✅የአብሽ ሽታው ሚስጥሩ ተገኘ ❗️How to make healthy fenugreek seed juice❗️

  Рет қаралды 165,042

Weyni Kitchen

Weyni Kitchen

3 жыл бұрын

የአብሹ ዱቄት አዘገጃጀት ሊንክ
• ✅ዘርፈ ብዙ የአብሽ ጥቅሞች እና የ...
የተጠቀምኩት
የአብሽ ዱቄት
ሎሚ
ማር
ውሃ
ስለ ግዜያችሁ ከልብ አመስግናለሁ
Thank you for watching 🙏🙏🙏💚💛❤️

Пікірлер: 640
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
የአብሽ ዱቄት አዘገጃጀት ሊንክkzfaq.info/get/bejne/qrF5qs6Q3tqno2w.html ስላም ለሁላችሁ ይሁን ለምታበረታቱኝን ሁሉ ከልብ አመስግናለሁ አዲስ ለሆናችሁ ደወሏን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ዘመናችንን ሁሉ ፈጣሪ ይባርከው አሜን 🙏🙏🙏💚💛የአብሽ አዘገጃጀት ሊንኩን ይጫኑ ❤️kzfaq.info/get/bejne/qrF5qs6Q3tqno2w.html
@luliya6032
@luliya6032 3 жыл бұрын
Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ellagalentin1343
@ellagalentin1343 3 жыл бұрын
አብሽ ስንት ማንኪያ ነው
@fatmahaulolo1934
@fatmahaulolo1934 3 жыл бұрын
እነደማመርበቅንነት
@romangebru5846
@romangebru5846 3 жыл бұрын
We can put lemon in the warer not top of abesh..I think.
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
@@romangebru5846 thank you for watching my dear you right 🙏
@asmamutakele9106
@asmamutakele9106 3 жыл бұрын
ጨጓራ ላለባቹህ ጧት ጧት ጠጡት በጣም ጥሮ ነው ሌላው ሎሜ ብርቶካን ጨምሮበት በመፊጫ ማሽንም መፊጨት ይቻላል ቆንጆ ስራ ነው በርች
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ልክ ነሽ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነገር ነው ሼር ስላረግሽን ኣመሰግናለሁ እሞክረዋለሁ በሽታው ምክንያት ኣልጠጣም ነበር 👍👍🥰ሼር
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ እኔም አብሽ በጣም ነው የምወደው ሞክሪው እግዚአብሔር አብዝቶ ይብርክሽ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@hanaretta9428
@hanaretta9428 3 жыл бұрын
Weyniye thank you for sharing! I can’t wait to try it! Great discovery!
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my dear 🙏🙏🙏💚💛❤️
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
ወይኒ አላዉቅም ነበር በጣም አመሰግናለሁ እሞክረዋለሁ እጅሽ ይባረክ !!!
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@haben5084
@haben5084 3 жыл бұрын
My mom used to make this for us exactly same way you make it. my older sister was having heart problem she used to drink this every morning before breakfast she used to fall in the classroom now she is so healthy with her children. This drink is not a joke everyone should try it thank you
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my dear and the wonderful comments God bless you and your family 🙏🙏🙏💚💛❤️
@nabechannel1921
@nabechannel1921 3 жыл бұрын
ወይንዬ እጅሽ ይባረክ ብያለሁ በጣም ትልቅ ሚስጢር ነዉ የነገርሽን ሰዉ ሁሉ የሚማረረዉ ይሸታል እያለ በጣም ትልቅ መፍትሄ ነዉ በጣም ጤናማ ተባረኪልኝ በርቺ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@asmeretestifanos8131
@asmeretestifanos8131 2 жыл бұрын
Wawww betam Amsgnalewe wede yeshitaw
@Meryissa
@Meryissa 3 жыл бұрын
አብሽ ለጤና በጣም አሪፍ ነዉ thank you for sharing ወይንየ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️
@lenat3112
@lenat3112 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ዘዴ ነው ያሳየሽን ወይንዬ እናመሰግናለን ።
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️
@ethiotubeyebahlgebeta6936
@ethiotubeyebahlgebeta6936 3 жыл бұрын
ልክ ነሽ ሎሚ ሲጨመር አይሸትም በጣም እናመሰግናለን ተባረኪ ሼር 😋👌❤️
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@birtudem7419
@birtudem7419 7 ай бұрын
በጣም አመስግናለሁ ሀይለኛ የአብሽ አፍቃሪ ነኝ በሽታው ምክንያት ትቼው ነበር አሁን እድሜ ላንቺ ከዛሬ ጀምሮ እጀምራለሁ ❤
@weynikitchen
@weynikitchen 6 ай бұрын
Thank you for watching my dear በጣም አምስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@ortodoxtewahdo1608
@ortodoxtewahdo1608 3 жыл бұрын
ጥሩ ስብእና ከመልካም ቅን አነጋገር ጋር በጣም የሚፈልገውን ነገርስላስተማርሽኝ እንደ ሁልጊዜ እግዚአብሔር እድሜውን ይስጥሽ ይጠብቅሽ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@bettyhabesha5959
@bettyhabesha5959 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ዘዴ ያሳየሽን ወይንዬ እናመሰግናለን ሼር አድርጌያለሁ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@Sincerelymeron
@Sincerelymeron 3 жыл бұрын
ወይ ሎሚ ! ጎበዠ ወይንዬ💛 በጣም ጠቃሚ ነገር ነዉ ያካፈልሽን። አመሰግናለሁ! shared!
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ሜሪዬ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ዘዴ ወይንዬ እንሞክረዋለን የኔ ውድ በርቺ👌❤ሼር
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ጄሪዬ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 3 жыл бұрын
አንቺ መልካም ሴት የልጆችሽ እናት ያድርግሽ ካንቺ ምንም ጠብ የሚል የለም ጌታ እየሱስ ይባርክሽ ይጠብቅሽ ይቀድስሽ 💕👏👏
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@callahoang2311
@callahoang2311 3 жыл бұрын
Omg it looks so so delicious Friend 😋 I really enjoyed watching it keep it up and stay connected. I will be back in the next videos ❤️❤️
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my dear ❤️🙏
@abebaghebreyonnes8581
@abebaghebreyonnes8581 3 жыл бұрын
Thanks you 🙏🙏🙏
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 5 ай бұрын
Great yene konjo thank you for share wonderful sis yarda Lege
@weynikitchen
@weynikitchen 4 ай бұрын
Thank you for watching 🙏🙏🙏
@asterbekele9478
@asterbekele9478 6 ай бұрын
Thank you sis🙏🏾♥️
@fetiyabeautyfood6815
@fetiyabeautyfood6815 3 жыл бұрын
Weynya thank you for sharing yena konjio berchi betam teru nw
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️
@BeteHohe
@BeteHohe 3 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ ማማዬ በጣም ደስ ይላል እናመሰገናለን ውዷ እህቴ በርችልኝ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ዘዴ ነው ወይኒዬ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@BezTube1627
@BezTube1627 3 жыл бұрын
Betam tiru zede new! Thank you for sharing Woiniye 👍👍♥️
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my dear 🙏🙏🙏💚💛❤️
@surayatube391
@surayatube391 3 жыл бұрын
Betam zobz nesh thanks so much for sharing this 👌👍👏🌷
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@saadaali5388
@saadaali5388 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ አሁን እሞክረዋለሁ። You are so hamble. Just subscribed.
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my dear አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@selfwatube
@selfwatube 3 жыл бұрын
ወይንዬ የኔ ባለሙያ በጣም አሪፍ ዘዴ ነው ትንሽ ያወፍራል እንጂ አብሽ ለጤና በጣም አሪፍ ነው👌👌👌👌👌
@meski213
@meski213 3 жыл бұрын
ስለሚያስርብ ሌላ ምግብ ያስበላል እንጂ ሀብሽ የሚያወፍር አይምፕስለኝም
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ እኔ በጣም ወዲለሁ🙏🙏🙏💚💛❤️
@myview720
@myview720 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወይኒ ጥሩ መላ ነው፡፡
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️
@TAEMKitchen
@TAEMKitchen 3 жыл бұрын
Betam tiru zede nw Weyniye thank you for sharing
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@emebaemuti951
@emebaemuti951 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በብዙ ጥቅም አለው እናመሠግናለን፡፡
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@co1ful
@co1ful 3 жыл бұрын
Thank you so much 🥰 I will try it.
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my dear አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️
@zeynebendris
@zeynebendris 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን እውነት የምፈልገው ነገር ነበር ውዴ ሼር ላይክ👍👈
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 жыл бұрын
ወይኒዬ በጣም እናመስግናለን ስለሁሉም እጅሽ ይባረክ 🙏👌🏽👍🏽
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️
@mimiramsey7147
@mimiramsey7147 9 ай бұрын
Many many thanks. Again thank you for showing us. God bless you. Misrak from USA
@weynikitchen
@weynikitchen 9 ай бұрын
Thank you for watching my dear God bless you too family በጣም አምስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ጠቃሚ ሚስጥር ነው የነገርሽን እሞክረዋለሁ እናመሰግናለን ወይንዬ🙏🙏👍👍❤️❤️
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️
@ethiotsegikitchen
@ethiotsegikitchen 3 жыл бұрын
እሚገርም ነው በጣም ቆነጆነው እናመሰግናለን
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@freytube2731
@freytube2731 3 жыл бұрын
Weynyae thank you for sharing 🙏🏻
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 жыл бұрын
ውይ ወይንዬ የአብሽ አፍቃሪ አደረግሽኝ እጅሽ ይባረክ እህቴ❤️👌👌👍👍❤️
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ እኔ አብሽ በጣም ነው የምወደው 🙏🙏🙏💚💛❤️
@fyoritube
@fyoritube 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ዘዴ ነው እሞክረዋለው
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@EthioPrecious
@EthioPrecious 3 жыл бұрын
አብሽ በጣም ነው የምወደው ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠሽን እናመሰግናለን ወይንዬ👍🙏😍😍
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 3 жыл бұрын
Thank you for sharing it's very interesting 👌👍❤
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@Nadia-rf8kp
@Nadia-rf8kp Жыл бұрын
Brava, Thank You For Sharing.
@weynikitchen
@weynikitchen Жыл бұрын
Thank you for watching my dear 💕💕💕
@eleniwoldemariam164
@eleniwoldemariam164 3 жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግንሽ አብሽ ለጤንነት በጣም ቆንጆ ነው እጅሽን ይባርከው በጣም ነው የማመሰግንሽ ይህን የመሰለ እውቀትሽን ሰላካፈልሽኝ 🙏🏾❤️🌹
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ እሌንዬ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@misramohamed1483
@misramohamed1483 3 жыл бұрын
Ejeshe yebareke eheta🙏😘❤
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@arefattube1750
@arefattube1750 2 жыл бұрын
Betam Arif Newu Shukkuren
@weynikitchen
@weynikitchen 2 жыл бұрын
Thank you for watching 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@mahtebaabera3417
@mahtebaabera3417 3 жыл бұрын
Tebareki Abo ❤️👌🏽
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 3 жыл бұрын
Weyni Anche Hulame Merte Neshe Thank U For Sharng weda
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 3 жыл бұрын
አብሽ ለብዙ ነገር ጠቃሚ ነው ዘዴውን ሰላሳየሽን ተባረኪ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@tgethiotube3731
@tgethiotube3731 3 жыл бұрын
Thank you for shearing weyniy 🙏🙏🙏
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my dear አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️
@ke3018
@ke3018 3 жыл бұрын
I was waiting this really 😳😳God bless this amazing Hands😘😘
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my dear God bless you too አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@beletshachewtadesse336
@beletshachewtadesse336 3 жыл бұрын
thank you dear, i will try it!
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my dear ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@karyhasan215
@karyhasan215 3 жыл бұрын
Thanks Sister God bless. You.
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️
@fanayesahlemariam5061
@fanayesahlemariam5061 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው እሞክረዋለሁ አመሰግናለሁ
@weynikitchen
@weynikitchen Жыл бұрын
ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@simethio2517
@simethio2517 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏿 you always have an amazing recipe 💚💛❤️🙏🏿
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching 🙏🙏🙏💚💛❤️
@abebechsando1076
@abebechsando1076 Жыл бұрын
Wawe amsegenalwe ehte tebareke mare 👌👌👌👌👌👌❤️❤️❤️❤️❤️👍
@weynikitchen
@weynikitchen Жыл бұрын
Thank you for watching my dear 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@bethelinfo1966
@bethelinfo1966 3 жыл бұрын
ዋዉ ቃላት የለኝም ሙያሽን ለመግለፅ💚💛❤️👌🏽👍ተባረኪልኝ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@merryyemaryam8094
@merryyemaryam8094 3 жыл бұрын
ወወይንዬ በጣም አመሰግናለሁ ድንግል ማሪያም ትስጥልኝ እኔም አብሽ እወዳለሁ ግን ሽታው በጣም ያስጠላል የሁሉም ሰው ሀሳብ ነው በርግጥ እሞክርዎለሁ ውዴ ለውፍርት ለመቀነስ ተልባ በዝንጀብል ሞቅ ባለ ውሀ ማታ ማታ ብለሽ ያው እየተጠቀምኩኝ ነው ተባርከሐ እርጀም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልሽ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@adrianas.3781
@adrianas.3781 3 жыл бұрын
Thanks for sharing 👍
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 3 жыл бұрын
Thank you for sharing,this is my favorite thing to drink I am definitely going to try it and see the result
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my dear አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@deehope9477
@deehope9477 2 жыл бұрын
Hey, how is the result so far? I hate the smell of "Abesh" lol I want make sure someone is honest to tell me if the lemon makes the smell go away or disappear lol I'm very sensitive to the smell even if I eat some shuro were which some ppl add a little bit Abesh in their shuro powder lol that is how terrible it's smell can be for me!! Good luck for who is going to try it lol
@nuratube9747
@nuratube9747 3 жыл бұрын
ቆንጆስራነው በርችውድ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️
@destakeremela3591
@destakeremela3591 3 жыл бұрын
ወይንዬ እናመሰግናለን የኔ ባለሙያ ዋው ነው እኔ እኳን እፈራዋለሁ ግን በጣም ደስ ይላል።
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ ሞክሪው ሉጤና ቆንጆ ነው 🙏🙏🙏💚💛❤️
@merkamoethiopian3458
@merkamoethiopian3458 3 жыл бұрын
ወይኒዬ እውነት ነው ለሽታው እና ለሚመረው ጥሩ ነው ተብሎ ሎሚ ሲደረግ አስታውሳለው ውሃው ግን ለክብደት መቀነስ እንደሚረዳ አላቅም ነበር በጣም ጠቃሚ ነገር ነው የተማትኩት እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ 🙏🏾😍😘😘😘❤️
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ስለ ውሃው እኔም እዚህ አገር ነው አንቤ ያገኘሁት ኢትዮጵያ ውሃውን እንደፋዋለን 🙏🙏🙏💚💛❤️
@selamawitdosegna9837
@selamawitdosegna9837 3 жыл бұрын
God bless you more and more Tanks!!!!!
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my dear God bless you too 🙏🙏🙏💚💛❤️
@Gracepower
@Gracepower 3 жыл бұрын
Thank you for sharing my dear 🙏🏽😍
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my dear 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@libanost.m6786
@libanost.m6786 3 жыл бұрын
ተባረኪልኝ እናቴ!! ለጡት ወተት ይጨምራል ብለውኝ ሽታውን ፈርቼ አልተጠቀምኩም ነበር በጣም አሪፍ ነገር ነው የነገርሽን
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ ለጡት ወተት በጣም ነው የሚጠቅመው እኔ ሁለተኛውን ልጄን በአብሽ ከ2 አመት በላይ ነው ያጠባሁት እና በጣም ይጠቅማል 🙏🙏🙏💚💛❤️
@fevenshow9824
@fevenshow9824 3 жыл бұрын
ዋዉ በጣም አሪፍ ነው አብሽ ጠጥቼ አላቅም ሰርቼ እሞክርዋለሁ እጂሽ ይባርክልኝ በእውነት ጎበዝነሽ ብዙ ነገር ተማርኩ👌 🥰😘ሼር
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ አርገሽ አዘጋጄተሽዋል እናመሰግናለን😍
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@fatumakemalfatumakemal5550
@fatumakemalfatumakemal5550 3 жыл бұрын
ماشاء الله ممتازة 👍
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my dear 🙏🙏🙏
@fantishmekbib3828
@fantishmekbib3828 3 жыл бұрын
Thank you for sharing 👍😍
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my dear አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️
@anuqadi1490
@anuqadi1490 3 жыл бұрын
Hofalii addaa
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my dear 🙏
@foziyayemer704
@foziyayemer704 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህቴ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@Jesus-xo4mr
@Jesus-xo4mr 3 жыл бұрын
Hulie mtakerbiw adadis neger des ylal,ejochish ybareku,ye Egziabiher tbeka lanchina le bietesebsh yhun,berchi,ewdshalehu.
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@jemilzdtube7930
@jemilzdtube7930 3 жыл бұрын
Masha Allah berchi Allah ychemrlsh
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@hermitube9129
@hermitube9129 3 жыл бұрын
Thanks for sharing sis
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my brother 🙏🙏🙏💚💛❤️
@Yeharitube
@Yeharitube 3 жыл бұрын
እናመስግናለን ወይኔዬ እሙክረዋለሁ 👌🏽😘
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@tesfayemarimadlen4506
@tesfayemarimadlen4506 3 жыл бұрын
Thank you God Bless You 🙏❤💐💮🌺🏵❤
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my friend God bless you too 🙏🙏🙏💚💛❤️
@user-mp7lm7ol6k
@user-mp7lm7ol6k 3 ай бұрын
ምርጥ ስራነው ያስተማርሽው ፋጣሪ ጤና ይስጥስ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 ай бұрын
አሜን በጣም አምስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@TigitheHabeshatube
@TigitheHabeshatube 3 жыл бұрын
አብሽ በጣም ወሳኝ ነው ለጤና❤👍
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️
@abrahamgizaw4516
@abrahamgizaw4516 3 жыл бұрын
Geta Eyesus abzito yibarksh melkam neger yasayeshin tebareki benzo.
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@user-ci4xw1yg9m
@user-ci4xw1yg9m 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ብርች
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@Ethiolover100
@Ethiolover100 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ። የአብሽ አዘገጃጀቱን ባውቀው ደስ ይለለኛል
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️. የአብሽ አዘገጃጀት ሊንክ እይእ kzfaq.info/get/bejne/qrF5qs6Q3tqno2w.html
@omosamatube
@omosamatube 3 жыл бұрын
አብሽ በጣም የታወቀ ጥቅም አለዉ ሀያቴ ሹክረን ይስለሙ የድኪ 👍👍👍👍
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️
@tigistashuma6088
@tigistashuma6088 3 жыл бұрын
የኔ፣መልካም፣እህት፣እግዝያብሔር፣ይስጥልን፣እድሜና፣ጤናውን፣ያድልልን፣ኑሪልን
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ ውድድድድ🙏🙏🙏💚💛❤️
@assefashworku4694
@assefashworku4694 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ይስጥሽ ትልቅ ነው ነገር ነው ያሳወሽንቅን
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@user-ok9fz5pl6j
@user-ok9fz5pl6j 3 жыл бұрын
አብሽ እወዳለሁ ግን ሽታዉ ያሰቅቀኛል አሁን ግን መላዉን ነገርሽን ፈጣሪ ይባርክሽ እጅሽን ለወርቅ ይበለዉ መልክ ስጠኝ እንጅ ሙያ ከጎረቤት እማራለሁ አለች ይባላል
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ከሎሚው ጋር ዘፍዝፈሽው ካደረ ምንም ሽታ አያመጣብም ከፈለግሽም ፍሪጅ ውስጥ ሁለት ቀን ብታስቀምጭው ሽታ አያመጣብሽም 🙏🙏🙏💚💛❤️
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
ወይንዬ ብዙ የማላቀውን ሞያ ካንቺ እየተማርኩ ነው ተባረኪልን 😘😘
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@omosamatube
@omosamatube 3 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም እራህመቱላሒ ዉበረካቱ መሸአላህ ይስለሙ የድኪ በላይክ 💞💞💞👍👌
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️
@semirahussen4090
@semirahussen4090 2 жыл бұрын
በርቺ
@yasinyordi
@yasinyordi 3 жыл бұрын
Thank you for sharing
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching 🙏🙏🙏💚💛❤️
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 жыл бұрын
ወይንየ ሎሚውን ጨምቆ የሎሚውን ውሀ ጨምሮ መጠጣትም ጥሩ ነው ለሽታው ሌላው የአብሹን ውሀ ሁለት ሶስት ጊዜ መቀየር እንዳይመር ይረዳዋል እናመሰግናለን ስላካፈልሽን🙏
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ልክ ነሽ ኤልስዬ እዚህ አገር ውሃውም መደሃኒት ነው ይላሉ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@eksa5381
@eksa5381 3 жыл бұрын
Weyniye yene enat egesh yebarek ewedeshalew
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ እኔም እወድሻለሁ🙏🙏🙏💚💛❤️
@ethiopia8852
@ethiopia8852 3 жыл бұрын
Betam enamesegnalen. Yene mokshe. Baltinashin Emokirna I will let you know. Tnx
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ እሺ እጠብቃለሁ🙏🙏🙏💚💛❤️
@mekias7895
@mekias7895 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ይሄ diabetic ላለበት ሰው ፍቱን መድኃኒት ነው በጁስ መስሪያ መጠቀም ይቻላል የጁስ መስሪያውን ከተጠቀምን ከነሎሚው ብሌንድ ብናረገውም ጥሩ ይመስለኛል አሪፍ ስራ ነው
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ መስኪዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ ልክ ነሽ አብሮ ብሌንድ ቢደረግ በጣም ጥሩ ይሆናል 🙏🙏🙏💚💛❤️
@Solzna
@Solzna 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሼር ስላረግሽልን ተባረኪ 😍
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@addisjemaneh687
@addisjemaneh687 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ; አብሽ መጠጣት በጣም እፈልግ ነበር !!
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ አድስዬ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@mekiyazeinu5362
@mekiyazeinu5362 3 жыл бұрын
Estey mokrew ingrshalew thank you 🙏
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@Umnassim4533
@Umnassim4533 Жыл бұрын
Selam thank you so much for sharing I mix mine with orange vanella dates turmeric and ice cubes I use blender I garnish it with mint leaf. It is so nice it has ice cream flavor. Sometimes I add any fruits I have at home. Try it. Even my kids drink it. 😊
@weynikitchen
@weynikitchen Жыл бұрын
Thank you for watching my dear and sharing your idea l will try it 🙏🏽
@user-kk1cs4sy9b
@user-kk1cs4sy9b 3 жыл бұрын
እግዚብሂር አምላክ ይባርክሽ. ማማዬ ጥሩ ነገር ነው ያስተማርሽን እኔ በጣም ነው የምወደው ከልጅነቴ ጀምሮ ነው አያቴ ያስለመደችኝ. እሷ ሁሌዬ ነበር የምጠጣው. ግን ሳድግ ስጠጣ ሽታው በሙቀት ግዜ ነበር ያስቸገረኝ እድሜሽ ይርዝም አስተማርሽኝ እሞክራለሁ በእሱና አብሽ ካገኘሁ ሌላ ቁርስ አልፈልግም ጥዋት ጥዋት.
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@redeitredeit4660
@redeitredeit4660 Жыл бұрын
Weye betame tru new yena wede tnx.... Geni betam eyawefrge new ena demo eflkute cegraya endyaselge nebre lale mewefre mini mebta alew
@weynikitchen
@weynikitchen Жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ ሃሳብሽ በደንብ ግልፅ አልሆነልኝም አብሽ ያወፍራል ግን ተነስንሶ ሲያድ ከላይ የሚያጠለው ክብደት ለመቀነስ ይረዳል 🙏🙏🙏💚💛❤️
@tigistteshale1529
@tigistteshale1529 3 жыл бұрын
Thank you.
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my dear ❤️❤️❤️❤️
@etenugetahun3578
@etenugetahun3578 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ አቦ
@weynikitchen
@weynikitchen 2 жыл бұрын
አሜን በጣም አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
ኣሰራርሓ መስተ ኣባዕከ/ how to make fenugreek drink
10:15
ОДИН ДЕНЬ ИЗ ДЕТСТВА❤️ #shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 9 МЛН
Мы никогда не были так напуганы!
00:15
Аришнев
Рет қаралды 6 МЛН
የአብሽ ጁስ አሰራር/Ethiopian Food Fenugreek Seeds smoothie
10:00
ሉሊ ለማ Luli Lemma
Рет қаралды 6 М.
የአብሽ ዱቄት አዘገጃጀት/Ethiopian Food
8:02
ሉሊ ለማ Luli Lemma
Рет қаралды 13 М.
Flaxseed Juice የተልባ ጁስ
17:18
i Moya አይ ሞያ
Рет қаралды 156 М.
ОДИН ДЕНЬ ИЗ ДЕТСТВА❤️ #shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 9 МЛН