ፋሲካን ያስለቀሳት የሱራፌል ድርጊት

  Рет қаралды 187,355

Zena Jokers

Zena Jokers

5 ай бұрын

ፋሲካን ያስለቀሳት የሱራፌል ድርጊት

Пікірлер: 785
@asenakubelete51
@asenakubelete51 5 ай бұрын
የተማረ የተከበረ አስተዋይ ሰው ሱሬ ፋሲካዬም ጥሩና ትሁት ሴት ነሽ ልጃቹ ይባረክ❤❤
@yesharekyesharek7833
@yesharekyesharek7833 5 ай бұрын
በእውነት ሺ አመት ኑሩ አብራችው በጣም ስነስራት ያላት ሚስት አለችህ እግዚአብሔር ይጠብቃችው ሰው አክባሪ እነቷ እረጋ ያለች ቆጂየ ሚስት 😍😍😘🙏
@emuhekimayoutub9800
@emuhekimayoutub9800 5 ай бұрын
ስደትና ናፉቆት ያደከማችሁ እንደኔ ስደተኞች ኑ እኛዉ በእኛዉ እንደግ ከተደጋገፉን የማንሻገረዉ ወንዝ የማንወጣዉ ተራራ የለም ፉሲጋን ስወዲላት ፈገግታዋን እሷን እምትወዱ ላይክ አርጉ
@user-zz8rj9xc9r
@user-zz8rj9xc9r 5 ай бұрын
እኔ በዋነኝ
@meremwolloyewatube
@meremwolloyewatube 5 ай бұрын
ኧረ የመዳም❤ቅመሞች እኔንም አበረታቱኝ አይከፈልበትም የስደት እህታችሁነኝ😢😢
@sanirayatube4279
@sanirayatube4279 5 ай бұрын
እንደማመር😢🙏🙏🙏
@dibbadibba6210
@dibbadibba6210 5 ай бұрын
Ezosh fetri nusu fikr ystesh ❤❤
@ghfghfhjhgh911
@ghfghfhjhgh911 5 ай бұрын
Are chger yelwem
@meremwolloyewatube
@meremwolloyewatube 5 ай бұрын
@@ghfghfhjhgh911 😍😍😍
@ferhanyoutube2804
@ferhanyoutube2804 5 ай бұрын
እደምርሻለሁ መልሽ ዉደ
@user-ol1me1fo7k
@user-ol1me1fo7k 5 ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጣችሁ። ሱራፌል ፕራንክ ነው የማትችለው እንጂ ቁምነገሩ ላይ በጣም ጎበዝ ነህ።
@fasikaderese5246
@fasikaderese5246 5 ай бұрын
በእውነት ሁሉ ነገራቹ በጣም ደስ ይላል ስርአታቹ አክብሮታቹ ንግግራቹ አቦ ሰላማቹ ይብዛላቹ
@ggg-275
@ggg-275 5 ай бұрын
አሜን፫ ታምራላችሁ ከዚህ የበለጠ የተባረከ የትዳር ዘመን ያድርግላችሁ❤❤
@seblet148
@seblet148 5 ай бұрын
ጨዋዎች ሺ አመት ያኑራቹህ የኔ ደርባባ ይገባሻል🙏😍
@HelenDemisse-ze9ss
@HelenDemisse-ze9ss 5 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉በጣም ደሰ የምትሉ ባልና ሚሰት እረጅም እድሜ ከጤና ይሰጣችሁ 🎉🎉🎉አትጥፊ ፋሲክ የቀን ውሎሸ ከልጅሸ ጋር ደግሞ አሳይን እንጂ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 5 ай бұрын
በጣም ነው ደስ የምትሉ ጥንዶች እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ክጃቹን እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድቪላችቡ ተባረኩ 🙏❤
@lassddf2180
@lassddf2180 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ስለ መልካም ምኞታችሁ እናመሰግናለን❤❤❤❤ በጣም ነው ምወዳችሁ ፋስካዬ የኔ ደርባባ ሴት ስወድስ የኔ እህት❤❤❤❤ እንኳን ለዚህ ቀን አደረሳችሁ የፍቅር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ አይለያችሁ ልጃችሁንም በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yonatank2354
@yonatank2354 5 ай бұрын
ታድለሽ እርግት ያለች ደርባባ ሴት ነሽ ተባረኪ እህቴ❤❤
@user-lg4pr9pm8b
@user-lg4pr9pm8b 5 ай бұрын
ውይይ ሥታምሩ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ሁሌም ደሥተኛ ሁኑ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Hana-3838
@Hana-3838 5 ай бұрын
💐💐💐💐💐ደሥታችሑ ደሥታችን ሣቃችሑ መከባበራችሑ በጣም ነው የማደንቀው በዚሕ ዘመን ጌታ በቤታችሑ ሑሌም ደሥታ ይሙላላችሑ ከጤናጋር አከብራችሗለሑ
@genetmekael4982
@genetmekael4982 5 ай бұрын
የኒ ውድ ስረአትሽ ብቻ ይበቃል እድሜ ያችሁን የማቱ ስለ እድሜ ያርግላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SUSUSY-mh1qh
@SUSUSY-mh1qh 5 ай бұрын
ኮመንት በመፃፍ ረገድ ብዙም ብዙም ተሳታፊ አይደለሁም ነገር ግን ፦የዚች እህት ስነስርዓት በጣም ይማርከኛል ለባሏ ያላት ክብር ለቤቷ ያላት ትጋትየኢስላምን ህግ እምትከተልነዉ እምትመስለዉ ይጨምርልሽ ንግስቷ የመልካም ስነምግባር ባለቤትነሺ ባልሽም ምርጥ ባልና አባት ነዉ አይለያችሁ ትልቅ ስኬትላይ ያድርሳችሁ ምርጦች።
@jordanadmasu3424
@jordanadmasu3424 5 ай бұрын
Bazamne hulu endazhe aynate chwa sate alyhu. Nurelge yane ehet
@aselefgelaw6961
@aselefgelaw6961 5 ай бұрын
በጣም ነዉ የምታምሩት ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ገና ለብዙዎች ታስተምራላችሁ እመቤቴ ትባርካችሁ
@ketematesfahun4608
@ketematesfahun4608 5 ай бұрын
አሜን ይስጠን በእውነት አይቸ አልጠግባችሁ አንችማ እርጋታሽ ውዴ የዛሬ አመት በሠላም አድርሧችሁ ልጃችሁን ማሀላችሁ አሥቀምጣችሁ ለማየት ለሁላችን እድሜ ከጤና ይሥጠን ለኛም ከሥደት መልስ ደግሞ እደናንተ የተባረከ ትዳር ይሥጠን ❤❤❤❤❤❤አሜንንን
@workitye539
@workitye539 5 ай бұрын
ልባም ሴት ነሽ ባል ገጥሙሻል ጠብቅ አድረገሽ ያዝ❤❤❤❤❤❤
@FatimaJamal-lj1jr
@FatimaJamal-lj1jr 5 ай бұрын
የኔ ዳርባባ ስውድሽ ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ 🥰🥰🥰
@fatmaabdullah4363
@fatmaabdullah4363 5 ай бұрын
አቤት ፍቅርችሁ ማሻአላህ እስከ መጨራሻም በፍቅ የኑራችሁ ለኛም ለመደም ቅመሞች እደዝህ አይነት በል ራዝቀን የራብ ❤ ሹፈኝ ወይም ሹተኝ አደራህ😂😂😂
@user-hj7ci7fq5l
@user-hj7ci7fq5l 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-hj7ci7fq5l
@user-hj7ci7fq5l 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-hj7ci7fq5l
@user-hj7ci7fq5l 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-hj7ci7fq5l
@user-hj7ci7fq5l 5 ай бұрын
Eiseyyyyy aminnnnnnn❤❤❤❤❤
@user-fu1vv3sn9c
@user-fu1vv3sn9c 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@emutsion2449
@emutsion2449 3 ай бұрын
ድምፃን ስወደዉ እርጋታዋ ልዩ ነዉ ፍቅራቹ ይባረክ ደስ ይላል
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 5 ай бұрын
የኔ ውዶች እንኳን ለዚች ቀን አደረሳችሁ እግዚአብሔር እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ አብራችሁ አርጁ ፍቅራችሁን ደስታችሁን ይጨምርላችሁ ❤❤❤
@user-qc8dy5uv9n
@user-qc8dy5uv9n 5 ай бұрын
ዋዉ በጣምምነው ደስስስስስስስስ የምትሉት የእውነት ፍቅረችሁ የስቀነል 10000ሺ አመት የኑራችሁ ፈጣሪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tsegogamewa
@tsegogamewa 5 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ በጣም ታምራላችሁ ውዶችዬ አቤት ውበት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GjdtgBhch
@GjdtgBhch 5 ай бұрын
አሜንአሜንለሁላችንምመልካምትዳርይስጠን❤❤
@user-pk1xg2tt5h
@user-pk1xg2tt5h 5 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምሬላችሁ እስከመጨረሻ አይለያችሁ እኛም የመዳም ቅመሞች ቀንያዉጣልን አይዞን ቅመሞኔ ያልፋል 😅😅😢
@user-iz3ji5gc8f
@user-iz3ji5gc8f 5 ай бұрын
ዋው እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ፍቅር ይስጣችሁ የኔ ውዶች❤❤❤❤❤
@youtube1745
@youtube1745 5 ай бұрын
ጅማሬያችሁን ብቻ ሳይሆን ፍጻሜያችሁን ያሳምርላችሁ አብራችሁ ለምልኩስና ያብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤
@yyss333
@yyss333 5 ай бұрын
ስትስቅ እንዴት እንደምታምር ሁሌ ሳቂ❤❤❤❤❤❤❤
@tigestshomedecor5849
@tigestshomedecor5849 5 ай бұрын
በጣም ነው የምወዳችሁ የኔ ምርጦች እንኩዋን አደረሳችሁ ።አይለያችሁ እረጅም እድሜ ከጤና ከፍቅር ጋር የበለጸገ ትዳር ያድርግላችሁ አሜን።
@user-hw4ed6tp9n
@user-hw4ed6tp9n 5 ай бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ ተባረኩ ልጃችሁን ያሳድግላችሁ መልካም የጋብቻ በዓል ይሁንላችሁ
@romantakel1326
@romantakel1326 5 ай бұрын
አሜን ! እግዚአብሔር ዘመናችሁን ሙሉበረጅም እድሜ ጤና በልጅ በልጅ ልጅ ብርክ ያድርጋችሁ❤❤❤❤
@emiyeee1490
@emiyeee1490 5 ай бұрын
የኔ ውዶችዬ ለሁላችንም እንደናንተ አይነት ሂወት ይስጠን የምር ስወዳችሁ❤❤❤❤❤ነፍፍፍ አመት ኑሩ❤❤❤❤
@birtukanhuruma4265
@birtukanhuruma4265 5 ай бұрын
እኳን አደረሳቹ ፍቅር ሰላም ብዝት ያዝልቃቹ ደስ ስትሉ ምርጥ ጥንዶች
@yodittedese7962
@yodittedese7962 5 ай бұрын
ልጅትዋ እረጋትዋ ሰርአትዋ ይገረማል እግዚአብሔር ይባርክሸ ቆጆ🎉🎉
@hdfhdf2592
@hdfhdf2592 5 ай бұрын
ገና ብዙ አመታት. ትኖረለችሁ❤❤❤❤
@user-bv2qr5es4y
@user-bv2qr5es4y 5 ай бұрын
ፈጣሪ መጨርሻውን ያሳምርላችሁ ከዚህ በበለጠ❤❤❤❤❤❤❤
@user-vi1ku7vt8g
@user-vi1ku7vt8g 5 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉መልካም ቀንን መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹ ቀጣዩም አመት በፍቅር በጤና እድትኖሩልኝ ምኞቴነው
@zuriyashhagos6005
@zuriyashhagos6005 5 ай бұрын
God's blessing both ❤❤❤❤
@ruhamanathan490
@ruhamanathan490 5 ай бұрын
እንዴት ደስ የምትሉት ነፋስ አይግባባቹ.አሜን በሉ
@AfomiaBelay-su6fq
@AfomiaBelay-su6fq 5 ай бұрын
ማሽአላህ አላህ ያዝልቅላችሁ መልካም ሠው ነሽ ደስ ትያለሽ ባለተቤትሽም እንደዚሁ
@user-io2sh9sl9p
@user-io2sh9sl9p 5 ай бұрын
እርጋታዋ ደስ ስትልዐ❤❤❤❤❤❤❤❤
@meseretayash335
@meseretayash335 5 ай бұрын
እንኳን አደረሳቹ ፈጣሪ መጨረሻቹህን ያሳምርላቹ❤❤❤❤
@samrisamri1217
@samrisamri1217 5 ай бұрын
እንዴው ፍጣሪ ለኛም ለመዳም ቅመሞች በዱላ ፕራላይዝ እሚያድርግ አይሆን በሰርፕራይዝ የሚያሰለቅስ ባለ ይሰጠን አሜን በሉ ወዱች ❤❤❤❤❤
@taibah2143
@taibah2143 5 ай бұрын
አሜንያረብ
@SofiaHassan-eo3lu
@SofiaHassan-eo3lu 5 ай бұрын
😂😂አሜን
@user-st4wi7hh7j
@user-st4wi7hh7j 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 ኧረ በሳቅ አሚንንን
@simeneshdegu
@simeneshdegu 3 ай бұрын
አሜን ❤በዱላ ሰፕራይዝ 😔😔😔
@user-st4wi7hh7j
@user-st4wi7hh7j 3 ай бұрын
@@simeneshdegu ክክክክክ
@fatoumahassan3835
@fatoumahassan3835 5 ай бұрын
አላህ ደስታችሁን እሰክመጨርሻ ያድርግላችሁ ደስስትሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fanatube196
@fanatube196 5 ай бұрын
ደስ የምትሉ ጥንዶች በፍቅር ያኑራችሁ ❤❤❤
@senaitdesa7927
@senaitdesa7927 5 ай бұрын
ኢየሱስ ዘመናቹ ይባርክ ደሰ ሰትሉ እውነት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@user-cq2sn7ib9t
@user-cq2sn7ib9t 5 ай бұрын
በእውነት እኒ በጣም ነው የምወዳችሁ በእውነት ለናተ ምንም አይነት ኩሚት መፅፍ አልፈልግም ምክንያቱም አይቺ ሳልጠግባችሁ ቪዲዎው ያልቃል በእውነት ሁሊም ሳያችሁ ሁሊም አይኒ እንባ እያዘለ ነው ሳልጠግበው ቪዲዎ የሚያልቀው የመንፈስ ቅናት ነው የምቀናባችሁ ቸሩ መዳንያለም ከዚህ የበለጠ ትልቅ ቡታ ያብቃችሁ መልካም ቀን ይሁንላችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕💕
@sintayehuassefa7103
@sintayehuassefa7103 5 ай бұрын
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ❤❤
@semirasemira5861
@semirasemira5861 5 ай бұрын
በሳቅ ጨረስኩት እወዳችሁ አለሁ በዚህ አጋጣሚ ከባሌጋ ያሳለፍኩትን ትዝታ ቀሰቀሳችሁብኝ ባሌን አስናፈቃችሁኝ ወላሂ😢
@Zabora2
@Zabora2 5 ай бұрын
አሏህ ያገናኛችሁ
@semirasemira5861
@semirasemira5861 5 ай бұрын
@@Zabora2 አሚን ኢሻአላህ እህት
@user-yk5rg6wr2l
@user-yk5rg6wr2l 5 ай бұрын
እኔም እግዚአብሔርን እሚገርመኝ 5አመታችንን የካቲት 12ብቻውን አከበረ እግዚአብሔር አላማየን አሳክቶልኝ ከልጀ እና ከባሌ ጋ እስከምገናኝ ካሁኑ ጎጎሁ
@user-ng7ki8xk7p
@user-ng7ki8xk7p 5 ай бұрын
ስለምታከብሪው እሱም እንዳንች ስለሚ ክብርሽ ደሰትላላችሁ ዘመናችሁ ይባረክ
@komaistekle4512
@komaistekle4512 5 ай бұрын
ናተይ ቆናጁ ፍቅርኩም ካብዚ ብላዕሊ የብዘሐልክም ብሓቂ🥰
@zebenaybayu6346
@zebenaybayu6346 5 ай бұрын
ደስ የምትሉ ጥ ንዶች ከዚበላይ ተባረኩ
@tsehaygosaye6989
@tsehaygosaye6989 5 ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ በፍቅር እረጅም እድሜ ይስጣቹሁ ደስ ስትሉ ደሞ አትጥፉብን
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 5 ай бұрын
የኔ ማሮች የት ሂዳችሆ ነዉ የጠፉችሆብኝ አይቻችሆ እኩ አላቅም ከኔ ይሆን ከእናንተ አልገባኝም አሆን ሳያችሆ እንዴት ደሰ እዳለኝ ቢቢ እንዴነዉ ❤❤❤አምሮባችኋል ደሞ❤️❤️❤❤
@NanyTadese-wu4ek
@NanyTadese-wu4ek 5 ай бұрын
❤❤❤❤ስታምሩ በማርያም ሁሌም ሳቁልኝ
@luluya-nw5ul
@luluya-nw5ul 5 ай бұрын
በጣም የምውዳቸው ይቱበሮች ውላሂ ለቀዋል አለቀቁ እያልኩ ቼክ አዴርጋለሁ እና አትጥፋ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@genettecere8937
@genettecere8937 5 ай бұрын
የኔ ምርጦች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 5 ай бұрын
ውይ እርጋታሽ መታደልሽ ማርየ ሺአመት አብራችሁ አርጂ የኔ ውዶች ❤❤❤🎉🎉🎉
@TixR-st8ei
@TixR-st8ei 5 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏 God bless you more.
@user-nk1tr8gh4v
@user-nk1tr8gh4v 5 ай бұрын
አይለያቺሁ ፈጣር እድሜ ጤና ይስጣቺሁ ስወዳቺሁ❤❤❤❤❤
@tsehayasfaw
@tsehayasfaw 5 ай бұрын
እግዚአብሔር በእድሜበጤና በፍቅርያቆያችሁአይለያችሁ ልጃችሁን ይባርክላችሁ🎉❤❤❤
@geteneshbenti1798
@geteneshbenti1798 5 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ሺ አመት በፍቅር ኑሩ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@emyspiller7059
@emyspiller7059 5 ай бұрын
Congratulations 🍾 for your anniversary 1 years ❤❤❤
@user-hm2cg9nn8c
@user-hm2cg9nn8c 5 ай бұрын
የኔ ውድ ባል አተ።ባኖርልኝ ቅናት ያጨረጭረኝ ነበር ሀቢቢ አላህ ይጠብቅልኝ የኔ ውድ ሀላል የኔ እህቶች ያረብ. አላህ ሷሊህ መልካም የሆነውን ባል ይወፍቃችሁ ያረብ ህመማችሁ ያመኘሐል አልፌበታለሁ😢😢😢😢አዛኙን ይወፍቃችሁ. ጠንካራ ሁኑ ብዙ ነገሮችን. አሳልፌ ዛሬ አልሀምዱሊላህ መጨረሻችን. ያሳምርልን አመት ሆነን ከተጋባን አልሀምዱሊላህ ያላህ 😢😢ለናተም ይስጣችሁ ያረብ
@saedmohammed8159
@saedmohammed8159 5 ай бұрын
Aminnn
@nishanraday7062
@nishanraday7062 5 ай бұрын
ምርጦችየ ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ያብዛው❤❤❤
@alemhi8570
@alemhi8570 5 ай бұрын
ፋሲካ እርጋታሽን እንዴት እንደምወድልሽ በአጠቃላይ ባሉን የሚያከብር ሴት ይመቸኛል በምችለው መጠን በኔ ባሌ እንዳይከፋብኝ እጥራለው ባልን ማፍቀር ማክበር መታደል ነው ትዳራቹሁን እመቤቴ ትጠብቅላቹህ kwaw እወዳቹሀለው ❤❤❤❤❤
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n 5 ай бұрын
የራሳቸዉ ቻናልስ ጆከርዬ❤❤❤❤ ምርጥወንዲማችን
@rahma6779
@rahma6779 5 ай бұрын
ፋሱዬ ደርባባ ለስለስ ያልሽ ሴት ነሽ ደስ ትያለሽ❤❤❤❤❤❤አነጋገርሽ ለዛ ያለዉ ነዉ
@hasanalhasan7841
@hasanalhasan7841 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሑ ትዳራችሑ ይባረክ
@Hiwet-pq6lj
@Hiwet-pq6lj 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ደስ ትላላችሁ የኔ ዉቦች
@user-il9un8pp4w
@user-il9un8pp4w 5 ай бұрын
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹
@user-de2vd5oj4f
@user-de2vd5oj4f 5 ай бұрын
እኔማ እናተን ሳይ አግቢ አግቢ ይለኛል😂😂😂 በፍቅር ኑሩ ሱሯ ፋሱካዬ ❤❤❤ወዳችኋለሁ ቤቢን ፈጣሪ ያሳድግላችሁ
@workew880
@workew880 5 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😂😂
@shawaye5579
@shawaye5579 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂❤❤
@Yyyhyuu-zx1df
@Yyyhyuu-zx1df 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤
@meklitmimi5660
@meklitmimi5660 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ጤና እና እድሜ ሰቶ በደስታ አብዝቶ ያኑራአቸው
@regatyohannes7070
@regatyohannes7070 5 ай бұрын
Happy anniversary Beautiful family I wish you bring your son you would see him
@emyspiller7059
@emyspiller7059 5 ай бұрын
So cute Gift 🎁 you give each other ❤ well done 👍🏼 husband and lovely 🥰 wife too of course Yonatthan if I remember your son name the baby
@user-wv9rn4wn8b
@user-wv9rn4wn8b 5 ай бұрын
ዋውውው እንኳን አደረሳችሁ 🎉🎉🎉❤❤❤🥰🥰🥰እግዚአብሔር ይጠብቃቸው 🥰
@amalesoubhieh2250
@amalesoubhieh2250 3 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጠችሁ እሱ ግን ሆዴ የበልዋል ቡዙ ችግር የሳልፍ ሰው ምኝቶ በመሳከቶ ደሰ ይላል እባክሸ ሁላየም እደዝ ሁኝ ግበዘ በዙ ተቀያረሻል ፍቅርችሁ ያብዛ👌👌👌
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c 5 ай бұрын
በጣም ነው ደስ የምትሉት ለብዙ ወጣቱ የፍቅር ምሳሌወች ናችው ፈጣሪ ትዳራችውንም ልጃችውን ይባርክላችው በደስታ ኑሩ 🥰🥰🥰
@user-qm7dh3eh8s
@user-qm7dh3eh8s 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ዛማናችሁን ይባረክ ታባራኩ ❤❤❤❤❤
@tesfamender8516
@tesfamender8516 5 ай бұрын
Betam dess ylal tebareku 🎉🎉🎉 Happy Birthday 🎉🎉🎉 Eijoy 🥂🍾🥂🍾🥂🌹🌹🌹
@user-nv4ho2ij7p
@user-nv4ho2ij7p 3 ай бұрын
Abet fiker ayileyachhu wudochye amen🙏🙏🙏betam des tilalachhu
@khadejatasfaa6433
@khadejatasfaa6433 5 ай бұрын
ማነው እንደኔ በጉጉት ሚጠብቃቸው ወላሂ😍😍😍
@amenabdi4730
@amenabdi4730 5 ай бұрын
❤❤ እኔም
@zahrasara5374
@zahrasara5374 5 ай бұрын
መሻአላህ ደስ ትላላእሁ አላህ ይጨምርላችሁ
@abay5630
@abay5630 5 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ መልካም ምኞታችሁን ያሳካላችሁ ፍቅርና ደስታን ያብዛላችሁ የምርጦች ምርጥ ናቹ ቀሪ ዘመናችሁን በበርክት ያኑራችሁ የማትሰለችሁ ካፕሎች ❤❤❤🙏
@barkotbarni2445
@barkotbarni2445 5 ай бұрын
Happy Anniversary!!!❤🎉🎉🎉✨🎁🎁🎊🎊
@selamtessema4917
@selamtessema4917 4 ай бұрын
Lebam set❤❤❤❤i wish you many many happy returns Guys
@zewditalemayehu8584
@zewditalemayehu8584 5 ай бұрын
ጌታ ይባርካችሁ እስከ ህይወት ፍፃሜ አይለያችሁ ረጅም እድሜናጤና ፍቅር ይጨምርላችሁ
@TixR-st8ei
@TixR-st8ei 5 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏 🎉❤
@mekiyatube5716
@mekiyatube5716 5 ай бұрын
ፈጣሪ ሀገራችን ጠብቅልን ሰላሟን አስፍንልን የመዳም ቅመሞቼ ስራው ቅልል ያድርግላቹ
@greecegr7524
@greecegr7524 5 ай бұрын
እንኳን ለዚህ ቀን አደረሳቹህ ❤❤ በጣም ታምራላቹህ ፍቅራቹህን ይባርክላቹህ
@hayathadush9972
@hayathadush9972 5 ай бұрын
Woyini setamuru Betam new metamerute yene Wudochu Egizabeher yibarekachu🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤😊
@aishaais8070
@aishaais8070 3 ай бұрын
❤❤❤ እድሜና ጤና ይስጣቹ ልጃቹም ያሳድግላቹ ፈጣሪ ቀጥሉበት ለቡዙ አርአያ ትሆናላቹ❤❤❤
@user-bn4ml1qs9y
@user-bn4ml1qs9y 5 ай бұрын
ወላሂ በጣም ነው እምወዳችሁ ደስ ትላላችሁ ደርባባ ነሽ እርግት ያልሽ ሳቃችሁ ድስ ይላል ሁሌም ሳቁ ❤❤❤❤
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 5 ай бұрын
ማንን ወላሂብለሽ እደምትወጂ ለይተሽ እውቂ
@user-bn4ml1qs9y
@user-bn4ml1qs9y 5 ай бұрын
@@user-dq1pl4wt8p እሺ እህቴ አመሰግናለሁስለምክርሽ
@shawaye5579
@shawaye5579 5 ай бұрын
Happy anniversary 🎉 💗 💓 💖 so nice ❤❤❤❤
@user-hq6fh3lt5o
@user-hq6fh3lt5o 5 ай бұрын
ስታምሩ ፈጣሪ በፍቅር ነፍፍፍፍፍ አመት ያኑራችሁ ዘራችሁ እደምድር አሸዋ ይብዛ ልጃችሁን በጥበብ በሞገስ ያሣድግላችሁ❤❤❤
@mohammedjamal7352
@mohammedjamal7352 5 ай бұрын
i am happy for you allah bless you ( keep your love warm )
@mistersayed6624
@mistersayed6624 5 ай бұрын
እኔ ግርም የሚለኝ ስነስርአትሽ የሴት ጥግ ነሽ ❤እግዚአብሔር ቤታቹን ይባርከው ውለድ ክበድ ❤
@bezagetachewnigatu6735
@bezagetachewnigatu6735 5 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ከዚም በላይ በድሜ በፀጋ ኑሩ ደጋግማቹ ዉለዱ🎉🎉🎉🎉❤❤❤
ዮአዳን (ክፍል 14)
30:20
ለዛ
Рет қаралды 21 М.
ОДИН ДЕНЬ ИЗ ДЕТСТВА❤️ #shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 9 МЛН
ለምን አለቀሰ?
28:54
Zena Jokers
Рет қаралды 234 М.
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
0:12
Laro Benz
Рет қаралды 9 МЛН
Найди Влада на стадионе
0:26
ЛогикЛаб
Рет қаралды 4 МЛН
КАРМА ПОРАЗИТ ЭТОГО ЧЕЛОВЕКА
0:41