስ ብናድርግ ፈተና ቢገጥመንም መልአኩ ልኮ ያድነናል እንዲሁ የስም ብቻ ክርስቲያን አንሁን 😢
@user-fg8df4lf9h
@user-fg8df4lf9h 8 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ኮመንት አንደኛ👌😍
@user-fg8df4lf9h
@user-fg8df4lf9h 8 ай бұрын
😍
@Sara-gx5wl
@Sara-gx5wl 7 ай бұрын
Saratanyaa kibur naw saratanya kasimum cimirsarratanya tabilalach tatarii nib nat gin hibratasabuu yawarada argoo yasibal.way astasasab.
@Sara-gx5wl
@Sara-gx5wl 7 ай бұрын
Bagarbetim yslachiw sarratanya b Bawuccim yalachiw sarratanya hulatum ekkul enda shama qalxaw naw betasabachawun endashama yamiyabarut.
@fatomaahmed4435
@fatomaahmed4435 8 ай бұрын
አይይይይ ጎመን በስጋ አላለም 😥 ይድፋክ
@memehirumadamo2803
@memehirumadamo2803 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 8 ай бұрын
እንዲህ አይነት የወረደ ስራችሁን አቁሙ ህፃናት እንዲደፈሩ ፕሮሞት እያደረጋችሁ ነው? "ድንግል ከፈለግህ ህፃን ልጅ አድርግ " አለው አሀ ለካን ህፃናትን የምትደፍሩት ደም ፍለጋ ነው ።የዛር መንፈስ አናታችሁ ላይ ወጣ ።በጣም ብሽቅ የሆነ ስራ ነው።።።።።። ምድረ ዱርዬ ድንጋይ ላይ ተቀምጠው እቤት ሲገቡ ይበላሉ ይህንነው ሚያስቡ ።ስንቶች እንዲህ ከንቱ ቀሩ ይሆን የሚያሳዝን ነው።
@user-sl3vf6sm1v
@user-sl3vf6sm1v 3 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-os2mf2xd6m
@user-os2mf2xd6m 8 ай бұрын
ሲጀመር ልጂቱ እራሱ የገጠር ልጂ ምኗም አይመስልም
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 8 ай бұрын
ለድራማው ነው😂😂😂😂
@user-oz6wf3tg7t
@user-oz6wf3tg7t 8 ай бұрын
😅😅😅😅
@sintayehuabire7840
@sintayehuabire7840 8 ай бұрын
ያህ ድራማ ያሰተምራል ብላችው ነው የምታሳዮት ያሳዝናል የሰው ህይወትን አጥፍቶ 20እና 15 አመት ፍርድ መሆኑ ነው እናትየው ደግሞ ልጇ እንዴት 15 አመት ያፈረድበታል ሲሉ አያፍሩም የዛች ምሰኪን ሞት አልቆጫቸውም እውነተኛ ታሪክ ከሆነያሳዝናል ድርሰት ከሆነ እንዲህ ዓይነቱን ባታቀርቡ ያሻለችዋል
@love-lh9zu
@love-lh9zu 7 ай бұрын
ድራማ ብቻ ነው እውነተኛ ታሪክ አይደለም።
@dejenezergua6972
@dejenezergua6972 8 ай бұрын
እስከሁን አስተማሪ ነገር ነበር ምለቁት ይሄ ግን ከንግግሮቹ ደምሮ በጣም ያናድዳል
@dawg929
@dawg929 8 ай бұрын
ወደድናቸው ብላቹ አህያ አድርጋቹ ለምታሳድጉ ወላጆች ጥሩ ትምርት ነው
@gomobile-ls9if
@gomobile-ls9if 7 ай бұрын
ከክፉ ነገር አላህ ይጠብቀን
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 6 ай бұрын
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 5 ай бұрын
15 አመት ብቻ! አስራምስት አመቱን ጨርሶ በወጣበት ማግስት የገጠር ጀግና መጥቶ ይደፋዋል! አስራአምስት አመት በዛብሽ እናት?!
@user-ug6tj2zq6u
@user-ug6tj2zq6u 7 ай бұрын
ወላጆች እባካች የልጆቻችሁን አዋዋል ትኩረት ልሠጡት ይገባል
@H............
@H............ 8 ай бұрын
ወይ ጉድ ወንድ እና ድንግል እንደው ምን ይሻላቹሃል 😅😅
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 7 ай бұрын
ምርጥ አስተማሪ ድራማ የበለጠ እጠብቃለን
@fudgg603
@fudgg603 8 ай бұрын
ለልጂቷ ሞት ተጠያቂዋ እናትየዋ ናት 😥😭
@user-tu8fh3rv4x
@user-tu8fh3rv4x 8 ай бұрын
ስታሳዝን😢😢😢😢😢😢😢
@user-le2bh4qc9k
@user-le2bh4qc9k 7 ай бұрын
በርቱ ብል ላለው ያስተምራል ህግ አልባ ሀገር መሆናችንን ያሳውቃል
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 8 ай бұрын
አላህዬ ወቱ ከመቅረት ይጠብቀን ያልፍልናል ብለን እዳያልፍብን ያርብ እናትየዋ ግን ጨጓራዬን ላጠችዉ ልጂ መቁጣት እዲህ ነወይ
@love-lh9zu
@love-lh9zu 8 ай бұрын
የአመንዝራ መንፈስ እንደዚህ ዓይነቱ ባለጌ የሰውን ህይወት ያበላሻል።የጓደኛውንም አዕምሮ በመጥፎ ምክር እየበረዘው ነው።
@safeyimam7731
@safeyimam7731 7 ай бұрын
በደብ ጥፋት ያለዉ ግን እናቲቱላይነዉ ምከናየቱም ሊሂድ ስትላት መላክነበረባት ምክናየቱም ባለየ ልጅ ያለዉሠዉ ማአረግ የለዉም😢😢😢😢
@almealmee
@almealmee 8 ай бұрын
እንኳንለቅድስአማኑኤልአመታዊበአልበሰላምበጤናአደረሳቹአቤቱአምላኬአገራችንጠብቅልንአሜን🤲🤲🤲🙏🙏🙏💒💒💒
@user-zg9ei7fw5u
@user-zg9ei7fw5u 8 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤
@rosarose2433
@rosarose2433 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እዃንአብሮአደረሰን 🙏⛪⛪
@user-oz8gu7li4f
@user-oz8gu7li4f 8 ай бұрын
እኳን አብሮ አደረሠን ❤❤❤❤❤❤
@user-qq4yu9ok9l
@user-qq4yu9ok9l 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 8 ай бұрын
አሜን የዓመት ሰው ይበለን🙏❤
@ktube8920
@ktube8920 8 ай бұрын
አንድ የራሣቸው ነገር ነፍሳቸው ብቻ ነው አላለም 😂😂😂😂 እህ የኢትዮን ፀሀይና ቅጠል ምናምኑን ሳይ ሆዴ የሚባባው ነገርስ 😢😢😢
@user-qg2tb1qi2o
@user-qg2tb1qi2o 8 ай бұрын
Yeteregemu
@saralove8099
@saralove8099 8 ай бұрын
ሰዉን የሚንቅ ሰው እራሱ የተናቀ ነው የሀበሻ አሰሪ ንቀታቸው ይከብዳል እናማ የሀበሻ አሰሪወች ሰዉን አትናቁ ልዩነቱ እናተ ሃብታም ናችሁ እጅ እደናተ የፈጣሪ ፍጡር ነች so ለሰው ልጅ ክብር ይኑራችሁ
@zemzem4178
@zemzem4178 8 ай бұрын
አላህ ሆይ ልጆቸን ጠብቅልኝ😊😊
@Hoowa-dy8rl
@Hoowa-dy8rl 5 ай бұрын
አላህ ይጠብቅልሸ ከክፉ ነገር ሁሉ እህቴ
@tsigetesfaye1299
@tsigetesfaye1299 7 ай бұрын
ጌታ ሆይ ጠብቀን ከነኝህ አውሬውች
@user-de7ib3oq3h
@user-de7ib3oq3h 8 ай бұрын
😢😢😢💔💔💔
@user-iy6hw8xi7t
@user-iy6hw8xi7t 8 ай бұрын
እኛንም አበረታቱን
@slamayenewu
@slamayenewu 2 ай бұрын
😢😢😢
@user-tb4sf1ro2n
@user-tb4sf1ro2n 8 ай бұрын
15 ኣመት ገራሚ ነው ፊልሚ ቢሆንም ግን እድሜ ልክ መሆን ነበረበት 😏
@user-if1me1kj9h
@user-if1me1kj9h 8 ай бұрын
ሴት ደፋሪዎች እመብርሀን ቅዶስት ድንግል ማርያም ልቦና ትስጣችሁ
@Vjsgs-uh8ux
@Vjsgs-uh8ux 7 ай бұрын
በስምአብ አምላኬ ሆይ እንዚ አይነት ኣረሜን ኣጥፋልኝ🙏😭😭😭😭😭
@fetuhabeshawit116
@fetuhabeshawit116 8 ай бұрын
ከልክ ያለፈ አክብሮትና ይሉንታ እንደዚህ ይገላል
@weynibitu7042
@weynibitu7042 3 ай бұрын
😭😭
@a21sjlakce32
@a21sjlakce32 7 ай бұрын
ኡፍፍፍ ልጂቱ አሮጊቱ ሠራተኛ ትላለች እንዴ የሳዉዲ አረቦች ይማሩኝ😢
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 7 ай бұрын
በጣም ክባድ ነው ሂውት
@user-dd8lg3hw5g
@user-dd8lg3hw5g 8 ай бұрын
ሰራተኛ ሰው አይደለም ወይ 😢
@user-bh1yb9di8z
@user-bh1yb9di8z Ай бұрын
እንደዉ ለሠዉ ቤት ላሉ እህቶቻችን መቸ ይሆን ቀን የሚወጠዉ አረ ፈጣሪ ምነዉ ይሔን ሁሉ ፈተና በቃ በለን😢😢😢😢
@asrbebetikv6369
@asrbebetikv6369 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t 8 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😢😢
@fetuhabeshawit116
@fetuhabeshawit116 8 ай бұрын
ለልጅቷ ሞት ተጠያቂ እናትየው ናት።።።
@Fafi51296
@Fafi51296 7 ай бұрын
ድራማ እኮ ነው ክክክክክ
@fetuhabeshawit116
@fetuhabeshawit116 7 ай бұрын
@@Fafi51296 እኮ ድራማ መሆኑን መች አጣሁት እንድ አንዴ እኮ ድራማ እና ፊልም የጋሀዱ አለም ነፀብራቅ ናቸው ብለን እንጂ ።።።
@user-ek1os5ft7n
@user-ek1os5ft7n 7 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ክብርሽን አለህ ይጠብቅሽ የአለም ዶክቶርም የድሪግሽ😭😭😭አለማሽን ቀጥይበት
@LaganaEritrea
@LaganaEritrea 5 ай бұрын
ነገ ይሳካል።ክክክክ ጉዳኛ ውንድም።በጣም ጥሩ ትምህርት።🇪🇷👍
@ksaksa6313
@ksaksa6313 8 ай бұрын
🤔🤔🤔😳😳😳😢😢
@user-vs7ni3nw2x
@user-vs7ni3nw2x 8 ай бұрын
አይይይ
@user-ru4my4tj3s
@user-ru4my4tj3s 8 ай бұрын
የኢትዮጵያ ማዳሞች አፈር ብሉ ቁብዲያም አሮጊት
@user-ft2ut1mi2q
@user-ft2ut1mi2q 8 ай бұрын
😂😂
@rosarose2433
@rosarose2433 8 ай бұрын
አይ ወዶች እዳልን ወድሞቸም ውድ ናቸው ግን የኔ ውድሞች ጀግና ናቸው ግን አዳድ ውዶች እጭ 😢
@natyotesfaye6466
@natyotesfaye6466 8 ай бұрын
የንቺ ወንድሞች ሴትን ልጅ ይደፍራሉ ማለት ነው
@rosarose2433
@rosarose2433 8 ай бұрын
No ማበብ አችይም እቱ
@add9654
@add9654 7 ай бұрын
​@@rosarose2433ክክክክክክ😂😂😂😂
@user-hh5ip8mz6p
@user-hh5ip8mz6p 8 ай бұрын
የኔ እህት ወላሂ በጣም አሳዘነችኝ አየየሠው ቤት ማጣት አይኑ ይጥፍ
@user-qe1ju2ms4f
@user-qe1ju2ms4f 8 ай бұрын
አላገባም ብላ መታ ነውኮ ከቤተሰብ አምር መውጣት
@semirakemal3483
@semirakemal3483 8 ай бұрын
​@@user-qe1ju2ms4fድራማአይደል
@nigistmengistu9288
@nigistmengistu9288 8 ай бұрын
ተመክሮ ማይሰማ ተቀልቦ አይድንም አለ የሀገሬ ሰዉ 😪😪😪
@user-bl1id6tb2m
@user-bl1id6tb2m 8 ай бұрын
Ok
@solomonsibhatu9720
@solomonsibhatu9720 8 ай бұрын
ተዋንያኖቹ:ጅላጅል:ነገሮች:ናቸው።
@Kiyaa2410
@Kiyaa2410 7 ай бұрын
እርሶ ይተውኑ😒🤣
@tup6492
@tup6492 8 ай бұрын
24:6 😢serategna sewu adelechm ayi ethiopia 😔😔yene madam amesaginalew 🙏😍getan
@HddYffd
@HddYffd 6 ай бұрын
❤❤❤❤
@weas5403
@weas5403 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢😮
@toyba-nx7tv
@toyba-nx7tv 2 ай бұрын
❤❤❤🎉
@user-gz8eo5gz7g
@user-gz8eo5gz7g 7 ай бұрын
Kemdezi aynet gadegnaa yesawrachewi❤❤❤❤
@SoliyanaYonas
@SoliyanaYonas 8 ай бұрын
Voog
@ziiriiyaniidarasoo7303
@ziiriiyaniidarasoo7303 8 ай бұрын
Subnallaaa 😢
@Gabriel-pv6sq
@Gabriel-pv6sq 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@burutikanteshome4211
@burutikanteshome4211 8 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭
@csi1023
@csi1023 8 ай бұрын
እግዚኦ ምን አይነት አረመኔ ጉዋደኛ ነው ምክሩን ባይሰማ ይሄ ባልተፈጠረ ሚስኪን ባጭር ቁዋት እናቲቱ ደግሞ ከልጅቱ መሞት የልጁዋ መታሰር ያናድዳታል ያሳዝናል ብቻ 😢😢😢😢😢
@meronbirhane-so7mp
@meronbirhane-so7mp 8 ай бұрын
እኔ ብሆን ወሸለውን ነበር የምመዚለት የአበሸ ወንድ እኮ ክብር አይወድላቸውም ምድር አህያ ሁላ
@aaa-ly7nf
@aaa-ly7nf 7 ай бұрын
እሺ በቃ ዉዴ አብሽሪ በሪቻ እህቴ
@ineshabayinesh2225
@ineshabayinesh2225 8 ай бұрын
😭😭😭😭
@user-sz4ti8ef2l
@user-sz4ti8ef2l 7 ай бұрын
😢😢
@user-yx8zm4ho7y
@user-yx8zm4ho7y 8 ай бұрын
ይሄ ነገር ድራማም ሳይሆን እውነታም ነው የኢትዮጵያ ሕግ እንደሁ ቅጥ ያጣ ነው በውጩ ዓለም ነው ትክክለኛ ዋጋውን የሚሰጠው 😰😰😰
@masiratwoldigiors8126
@masiratwoldigiors8126 7 ай бұрын
ክፉ ጓደኛህ ችግሩ ይሄ ነው
@selambougale9614
@selambougale9614 8 ай бұрын
ደስአለ አስገደልሻት😭😭😭😭
@user-er8xb7mo8s
@user-er8xb7mo8s 8 ай бұрын
ከክፉ ጓደኛ የዋለ መጨረሻው ይሄ ነው እባካቹን ጓደኛ ብላቹ የምቀርቡትን ሰው ምረጡ😢 ያ ሱሰኛ አውሬ የሞት ፍርድ ነበር የሚገባው መግደሉ አንሶ እሬሳዋን መድፈሩ ያማል የሰይጣን ሽንት😢
@user-xr6jq5lc1k
@user-xr6jq5lc1k 7 ай бұрын
ግን ጥቅሙ ምንድነዉ ድግልና??
@user-vi6oo4dt8o
@user-vi6oo4dt8o 4 ай бұрын
😢😢😢😢
@shilbishh1584
@shilbishh1584 8 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@sayedahmada8733
@sayedahmada8733 8 ай бұрын
❤❤
@EbrahimKelil-pj4hz
@EbrahimKelil-pj4hz 8 ай бұрын
@KhadijaKhadija-qx5ej
@KhadijaKhadija-qx5ej 7 ай бұрын
😥😥
@ayulove2027
@ayulove2027 8 ай бұрын
ይቅርታ አድርጉልኝና አንዳድ ወዶች ሴት ልጅ ከምድር ብትጠፋ አህያ ከመድፈር አይመለሱም አደለም የሞተ እሬሳ
@user-qv7ml1pq3z
@user-qv7ml1pq3z 7 ай бұрын
እውነት ያስብላል😢
@ayulove2027
@ayulove2027 7 ай бұрын
@@user-qv7ml1pq3z 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 7 ай бұрын
ትክክል ብለሻል
@user-cx1yu1gv7k
@user-cx1yu1gv7k 6 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ራሴን ለማጥፋት እንኳን አቅም አጥቼ ነበር
24:25
When You Get Ran Over By A Car...
00:15
Jojo Sim
Рет қаралды 21 МЛН
He sees meat everywhere 😄🥩
00:11
AngLova
Рет қаралды 11 МЛН
LOVE LETTER - POPPY PLAYTIME CHAPTER 3 | GH'S ANIMATION
00:15
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 31 МЛН
КАРМА ПОРАЗИТ ЭТОГО ЧЕЛОВЕКА
0:41
Оказался НЕНУЖНЫМ и Его БРОСИЛИ🐶💀
0:38
ИССЛЕДОВАТЕЛЬ
Рет қаралды 3,3 МЛН
😁💸 @karina-kola
0:16
Andrey Grechka
Рет қаралды 6 МЛН
Cunning GUYS 🤣
0:15
dednahype
Рет қаралды 11 МЛН