No video

ሶስት አይነት የአብሽ ዱቄት አዘገጃጀት (how to prepare 3 types of fenugreek powder)

  Рет қаралды 27,467

Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )

Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )

Күн бұрын

ሶስት አይነት የአብሽ ዱቄት አዘገጃጀት(how to prepare 3 types of fenugreek powder

Пікірлер: 94
@user-qv5oh4vg3c
@user-qv5oh4vg3c 5 жыл бұрын
ማሻ አሏህ በርች 💕💕😍😍😍😍😍
@mekgar2001
@mekgar2001 4 жыл бұрын
You are the best instructor. So amazing, thank you.
@watani.a
@watani.a 5 жыл бұрын
first lik useful vedio nice
@user-xq5jx3sq6v
@user-xq5jx3sq6v 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እናቴ ጉልበቷ ያማታል እናም አጠቃቀሙ በዝርዝር ስላወኩት ደስስ ብሎኛል አላህ በሰላም ያግባኝና እስክሰራላት ቸኮልኩ
@yasminrede5553
@yasminrede5553 5 жыл бұрын
አሪፍ ነው ሲስ አመሰግናለሁ
@LucyEthiopiatube1
@LucyEthiopiatube1 5 жыл бұрын
ባለሙያ 😘
@1221mi
@1221mi 5 жыл бұрын
ዋው በጣም እናመሰግናለን በጣም ግልጽ እና ደስ የሚል ኣቀራረብ እጅሽ ይባረክ።
@ashutube6458
@ashutube6458 5 жыл бұрын
እናመስግናለን በርች እናት
@hanitube405
@hanitube405 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዜድዬ👏👏
@KiyaTube4
@KiyaTube4 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን።
@user-jm4wj2ym3d
@user-jm4wj2ym3d 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ተባረኪ
@TigistEyetaTube
@TigistEyetaTube 5 жыл бұрын
እናመግናለን
@amantube2265
@amantube2265 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዜድ
@tigistkdist3467
@tigistkdist3467 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህታችን በርች !!!
@sefiyayesuffsefiyayesuff4753
@sefiyayesuffsefiyayesuff4753 4 жыл бұрын
አቤት ሞያ እጅሽ ይባረክ
@TGWollotube
@TGWollotube 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዜድ ፍቅር
@user-kl5gr9bd2y
@user-kl5gr9bd2y 3 жыл бұрын
በትክክል ምግብ ያጣፍጣል እናቴ ያለ አብሽ እታስፈጭም በርቺ እናት
@lobabaali2720
@lobabaali2720 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን እህት 😘😘😘
@ekramtube9427
@ekramtube9427 5 жыл бұрын
አሪፈነው በርች እናት
@amoremiogebersdk5795
@amoremiogebersdk5795 5 жыл бұрын
Wow tabaraki batam yamegegewo naber woyyyyyy amesegenawo
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 5 жыл бұрын
በጥም እኮ ባለሙያ ነሽ ማማዬ በርቼ
@Tube-rb4vc
@Tube-rb4vc 5 жыл бұрын
ባለሞያ 😍😘👈👌
@FreshairSimply
@FreshairSimply 5 жыл бұрын
Amazing 💕🌸
@AddisEthioMeron
@AddisEthioMeron 5 жыл бұрын
ቤት ውስጥ ሚዘጋጅ ለጤናም ትጥሩ ነው ቅደም ተከተል ስላሳየሽኝ አመስግናለሁ
@tigistnerisho5527
@tigistnerisho5527 5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን በርቺ
@astekastek1000
@astekastek1000 5 жыл бұрын
ጥሎብኝ ባለሞያ ሰው ውስጤ ነው ጎበዝ በቃ እሰራለሁ ይሸታል ሲባል እፈራለሁ መጠቀም እየፈለኩኝ
@destakeremela3591
@destakeremela3591 5 жыл бұрын
መሽተቱን ተይና ያወፍራል ይቀንሳል ብለውኝ 5 ቀን በወተት ጠጥቸው ድብልብል ሊያደርገኝ ሲል ነው ያቋረጥኩት ውፈት ፈላጊ ከሆንሽ ጠጭ ሽታውንም አምነሽበት
@hawadubai3080
@hawadubai3080 4 жыл бұрын
@@destakeremela3591 ያወፍራል ማር እኔ በጣም መወፈር እፈልጋለሁ ምንም ብበላ ምንም አልወፋር
@astekastek1000
@astekastek1000 4 жыл бұрын
@@destakeremela3591 እናት አይሸትም ስትጠጪዉ በናትሽ ንገሪኝ ስወድሽ በጣም ቀጭን ነኝ መወፈር ፈልጌ በምን ነበር ምጠጪዉ አይመርም በሱካር ወይስ በማር
@destakeremela3591
@destakeremela3591 4 жыл бұрын
@@astekastek1000 በወተት አፍልተሽ ስኳር ጨምሪበት ስኳር ነው የሚያወፍር ማር አያወፍርም ውዴ
@destakeremela3591
@destakeremela3591 4 жыл бұрын
@@hawadubai3080 ግን ለምን ትወፍሪያለሽ ውፍረት በሽታ ያመጣል እጅ ምን ይጠቅማል ለማንኛውም ከፈለግሽው በወትትና ስኳር አፍልሽ ማታ ስተኝ ጠጭው።
@lijinet
@lijinet 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን 👏👏
@ASMRGaby
@ASMRGaby 5 жыл бұрын
Cool! Love this so much! 😍
@selamtesfay531
@selamtesfay531 5 жыл бұрын
selam Ehitey betam yemamesgesh God bless you .
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 2 жыл бұрын
እንደት አርገን ነው አብሹን የምናበቅለው
@user-kr4ll8ho5p
@user-kr4ll8ho5p 5 жыл бұрын
ከልብ እናመሠግናለን
@destakeremela3591
@destakeremela3591 5 жыл бұрын
የኔ አንበሳ
@rozarozina9539
@rozarozina9539 5 жыл бұрын
Amesegnalewu mawek tru newu 😗😙
@danishkhaleel
@danishkhaleel 5 жыл бұрын
Anmeseglen
@astekastek1000
@astekastek1000 4 жыл бұрын
የእዉነት ዜድዬ በጣም ሲበዛ ቀጭን መወፈር እፈልጋለሁ አብሽ ያወፍራል ስባል ልጠቀም ፈልጌ ሽታዉ ሲሉኝ ወፈራ እዉነት ሰዉ ፊት ስቀርብ ግማሹ ደሞ ሽንትቤት በገባሽ ቁጥር ታጠቤ አይሸትም ይሉኛል ኡፍ ግራ ገባኝ አስሩ እያሉኝ ግማሹ ደሞ ቁይዉ ይለኛ ግማሹ ደሞ ቀቅለሽ አዘጋጂ ይለኛል እና መልሺልኝ እዉነት ይሸታል ለሚጠጣ ይቆላል ወይስ ።።።።።።።መልሺልኝ አብሹ ገዝቼዉ ተቀመጠ ።።።
@tube-jb2nb
@tube-jb2nb 4 жыл бұрын
እኔ ተጠቅሜዋለሁ ጥዋትና ማታ ሻወር መውሰድ ነው ብዙም አይጋነን
@user-fs7rt6io4z
@user-fs7rt6io4z 4 жыл бұрын
አር እህቴ እኔም መወፈር ፈልጌ አብሽ ያወፍራል አሉ ግን እደትነው እምንጥቀመው 37 ኪሎ ነኝ
@astekastek1000
@astekastek1000 4 жыл бұрын
@@user-fs7rt6io4z አብሹ አለሽ እንዴ
@fatumahasen6076
@fatumahasen6076 4 жыл бұрын
እህቶቺ ያሌታመሰ አብሺ የተፈጨዉን የሚበቃቺሁን ያህል ቀዝቃዛ ዉሀ በዛ አድረጋቺሁ ነስንሳቺሁ አሳዲሩት ከዛ በባዶሆዳቺሁ በትብጣቺሁ ጠጡት
@astekastek1000
@astekastek1000 4 жыл бұрын
@@fatumahasen6076 አይሸትምዉዴ በጥሬዉ ነዉ ማለት ነዉ ለሚጠጣዉ
@Toyb-ln9qv
@Toyb-ln9qv 5 жыл бұрын
ማማየ ካብሺ የሚዘጋጅ መጠጥ አሣዪኝ በባእል ኢትዮ ከገብሥ ሥሠራለት ባሌ አብሺ ሥሪ ጓደኞቸ ይመጣሉ እያለ ያሥቸግረኛል እኔግን አልችልም
@user-rq4vr2si8s
@user-rq4vr2si8s 4 жыл бұрын
አብሽወጥእወዳለው
@tensuhabtu4715
@tensuhabtu4715 3 жыл бұрын
Gbze💕💕💕💕💕
@hawamohamad6764
@hawamohamad6764 11 ай бұрын
እንደት ነው የምናበቅለው
@nitsihtasnake1360
@nitsihtasnake1360 Жыл бұрын
Bekolitu duket lemn yahil gze yikoyal
@amaamm3690
@amaamm3690 5 жыл бұрын
Barchi konjo
@RahelGetachew-mp3ls
@RahelGetachew-mp3ls Жыл бұрын
❤❤❤❤አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔውድ ዜድ አብሹ አጉአጉቶኛል እኔ የተፈጨ ገዝቼ ባለፈው ይመር ነበር በእጅ የምንሰራውን የመሰለ የለም . በቀደም ያሳየሽን ነው ለመሞከር ያሰብኩ አመሠግናለሁ
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 5 жыл бұрын
ሀንዬ በጣም ቀላል ነው 24 ሰአት ዘፍዝፈሽ አጥበሽ አጥለሽ ያለ ውሀ ከድነሽ ስታስቀምጭው ገና በአንድ ቀን ጫፉ ሲበቅል ቤት ውስጥ ዘርሪ ከዛ ፍጪው እንዴት እንደሚያምር
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 5 жыл бұрын
@@zedhabeshafood2518 እሺ የኔውድ እግዚአብሔር ያክብልኝ ውጤቱን እነግትሻለሁ አመሰግናለሁ
@user-pe1kf2ex6u
@user-pe1kf2ex6u 4 жыл бұрын
እህቴ ካላሥቸገርኩሽ በማር በበሶ በሥኳር የሚሠራው ከበቀለው ነው
@user-pe1kf2ex6u
@user-pe1kf2ex6u 4 жыл бұрын
@@zedhabeshafood2518 እና ለባለቤቴ ልሠራለት ፈልጌ ነበር
@amaamm3690
@amaamm3690 5 жыл бұрын
Ebaksh ye aja azagajajat asayin erguz negn
@tensuhabtu4715
@tensuhabtu4715 3 жыл бұрын
Pls ksetkbhala ybklaele abshu ans bkelase best nweu mkbloweu pls ngerge thanks
@sefiyayesuffsefiyayesuff4753
@sefiyayesuffsefiyayesuff4753 4 жыл бұрын
ግን ለፀጉር ያዘጋጀሽም 1 አመት 2 አመት ቢቀመጥስ ችግር አለው?
@astekastek1000
@astekastek1000 5 жыл бұрын
እናት ቤት ያልተዘራ ከሌለን የሚጠጣ ከሆነ ከውጪ ገዝተኝ እናምሰዋለን ወይስ በጥሬ ነው ምናዘጋጀው ብታስረጂን አብሽ በወጥ ይገባል ወይ ከገባም አዘገጃጀቱ አሳይን
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 5 жыл бұрын
የመጠጥ አይታመስም የምግብ ይታመሳል
@modernmadras38
@modernmadras38 5 жыл бұрын
Hello friend. Thanks for visiting my channel.. am so glad.... supported u back. Stay connected always🌷❤👌
@genetgebretatious3870
@genetgebretatious3870 5 жыл бұрын
betam enamesgenalen
@emebetmulatu2795
@emebetmulatu2795 5 жыл бұрын
betam balemuya nesh!!!!
@nancynancy7218
@nancynancy7218 4 жыл бұрын
ለዉፍረት ይጠቅማል የተባለዉ ዉሸትነዉ እንዴ
@shukrijama7
@shukrijama7 5 жыл бұрын
Hi how to use the one you add the oil. Sorry please
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 5 жыл бұрын
The oil is used for hair and food after 12 hrs
@shukrijama7
@shukrijama7 5 жыл бұрын
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል ) thank you for your reply
@JummaKitchen
@JummaKitchen 5 жыл бұрын
Nice recipe New friend Please stay connected
@SeadaMekashi-wt6ts
@SeadaMekashi-wt6ts 3 ай бұрын
ውዶቸአብሸያወፈራልወይ
@swethaskitchenvlogs8457
@swethaskitchenvlogs8457 5 жыл бұрын
Hi Iam back to Ur channel r u happy dear
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 5 жыл бұрын
Yes I'm happy
@user-yo2no5xo7o
@user-yo2no5xo7o 2 жыл бұрын
እህት እዴት ነው እምናበቅለው
@zizimommebe638
@zizimommebe638 4 жыл бұрын
ወፍጮቤት ገስተን እዛው የታመስውን ለቅመን እዛው ብናስፈጨውስ
@user-si2mk4di2h
@user-si2mk4di2h 5 жыл бұрын
ተነስንሶ ለሜጠጣ እዴት ነው የሜዘጋጀው ተቆልቶ ነው ማር እስኬ ንገሬኝ
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 5 жыл бұрын
sare Arsam አይቆላም
@user-fs7rt6io4z
@user-fs7rt6io4z 4 жыл бұрын
እኔም እደት ተዘጋጅቶ እደሚጠጣ ንገሩኝ መወፈር ፈልጌ ነው ሹክ በሉኝ
@user-yn5kd8sk3g
@user-yn5kd8sk3g 4 жыл бұрын
ቪድዮሽን ኤዲት ብታደርጊው መልካም ነው ስራ ላለን ...
@asas2835
@asas2835 5 жыл бұрын
እናት. እኔ. ፅጉሪን. ተቀብችው. አቃጠለኝ አሳከክኝ. ተነቃቀለ ምንላርገው
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 5 жыл бұрын
as as ለምን ተቀባሽ አኔ ኮ ለምግብ እንጂ ለፀጉር አላልኩም ወይኔ በቃ አበላሸብሽ ማለት ነው ንገሪኝ እሺ
@asas2835
@asas2835 5 жыл бұрын
@@zedhabeshafood2518 አውበጣም እረገፈ ተተላጨሁት አስር. ወሩነው.
@yggdgdhg3583
@yggdgdhg3583 5 жыл бұрын
ማር የሆንሸ
@mazalove4973
@mazalove4973 5 жыл бұрын
ለህፃን የሚሆን ስሪልን እህታቺን
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 5 жыл бұрын
Maza Alemu እሺ
@user-pt1km3pz8y
@user-pt1km3pz8y 4 жыл бұрын
አብሽ ባረብኛ ምድነው የሚጠጣው እዴት አውቀን ነው ግዛው????
@manalumengstu7516
@manalumengstu7516 4 жыл бұрын
ህልበ
@zizimommebe638
@zizimommebe638 4 жыл бұрын
ህልባ ይባላል
Zombie Boy Saved My Life 💚
00:29
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 10 МЛН
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 111 МЛН
Алексей Щербаков разнес ВДВшников
00:47
а ты любишь париться?
00:41
KATYA KLON LIFE
Рет қаралды 3,1 МЛН
የሚጠጣ እርድ አሰራር (Turmuric for drink)
26:08
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 21 М.
#የእናቴ #የእርድ አዘገጃጀት #how to prep #turmeric at #home
10:42
የአብሽ አዘገጃጀት (how to prepare fenugreek)
7:41
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 50 М.
Ethiopian Bread Spices - Ye Dabo Kimem - የዳቦ ቅመም
4:32
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 41 М.
የአብሽ ሻይ አዘገጃጀት (how to prepare fenugreek tea)
4:57
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 25 М.
Zombie Boy Saved My Life 💚
00:29
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 10 МЛН