No video

ባንክ ለመዝረፍ ወደ ባንከ ያመራችው የቤት ሰራተኛ

  Рет қаралды 81,742

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

2 ай бұрын

Follow Us On Tiktok / silehiwet0
Follow Us On Facebook / silehwt
Join this channel to get access to perks:
/ @silehiwottv22
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2024 Sile hiwet Tv
#silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #truecrime #crimeStory #suspect #Suspect #incident #commotion #Act #committed #intense #heart-breaking #motive #revenge #malice #attack #advance #disturbing #mysterious #unknown #resentful #strange #circumstance #case #event #planned #accidental #questioning #interviewt #rial #jury #victims #assailant #bystander #spectator #observer #capture #detained #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #LihamMelodym #EBSBetesebEthiopia #FanaTelevision #DireTube #senselet #EthiopianNews #Ethiopia #Ethiopianmusic #EthiopianDrama #Ethiopianmovies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebstv #FegegitaReact #KanaTelevision #ArtsTvWorld #headhunter #productionsinternational #coproductionfamily #guy #ethiopianDrama #amharicmovie #newfilm #Ethiopia

Пікірлер: 173
@user-fo9rg3cu1v
@user-fo9rg3cu1v 2 ай бұрын
ሌብነትን አናበረታታ ኃጢያት ነው
@ummiumi3911
@ummiumi3911 2 ай бұрын
እህቴ እኔ ቤት አለ ይሄ ችግር ግራ ገባኝ በናትሽ የት ልሂድ አድራሻ እፈልጋለሁ 🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😥😥😥😥😥😥😥😥🙏🙏🙏🙏🙏እባክሽን እባክሽን እርጂኝ አፍኜ በቤቴ ያለሁት በሽተኛ ሆንኩኝ 🙏🙏🙏😭😭😭😭😭☝☝☝
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 2 ай бұрын
This problem is a spiritual problem. Satan has different way to attack people. One of those are stealing. So, pray to the Lord God to take away from you or your family. I pray for you right now. I pray to Almighty God to take away the spirit of stealing from you and from your entire family, in Jesus' precious name, l pray.
@user-yc2nn7yx2x
@user-yc2nn7yx2x 2 ай бұрын
ጸበል ሂጅ ውዴ
@sikosolo3276
@sikosolo3276 2 ай бұрын
ሰወች የሚሰርቁት በጤናቸው አደለም በውስጣቸው ያለ እርኩስ መንፈስ ነው እሚያሰርቃቸው መፍትሔው የመምህር ተስፋየ ዩቱብ ላይ አለልሽ
@sikosolo3276
@sikosolo3276 2 ай бұрын
እየውልሽ ውዴ እውነትሽን ተቸግረሽ ከሆነ የምልክልሽን ስም እዚሁ ዩቱብ ላይ ሰርች አርገሽ ታገኝዋለሽ እና እስከመጨረሻው አዳምጭው የጅ አመል ላለባቸው ሰወች መፍትሔው አለልሽ ስሙ (ኤፍታህ ተስፋስላሴ 42ኛ ልዩ ገጠመኝ )
@ethiomeznagna
@ethiomeznagna 2 ай бұрын
Tsebel wuseji menfes new
@Rahmat-fw5bp
@Rahmat-fw5bp 2 ай бұрын
አደኛነኝ ሙስሊምሴቶች ቁርአን ቃኢዳ መቅራት ለምፈልጉ አናግሩኝ ❤❤
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@tube-mw7me
@tube-mw7me 2 ай бұрын
ማሻአላ
@user-ew2jz9kb9c
@user-ew2jz9kb9c 2 ай бұрын
ሀይ
@user-pn8jz6dr6h
@user-pn8jz6dr6h 2 ай бұрын
እኔ አለሁ
@Rahmat-fw5bp
@Rahmat-fw5bp 2 ай бұрын
@@user-ew2jz9kb9c አቤት ምድነው ሀይ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 ай бұрын
የሴት ዱርዬ ደግሞ አያድርስ እግዚአብሔር ይማራት ይህ በሽታ ነው ።
@AlemTadese-bk8zm
@AlemTadese-bk8zm 2 ай бұрын
እሰማማለሁ ይሄ በሽታ ነው እንጅ አመል አይደለም😂😂😂😂❤
@user-yc2nn7yx2x
@user-yc2nn7yx2x 2 ай бұрын
ህክምና ስርቆትን አያድንም ጸበልና ጸበል ብቻ ነው የሚያስቆመው እህቴ
@user-bw3sg7ol1c
@user-bw3sg7ol1c 2 ай бұрын
ጠላት ስልክ ነው በናታችሁ ❤❤❤ ስልክን ዉሰዱልኝ
@shalom-pb8eu
@shalom-pb8eu 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂ሰምተሺ እርምሺንአውጪ።
@momethio3664
@momethio3664 2 ай бұрын
ለሌባዋ ስጭያት😄
@Lemlem-tx2mc
@Lemlem-tx2mc 2 ай бұрын
😅😅😅
@user-fo9rg3cu1v
@user-fo9rg3cu1v 2 ай бұрын
ወይ ጉድ ይገርማል የማይሰማ የለም
@user-hv5zk9oz5f
@user-hv5zk9oz5f 2 ай бұрын
በጣም ነው ያሳቀችኝ ሀሀሀሀሁሁሁ
@user-ui2el8xn9v
@user-ui2el8xn9v 2 ай бұрын
እኔም ሁለት ሴቶች ያሀንን እቃ አውርድልን እያሉ አንስተውብኝ ሄዱ የ3ወር ደሞዜ ተቆረጠብኝ ሳልጠረጥር😭😭😭😭😭
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 2 ай бұрын
Sile Hiewet ejeg betam enamesegenaln bertuln
@abbydesta8011
@abbydesta8011 2 ай бұрын
Bisrate Gemechu: You are the best criminal case analysis and you are the best teacher . I learn in every case and every time that you have been posted to social media you tube and the case is from true story.
@ELizaAmharaOsa
@ELizaAmharaOsa 2 ай бұрын
ጀግና ነች ለዛች ሀገር የሚያስፈልጋት እንዲህ አይነት ሰዎችን ነዉ ትሞታለችዴ በችጋር😂😁
@Tigst-dt2yz
@Tigst-dt2yz 2 ай бұрын
ተውአይባልምኑሮለሷብቻአልተወደደሁሉምኝደሚኖረውመኖርነውሌባንአታበረታቱ😏
@AlemTeka-ej3yq
@AlemTeka-ej3yq 2 ай бұрын
ለምን ሰርታ አትበላም አፈር ትብላና
@TafesseEmebet-wj7wt
@TafesseEmebet-wj7wt 2 ай бұрын
አሂሂ የሰው ላብ የት ሊ-ያ-ደ-ር-ስ !? ቀኑን ጠብቆ ያዋርዳል ፡ ለህሊናም እረፍት አይሰጥ ! እግዚአብሔርንም ማሳዘን ለምን ?ከዕውቀት ነ-ፃ ሆኖ በብልጠት ሊኖር !?
@TafesseEmebet-wj7wt
@TafesseEmebet-wj7wt 2 ай бұрын
አትሳሳቺ ጀግናማ ድንበር ላይ ነው !
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 2 ай бұрын
አይ ስግጥና😂😂😂
@user-pv8ny8uu1z
@user-pv8ny8uu1z 2 ай бұрын
😂😂
@eyasuabdu8263
@eyasuabdu8263 2 ай бұрын
እስከ አሁን ድረስ ከአያወቾ እሄ አስገራሚ ነው ። ቀስበቀስ እቁለሊ በእግሩ ይሄዳል ይበለል
@tselatleyew2693
@tselatleyew2693 2 ай бұрын
Wow azegajewa jegena asetemary nat Leteweld tasetemralech . God bless you and families. Keteyebet lelesh ewedalhu.
@AsterAlemu-il6jj
@AsterAlemu-il6jj 2 ай бұрын
አንቀጸ
@Gugu-ti6xo
@Gugu-ti6xo 2 ай бұрын
ጪልፋ አልቀራትም
@user-xr6jq5lc1k
@user-xr6jq5lc1k 2 ай бұрын
😂😂
@bestebeste448
@bestebeste448 2 ай бұрын
😂😂😂😂 ማንቆርቆሪያም ጪምር አላህ ይስቱር በስ
@Gugu-ti6xo
@Gugu-ti6xo 2 ай бұрын
የእጅ አመል አይጣል ነው​@@bestebeste448
@memehirumadamo2803
@memehirumadamo2803 2 ай бұрын
ከእኔ ቤት መንኪያ ሰይቀር ነው የምሰርቁት😂😂😂😂😂 አባሽ ሰይሆኑ ጥቁሮችሁ ናቸው
@demekechgonfa-is2yi
@demekechgonfa-is2yi 2 ай бұрын
🤣🤣🤣
@exdddasef437
@exdddasef437 2 ай бұрын
በጣም ጥሩ ነው ቀጥይበት
@shalom-pb8eu
@shalom-pb8eu 2 ай бұрын
እኔምንም ብሰማ አልግምረምም ምክንያቱም ህዝባችን የቀንጅብ ህሊናቢስ ሆኖዋል
@memehirumadamo2803
@memehirumadamo2803 2 ай бұрын
ልክነሽ
@najatenajatenajatenajate4003
@najatenajatenajatenajate4003 2 ай бұрын
እረ ኡኡኡኡ የሴት ሌባ ያስጠላል😥😥😥😥😥😥😥ወይ ድፍረት
@negemelkamyihonal2036
@negemelkamyihonal2036 2 ай бұрын
ቡናውን ጥቲት አድርጋ ስንዉን ከተተች 😂😂😂😮that part is killer😁😁😁🤸‍♀️🤸‍♀️🤸‍♀️🤸‍♀️
@edenkumela8434
@edenkumela8434 Ай бұрын
😂😂😂😂😂ሱስ ነው😂😂😂
@FatimaAhmed-ii2pq
@FatimaAhmed-ii2pq 2 ай бұрын
ሲኒ😂😂
@Tigst-dt2yz
@Tigst-dt2yz 2 ай бұрын
ጭልፋውስአያስቅም😂😂
@yohanakiros8666
@yohanakiros8666 2 ай бұрын
የኢትዮጵያ መንግስትም የዚህ ህመም ተጠቂ ነው 😂😂😂😂😂
@WondyeAmen
@WondyeAmen 2 ай бұрын
😂😂😂😂እውነትነው
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 2 ай бұрын
አላህ ሲያጋልጣት ነዉ የሰዉ ላብ እየዘረፈች የሰዉ ሃቅ የተዘረፉት ሰዎች ያለቀሱበት እንባሰ የት ይወድቃል
@user-qp3od7wb5m
@user-qp3od7wb5m 2 ай бұрын
እሚገርምነዉእናመሰግናንስለጋበሽን❤❤
@MeronTsegahun
@MeronTsegahun Ай бұрын
Best advice thanks pretty😊😊🥰🥰
@user-rg4or1yp9e
@user-rg4or1yp9e 2 ай бұрын
ሌላ ሰው ቢቀርበው ያድምፁ የሚያምረው ሰዎ
@user-xv2qq2rt2s
@user-xv2qq2rt2s 2 ай бұрын
ብስራትዬ ሰላምሽ ይብዛ
@enush
@enush 2 ай бұрын
እረ ምን ጉድ ናት 😂😂😂
@user-qi2np9wv2u
@user-qi2np9wv2u 2 ай бұрын
ምን ጉድ ነሽ😂😂😂😂
@RedietAyana-kb5pw
@RedietAyana-kb5pw 2 ай бұрын
በስምአም😮😮😮
@Hundumak
@Hundumak 2 ай бұрын
ክሊፕቶማኒያ (kleptomania ) የሚባል የአይምሮ በሽታ አለባት። ይህ በሽታ የስርቆት ሱስ ይባላል ። ስረቅ ስረቅ የሚል መልዕክት ሁሌ አይምሮን ያስጨንቃል ።
@user-dy2pr8tv1d
@user-dy2pr8tv1d 2 ай бұрын
ወይ ጉድ ስርቆት የበሽታ ስም ተሰቶት በሽታ ሆነ ደሞ ? መቼም የማንሰማው የለም ለመሆኑ ህክምና አለው ? የት ነው ሆስፒታሉ ? ልጅቷ ከመጀመሪያ ጀምሮ ስትሰርቅ ምንም ስላልተባለች ሁሌም ምንም አልባልም ሰርቼ ከማገኘው ይበልጥ ሰርቄ የማገኘው ገቢ ተመችቶኛል ብላ እንደ ስራ አይታው ነው ግን ያኔ ስትሰርቅ እንክትክት አድርገው ደብድበዋት ቢሆ እዚህ ደራጃ አትደርስም ነበር
@zeyenyadawud9443
@zeyenyadawud9443 2 ай бұрын
አለማድነቅ አልችልም ምን ታድርገው አልሆን ሲላት😮
@shalom-pb8eu
@shalom-pb8eu 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@kiyaye1521
@kiyaye1521 2 ай бұрын
Eko😂😂😂😂
@Tigst-dt2yz
@Tigst-dt2yz 2 ай бұрын
ሰርታአትበላምእዴየሰውላብለምን😏
@eagle4452
@eagle4452 2 ай бұрын
🚨ማፈርያ ነክ ይሂ የተበላሸ ስነ ልቡናቾ ይዛቾ ነው ሀገሪቶን መቀመቅ ውስጥ የከተታት ይኔ አማኝ ነኝ ትል ይሆናል 😁 ነጩቾ በ 16 አመታቸው ነው እየተማሮ መስራት የሚጀሮት ገንዘብ አጠራቅመው 18 ሲሆናቸው መንጃ ፍቃድ ያወጣሉ እያሉ ከ ቀን ወደቀን በልፍታቸው ኖሮቸውን ይለውጣሉ ለዚ ነው የ እነሱ ሀገር መኖር የምንመኘው ይቺ ወጣት ብዙ መልካም እድል ነበራት ታማኝ ብትሆን እና ጠንክራ ብትሰራ ይሻላት ነበር ለግዚው ነው እንጄ ሰው የዘራውን ያጭዳል። ይህን አትዘንጋ ።
@eagle4452
@eagle4452 2 ай бұрын
​@@kiyaye1521 ኮመንትሽ ከ የመድሀኔአለምን ፍቶ ጋር አይሂድም አንቺ ይሆዳ ፍቶሽን ቀይሪ ።
@AlemTadese-bk8zm
@AlemTadese-bk8zm 2 ай бұрын
በሳቅ ነው የሞትሁት😂😂😂😂😂
@Salam-ef9gk
@Salam-ef9gk 2 ай бұрын
አንድ አሳዛኝ ታሪክ አስታወሰኝ አመል ካለባቸው ሞልቶ ቢተርፋቸው መስረቃቸውን አይተውም
@AlemTadese-bk8zm
@AlemTadese-bk8zm 2 ай бұрын
እውነት ነው😂😂😂😂😂😂
@user-ng6bk2jr9c
@user-ng6bk2jr9c 2 ай бұрын
Besrateye betam new mewedesh Yetergagach set🎉🎉
@user-nb1ij4ob5c
@user-nb1ij4ob5c 2 ай бұрын
Betikikil teru temirti new yene wed thanks ❤❤❤❤❤❤ siwadesh
@MerryMulugta-ui3sc
@MerryMulugta-ui3sc 2 ай бұрын
ይ ሰዉይ ይቅርበዉ ድምፁ የሚምረዉ ካንቺ ጋ አሌደም
@memehirumadamo2803
@memehirumadamo2803 2 ай бұрын
እሱ እሁድ እሁድ ብቻ ነው የም.....
@majidamulugeta9892
@majidamulugeta9892 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂የዛሬዋ ትለያለች ሰገጤ ብቻ አይገልፃትም እጅና እግር ሙሉ አካል ይዛ ሰርታ መብላት ስትችል ስርቆት ሰውረን ነው 😂😂
@ummiumi3911
@ummiumi3911 2 ай бұрын
አትፍረድ ይፈረድብካል ☝
@AlemTadese-bk8zm
@AlemTadese-bk8zm 2 ай бұрын
አትፍረድ ይሄ በሸታ ነው ወዳ አይደለም ፈጣሪ ይማራት😂😂😂😂
@user-eu2os2jq1m
@user-eu2os2jq1m 2 ай бұрын
Wonye ene andi sew lemin tiserkal biyuo sedebegn mulich adirgogn😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 2 ай бұрын
በኢየሱስ ስም ይህን ድፍረት ከየት አገኘችው እግዚኦ
@romantsegaye7051
@romantsegaye7051 2 ай бұрын
ህመም ነው እኮ 😢በሀገር ውስጥ ህክምና እንዳለው ባላውቅም በውጭው አለም ግን በስፋት ህክምናው ይሰጣል፡፡አዳንድ ሰዎች ደግሞ ሞልቶ ተርፏቸው የመበደር ከፍተኛ ሱስ አለባቸው ይሄም ህክምና አለው
@alenleshethiopia5663
@alenleshethiopia5663 2 ай бұрын
ተራኪው ከሌለ አይጥምም
@tarikwatarikwa6777
@tarikwatarikwa6777 Ай бұрын
ምን ታድርግ ጥሩ ሥራ ነው በኢትዬጵያ በአማን ሰዓት ሥራም የኑሮ ውድነት ስለ አለ ትስረቅ
@user-bp6jp4qh3j
@user-bp6jp4qh3j 2 ай бұрын
እንዲ በሽተኝ ናት ጢነኝ አፕደለችም
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 2 ай бұрын
Besrat, this stealing problem is spiritual problem. Satan has different ways to attack people. One of those are stealing. So, this problem can be heal by prayer only. Doctor can't solve this problem. Because it is spiritual warfare. I rebuke the spirit of stealing, in Jesus' precious name.
@abhudhabiuas7419
@abhudhabiuas7419 2 ай бұрын
ወይ ጉድ
@user-wk8xb5ek3x
@user-wk8xb5ek3x 2 ай бұрын
Eree ene ygetemegin binegrachihu ;;;ene Canada new yemnoorew Ena tlantina gorebetoche ferenjoch nachew ene siweta gebtew ziserku be camera yazkuwachewna dewyelachew min eyaregu endehonena ryayreachew mehonun sinegrschew betam new yedenegetut Ena police terche asyazkuwachew betam new yegeremeg😂😂🤔🤔🤔
@alemitualem-me6xj
@alemitualem-me6xj Ай бұрын
Betam yemigermew new kulf sebrew new? Newregnoch nachew
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 2 ай бұрын
YE TEGEBU LETA MOT AYGEGNM
@gerardo_media
@gerardo_media 2 ай бұрын
ይች አልጋ ላይ ሁለተኛ ድራማ ሲሰራባት ሳይ 😂😂😂😂
@memehirumadamo2803
@memehirumadamo2803 2 ай бұрын
ክክክክክክክክ
@messifikir4706
@messifikir4706 2 ай бұрын
Lemdi metfo new fetre yetbkin😮😮
@user-on4qu5ul2i
@user-on4qu5ul2i Ай бұрын
የዚች ደግሞ ይለያል 😢😢😢
@DekaAli-tf1gq
@DekaAli-tf1gq 12 күн бұрын
አንድ አይነት ናቸው አባክሽ አምኗት አደለም
@mihretdegemu8801
@mihretdegemu8801 3 күн бұрын
የከልከልዮስ መንፈስ ስራ ነው
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 2 ай бұрын
እዉነት ድራማዉ አለየም መቸም እዉነት ተሆነ ከሥራለች እከክ
@Omosuger3838
@Omosuger3838 Ай бұрын
የዛሬ ደሞ 🤦🏻‍♀️😁😂😂😂😃😃😀😃😄😁😆😆😁😁😁
@meronmengistu1868
@meronmengistu1868 2 ай бұрын
👍👍👍👍
@user-wm1en2tw6s
@user-wm1en2tw6s 2 ай бұрын
❤❤
@AdanachWolide
@AdanachWolide 2 ай бұрын
Ara gud 😅😅😅
@Mule0411
@Mule0411 Ай бұрын
አመል አይለቅ
@rakihabtamu1338
@rakihabtamu1338 2 ай бұрын
I'm first ❤🎉
@memehirumadamo2803
@memehirumadamo2803 2 ай бұрын
Ok ❤
@Tigst-dt2yz
@Tigst-dt2yz 2 ай бұрын
አረበስመአብያቹስከፋጭልፋምአልቀረሸም😅😂😂
@Selamyemariyamlji
@Selamyemariyamlji Ай бұрын
ምን አጭሳነው የሄደችው እሱን ነው ማወቅ ነው የምፈልገው😂
@userphone9487
@userphone9487 2 ай бұрын
እናቴ ምነው በእንቁላሉ በቀጣሽኝ አለ 😢😢😢
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 2 ай бұрын
Ye Leba ayna Derek melso lebe yaderk
@gigialemu18
@gigialemu18 2 ай бұрын
እውነት ተሸፍኖ አይቀርም
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 2 ай бұрын
ኡተሰረቀባቸዉ ሰዎች ገንዘባቸዉ ቢመለሰላቸዉ ካጠራቀመችዉ ገንዘብ የ እጅዋን ነዉ ያገኘችዉ ድፍረትዋ ደግሞ ባንክ መሄድዋ
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 2 ай бұрын
Betam Dess yelal
@qozkdnmsk7311
@qozkdnmsk7311 2 ай бұрын
😮😮😮😮😮
@Hiwot19981
@Hiwot19981 2 ай бұрын
ይመቻት አቦ የበለጠ ስልት ቢኖራት😮
@user-ny3dz4yk7j
@user-ny3dz4yk7j 2 ай бұрын
nibaroo inbarbrooo
@dawg929
@dawg929 Ай бұрын
ይቺ ሰው ትገድላለች
@muluayalew9280
@muluayalew9280 2 ай бұрын
Ere mulu ❤ hmmm defar
@romangedeye9684
@romangedeye9684 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አትፈራም ጨካኝ የእጀዋ ታገኛለች አረ ጉደኛ ነች እናቱ የመረቀቹ ታሳፉራለች እሱ ራሱ ከሌባ ተቀባይ ሌባ ከየት አመጣሸው አይላትም ማፈርያ ቤተስቦችዋ ሲስሙ ምን ይላሉ
@JulietAsy-do4qy
@JulietAsy-do4qy 27 күн бұрын
Ara Asfar nagre seti ende yhonal
@ughngnbvc2846
@ughngnbvc2846 2 ай бұрын
Waye yeache bechawan adeleyem😂😂
@fasilhabtamu2253
@fasilhabtamu2253 2 ай бұрын
ኪቲልም ትሰርቃለኝ
@tibaahmad8918
@tibaahmad8918 2 ай бұрын
ኑሮው አልገፋሲል ገና ሌባውን ሌባ እየሰረቀው መኖራችን አይቀርም ህዝቡ ችግር ላይነው 😢😢😢
@IoioIoio-jo2gy
@IoioIoio-jo2gy 2 ай бұрын
🙄🙄🙄🙄🤔🤣🤣🤣🤣 ሌባ እጁን መቆርጥ አለበ ቢባል ማንው አይሰርቅም ማንም አይሰርቅም ነበር ከምር ብላ በጣም ደስ የሚለኝ ዘጠኝ ቀን ይቀርና ዘጠኝ ቀን አበርሽ የቆየሽበት የመንሽን መከዳት እራስን እንዴ መካዳነው የምቆጥሮው ሌባ ላመሉ ዳቦ ይለሳል ማለት ይህንን ነው
@kamela951
@kamela951 2 ай бұрын
🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🤔🤔
@alemitualem-me6xj
@alemitualem-me6xj Ай бұрын
Betam yemigermew enegnih yebet serategnoch yetelayaye ager honew yeminegageru bemimesil aserarachew and new ezih dire dawa ke Hirna metahu yalech serategna besew amakaynet ketrenat silk yelegnim alelech simua hulet neber bagatami new yesemanew lelawn Sim gin bekfat alayenewm gin beketernat 20 Ken beteseb tamemebign kalhedku Bila ye 20 demizua lay cheer adrgen keflen shegnenat gin ketewesene Ken behula andand libs sinfelg lekas yizaw hedalech yamaratin merta werkoch yeminaskemtbet kifl bankolf Noro yezich ehtachin eta fenta yidersen neber mem mesaselu germogn new lelochachihum tetenkeku
@YosefAyenew-yv4zl
@YosefAyenew-yv4zl 2 ай бұрын
She is very stone mainde
@TafesseEmebet-wj7wt
@TafesseEmebet-wj7wt 2 ай бұрын
የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው !! እንዲህም የባሰ አለ እንዴ ?
@njoodkrieshan8283
@njoodkrieshan8283 2 ай бұрын
አብይም ከባንክ እያሰረቀ ነው እንኳን እሷ ኢትዮጵያ በችግር አራለች አብይም በዚህ በሽታ ታማሚነው ይገርማል
@SamriBaba-fz3oj
@SamriBaba-fz3oj 2 ай бұрын
መሪ የማይከበርባት ሃገር ኢትዮጵያ ያሳዝናል😏
@nahomkidane9320
@nahomkidane9320 2 ай бұрын
​​​@@SamriBaba-fz3ojስለ መከበርም ታስቢያለሽ እንዴ ኢትዮጰያ መሪ አላት እንዴ የቱ መሪ? ከብት ነሽ እንዴ
@bilenteshome9880
@bilenteshome9880 14 күн бұрын
መዳኒት የሌለው በሽታ ይዟታል።
@agaretube2103
@agaretube2103 Ай бұрын
ጭራሽ ባንክ ቤት
@user-kk7vc2lg4o
@user-kk7vc2lg4o 2 ай бұрын
የእጅ አመል እኮ ከባድ ነው አንዳንዴ ሱስም ይሆናል መሰለኝ
@user-oc9xm3dh8f
@user-oc9xm3dh8f 2 ай бұрын
ምንጉድናት ሌብነት በሽታ የሆነባት
@EnateArsema
@EnateArsema 2 ай бұрын
በለው በለው የባሰ መጣ ሆ ሴት ሆና ይሄን ያህል ዝርፊያ 😂😂😂😂😂😂
@user-iu5zd5iu9l
@user-iu5zd5iu9l 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-rx9qv2vx7m
@user-rx9qv2vx7m 2 ай бұрын
Ende felem mesloate new yezemeno sew kemesrat beakwarate mekeber new yemshot
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 2 ай бұрын
Esu ersu Aynu tedefno new
@ZenbS-bv7gm
@ZenbS-bv7gm 2 ай бұрын
የስቱንቤት. አጨልማለች
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 ай бұрын
ሰላም ላንች ይሄ ታሪክ ብዙ ግዜ የምታቀርቢዉ ትክክለኛ ታሪክ ነዉ ? እኛበስደት ያለነዉ በዉሸታሞች ዮቱበሮች ሀገራችንን ህዝባችንን እንድንጠላ ስለሆን 👆
@BobLove-qn3fq
@BobLove-qn3fq 2 ай бұрын
አዋ ትክክለኛ እውነተኛ የወንጀል ታሪክ ነው። ባይሆን እንኳን አስተማሪ ስለሆነ ተከታተለው ንቅሃተ ህሊናን ያሳድጋል።
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 2 ай бұрын
AY MULU
@user-cj4zv3gf3f
@user-cj4zv3gf3f 2 ай бұрын
🫢🫢🫢🫢
@user-pv8ny8uu1z
@user-pv8ny8uu1z 2 ай бұрын
ብስሩ ወፈርሽ
@beletebelachew3659
@beletebelachew3659 Ай бұрын
ህጉ ነዉ የሚያበላሻቸዉ ትክክል በህግ ዋጋቸዉን ቢያገኙ ይአስነዋሪ ነገር አይደጋገምም ነበር ብስራት እኔ እና ጎደኞቸ በዚህ በአሜሪካ እንከታተልሻለን እና ታረኪናለሺ እህታቺን ኑሪልን አይዞሺ ስላሴዎች ይጠብቁሻልና ኑሪልን !! ::
@kamaredare
@kamaredare 2 ай бұрын
😅😅😅😅
@solomontakele7953
@solomontakele7953 2 ай бұрын
ይሗውልሽ ጋዜጠኛ ይሄ ችግር ከ አጋንንት ጋር የተያያዘ ነው እና የምትተወው በመንፈሳዊ መንገድ ብቻ ነው እንጂ በህክምና አይደለም በዚህ ጉዳይ ላይ መምህር ተስፋዬን እንግዳ አርገሽ ብትጋብዥው እና ትምህርት ብትሰጭን ትፀድቂ ነበር
@user-ep9fd1rw3f
@user-ep9fd1rw3f 2 ай бұрын
ደሀ ሰርቶ እዳይበላ የውሸት ታሪክ ታስተላለፍችሁ
@meronyohannes588
@meronyohannes588 2 ай бұрын
Fara meone seyasetela
IQ Level: 10000
00:10
Younes Zarou
Рет қаралды 10 МЛН
Gym belt !! 😂😂  @kauermotta
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 18 МЛН
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 47 МЛН
diramaa afaan oromoo hirkoo
11:11
Olifan Dufera
Рет қаралды 1 М.
IQ Level: 10000
00:10
Younes Zarou
Рет қаралды 10 МЛН