በገንዘብ ጉዳይ አስተዋይ መሆን 8 መፍትሔዎች

  Рет қаралды 235,291

Inspire Ethiopia

Inspire Ethiopia

2 жыл бұрын

ተማሪ እያለን ሂሳብ፣ ፊዚክስ ኬሚስትሪ ብዙ ውስብስብ ነገር ስንማር አንድም ቀን ስለ ገንዘብ አያያዝ እና ስትራቴጂ ተምረን አናውቅም። በዚህ ምክንያት ገንዘብ ላይ በህይወት ልምድ ካልሆነ በቂ ዕውቀት ማግኘት ከባድ ነው። በዚህ ቪዲዮ ምርጥ የሆኑ የገንዘብ አመለካከትና ስትራቴጂዎች እንወያያለን፤ ለኔ እንደጠቀሙኝ ለእናንተም እንደሚጠቅሟችሁ እርግጠኛ ነኝ።
አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_ethiopia email: tsinework0@gmail.com daniwodajo1@gmail.com Tiktok acoount 1: / inspire_ethiopia Tiktok account 2: / inspire_ethiopia2 Facebook : @Inspire Ethiopia #ethiopia #habesha #inspireethiopia

Пікірлер: 475
@abatebelay4306
@abatebelay4306 2 жыл бұрын
ከራስ ጋር እቁብ መግባት እና ህግ ማውጣት እሚሉትን ከእኔ ጋር እየተተገበሩ ነው ታኪው ልዩ ሰው ነህ
@Melee_
@Melee_ 2 жыл бұрын
Inspire Ethiopia ብዙ ውለታ እየዋሉልን ነው ማመስገን አለብን !!!
@zinetfanetwtube9525
@zinetfanetwtube9525 2 жыл бұрын
ሜሉ ሰብ አድርጊኝ ዉዷ እህቴ
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
በጣም ለነሱ ቃል የለኝ 😍🙏🙏
@amudy9657
@amudy9657 2 жыл бұрын
Thanks INSPIRE ETHIOPIA
@betiworku9718
@betiworku9718 2 жыл бұрын
lenes btl balewletaye new
@user-lq4bc8fw7u
@user-lq4bc8fw7u Жыл бұрын
@wosenfikru8492
@wosenfikru8492 2 жыл бұрын
የምንፈልገውን እና የሚያስፈልገንን መለየት አለብን ሁሉም ተመችቶኛል 👌👌👌👌👌
@nasranasra1960
@nasranasra1960 2 жыл бұрын
ከንድማችን ሰላምህ ይበዛልን አላህ ከተንኮሎኞቹ ይጠብቅልን የእኛ አስተዋይ ወንድማችን በወጣትነት ጥሩ ነገር ለአለም ህዝብ ማስተላለፍ መታደል ነወ የእነንተን ወጣትነት አላህ ያብዛልን
@arega5490
@arega5490 11 ай бұрын
ቆንጆ ነው
@user-sv3hs3fu2w
@user-sv3hs3fu2w 2 жыл бұрын
እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት Thank you 👌😙
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
መክሊት ለምን 😳
@kalkidantesfaye8183
@kalkidantesfaye8183 2 жыл бұрын
የምን ለቅሶ ነው???
@user-sv3hs3fu2w
@user-sv3hs3fu2w 2 жыл бұрын
አብዛኛው ትምህርቱ ለኔ ብቻ መክሊት ላንቺ ነው ስሚ ተማሪ ብሎ የነገረኝ ነው የመሰለኝ አባነነኝ ለዛ ነው ያስለቀሰኝ
@hanaabate2761
@hanaabate2761 2 жыл бұрын
Kkkkkkkk
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
@@user-sv3hs3fu2w አይዞን እኒም ነኝ 🙏
@japinuru1855
@japinuru1855 2 жыл бұрын
ተአምር የሆንክ ልጅ እንደአንተ አይነት ሰው ለኢትዮጵያ በቻ ሳይሆን ለአለም ያስፈልጋል በርታ ወንድሜ ተምሬበታለሁ።
@AbelAnjulo
@AbelAnjulo 10 ай бұрын
አንተም ውሻ ነህ እሱን እንዴት ታምናላህ
@user-fo6lk4sk7l
@user-fo6lk4sk7l 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እንደሁልግዜው ገራሚ ምክር ነው ከራስ ጋር ዕቀቁብ መግባትና ያየነውን ሁሉ መግዛት እንደሌለብን የሚለው ሀሳብ ምርጥ ሀሳብ ነው የአንተን ቪድዮ ሳይ አጠገቤ ቁጭ አድርጎ የሚመክረኝ ሰው እንዳለ ነው የሚሰማኝ ተባረክ
@adugnagetachew9194
@adugnagetachew9194 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣክልን ወንድማቺን በጣም አስተማሪ ነክ በይወቴ በጣም ለውጥ እያየው ነው
@zinetfanetwtube9525
@zinetfanetwtube9525 2 жыл бұрын
ወንድሜ በቅንነት ሰብ አድርገኝ ፕሊስ
@user-qb7dy1fz6f
@user-qb7dy1fz6f 2 жыл бұрын
ጎበዝ✔✔✔
@user-uo1qu6ng3d
@user-uo1qu6ng3d 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ ይህዉ አለሁ በስደት አለም አምስት አመቴ አዴም ብር የለኝም አተን መከታል ከጀመርኩ ሱስት ወሬ ሆነ ለመቀየር እየሞከርኩ ነዉ በጣም ጠቅሞኛል ምክርህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወድሜ❤❤
@esukaizen7878
@esukaizen7878 2 жыл бұрын
የእውነት ምርጥ መምህር ነህ ኢትዮጵያ ያንተ አይነት ሰው በብዛት ያስፈልጋታል
@woinaregyemane8479
@woinaregyemane8479 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ወንድሜ ተባረክ! ምክሮችህ ውስጥ ገብተው ያነሳሳሉ እቅድ ያልከው ላይ በደንብ መስራት እንዳለብኝ ተገንዝባለሁ።
@thomasabiy3467
@thomasabiy3467 2 жыл бұрын
አሁን ከእንቅልፌ ነው የነቃሁት ተባረክ አነቃህኝ ፈጣሪ ጤናና እድሜ ይስጥህ
@hanandesalegn9375
@hanandesalegn9375 2 жыл бұрын
Woooow....ዘመንህ ይባረክ ምን ብዬ እንደምገልፅህ አላቅም ድንቅ ነህ!!!
@temesgenmamo8934
@temesgenmamo8934 2 жыл бұрын
I am so inspired in all points you have raised do you bleave that I was in diabetes to give decision in my financial handling ways to meet my long term plan, today I found the way!!! Thank you!
@fisehayeaa8079
@fisehayeaa8079 2 жыл бұрын
Meret,Gobez, Andegna, Hulunem nek lene! Betam yemetanekagn, yemer betam new yemewedeh Thank u so much!
@salmesalme2456
@salmesalme2456 2 жыл бұрын
ሥነዬ እኔም አመሠግናለሁ የህይወት መምህሬ ነህ ለኔ ፈጣሪ ይጠብቅልኝ 🙏 ለኔ ሁሉም ተመችተውኛል በጣም😍😍😍
@asdfjkm4435
@asdfjkm4435 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ስለገንዘብ ያስተማርከው ከዚህ ውስጥ የሚያስፈልግህን አንጂ የምትፈልገውን ሁሉ አታድርግ ያልከው በጣም ነክቶኛል አመሰግናለሁ፡፡
@yeshimengstutube5162
@yeshimengstutube5162 2 жыл бұрын
ኧረ ምንም የቱ የሚባል የለዉ ሁሉም እጅግ በጣም ጠቃሚና አስተማር ትምህርት ነዉ። ፈጣሪ እዉቀቱን ማስተዋሉን በዕጥፍ በጥፉ ያድላችሁ እድሜ ከጢናጋር ይስጥልን እናመሰግናለን 🙏❤
@tgistmelaku15
@tgistmelaku15 Жыл бұрын
ኣመሰግናለው ኑርልኝ
@user-wj4xm4zl3v
@user-wj4xm4zl3v 2 жыл бұрын
ለአንተ ከምስጋና በላይ ምን አሰንደምልህ አላዉቅም ጤናህን ይስጥህ አሁን አሁን መፀሀፍ ማንበብ እፈልጋለዉ እናመሰግናለን ወንድማችን
@romafesshya2338
@romafesshya2338 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ምክር ነው ከራስህ ጋር እቁብ መግባት ያልከው ለኔ ተመችቶኛል ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@emebetdebele2908
@emebetdebele2908 2 жыл бұрын
ብዙጊዜ ከታቀደው ውጪ ህይወት ይሆናል እኔ አሁን አቅዳለሁ ይህን ያህል በዚህ አመት ብይዝ ግን በመሀል የሚከሰቱ ነገሮች ከግብ ሊያስደርሱኝ አልቻሉም ለማንኛውም በርታ እኛንም እግዚአብሔር ይርዳን
@tedywendyifiraw2920
@tedywendyifiraw2920 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ!! ሁሉም ልንተገብራቸው የሚገቡ ምርጥ ነጥቦች ናቸው //ያለህበትን ዕወቅ የምትለው
@mosesjibril4716
@mosesjibril4716 2 жыл бұрын
የሚገርምና ድንቅ ምክር ሁሉንም እኔ በሀሳቤ የተገበርኩት አሁን ደሞ ወዳጄ በንግግር የገለፃቸው 8ቱም ነገሮች እኔ ሂወት ላይ ለውጥ ያመጡ ነገሮች ናቸውና ለውጤቱ እኔው ህያው ምስክር ነኝ ተጠቀሙት ለውጡም አስደሳች ነው በርታልን
@genet_tesfa_mikel
@genet_tesfa_mikel Жыл бұрын
አንተ ፀጋው የበዛልህ ልዩ ተባረክልኝ እኔ ስንተኛ ተራ ቁጥር ላይ እንደሆነ አላስታውስም ምከንያቱም ሁሉንም በተመስጦ ነው የሰማሁት ግን በጣም ያመንኩበት ሰው እቁብ ደረሣት አላት ሣይለኝ ወስኜ ባስቀመጥኩት ልክ የሚደርሰኝን የእቁብ ገንዘብ ነው። ገንዘብን አላከብርም ነበር ከዚህ በኋላ ይጀመራል አመሰግናለሁ ተባረክልኝ ልጄ❤❤❤❤
@Maryam-xl1kz
@Maryam-xl1kz Жыл бұрын
Thank you so much 👋👋
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
ዋዉ ስነ የምወድህ እንደሁልጌዜህ በሚገርም እርእስ የሚገርም ሀሳብ ነው ያነሳኸዉ በጣም ያላስተዋልኩትን ብዙ ነገር እንዳይ ስላደረከኝ አመሰግናለሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ዳኒ&ስነ 😍🙏🙏
@churiyaa1973
@churiyaa1973 Жыл бұрын
እውነት ጥሩ ትምህርት ነው እንዳው ከዚህ ትምህርት በኋላ የግል ካምፓኒ የከፈተኩት ያህል በውስጤ ልበሙሉነት ተሰማኝ
@MeseretDeme-kn1jm
@MeseretDeme-kn1jm 11 ай бұрын
ዋውውው የምታስተምረው ትምህርት ሁሉ ማራኪ ናቸው በእውነት ብዙ እውቀት አግኝቼበታለሁ እናመሰግናለን ተባረክልን❤
@user-jp4uw1mj6c
@user-jp4uw1mj6c 2 жыл бұрын
ግሩም ድንቅ ምክር ነው ክብረት ይስጥልን ።
@hamdejosi
@hamdejosi Жыл бұрын
hulum yanesahachew netboch wesagn nachew, yemr genzeb atekakem lay yalegnin astesaseb or amelekaket kom bye inday argognal. thanks
@kuworldku2733
@kuworldku2733 2 жыл бұрын
ተባረክ ወንድማችን በጣም ጠቃሜ ምክር ሁሉም
@user-gg3vx4xx1r
@user-gg3vx4xx1r 2 жыл бұрын
ሁሉም ሀሳብ ጥሩ ነው በተለይ የእቁቡ በጣም ተመችቶኛል
@sarateferi8386
@sarateferi8386 2 жыл бұрын
Wawwwww I will always hear your thoughts like a guide line of my way. Thanks for your effort and wish u a great success ahead of your future.
@zenashabebe8302
@zenashabebe8302 2 жыл бұрын
Thank you dear 🙏
@doitright593
@doitright593 2 жыл бұрын
very powerful message thank you for the inspire Ethiopia
@user-to7rk5fr9f
@user-to7rk5fr9f 2 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ግሩም ትምርት ነው ከልብ አመሰግናለሁ ወድም በርታ...
@gamingwithtntmns6564
@gamingwithtntmns6564 2 жыл бұрын
Thank you brother! Great advice!
@HERO-cg3cy
@HERO-cg3cy 2 жыл бұрын
Inspire ethiopia እንደ ስማቹ በጣም ጎበዞች ናቹ፡ በርቱ፡ ቀጥሉበት፡ Tip፡ የምታንሱት ነጥቦች description ላይ ብታስቀምጡት በጣም የበለጠ ኣሪፍ ይሆናል ብየ ኣምናለው። ኣመሰግናለሁ መልካም ቀን
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 2 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ ጥሩ ምክር ነው🙏🙏🙏
@solotube3829
@solotube3829 2 жыл бұрын
I started following your inspirational videos a week ago. I am inspired a lot and I will keep watching the videos every morning and evening. I regret that I started very late. I believe I will change my life and myself. I think I got the turning point. Very much apprecaited
@onlinelearningguide
@onlinelearningguide Жыл бұрын
Great job!!
@zenushow
@zenushow 2 жыл бұрын
Jamirew naber ahunim eyesarahubat yegagnalew wosagn tmhirt new enamasaginalen wondimachin yebalate endibaratana tankire endisara arakegn thank you so much my best bro 👍👌
@user-if1jx3uy5g
@user-if1jx3uy5g 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ወሳኝ ትምህርት ነው
@pfoe4190
@pfoe4190 6 ай бұрын
የተመቸኝ ከራሴ ጋር ቁብ መግባትን ነው ዋው ምርጥ ትንህርት ሁሉም ምክሮችህ እኔን ይለውጡኛል እምላቸው ናቸው ❤❤
@habtemariamtsegaofficial6779
@habtemariamtsegaofficial6779 2 жыл бұрын
ስነ የኔ መልካም መካሪዎች እንኳን ደህና መጣህልኝ❤❤😍😍😍😍😍❤😍❤😍😍😍
@HewanKahsay-23
@HewanKahsay-23 Ай бұрын
Thank you so much🙏
@zaynabzawdu2403
@zaynabzawdu2403 2 жыл бұрын
Thank You so much
@ZemaAmare
@ZemaAmare Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ሚገርም ምክርነው ብዙጊዜ አደምጥካለው ወበርታልኝ
@menzumatube3043
@menzumatube3043 2 жыл бұрын
የምር ጥሩ ምክር ነው አመሰግናለሁ በተለይ ለኔ አላማህን ወይም ለምንህን እወቅ የሚለው ተመችቶኛል
@mahdiishukrii390
@mahdiishukrii390 2 жыл бұрын
በጣም ትልቅ ምክር ነው ተባረክ ወንድሜ 8ኛው ተምቸኝ ሰምተው ክሚጠቀሙ ይበለን 🙏
@kebide2231
@kebide2231 2 жыл бұрын
thank you sineh for this wonderful educational vedio
@asterinatube
@asterinatube Жыл бұрын
Hulum betam arif new berta betam thank you bro
@AzebShfera7042
@AzebShfera7042 9 ай бұрын
Thank you so much❤❤
@orlyashata4976
@orlyashata4976 2 жыл бұрын
እናመስግናለን የእናንተ ት/ ት አንድ ሚወድቅ የለውም በጣም ደስ ይላል በርቱ
@mesihabesha7775
@mesihabesha7775 2 жыл бұрын
ስንዬ selamikin yabizaw 🙏🙏🙏🙏hulem be arifi na asifelagi behon risi new yemitimexawi beteleyi enega yemitimexawi be wekitawi chigire mefitihe lemesixeti new thank you so mach ❤❤❤🙏🙏🙏👍👍👍
@ethopiaethiopia7740
@ethopiaethiopia7740 2 жыл бұрын
Thank you ❤️
@ledyaethiopiayoucome8287
@ledyaethiopiayoucome8287 7 ай бұрын
በእውነት ትለያለህ አላህ እድሜና ጤና ይስጠን ሀቂቃ ብዙ የህይወት መስናከሎች አልፌያለሁ በድቅድቅ ጨለማ ወጥቻለሁ ብቻ ቃላት ያጥረኛል
@saraesmael8834
@saraesmael8834 2 жыл бұрын
4 tegna betam yimechal insha allah imokrewalhu thanks bro
@birkemu742
@birkemu742 2 жыл бұрын
enkan dehna metah wendemachin betam new yemamesginew buzu lewt agichebetalhu tebarkiln
@bitewulgntesfa2028
@bitewulgntesfa2028 2 жыл бұрын
የገንዘብ ህግ ይኑርህ!በጣም ነክቶኛል ዋው !
@kaleabnatti4511
@kaleabnatti4511 Жыл бұрын
You are amazing 👏 ❤, you are brilliant, you are the hero. Most of my time I spend to build my life with your motivation. I appreciate you Thanks a lot .👍
@yenusdawud7155
@yenusdawud7155 2 жыл бұрын
ስነ ወርቅ በጣም አመሰግናለሁ ፈጣሪ እድሜህን ያርዝምልኝ ጤነኛ ሁንልኝ እኔ በጣም የተቸኝ 8ኛ ነው
@zabibaseid7380
@zabibaseid7380 Жыл бұрын
Thank you for advice 🙏
@netsetube6756
@netsetube6756 2 жыл бұрын
Hulunm mkr asfelagi new enamesegnalen tebarek Egzabher ybark.
@sindugeremew1543
@sindugeremew1543 2 жыл бұрын
seketele pelane yasefelegale le genezebe atekakeme laye ena wedegawalwe thank you lnspire
@genetassefa619
@genetassefa619 2 жыл бұрын
Seneye it is amazing 👏 😍 thanks 😊
@ethio-audit604
@ethio-audit604 5 ай бұрын
Thanks bro God bless you.
@sabamengesha6463
@sabamengesha6463 2 жыл бұрын
Thank you so much
@mesi278
@mesi278 2 жыл бұрын
Thank you ❤❤
@britukaumoile9753
@britukaumoile9753 Жыл бұрын
You very smart teaching.i see all you video like filem.wow my brothers !
@mecharatube9819
@mecharatube9819 Жыл бұрын
Nice advice bro. Keep shining!
@tadiman2522
@tadiman2522 2 жыл бұрын
ሁሉንም አድርጌ አቁሜያቸዋለሁ አይ አለማወቄ አንድ የወደድኩትና የተመቸኝ ለምንህን እወቅ ያልከው አስደንግጦኛል ማለቴ ካለሁበት አነቅቶኛል በርታ ወንድሜ
@ahirabdul5460
@ahirabdul5460 2 жыл бұрын
Thank You Inspire Ethio 💯👌👌
@Eman-hj2jg
@Eman-hj2jg 2 жыл бұрын
Thanks so much
@hlimaamanyoutube6641
@hlimaamanyoutube6641 2 жыл бұрын
Thankyouthesame to you
@habtishasres7867
@habtishasres7867 2 жыл бұрын
I like it very much.1000 thanks......I suggest as a comment to do a video on አስተዋይ መሆን for everything.
@azkar8021
@azkar8021 Жыл бұрын
እናመግናለን Wawo
@tesfahunkinde358
@tesfahunkinde358 Жыл бұрын
Thank you
@dibbauae7240
@dibbauae7240 2 жыл бұрын
Thanks Abesachn Egzabehir ybarkk
@greenway1977
@greenway1977 2 жыл бұрын
for Me No 8. The why answer many things!..... I got money but I havn't cash..... But truly I am rich. Thanks for your sensesional presentatoon!
@simaroba351
@simaroba351 2 жыл бұрын
Thank u senewerk 🙋 vediokin becha bemeketatile salaqew maninte teqeyro surprise aregegni 🙏🙋
@nebilalaleda8808
@nebilalaleda8808 Жыл бұрын
Beraselay bezum lewt edagn sebb hunklgnal Amesegenalew🙏
@Tube-ug5gh
@Tube-ug5gh 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ተባርክ
@addismedia38
@addismedia38 Жыл бұрын
hulum betam arif new kibarilgn bro
@jemberzeleke5348
@jemberzeleke5348 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ በጣም ጥሩ ምክር ነው ደስ ይላል
@OsaMan-bo8fe
@OsaMan-bo8fe 21 күн бұрын
Thank you for Efer day my daer
@antex8046
@antex8046 2 жыл бұрын
Thanks a lot inspire Ethiopians!
@AlazerAbata
@AlazerAbata 2 ай бұрын
ሁሉም ወድጄያለሁ በተላይም 4 እና 6 አመሰግነለሁ ደጉ መከሪ ጌታ ይጣብቅ
@user-hr4qd2em8g
@user-hr4qd2em8g 2 жыл бұрын
በጣም በጉጉት ነዉ ምጠብቀዉ በጣም ነዉ ምወድህ ወንድሜ በርታ
@Jibrilgena2524
@Jibrilgena2524 Жыл бұрын
Shukran bro
@tadessegutema1323
@tadessegutema1323 Жыл бұрын
I appreciat you.!!!
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 2 жыл бұрын
Egzibher yimsegn amsgenalhu masetewalun yadeln yetgebar sew yadergen AMEN AMEN AMEN selam lEthiopian 💚💛❤
@neymayousef4841
@neymayousef4841 Жыл бұрын
ሁሉም ምክርህ አስፈላጊ ነው አላህ ይጨምርልህ ምርጥ ሰው ነህ
@abebechmelese2944
@abebechmelese2944 2 жыл бұрын
ሁሉም በጣም ምርጥ ናቸው እናመሰግናለን 🙏
@user-yg1js8hk8t
@user-yg1js8hk8t 11 ай бұрын
Video betam Arif newu
@user-wk4wi1yk9w
@user-wk4wi1yk9w Ай бұрын
በጣም ከልብ አመስግነልህ ህይወት ተቀይሯል ❤❤❤❤
@samueladamu
@samueladamu Жыл бұрын
Keep it up Bro!!
@digitaltimeplc4758
@digitaltimeplc4758 2 жыл бұрын
thank you
@user-ks7en1mh4b
@user-ks7en1mh4b Жыл бұрын
ጥሩ ነው ተመችቶኛል
@amanfre3254
@amanfre3254 2 жыл бұрын
Thanks brother 🙏
@shaamil6949
@shaamil6949 2 жыл бұрын
ብጣም ኣሪፍ ምክር ነው እናመሰግናለን ወንድም
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 2 жыл бұрын
Thanks 🙏
@kaleabnatti4511
@kaleabnatti4511 Жыл бұрын
Sementum betam taqamie nachew.
ትልቅ በማሰብ ራስን መቀየር
18:42
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 147 М.
ስለ ገንዘብ ማወቅ ያሉብን 10 ነገሮች
18:18
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 202 М.
Finger Heart - Fancy Refill (Inside Out Animation)
00:30
FASH
Рет қаралды 30 МЛН
Получилось у Миланы?😂
00:13
ХАБИБ
Рет қаралды 6 МЛН
በየቀኑ ማሳደግ ያሉብን 8 ነገሮች
14:23
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 289 М.
ራስን መሆን | ከአስቸጋሪ ሰዎች ጋር መኖር
15:42
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 266 М.
ደስተኛ መሆን! ራስን እስከ መጨረሻው መቀየር
16:15
የ ቀን የአማርኛ ዜና   ነሐሴ 3- 2016 ዓም - Abbay News - Ethiopia
9:06
ዓባይ ዜና - Abbay News
Рет қаралды 9 М.
Finger Heart - Fancy Refill (Inside Out Animation)
00:30
FASH
Рет қаралды 30 МЛН