የእማማ ቤት ክፍል 30 Ethiopian Comedy 2019

  Рет қаралды 205,676

Sodere TV

Sodere TV

5 жыл бұрын

#EthiopianComedy #AmharicSitcom #YeEmamaBet
Sodere videos are copyright protected. Do not download and reupload or broadcast the videos on KZfaq, Facebook, websites, TV stations and any other media.

Пікірлер: 470
@SodereTV
@SodereTV 5 жыл бұрын
የእማማ ቤት ክፍል 29 | kzfaq.info/get/bejne/qLeWZLZq1by3kX0.html
@weyenangusa2842
@weyenangusa2842 5 жыл бұрын
.
@tesfaadane1152
@tesfaadane1152 5 жыл бұрын
የዛሬው ፓርቲ በሳቅ ፍንድቅድቅ ነው።
@lulumulatu4517
@lulumulatu4517 5 жыл бұрын
ፐ በጣም አሪፍ ስራ ነው የሰራችሁት ቅኔውን ተቃኛችሁት ነው ነው የሚባለው ደራሲውን ሳላደንቀው አላልፍም ሁሌም የምትሰሩት ስራ በጣም ይመቸኛል የአብዛኞቻችን ኢትዮጵያዊያን የአኖር ዘይቤ ነው የምታሳዮን ጂፕላስ 3 ቤቶች ውስጥ የሚሰራ ድራማዎች አሰልችተውን ነበር ለኔ ሁሌም አንደኛ ናችሁ በርቱ እናመሰግናለን።
@zadeyegeberalilij1782
@zadeyegeberalilij1782 5 жыл бұрын
ትክክል
@Zehabu.
@Zehabu. 5 жыл бұрын
Lulu Mulatu _______________ ትክክለኛ አስተያየት ነው :: ተመችቶኛል :: አዲስ ስለሆንኩ ሰብስክራይብ ---10q.
@llovejesus3080
@llovejesus3080 5 жыл бұрын
Kkkkkkkkkk wayine toke
@user-pg3qr7xf8z
@user-pg3qr7xf8z 5 жыл бұрын
ትክክል እኔም የሰለቸኝ ያነዉ
@user-pg3qr7xf8z
@user-pg3qr7xf8z 5 жыл бұрын
ትክክክል እዉነትህን ነው
@nianaban2204
@nianaban2204 5 жыл бұрын
ክክክክክ ባለሱቁ ያስቃል ስወዳቹሁ የማማ ቤት ግን ቶሎቶሎ ለምን አትለቁልንም
@nigisttizazu6283
@nigisttizazu6283 5 жыл бұрын
ባለሱቁ ሁሌም አቅርቡት ድራማው በጣም ነው የሚያደምቀው የእማማቤት ውስጤ ናቹ
@bahbahrqin4521
@bahbahrqin4521 5 жыл бұрын
አረ ባለሱቁ አሪፍ ነው ክክክክክ👍👍👍🇪🇹😍 😍😁😁😁😁
@niyabmusema9151
@niyabmusema9151 5 жыл бұрын
አቦ ባለሱቁ ተመቸኝ ድራማው ላይ ግን ሁሌ መታየት አለበት😍😍
@tarangomeskana2832
@tarangomeskana2832 5 жыл бұрын
ክክክክ
@user-bq4hz3tk4h
@user-bq4hz3tk4h 5 жыл бұрын
ቦቸ ጋር ይሰራል ልበል
@halimamossa2104
@halimamossa2104 5 жыл бұрын
@@user-bq4hz3tk4h አወ።
@Zehabu.
@Zehabu. 5 жыл бұрын
Tawon Baremga _______________ ትክክለኛ አስተያየት ነው :: ተመችቶኛል :: አዲስ ስለሆንኩ ሰብስክራይብ ---10q.
@user-mh9gx6zp6v
@user-mh9gx6zp6v 5 жыл бұрын
የእማማቤት ሰፈሩን የሚወድ በላይክ
@Lobo-Lobo
@Lobo-Lobo 5 жыл бұрын
የት ሰፈር ይመስልሻል?
@Cristina-oo6lu
@Cristina-oo6lu 5 жыл бұрын
እኔ ሰፈሪን ስለሚመስል በጣም ነው እምወደው
@REYOOFALBLOOSHI
@REYOOFALBLOOSHI 5 жыл бұрын
አህለን ዉዶቸ። ቅዳሜ ወደ እገባአለሁ በሰላም ግቢ በሉኝ እናንተም በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ
@user-hf4sx3wz9c
@user-hf4sx3wz9c 5 жыл бұрын
ሰላም ግቢ እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን
@REYOOFALBLOOSHI
@REYOOFALBLOOSHI 5 жыл бұрын
@@user-hf4sx3wz9c አሚን ዉደ
@monata6297
@monata6297 5 жыл бұрын
ሜሪ የወሎ ልጅ በሰላም ግቢ ማር
@user-hy5ip7ye7j
@user-hy5ip7ye7j 5 жыл бұрын
በሰላም ግብ እህቴ
@webalmasamrawit21
@webalmasamrawit21 5 жыл бұрын
ሰላም ግቢ ማሬ
@lovekilledslowly3235
@lovekilledslowly3235 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ኣሪፍ ፊልም ነው በተለይ ሻሩክ ያላት ነገር እጄ ኣይቆረጥም የሰውነቴ ኣንድ ክፍል ነው!!!!!
@danawithabshawit3788
@danawithabshawit3788 5 жыл бұрын
ባለሱቁ ውስጤ ነው የሲዚ ሰፈር ሰዎች ድሮም ትግስት አይወድላችሁም ስትረገጡእና ስእት ተከዙ ነው የሚወድላችሁ ልክ እንዳአብይ እና እንደ ኢትዬ ህዝብ ሸሩክዬ ትንሿ ኢትዬ😁😂😋
@Zehabu.
@Zehabu. 5 жыл бұрын
Danawit ye habsha lji _______________ ትክክለኛ አስተያየት ነው :: ተመችቶኛል :: አዲስ ስለሆንኩ ሰብስክራይብ ---10q.
@jgbv60
@jgbv60 4 жыл бұрын
እኳን አደረሳችሁ ባገርም በውጭያላችሁ የተሆህዶልጅቺ ደግሞ የማማቤት ድራማ ዘናያረጋል ያላያችሁእዩ
@samrihussen3769
@samrihussen3769 5 жыл бұрын
ወይ ዛሬ አንደኛ ነኝ ደስሲል ሸሀርኬ ስወድክ ።😍😍😜😜😘😘😍😍😋😋😋 ቸ ቸ ቸሰፈረሴ
@Zehabu.
@Zehabu. 5 жыл бұрын
samri hussen _______________ ትክክለኛ አስተያየት ነው :: ተመችቶኛል :: አዲስ ስለሆንኩ ሰብስክራይብ ---10q.
@samrihussen3769
@samrihussen3769 5 жыл бұрын
@@Zehabu. አስተያየትን ስለወደዳችሁልኝ አመሠግናለው
@messidia8350
@messidia8350 5 жыл бұрын
ሀገራችን ሠላም ያደርግልን እደሀይማኖታችን ፀሎት እናድርግ ወገኖቼ ተባረኩ መልካም ስራ ነው
@hawajemal4703
@hawajemal4703 5 жыл бұрын
ክክክ
@Zehabu.
@Zehabu. 5 жыл бұрын
Messi Dia _______________ ትክክለኛ አስተያየት ነው :: ተመችቶኛል :: አዲስ ስለሆንኩ ሰብስክራይብ ---10q.
@m.5431
@m.5431 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክክክክክ ውይ ባለሱቁ ልጅ ሲያስቅ ሰሙኔ አለ
@user-mp6yh9go9b
@user-mp6yh9go9b 5 жыл бұрын
ባል የእግዚአብሔር ስጦታ እንጅ የሰው ምርጫ አይደለም የሰው ምርጫ ቢሆንማ ሁላችንም ከወደድነውና ካፈቀርነው ጋር በኖርን ነበር ለማንኛውም እናመሠግናለን የእማማ ቤቶች ኑሩልን ግን ቶሎ ቶሎ አቅርቡልን 🙏🙏🙏
@mas8087
@mas8087 5 жыл бұрын
አር ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን በጣም ደስ ይላል ሁላቹንም እውዳቸዋለው
@meseretgatanenh6662
@meseretgatanenh6662 5 жыл бұрын
ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው በምርጫ ሚሆን ሁሉም ሰው ከሚወደው ሰው ጋ ይኖር ነበር
@samirahassan8440
@samirahassan8440 5 жыл бұрын
batikikile weda
@Zehabu.
@Zehabu. 5 жыл бұрын
ማርያም ማርያም ሲሉሽ ስምሽ ይጣፍጣል _______________ ትክክለኛ አስተያየት ነው :: ተመችቶኛል :: አዲስ ስለሆንኩ ሰብስክራይብ ---10q.
@romansanyiihacaaluu5985
@romansanyiihacaaluu5985 5 жыл бұрын
ልክ ብሌሻል የኔ ማር
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 5 жыл бұрын
*ውይኔ እማ ማ የት ላይ ነብር ያቆማችሁት እንኳን ድህና መጣችሁ ውይኔ ይህ ልጅ ውሽቶ ክክክክክክክክክክክ ሻርካየ!*
@Zehabu.
@Zehabu. 5 жыл бұрын
አይዲየ የመእቤቴ ልጅ _______________ ትክክለኛ አስተያየት ነው :: ተመችቶኛል :: አዲስ ስለሆንኩ ሰብስክራይብ ---10q.
@jemelafudeyili5811
@jemelafudeyili5811 5 жыл бұрын
ዋው ሀሪፍ ነው ሀገራችን ያለችበትን ሁኔታ በደብ ገልፃችሁታል ጣሳውና ጭልፋው ያስቃል
@hasettesefayi6215
@hasettesefayi6215 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስስስስስ የሚል ድራማ ነው ቀጥሉበት።ግን ባታዘገዩት አሪፍ ነው እምደኔ በሳምንት ብታረጉት እላለው።አሳቤ የተስማማቹ ካላቹ ላይኩን ተጫኑት@!!!
@prime7581
@prime7581 5 жыл бұрын
ወይ የሠፈሬልጅ ሠሌምዬ በርቺ ቀስበቀስ እኛንም ጉትት ከአረብሀገር ስራ ሐሀገር ድራማ ይሻላል
@feriymohammed8282
@feriymohammed8282 5 жыл бұрын
ዘፈናችሁ ምርጫዬና ውስጤ ናቸው
@user-gc2vj8zj7d
@user-gc2vj8zj7d 5 жыл бұрын
አሁንስ አበዛችሁት ሻሩክ በየት ሀገር ነው ሴት ወንድ የምታሮጠው የሀገር ባህል አታጥፉ
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 5 жыл бұрын
አረ አታስቁኝ😂 ደግሞ ባል በምርጫ ይሁን ወይ ጉዴ ያውም በኩንትራት😂😂 ለገባው ሰው ግን ስለ አገራችን ነው ሚያሳየው እናመሰግናለን
@Zehabu.
@Zehabu. 5 жыл бұрын
መስከረም የድንግል ማርያም ልጅ _______________ ትክክለኛ አስተያየት ነው :: ተመችቶኛል :: አዲስ ስለሆንኩ ሰብስክራይብ ---10q.
@engidawork6167
@engidawork6167 5 жыл бұрын
መስከረም የድንግል ማርያም ልጅ ባል በምርጫ ሳይሆን መልእክቱ ውስጠ ወይራ ፖለቲካ ነው። አሁንም አገራችን ውስጥ ያለውን የምርጫ ስርኣት እና የወቅታዊ የፖለቲካ ሁኔታ ነው የሚያስተላልፉት
@user-il9qk3dz1q
@user-il9qk3dz1q 5 жыл бұрын
ሰላም ያገሬ ልጆች በያላቹበት ሰላማቹ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ
@user-wo6iu2fp8i
@user-wo6iu2fp8i 5 жыл бұрын
አሚን
@ganetteammar2063
@ganetteammar2063 5 жыл бұрын
ይህ ድራማ በጣም የሚገርም ያለንበትን የመጥፎ በሽታ ይሄ ዘረኝነትን የሚቃወም ነዉ በእዉነት ቅኔዉ በጣም ይገርማል ዉድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሆሳዕና በዓል አደረሳችሁ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 жыл бұрын
የእማማ ቤቶች እንኳን በደና መጣችሁ የሀገራችን ነገር አይምሮ አዙር ነበር በእናንተ ዘና ፏ ሳቂ እንበል
@tenisutube4745
@tenisutube4745 5 жыл бұрын
Yetim salagagnish alikarem anichin liji 💜👈
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 жыл бұрын
@@tenisutube4745 😘😘
@tenisutube4745
@tenisutube4745 5 жыл бұрын
💜💜💜💜💜💜😘👈
@Zehabu.
@Zehabu. 5 жыл бұрын
ሚሚዬ የቤተሰብ አፍቃሪ ና ሟች _______________ ትክክለኛ አስተያየት ነው :: ተመችቶኛል :: አዲስ ስለሆንኩ ሰብስክራይብ ---10q.
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 жыл бұрын
@@Zehabu. እሺ
@bizuneshbizunesh2580
@bizuneshbizunesh2580 5 жыл бұрын
እረ ማይኩ ተመቸኝ ክክክክ የማማ ቤቶች ስወዳችሁ
@tube2609
@tube2609 5 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለኛ በአብይም የስልጣን ዘመን እኛ ሙስሊሞች በሃገራችን እንደ ሊላ ዜጋ መታየታችን ኣላቆመም እምነታችንን በነፃለት ማከናወን ኣልቻልንም መስጅዶችን እያፈረሰ ህዝበ ሙስሊሙን እየደበደበ እየገደለ እያሰረ ነው ይህ ምላሰ ቅቤ ሆደ ጩቤ ሰው ተደመሩ እያለ ሙስሊሙን መበደል አላቆመም የ ፍትህ ያለህ ህገ መንግስቱ ይከበር
@feqerfeqer3400
@feqerfeqer3400 5 жыл бұрын
የሙስሊም ብቻ አደለም የእኛም ቤተክስታን እየተቃጠለ ነው እለዚ አገራችንን ሰላም ያርግነል
@melkamhlinakemelkamshitoyb3285
@melkamhlinakemelkamshitoyb3285 5 жыл бұрын
@@feqerfeqer3400 lik bleshal mamaye👌💕
@tigisttadesse437
@tigisttadesse437 5 жыл бұрын
አብይ አቃጥሉ ያለ አልመሰለኝም በዘር በጥላቻ ተተብትቧል ህዝቡ እሱ በአንድ አመት እንዴት ያፀዳው እኛ ቅንነት ትብብር መከባበር ጠፍ አባት እናት መሳደብ መደብደብ ሌብነት ክፍት ምቀኝነት አጥፍቶ መጥፍት እኔ ብቻ ልብላ የሚል ትውልድ ተፈጠረ ፀሎት ዱአ ማረግ ነው ሁሉም በየእምነቱ
@user-wi3tf8pi8k
@user-wi3tf8pi8k 5 жыл бұрын
ወሬኛ ታዳ ዱባይ ወይንም ሳውዲ ጥርግ በሉ😩😩😩
@user-vw5tw9ke6c
@user-vw5tw9ke6c 5 жыл бұрын
@@user-wi3tf8pi8k ተይንጅ ለምን ተብሎ ነው እባክሽ ኢትዮ የሁላችን እነ ብቻ በል
@user-wr7hf6wx1u
@user-wr7hf6wx1u 5 жыл бұрын
ጢጢ መመረጥ ነበረባት😆😆😆😆😆
@user-yh1ht4gj1b
@user-yh1ht4gj1b 5 жыл бұрын
ከከከከከከከ
@turkyaselasy4582
@turkyaselasy4582 5 жыл бұрын
ክክክክክክ ማይኩ ልዩ ነው ማምዬ ስወዶት እድሜና ጤናውን እግዚአብሔር ይስጦት
@Zehabu.
@Zehabu. 5 жыл бұрын
Turkya Selasy _______________ ትክክለኛ አስተያየት ነው :: ተመችቶኛል :: አዲስ ስለሆንኩ ሰብስክራይብ ---10q.
@user-uq3hk5pk5v
@user-uq3hk5pk5v 5 жыл бұрын
*ውድድድድድድ በማያልቀው ሠላማችሁ ብዝት ይበል*
@smirazaynu1246
@smirazaynu1246 5 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሑ ሲያልቅ ደሞ የአመት ሰው ይበለን
@endrismohammed1343
@endrismohammed1343 5 жыл бұрын
የማም ቤት ስወዳችሁ ጠፍታችሁ ነበር እኮ እካን በሰላም መጣችሁ
@Zehabu.
@Zehabu. 5 жыл бұрын
Endris Mohammed _______________ ትክክለኛ አስተያየት ነው :: ተመችቶኛል :: አዲስ ስለሆንኩ ሰብስክራይብ ---10q.
@user-yf2gt9ly6l
@user-yf2gt9ly6l 5 жыл бұрын
የእማማ ቤት እንኳን ደህና መጣችሁ የምወዳችሁ የምናፍቃችሁ ቀጥሉ በት
@SaraSara-dl4dd
@SaraSara-dl4dd 5 жыл бұрын
😂😂😂😂በሣቅ አረ የምር አሪፍ ነው
@user-tc1bc9bk7c
@user-tc1bc9bk7c 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ድራማ ነበር ግን ባስፍለጋቹሁ ስአት እየመጣቹሁ እየተርሳቹሁ ነው
@Zehabu.
@Zehabu. 5 жыл бұрын
Bethelem nigus Bethelhem nigus _______________ ትክክለኛ አስተያየት ነው :: ተመችቶኛል :: አዲስ ስለሆንኩ ሰብስክራይብ ---10q.
@hayanotemolla2656
@hayanotemolla2656 5 жыл бұрын
እኔ እምለው የሻሩክ እናት እማማ ናቸው አደለ
@user-rt7kv1ox9l
@user-rt7kv1ox9l 5 жыл бұрын
እወይ ስታምሩ የኛወቹ ጥሎብኝ በጣም እወዳችኃለሁ ከኢትዮ ድራማ ሁሉ አንደኛ ናችሁ 😘😘😘😘😘 እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@shankeyemariyamlij7433
@shankeyemariyamlij7433 5 жыл бұрын
Emamawoch yene mirxoch siwedachu❤❤❤❤
@mhalitgirmay3064
@mhalitgirmay3064 5 жыл бұрын
ክክክክ አረ በሳቅ ልቃቂት አለቻት አይ ስድብ ብሎ ዝም
@tigistsilsh7695
@tigistsilsh7695 5 жыл бұрын
ዋው ባለ ሱቁ በጣም የሚመች ምርጥ ልጅ የተሳሳታችሁት ለምርጫው መቅረብ የነበረባቸብ 4ሴቶች ነበር ዶ/ር አብይ ኦቦ ለማ ጅዋር (ጀዌ) የኦነጉ መሪ ኦቦ ማናቸው አምጡልኝ አቦ ተመቻችሁኝኝኝኝኝኝ እምዬ ሀገሬ አሁን ያለችበትን ቁልጭ አርጎ የሚያሳይ ነው የማማቤት በሙሉ ስወዳችሁ
@user-sp8qz7do6l
@user-sp8qz7do6l 5 жыл бұрын
Kkkk Hulet Bande Hoo Min Meta. Waw Betam Yamrale Bertu
@gj1093
@gj1093 5 жыл бұрын
ክክክክክ አይ ሻሩኬ እዳ ገባህ ይሆ ባለሱቁም በጣም ነው የምወደው ለምን አዳደ ብቻ ብቅ እሱነው እዳውም ድራማውን ያሳመረው
@hhjvhj8376
@hhjvhj8376 5 жыл бұрын
are Gud New Des Tilalachu Sharuk Mitun Mirat Enayalen Gana
@mesretmamo7446
@mesretmamo7446 5 жыл бұрын
ደንበኛ የመንደር ድራማ የመንደር ወሬ
@user-hf4vx2pk7n
@user-hf4vx2pk7n 5 жыл бұрын
አንደ ማይክ የተጠቀሙበት በጣም ደስ ይላል ወይም በጣም ያስቃልልልልል'ኣይደል?
@Zehabu.
@Zehabu. 5 жыл бұрын
የቅዱስ ሚካኤል ልጅ ነኝ _______________ ትክክለኛ አስተያየት ነው :: ተመችቶኛል :: አዲስ ስለሆንኩ ሰብስክራይብ ---10q.
@mazaalemu141
@mazaalemu141 5 жыл бұрын
የእማማ ቤተስቤች በጣም ነው ምወዳችሁ ግን እየጠፍችሁ ነው እንዴ ከምር ለደሞዜም እሄን ያክል ቀን አልቆጥርም
@user-ek7vw9xn9f
@user-ek7vw9xn9f 5 жыл бұрын
ጢጢየ እንደ ዶክተር አብይ ጥፍጥ ያለ ቃል ክክክ
@Zehabu.
@Zehabu. 5 жыл бұрын
እማ ሁሉ ነገሬ ሀዩ _______________ ትክክለኛ አስተያየት ነው :: ተመችቶኛል :: አዲስ ስለሆንኩ ሰብስክራይብ ---10q.
@user-yh1ht4gj1b
@user-yh1ht4gj1b 5 жыл бұрын
ከከከከከከከከከከ በጣም
@user-hy5ee8jg5i
@user-hy5ee8jg5i 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ያምራል በጣም ግን አትቆዩብን ተተሎ ልቀቁልን በጣም አወዳችጛላሁ የማማ ቤት
@user-lv6or1sp2f
@user-lv6or1sp2f 5 жыл бұрын
ዋው በጣም የሚደድ ድራማ ነው ምናለበት በሳምት ሁሌቴ ቤሆን እባካቹ እማማ ስወዶት
@hayaadem2365
@hayaadem2365 5 жыл бұрын
ባለ ሱቁ ውስጤ ነው ጉራጌው 😜😜
@aaqa9455
@aaqa9455 5 жыл бұрын
እኔም
@ayalneshlove5718
@ayalneshlove5718 5 жыл бұрын
እኔም በጣም ነው የሚያስቀው
@user-so2mo8jc8u
@user-so2mo8jc8u 5 жыл бұрын
እኔ እራሱ ነገር ስራው ሁሉ
@Zehabu.
@Zehabu. 5 жыл бұрын
Haya Adem _______________ ትክክለኛ አስተያየት ነው :: ተመችቶኛል :: አዲስ ስለሆንኩ ሰብስክራይብ ---10q.
@user-yh1ht4gj1b
@user-yh1ht4gj1b 5 жыл бұрын
ከከከከከጠጠጠከ በጣም
@seblewengelmissyouethiopia8779
@seblewengelmissyouethiopia8779 5 жыл бұрын
ዉድ የማማ ቤቶች መጣችሁልኝ ክክክክ ሻሩክ የችኮች ማግኔት ጉድኮ ነው
@Zehabu.
@Zehabu. 5 жыл бұрын
Seble Wengel Miss You Ethiopian _______________ ትክክለኛ አስተያየት ነው :: ተመችቶኛል :: አዲስ ስለሆንኩ ሰብስክራይብ ---10q.
@seblewengelmissyouethiopia8779
@seblewengelmissyouethiopia8779 5 жыл бұрын
@@Zehabu. enem 10Q
@user-ox4dv8vv3x
@user-ox4dv8vv3x 5 жыл бұрын
እማማ ኢትዮጵያን የምትወዱት ብቻ like
@rahmaadme6254
@rahmaadme6254 5 жыл бұрын
እየ ልጀ እዴት እደማስቀኝ አይ ከሪም ከቦቸራም ጋረ ትሰራለህ ከሁም ድራማ ሆሌም ብትኖረ አሪፊ ነበረ ታደምቀዋለህ እማማየ ስወደወት ሁላቸሁንም አድናቂነኝ
@user-nv3lg6ev8z
@user-nv3lg6ev8z 5 жыл бұрын
የእማማ ቤት እንዴት አድርጌ እንደወደድኳችሁ ልነግራችሁ አልችልም ቀጥሉበት የኢትዮጵያ ሕዝብ ከናንተ ብዙ እየተማረና እየተረዳ ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ በእውቀታችሁ ላይ ዕውቀት በችሎታችሁ ላይ ችሎታ በጥበባችሁ ለይ ጥበብ በዕድሜያችሁ ላይ እድሜና ጤና ጨምሮ ያቆይልነ ብዙ ተምሬበታለሁ በኃይል ቀጥሉበት።
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 5 жыл бұрын
የእማማ ቤቶችዬ አቦ ይመቻችሁ። እንዴት ፈታ እንዳደረጋችሁኝ ብታውቁ...እስኪ እንዲህ ንገሩልኝም! ደግሞም
@Zehabu.
@Zehabu. 5 жыл бұрын
Ephrata Ababu _______________ ትክክለኛ አስተያየት ነው :: ተመችቶኛል :: አዲስ ስለሆንኩ ሰብስክራይብ ---10q.
@user-uo1fq4gc9d
@user-uo1fq4gc9d 5 жыл бұрын
የእውነት ባለ ሱቅ ያስቃል ክክክክክክክክክክክክክክክክ
@muller19961
@muller19961 5 жыл бұрын
ጢጢ አደናቂሸ ነኝ haha lol ምርጥ ልጅ ናት
@hanahanicho8894
@hanahanicho8894 5 жыл бұрын
የእማማ ቤቶች በጣም ታምራላችሁ ግን ጉድ እኮ ነው የውንድ ምርጭ
@user-rk9ph1sg8d
@user-rk9ph1sg8d 5 жыл бұрын
የኔ ምርጦች እንኳን ደህና መጣችሁ ግን አትጥፉብን እየተናፈቃችሁ ነዉ
@Zehabu.
@Zehabu. 5 жыл бұрын
እዩ የዲቲ _______________ ትክክለኛ አስተያየት ነው :: ተመችቶኛል :: አዲስ ስለሆንኩ ሰብስክራይብ ---10q.
@user-qh6hp2ic7f
@user-qh6hp2ic7f 5 жыл бұрын
ይህድራማ ትክክለኛውማንነታችንነው
@Zehabu.
@Zehabu. 5 жыл бұрын
ሱሲነኝ የኢትዮጵያአፍቃሪ امአትኩ _______________ ትክክለኛ አስተያየት ነው :: ተመችቶኛል :: አዲስ ስለሆንኩ ሰብስክራይብ ---10q.
@user-qh6hp2ic7f
@user-qh6hp2ic7f 5 жыл бұрын
Hareg Tube እሽ
@fakrtamaryma1909
@fakrtamaryma1909 5 жыл бұрын
በሳቅ ሞትኩ ባል ደግሞ በምርጫ ሆነ ክክክክክ
@hananGalam-Makeup
@hananGalam-Makeup 5 жыл бұрын
ከድርን ምታደንቁ እስቲ ልያቹ like
@Zehabu.
@Zehabu. 5 жыл бұрын
Hanan Konjit _______________ ትክክለኛ አስተያየት ነው :: ተመችቶኛል :: አዲስ ስለሆንኩ ሰብስክራይብ ---10q.
@user-yk2li3ph2f
@user-yk2li3ph2f 5 жыл бұрын
ልትረሱ ስትሉ መጣችሁ ስወዳችሁ ተናፍቃችሁል
@adisshambel7510
@adisshambel7510 5 жыл бұрын
ፍዝዝ ድንዝዝ ግዝዝ አስንዬ እንደው ስትገርሚ ክክክክክክክ
@habunicefashionmodel5493
@habunicefashionmodel5493 5 жыл бұрын
adis shambel 😂😂😂😂😂😂
@mariyamhadhakooti6893
@mariyamhadhakooti6893 5 жыл бұрын
የማማ ቤት ከልብ ነዉ የምወዳችሁ !! የአገራችንን ያኖኖር ዘይቤወች ሥለምታሣዮን እናመሠግናለን !! አገራችንን ሠላም ያድርግልን !!
@user-hx8mg8ly7t
@user-hx8mg8ly7t 5 жыл бұрын
#አዲሳ #ልጅ #የቶኬ #እህት *ነች* *እሱን* *ትመስላለች* *ውይ* #አስኒ *ስድባ*
@nebihaseid4337
@nebihaseid4337 4 жыл бұрын
እረ ማይኩ ተመቸኝ ጭልፋም አልቀረሽ ክክክክ
@MaamMogamed
@MaamMogamed 5 жыл бұрын
ክክክክክክክ ክክክክክ ይመቻችሁ ቀጥሎበት
@user-wp6mw7on4m
@user-wp6mw7on4m 5 жыл бұрын
ዋዉ አሪፍ ነው ይመቻቹ አቦ ባለ ሱቁ በሳቅ Stupid ክክክክክክክ
@enatmesfin
@enatmesfin 5 жыл бұрын
ይህ የሱቁ ልጅ በ ቦቸራም ተከታታይ ድራማ ላይ አለ so welcome
@mazalove4973
@mazalove4973 5 жыл бұрын
አወ አለ
@saralove7453
@saralove7453 5 жыл бұрын
ይህ ድራማ ትክክለኛ ማንነታችን ነው
@chaltujimma1047
@chaltujimma1047 5 жыл бұрын
Wuddduddd emamayeeeeee wusteee💐💐💐💐😍😍👌
@amaretamru4223
@amaretamru4223 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ በጣም ፍታችሁአል እሺ
@user-fq6ie1lt3i
@user-fq6ie1lt3i 5 жыл бұрын
ተናፍቃችሁ ኑ። ሁሌም በጉጉት ትጠበቃላችሁ። ውዶች።
@meselechmekuria2286
@meselechmekuria2286 5 жыл бұрын
ክክክክክ እንኳን ደህና መጣችሁ 💚💛❤️✅
@fira9631
@fira9631 5 жыл бұрын
እንደውብስወዳቹ የእማማ ጨቤ ቤተሰቦች እንደው ልጅነትን እና ያደኩበትን ሰፈሬን ሁሌም የምታስታውሱኝ እንኳን ደህና መጣቹ
@Zehabu.
@Zehabu. 5 жыл бұрын
firahiwat Bekile _______________ ትክክለኛ አስተያየት ነው :: ተመችቶኛል :: አዲስ ስለሆንኩ ሰብስክራይብ ---10q.
@fira9631
@fira9631 5 жыл бұрын
@@Zehabu. እሺ ሀረግዬ እኔንም በነካ እጅሽ ሰብስክራይብ በይልኝ 😃😍😘
@user-kp8pt2ol8r
@user-kp8pt2ol8r 5 жыл бұрын
ከንንግሩ ይልቅ ጭልፈውና ጠሰው ነው የሰቃኝ ክክክክክክክ
@zuzuhusan3907
@zuzuhusan3907 5 жыл бұрын
Kkkkkk
@user-jd7ct4rh8g
@user-jd7ct4rh8g 5 жыл бұрын
እረ ተናፍቃችኃል ውዶች ውይ ባለ ሱቁ ተመቸኝ ክክክክ
@orthodoxtewahidochristian6479
@orthodoxtewahidochristian6479 5 жыл бұрын
ሻሀሩክ አልገነጠልም ብሏል👏👏👍👍💚💛❤ኢትዮጲያ ለዘለአለም ትኑር።
@mulumekonen9678
@mulumekonen9678 5 жыл бұрын
የእማማ ቤት ስወዳችሁ ኑሩልኝ
@user-mx5eu3bu4h
@user-mx5eu3bu4h 5 жыл бұрын
ማክራፎው ተመቸኝ ጭልፋ ከወጥ አለም ተሰናበትሽ ሀሀሀሀሀ
@Zehabu.
@Zehabu. 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅር ነው ድግል ነች እናቴ _______________ ትክክለኛ አስተያየት ነው :: ተመችቶኛል :: አዲስ ስለሆንኩ ሰብስክራይብ ---10q.
@ethoipawit1585
@ethoipawit1585 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅር ነው ድግል ነች እናቴ ክክክክክክክክክ
@user-vt5br2fb9d
@user-vt5br2fb9d 5 жыл бұрын
ክክክክክ
@endaleboltena1283
@endaleboltena1283 4 жыл бұрын
wowww
@user-qh6hp2ic7f
@user-qh6hp2ic7f 5 жыл бұрын
ውድያገሬልጆች በጣምተጨናንቄለሁ በፀሎት እናበዱአ እሰብኝ😰😰😰😓😓😓😓
@user-xx4qq2vf2v
@user-xx4qq2vf2v 5 жыл бұрын
አይዞሽ
@mamelove1845
@mamelove1845 5 жыл бұрын
ለምን አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው
@user-sp7mp8zi7y
@user-sp7mp8zi7y 5 жыл бұрын
አይዞሽ ሲስቱ
@Eyobina
@Eyobina 5 жыл бұрын
egziyabher tselotshin yismash
@habiibjames9218
@habiibjames9218 2 жыл бұрын
ኢማማ ግን ምጡን ለኔ ብሳጡኝ አቤትደስተወን አልችልምነበር ለማንኛወም በጠምነወ ሞደቹ ሁለቹንም 🌻🌻🌻❤❤❤❤🙏🙏🙏
@user-zg9ej5qc7w
@user-zg9ej5qc7w 5 жыл бұрын
በጣም ቆያችሁ እንኳን ሰላም መጣችሁ
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክ ከቂራ ነው እዴ የመጣሽእ ክክክክ ትኬ
@yetioromo2741
@yetioromo2741 5 жыл бұрын
woww yastelalefachut melkt arif new Hagerachnen selam yargelen
@nefisahussn7533
@nefisahussn7533 5 жыл бұрын
ተናፍቃችሆል የማማ ቤት ሠላም ለእናተና ለመላው Ethiopan ይሁን
@mesfintigstu6094
@mesfintigstu6094 5 жыл бұрын
እረ የማማ ቤቶች የት ሄዳቹብኝ በጣም ነው ምወዳቹ
@Zehabu.
@Zehabu. 5 жыл бұрын
Mesfin Tigstu _______________ ትክክለኛ አስተያየት ነው :: ተመችቶኛል :: አዲስ ስለሆንኩ ሰብስክራይብ ---10q.
@hanan7573
@hanan7573 5 жыл бұрын
ጢጢ ሻሩክን እኔም ወደድኩት 😂😂😂😂😂
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 5 жыл бұрын
ዋውው የኔ ማሮች መጣችሁ
@user-wi4ox4ob7w
@user-wi4ox4ob7w 5 жыл бұрын
ማይክራፎኑ በጭልፍ ጣሳ ክክክክክ አረ በሳቅ
@eyobesamuel6206
@eyobesamuel6206 5 жыл бұрын
እግዚአብሔርን ያደኩበትን ሰፈር ይመስላል ቁጭ ነው ያደረጋቹት ልክ ጎላ ሰፈር የጎረቤት ፍቅሩን ሱቁን አመጣቹት በጣም አመሰግናቹዋለሁ ሁላቹንም ከአባባ እስከ ሚጣ ከልብ እወዳቸዋለሁ
@aslaamaslaam7895
@aslaamaslaam7895 5 жыл бұрын
ውይ ሤቶች የተያዘ ወንድ ለምን እናያለን ድራማውን በጣም ነው የምወደው።
@dillakuri1
@dillakuri1 5 жыл бұрын
ምናለ በሳምንት አንዴ እንኳን ብትለቁልን
@user-so2mo8jc8u
@user-so2mo8jc8u 5 жыл бұрын
ውይ ሻሩኬ ከዚህ ሁሉ እኔ አለሁለህ ሃሃሃሃሃሃ
@hudamohammedmohammedhudamo3758
@hudamohammedmohammedhudamo3758 5 жыл бұрын
ክሪምን የሚውድ እስኪ ላይክ
@Zehabu.
@Zehabu. 5 жыл бұрын
Huda Mohammed Mohammed Huda Mohammed Mohammed _______________ ትክክለኛ አስተያየት ነው :: ተመችቶኛል :: አዲስ ስለሆንኩ ሰብስክራይብ ---10q.
@zbh6796
@zbh6796 5 жыл бұрын
እማማየ ።እኻን ።በደህና መጣችሁ
@azizayasufabdy5772
@azizayasufabdy5772 5 жыл бұрын
ምድረ ኩታኩቴ 😂😂ባለ ሱቁ እውነቱን ነው የተናገረው ዶክተር አብይ እና ህዝቡን ነው የነካው
@tigisteshetu156
@tigisteshetu156 5 жыл бұрын
ሻሩኬ የኔ ምርጥ
@mekoyakumssa4520
@mekoyakumssa4520 5 жыл бұрын
ቅኔው ገብቶናል በደንብ ንገሩልን እጅግ እናመሰግናለን።
የእማማ ቤት ክፍል 29 Ethiopian comedy 2019
20:07
Sodere TV
Рет қаралды 163 М.
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
Аришнев
Рет қаралды 5 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 31 МЛН
Fenji Wereda - Ethiopian Film #ethiopia #ethiopianmovie
1:30:40
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 572 М.
Alme Mneda new - Ethiopian Comedy 2018 - Brotherly Sisterly 5
20:23
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ?  ክፍል 38
37:16
Min Litazez - ምን ልታዘዝ?
Рет қаралды 578 М.
Помог🤣#сериалы #фильмы
0:28
Кинокомбо
Рет қаралды 2,6 МЛН
Как котики ложатся спать, до конца!
0:31
🌀 Вирусные видео
Рет қаралды 6 МЛН
Как котики ложатся спать, до конца!
0:31
🌀 Вирусные видео
Рет қаралды 6 МЛН
Кого она вытащила из воды?😱
0:51
Следы времени
Рет қаралды 2,2 МЛН