ሱዙኪ ዲዛየር መኪና ዋጋ የቀነሰበት ምክንያት...መኪናውስ እውን ቴክኒካል ችግር አለበት? የአቶሞቢል ባለሙያው ሞገስ ትንታኔ....

  Рет қаралды 188,003

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 618
@shimzewge1195
@shimzewge1195 Жыл бұрын
ሰይፍ - መኪና ሻጭ አቅርበህ ስለ መኪና ጥራት ትጠይቃለህ? የቴክኒክ ባለሙያ አቅርብልን
@abibekele4680
@abibekele4680 Жыл бұрын
የማንንም በቃኝ የማይል ቅርሻታም አምጥቶ ያስቀረሻል
@tigistgetachew1504
@tigistgetachew1504 Жыл бұрын
ወንድሜ ትክክለኛ መረጃ አይደለም መኪና ሻጮቹ ቤት እነ ዲዛየር ሞልተው ነው 2 ሚ. ሲሸጡ የነበረው የጨመረው ደሞ በ15 ቀን ውስጥ ነው የሰጠው መረጃ እጥረት አለ እያሉ በሞለጩን ነጋዴዎች ወገን ሆኖ ነው
@user-se5mk2st2s
@user-se5mk2st2s Жыл бұрын
Keflewt eko demo drjtun ynageral
@achieveyes2323
@achieveyes2323 Жыл бұрын
Seifu ante raseh 1 thousand birr bribe or gubo kenegadewoch tekebleh yihin program lalemesrateh men masreja alen ?
@yaredwolde7975
@yaredwolde7975 Жыл бұрын
ሞገስ ጥሩ ማስታወቂያ ነው የሰራው ሰይፍሽ የቴክኒክ ባለሙያ አቅርብልን
@changcw78
@changcw78 Жыл бұрын
"ሱዚኪ ዲዛየር ለመግዛት ያማከራቹሁኝ ወንድሞቼ እህቶቼ በአጭሩ መልሴ እንዳትገዙ የሚል ሲሆን ምክንያቴን እንደሚከተለው እዘረዝራለሁ( ምክንያቴ ምሁራዊም ያየሁትን ያለውን እውነታ ነው። ምክንያት 1:- የዲዛየር መኪና ምርት ከመጀመሪያውም የአውሮፓን የመኪና ስታንዳርድ ያላሟላ ከመሆኑ ጋ ተገናኝቶ በአውሮፓ ጎዳናዎች ላይ አይነዳም። ይሄም የህንዱ ካምፓኒ ያመረታቸውን መኪናዎች ጠራርጎ ወደ አፍሪካ ገበያ እንዲያስገባ አድርጎታል። ከባንኮች ጋ በተደረገ ልዩ ስምምነትም መኪኖቹ በብድር እንዲቸበቸቡ ተደርጓል። ለምን ካሉ መኪኖቹ ከ40,000 ኪ.ሜ በኋላ በካምቢዮና ሌሎች የመኪናው አካል ላይ ያለው አገልግሎት 0 ስለሚገባ ነው። ምክንያት 2:- ካምፓኒው መኪኖቹ ያሉበትን ችግር ተረድቶ እነዚህን መኪኖች ማምረት በማቆሙ ምክንያት 3:- የመኪናዎቹ መለዋወጫዎች ውድ መሆን(ስፖኪዮ 30,000ብር ፣ፍሬቻ 40,000 ብር..... ምክንያት 4:- አሁን አሁን ከመኪናዎቹ የአገልግሎት ማጠር ጋር ተያይዞ አንዳንድ ባንኮች ለዲዛየር ብድር መከልከላቸውና መኪኖቹን በራሱ ገንዘብ የሚገዛ ባለመኖሩ ምክንያት 5:- low demand እና high supply በመኖሩና መኪና አስመጪዎች በጃቸው ላይ ያሉት መኪናዎች እየተሸጡ ባለመሆናቸው ለቤት ኪራይና ሌሎች መኪናዎችን ለማስመጣት ገንዘብ ስለማይኖራቸው ምክንያት 6:- የኤሌክትሪክ መኪናዎች በብዛት እየገቡና ዋጋቸው ተመጣጣኝ በመሆኑ ምክንያት 7:- በዶላር ዋጋ መውረድና መውጣት እንዲሁም ብሩን ወደ ሌላ business ስላዋለውና ሰው ገንዘቡን መኪና በመግዛትና በማስቀመጥ እንዲሁም ጨምሮ በመሸጥ የሚያደርገውን የገንዘብ ልውውጥ ስላቆመ ሲጠቃለል:- በአሁኑ ሰአት ማንኛውም ሰው መኪና መግዛቱን ማቆም አለበት። ቤታቸው ድረስ ሄደን ባሉት ዋጋ እንደገዛናቸው ሁሉ ያለንበት ቦታ ድረስ መጥተው ባልነው ዋጋ ይሸጧታል። በ600 ሺ ብር የገባ ዲዛየር በ2.9 ሚሊየን ብር የገዙ ሰዎች ዛሬ 1.7 ሚሊየን ብር መግባቱን ቢሰሙ ራሳቸውን መሳታቸው አይቀሬ ነው። ስለዚህ ወደ ትክክለኛው ዋጋ 800 ሺ ብር ሲመለስ ያኔ ብትገዙትም ኪሳራችሁ አሳሳቢ አይሆንም። ለጊዜው ግን መኪና የመግዛት ሃሳባችሁን ብትተውት የተሻለ ነው። " Via #fikreselam
@monidejenetech9192
@monidejenetech9192 Жыл бұрын
number 6 is out of logic, the cost of an Electric car is high. whereas when a battery of it is damaged it's highly costive to substitute.
@robelmiki2242
@robelmiki2242 Жыл бұрын
በጣም ልክ መኪናዉ የሴፍቲ ችግር ያለበትና እና ቴክኒካል አቅሙመም ዠቅተኛ ከመሆኑ አንጻር ዋጋው እጅግ ውድ ነው እዢ ዱባይ 35000 ድራም ነው በተሻለ ጥራት
@abrahambirahanu94
@abrahambirahanu94 Жыл бұрын
ዝም ብሎ በይሆናል ማውራት ጥሩ አይደለም ። ሙህራዊ እይታ ማለት ምን ማለት ነው? ለንጽጽር እነኳን አንድ ዎቢ ሳታቀረብ ማውራት መንዘባዘብ ይሆናል።
@farisedris1772
@farisedris1772 Жыл бұрын
ሰከን እንበል፣ እኔ የአውቶሞቲቭ ባለሙያ ባልሆንም ማንም ጅራፍ የያዘ ሁሉ እንዳይነዳኝ እጠይቃለሁ እገመግማለሁ፣ አነባለሁ፡፡ ሀሳብ ለመስጠትም የመኪናው ባለቤትም ሆነ ዲለር መሆን ግዴታ አይደለም፡፡ ይህ ተሽከርካሪ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የተመረተ ስለመሆኑ ብራንዱ አለም አቀፍ ተአማኒነትን ያተረፈ የጃፓን ዘመን ተሻጋሪ ተቋም መሆኑ ግልፅ ነው፡፡ የቅርና ተራ ደላላ የሀገራችን መካኒኮችም ቢሆኑ እንኳን የጊር ሥርዓቱና ሌሎች ቴክኖሎጂዎቹን መተቸት መረዳትም ቀላል እንዳልሆነ ፊደል የቆጠረ ሰው ይገምታል፡፡ ለኔ የውዝግቡ መሠረታዊ መንስዔ ግልፅ ነው፡፡ የመኪናው ግብይት ሁለት ቢበዛም ሶስት ባለድርሻ አካላትን (ገዢ፣ አስመጪ እና አንዳንዴ በብድር ለሚገዛ ባንክ) ብቻ ያካተተ መሆኑ የደላላውን ካምፕ አተራምሶታል፡፡ ከዚህም የተነሳ የደላላው ጎራ ያው በአቅሙ ሠርቶ ጥቅሙን ማስከበር ስላለበት የህዝቡን ግንዛቤ አሳንሶ በመገመት ሽብር ለመንዛት የወሰነ ይመስለኛል፡፡ በመሆኑም፡- 1. ከዚህ ቀደም የገዛውም እጁ ላይ ያለውን ተደናብሮ ሸጦ ሌላ ለመግዛት ስለሚጣደፍ ቢያንስ ሁለቴ የደላላ ደንበኛ ያደርጉትና ጥቅማቸውን ያስከብራሉ፡፡ 100 ሺህ ሰው ሀሳቡን ቢቀይር 200 ሺህ አዲስ ደንበኛ ይፈጠራል 2. በዚህ ሽብር በደላላው እቅፍ ውስጥ የበሰበሱ ከ20 ዓመት በላይ ያገለገሉ ኮሮላ የመሳሰሉ መኪኖች ገበያ ከማግኘታቸውም በላይ አሮጌ መኪና ለበርካታ ዓመታት ስለማያገለግል የመግዛትና መሸጥ ሂደቱ ፈጣን ስለሆነ የደላላውን ጥቅም አስቡት፡፡ 3. አዳዲስ መኪኖች ለበርካታ ዓመታት መለዋወጫ ስለማይፈልጉ የአሮጌ መኪኖች መለዋወጫ ገበያ ከመኪና ብዛት አንፃር መቀዝቀዝ የብዙዎችን ጥቅም አንገራግጯል፡፡ 4. ሱዙኪ ዲዛየርና ስዊፍት አካላቸው ሴዳን እና ሀችባክ ከመሆን ውጪ 100% አንድ ዓይነት የአንድ ፋብሪካ (Maruti) ምርቶች ሆነው ሳሉ የዲዛየር ሀጢዓት ብቻ ለምን በዛ? ይህ ሁሉ ወከባ ለኛ ታስቦ ከሆነ ምነው ከዚህ የከፋ ችግር የለብንም? 5. ያለዋና ኩባንያው ቁጥጥርና ይሁንታ ይህን ያህል ግዙፍ ፋብሪካ በህንድ ተከፍቶ በዚህን ያህል መጠን በስርቆት መኪናው ሊመረት አይችልም፤ ማምረቻውም እየተስፋፋ እንጂ አልተዘጋም፣ ውሸት ነው፡፡ 6. የሚቀርቡት ትንታኔዎች የተጠኑ ማደናገሪያ እንጂ አንድም ሳይንሳዊ ይዘት የላቸውም፡፡ 7. እንደማጠቃለያ ማንም ጥቅሙ ሲነካበት መላ መፈለጉ ተገቢነት ቢኖረውም ሁሉም ተጠቃሚ ደግሞ ማንም በሚነፋው ወናፍ የሚነዳ ነሆለል ነው ተብሎ መገመቱ ተገቢ ስላልሆነ ህዝቤ ሆይ ሰከን እንበል፡፡
@autosafety
@autosafety Жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/jNqFdq5ozdm4ioE.html
@justandrew6229
@justandrew6229 Жыл бұрын
ሰው ሲተርፍ "እንዴት ተረፈ " ሰው ሲሞት ዝም ዋጋ ሲቀንስ " ለምን ቀነሰ " እያስለቀሰ ዋጋ ሲጨምር ዝም ምን አይነት መረገም ነው በፈጣሪ 😏
@user-lj2dr5hc3b
@user-lj2dr5hc3b Жыл бұрын
👍
@tulukuma5708
@tulukuma5708 Жыл бұрын
Ato just, ሰው፡ ሀብታ፡ ሲሆን፡ እንዴት አብታም፡ ብሎ፡ መሞገት፡ ድሀ፡ ሲሆን፡ ዝምታ
@user-so7tw1rn9u
@user-so7tw1rn9u Жыл бұрын
የሚገርም አገላለፅ ዘግርም ነው
@bobolala1974
@bobolala1974 Жыл бұрын
እውነትም😊
@user-vf6pp6wq5p
@user-vf6pp6wq5p Жыл бұрын
ታዳ በኦሮሙማ,አንዲታፈኑ ነው የምፈልጊው ሆ
@user-AbuIbrahim
@user-AbuIbrahim Жыл бұрын
እሱ ትክክለኛ መረጃ ሊሰጥክ አይችልም becouse he is a seller!!!
@yosefseyoum622
@yosefseyoum622 Жыл бұрын
እንዴት ነው ሰይፍሻ ይህ ሰው ሴልስ ማናጀር ከሆነ መሃል መንገድ ላይ እንዴት ሊቆም ይችላል ? ሁለተኛ አሽቆለቆለ አይባልም መጀመሪያም ያላግብብ ተስቅሎ ወደ ትክክለኛው ዋጋ ተመለሰ ነው የሚባለው::
@amanuel1789
@amanuel1789 Жыл бұрын
ewnetihin new yihe leba new seifum birr tekebilo yihonal
@onlygodcanjudgeme3218
@onlygodcanjudgeme3218 Жыл бұрын
🙏
@mubarekyasin6565
@mubarekyasin6565 Жыл бұрын
አሁንም፡ቢሆን የ ዲዛየር ዋጋ ትክክል አይደለም የዲዛየር ዋጋ ከ 800,000 ብር በላይ አይገባውም
@abdujemal3234
@abdujemal3234 Жыл бұрын
ዲዛየር ፓርኪንግ የሌለው መኪና 500,000 በቂው ነው
@meloethio9813
@meloethio9813 Жыл бұрын
ዋጋዉ በጣም የተጋነነ ነዉ:: ተጠቃሚዉ እራሱ ባለመግዛት ገቢያዉን ማረጋጋት ይችላል::
@SolTube
@SolTube Жыл бұрын
የመኪና_ዋጋ_ለምን_ቀነሰ? የዛሬ ወር ገደማ የመኪና ዋጋ እንደሚቀንስ ስጽፍ ብዙዎች አላመኑኝም ነበር።አሁንም አንዳንድ የኔን ሃሳብ የፈለጉ ሰዎች በውስጥ መስመር "አሁን የዲዛየር ዋጋ በደንብ ቀንሷል፤ እንግዛ ወይ?" ብለው ስለጠየቁኝ ለሁላችሁም ሃሳቤን ማጋራት ፈለግኩ። በመጀመሪያ በአጭሩ መልሴ እንዳትገዙ የሚል ሲሆን ምክንያቴን እንደሚከተለው እዘረዝራለሁ( ምክንያቴ ምሁራዊም መላ ምታዊም ነውና አንብቡት😁) ምክንያት 1:- የዲዛየር መኪና ምርት ከመጀመሪያውም የአውሮፓን የመኪና ስታንዳርድ ያላሟላ ከመሆኑ ጋ ተገናኝቶ በአውሮፓ ጎዳናዎች ላይ አይነዳም። ይሄም የህንዱ ካምፓኒ ያመረታቸውን መኪናዎች ጠራርጎ ወደ አፍሪካ ገበያ እንዲያስገባ አድርጎታል። ከባንኮች ጋ በተደረገ ልዩ ስምምነትም መኪኖቹ በብድር እንዲቸበቸቡ ተደርጓል። ለምን ካሉ መኪኖቹ ከ40,000 ኪ.ሜ በኋላ በካምቢዮና ሌሎች የመኪናው አካል ላይ ያለው አገልግሎት 0 ስለሚገባ ነው። ምክንያት 2:- ካምፓኒው መኪኖቹ ያሉበትን ችግር ተረድቶ እነዚህን መኪኖች ማምረት በማቆሙ ምክንያት 3:- የመኪናዎቹ መለዋወጫዎች ውድ መሆን(ስፖኪዮ 30,000ብር ፣ፍሬቻ 40,000 ብር..... ምክንያት 4:- አሁን አሁን ከመኪናዎቹ የአገልግሎት ማጠር ጋር ተያይዞ አንዳንድ ባንኮች ለዲዛየር ብድር መከልከላቸውና መኪኖቹን በራሱ ገንዘብ የሚገዛ ባለመኖሩ ምክንያት 5:- low demand እና high supply በመኖሩና መኪና አስመጪዎች በጃቸው ላይ ያሉት መኪናዎች እየተሸጡ ባለመሆናቸው ለቤት ኪራይና ሌሎች መኪናዎችን ለማስመጣት ገንዘብ ስለማይኖራቸው ምክንያት 6:- የኤሌክትሪክ መኪናዎች በብዛት እየገቡና ዋጋቸው ተመጣጣኝ በመሆኑ ምክንያት 7:- በዶላር ዋጋ መውረድና መውጣት እንዲሁም ብሩን ወደ ሌላ business ስላዋለውና ሰው ገንዘቡን መኪና በመግዛትና በማስቀመጥ እንዲሁም ጨምሮ በመሸጥ የሚያደርገውን የገንዘብ ልውውጥ ስላቆመ ሲጠቃለል:- በአሁኑ ሰአት ማንኛውም ሰው መኪና መግዛቱን ማቆም አለበት። ቤታቸው ድረስ ሄደን ባሉት ዋጋ እንደገዛናቸው ሁሉ ያለንበት ቦታ ድረስ መጥተው ባልነው ዋጋ ይሸጧታል። በ600 ሺ ብር የገባ ዲዛየር በ2.9 ሚሊየን ብር የገዙ ሰዎች ዛሬ 1.7 ሚሊየን ብር መግባቱን ቢሰሙ ራሳቸውን መሳታቸው አይቀሬ ነው። ስለዚህ ወደ ትክክለኛው ዋጋ 800 ሺ ብር ሲመለስ ያኔ ብትገዙትም ኪሳራችሁ አሳሳቢ አይሆንም። ለጊዜው ግን መኪና የመግዛት ሃሳባችሁን ብትተውት የተሻለ ነው። በነገራችን ላይ እኔ መኪናዬን ሸጫለሁ ዲዛየር ግን አይደለም Via Kira Abigaro ኪራ አቢጋሮ
@sanetamsgan3655
@sanetamsgan3655 Жыл бұрын
ወንድሜ: ስለ: ትክክለኛው:እውቀትህና: ትንታኔህ: ክብር: ይገባሀል: እግዚእብሄር: ይባርክህ::
@danidan1999
@danidan1999 Жыл бұрын
ያንተ ነው ትክክል እናመሰግናለን
@diribatura3481
@diribatura3481 Жыл бұрын
እኔ መጀመሪያ 1.2 ሚ.ብር በነበረ ጊዜ ገዝቼ 3 ወራት ተጠቅሜበት አርቴፊሻል መኪና መሆኑን ማንም ሣይነግረኝ እራሴው ገምግሜ በገዛሁበት ዋጋ ቶሎ ሸጬ ኮሮላ ገዝቻለሁ ።የፈለገ ቢሆን አሮጌም ይሁን ማን እንደ ጃፓን መኪና ይሆናል?
@hayatkonju261
@hayatkonju261 Жыл бұрын
ቴክኒካል ችግር ኑሮ ሳይሆን እኛ የማዳም ቅመች ፀሎት ሰምቶ ነው ፈጣሪ ዋጋውን አሁንም ይቀንስልን የመኪና ሰልፍ አልወድም ይቀንስልን እንገዛለን
@tedted8833
@tedted8833 Жыл бұрын
Semi automatic transmission መኪኖች እንዳትገዙ gearbox ከተበላሸ የሚስወጣው ወጪ ብዙ ነው በአወሮፖ semi Automatic gearbox ያላቸው መኪኖች አንደኛ ዋጋቸው ይቀንሳል ሁለተኛ ብዙ ገዢ የላቸውም
@byDanielM
@byDanielM Жыл бұрын
ewnet new
@yasinredi1523
@yasinredi1523 Жыл бұрын
መነጋገር ያለብን ሲቀንስ ነው መሆን ያለበት? ወይስ ሲጨምር ? ስለቀነሰ ቅር ያለውም አለ እኮ ሲገርም!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@sisaykasu2430
@sisaykasu2430 Жыл бұрын
This guy is not telling the truth. He spoke totally out of logic. But I like how Seifu asked the questions.
@yonasgetachew3523
@yonasgetachew3523 Жыл бұрын
ሲቀንስ አሽቃበጣቹ ሲጨምር የት ነበራቹ
@ibnuadem5028
@ibnuadem5028 Жыл бұрын
እውነቱን ለመናገር አቅርቦት ስለጨመረ ዋጋ ቀነሰ የሚለው ማስረጃ ያስፈልጋል። የተሻለው የተጠቃሚዎችና የጋራዥ ሙያተኞችን ግብረመልስ መሰብሰብ ነው ። ለመጥቀስ ያክል ቦዲ ግጭት ሲኖር መቀንጠስና መሰንጠቅ በግልፅ የሚታይ ችግር አለው። እንደተባለውም ፓርኪንግ በተን ባለመኖሩ ለግጭት የመጋለጥ ዕድሉ የሰፋ ነው ፤ በተግባርም እየሆነ ያለው ይህ ነው ። እና ካምፓኒው የዋጋ ቅናሽ ላይ ብቻ ትኩረት ከማድረግ ወሳኝና መስረታዊ ነገሮችን አሟልቶ አሻሽሎ ለገበያ ቢያቀርበው መልካም ነው። ይህ ለዲዛየር ብቻ ሳይሆን ከህንድ ለሚገቡ የሱዙኪ ሞዴሎችን በአጠቃላይ ይመለከታል።
@mekonnentesfaye7987
@mekonnentesfaye7987 Жыл бұрын
You better ask customers who used the cars for years and what they felt about the car
@resulthomebuyer8238
@resulthomebuyer8238 Жыл бұрын
I agree with you
@amanuel1789
@amanuel1789 Жыл бұрын
leboch nachew
@stachini1
@stachini1 Жыл бұрын
They asked a person who is already in a car sales business. So it may not be a genuine answer.
@samuelmulugeta3658
@samuelmulugeta3658 Жыл бұрын
ይሄ መላጣኮ ማመቻመች ነው ስራው መች እንደምትባንኑ አላውቅም።
@samuelmulugeta3658
@samuelmulugeta3658 Жыл бұрын
ከዚ በላይ መኪናው ገዢ እንዳያጣ እያዘናጋ ነው መላ ተቀብሎ ስራው ይሄ ነው የሰይፊ ምን እደምትጠብቁ አይገባኝ ከነዚ ሰዎች🤕
@tzetayimam8091
@tzetayimam8091 Жыл бұрын
የቤት ዋጋም ያሽቆለቁል ዘንድ ምኞቴ ነዉ ።
@kidusefrem896
@kidusefrem896 Жыл бұрын
መቼም አዲስ አበባ ዉስጥ ቤት አይቀንስም ከአራቱም አቅጣጫ የሚፈልሰዉ ካልቆመ ጦርነት መፈናቀል ከቆመ መቼም
@etetutadese6724
@etetutadese6724 Жыл бұрын
ወደገደለው ለምን አይገባም ሁለትሺ ሰባትነው የባላል
@arattube2810
@arattube2810 Жыл бұрын
አዎ ግድ ነው ሰው መኖር እንዲችል
@Addistoday
@Addistoday Жыл бұрын
ቤት መቀነስ ጀምሯል!
@serkeabebe4919
@serkeabebe4919 Жыл бұрын
እሱን ያዙልኝ
@tadessetsige4473
@tadessetsige4473 Жыл бұрын
ይገርመኛ ዋጋ ቀነሰ ተብሎ መወያየታችን አልቀነሰም Dzire ዋጋው 800ሺ ብር በላይ አይገባውም ቀነሰ አይባልም ገና ይቀራዋል
@user-ui5em4iz8p
@user-ui5em4iz8p Жыл бұрын
አራት እግር ባጃጁ በ750 000 እየተሸጠ ዲዛየር በ800 ሺህ ስትል አታፍርም ልትበላ አይ አበሻ ትንሽ ፊት ስታዩ ያልሰራህበትን ልትበላ አበሻ ፈንጅ ብላ እርጉማኖች
@Messi-vc4oo
@Messi-vc4oo Жыл бұрын
@@user-ui5em4iz8p ሶስት እከግራ ባጃጅ ስንት ነው?
@zeritualemu8784
@zeritualemu8784 Жыл бұрын
@@user-ui5em4iz8p አበሻ አበሻ እያልክ አትሳደብ። ምክንያቲም አንተ ራስህ አበሻ ስለሆንክ። አበሾች አበሻነታችንን እንወደዋለን እናከብረዋለን።አበሻ ፈንጂ ከበላ አንተም መኪናዉን ሳትሸጥ አብረህ ነዉ ፈንጂዉን የምትበላ። ኧረ እንዲያዉም አንተ ቀድመህ እንዳትበላ። የሰዉ ገንዘብ ይህንን ያህል ያንገበግባል እንዴ?? ጉድ እኮ ነዉ!!
@tadessetsige4473
@tadessetsige4473 Жыл бұрын
ወንድሜ አንተ ባጃጅ 750ሺ ብር ገዝተክ ይሆናል ዋጋው ግን አይደለም ጊዜ ካለክ ከሀገር ወጣ በልእና ህንድ እና ዱባይ ደረሰክ ሰለባጃጅም ሆነ dzire ዋጋ ጠይቅ እኔ የሁለቱንም ሀገር ዜጎች ተወያየተን የሚገርምክ በእኛ ይሰቃሉ እንዴት 100ኘርሰንት ትርፍ ይተርፋል ለሀገርም ለዜጐች አታሰቡም እናተ አሉኝ
@Fano203
@Fano203 Жыл бұрын
@@tadessetsige4473bro zem belew interview yestew lej nw 2 million kalshtku blo limote nw angezam alga adergh tegnabet
@sirajtahir2930
@sirajtahir2930 Жыл бұрын
# Yihune_Ephrem_Kassahun # የመኪና_ዋጋ_ለምን_ቀነሰ ? የዛሬ ወር ገደማ የመኪና ዋጋ እንደሚቀንስ ስጽፍ ብዙዎች አላመኑኝም ነበር።አሁንም አንዳንድ የኔን ሃሳብ የፈለጉ ሰዎች በውስጥ መስመር "አሁን የዲዛየር ዋጋ በደንብ ቀንሷል፤ እንግዛ ወይ?" ብለው ስለጠየቁኝ ለሁላችሁም ሃሳቤን ማጋራት ፈለግኩ። በመጀመሪያ በአጭሩ መልሴ #እንዳትገዙ የሚል ሲሆን ምክንያቴን እንደሚከተለው እዘረዝራለሁ( ምክንያቴ ምሁራዊም መላ ምታዊም ነውና አንብቡት ) ምክንያት 1:- የዲዛየር መኪና ምርት ከመጀመሪያውም የአውሮፓን የመኪና ስታንዳርድ ያላሟላ ከመሆኑ ጋ ተገናኝቶ በአውሮፓ ጎዳናዎች ላይ አይነዳም። ይሄም የህንዱ ካምፓኒ ያመረታቸውን መኪናዎች ጠራርጎ ወደ አፍሪካ ገበያ እንዲያስገባ አድርጎታል። ከባንኮች ጋ በተደረገ ልዩ ስምምነትም መኪኖቹ በብድር እንዲቸበቸቡ ተደርጓል። ለምን ካሉ መኪኖቹ ከ40,000 ኪ.ሜ በኋላ በካምቢዮና ሌሎች የመኪናው አካል ላይ ያለው አገልግሎት 0 ስለሚገባ ነው። ምክንያት 2:- ካምፓኒው መኪኖቹ ያሉበትን ችግር ተረድቶ እነዚህን መኪኖች ማምረት በማቆሙ ምክንያት 3:- የመኪናዎቹ መለዋወጫዎች ውድ መሆን(ስፖኪዮ 30,000ብር ፣ፍሬቻ 40,000 ብር..... ምክንያት 4:- አሁን አሁን ከመኪናዎቹ የአገልግሎት ማጠር ጋር ተያይዞ አንዳንድ ባንኮች ለዲዛየር ብድር መከልከላቸውና መኪኖቹን በራሱ ገንዘብ የሚገዛ ባለመኖሩ ምክንያት 5:- low demand እና high supply በመኖሩና መኪና አስመጪዎች በጃቸው ላይ ያሉት መኪናዎች እየተሸጡ ባለመሆናቸው ለቤት ኪራይና ሌሎች መኪናዎችን ለማስመጣት ገንዘብ ስለማይኖራቸው ምክንያት 6:- የኤሌክትሪክ መኪናዎች በብዛት እየገቡና ዋጋቸው ተመጣጣኝ በመሆኑ ምክንያት 7:- በዶላር ዋጋ መውረድና መውጣት እንዲሁም ብሩን ወደ ሌላ business ስላዋለውና ሰው ገንዘቡን መኪና በመግዛትና በማስቀመጥ እንዲሁም ጨምሮ በመሸጥ የሚያደርገውን የገንዘብ ልውውጥ ስላቆመ ሲጠቃለል:- በአሁኑ ሰአት ማንኛውም ሰው መኪና መግዛቱን ማቆም አለበት። ቤታቸው ድረስ ሄደን ባሉት ዋጋ እንደገዛናቸው ሁሉ ያለንበት ቦታ ድረስ መጥተው ባልነው ዋጋ ይሸጧታል። በ600 ሺ ብር የገባ ዲዛየር በ2.9 ሚሊየን ብር የገዙ ሰዎች ዛሬ 1.7 ሚሊየን ብር መግባቱን ቢሰሙ ራሳቸውን መሳታቸው አይቀሬ ነው። ስለዚህ ወደ ትክክለኛው ዋጋ 800 ሺ ብር ሲመለስ ያኔ ብትገዙትም ኪሳራችሁ አሳሳቢ አይሆንም። ለጊዜው ግን መኪና የመግዛት ሃሳባችሁን ብትተውት የተሻለ ነው። በነገራችን ላይ እኔ መኪናዬን ሸጫለሁ ዲዛየር ግን አይደለም # ኪራአቢጋሮ Kira Abigaro ኪራ አቢጋሮ
@accacc5974
@accacc5974 Жыл бұрын
የኔ ሱዚኪ ባንክ አሰረኛ ዙር ተሸልሜ ነበር ታርጋ አውጥቼላት ቁጭ ብላለች ሸጭ ወደሀገሬ ልግባ ሱዚኪ ሱዌፌት ነች ዝምብላ ተቀምጣለች
@accacc5974
@accacc5974 Жыл бұрын
ምከረአ ምን ላድርጋት
@Tube-nn6km
@Tube-nn6km Жыл бұрын
Dezir kechitoh new alu
@eyaminosbirhanu6791
@eyaminosbirhanu6791 Жыл бұрын
እኔ እኮ የምትገርሙኝ ስለ መኪናው መኪናው ያለውን ሰለ መለዋወጫው ደሞ መሸጫ ሱቆቹን ለምን አጠይቅም ከበደ ወይም ጫላ ያወራውን ይዘህ አንተ ደንዘህ ሌላውንም ታደንዛለህ! ወይ የኛ ሰው እና አይምሮው 😏😏
@eyaminosbirhanu6791
@eyaminosbirhanu6791 Жыл бұрын
@@accacc5974 ወንድሜ ማንም የሚያወራውን አትስማ አብዛኛው አስተያየት ሰጪ ባስ ተጠቃሚ ነው በጥንቃቄ የተያዘ የትኛውም መኪና ምንም አይሆንም
@hurisakasa4523
@hurisakasa4523 Жыл бұрын
ሰውዬው ዋሽቶአል አናምነውም መኪና አጣቢዎችን ጠይቅልን😢
@yfantaye3977
@yfantaye3977 Жыл бұрын
Nice comment !!!
@user-cp4xt2nu4p
@user-cp4xt2nu4p Жыл бұрын
ሀሀሀሀ
@greateview.4366
@greateview.4366 Жыл бұрын
እረ ሰይፍሻ ነጋዴማ እውነተኛ የመኪናውን ችግር መቼም አይናገርም ነገር ግን ይሁን ትንሽ አምልጦታል ካሁን በኋላ ባለሙያ ሳያማክር ዲዛየር የሚገዛ አይኖርም። ዲዛየርን ባለሙያ ብታቀርቡልን እና ቢብራራ አሪፍ ነበር ግን።
@fisehaabera9935
@fisehaabera9935 Жыл бұрын
ሴይፋ የብልፅግና አመራር አይነት ሆነብን የሚጠየቀው ሰውዬው የተጠየቀው ሌላ የሚመልሰው ሌላ ሴፋ የመኪና ሻጭ ሳይሆን የመኪና መካኒክ አቅርብልን።
@stachini1
@stachini1 Жыл бұрын
They asked a person who is already in a car sales business. So it may not be a genuine answer
@tadla8200
@tadla8200 Жыл бұрын
ሳውዲ ይህ መኪና በጣም ቅናሽ ነው ከአገራችንበሚያስደነግጥ ጣራነክቷል
@yohanneskassaye834
@yohanneskassaye834 Жыл бұрын
ለዚያውም የ Japan brandu
@berhanusolomondegefu241
@berhanusolomondegefu241 Жыл бұрын
Ere Ayer atiyaz the car has different problems....its better to ask the real information from consumers
@habeshanbillboard333
@habeshanbillboard333 Жыл бұрын
እውነተኛ የተጠቃሚ አስተያየት መኪናው እስካሁን በጣም ተመችቶኛል ችግርም አላየሁበትም ዋጋው ግን እጅግ የተጋነነነው ከ ሚመጣበት አንጻር :: ለትክክለኛው ዋጋ ቆንጆ መኪና ነው ነገር ግን ጥንካሬው ከ japan መኪናዎች ጋር አይወዳደርም አዲስ መኪና ዘመናዊ ነው ግን ግጭት አይችልም ትክክለኛው ዋጋ 8,000 ዶላር ነው በ ብር 424ሺ ብር + ታክስ በብላክ ማርኬት ሲሆን 640ሺ + ታክስ ከነ ማስመጫውወዘተ 1 ሚሊዬን ቢፈጅ እንካን ነጋዴ የ ራሱን 400 ሺ ቢያተርፍ 1ሚሊየን 400ሺ ነው ትክክለኛው ዋጋ መሆን የነበረበት ከጃፓን መኪኖች ጋር አታወዳድሩት ዋጋቸውም ውድ ነው ለምሳሌ ያክል 2021ኮሮላ ዋጋው 25ሺ ዶላር ነው እንዴት ከ 8ሺ ዶላር መኪና ጋር ይወዳደራል? በ አጠቃላይ ለሀጉራችን የሚመጥን ምቹ እና ፈጣን መኪና ነው ዋጋው ግን ነነጋዴዎች በለፀጉበት መስተካከል አለበት
@kahsayftsum6952
@kahsayftsum6952 Жыл бұрын
ባለሙያና ተጠቃማዎች ነው መቅረብ ያለበት።
@mulualemabera8083
@mulualemabera8083 Жыл бұрын
😍😍😍😍 ትንታኔ ጠላሁ።🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️ሌባ ብዬዋለሁ።‼በዚያ አይነት የዋጋ ልዩነት ሲሸጥ የነበረው ዘረፋ ነበር ማለት ነው??? 2.6 ሲሸጡ እንዳልነበር ወደ 1.7 ሲወርድ እንዴት አዋጣቸው?? ደግሞ ምንዛሬ እንጂ የተከለከለው መኪና ማስገባት አልተከለከለም።😀
@mulualemgeremew6691
@mulualemgeremew6691 Жыл бұрын
መኪናዎቹ በጣም ችግር አለባቸው ለማስረጃ እንድሆናችሁ ሳሪስ ከአደይ አበባ ወደ ጎፋ መሄጅያ ላይ ተዝረክርኮ ታዩታላችሁ
@tushchan8055
@tushchan8055 Жыл бұрын
ደላላ የራስህ ጉዳይ,,, deszire is z best car
@Habesha251
@Habesha251 Жыл бұрын
ገና ይቀረዋል its fair Price is 800,000-850,000
@user-cp4xt2nu4p
@user-cp4xt2nu4p Жыл бұрын
800k ነው ያቆጠብሽው ብራዳ
@Habesha251
@Habesha251 Жыл бұрын
@@user-cp4xt2nu4p ገና የቆጠባችሁት ብለህ እንደምታስተካክለዉ ብነግርህስ😁
@user-cp4xt2nu4p
@user-cp4xt2nu4p Жыл бұрын
@@Habesha251 በቆጠብከው ልክ ይሁንልህ
@Habesha251
@Habesha251 Жыл бұрын
@@user-cp4xt2nu4p ይመችህ
@Berhanusahle
@Berhanusahle Жыл бұрын
lol...ቪትዝስ
@dagipiano1871
@dagipiano1871 Жыл бұрын
እንዴት መኪና ሻጭ ታቀርባላቹ እንዴት እየሸጠ መጥፎ ነገር ስለ መኪናው ይናገራል ገለልተኛ ወገን ነው መጠየቅ ያለበት
@harounmd701
@harounmd701 Жыл бұрын
የኛ ሀገር ሰው ዋጋው ሲጨምር ምንም አይልም ዋጋ የቀነሠ ጊዜ ወሬው ብዛቱ ስለጥራቱ ይገቡልሀል ፎርጅድ ነው ይሉሀል እማይወራ የለም
@berhanusolomondegefu241
@berhanusolomondegefu241 Жыл бұрын
He is the seller...do you expect him to tell you the truth? Hahaha
@andamlakgizawalamdo5290
@andamlakgizawalamdo5290 Жыл бұрын
i was thinking the same. He is a seller and i am reserved
@user-AbuIbrahim
@user-AbuIbrahim Жыл бұрын
Never bro tnx
@Saudsuad
@Saudsuad Жыл бұрын
Saifu birr takablo yihonal enji makina shach endet wunataw endet naw bilo yitayikal
@kalweldemedhin5978
@kalweldemedhin5978 Жыл бұрын
ሰይፍሻ ያቀረብከው ሰው በጉዳዩ ቀጥተኛ ተጠቃሚ ሲቀጥልም ተጎጂ ሊሆን የሚችል የሽያጭ ባለሙያ ተቀጣሪ ነው። ሚዛናዊ አስተያየት የመስጠቱ ጉዳይ አጠራጣሪ ነው። ስለመኪናው ችግር በአምራች ድርጅቱ ሳይቀር የቀረቡ ችግሮች እንዳለ ሆኖ የመለዋወጫ እቃዎች ውድነት ተጠቃሚዎች ላይ፣ በሀገር የውጪ ምንዛሪ ችግሩን አባባሽ መሆኑ አይቀሬ ነው። ሌላው መዘንጋት የሌለበት 1,200,000 ከሚሸጥበት ጊዜ አሁን የተሻለ የታክስ ቅናሽ ኖሮ ሳለ አለአግባብ ጭማሪ መኖሩ ነጋዴው አለአግባብ ትርፍ ለማጋበስ የተደረገ ስግብግብነት ነው። ሰሞኑን ሁሉም መኪና ሻጭ ድርጅቶች 40,000 በነፍስ ወከፍ አዋጥተው ይሄንኑ ጉዳይ ለመቀልበስ እየተሯሯጡ መሆናቸው እየተነገረ ነበር ይሄ ቃለመጠይቅ የዚህ ውጤት እንዳይሆን ስጋት አለኝ።
@gechingentertainment563
@gechingentertainment563 Жыл бұрын
''አሽቆለቆለ'' አይባልም። እጅግ የተጋነነ ጭማሪ ነው ያለው። ሲጨምር ምንም ሳትተነፍሱ አሁን 30ሺ እና 40ሺ ቅናሽ ስላሳየ አትንጫጩብን።ሲጀምር ገለልተኛ ባለሙያ ነው ማቅረብ የነበረባችሁ። ይህ እኮ ምስል ግንባታ(Advertising) ነው።
@holyjustice1
@holyjustice1 Жыл бұрын
ዝም አትላቸው። የሚገርም ነገር ነው። ለህዝብ ወይም ተጠቃሚ ወግኖ እንደመቆርቆር ፤ለማንም ጋንግስተር መኪና አስመጭ ያውም ግብር ለማይከፍል ማሽቋለጥ ምን ይሉታል? እነ ሰይፉ የመኪናው ዋጋ በመቀነሱ ከሻጮች በላይ የተናደዱ ነው የሚመስለው። ህዝቡ መኪና መንዳንቱ ያንገበገባቸው ነው የሚመስለው። ምን አይነት ጠኒያም አዕምሮ ነው ያላቸው ችን?
@hailukasu3345
@hailukasu3345 Жыл бұрын
ምንድነው የሚያወራው
@yonikifle5645
@yonikifle5645 Жыл бұрын
መጀመሪያ ትክክለኛ ሰው አናግሩና መረጃ ስጡ አታወዛግቡን ይኸ ስለ ገበያ ነው የሚያውቀው መጠየቅ ያለበት ጋራዥ ላይ ሰርቪስ የሚያደርጉትን ባለሞያዎች ነው።
@hagenegeri860
@hagenegeri860 Жыл бұрын
ትክክል ወንድሜ ልጁ ሻጭ ነው እውነቱን አይነግርህም እውነቱ ግን መንግሥት ኤሌትሪክ መኪና በተመጣጣኝ ዋጋ ሊያሥገባ እንደሆነ ብዙ ሻጮች ሠምተዋል ሥለዚህ ቀንሠው ይሸጣሉ እንዳይከሥሩ እውነቱ ይሄ ነው ወገኖቼ ትንሽ ጊዜ ታገሡ ከዚህ በላይ ይቀንሣል ገና::
@yonikifle5645
@yonikifle5645 Жыл бұрын
@@hagenegeri860 እውነት ነው ከዚህም በተጨማሪ ለነዳጅ ቁጠባ ሲባል ክብደታቸው እንዱቀንስ ሲባል ብዙ ነገሩ ወደ ፕላስቲክ መሰል ነገር ተቀይሯል ነው የሚሉት በዚህም ጥራታቸው ወርዷል።
@mooykaatube5206
@mooykaatube5206 Жыл бұрын
በእዉነት ዋጋዉን ከማስወደዳቸዉም በላይ መስተንግዶአቸዉ ጥጋብ የተሞላበት ነበር።
@nah24
@nah24 Жыл бұрын
በደምብ ከሰማችሁት ሰውየው ያወራው መኪናው ብዙ ችግሮች እናዳሉበት ነው 😮 listen to him carefully
@arayabelete6762
@arayabelete6762 Жыл бұрын
ልምድ ያለው ሹፌር ይንዳው ማለት መኪናውን ከነ ችግሩ ንዱት እያለን ነው፡፡
@asnakeshewaseyasib2284
@asnakeshewaseyasib2284 Жыл бұрын
ህዝብ ተስገብግቦ ባለመግዛት የኢትዮጵያን የኑሮ ውድነት ማርገብ ይችል ነበር።
@henokgetachew9472
@henokgetachew9472 Жыл бұрын
ሰይፍሻ!!! ያቀረብካቸው ‹‹…የአውቶሞቲቭ ባለሞያ…›› የመኪናው ዋጋ በእጅጉ የናረበት ምክንያት የነጋዴው ስግብግብነት ሳይሆን የምርት እጥረት እና የፍላጎት መጨመር መሆኑን በሚያስቅ ሁኔታ ሊያሳምኑን ከመሞከረቸው ባሻገር የመኪናው ዋጋ በእጅጉ ያሽቆለቆለበትን መሰረታዊ ምክንያት እና የመኪናው የጥራት ችግርን በተመለከተ በቂ መልስ አልሰጡም፡፡ ይህ Interview በጉዳዩ ላይ ሕዝቡን መስረጃ ከማስጨበጥ ይልቅ በመኪና ነጋዴው ላይ የተፈጠረውን ጫና የማብረድ ዓላማ ያነገበ ይመስላል፡፡
@beleteasefa3490
@beleteasefa3490 Жыл бұрын
ምነው ሰይፍሻ የመኪና ዋጋ መቀነስ ይኸን ያክል አበሳጨህ? እኛ ያልገዛነው ከዚህ በታች በጣም ቀንሶ ብንገዛ ምን አለበት!
@mohsir6664
@mohsir6664 Жыл бұрын
መኪናዎቹ በትክክልም የቴክኒክ ችግር እንዳለባቸው ችግሩ የደረሠባቸውን ገዢዎች ወይም ተጠቃሚዎች አቅርባችሁ ብታነጋግሩ እውነታውን ትረዱት ነበር። አሁን ያቀረባችሁት የሺያጭ ባለሙያ ግን የአንድ ወገን ጥቅም አስጠባቂ መሆኑን በግልፅ እያሣየን ነው !!!!!
@yohannesmulugeta3142
@yohannesmulugeta3142 Жыл бұрын
ዋጋ ሲቀንስ ለምን ቀነሰ አጀንዳ ሲሆን ይገርማል።
@carepharm3502
@carepharm3502 Жыл бұрын
Sihcmer nbr eko metykew aydel?
@prieltesema4019
@prieltesema4019 Жыл бұрын
ፍፁም ሐሰት ነው ሞገስ ስለመኪናው ችግር ይናገራል ብለን ማሰብ የዋህነት ነው ምክንያቱም እንጀራው ነውና መኪናው ችግር አለበት ።
@Trytube1
@Trytube1 Жыл бұрын
ከ ኢኮኖሚክስ አንፃር ባለሞያው ያለው ልክ አይደለም እንዴት በአንድ ገበያ ውስጥ ለ አሮጌ እና አዲስ መኪና demand ይጨምራል ። በ purchasing Power ላይ ተመስርቶ ሰው አሮጌ ሚችል ከሆነ አሮጌ አዲስ ሚችል ከሆነ አዲስ ይገዛል ግን purchasing power ያለው ሰው በፍፁም አዲስ መኪና እያለ አሮጌ መኪና አይገዛም so ከ ሻጭ ሰራተኞች እና ከደላላ የውሸት ወሬ ችግር በቀር ልክ አዲስ መኪና በገባ ቁጥር አሮጌ መኪና (ቪትዠ,ኮሮላ) መቀነስ አለበት።
@sanetamsgan3655
@sanetamsgan3655 Жыл бұрын
ስይፉ: ያቀረብከው: ደላላ: ነው: እናምነውም: እውነቱን: እልተናገረም:ሱዝኪ:ዲዛየር: በትክክል: ከ40,000: ማይል: በላይ: ችግሩ: ይጀምራል: ስለዚህ: ደላላው:እውነቱን: እልተናገረም:የእጭበርባሪ: መኪና: ሻጮች: ተባባሪ: ነው: በ600,000 ብር: ያስመጡትን: መኪና:ስድስት: ጊዜ: እጥፍ: እየሽጡ: ስውን: ዘርፈውታል:እነዚህ: የመኪና: ሻጮች:ህግዊ: ዘራፊዎች: ናቸው:ስለዚህ:እሁን: ገና: ትክክለኛው: ዋጋው: ላይ: እልተመለስም:ትክክለኛ:ዋጋ: ላይ: እስክሚደርስ: ድረስ: እትግዙዋቸው: መኪናውን: እያዪ:ዝምባቸውን: ሲያባርሩ: ይዋሉ: በንግድ: ስም: የስውን: ገንዘብ: መዝረፍ: እቁሙ::
@kiyyanafyad9201
@kiyyanafyad9201 Жыл бұрын
አይ ጉድ ኢትዮጵያ ውስጥ demand እና supply የሚለው ሳይንሳዊ ትንተና እንኳን ለመኪና ለሽንኩርትና ዘይትም አይሰራም። Demand እና supply በደላላ ነው የሚመራው!
@ousmankassahun2454
@ousmankassahun2454 Жыл бұрын
ሰይፍሻ አንዳንዴ መላጣሽ ከላይ ብቻ አይደለም። የውስጡም ልሙጥ ይሆንብሻል። ለማንኛውም ከመኪና ሻጭ የመኪናውን መጥፎ ጎን አታገኘውም።
@GG-vj4zh
@GG-vj4zh Жыл бұрын
በመጀመሪያ የነጋዴ ተቀጣሪ ተንታኝ አድርጎ ማቅረቡ ልክ አይደለም።
@tesfayedesalegn5340
@tesfayedesalegn5340 Жыл бұрын
የመኪና ዋጋ ስለቀነሰ ቅር ያላቸው ወገኖች እነማን እንደሆኑ ገዢዎች መገመት አያቅታቸውም።
@ashenfienigatu8054
@ashenfienigatu8054 Жыл бұрын
የመኪናው ቦዲ የት እንደተመርተ በሞተር ቁጥሩ የት እንደተመርተና መቸ እንደተመርተ ጎግል ላይ አይወጣም ሞዴላቸው 2016ተመርተው2021ነው ይባላሉ የመኪናው ክብደት ቀንሧል ይሄን ጥያቄ መካኒክ ጋራዥ ሠራተኛወችን ቦዲ ማኖችን ኤሌክትሪሻኖችን መጠየቁ እና ሻጮች በትክክሐኛ ዋጋ የገዛህበትን ደርሠኝ አይሠጡም
@berhanemeskelgebeyehu802
@berhanemeskelgebeyehu802 Жыл бұрын
የመኪና ሽያጭ ባለሙያ እውነቱን ይናገራል ብዬ አላስብም፣ መካኒክ ወይም መኪናውን የተጠቀመ ሰው ብታቀርቡ ጥሩ ነው።
@guzoTravel
@guzoTravel Жыл бұрын
አይ አይ .... ሌላ ሰው ጠይቁ እስኪ ... ይሄማ ብዙ ዲዛየር እጁላይ አለ 🤨
@girmanetsu9188
@girmanetsu9188 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል የሚጠይቃቸዉ የሌለ ደላሎች ከእዉቀት የነፁ ሲያወሩ ህዝቡን ሲያታልሉትጰዋለ
@ygzawabesha
@ygzawabesha Жыл бұрын
መንግስት እንዲህ የተደራጀ ማጅራት መቺ አሰማርቶብን እኮ ነው ኑሮ የጦዘው አስቡት እስኪ አንድ መኪና 3 ሠወች አትርፈውብን ነው ምንገዛው ።
@tesfayekidane1589
@tesfayekidane1589 Жыл бұрын
መኪናው ካለህ ስይፉ ጎጎል ላይ ገብተህ የተስራበትን ሞዴል ለምን አትጠይቁትም ሌላው መኪናውን የሚሽጥ ስው ብትጠይቁት ምን ለማግኝት ነው እውነተኛውን አይታስብም ሌላው መኪና አይገባም ሲባል ይወደዳል እንጂ አይረክስም
@derejemikru235
@derejemikru235 Жыл бұрын
አሁንም ዘገባው ትክክለኛ አይደለም ዋጋውን ለመጨመር የምታደርጉት ነገር ይደብራል የኢትዮጵያ ህዝብ ንቃ አሁንም ዋጋው እንጨምር የምታደርጉት ጥረት ዋጋ የለውም
@melkeaelmako9698
@melkeaelmako9698 Жыл бұрын
Awo hulum mawek alebet
@mdangote4253
@mdangote4253 Жыл бұрын
ሰይፍሻ ምነዉ ዋጋዉ ሲንር ያልሰራኸዉን ሲቀንስ ትዝ አለህ? ???
@mesu1278
@mesu1278 Жыл бұрын
በመጀመሪያ ሠውየው ሴልስ ማን ነው ስለዚህ ከዚህ የተሻለ መልስ ሊሠጥ አይችልም እወነቱ ግን ሌላ ነዉ
@gutadebela3200
@gutadebela3200 Жыл бұрын
Thanks for further description about the car!!!
@yonasmelesse2412
@yonasmelesse2412 Жыл бұрын
በአጠቃላይ መኪኖቹ ዕድሜ የላቸውም እውነታው ይሄ ብቻ ነው በጣም ብዙ ዘርፈ ብዙ ችግሮች አሉባቸው ባትገዟቸው ይመረጣል
@wendmenehzerihun6381
@wendmenehzerihun6381 Жыл бұрын
መኪና ትልቅ የኢንጅነሪንግ ውጤት ነው ድንገት በየተወሰኑ ኪሎሜትሮች ሊቀየሩ ሪሴት ሊደረጉ የሚችሉ ነገሮች ሊኖሩት ይችላል እንጂ መኪናው ችግር ኖሮበት አደለም። ከዚህ በተጨማሪ እዚህ ሀገር አብዛኛው ሰው መኪና በድፍረት እና በግዴለሽነት ነው የሚያሽከረክረው የመኪና አስመጪዎቹም በብዛት ምንም አይነት እውቀት ሳይኖራቸው ነው የሚሸጡት። ዘይት እንኳን በስንት ኪ.ሜ መቀየር እንዳለበት ሳያሳውቁ ተጠቃሚውም ሳይጠይቅ እና ሳያቅ እያሽከረከረ ሞተር ነክሶ ጋራዥ ከገባ እንዴት የመኪናው ችግር ይሆናል ቢያስ የመኪናውን እንኳን ማኑዋል እንመለከትና ስለመኪናው እንወቅ። ስለዋጋው እኔም የዚህ ሀገር የመኪና ዋጋ እጅግ የተጋነነ እንደሆነ ይሰማኛል።
@forgotemail7718
@forgotemail7718 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ዉስጥ. የመኪና ሽያጭ ከምር ሼም ነዉ. ዲዛየር. 800,000 ይበዛበታል እኔ ኢትዮጵያ. በመጣው ቁጥር ከቤተሰብ ጋር ፀብ ነው ይገዛ አይገዛ በሚለው መልሴ ራይድ ምናለኝ ነው ክብር ለሳምሪ 🙏 ጥሩ መስራት ያስከብራል. ቤት ግዙ ራይድ ተጠቀሙ ።
@tsesunhailu9004
@tsesunhailu9004 Жыл бұрын
ye ride waga beken minimum 300 birr eko naw lemin mekina gezteh mekina waga yechemral enji aykensem eine ke 1 amet befit yegezahut compact car etef chetkut lela gezahu .........silzeh mekina bet megzat birr bank kemaskemet betam yetshale .......idea naw
@bisrathaile3294
@bisrathaile3294 Жыл бұрын
ራይዱን በግመል ይስሩ?
@forgotemail7718
@forgotemail7718 Жыл бұрын
@@bisrathaile3294 ግመል ለግመሎች ነው ።😏
@forgotemail7718
@forgotemail7718 Жыл бұрын
@@tsesunhailu9004 መግዛት ማን ይጠላል እኔ ኮመንቴ መኪኖቹ የተሰጣቸው ዋጋ. ይበዛባቸዋል. መቀነስ አለበት ነዉ ። ተረዳከኝ።
@tsesunhailu9004
@tsesunhailu9004 Жыл бұрын
@@forgotemail7718 wagaw awo yebezabachewal gin antem setchetew abzeteh techetwaleh silbezabachew bileh begreh atenkerate woeym beride kaleh giza endeageru mehon naw
@lomiyoutube7599
@lomiyoutube7599 Жыл бұрын
ያሳሰበህ የመኪና መቀነስ ነዉ ወለጋና በሰሜን ሸዋ አማራ በግፍ ሲያልቅ ትንፍስ አላልክም የወሬ አባት አረዲያ ትልቅ ሰዉ ትመስለኝ ነበር ሁሌ ወሬ መለቃቀም ያስጠላል ለስደተኛዉም ሀገር ቤትም ለማሰቃየዉ ወገንህ ድምፅ ሁን ሌላዉ ይደርሳል
@Nahom1245
@Nahom1245 Жыл бұрын
መጀመሪያ ዋጋው ትክክል ነበር። ህዝባችን የደላላ መጫወቻ ሲሆን ማየት ይከብዳል። ኢንፍሌሽን ያለው በብላክ ነው ወይስ በትክክለኛው ምንዛሪ ነው። ለማንኛውም ከእጥፍ በላይ እያተረፋ ነውና ህዝቤ ባለመግዛት ልክ ልናስገባቸው ይገባል።
@muhammedhussen7243
@muhammedhussen7243 Жыл бұрын
በነገራችን ላይ ሳኡዲ አረቢያም ከ35000/ 45000 ናቸው አንድ ነጥብ ሁለት ከደረሱ ከሳኡዲ ጋ ብዙም ልዩነት የላቸውም ፣፣
@Lovebk98
@Lovebk98 Жыл бұрын
Yehe mekina 800,000 birr belay mehon maygbaw new.
@Kiki-iz1uk
@Kiki-iz1uk Жыл бұрын
Please seifu arrange other genuine professional expert to give genuine reason . How can supply shortage or restriction of import reduce demand
@selamfelagi669
@selamfelagi669 Жыл бұрын
ኢሔ ደላላ ነው ስራውን እየሰራ ነው
@user-oj2ly2zw6c
@user-oj2ly2zw6c Жыл бұрын
ጥሩ ማብራሪያ ነው👍" እናመሰግናለን
@yanget4476
@yanget4476 Жыл бұрын
አየ ሰይፉ ደላላ እኮ ነው ይዘህብን የመጣ እኔ suzuki መኪና ይዣለሁ ከመኪና አይቆጠሩም በጣም ብዙ እንከን አለባቸው ኢትዮጵያ ውስጥ መኪና ሲቀንስ ለምን እንደቀነሰ ብቻ ሳይሆን ያለአግባብ ሲጨምር ለምን እንደጨመረ መጠየቅ ያስፈልጋል ያቀረብከው ሰው ሚዛናዊ አይደለም መኪና ነጋዴ ነው ስለዚህ በምን መስፈርት ነው ትክክለኛ መረጃ የሚሰጠን ከቻልክ ገለልተኛ እና በጉዳዩ ጥልቅ እውቀት ያለው ሰው ጋብዘህ በድጋሚ ማብራሪያ ቢሰጥበት መልካም ነው። ሀገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን!!!
@onedaye544
@onedaye544 Жыл бұрын
መጀመርያ ነበር መወያየት ልክ ለደሀ መኪና ለሲቀንስ ሮጣቹ ለነጋዴ በማሰብ ይመስላል ውይይቱ መኪናዋ ችግር አለባት ተብሎ ሲወራ ውይይት ጀመራቹ ይቀንስ የሚገባው መኪናው በግማሽ ነው ዋጋው ሲባል የነበረው በሶስት እጥፍ ጨመረ ሲገባ 900.000 ነበር ከዛ 2.900.000 ገባ ተባለ
@dejunatu3918
@dejunatu3918 Жыл бұрын
850,000 በጣም ይበዛበታል ቴክኒካል ችግር ስላለበት ተጠቅሞ ለመጣል ነው
@getachewgoshu7719
@getachewgoshu7719 Жыл бұрын
ገዡ ፓርቲ ( ኦዲፒ ) ጋር ነው እንዴ የደወላቹህ እሱ ጀመረው እሱ ጨረሰው 1. የፓርኪግ ችግር መኪና አቁመኸው ከሄደ ጋሪ ነው እንዴ 2. ሳልቫትዮ ፕላስቲክ ነው 3. ቦዲው ከፕላስቲክ አይጠነክርም እንደውም በዓይኔ ያየሁትን ልንገርህ መኪናው ተጭሮበት ቀለመም ለማረም ቻክ ሲቀባ ቦዲው ብረት ባለመሆኑ ልክ እንደ ሳሙና እያኮረፈ ማስተካከል አልቻሉም
@binyamyfru1849
@binyamyfru1849 Жыл бұрын
በጣም ነዉ ምትገርሙት እውነት አታወሩም መኪናው ችግሩ እያወቃቹ
@soresa5238
@soresa5238 Жыл бұрын
ይሄ መኪና 700,000.00 ብር በቂው ነው :: ሆዳም ነጋዴዎች እና አላስፈላጊ ደላሎች ናቸው ዋጋውን የምሰቅሉት በተጨማሪም ስለመኪናው አስተማማኝነቱ እናም ጥንካሬው የመኪናውን ባለቤቶች ማነጋገር እንጂ ነጋዴን ማቅረብ ተገቢ አይደለም !!
@eliasmelese1783
@eliasmelese1783 Жыл бұрын
Dongfeng ANA 360 "GREEN TECH" Eletric car price is 8,500$ in dollar on alibaba which is less than the price of swift desire also the tax fee for Eletric car is 5% at now but the price of Eletric car is not fair "PLEASE SIR SEIFU WORK ON THIS TO SAVE ETHIOPIAN PEOPLES MONEY FROM GOLD DIGGERS " THANK YOU .... GOD BLESS ETHIOPIA 🇪🇹
@beseratgeremew2255
@beseratgeremew2255 Жыл бұрын
ይሄ ራሱ ሌባ ነው ! ሰይፍሻ በዚህ ሰውዬ ምክንያት ያንተም ፕሮግራም እንዳይበላሽ !
@user-rn9sv6ls6l
@user-rn9sv6ls6l Жыл бұрын
Seifu, your guest has vested interest in stopping the price decline. He gave explanation without fact by “mela mit”. I hope, Seifu, you are not paid to propagate the misinformation by car dealers.
@derejemikru235
@derejemikru235 Жыл бұрын
ትክክል አይደለም ሻጭ ነኝ ብሎ እንተርቪው የተደረገው መኪናው የራሱ ችግር አለበት ለምን ይደባብሳል ሲጀመር ራሳቸው ናቸው ዋጋውን የሰቀሉት 3ተኛ ሰው ነው ዋጋውን የሰቀለው ማለት ትክክል አይደለም 2,200 ሺ እየሸጡ ያሉት እራሳቸው ናቸው ስለዚህ በሌላ ሰው አያሳቡ ትክክለኛው ዋጋ 800 መቶ ሺ ነው አታጭበርብሩ
@hailemarkoslegesse6424
@hailemarkoslegesse6424 Жыл бұрын
ሰይፍሻ አቶ ሞገስን አውቀዋለሁ እንዳለው ከነቢያት (ሀሌል)እንደሚሰራ አውቃለሁ ቁምነገሩ እሱ ስለ ሽያጭ የሰጠው ምክንያት ትክክል ሊሆን ይችላል ግን ቴክኒክን በተመለከተ ስለመኪናው እውቀት ያለው ሰው ብታቀርብልን
@haymanotzeleke8179
@haymanotzeleke8179 Жыл бұрын
አሁን ያለበት ትክክለኛ ዋጋ ይነገረን ?
@mastewalbelay441
@mastewalbelay441 Жыл бұрын
ሰዉየዉ ትክክል ነዉ ይሄ ችግር የኛ ሃገር ችግር ነዉ ሁሌም አዲስ ነገር አይወድም ችግር ብቻ ነዉ የሚያወሩት የሚወድት አሮጌ መኪና ነዉ።
@mos6651
@mos6651 Жыл бұрын
ሰይፉ ይሄ ቴክኒሻል ነው ፖለቲከኛ መናገር የነበረበት ሰለ ችግሩ እና ጥሩነቱ ዲቴል ሊነግርን ይገባል
@anduwub7226
@anduwub7226 Жыл бұрын
The importer has the right to extend the permit.this is not the real reason for deductions
@addisababa_
@addisababa_ Жыл бұрын
ሰው እድሉን አገኘው ብሎ ያወራል እንጂ መኪኖቹ ከዋጋ መጋነኑ ውጪ የቴክኒክ ችግር የላቸውም ችግርም አለ ከተባለ ተጠቃሚው ቢናገር ጥሩ ነው
@meyekasa5478
@meyekasa5478 Жыл бұрын
ገንዘብ ለሌለው ለ ኢትዩጵያ የሚሆኑ ምርጥ መኪኖች ኮሮላ እና ቪትዝ ናቸው
@Biniam_Kelbesa
@Biniam_Kelbesa Жыл бұрын
አይ ቆይ ግን ሰይፍሻ ምንም መቀባባት አያስፈልግም የህንዱ ማሩቲ ድርጅት ማምረት ያቆመውን እና ባንክ ለዝች መኪና ብድር አላበድርም ያለውን ከብዙ ጨርቃጨርቅ እና ከትንሽ ብረት የተሰራች መኪና በምን መልኩ ነው እንደዚህ አይነት መረጃ ተአማኒነት የሚኖረው? ይቺን መኪና የገዛችሁ ሰዎች እንግዲህ እንዳትቀየሙኝ ጥቁሩን ጥቁር ነጩን ነጭ ማለት ስላለብኝ ነው::
@bilalmohammed6632
@bilalmohammed6632 Жыл бұрын
ሰይፉ ምን አስበህ ነው ሴልስ የምትተይቀው መካኒ ነው መተየክ ያለብህ ችግሩን ከተናገረማ ከስራ ይባረራል ደላላእኮ ነው ከደላላ ምን እውነት አንጠብቅም እኮ
@nigatuh6108
@nigatuh6108 Жыл бұрын
በጣም የሚያዛዝነው እነዚ መኪኖች ከ1.3 ሚሊዮን 2.6 ሚሊዮን ገብተው ምንም ያላላችሁ እንዴት አሁን ቀነሱ ተብሎ ይህንን ያክል አካኪ ዘራፍ ምን የሚሉት ነው? በእውነት እነዚህ መኪኖች ዋጋ ቀንሰዋል ነው የሚባለው ወይስ ጭማሪው ከ100% ወደ 50% ወረደ ነው የሚባለው? ስለዚህ እይታችሁን/ምክንያታችሁን ብታስተካክሉ፡፡
@nathan9949
@nathan9949 Жыл бұрын
ሰይፍሻ የሽያጭ ሰራተኛ እኮ ነው አንድም ጥያቄ አልመለሰም ማስታወቂያውን ሰርቶ ነው የወረደው መኪናው ደግሞ በትክክል ችግር አለበት።ለምን እንወሻሻለን የደረሰበት ነው የሚያውቀው
@accacc5974
@accacc5974 Жыл бұрын
እረ ኦኔም አለችኘ ሱዚኪ ሞዴል 2021 ባንክ ሸልሞኘ ልሸጣት ከሰደት ትገላግለኘ ሱዚኪ ሲዎፍት ነች
@tigistwubet7771
@tigistwubet7771 Жыл бұрын
Eski nigeren yederesebhn
@accacc5974
@accacc5974 Жыл бұрын
@@tigistwubet7771 ሴት ነኘ እህቴ
@mViews-jr4nd
@mViews-jr4nd Жыл бұрын
ሰይፉ የወለደችን ሴት ድንግል ናት ብሎ ለሃብታም የሚያገናኝ ሰው መሆኑን አትርሱ! ሰይፉ የድዛየር አስመጪዎች ከፍለውት ነው ይህንን ፕሮግራም የሰራው።
@adebabaymengist2496
@adebabaymengist2496 Жыл бұрын
No. You shall invite not a seller but a real technical person.
@lmbm1498
@lmbm1498 Жыл бұрын
ደና እየገለፀልን እያለ ሰይፉ ኮሎፍከው ይኩለፍህ
@newaymamuye5092
@newaymamuye5092 Жыл бұрын
የመኪናውን ቴክኒካል እና ኳሊቲ ነገር ለምን አያወራም
@ambarnews07
@ambarnews07 Жыл бұрын
Toyota is branded ....and Warranted
@kiyyanafyad9201
@kiyyanafyad9201 Жыл бұрын
ባልና ሚስት Tamrin በሚባለው ድርጅት በኩል በብቸኝነት የሱዙኪ መኪና እና መለዋወጫ አስመጪ በመሆን ህዝቡን እየዘረፉት ነው። ይህ መኪና የመለዋወጫው ዋጋ አይጣል ነው። ሁለት ነጋደዎች (ባልና ሚስት) በMonopoly ይዞታል። መላ ያስፈልገዋል
@tulukuma5708
@tulukuma5708 Жыл бұрын
የመኪና፡ ደላላውን፡ ( ደላላ፡ የክብር፡ ስም፡ ነው) በሙሉ፡ ምክንያቱን፡ ሰምቻለሁኝ፡ ምንም፡ ውሽት፡ አላያሁበትም፡ ሁሉ፡ ነገር፡ ትክክል፡ ነው። አንደኛ፡ በአለም፡ ደረጃ፡ የኤሌትሮኑክ፡ ዕቃ፡ ጠፍቶ፡ በኮቪድ፩፱፡ ምክንያት፡ ዓለም፡ በሙሉ፡ መኪና፡ መስራት፡ አቁመው፡ ነበር፡ በዚህም፡ ምክንያት፡ የመኪና፡ ዋጋ፡ ተወደው፡ ነበር፡ በሁለተኛ፡ ደረጃ፡ ከክልከላ፡ በፊት፡ ያሉትን፡ የገቡትን፡ ሳይወረሱ፡ ቶሎ፡ ማንሳት፡ እንፈልጋለን፡ የሚለው፡ አሳማኝ፡ ምክንያት፡ ነው፡ ቀጥሎ፡40,000km ሄዶ፡ ይቆማል፡ ለሚሊት፡ ወንድሜ፡ የሞተር፡ ዘይት፡ በየ5000 km መቀየር፡ አለበት፡ እንደውም፡ ለኢትዬጵያ፡ ቆሻሻ፡ በበዛበት፡ ብናኝ፡ በበዛበት፡ መንገድማ፡ ዘይቱን፡ በወር፡ አንድ፡ ግዜ፡ መቀየር፡ አለበት፡ ለታክሲዬች፡ የፈለገው፡ ቴክኖለጂ፡ ይምጣ፡ ይህንን፡ ሊያሻሻሉ፡ አልሻሉም፡ ሌላው፡ ደግሞ፡ የማርሽ፡ ሞተር፡ በየአመቱ፡ መቀየር፡ አለበት፡ የሞተር፡ ዘይት፡ ልኩን፡ መለካት፡ ማውቅ፡ በጣም፡ አስፈላጊም፡ ቢሆን፡ የተቃጠለባና፡ የጠቆረ፡ ዘይት፡ ከሆነ፡ መቀየር፡ አለበት፡ የሞተር፡ ዘይት፡ ጥቅሙ፡ ሁለት፡ ብረቶች፡ እንዳይፋተጉ፡ ማደረግ፡ ነው፡ እንግዲህ፡ መኪናው፡ በሚነዳበት፡ ግዜ፡ ከአካባቢው፡ ያሉትን፡ አዋራዎች፡ የመሳብና፡ የሞተር፡ ዘይት፡ ውስጥ፡ የመደባለቅ፡ እድል፡ ያገኛል፡ ምንም፡ ያህል፡ የዘይት፡ ማጣርያ፡ የዘይቱ፡ ቱቦ፡ ቢገጠምለትም፡ ፊልተሩን፡ ባለመቀየር፡ ፊልተሩ፡ ብዙ፡ ቆሻሻ፡ በመያዙ፡ ቆሻሻ፡ብታኝ፡ ማሳለል፡ ይጀምራል፡ እነዚህ፡ ብናኞች፡ የሞተር፡ ፍቅፍቃም፡ ሊሆኑ፡ ይችላሉ፡ ብቻ፡ በሞቶሮቹ፡ መሃል፡ ይከቡና፡ ብረት፡ ለብረት፡ ፍትጊያ፡ ይፈጥራሉ፡ ይህ፡ ፍትግያ፡ አይለኛ፡ ሙቀት፡ ስለሚፈጥር፡ ሞቶሩን፡ ከአገልግሎት፡ ውጭ፡ ያውጠዋል፡ ከዚህ፡ ሁሉ፡ ችግር፡ የሞተር፡ ዘይትን፡ በየ5000km እንደውም፡ መቀነስ፡ ነው፡ እንጂ፡ አንድ፡ ኪሎሚትር፡ ሳያሳልፉ፡ ዘይትን፡ መቀየር፡ ስለዘይት፡ ደጋግሜ፡ ያስጠነቅዎቹ፡ ምን፡ ያህል፡ አስፈላጊ፡ መሆኑን፡ ነው፡።።አቃለሁኝ፡ የሞተር፡ ዘይት፡ ማስቀየር፡ ቀልድ፡ አይደለም፡ ግዜንና፡ ትልቅ፡ ገንዘብ፡ የሚጠይቅ፡ ነው፡ ይህ፡ ከስለቻቹህ፡ የኤሌትሪክ፡ መኪና፡ ግዙ፡ ግን፡ የነዳጅ፡ መኪና፡ መርጣቹህ፡ የሞተር፡ ዘይትን፡ ባላየ፡ መዝለል፡ አትችሉም።።።በተረፈ፡ እነዚህ፡ negative mined ሰዎች፡ የቀነሰው፡ ብልሽት፡ ሳለለበት፡ የሚሉ፡ እነሱን፡ ራሳቸው፡ የኢትዬጵያ፡ ዋጋ፡ አንዴ፡ ከተስቀለ፡ አይወርድም፡ የሚሉ፡ ናቸው። ባቡር፡ መሰመሩን፡ ይዞ፡ ሲሄድ፡ በሳንቲም፡ ምክንያት፡ ይገለበጣል፡ የሚሉ፡ ስዋች፡ ባሉበት፡ አገር፡ መኖር፡ ጥሩ፡ ነው፡ አሁን፡ ማንም፡ የመኪና፡ ዋጋውን፡ አያወርድም፡ ለምን፡ ብልሽት፡ አለበት፡ሰለሚባል፡ እደግመዋለሁ፡ የኤሌትሪክ፡ መኪና፡ ነው፡ ገላግሎ፡ ምንም፡ ጥያቄ፡ የሌለው፡ የኤሌትሪክ፡ መኪና፡ ታክስ፡ ስለሌለው፡ እስቱ፡ ሐይሌን፡ አቅርበህ፡ ጠይም፡ እኔማ፡ የምልኽ፡ በውሃ፡ ሄምሄድኽውን፡ ከሆነ፡ የምልኽ፡ ለአገራችን፡ ተመራጭ፡ ነው፡ ለምን፡ ኮረንቴው፡ አለን፡ እምልኽ፡ ውሃ፡ አለን፡
@solomonyoseph2616
@solomonyoseph2616 Жыл бұрын
ምንም እንንኳ መኪና ነጋዴ ቢሆንም ያፈጠጠውን እውነት አደባብሶም ቢሆን ተናግሯል የካምብዮ ችግር አለበት የአነዳድ እስኪል ይጠይቃል ብሏል።ሌላው አቅም ካለ የተሻለ መኪና አለ ብሎ ቁርጡን ተናግሯል።
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 161 МЛН
Challenge matching picture with Alfredo Larin family! 😁
00:21
BigSchool
Рет қаралды 41 МЛН
Девушка обхитрила мужа изменника😳
1:00
Trailer Film
Рет қаралды 2,1 МЛН
What is That?
0:51
Clean Girl
Рет қаралды 47 МЛН
Невероятный трюк от шефа!👨‍🍳😎 (@uschneebao)
0:25
Взрывная История
Рет қаралды 1,6 МЛН
Prank vs Prank #shorts
0:28
Mr DegrEE
Рет қаралды 7 МЛН
Ей разбили нос!😭
0:59
Petr Savkin
Рет қаралды 3 МЛН
he was mad 😂❤️ #shorts
0:23
Pop it GO
Рет қаралды 17 МЛН