ሲጠበቅ የነበረው የጥንዶቹ የቤተሰብ ትውውቅ. ያልተሰሙ ሚስጥሮች

  Рет қаралды 272,481

Zena Jokers

Zena Jokers

Жыл бұрын

ሲጠበቅ የነበረው የጥንዶቹ የቤተሰብ ትውውቅ. ያልተሰሙ ሚስጥሮች

Пікірлер: 807
@kadotube9947
@kadotube9947 Жыл бұрын
ማሻአላህ መልካም ሁሉ ይሰጣቹሁ አላህ ሁለት ያድርግሽ የሰው ደስ ያሰደሰተው ላይክ አድድርግ🎉🎉🎉🎉
@ahgahg6633
@ahgahg6633 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-cg9hs7us5y
@user-cg9hs7us5y Жыл бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉
@user-cs1lp4uz3v
@user-cs1lp4uz3v Жыл бұрын
@@user-cg9hs7us5y ማሻአላ ያማረ ትዳር ይሁንላችሁ
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
Egiziabher Yamare Tidar Yargilachu 🙏🙏🙏
@user-iq7qf2ef3y
@user-iq7qf2ef3y Жыл бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉
@user-cs2lk7nz5e
@user-cs2lk7nz5e Жыл бұрын
እንዳንተ አይነት ነፃ የፍቅር ሰው ማግኘት ራሱ መታደል ነው እግዚአብሔር ጤናማ እና የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ ፍቅር ያሸንፋል ❤
@messeretassefa-buechler9476
@messeretassefa-buechler9476 Жыл бұрын
Mertcha yelewum.
@clickcell4333
@clickcell4333 Жыл бұрын
ትክክል እኔም ባገኘው አልምረውም ነበር😂
@genetkonjo
@genetkonjo Жыл бұрын
​@@clickcell4333😂😂
@user-nz1rh6qq8n
@user-nz1rh6qq8n Жыл бұрын
በጣምደሰስትሉመሸአላህ
@yoditsahle2046
@yoditsahle2046 Жыл бұрын
ዋዉ በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ፈጣሪ ፍቅራችሑን ያብዛላቹ ወልዳቹ ለመሳም ያብቃቹ።❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏🙏
@betyhana4777
@betyhana4777 Жыл бұрын
💋💋💋💋🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇹
@uaeuae1689
@uaeuae1689 Жыл бұрын
እንዳንተ አይነቱን ጀግና ወንዶችን ያብዛልን እመቤቴ በሰላም ትቅረብሽ እህቴ
@messeretassefa-buechler9476
@messeretassefa-buechler9476 Жыл бұрын
Denkotch yibzu? 😂😂😂
@selam862
@selam862 Жыл бұрын
ሱራፍኤል በጣም እድለኛ ነህ ረጋ ያለች ልጅ ናት አንተም ከመልካም ቤተሰብ ምጣት ይሄ ምስክር ናቸው ትዳራችሁ ይባረክ
@hirut7396
@hirut7396 Жыл бұрын
ልባም ሴት ነሽ የኔ ቆንጆ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ❤❤❤❤❤
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i Жыл бұрын
ምርጥ ኢትዬጵያውያን እንቁ ጥንዶች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ትዳራችሁ የአብርሃም የሳራ ይሁንላችሁ ለቤተሰቦቻችሁ ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጣቸው ቤታችሁ በደስታ በበረከት በጤና ይሞላ እመብርሃን ትቅረብሽ እህቴ ታምራላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሀገራችን ኢትዬጵያን ሰላም ያድርግልን🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rorororo7967
@rorororo7967 Жыл бұрын
ደስ የሚሉ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ይባርካቸው።
@asmeretestifanos8131
@asmeretestifanos8131 Жыл бұрын
Betam.konjo betseb des.stlu beselam.mariya tegalaglshi
@user-jn4vp4zq6k
@user-jn4vp4zq6k Жыл бұрын
ታድለሽ እንዲህ የሚሳሳልሽ ባል ስላገኘሽ የኔ ፍልቅልቅ እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ
@user-do6zs9lg7q
@user-do6zs9lg7q Жыл бұрын
በእዉነት አስተዋይና ለባም ነህ ወንድማችን እሷ ደግሞ ረጋ ያለች ሳቅታ ናት ደስ ትላላችሁ❤
@tajtajtaajzab4809
@tajtajtaajzab4809 Жыл бұрын
ያጥር ወፍ አትስማሽ እመቤቴ ትገናግልሽ ደስ የምትሉ ጥዶች ❤❤❤❤
@hanahana1960
@hanahana1960 Жыл бұрын
ሲገርም የወንድ ትንሽ አጭር አይልም ጃግናነው ልጁ የልጅአባት ሊሆንነው
@richtube5245
@richtube5245 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@abbaytrufat
@abbaytrufat Жыл бұрын
ፍቅር የሞላበት ቤተሰብ ናችሁ ትዳራችሁ የሰመረ ይሁን ባለቤትህንም እመብርሐን በሰላም ትገላግላት
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅራችሁን የአብርሀምናየሳራንፍቅርያድርግላችሁ።እግዚአብሄር ጤነኛልጅይስጣችሁ።ደስትላላችሁ።አባትናእናትህን ያንቺንምቤተሰቦችሽን ፈጣሪእድሜናጤናይስጥላችሁ።❤❤❤
@user-zn9hj2fn2p
@user-zn9hj2fn2p Жыл бұрын
❤❤❤❤
@rasdashn4860
@rasdashn4860 Жыл бұрын
ዋውውው ፍቅር በተግባር ሲገለጥ፣ ሲተረጎም እዲህ ነው። ትሁት ልባም ሴት። ሱራ በጣም ጀግና ልጂ ነህ በርታ ወድሜ።
@izzzankizzank7216
@izzzankizzank7216 Жыл бұрын
አቤት ልጅቱ ፋገግታዋ ደስ ይላል መልካም ጋብቻ
@heavenheavena9008
@heavenheavena9008 11 ай бұрын
Betam ❤❤❤❤❤❤❤❤
@fesehaabrha4872
@fesehaabrha4872 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ነው እናት እዳለችው ጤነኛ ልጅ ይስጣችሁ
@mebratayele5193
@mebratayele5193 Жыл бұрын
ዶ/ር ሱራፉኤል ለሙያህ አስተምረን
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 Жыл бұрын
❤እመብርሐን ትቅረድሽ እህቴ ፈጣሪ በፍቅር ያፅናችሁ❤
@agereaddis1762
@agereaddis1762 Жыл бұрын
ፍልቅልቅ ያለች ቆጅየ ሚስት የኔ ማር በሰላም ዉለጅ
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 Жыл бұрын
ምርጥ ጥንዶች እግዚያብሔር የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ ❤❤❤❤🙏🙏🙏💋💋💋😍😍😍
@user-yb8gu7fb1s
@user-yb8gu7fb1s Жыл бұрын
እንደ እኔ ሳቂትዋ እኔ መናገር አልችልም ሳቅ ይቀድመኛል ሰው ግን ሞኝ አመሰለዋለሁ ስለ ምስቅ ቢከፋኝም ዝም ብዬ እሰቃለሁ
@soltanwad7a79
@soltanwad7a79 Жыл бұрын
እደኔ
@askalemengstu2260
@askalemengstu2260 Жыл бұрын
እኔም እደዛውንኝ
@aminamohammed3808
@aminamohammed3808 Жыл бұрын
ታድለሽ እኔ የፈለገ ቢሆን የሚያስቅ ቢወራ አልስቅም ፈገግ ታልኩ አልሀምዱሊላህ ባሌ 1 ቀን ስስቅ ስምቶኝ ሽዋር እየወሰደ ደስ ብሎት እየሳቀ ወጣ ስትስቂ ደስ አለኝ አለመሳቅሽ ያሳስበኝ ነበር አለኝ
@zk3815
@zk3815 Жыл бұрын
​@@aminamohammed3808የን የክል😮
@samiraomal2034
@samiraomal2034 Жыл бұрын
​@@aminamohammed3808yemkfele behone eshe ena betam New yemseklew yemyskew ngere New yemyskshe yelugnal betsbe yemgershe megbe sebela yemyske wera yamtana mgebu salbela yalkal kezeya sakshen biye 😂 yelgnal endegena aschmera yembela
@ametemecheal8193
@ametemecheal8193 Жыл бұрын
ለብዙዎች አስተማሪ ናችሁ ጠቅላላ ቤተሰብ መልካም ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ ያብዛችሁ።
@mamibabi6805
@mamibabi6805 Жыл бұрын
እሰይ ወልዳቹ ለመሳም ያብቃቹ😍😍🙏🙏
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Жыл бұрын
...ዛሬ ገና ማየቴ ነው... በጣም ድንቅ ቤተስብ... በቃ ልጆችን ከ ፈጣሪ ቀጥሎ ነው ቤተስብ.. እንደ ችግኝ ኮትኩቶ ማሳደግ ውጤቱ ያማረ @ የስመረ ነው... እግዚአብሔር ላደለው ስው... በልጅ አይማልምም እሚባል ነገርም.. እለ እቤት ጨዋ ጨዋ ውጭ ደሞ ቀውጢዎችም.. አሉ... ፈጣሪ ይባርክልን@ ይጠብቁልን ልጅቻችንን... ያልወለዳችሁም ... ፈጣሪ ይስጣችሁ... እመቤቴ በስላም.. ትገላግልሽ ...🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️🔥
@reyuyenu340
@reyuyenu340 Жыл бұрын
ማሪያም ከመወለዷ በፊት ለዕርጉዞች ማን ነበር ሚቀርባቸዉ?? ማን ነዉ በሰላም ሁለት ሚያደርጋቸዉ???? ያለ ሰድብ በሰርአት መልሱ። መርየም ኢሳን በምትወልድ ሰአት ምጡ ሰለበረታባት ምነዉ ሞቼም ተረሰቼም በነበር ብላ እንደተማማረረች አላህ ግን አይዞሸ ጌታሸ ይረዳሻል አትዘኚ እንደተባለች ቁርአን ይነግረናል።
@reyuyenu340
@reyuyenu340 Жыл бұрын
@@abebebeso2290 መልሰ ሰታጡ ሰድብ ልማዳቹ ነዉ😂
@reyuyenu340
@reyuyenu340 Жыл бұрын
@@abebebeso2290 ለናንተም አይገባችሁ እንኳን ለኔ። የሰድብ ቡፌ ነዉ እንዴ በልታቹ ያደጋችሁት።ሁሌ መሳደብ ሰትጠየቁ። መልሰ ያለዉ ሰዉ ሰድብ ሳይሆን መልሱ ይቀድማል።
@mlgglm9051
@mlgglm9051 Жыл бұрын
በጣም ቅን ልጅ ነች አምላክ በሰላም በጤና ያቆያችው እመአምላክ ትፍታሽ
@hanaalemu949
@hanaalemu949 Жыл бұрын
ዋዉወ❤ ቅዱስ እግዚአብሔር ቤተሰቦችሁን ይጠብቅላችሁ የኔ ውድ የሴት ልክ ከዘመኑ ሴት የለለሽ ቸሪቱ እማምላክ ታገላግልሽ አደራ ነብስ ጡሩዋን ፕራክ አርጋችሁ እንዳታስደነግጡዋት❤
@user-ty1ym5pz7u
@user-ty1ym5pz7u Жыл бұрын
ማሻአላሕ አላሕ ፍቅራቹ ይጨምርላቹ በሰላም ይገላግልሽ የኔ ውዶች😊😊😊
@almazseyfu3287
@almazseyfu3287 Жыл бұрын
ሱራፌል ያገባሀው እንደ ስምዋ ፋሲካ የሆነች ሚስት ናት ከሁለት ቆንጆዎች ውብ ህፃን በሰላም ተገላግላ መላው ቤተሰብም ሆነ አፍቃሪ ተመልካቾቻችሁ ብስራት ለማሰማት ያብቃችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ ደሞ የሁለታችሁም ቤተሰብ ከነ ሙሉ ድጋፋቸው ፍቅር ናቸው እና እድሜና ጤና ሰጥቶአቸው በልጅ ልጅ ይባረኩ ያኑርላችሁ ፋሲካ በርቺ ደርሰሻል
@user-xr6qx6oe9h
@user-xr6qx6oe9h Жыл бұрын
ወይኔ ስብእናው እውቀቱ በራስ መተማመኑ ፈገግታው ❤❤
@user-xo4kw1rg4n
@user-xo4kw1rg4n Жыл бұрын
ስታምሩ በጌታ ፍቅሩን ያብዛላቹ
@user-vb6fn2gf6i
@user-vb6fn2gf6i Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ፈጣሪ ንፁህ ፍቅርን ያድልን
@AD-cn1ov
@AD-cn1ov Жыл бұрын
Beautiful couple May God bless your marriage congratulations 🎊🎉🍾🎈 ❤
@bateyyoutube3038
@bateyyoutube3038 Жыл бұрын
Wow ሚያምር ቤተሰብ እርጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ለናንተም ፍቅርን ያብዛላችሁ እደጉ ❤
@abebayelema5176
@abebayelema5176 Жыл бұрын
እንዴት ይገርማል እናትና ልጅ ከነድምጻቸው አንድ ናቸው።
@melkamnababw9233
@melkamnababw9233 Жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ተደፍቸ ነበር ዉዶችየ እንኳን ደና መጣችሁ መልካም ቤተሰብ መጨረሸዉ ቁም ነገር ነዉ ዉይ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ የኔ ዉድ እህት እመብርሀን ትቅረብሽ ሁለት ሁነሽ ለማየት ያብቃን አሜን
@zemenaybaye7457
@zemenaybaye7457 Жыл бұрын
ኧረ ቀስ😂😂😂አሜን
@sarahmohammed6895
@sarahmohammed6895 Жыл бұрын
@@zemenaybaye7457 ክክ አቤት እረተው አታስቁኝ
@arsamarsam2222
@arsamarsam2222 Жыл бұрын
ቀስስ አትይም😂😂
@zemenaybaye7457
@zemenaybaye7457 Жыл бұрын
@@sarahmohammed6895 ለወሬ ብላ ጥርሷን ልትለቅም ነበር😂😂😂
@AsdDsa-qx5uc
@AsdDsa-qx5uc Жыл бұрын
❤ስወዳችሁ ❤
@user-nn3bq2uh5w
@user-nn3bq2uh5w Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅርችህ ይብዛላችህ በተስብም። በጣም ደስ ይላሉ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ከንቺ ጋ ተሁን
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf Жыл бұрын
ዋው እድሜ ጤና ለሁላችሁ ያድሌን❤❤❤ትዳር ከእግዚአብሔር ዘንድነው❤❤ እመቤቴ ሰላም ትግላግልሽ
@wollo1630
@wollo1630 Жыл бұрын
ልጁ በጣም ጎበዝነው👈
@tttthhhy3456
@tttthhhy3456 Жыл бұрын
የተባረከ ትዳር ያርግላችሁ ወልዳችሁ ሳሙ❤❤❤
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 Жыл бұрын
መልካም ነው ግን አአምሮየ ይህ ልጅ ሃብታምና የተማረ ሰው ባይሆን ኖሮ ታገባው ነበርወይ አያለ ይጠይቀኛል ምን ልመልስለት
@tebabe
@tebabe Жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ ትላላችሁ እደውም አጭር ሰው ብልጥ ነው እስማርት ነው❤ እረጅም ሰው ብቅል ለማውረድ የተሰቀለ ነገር ለማውረድ ነው እጅ ሞኛሞኝ ናው😂😂😂😂😂 አሉ😂
@frehiwotkataro8066
@frehiwotkataro8066 Жыл бұрын
Bikl awraj 😂😂😂😂😂😂😂
@tsedey6121
@tsedey6121 Жыл бұрын
እውይይይይይ ያየህ ሁሉ ሊወድክ ግድ ነው የኔ ፍልቅልቅ የማቱሳላን እድሜ ይስጥክ ብሮ
@user-xr6qx6oe9h
@user-xr6qx6oe9h Жыл бұрын
ጠንካራ ወላጅ ጠንካራ ልጅን ይፈጥራል ❤
@emebetatnafu....5004
@emebetatnafu....5004 Жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ ሙሁር ማለት እዳተ ነው እግዚሀብሄ ይባርካችሁ ❤❤❤❤❤ድግል ማሪያም ጥላዋን ትጣልሽ
@aliciazeriu1810
@aliciazeriu1810 Жыл бұрын
ደስ ስትሉ ተባረኩ እናት አንቺን ደሞ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ
@fatumaasossa6848
@fatumaasossa6848 Жыл бұрын
የኔዉዶች ወልጃችሁ ሳሙ አላህ በፍቅር ይሙላችሁ❤❤❤
@fanotube6056
@fanotube6056 Жыл бұрын
አላህ ያማረትዳር ያርግላችሁ ማሻላህ በሰላም ውለጅና አቅፈሽለማየት ያብቃን
@zainabzainab286
@zainabzainab286 Жыл бұрын
የኔ ደርባባ እሴት እመቤቴ ትቅረብሽ ፍቅራችሁን ያብዛልህ 😘😘😘😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤❤❤
@almazalmaz5248
@almazalmaz5248 Жыл бұрын
ታኮ ጫማ እርጉዝ አይለብስም በዛ ላይ ቁመት ትበልጪዋለሽ ታሳጭዋለሽ
@lamlaetopia755
@lamlaetopia755 Жыл бұрын
ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ ትዳራችሁ ይለምልም ብሩክ ሁኑ በጣም እወዲሻለሁ በርቺ የሴትጀግና ትዳራችሁ ይባረክ
@asenakubelete51
@asenakubelete51 Жыл бұрын
ቀሪ ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርላችሁ ፋሲጋዬ እመ ብርሃን በሰላም ትገላግልሽ
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p Жыл бұрын
ወይ ደስ ትላላችሁ እልልልልልልልልልልልልል እህቴ በስላም እማ ፍቅር በስላም ትገላግልሽ እህቴ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ አሜን
@zemenaybaye7457
@zemenaybaye7457 Жыл бұрын
ሰትስቅ ደስ ስትል ልጅቷ
@sameribaba6490
@sameribaba6490 Жыл бұрын
ልጁ በጣም ጎበዝ ነው
@user-ou6ln3js5t
@user-ou6ln3js5t Жыл бұрын
ዶክተሪ ነው እኮ
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 Жыл бұрын
እግዛቤር ትዳራችሁን ይባርክ ቤተሰቦቻችሁም ደስ ይላሉ ፋሲጋዬ ያጥር ወፍ አትስማሽ በሰላም ተገላገይ
@makameko4435
@makameko4435 Жыл бұрын
አላህ በሰላም ሁለት ያድርግሽ ፍቅር ያብዛላችሁ ጠቃሚ ልጅንም ይለግሳችሁ ደስ ትላላችሁ😊😊
@sabakassa2363
@sabakassa2363 Жыл бұрын
አንተም ባለቤትህም ደስ የምትሉ ናቺሁ በተለይግን አንተ ንቁነህ ወሬህ የሚጣፍጥ ባለቤትህም ስርአት አላት እ/ር ብርክ ያድርጋቺሁ
@user-vv9jj4se8q
@user-vv9jj4se8q Жыл бұрын
እግዚአብሔር
@user-pd9vy2vz4s
@user-pd9vy2vz4s Жыл бұрын
የተባረከ ቤተሰብ ነው ደስ ትላላችሁ ፍሲካ እርጋታዋ ፈገግታዋ ደስ ይላል ወልዳችሁ ሳሙ
@user-ib5gh9kg4q
@user-ib5gh9kg4q 11 ай бұрын
ዋው ደስ የሚል ቤተስብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ❤❤❤❤
@user-uh2dp1gl1j
@user-uh2dp1gl1j Жыл бұрын
እንኳን ደስ ያላቺሁ ፈጣሪ በሰላም ሁለት ያድርግሺ የሰው ደስታ እሚያስደስታቺሁ ሁሉ በሄዳቺሁበት ቦታ ሁሉ ክፉ አይንካቺሁ ለሰው ደስታው ሰው ነውና!!!🙏🙏🙏🙏👨‍👩‍👧👨‍👩‍👧👨‍👩‍👧🍫🍫🍫🌷🌷🌷🌷🌷🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tenayeseifushikur9663
@tenayeseifushikur9663 Жыл бұрын
መልካም ቤተሰብ ናችሁ እግዚአብሔር ይብርካችሁ❤❤❤ ልባም ሴት ነሽ እመቤቴ ትቅረብሽ ❤❤❤❤
@martaayenew8733
@martaayenew8733 11 ай бұрын
ስታምሩ እኮ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@zeynbeahussain2560
@zeynbeahussain2560 Жыл бұрын
መሻአላህ ለቤተሰብህም ለባለቤትህም ያለህ ክብርና ፍቅር ይለያል
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
ሱራፌል እና ቃልን በተለያየ ሚዲያ ከዚ በፊት አይቻቸዋለሁ ባልና ሚስት ከአንድ ባህር ይቀዳል እንደሚባለው ሁለቱም ጥሩ ናቸው ። ዛሬ ደግሞ ከእናቱ እና ከአባቱ ጋር አንድ ላይ ሆናችሁ ስላየናችሁ በጣም ደስ ብሎናል ሁላችሁንም እግዚአብሄር ጤና እና እድሜ ይስጣችሁ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@elfugebremariam5803
@elfugebremariam5803 Жыл бұрын
ሐኪሞችማ ለሑሉም ነብሰጡር እኩል ክትትልና ምክር መሥጠት አለባቸው እንጂ ለሚያውቁት የሚያዳሉ ከሆነ የገቡት ቃልኪዳን መካድ ነውና ለሑሉም እኩል አገልግሎት ሥጡ እላለሁ
@felekechmeka7481
@felekechmeka7481 Жыл бұрын
ስታምሩ ፈጣሪ ፍቅራቹን ይጨምር ከቤተሰባቹ ሺአመት ኑሩ
@wegayehuyoutube1148
@wegayehuyoutube1148 Жыл бұрын
እዳንተ ያል ባል ይስጠን ለሴቶች ደስ ስትሉ
@selamleethiopia3423
@selamleethiopia3423 Жыл бұрын
እጅግ የሚገርሙ ጥንዶች ቤተሰቦች ናቸው። የአባወራው ቅልጥፍና የሚገርም ነው። ፍቅራችሁን እስከመጨረሻው ያዝልቅላችሁ። ወልዳችሀ ሳሙ።
@user-os1gc7xi7b
@user-os1gc7xi7b Жыл бұрын
ማሻአላ ፍቅራቸው ያጥር ወፍ አትሰማሺ በሰላም ተገላገይ 🤱😍😍
@tanima5673
@tanima5673 Жыл бұрын
ወላህ ቁመት አይደለም የኔ ዉድ ቁምነገሪ አንችን ከስተዳደረሽ በተሰቡ ጥሩ ባል ነዉ የሰጠሽ በደንብ ያዠዉ ጥሩ ልጅም አላህ ይስጣችዉ ምቀኛ ከመካከላችዉ ፈጣሪ ያሪቅ ላችዉ ዉዶቼ 👍👍👍👍💔💔💔💔💔💔
@abebaberhe2161
@abebaberhe2161 Жыл бұрын
ቦኡነት ደስየሚልጅ ነው ሚስቱ ኡድለኛነሽ አባየ ተባረክ
@eskedarbekele7240
@eskedarbekele7240 Жыл бұрын
ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ እዳተ ያለ ልባም ወድ ማግኘት እድል ነዉ ሚሰትህ በጣም ታድላለች ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤
@danielandemariam-ew8qr
@danielandemariam-ew8qr Жыл бұрын
በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ትዳራቹ የተባረከ ይሁን እግዛቢሄር ከናተ ጋር ይሁን በሰላም ይገላግልሽ ልጃቹ ያሳቁፋቹ❤
@wondwosenbeyene1796
@wondwosenbeyene1796 Жыл бұрын
ዋው ዶክተር ስታምሩ ደግሞ ሲበዛ ተጫዋች ነህ በዚው ቀጥል ለልጅታ ፍቱን መዳኒት ነህ በደንብ አታስቃት ።ለጤንነታ
@NewNew-dw4hy
@NewNew-dw4hy Жыл бұрын
ጎበዞች በርቱ የምታምሩ ጥዶች
@user-wo3fn3sn3z
@user-wo3fn3sn3z Жыл бұрын
ምርጥ ቤተሰብ 👏👏👍👍🥰
@user-lt3gl4ld5o
@user-lt3gl4ld5o Жыл бұрын
ጎበዝ በረቱ ሲናገሩ ከእናቱ ይመሳሰላሉ ደስ ሲሉ ሁለቱም እርጉዝ ናቸዉ
@kalokalo750
@kalokalo750 10 ай бұрын
ወይኔ ልጂቷ ግን ምን አይነት ጎበዝ ናት እሱምእውቀቱማሻላህህ
@tigistbalcha-mw4kt
@tigistbalcha-mw4kt Жыл бұрын
ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ ትዳራችሁ ያማረ ይሁንላችሁ
@ethiopian7940
@ethiopian7940 Жыл бұрын
ደስ ስትሉ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@user-pr1nz5rm5o
@user-pr1nz5rm5o Жыл бұрын
ሁሉም ነገር በጣም አርፍ ነዉ ቃጣሉ❤❤
@romantakel1326
@romantakel1326 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በስላም ይገላግልሽ❤ አብራችሁ አርጁ❤
@bbvg6000
@bbvg6000 Жыл бұрын
ዉይ ደስስሉ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Жыл бұрын
እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ ❤🙏🏿 ትዳራችሁ የአበርሃም ሳራ ያረግላችሁ 🙏🏿
@tenad7309
@tenad7309 Жыл бұрын
መልካም ቤተሰቦች ናችሁ:: እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏🏾♥️
@rahillrahill7437
@rahillrahill7437 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይብዛላችሁ ለቤተሰባችሁም እድሜና ጤና ይስጥላችሁ አቅፋችሁ ሳሙ
@hophad3783
@hophad3783 Жыл бұрын
ያዉም ታድለሻል እህታችን የተባረከ ልጅ❤❤❤
@shewitsium5514
@shewitsium5514 11 ай бұрын
ወይይይይ ፋሲጋዬ ኮ ጸሃይ ነሽ ❤ስትደምቂ ወይይይ ታድለህ ስራፊዬ
@mesaywegayehu5388
@mesaywegayehu5388 Жыл бұрын
ደስ የሚል ቤተሰብ ነው አስተዳደጉም ያስታውቃል መደህኔለም ትዳራችሁን ለፍሬ ያብቃችሁ
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏የተባረከ የሰመረ ትዳር ያድርግላችሁ 🙏❤️🇪🇷
@zelealemakele3686
@zelealemakele3686 Жыл бұрын
በርቱ እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ
@sameribaba6490
@sameribaba6490 Жыл бұрын
ቁመት አይደለም ዋናው እውቀት ነው ዋናው ስለዚህ እውቀት አለህ
@mesiferede
@mesiferede Жыл бұрын
እመብርሃን ትቅርብሽ እህቴ🙏🙏
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 Жыл бұрын
ስታምሩ እግዚአብሔር አምላልክ በልጅ ያባርካቹ
@agertuanteneh4573
@agertuanteneh4573 Жыл бұрын
እናንተም ወላጆቻችሁም በጣም ደስ ይላሉ እግዚአብሔር በሰላም ይገላግልሺና ልጃችሁን አቅፋችሁ ደግሞ ልማየት ያብቃን ፣
@Selamkassa-iv7vj
@Selamkassa-iv7vj Жыл бұрын
ዋዉ አበሳ ልጅ ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን የኔጀግና
@aselefgeletaw4829
@aselefgeletaw4829 Жыл бұрын
ዋዉ በጣም ደሥ የምትሉ ጥንዶች ሠላም ወልደሺ ለመታቀፋ ያብቃችሑ
@souoo6477
@souoo6477 Жыл бұрын
😂😅😂ዋውውውው ደህና አቧትረሀል😂 የኛ አተር ጥሩ ነው ደስ እሚለው አንጋገሩ ቀጭ ቀጭ ነው መልኩም ሸጋ ነው ልጅቱም ውብ ናት👍👆አጠር ማለትህ ለጢባር ጥሩ ነው ወደ ሌላ አወሰልትም😂
@user-ss2dg6gb1e
@user-ss2dg6gb1e Жыл бұрын
Kkk በጣም
@msertdaig5134
@msertdaig5134 Жыл бұрын
እኮን ደሰ አላችሁ ወዶች👪🎉🎉🎉❤❤❤❤
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 19 МЛН
ሪች ተሰናበተችን።ወደ ቤተሰቦቿ ልትመለስ ነው።
22:48
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 44 М.
ፋሲካን ያስለቀሳት የሱራፌል ድርጊት
39:30
Zena Jokers
Рет қаралды 187 М.
አጭሩ ኢትዮጵያዊ
6:33
Fana Television
Рет қаралды 2,8 МЛН
ትንቅንቅ! እሷም ወደ ቤቷ
31:25
Zena Jokers
Рет қаралды 504 М.
Rabbit doesn't know who hit her#Short #Officer Rabbit #angel
0:46
兔子警官
Рет қаралды 14 МЛН
😱ВСЕМ БЫ ТАКИЕ СТАЛЬНЫЕ НЕРВЫ
0:18
MEXANIK_CHANNEL
Рет қаралды 10 МЛН
Всегда проверяйте зеркала
0:19
Up Your Brains
Рет қаралды 21 МЛН
ЖВАЧКИ!!!
0:47
Li ALINA
Рет қаралды 6 МЛН
La emociones de Bluey #歌ってみた #bluey #burrikiki
0:13
Bluey y BurriKiKi
Рет қаралды 31 МЛН