ሲመሽ ሙሉ ፊልም Simesh Full Ethiopian movie 2023

  Рет қаралды 192,960

Sodere TV

Sodere TV

10 ай бұрын

ሲመሽ ሙሉ ፊልም Simesh Full Ethiopian movie 2023

Пікірлер: 79
@dhdbbrjrjj3516
@dhdbbrjrjj3516 10 ай бұрын
ምናለ ያገራችን ብሄርተኝነት እራሱ እንደዚህ ፊልም በይቅርታና በመተቃቀፍ ቢያልቅ ሀሪፍ ፊልም ነው እናመሰግናለን❤❤
@hinaseyoutube3899
@hinaseyoutube3899 10 ай бұрын
እኔ ግን ከፍቅረኛቸዉ ወይም የሆነ ነገረ ሲበላሸባቸዉ የሚጠጡ እና የሚያጨሱት ነገረ በጣም ነዉ የሚያሰጠላኝ በሌላ ቀይሩት ምክንያቱም መጥፎ ትምህረት ነዉ
@user-ir8pl4bo4j
@user-ir8pl4bo4j 10 ай бұрын
ግን እኮ ብዙ ሠው እንደዛ ያደርጋል። ፊልም ደሞ የገሃዱ አለም ነፀብራቅ ነው
@user-yn9vm7yw6z
@user-yn9vm7yw6z 10 ай бұрын
እውነትሽን ነው የኔ ብጥርቅ
@fkrfkr7563
@fkrfkr7563 10 ай бұрын
ስሜቱ የሚገባሽ በዛውስጥ ስታልፊ ብቻ ነው ውዴ❤❤
@user-yn9vm7yw6z
@user-yn9vm7yw6z 10 ай бұрын
@@fkrfkr7563 ስሜታም
@birtukan120
@birtukan120 10 ай бұрын
እኔም ያምገረማኝ ኣህነዉ
@sophiakhalil3951
@sophiakhalil3951 10 ай бұрын
ባህሬን የምወድህ ነገርስ ❤❤❤❤አሪፍ ነዉ በርቱ ሰላማችሁ በዝት ይበል ባላችሁበት
@maraki142tyube
@maraki142tyube 10 ай бұрын
ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ነገር ይጠብቃቹ 😍 በዛዉም የኛ ቤተሰብ ይሁኑ 🥰🙏
@hiwotgirma8854
@hiwotgirma8854 10 ай бұрын
በጣም ጥሩ ሥራ ነው ባርቱል 🙏✊
@SeadhS-xz1ms
@SeadhS-xz1ms 6 ай бұрын
ዋው በጣምምርጥፊልምነው ቀጥሉበት💐💐
@user-eu3hl3tr2j
@user-eu3hl3tr2j 10 ай бұрын
እንደዚህ ኹሉም ሰው ቢተሳሰብ እራስ ወዳድ ባንሆን ሀገር ሰላም ይሆን ነበር በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው የሚያስተምር እናመሰግናለን በርቱልን ❤❤
@husabe5441
@husabe5441 10 ай бұрын
መጨረሻው ደስይላል🎉🎉🎉ይቅርታከሚንምበላይ ነው❤❤❤❤❤
@belayhailemariam4519
@belayhailemariam4519 10 ай бұрын
ሰላም ለሁላችሁም ሰላማችሁ ይብዛ ፍቅር ይንገስባችሁ መዋደድን ይስጠን እሱ ፈጣሪያችን ጊዜያችሁ ውብ ድንቅ ያማረ ይሁን ሰላም
@asdaassd6265
@asdaassd6265 10 ай бұрын
አሚን
@_XxxcupcakexoxoX_
@_XxxcupcakexoxoX_ 10 ай бұрын
Amen
@HayatMohammed-sc6wu
@HayatMohammed-sc6wu 10 ай бұрын
አሚን
@sifenshume7726
@sifenshume7726 10 ай бұрын
ዋው ምርጥ ፊልም ነው ባህሬን አልተቻልክም በቃ በጣም ጎበዝ ነው በርታ ወንድሜ 🥰
@rosakejela1459
@rosakejela1459 10 ай бұрын
Abo yimechachu fikir yashanifal le Ethiopia 🇪🇹agarem fikir selam andinat yasfinilat ❤❤❤❤❤❤❤
@user-ys7qe2sr3v
@user-ys7qe2sr3v 10 ай бұрын
➕💒✔nege eko embtachen Nat enkoun Adersachu!👏✔
@sara-gr2dz
@sara-gr2dz 10 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን🥰🥰🥰🥰
@user-cl3rm5kj2g
@user-cl3rm5kj2g 10 ай бұрын
no1 i love it peace for ethiopia
@eldanagetachewtube4260
@eldanagetachewtube4260 10 ай бұрын
ፊልም ማነው ይሄ ትርኪ ምርኪ የሆነ የሚሰለች ቪዲዮ ፊልምማ ኣለለውም እያሳለፍኩ ባየውም ምኑም ፊልም ኣይመስል ትወና ዜሮ ድርሰት ዜሮ ኤዲቲንግ ዜሮ ከነ
@naaomiiterefa
@naaomiiterefa 10 ай бұрын
❤amazing 👏 😍
@ygudaygenet
@ygudaygenet 10 ай бұрын
እኔ ምለው የምታሳትፉአቸው ባህሪያት። ስራ የላቸውም።?! ባህሪን እራሱ በቅጡ እንኳን መፍቻ እንዴት እንደሚያዝ አያውቅም። ትንሿ ልጅ እደጊ ቤተሰብ የለሽም ገና ነሽ። ደረትሽን በዚህ እድሜ አሳይተሽ ለባልሽ ምን የደበቀሽውን ለማሳየት ነው ወደፊት?? ባህላችንን በሌላ መልኩ እደገት በማሳየት አታሳዮአቸው። ሌላው ደግሞ እንደቱርክ ፊልም ሰሪ የቤተሰብ ወይም የዘር ማንዘር ሀብት የለንም ከጢቂቶች በስተቀር፤ ስተገለበጡ ቀጥታ አታርጉት።
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 10 ай бұрын
ሀሪፍ ነው🎉
@user-rj9hp8le3g
@user-rj9hp8le3g 10 ай бұрын
ደባሪ ፍልም
@WolloDessie
@WolloDessie 9 ай бұрын
Wow wow ❤❤❤
@zalakaabiko5435
@zalakaabiko5435 10 ай бұрын
Wow
@rosarose2433
@rosarose2433 10 ай бұрын
አሪፍ ነው በርቱ❤
@Birtukan-nd8rlnice
@Birtukan-nd8rlnice 10 ай бұрын
ቆይ 🤔🤔 ግን ፍቅር ምንድን ነዉ በህይወት ውስጥ ትክክለኛ ፍቅር እና ልብ ሊገናኝ አልቻለም 🙉😳😳 ለማንኛውም ፊልም አሪፍ ነው 👌
@rosarose2433
@rosarose2433 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-ih8nm8mo9f
@user-ih8nm8mo9f 10 ай бұрын
ዋዉ ነው ዉዶች❤❤
@user-dg6jj3iy4n
@user-dg6jj3iy4n 10 ай бұрын
አሪፍ ነው
@user-de8jl7bc6o
@user-de8jl7bc6o 10 ай бұрын
ደስ ይላል መልኮ ካፍጫዋ ጌጥ ያላት ሲማሌወችን ትመስላለች ቁመኗም መልኮ የምር ወደነሱዉ
@dawetkasadawetkasa7549
@dawetkasadawetkasa7549 10 ай бұрын
Are yesefu lj altechalkm
@AnwarMohamed-rl3md
@AnwarMohamed-rl3md 10 ай бұрын
" ገንዘብ ካለ በገንዘብ ብዘ ነገሮችን መስራት ይቻላል "
@azalechdemse7968
@azalechdemse7968 10 ай бұрын
Gashi mokiye wodahalew abatachin nurilin ♥️🙏👍♥️🇪🇹
@metenberehanu6676
@metenberehanu6676 10 ай бұрын
ባህሬንዬ ስወደው
@AaAa-fm5nw
@AaAa-fm5nw 10 ай бұрын
🙏🥰🥰🥰🥰🥰
@ethio650
@ethio650 10 ай бұрын
አሪፍ
@HayleyesusWeldesenbet-te7ye
@HayleyesusWeldesenbet-te7ye 10 ай бұрын
😂😂❤አንደኛ
@bereketabate8124
@bereketabate8124 10 ай бұрын
Konjo new bemayete alekochegnem ✌️
@geniimuu4800
@geniimuu4800 10 ай бұрын
Sile iwneti ke honi nati xifati yelbtemi gina lijtu irsuni iye gadchi nw diromi doro nechi be axntwi qerchii😢😢😢
@user-ke9vv9bn4d
@user-ke9vv9bn4d 10 ай бұрын
ምናለ በዚህ ዘመን ያለ ሰው እንድህ ቢተዛዘን😢
@user-lz7ip4li2e
@user-lz7ip4li2e 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AnwarMohamed-rl3md
@AnwarMohamed-rl3md 10 ай бұрын
" ሰው ለሰው ቢረዳውም ፈጣሪያቹሁን አመስግኑ "
@Elisabeth-g6z
@Elisabeth-g6z 10 ай бұрын
Aref nw❤
@teklemariamgirmay8963
@teklemariamgirmay8963 10 ай бұрын
Selam nkulashim
@zenebdegene-mh7qu
@zenebdegene-mh7qu 10 ай бұрын
🤙😘
@aminetibrahim-dz3dj
@aminetibrahim-dz3dj 10 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@danatone6324
@danatone6324 10 ай бұрын
Ere Dana filmi xefa eko
@aynalem3830
@aynalem3830 10 ай бұрын
Turu new Egazbehir Ethiopian selam yadaragalan
@wegyegochel
@wegyegochel 10 ай бұрын
ሆዳሙ ደስ ይላል
@WolloDessie
@WolloDessie 9 ай бұрын
በጣም ❤
@gemebekele4387
@gemebekele4387 10 ай бұрын
Yeiwnet dinq film
@amaamm6543
@amaamm6543 10 ай бұрын
ሠለነው😮🎉
@AnwarMohamed-rl3md
@AnwarMohamed-rl3md 10 ай бұрын
" አንዳንድ ጊዜ ማንኛውም ተግባር ከእይታ ያስታውቃል "
@AnwarMohamed-rl3md
@AnwarMohamed-rl3md 10 ай бұрын
የመኪና ቤልት የማያደርጉ መኪና ነጂዎች አሉና ቤልታቹሁን ተመልከቱ የመኪና ቤልታችሁን እዩ ።
@feven253
@feven253 6 ай бұрын
Kk 0:20
@zainazaina2750
@zainazaina2750 10 ай бұрын
እንኻን ሰላም መጣቹ ማሮች❤❤❤
@amaamm6543
@amaamm6543 10 ай бұрын
መረሥሠ😂
@melkamushiefraw4023
@melkamushiefraw4023 10 ай бұрын
Hir koo araa adhaa
@aminetibrahim-dz3dj
@aminetibrahim-dz3dj 10 ай бұрын
Yecene lij swedt
@fasikafasika6683
@fasikafasika6683 10 ай бұрын
Meneme dase yamele nagare yalame yaswu maqayayare hona tehona 😂😂😂😂😂ya hene haya ena enaze waye gude tacwatubwn 😢
@zenebechamdetsion7745
@zenebechamdetsion7745 10 ай бұрын
Duros ka Ethiopia film min.yetabekal hule andi ayenat tom ena.Jeri mayet yeshalel😅
@amaamm6543
@amaamm6543 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😢🎉
@sameiraf2450
@sameiraf2450 10 ай бұрын
ኮመት ከለለው እይ እይ አይለኝም
@dubai1280
@dubai1280 10 ай бұрын
ጥፍሮ የቀጭኒቱልይ😮 ኸረ ቀንሽዉ
@HassenMohammed-nv5on
@HassenMohammed-nv5on 10 ай бұрын
የኢትዬ ፊልም መች ይሆን ከማፍቀር ከመጠጣት ከመጫስ ሌላ ትምርት አዘል ፊልም የምትሰሩት
@amaamm6543
@amaamm6543 10 ай бұрын
ለሐመሠረሰሸቀ😅
@sarasarita835
@sarasarita835 10 ай бұрын
1negn
@user-oz4fx4lc2e
@user-oz4fx4lc2e 10 ай бұрын
ዱባይ ያላችሁ ስራ ፈልጉልኝ
@leulesahilu1956
@leulesahilu1956 8 ай бұрын
Haha Ethiopia drama 😂😢
አስችሎክ ሙሉ ፊልም Aschilok full Ethiopian movie 2023
1:32:54
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 16 МЛН
NERF WAR HEAVY: Drone Battle!
00:30
MacDannyGun
Рет қаралды 52 МЛН
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 6 МЛН
ተነቃቃን ሙሉ ፊልም Tenekakan full Ethiopian film 2021
1:41:35
ማዳም - new ethiopian full movie 2022 Madam | new ethiopian movie ማዳም 2022
1:26:31
Camparada - Ethiopian Films #ethiopia #ethiopianmovie
1:49:45
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 363 М.
ሳምን ሙሉ ፊልም - Samen Full Ethiopian Film 2023
1:21:02
Blata Media
Рет қаралды 588 М.
ПОМЫЛ МАШИНУ #shorts
0:26
Паша Осадчий
Рет қаралды 1,6 МЛН
Поймал редкий кадр🤨
0:22
FERMACHI
Рет қаралды 1,6 МЛН
🤣МАЛО КУПИТЬ ЛОШАДЬ
0:18
Бутылочка
Рет қаралды 4,8 МЛН