Surafel Hailemariyam | እጠብቃለሁ | Etebekalew | (Cover Song) - New Ethiopian Gospel Song 2019

  Рет қаралды 2,560,533

Surafel Hailemariyam Official

Surafel Hailemariyam Official

4 жыл бұрын

#Surafel_Hailemariyam #New_Ethiopian_Gospel_Song
.
Dear My Channel Family, This Gospel Song is Originally for respected owners( as I mentioned above on video) please Watch full video and you will be informed respected owners.
My motive is only worship God. As you worship with me, God will locate you in the name of Jesus.
.
New Ethiopian Gospel Song 2019
Surafel Hailemariam
እጠብቃለሁ
Etebekalew
.
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ይህ official KZfaq ቻናሌ ነው ። በየጊዜው የሚለቀቁትን ነፍስንና ህይወትን የሚያድሱ ቀደምት የሆኑና አዳዲስ ዝማሬዎችን ለማግኘት SUBSCRIBE ያድርጉ።

Пікірлер: 2 200
@surafelhailemariyamofficia6728
@surafelhailemariyamofficia6728 4 жыл бұрын
Dear My Channel Family, This Gospel Song is Originally for respected owners( as I mentioned above on video) please Watch full video and you will be informed respected owners. My motive is only worship God. As you worship with me, God will locate you in the name of Jesus.
@samrawitzegeye6162
@samrawitzegeye6162 4 жыл бұрын
Bless you surye betam tabarkia alew gata ybarkhhhh
@rozayeabsera1685
@rozayeabsera1685 4 жыл бұрын
Amen🙏🙏
@zchali1
@zchali1 4 жыл бұрын
Amen brother!!
@rebeccamolla4884
@rebeccamolla4884 4 жыл бұрын
Amen amen you are blessed
@adanetamirat6816
@adanetamirat6816 4 жыл бұрын
You are blessed..also you are unstoppable..... your worship is talking to galore to galore.....
@meserttadessa2502
@meserttadessa2502 Жыл бұрын
እምነቴ ኦርቶዶክ ነኝ ይህ መዝሙር ለእኔ የተዘመረ መስሎኝ በመዝሙሩ እያመለኩ በበሽታ ዕድሜ ዘመኔን እየገፋ ያለሁ ስለሆንኩ መህረቱን እንዲሰጠኝ እግሩ ስር ወድቄ እየሰማሁ ነው። ዘማሪውን ዕድሜ ዘመኑን ጌታ ይባርከው።
@KidiMoti
@KidiMoti Жыл бұрын
Fewes yehunelesh !!
@user-sy9ox2ko7p
@user-sy9ox2ko7p Жыл бұрын
እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልህ ጌታ ኢየሱስ ደሞ ፈውስ ነው የነብስም የስጋም አይዞህ
@selamtekeste970
@selamtekeste970 11 ай бұрын
Mihret yistilign amen❤
@tarikualemu
@tarikualemu 11 ай бұрын
❤️
@marakiabeba6705
@marakiabeba6705 10 ай бұрын
አይዞሽ የጌታ የምህረት እጆቹ ዘበል ይበልብሽ።ጌታ ሁሉን ይችላል ትችላለህ አቦቴ በይው እሱ ሁሉን ያውቃል። አንተ ነህ
@mesfinsumi6844
@mesfinsumi6844 4 ай бұрын
“ከሽማግሌዎቹም አንዱ፦ አታልቅስ፤ እነሆ፥ ከይሁዳ ነገድ የሆነው አንበሳ እርሱም የዳዊት ሥር መጽሐፉን ይዘረጋ ዘንድ ሰባቱንም ማኅተም ይፈታ ዘንድ ድል ነሥቶአል አለኝ።” - ራእይ 5፥5
@NaNiii12Abigail
@NaNiii12Abigail 2 ай бұрын
አሜን
@issafikadu9053
@issafikadu9053 3 жыл бұрын
i'm a muslim but i like this song
@ruhamameles497
@ruhamameles497 2 жыл бұрын
Tebarek☺️☺️☺️☺️
@sabinnab9420
@sabinnab9420 2 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ብሆንም ግን የመዝመሩ መልእክት ውስጤ ስርስር ብሎ ነው የገባው በእንባ ታጥቤ ነው ያዳመጥኩት እግዚአብሔር መጎስን ያድልህ 🙏
@alphaomega5507
@alphaomega5507 Жыл бұрын
....
@genetbogale2544
@genetbogale2544 7 ай бұрын
እኔም በሚያስደነግጥ ሁኔታ ውስጥ ሆኜ መዝሙሩን ታክሲ ውስጥ ሰምቼው ከሹፌሩ ተቀብዬ ስልኬ ላይ ጭኜ ወራቶችን ስሰማ ጌታ ሲጎበኘኝ በቃ ሲለኝ መዝሙሩ ቆመ ጌታ ይባረክ ወንድሜ ፀጋ ይብዛልህ
@NinaTadesse
@NinaTadesse 2 жыл бұрын
መጀመሪያ አውዲዬ ብቻ ነበር የስማውት እና እጅግ በጣም ከእግዚአብሔር ጋር ያለኝን ነገር እንዳሻሻል የረዳኝ መዝሙር ነው እና መጸለይ ስፍልግ ትዝ የሚለኝ ይህ መዝሙር ነበር እና ኦርቶዶክስ ነኝ እግዚአብሔር የልብ አምላክ ነው።
@AbinetDaniel-gh6mf
@AbinetDaniel-gh6mf 5 ай бұрын
ትልቅ ሕይወት ውጥንቅጥ ውስጥ ነኝ ይህ መዝሙር አጽናንቶኛል
@SaraSara-em3xe
@SaraSara-em3xe 4 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይህንን መዝሙር ብሰማው ብሰማው ብሰማው ልጠግብ አልቻልኩም እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@surafelhailemariyamofficia6728
@surafelhailemariyamofficia6728 4 жыл бұрын
አሜን ተባረኪ እህቴ ክብሩ ሁሉ ለመዳኒያለም ይሁን እግዚአብሔር ለጥያቄዋች ሁሉ መልስ አለው ወደ እርሱ በመጠጋት ከእርሱ ጋር በመወዳጀት ለነፍስ እርካታና ሰላምን ከእርሱ ዘንድ ታገኛለሽ ተባረኪ
@kingsman5707
@kingsman5707 3 жыл бұрын
ALSATUBE# lay adadis mezmuroch be safiw yagagnalo !!!!!!!! fatri yebarkachu!!!#like ena shere subscribe alsa tube
@sahhay9572
@sahhay9572 2 жыл бұрын
@@kingsman5707amenስamen♥♥♥♥♥♥
@user-pf1vq2tr8b
@user-pf1vq2tr8b 4 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን መልካም ወጣት ላይ ስሰማው በጣም ነበር ደስ የሚለኝ ዋውው ው
@hananbk37
@hananbk37 4 жыл бұрын
Tebareki
@barekabaranggo8171
@barekabaranggo8171 4 жыл бұрын
@@hananbk37 😍
@hananbk37
@hananbk37 4 жыл бұрын
@@barekabaranggo8171 🤩🤩😍😍
@tgtg1197
@tgtg1197 4 жыл бұрын
It really doesn't matter what your religion is to listen to gospel songs. No religion saves your soul. The bible says the only way to salvation is through the Son of God Jesus. You just have to ask Jesus to come into your heart and save your soul
@surafelhailemariyamofficia6728
@surafelhailemariyamofficia6728 4 жыл бұрын
ተባረኪ እህቴ ..!
@mimitube7660
@mimitube7660 3 жыл бұрын
እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ያንተን ይሄንን መዝሙር የሳሚን እንደገና እሚለን ሳላዳምጥ አልውል አላድርም።ሳሚ መዝሙር እንደገና እሚለው ላይ አጃቢ ሆነህ የኢየሱስ ፍቅር ውስጥ ዘልቆ ገብቶ መሬት ተንበርክከህ ስታለቅስ ሳይህ ዋው እላለሁ መታደል ነው አንደበትህ ይባረክ
@surafelhailemariyamofficia6728
@surafelhailemariyamofficia6728 3 жыл бұрын
ጌታ ይባረክ ጌታም ይባርክህ
@frealemtesfaye7161
@frealemtesfaye7161 3 жыл бұрын
ጌታ ብርክያርግክ
@eybags3991
@eybags3991 3 жыл бұрын
Eysus ye slm arefta nw esu unte nw kelsu hiewt bedo nw untem።menged esu becha nw lel mengd yelm
@kingsman5707
@kingsman5707 3 жыл бұрын
ALSATUBE# lay adadis mezmuroch be safiw yagagnalo !!!!!!!! fatri yebarkachu!!!#like ena shere subscribe alsa tube
@user-yc4gs1yr2o
@user-yc4gs1yr2o 3 жыл бұрын
እኔ ግን ሁልጊዜ በእግዚአብሔር ደስ ይለኛል❤❤ ተባረክልኝ ሱሬ
@umizakir3715
@umizakir3715 4 жыл бұрын
Iam ortodox but i lkie this song God blesss you bro❤❤❤
@surafelhailemariyamofficia6728
@surafelhailemariyamofficia6728 3 жыл бұрын
አሜን
@newbreathproduction
@newbreathproduction 3 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️
@kingsman5707
@kingsman5707 3 жыл бұрын
#ALSATUBE lay adadis mezmuroch be safiw yagagnalo !!!!!!!! fatri yebarkachu!!!#like ena shere subscribe alsa tube
@titiyeadalij8066
@titiyeadalij8066 4 жыл бұрын
ኦሮቶዶክስ ነኝ 😭😭😭😭 በስመአብ አልቅሼ ልሞት ነው በዚ መዝሙር ለኔ የዘመረው ነው የሚመስለኝ🥺🥺
@titiyeadalij8066
@titiyeadalij8066 4 жыл бұрын
@@yelkalgaddis5632 እምነቴ ስለሆነ!
@yelkalgaddis5632
@yelkalgaddis5632 4 жыл бұрын
@@titiyeadalij8066 nobody cares emnetshe eysus behun yawtshe neber not ortodox
@titiyeadalij8066
@titiyeadalij8066 4 жыл бұрын
@@yelkalgaddis5632 ወሬ አልወድም😏
@yelkalgaddis5632
@yelkalgaddis5632 4 жыл бұрын
@@titiyeadalij8066 gobeez ..you have noting to say anyways
@titiyeadalij8066
@titiyeadalij8066 4 жыл бұрын
@@yelkalgaddis5632 ዥልጥ ክርስቶስን አናምንም እኛ??? ..... ደሞ አርፈሽ አማርኛሽን/ህን አውራ/ሪ ወይ እስተካክለሽ/ክ ፃፊ/ፍ 🤣🤣🤣🙄🙄
@bruktawitmatyasofficial8285
@bruktawitmatyasofficial8285 4 жыл бұрын
ጸሎቴን በመዝሙር ሰማሁት! ጌታ ይባርክህ ሱሬ🙏😭
@tensaygirma6964
@tensaygirma6964 Жыл бұрын
እንደኔው
@meserttadessa2502
@meserttadessa2502 Жыл бұрын
እኔም ዕድሜዬን በበሸታ እየገፋውነኝ በዚህ መዝሙር ሕይወቴን እየጠፋው ነው ጌታ በዚህ መዝሙር ይፈውሰኛል።
@SendToyou-ke2nu
@SendToyou-ke2nu 11 ай бұрын
ሁሉም ያልፋል አይዞህ/ሽ
@user-gy3sg8is4u
@user-gy3sg8is4u 5 ай бұрын
አይዞሽ😢
@Riiiriia
@Riiiriia 4 ай бұрын
Ahun endet nesh❤
@user-gj4up5qw1c
@user-gj4up5qw1c 3 ай бұрын
የማያሳፍር አምላክ አለን እንጠብቀዋለን እሱ ታማኝ አምላክ ነው
@zuriawin1448
@zuriawin1448 3 ай бұрын
አሜን።
@user-cf3yl3ww1t
@user-cf3yl3ww1t 3 жыл бұрын
ለእዚህ መዝሙር ቃላት የለኝም የልቤ የውስጤ ነው ጌታ ይባርክ ምንጊዜም ሐሌሉያ🕊🙏🕊
@user-qm9bf5hr2d
@user-qm9bf5hr2d 4 жыл бұрын
የእምነቱ ተከታይ ባልሆንም ይህ መዝሙር ግን ሳላዳምጠው አላድርም አልውልም♥🎧♥ ለእኔም ለምን እንደዘገዬ ባይገባኝም😭
@hananbk37
@hananbk37 4 жыл бұрын
Egzibher gize alew meriye ayzosh mar pray argi geta eko kirbachin new yisemal. Tebareki
@tgtg1197
@tgtg1197 4 жыл бұрын
the way to salvation is not through any religion. No religion can take you to heaven, only trusting the death, burial, and resurrection of the Son of God Jesus! please See John 14:6 "I am the way, the truth, and the life: no man cometh unto the Father, but by me."
@hananbk37
@hananbk37 4 жыл бұрын
@@tgtg1197 Amen
@surafelhailemariyamofficia6728
@surafelhailemariyamofficia6728 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው እህቴ መልካምን ያደርግልሻል ተባረኪ እፀልይልሻለው አንቺም ልብሽን ለእግዚአብሔር ከፍተሽ ልመናሽን አሳውቂው ንገሪው መልካም ያደርግልሻል
@samri_thebutterfly3599
@samri_thebutterfly3599 3 жыл бұрын
Me too🙏🏽
@zelalemzenebe8371
@zelalemzenebe8371 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ልቤን አረሰረስከው እኮ ሱሬ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርከው!!!
@ethiopialove9780
@ethiopialove9780 4 жыл бұрын
😭 በጣም ኡፍፍፍፍፍ ጌታ ይባርክው
@katihalala3201
@katihalala3201 4 жыл бұрын
ምንም ትዕቢት አያስፈልግም የኔ የውስጠን ጥያቄ ጌታ ባንተ ቆሞ ተናገረኝ ትላንት ሌላ መዝሙር እየስማው ያንተ ስመጣና ስስማው ማመን አልቻልኩም መዝሙሩንም መስማት አላቆምኩም ተባርክ ይቺ የምታነቡ በፀሎታችሁ አስቡኝ
@savedbyhisgrace9380
@savedbyhisgrace9380 3 жыл бұрын
Eyesus Yemetaal Be Sehatuu.
@abebeminilik7119
@abebeminilik7119 3 жыл бұрын
Ayizosh igzabher kanchi gar newu gin baleshibet huneta lay le geta asayiwu.Geta yibarkish
@katihalala3201
@katihalala3201 3 жыл бұрын
@@abebeminilik7119 amen tebarkilygn
@hewanadamanazreth443
@hewanadamanazreth443 3 жыл бұрын
ይህን መዝሙር ስሰማ በጌታ ስም ሰውነቴን ይወረኛል ❤❤አነባለሁ እደሰታለሁ ዘመንህ ይባረክ
@nitayirdawofficial1062
@nitayirdawofficial1062 4 жыл бұрын
በአንተ ብዙ ተጽናንተናል። የምድር ሽታ የሚያርቅ የአምልኮ መንፈስ አለብህ። ተባረክ ሱራ 🙌❤
@kingendale6429
@kingendale6429 4 жыл бұрын
አሜን። እውነት ነው እህቴ።አንቺም ተባረኪ
@asteresraelmimisho7242
@asteresraelmimisho7242 4 жыл бұрын
እውነት ከልቡ ይዘምራል ♥
@betyemmanuel7134
@betyemmanuel7134 4 жыл бұрын
ወደ ጌታ ህልውና ይመራል። ተባረክ
@demumule8007
@demumule8007 4 жыл бұрын
አንተ የእግዚአብሔር የስሙ ማጠኛ የክብር ዕቃው አድርጎ እንደሠራህ አፍህን ስትከፍት ይታያል ፡
@mestarwarku439
@mestarwarku439 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ganitomasiphone2406
@ganitomasiphone2406 4 жыл бұрын
እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ ይሮጣሉ አይታክቱም ይሂዳሉ አይደክሙም እግዚአብሔር ይባረክ ፀጋው ይጨምርልክ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን አሜን አሜ አሜን አሜን
@honeyyegata4348
@honeyyegata4348 3 жыл бұрын
እውነት ነው ተስፋ አልቆርጥም 😭😭🤲🤲
@merytube9234
@merytube9234 3 жыл бұрын
ይሄን መዝሙር አያዳመትኩ የዛሬ አመት የጻፍኩትን ዛሬ ሳነበው አንባይ በደስታ ፈሰሰ በአድሜ ላይ 1አመት በምህረቱ ስለጨመረልኝ በአጅጉ አመሰግዋለው ዛሬ አጠብቀዋለው surafel አምነትን ሳይመርጥ ውስጥ የሚያድስ በመንፈስ ቅዱስ አጋዥነት የተዘመረ ነው ፈጣሪ አሁንም ጸጋውን ያብዛልህ በክርስቶስ አንድ የሆንን አህትህ ከኦርቶዶክስ ቤተ አምነት ❤️🙏
@surafelhailemariyamofficia6728
@surafelhailemariyamofficia6728 3 жыл бұрын
ተባረኪ እህቴ
@batielove4947
@batielove4947 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ይሄን መዝሙር ሁሌም በእንባ ነዉ የማዳምጠዉ 😭👈 የእምነቱ ተከታይ ግን አይደለሁም ተባረክ
@natir3653
@natir3653 2 жыл бұрын
እዉነት ነው እህቴ ብቻ እግዚአብሔር ብቻ ዘንበል ይበልልንሀይማኖት አያድንም
@tsionmengsetab2694
@tsionmengsetab2694 2 жыл бұрын
እህቴ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርጎ ለመጠበቅ በእግዚአብሔር ማመን ብቻ ነው ሚጠበቅብን በሀይማኖት ካባ ውስጥ ተሸፍነው እግዚአብሔርን የማይውቁና ከሱ የራቁ በርሱ ተስፋ የማያደርጉና ተስፋ የቆረጡ ስንት ሰዎች አሉ መሰለሽ ተባረኪ
@user-sv1bo4rd6v
@user-sv1bo4rd6v 7 ай бұрын
ኢየሱስ ከሀይማኖት በላይ ነው።
@user-sv1bo4rd6v
@user-sv1bo4rd6v 7 ай бұрын
ኢየሱስ ከሀይማኖት በላይ ነው።
@meklitabel5268
@meklitabel5268 4 жыл бұрын
እጠብቃለሁ ለምን እንደዘገየ ለእኔም ባይገባኝም እጠብቀዋለው ፈፅሞ አይተወኝም ስጋዬን ልንከስ ልማፀነው ፀሎቴን ሰምቶ ኦ ኦ እስኪመልሰው ጌታ ሀ ሀ ሀ x2 እጮሀለውኝ እኔ አልታክትም እስኪጎበኘኝ ተስፋ አልቆርጥም እንባዬን ከአይኔ እሰኪአብሰልኝ እጠብቃለሁ እስኪደርስልኝ ጌታ እስኪያየኝ x6 ለምን እንደዘገየ ለእኔም ባይገባኝም እጠብቀዋለው ፈፅሞ አይተወኝም ስጋዬን ልንከስ ልማፀነው ፀሎቴን ሰምቶ ኦ ኦ እስኪመልሰው ጌታ ሀ ሀ ሀ x2 እስኪ ይንጋና እንባዬን ላፍስስ መሪር ሀዘኔን በፊቱ ልግለጥ ጨቃኝ እንዳይደል እኔ አውቀዋለውሁ እግሩ ስር ሆኜ ልማፀነው ደጁን ልጥና x3 ፊቱን ልሻ x3 በወይን ሀረግ x6 ፈሬ ባይገኝ እርሾቼም መብል ባይሰቱም ከጌታዬ ፍቅር እረ የቱ x2 እረ የትኛው ሊለየኝ አመልከዋለው ሁሌ ባምላኬ ደስ እያለኝ ፈተናው በዝቶ ቢያዝለኝም ለሴይጣን ሀሳብ እጄን አልሰጥም እርዳኝ እላለሁ በፌቱ ሆኜ አሃ ድንቅ እንዲሰራ በርሱ ታምኜ በረድኤቴ ኤ x6 እጠብቃለሁ አንተን እጠብቃለሁ እጠብቃለሁ ካንተ የት እሄዳለሁ እታገሳለሁ መልስ የሆነኛል ጌታ ጨክኖ መች የተወኛል የልመናዬ ፅዋው ሞልቶ ይጎበኘኛል በግዜው መቶ በቃ ብሎ x6 በወይን ሀረግ x6 ፈሬ ባይገኝ እርሾቼም መብል ባይሰቱም ከጌታዬ ፍቅር እረ የቱ x2 እረ የትኛው ሊለየኝ አመልከዋለው ሁሌ ባምላኬ ደስ እያለኝ እጠብቃለሁ ለምን እንደዘገየ ለእኔም ባይገባኝም እጠብቀዋለው ፈፅሞ አይተወኝም ስጋዬን ልንከስ ልማፀነው ፀሎቴን ሰምቶ ኦ ኦ እስኪመልሰው ጌታ ሀ ሀ ሀ x2 አንተ በዙፋን ላይ ነህ ጌታ ልገዛልህ ልዑል ልስገድልክ
@surafelhailemariyamofficia6728
@surafelhailemariyamofficia6728 4 жыл бұрын
¶እስኪ ይንጋና ¶ ሳይሆን "እስኪ እንደ ሀና" ነው ...ተባረኪ
@rahelghebregherghish7847
@rahelghebregherghish7847 4 жыл бұрын
Wendmie tebarek, Mezmuru emnet ychemral, Ewenet new belblie hulu gzie bzuh tyakie alegni, lemen Gieta gzie ywesdal , Leka Gieta lebelet neger lemestet yzegeyal, tebarek wendmie, Amarchi bzuh alchelm, I am Eritrean, I am waiting for God to answer my prayer for 9 years to give me a child ,Amnalew Bezie amet God will give me a son ( he will be for God to be his servant) . GLORY TO GOD.
@johnnyhm6282
@johnnyhm6282 3 жыл бұрын
@@rahelghebregherghish7847 ajoki rahel haftey aykonen do zegatemenas nay ሌብና libna zfelt amlak eyu zelena kulu kunetatki yifelt eyu ab giziun seatun ክምልስ eyu goyta ajoki Goyta ybarki fikrti haftey
@rahelghebregherghish7847
@rahelghebregherghish7847 3 жыл бұрын
Amennn , Brother.
@geniadugna5174
@geniadugna5174 3 жыл бұрын
Ameeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeen
@user-qo6mj2lr5x
@user-qo6mj2lr5x 4 жыл бұрын
በእየሱስም የምር ፀጋው በዝቶልሃል ነብሴ ለመለመች ጌታ በእጥፍ ይባርክ❤❤❤
@HaboBt
@HaboBt 3 жыл бұрын
How many of you are hearing this song with me from China...2020/2013...i can't stop hearing this song...
@user-pu9ls7gu8m
@user-pu9ls7gu8m 4 жыл бұрын
ለምን እንደ ዘገየ ለእኔ ባይገባኝም እጠይቃለሁ በፈፀሙ አይተወኝም አሜን
@amanuelsolomonofficial6556
@amanuelsolomonofficial6556 4 жыл бұрын
ሱራቲዬ ከአንተ ጋር በመስራቴ ደስ ብሎኛል ተባረክ 😑
@surafelhailemariyamofficia6728
@surafelhailemariyamofficia6728 4 жыл бұрын
አማንዬ የኔ ትሁት ወንድም የእውነት ከልቤ ደስተኛ የሆንኩት እኔ ነኝ በጣም ከልቤ እወድሃለሁ በጣም ...!!! ተባረክልኝ ..!💎🙏🏆
@hananbk37
@hananbk37 4 жыл бұрын
Aww u guys tebareku ❤
@meleketmedia-5596
@meleketmedia-5596 4 жыл бұрын
ሀይ አማን! እጅግ በጣም አስገራሚ ቅንብር ነው። ጌታ ይባርክህ፡፡ ስልክህን ባገኝ የኔንም ስራ እንሰራ ነበር፡ pls...?
@redietashenafi9290
@redietashenafi9290 4 жыл бұрын
Sura leyu yehone ameleko new segawen yabezalek
@asteresraelmimisho7242
@asteresraelmimisho7242 4 жыл бұрын
♥️♥️♥️♥️♥️♥ሱሬ አንተ ፍቅር እንደሆንክ ታውቃለህ ግን በጣም ነው የምዎዲህ ያባቴ ምርጥ
@user-hd1ep5so4z
@user-hd1ep5so4z 4 жыл бұрын
ውስጤ ነው ሚያለቅሰው ይህን መዝሙር ስሰማ ለምልምልኝ ወንድሜ
@tigestwoldetsadik4316
@tigestwoldetsadik4316 4 жыл бұрын
Zemenhe yebarek
@birtukandefar7778
@birtukandefar7778 4 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏😭😭😭😭
@vhfj7822
@vhfj7822 3 жыл бұрын
Me to I'm cray
@tametashe7223
@tametashe7223 7 ай бұрын
ገና የተለቀቀ ሠሞን በጣም አሽቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ሆኝ በእምባ ነበረ የዘመርኩት እናም እግዚያብሔር ይመሥገን ዛሬላይፀሎቴ ተመልሷል እና ወገኖቼ በምንም አይነት ሁኔታ ውስ ሁኑ እግዚያብሔርን በእምነት በፊቱ ተመላለሱ እሱ ይጎበኛቹሀል ወንድም ሱራዪ በሰማያዊው በረከት ተባረክልኝ
@deliciouscake8
@deliciouscake8 3 жыл бұрын
ሱራፊል እኔ ምን ልበልህ ይኼ መዝሙር ብቻ አይደለም ፀሎትም ነው እግዚኣብሔር ከዘለአለም እስከዘላለም ይባረክ አንተም ተባረክ
@yeneworkhailu7867
@yeneworkhailu7867 3 жыл бұрын
ለምን እንደዘገዬ ባይገባኝም😭 እጠብቀዋለው ጌታ ፈፅሞ አይተወኝም !
@tsegazemed4678
@tsegazemed4678 4 жыл бұрын
ስትዘምር መንፈሴ ይታደሳል ሱሬ ፀጋው ይብዛልህ ፀጋህ ይሄ ነው በመዝሙርህ ውስጥ ስብከት ትንቢት አፅናኝ መንፈስ ቅዱስ አለ በቃ ይሄ ነው ሙሉ ፀጋ ተባረክ
@kalkidanmelese3514
@kalkidanmelese3514 Жыл бұрын
በዚህ መዝሙር ተባርኬያለው ውስጤ ታድሷል ሱሬ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ክብሩ ለእግዚአብሔር ይሁን ጥቅሙ ለኛ ይሁን
@jesuschrist15111
@jesuschrist15111 Жыл бұрын
✞ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።✟❤ “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
@liyazewde6646
@liyazewde6646 4 жыл бұрын
ከዓለም አንደኛ ደምጽ የሰጠህን ደጉ አምላክህን አመስግንበት ::እንኳንም ዘፋኝ ሳትሆን ጌታ አገኘህ:
@sabla201
@sabla201 4 жыл бұрын
ሱሪተባረክ
@surafelhailemariyamofficia6728
@surafelhailemariyamofficia6728 4 жыл бұрын
አሜን ተባረኩ
@bertukanizawudea6800
@bertukanizawudea6800 3 жыл бұрын
Ameni
@daselalandabo4993
@daselalandabo4993 Жыл бұрын
አሜንንን 🙏🙏🙏🙏👏
@destaergano3121
@destaergano3121 4 жыл бұрын
ቃሉ የሚያመልከኝ ቢኖር በእውነትና በመንፈስ ያምልከኝ ይላል:: ሱራፌል ስትዘምር የሌሎች መዝሙሮች እንደ አዲስ ይሆኑብኛሉ::
@user-gn3yf5cl7o
@user-gn3yf5cl7o Ай бұрын
ሱራ አንተ የተባረክህ የእግዚያብሄር መንፈስ በሙላት የሚሰራብህ መንገድህ ንፁህ የሆነ የጌታ ልጅ ነህ...........ድመቅ ተሰማ ......ዘንድሮም እሰማዋለሁ ይሄን መዝሙር
@hayatkonju261
@hayatkonju261 Жыл бұрын
ስከፋኝም ስደሰትም በዚህ መዝሙር እደሰታለሁ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ተባረኩ የተባረኩት መዝሙር ነው በስደት አለም ላይ ሆኘ እፂናናለሁ
@geneyeyegeta7826
@geneyeyegeta7826 4 жыл бұрын
*_Uuuuuuuuffffffአሜንንንንንንን እጠብቃለሁ ፈጽሞ አይቶሃኝም😭😍❤ፀጋ ይብዛልህ ጌታ ዘመንህንንን ይባርክክ _**_#ሱሬ_**_ የዝማሬ ቅኔ ይጨመርልህ👍👍👍💯✅💓💞💞💞💞💞💞_*
@barekabaranggo8171
@barekabaranggo8171 4 жыл бұрын
አሜን
@hadramadei4736
@hadramadei4736 4 жыл бұрын
ሰምቼ ሰምቼ አልጠገብኩምት ነብሴ ነካት ለምን እንደ ዘገየ ለኔም ባይገባኘም አጠብቀዋለሁ ፈፅሞ አይተወኛም'':::::::::;::አሜን ሱሩዬ ብሩክ ሁን ፀጋው በእጥፍ ያብዛልህ
@selamberhe920
@selamberhe920 3 жыл бұрын
I’m orthodox but I love this Mezmur god bless you brother 🙏👏🏽🙏👏🏽🙏👏🏽
@samri_thebutterfly3599
@samri_thebutterfly3599 3 жыл бұрын
Me too🙏🏽👍🏽
@meklitworkneh8272
@meklitworkneh8272 3 жыл бұрын
God bless u too sis. Jesus loves u
@samri_thebutterfly3599
@samri_thebutterfly3599 3 жыл бұрын
@@meklitworkneh8272 Amen!🙏🏾
@berekettilahun2320
@berekettilahun2320 3 жыл бұрын
Amen amen amen .....I will waiting u God
@Hanna-my5rj
@Hanna-my5rj 3 жыл бұрын
❤❤❤
@habtamueticha59
@habtamueticha59 3 жыл бұрын
ደስ እያለኝ ይህንን አስደናቂ ጌታ እጠብቃለሁ። ሱሬ፣ ጌታ ኢየሱስ ይባርክ! I love you very much!
@user-lj8by4ul5g
@user-lj8by4ul5g 4 жыл бұрын
ኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆ እግዚአብሔርን መጠበቅ ይሁንልን በብዙ ጸጋ ተበርክ ውድ የአበቴ ብሩክ ሱሬ አንተ እኮ ሱሴ ናነህ
@zeritukebebe7765
@zeritukebebe7765 4 жыл бұрын
Sure tebarek geta eyesus zemenihin yibark stegawun yabzalih
@SintayehuGezu
@SintayehuGezu 19 күн бұрын
በጣም ይገርማል እኔ ነገሮች በተዘጋጉ ግዜ የህን መዝሙር ነበር የምሰማሁ አሁን ግን ሁሉ ነገር አልፎ ሁሉ ነገር ተሳክቶ ስሴማ በጣም ነው ያለቀስኩት😢😢😢😢😢😢😢😢
@fitsumbederu7282
@fitsumbederu7282 4 жыл бұрын
How I miss songs like this one that depicts the majesty, character and visual of Jesus? I came from a Muslim background. I heard about Jesus mainly through songs that created an undeniable reality of Jesus as Truth. In hindsight these song lyrics merged directly from the scriptures. His word (God’s) whether you sing it or preach it, it is full of grace. Thank you for bringing back these songs. I look forward to hear from you new ones as well. FRB (repost)
@maranathaJesus1777
@maranathaJesus1777 4 жыл бұрын
በወይን ሃረግ ፍሬ ባይገኝ እርሾችም መብል ባይሰጡኝ ከጌታየ ፍቅር አረ የትኛው ሊለየኝ ኣመልከዋለው ሁሌ በፊቱ ደስ እያለኝ ለምን እንደዘገየ ምንም ባይገብኝ እጠብቀዋለሁ ፈጽሞ ኣይተወኝም ስጋየን ልገከስ ልማጸነው ጸሎቴን ሰምቶ እስኪመልሰው እጠብቀዋለሁ Amen
@Mezmur-h4p
@Mezmur-h4p 4 жыл бұрын
tebareki
@dinknieshabiyo6850
@dinknieshabiyo6850 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen💔💔💔💔💔💘💘💘💘💘💘💘
@maranathaJesus1777
@maranathaJesus1777 4 жыл бұрын
@@Mezmur-h4p Amen God bless u too
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 4 жыл бұрын
አሜንንን
@livingtoinspire5678
@livingtoinspire5678 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@temesgenatanaw3433
@temesgenatanaw3433 4 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ በክብር ይመጣል !!!
@abenezertesfaye9291
@abenezertesfaye9291 2 жыл бұрын
Sure tebarek zemenk yibarek lb yemineka azemamer newu kene melkutu chimer 👌👌👌
@abenezergetachew2141
@abenezergetachew2141 4 жыл бұрын
Sure tebarekln hule new yembarekbh
@maryamtrtr8116
@maryamtrtr8116 4 жыл бұрын
Lemini inde zegeye lanem bayi gebagnimmmm...................geta le hagerachini selamuni yamitalinii
@saraalemayehu8998
@saraalemayehu8998 4 жыл бұрын
?
@salamsalam6769
@salamsalam6769 4 жыл бұрын
ማርያም አሜንን አሜንንን አሜንንን ጌታ ስለተስፋ ቃሉ አይዘገይም ቢዘገይም የሚቀድመው የለም ነገርን ሁሉ በጊዜው ውብ አድርጎ ስለሚሰራ ነው
@tsegaineshasfaw2200
@tsegaineshasfaw2200 4 жыл бұрын
በማለዳ ድምፄን ትስማለህ በማለዳ በፊትህ እቆማለሁ እጠብቃለሁም መዝ (5-3 አሜን እጠብቃለሁ እውነትኛ የኔ ጌታዬዬዬ አንተ ነህ ።😭😭🛐🛐🛐🛐🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙏🙏 የጌታ ልጅ እግዚአብሔር ይባርክ ተባረክ ሱራ🙌📖
@almazmogose1337
@almazmogose1337 2 жыл бұрын
ኡፉፉፉፉፉ ሱሬ በጌታ ስም ለምልም ዝማሬዎችህን ሰልሰማ ወዬ አለድርም በጌታ ስም ዘመንህ በሙሉ ይለምልም ተባረክልኝ በተለይ የዘማሪ ይድነቃቸውን የዘማሪከዉን ዉይይይይይይ ነፍሰ አይቀረልኝም በቃ ምልህ የለም ለዘላለም ተባረክ ኡፉፉፉፉፉፉ ይጨመርልህ በክርስቶስ ስም
@getachewalemu6720
@getachewalemu6720 10 ай бұрын
Gets Eyesus zenenihin yibarkew,yih zimare sewochin kewedekubet,kazenubet lemansat ke Holly spirit yetesete yezimare meliekit new,,zemenih Hulu yibarek surafel,
@lidujesuse910
@lidujesuse910 3 жыл бұрын
ለምን እንደዘገየ ለእኔ ባይገባኝም እጠብቀዋለው ፈፅሞ አይተወኝም ስጋዬን ልንከስ ልማፀነው ፀሎቴን ሰምቶ እስኪመልሰው ጌታ እጮሀለው እኔ አልታክትም እስኪጎበኘኝ ተስፋ አልቆርጥም እምባዬ ከአይኔ እስኪያብስልኝ እጠብቃለው እስኪደርስልኝ ጌታ እስኪያየኝ እልልልልልልልልልልልልልልልልል እሰይ የኔ ጌታ ይመልስልኛል ጩኸቴን ይሰማኛል አሜንንንንንንንንንንንን ተባረክ ሱራ ዘመንህ ይባረክ
@jesusislord6861
@jesusislord6861 4 жыл бұрын
በእርግጥ የዝማሬው ቅባት አጥለቅልቆሃል! ለኛም ተረፈልን! ይብዛልህ!
@edenadane9080
@edenadane9080 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ መናገር የሚከብድ የጌታ መንፈስ የሚታይበት ድንቅ አምልኮ በእንባ ነው የሰማሁት
@hermonofethiopia9164
@hermonofethiopia9164 3 жыл бұрын
ከእግዚአብሔር መልስ የሆነ መዝሙር......ሱራዬ ብዛልን....ጌታ በአንተ በኩል አፅናናኝ😭😭😭😭
@user-ni1on6jc4t
@user-ni1on6jc4t 4 жыл бұрын
ሱሬ ወንድሜ ጌታ በብዙ ጸጋና በረከት ለዘላለም ይባርክህ ተባረክ
@user-ll2qb7yt2z
@user-ll2qb7yt2z 4 жыл бұрын
ከጌታ ፍቅር ኧረ የቱ ኧረ የተኛው ሊለየኝ አሜን አሜን ሱሬ ጸጋ ይብዛሊክ
@selomebiyadglegn672
@selomebiyadglegn672 2 жыл бұрын
በአለም ነኝ ጠፍቻለሁ ጌታሆይ ወደ እውነተኛ መንገድ ምራኝ😭😭😭
@saratamere4471
@saratamere4471 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ ሱራዬ አዝ፦ ለምን እንደዘገየ ለእኔ ባይገባኝም እጠብቀዋለሁ ፈፅሞ አይገባኝም ስጋዬን ልንከስ ልማፀነው ፀሎቴን ሰምቶ እስኪመልሰው ጌታ እጮሀለሁኝ እኔ አልታክትም እስኪጎበኘኝ ተስፋ አልቆርጥም እንባዬን ካይኔ እስኪያብስልኝ እጠብቃለሁ እስኪደርስልኝ ጌታ እስኪያየኝ (፫x) አዝ፦ ለምን እንደዘገየ ለእኔ ባይገባኝም እጠብቀዋለሁ ፈፅሞ አይገባኝም ስጋዬን ልንከስ ልማፀነው ፀሎቴን ሰምቶ እስኪመልሰው ጌታ እስኪ እንደሀና እንባዬን ላፍስስ መሪር ሀዘኔን በፊቱ ልግለፅ ጨካኝ እንዳይደል እኔ አውቀዋለሁ ከእግሩ ስር ሆኜ ልማፀነው ደጅ ልጥናው (፫x) አዝ፦ ለምን እንደዘገየ ለእኔ ባይገባኝም እጠብቀዋለሁ ፈፅሞ አይገባኝም ስጋዬን ልንከስ ልማፀነው ፀሎቴን ሰምቶ እስኪመልሰው ጌታ ፈተናው በዝቶ ቢያዝለኝም ለሰይጣን ሀሳብ እጄን አልሰጥም እርዳኝ እላለሁ በፊቱ ሆኜ ድንቅ እንዲሰራ በእርሱ ታምኜ በረድኤቴ (፫x) አዝ፦ ለምን እንደዘገየ ለእኔ ባይገባኝም እጠብቀዋለሁ ፈፅሞ አይገባኝም ስጋዬን ልንከስ ልማፀነው ፀሎቴን ሰምቶ እስኪመልሰው ጌታ እታገሳለሁ ምልስ ይሆነኛል ጌታ ጨክኖ መች ይተወኛል የልመናዬ ፅዋዬ ሞልቶ ይጎበኘኛል በጊዜው መጥቶ በቃ ብሎ (፫x) አዝ፦ ለምን እንደዘገየ ለእኔ ባይገባኝም እጠብቀዋለሁ ፈፅሞ አይገባኝም ስጋዬን ልንከስ ልማፀነው ፀሎቴን ሰምቶ እስኪመልሰው ጌታ
@tigistbergena3521
@tigistbergena3521 29 күн бұрын
aman😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@nardosfikre9051
@nardosfikre9051 4 жыл бұрын
ሱራ ወንድሜ ምን እንደምልክ አላዉቅም በቃ አንተ ብቻ ዘምር ማልነካበት ግዜ ኮ የለም ተባረክ
@selamabera7846
@selamabera7846 4 жыл бұрын
ወይ እዴት እደፈወሰኝ አታምኑም በጣም ደጋግሜ እየሰማውት ምንም አልጠገብኩትም ጌታ ይባርክህ ወድሜ
@abdiieyesus3885
@abdiieyesus3885 3 жыл бұрын
tebarek sure tsagawu yibzalih
@tgjesus2182
@tgjesus2182 4 жыл бұрын
Be geta sim tebarek
@negemelkamyihonal2036
@negemelkamyihonal2036 4 жыл бұрын
Ewunet lemin endezegeye alawkim gin etebikalew amennnn tebarek be zemenik hulu 🧤🙏✍️
@aborewolde8548
@aborewolde8548 4 жыл бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡኡ ሰምቼ ሰምቼ አልጠገብኩም :እግዚአብሔር እዴማይጨክናኝ እኔአዊቀለው:ስለዚ እጠብቀለዉ እተገሰለዉ🙏🙏 ተበረክ: ሱርዬ ዘመንክ የተበረከ ይሁን
@hasnaetiopa7197
@hasnaetiopa7197 Жыл бұрын
ኡኡፊ በ ኡነት ታባርክ ውንድም በዘመመናታ ሁሉ ይመይቃይር ይመይላውጥ ጌታ እግዚአብር አምላክ ይባርክ😭😭
@NaNiii12Abigail
@NaNiii12Abigail 2 ай бұрын
አሜን
@DegineshDaana
@DegineshDaana 3 жыл бұрын
አቤት የምገርም ድምጽ ነዉ ያለህ ዘመንክ በጌታ ቤት ይለቅ ዝማሬዉን ስሰማ ሐሴት አደርጋለዉ 1000 ግዜ ቢሰማዉ አልጠግብም
@msgnakeleta4559
@msgnakeleta4559 4 жыл бұрын
አዎ እጠብቀወ አለሁ ጌታየ ታመኝ ነወ ተባረክ ሱሪ
@hanansentayeu9737
@hanansentayeu9737 4 жыл бұрын
ውፍፍፍፍፍፍፍ እጅግ በጣም ሚባርክ መዝሙር ነው ወንድሜ ጌታ ዘመን ሒወትህን ይባርክ 🙌 የዝማሬ ቅኔ ይብዛልክ 💗💗💗💗💗
@kokebsisay2055
@kokebsisay2055 2 жыл бұрын
አባ አባ አገራችን ላይ በሚሆነው ነገር ሁሉ ላይ ትልቅ ነህ🙏🙏🙏 እስትጎበኘን በእንባ እንጠብቃለን
@hiwotiegetachew6910
@hiwotiegetachew6910 11 ай бұрын
Zemenih bebetu yilek my brother
@mekdimekdi8410
@mekdimekdi8410 4 жыл бұрын
Amen Amen suraye tebarek zemenih yilemilm 🙏🙏🙏🙏
@fisehadegife3168
@fisehadegife3168 4 жыл бұрын
ሱራዬ አንተ ብዙ ብዙ የተባረክ ነህ።ተባረክልኝ ተባሪኬበታለው።አማኒም stay blessed
@kababoshkatama7864
@kababoshkatama7864 2 жыл бұрын
Amen amen amen tebareki🙇🙇😭😭😭🙇🙇🤦🙌🙌🙏🙏🙏
@tamenecht7052
@tamenecht7052 Жыл бұрын
አሜን 😭💔አሁን በዚህ እራሱ ተስፋ በመቁረጥ ውስጥ ነኝ ያለሁት 😭😭😭💔 ግን እጠብቃለሁ ኡፉፉፉፉ💔💔 suriye የተባረክ ልጅ ይብዛልክ የእውነት ከዚህ በላይ 😭😭
@simretghebrehiwet7419
@simretghebrehiwet7419 4 жыл бұрын
This is my prayer may almighty God bless you surye. Much love from your Eritrean sister
@kidisttemesgen3775
@kidisttemesgen3775 4 жыл бұрын
ጌታ ዘመንህን በእጥፍ ይባርክ ወንድሜ ልብ ውስጥ የሚገባ ዝማሬ ነው ተባረክ።
@netsanettekle4952
@netsanettekle4952 2 жыл бұрын
Sura wendme ante stamelk stasmelk wuste yrekal bate amlko bebzu tetsnanchalew tebareklgn
@TigistTilahune
@TigistTilahune Ай бұрын
Tebkalewu lemin ende zgeye lenem agbagn tebakalewu..tebarek sure!!
@vghf215
@vghf215 4 жыл бұрын
አሜንን አሜን እጮሀለሁኝ እኔ አልታክትም ሱረዬ ተባረከሀል ይጨመረልህ
@aastuecsf3055
@aastuecsf3055 3 жыл бұрын
ጌታ ለራሱ ክብር ለብዙዎች መጽጽናት ምክንያት ካደረገህ ምን እንላለን? ክብር በአርያም ለታረደው በግ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን! ሱሬ የጉልበትህ ፍሬዎች ይባረኩ!! "16. እኔ ሰምቻለሁ፥ ልቤም ደነገጠብኝ ከድምፁ የተነሣ ከንፈሮቼ ተንቀጠቀጡ መንቀጥቀጥ ወደ አጥንቶቼ ውስጥ ገባ በስፍራዬ ሆኜ ተናወጥሁ በሚያስጨንቁን ሕዝብ ላይ እስኪመጣ ድረስ የመከራን ቀን ዝም ብዬ እጠብቃለሁ። 17. ምንም እንኳ በለስም ባታፈራ፥ በወይንም ሐረግ ፍሬ ባይገኝ፥ የወይራ ሥራ ቢጐድል፥ እርሾችም መብልን ባይሰጡ፥ በጎች ከበረቱ ቢጠፉ፥ ላሞችም በጋጡ ውስጥ ባይገኙ፥ 18. እኔ ግን በእግዚአብሔር ደስ ይለኛል በመድኃኒቴ አምላክ ሐሤት አደርጋለሁ። 19. ጌታ እግዚአብሔር ኃይሌ ነው እግሮቼን እንደ ዋላ እግሮች ያደርጋል በከፍታዎችም ላይ ያስሄደኛል።" ት.ዕንባቆም 3፥ 16-19
@haymanotsenbeto5768
@haymanotsenbeto5768 3 жыл бұрын
Tebarekilgn
@beekanwakjira2644
@beekanwakjira2644 3 жыл бұрын
Surafel,....Ayyaana Waaqayyo dhugaadhumaan sirritti si irraa mul'ata,....keessii kee sirritti Waaqayyoof cabeera,....lapheen kee Waaqayyoof cabeera,...maal akka ta'ee hin beekuu keessii koo si jaallata! Jabaadhuu hamma dhufati Yesuusitti farfaadhuu!!!!
@user-lj8by4ul5g
@user-lj8by4ul5g 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይበልጣል ብዘገይም በእርግጥ ይመጣል ሱሴ ተበርክልኝ የአንቴን ዝመርዎችን ስሳማ ብዙ ብዙ ብዙ ብዙ እበርከለው በንቴ አልፎ እየሰራ ያለው የጌታ ስም ብሩክ ይህንን🎧🎵🎷📯🎹🎻🎤🔥🔥♥♥♥♥
@helenabebe4520
@helenabebe4520 2 жыл бұрын
💚💛❤ ጌታ ብርክ ያርግህ ተሰምቶ የማይጠገብ መዝሙር 🙏🙏🙏
@tirgalemkassaye89
@tirgalemkassaye89 Жыл бұрын
I'm orthodox gin mezmuru yemgerm new ke konjo sound gar👍👍👍♥️🥰
@user-uy3ui1hd8q
@user-uy3ui1hd8q 4 ай бұрын
Sura geta yesus Abizito yibarik be Fikir Ewodalew God Bless you 🙏🙏🧎‍♀️ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥❤️❤️❤️❤️❤️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️❤
@elsabetgetachwo4079
@elsabetgetachwo4079 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ ሱሬ ❤❤
@user-tp6up4dr9b
@user-tp6up4dr9b 4 жыл бұрын
ዘመንህ ይባርክ ያአባቲ ብሩክ ስትዘምር በጣም እርግት ያለ ዋውው ደስ ይላል ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ እጠብቃለሁ አንተን እጠብቃለሁ እጠብቃለሁ ካንተ የት እሂዳለሁ አሜንንንንንንንንንን ሃሊሉያ
@tgytad9950
@tgytad9950 3 жыл бұрын
ዛሬ ይሄን መዝሙር ዋልኩበት ሳደምጠው ፍስስስስስ እኮ ነው የሚያረገው መንፈስ ቅዱስ ተባረክ 😭😭ሱሬ ብርክ በልልኝ አባ
@atsedetesfahun697
@atsedetesfahun697 3 жыл бұрын
Amen amen tebarek
@woinshettup8015
@woinshettup8015 4 жыл бұрын
አሜን ሶፍ ጌታ ይበርክክ ጌታ እጣብቅሃለው 😭🙏
@lidiyatesfu1380
@lidiyatesfu1380 4 жыл бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አትያዝ
@natiman3009
@natiman3009 3 жыл бұрын
Tebarek wendemi
DO YOU HAVE FRIENDS LIKE THIS?
00:17
dednahype
Рет қаралды 82 МЛН
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 84 МЛН
አንተ ብቻ ና || ዘማሪት ህሊና ዳዊት || Gospel Singer Helina Dawit @ARC
26:42
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 562 М.
Nefse Yemtwedih (Live Worship) - Tekleab Matheos With Zetseat Choir
13:33
Girma Belete Eregnaye neh እረኛዬ ነህ || ዘማሪ ግርማ በለጠ || Efrem alemu
8:50
Gospel singer Girma Belete / ግርማ በለጠ
Рет қаралды 3 МЛН
Sadraddin - Jauap bar ma? | Official Music Video
2:53
SADRADDIN
Рет қаралды 8 МЛН
Alisher Konysbaev - Suie ala ma? | Official Music Video
2:24
Alisher Konysbaev
Рет қаралды 92 М.
Erkesh Khasen -  Bir qyz bar M|V
2:43
Еркеш Хасен
Рет қаралды 144 М.
Bakr x Бегиш - TYTYN (Mood Video)
3:08
Bakr
Рет қаралды 1 МЛН
BABYMONSTER - ‘FOREVER’ M/V
3:54
BABYMONSTER
Рет қаралды 50 МЛН