ሲጥመዉ ደገመ አዲስ ሙሉ ፊልም /Sitimew Degeme / Full Length Ethiopian Film 2024 Ethiopian Movie

  Рет қаралды 69,699

ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)

ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)

Ай бұрын

Пікірлер: 346
@lemlemkassaye375
@lemlemkassaye375
የአበጀሽ ውፍረት ግን😮 ይገርማል ለውጥማ አለ😊
@user-de6db7hs9j
@user-de6db7hs9j
እፉ ቤቱ አጎዛው ጭሱ የገጠር ቤት ቤቱ ተለቃልቆ አጎዛው ተሰቅሎ መደቡ ተነጣጥፎ ጭሱ ሲጫጫስ አቤት ደስ ሲል❤🎉
@zeynebmohammed4931
@zeynebmohammed4931
ያረብ ከስደት መልስ እንደ አመጀሽ በአመት በአመት ልጅ ይስጠን የመዳብ ቅመሞች ❤❤🥰🥰🥰
@halimahalima-px3gm
@halimahalima-px3gm
እረ አብጅሽ ስውድሽ አሳቅሽኝ😂😂😂😂ማንሽ አላልችም😂😂
@chuchumike3286
@chuchumike3286
ያየሽዬ ንፍሴ ስወዳት ንግግሩዋን በጣም ንው የምወዳት ንግግርዋ በቃ አማሪኛዋ ደስ የሚል በጣም ትመቸኛለች👍👌🌹🌷🌹🌷👏🏽
@EmurayanMohamed
@EmurayanMohamed
አማራየ የኔ ንጉስ ህዝብ ትችላለህኮ አላህ ሰላምህን ይመልስልህ በርቱልኝ ደሞቸ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ሙቸ ነው እምወዳችሁ❤❤😘😘💐💐
@yonass6203
@yonass6203
ይቺን የፀይም ቆንጆ ለእኔም አስተዋውቁኝ (አታጎጅ)
@kakajqj1215
@kakajqj1215
ወይኔ አልቻልኩም😂😂😂😂😂 ሆዴን አመመኝ😂😂 ላይክ እራሱ ሲያሳቸው ነው
@maeritube21
@maeritube21
የኔ ምርጦች እናንተን ሳይ ጭንቀቴ ይቀለኛል ዛሬ በሳቅ ነው የጨረስኩት😂❤❤
@user-lb6hy4qx1c
@user-lb6hy4qx1c
ማነው እደኒ አበጀሸን አይቶ የመጣ ሰሮጥ ተደፍቼ ነበር አቤት ሰወዳችሁ ❤
@masreshabayeh1045
@masreshabayeh1045
እኔ ምለው በሳምንት ሁለት እና ሦስት ፊልም፣ድራማና ሾው የምትሠሩት ምንጊዜ ብትዘጋጁ ነው? በጣም ጎበዞች ናችሁ።በርቱ
@saraamharawitethiopia
@saraamharawitethiopia
ወይኔ ዛሬ ድምጽ አውጥቼ ነው የሳኩት ስራ ቦታ ሆኜ ተሳቀኩ እኮ😂ልጆቹ እናታቸው ስትነሳ ይነሳሉ ስትቀመጥ ይቀመጣሉ😁በዬት በኩል ልጆቼን ልሰብስባቸው እሱ እየመጣ እየበተናቸው አለ ታዴ😁😁እመዋና ታዴ የድራማው ነፍስና ህይወት እኮ ናቸው። የእኔ ወርቅ ዘመዶች❤
@emuiy007
@emuiy007
ማርያምን ለእነዚህ ሰወች like ሲያንሳቸዉ ነዉ❤😂😂😂
@GojamAbebe
@GojamAbebe
እውነት እውነት በጣም ትክክለኛ ትወና ነው!!!በርቱ።
@bateablneha5887
@bateablneha5887
ያለም ወርቅ ጎበዝ ተዋናይ ናት ❤❤ኑፁ እምትባለው ግን ትንሽ ይቀራታን የማፈር ፀባይ ይታይባታን ያለም ያለም ወርቅ ግን ልክ እደነ ያየሽ እደ አበጀሽ ነሽ ጥቁሯም ጎበዝ ናት❤❤❤ደሞች አማራየ በርቱ
@Rozashife
@Rozashife
ሯሯሯሯሯሯ አለች አበጀሽ የዛሬው የተለየ ነው ሆደ እስኪቆስል ነው የሳኩትኝ በተለይ የአበጀሽ ልጆች ቁጭ ብድግ እንደት እንዳሣቁኝ
@muluneshtegena
@muluneshtegena
አይ.አበጀሽ.የምትገርሚ.ሰዉ.እኮነሽ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@habebahabeba7877
@habebahabeba7877
ልጆቸደስሲሉ አሰተያየታቸዉአቤትጀግናአባትነዉያላቸዉ😂😂😂😂😂
@user-cf3yl3ww1t
@user-cf3yl3ww1t
አቤት ስታምሩ እኮ አምስት ወታደሮች እናታቸው ስትነሳ ይነሳሉ ስትቀመጥ ይቀመጣሉ ይሄ ገገማ አባታቸው ሁሉን በሀይል ማሸነፍ መፈለግ እኔ ብቻ ነኝ ጎበዝ አይሰራም አንጎሉ ዞሮበታል የልጆቹ መሸፋፈን ደግሞ😂😂😂😂❤
@aasseaassd9914
@aasseaassd9914
ወይኔ ስታስቁ 😂😂😂 ግን አበጀሺ ስትወድቅ ተሳቀኩ የእውነት እርጉዝ ነች አይደል
ዉንድሟን ተዉበሉት( Wendman Tewbelut new Ethiopian Dirama) 2024
38:31
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 78 М.
አዲስ ግልብጥ ነኝ ገራሚ የገጠር ድራማ (Addis Gilbit Negn New Ethiopian Dirama) 2023
21:17
That's how money comes into our family
00:14
Mamasoboliha
Рет қаралды 10 МЛН
The child was abused by the clown#Short #Officer Rabbit #angel
00:55
兔子警官
Рет қаралды 25 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 55 МЛН
I wish I could change THIS fast! 🤣
00:33
America's Got Talent
Рет қаралды 128 МЛН
የሙሽራዉ አቀባበል
2:15
aba metta(አባ መጣዕ /አባሊባኖስ )
Рет қаралды 31 М.
ያሸዋል ልዩ አዲስ የገጠር ድራማ(Yashewal New Ethiopian Dirama) 2024
1:04:10
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 34 М.
Betoch | “የአዲሱ ዓመት ዕድል ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 353
29:12
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 2,4 МЛН
ዳኞችን አጣላቸዉ (Dagnochin Atalachew ) Yes No Aydol Show )  New 2024
40:34
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 36 М.
ታፍኛለው ሙሉ ፊልም - Tafegnalew Full Ethiopian Movie 2024
1:32:26
Eliana Entertainment
Рет қаралды 198 М.
መራቢያውን አፈረጠችው // ኧረ ኡኡኡኡ በሳቅ ገደሉን 😂😂😂
20:32
SORA ENTERTAINMENT ( ሶራ ኢንተርቴይመንት )
Рет қаралды 13 М.
የስ ኖ አይደል ሾዉ (Yes No Aydol Show ) ዳኞች በስሜት ያበዱበት 2024
48:06
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 126 М.
That's how money comes into our family
00:14
Mamasoboliha
Рет қаралды 10 МЛН