እነሆ የጌታ ባሪያ ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ

  Рет қаралды 546,117

21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ

21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ

2 жыл бұрын

Ethiopian Orthodox Tewahedo Spiritual KZfaq Channel Content
ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ Deacon Henok Haile
21 FILM PRODUCTION ሃያ አንድ ፊልም ፕሮዳክሽን ኦርቶዶክሳዊ የቪድዮ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበው፣ ብሒለ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ የሚቀርቡበት መድረክ ነው። ማንኛውንም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የተመለከተ ቁም ነገር ሲፈልጉ የመጀመሪያ መድረሻዎን 21 FILM PRODUCTION ሃያ አንድ ፊልም ፕሮዳክሽን ቢያደርጉ ይጠቀማሉ። የቤተ ክርስቲያናችንን መሠረተ እምነት፣ ሥርዓት፣ ትውፊትና ታሪክ መማሪያና ማስተማሪያ ወደ ሆነው የኢንተርኔት ዐውደ ምሕረት እንኳን ደህና መጡ።
Copyright©2021: 21 FILM PRODUCTION

Пікірлер: 489
@21media27
@21media27 2 жыл бұрын
#Sare_ሼር በማድረግ ቃሉን ላልሰሙት አሰሙ እናመሰግናለን!
@etyopiawit
@etyopiawit 2 жыл бұрын
Betam enamesgenalen. Betam girum yihone timhert new. Also, ye video ena audio quality #1. Pls more endezi dereja yalew video akrebulen. Egzihaber yestilen.
@romanghandour2003
@romanghandour2003 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በፀሎት አስቡኝ አስካለ ማርያም ብላቹ
@tesfayegetabicha950
@tesfayegetabicha950 2 жыл бұрын
@@etyopiawit )
@kdushemikayleligekdusheabi9357
@kdushemikayleligekdusheabi9357 2 жыл бұрын
Amne
@hiwikonjo5850
@hiwikonjo5850 2 жыл бұрын
1
@mesfinfikrea4299
@mesfinfikrea4299 2 жыл бұрын
ሀይማኖቱን እንተወውና ሰውናት ይሉን የለ አዎን ሰውናት እንደ እናት ምን ይሰማታል ድንግል ማርያም....ሰው እንደ ጊዎርጊስ ሰማዕት መሆን ይችላል እንደ አቡነ ተ/ሀይማኖት ጻድቅ መሆን ይችላል እንደ መላእክት ንጹህ መሆን ይችላል ድንግል ማርያምን ግን መሆን አይችልም...አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@hanagosaye4686
@hanagosaye4686 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@kalashe4581
@kalashe4581 Жыл бұрын
አሜንንንንንንን
@fevenokubay
@fevenokubay Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@tamatama3276
@tamatama3276 Жыл бұрын
😍😍😍🙏
@user-ms4zr2mh3p
@user-ms4zr2mh3p 11 ай бұрын
Qalahiyot yasamalen
@abyssinianeagle8993
@abyssinianeagle8993 2 жыл бұрын
ትምህርቶችህ ልቤን በደስታ ይሞሉታል! ፀጋው ይብዛልህ ድንግል ማርያም ሁሌም ከፍ ታድርግህ!
@nureman9211
@nureman9211 6 ай бұрын
ፀኀዘ፣😊😅😮
@sulamatistube279
@sulamatistube279 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@sulamatistube279
@sulamatistube279 5 ай бұрын
በእውነት
@bezachanel2516
@bezachanel2516 26 күн бұрын
ሰምቼዉ ማልጠግበዉ ስብከት የእዉነት መምህራችን የህይወት ቃል ያሰማልን እኛንም የሰማነዉ በልቦናችን ሰሌዳ ይፃፍን እመብርሃን በያለንበት ትጠብቀን❤❤❤
@melatdemessie808
@melatdemessie808 2 жыл бұрын
አቤት ጥበብ ! አቤት እውቀት ! አቤት ምስጢር ! ተዋህዶ ሀይማኖታችን የእውቀት ማድጋ ለዘላለም ትለምልም! መምራችን እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን!
@meskeremkaramkaram2216
@meskeremkaramkaram2216 7 ай бұрын
Kkkkkkkkkkk
@user-yr7kt5kb6d
@user-yr7kt5kb6d 2 жыл бұрын
አቤት ኣግላለጽ!! እግዛብሔር ጸጋውን ያብዛልክ እንቁ የኦርቶዶስ ልጃችን
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍
@konjittesfaye553
@konjittesfaye553 Жыл бұрын
Amane killotey eisaminey
@user-yu7ku5wn5j
@user-yu7ku5wn5j 2 жыл бұрын
ልመናዋ ፍቅሯ የልጇ ቸርነት ይደርብን በእኛ በእውነት የነፍሳችን ቋንቋ ማርያም ናት።
@user-ck4uk9km5i
@user-ck4uk9km5i 2 жыл бұрын
አቤት አጋላልፅ ብእውነቱ የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በርክት ርድኤትዋ ከሁላችን ህዝበ ክርስቲያን ይሁን መምህርቃል ህይወት ቃል በርክት ያስማልን በእድሜ ና በጠና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@user-hn1wn5wh2e
@user-hn1wn5wh2e 11 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን❤❤
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ የተመስገነ ይሁን እመቤታችን ድንግል ብፅሂትን ይስጠን ክብር ይግባው ። በስዎ መድሀኒያለምን አየን / አገኘን በቃ ይሄሽይበቃናል ። በረከትዎ፣ ረድሄትዋ ፣ ፍቅሮዎ፣ አማላጅነርዎ አይለየን ። ለኔስ ድንግል ልዩ ናት ለዘላለም አመስግናታለሁ ፣ አመልካታለሁ ከእግዚአብሔር ጋር ያሳታረቀችኚ ፣ ለቅዱስ ቁርባን ፀጋ ክብር አቅርባኛልች እልልልልልልልልልልል ስሞ የተመስገነ ይሁንልን ። አሜን አሜን አሜን መምህር ዳያቆን ሄኖክ ሐይሌ በእውነቱ የማያልፈን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው በክብር ያቆይልን የሞቱትን ነብስ ይማርልን ። እኛንም ይቅር ይበለን ጌታ ክርስቶስ ።
@ffg1354
@ffg1354 Ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር ❤ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር 😢🎉
@user-endrias12
@user-endrias12 2 жыл бұрын
ደጋግሜ ስሰማዉ የምኖር ስብከት መድሀኒዓለም በእዉነት የድንግልን ፍቅር ጨምሮ ጨማምሮ ይግለፅልህ አንደበትህ የድንግልን ክብር ዘላለም ይናገር። በእዉነት ትንሽም ቢሆን ፍቅሯን አቅምሰኸኛል። እኔንም ለማመስገን ያብቃኝ።
@selamnegussie2766
@selamnegussie2766 2 жыл бұрын
Embetachen kidist Dengel Mariam hoy yeker beyeny. Anchin yesetene Amelakachen yetemesegene yehun. Enatachen betam enewedeshalen. Diakon henoken kekefu tebekilen.
@Amanuel465
@Amanuel465 2 жыл бұрын
እልልልልልልል በእዉነት ባለለቀ እያልኩ የሰማሁት ዲ/መ ሄኖክ ቃልሂወት ያሰማልን አንተ አንደበት ላይ ነው የሚጥም የመብርሀን ድንቅ ታምር ተመስገን ጌታ ሆይ ይህን እንድሰማ ወደዚህ ቻናል የጋበዝከኝ ስምህ ምስጉን ይሁን አሜን 🙏🙏🙏
@hailemariambeyene305
@hailemariambeyene305 2 жыл бұрын
የዘመናችን ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ፡እግዚአብሔር ያኑርልን።
@tarikkassa4840
@tarikkassa4840 2 жыл бұрын
ይሄ ትምህርት የበላበትን ወጭት ሰባሪ ለሆነው ለትዝታው ሳሙኤል ጋብዙልኝ ይሄ ሰው በሰፈረበት የዝሙት መንፈስ ከኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ከተለየ ጀምሮ ይህችኑ አክብራ ሰው ያረገችውን ቤተክርስቲያንን እና አስተምሮዋን ዝቅ ከፍ ሲያደርግ እና አፉን ሲከፍት ይውላል ያልታደለ በሰራው በደል ከመፀፀት ይልቅ በባዶ ጭንቅላቱ መሳደብ ምን ይሉታል በእውነት ልብ ይስጥህ ወንጌል ሳይሆን ወንጀል እየሰራህ ነውና
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i 2 жыл бұрын
መመረጥ ያስፈልጋል እማ
@dmulugeta
@dmulugeta Жыл бұрын
አንጀት አርስ ትንታኔና ትምህርት! ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@user-jq6tb4it1k
@user-jq6tb4it1k 2 ай бұрын
ስወድህ ቀሪ ዘበንክ ይባረክልህ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪🥰🥰💞
@user-lx1zc6qp5b
@user-lx1zc6qp5b 2 жыл бұрын
የእመቤታችን እረድኤት በረከቷ ምልጃ ፀሎቷ አይለን💚💛❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ 👏👏👏👏👏
@yeshey8971
@yeshey8971 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አገራችነን ሰላም ያድርግልን
@mihretjemberu5833
@mihretjemberu5833 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር ❗❤️🙏🙏🙏💠 💠💠
@haymanotgirma1632
@haymanotgirma1632 2 жыл бұрын
ቃለምልልስ ህወት ያሰማልን
@user-io2mb6rf7n
@user-io2mb6rf7n 2 жыл бұрын
@@yeshey8971 jኦኂኂዒጽግጽ
@helentadese9963
@helentadese9963 2 жыл бұрын
@@haymanotgirma1632 hkm
@asdxyz2867
@asdxyz2867 2 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ነፍሰን እረፍት ተሰማኝ ስለ ቅድስ ቃሉ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃሽን አይለየለን ክብርና ምስጋና ይገባሻል ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላድቱ ድንግ ወለመስቀሉ ክብሩ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏
@ethiohagare7261
@ethiohagare7261 2 жыл бұрын
ድንግል ማርያም ስምሽ ይከበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን የኛ እንቁ ስንወድህ ልባችን ፈጥፍጦ ይገባል ትምህርትህን በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን
@promobil5835
@promobil5835 Жыл бұрын
Amen Amen Amen kal hiwot yasemalen bendeme betena yitebekilen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-uu4ni4gu2f
@user-uu4ni4gu2f 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን!!! አንተን የጎበኘ አምላክ የእኛም ልጆች ይጎብኝና የእርሱ ምረኮኛ ሆነው በቤቱ አድገው ወገኖቻቸው ኢትዮጵያውያን የሚጎዱ ሳይሆን ለወገኖቻቸው ቃሉን እያስተማሩ ወደ መልካም የሚመሩ አንዲሆኑ የአምላካችን የመዳኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ መልካም ፍቃድ ይሁን የእመቤታችን ምልጃና ጥበቃ አይለየን!!!
@gremachewkebede4753
@gremachewkebede4753 Жыл бұрын
ዲያቆን ሄኖክ እግዜአብሄር እስከመጨረሻው ካንተጋር ይሁን አንጀት የሚያርስ ትምህርት ነው የሰጠኸን ኑርልን ድንግል ትባርክህ
@labanfustom7449
@labanfustom7449 Жыл бұрын
Amen amen Amen❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏
@hirutphone8602
@hirutphone8602 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን የኛ እንቁ ዲያቆን ናችን በእዉነት ድንቅ ትምህርት ነዉ እመቤቴ ማርያም እናቴ ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቀን
@delbaniali5574
@delbaniali5574 10 ай бұрын
❤❤❤❤እረጅምምምምምምም እድሜና ጤና የማቱሳላን !!😢😢የኔ ከቱ የማረባዋን እድሜዬን ትስጥልኝ🙏 ድግልዬ 🙏⛪⛪⛪ ኡፍፍፍ እዴት ደስስስስ እደሚል እኮ የዘመኔ እረቡኒዬ ❤❤❤❤ ቃል ሂወት ታሰማልን መግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ሰላሙን ፍቅሩን ደስታውን ጤናውን ይስጠን የተዋህዶ ልጆችች የሀገሬ ልጆች መልካም አዲስ አመት ውድድድድድድድ 💙💛❤⛪🙏💒🙏⛪🙏 አሜን 3
@mangeshaasas8927
@mangeshaasas8927 2 жыл бұрын
አሜን፫😍😍😍😍💓💓💓😢😢😢
@asegedechtessema1881
@asegedechtessema1881 2 жыл бұрын
ስለ እመቤታችን ለማወቅ በቂ የሆነ ትምህርት ነው፡፡ መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን፡፡ ዘመንህ የተባረከ ይሁን፡፡
@gubaekanatube-1553
@gubaekanatube-1553 2 жыл бұрын
ሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ስማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ ወላዲት አምላክ እማምላክ የቅዱሳን አምላክ ጸጋውን በረከቱ ፍቅሩን ጤናውን አብዝቶ አብዝቶ ያድልልን አሜን
@belayfikre555
@belayfikre555 2 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለ ሕይወት ያስማልን እረጅሜ እድሜ ከጤና ቅዱስ እግዚአብሔር ያቆይልን አሜን
@silondisluelseged7904
@silondisluelseged7904 2 жыл бұрын
ውድ ወንድማችን ዲ/ሔኖክ ስለ ቅ/ቅዱሳን ድንግል ማርያም ክብርና ጸጋ የተመሰጠረው ከቡሩክ መንፈስ ቅዱስ ጸጋ ነው። አልፋና ኦሜጋ የቡሩክና ቅዱስ እግዚአብሔር ልጅ ጌታችን፣ አምላካችንና መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ጸጋ በረከቱን አሁንም ያብዛልህ። አሜን
@emebetdebele2908
@emebetdebele2908 2 жыл бұрын
አገልግሎትህ ይባረክ ፍሬአማይሁን በድሜበጤና ይጠብቅህ
@tibltsroza2815
@tibltsroza2815 Жыл бұрын
እውነት ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር አችንበቤቱ ያጥናልን ደሰየሚልትምህርትነው
@amenamenmelise6068
@amenamenmelise6068 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተባረክ መምህር
@birukgetu3345
@birukgetu3345 2 жыл бұрын
በእዉነት ባለለቀ እያልኩ የሰማሁት ዲ/መ ሄኖክ ቃልሂወት ያሰማልን አንተ አንደበት ላይ ነው የሚጥም የመብርሀን ድንቅ ታምር ተመስገን ጌታ ሆይ ይህን እንድሰማ ወደዚህ ቻናል የጋበዝከኝ ስምህ ምስጉን ይሁን አሜን
@abebechayalew709
@abebechayalew709 Жыл бұрын
ድንግልም እናትም መሆን እንዴት አይነት ሚስጢር ነው ይሄ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ለካ ቅድስት ድንግል ማሪያም ክብር ይገባታል አሜን
@gashedebele9947
@gashedebele9947 Жыл бұрын
የሚጣፍጥ የሚገርም ትምህርት ነው...ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን...አሜን..
@berryfantuyemariyam2111
@berryfantuyemariyam2111 2 жыл бұрын
አሜን🙏
@birukbelachew1824
@birukbelachew1824 2 жыл бұрын
የድንግል ማርያምን ክብሯንና ፍቅሯን የሚያሳይ መነፅር የሆነ ትምህርት(ስብከት) ነው !!! መምህር ቃለ-ሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት እድሜዎን ያርዝምልን ::
@zelalembirhanu7803
@zelalembirhanu7803 2 жыл бұрын
kalehiweetn yasemalen
@rahelmesfin4182
@rahelmesfin4182 Жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🏼
@emuyesimegnew4818
@emuyesimegnew4818 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen🙏🙏🙏🙏
@ghenetbelay5080
@ghenetbelay5080 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Asyyyyy Eillllllll eillllllll eillllllll 😍❤❤❤❤❤ 🇪🇷 🇪🇷❤❤❤❤❤ 🙏
@user-gf2wu8mu4f
@user-gf2wu8mu4f 2 жыл бұрын
አቤት መታደል እንዴት ተመስጬ እንደሰማሁት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን እንኳንም የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ሆንኩኝ
@eyerusalembirhanu1752
@eyerusalembirhanu1752 2 жыл бұрын
@funnyclips2903
@funnyclips2903 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት የሰማልኘ
@didimamo9835
@didimamo9835 2 жыл бұрын
Be'Mariam sim kemichawetbachu Aganenet Geta Eyesus yefewsachu
@melatassefa81
@melatassefa81 2 жыл бұрын
የቅዱሱን የጌታችንና የአምላካችንን የእየሱስ ክርስቶስን እናት "ቅድስት ድንግል ማርያም" ብሎ ከመጥራት ይልቅ "Be'Mariam..." ብሎ መፃፍ እና መጥራት በራሱ የአጋንንት ነው ወይንስ...??? ሎቱ ስብሀት!!!
@DawitNguse-pz1cm
@DawitNguse-pz1cm Жыл бұрын
ቃል የለኝም ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤
@enkuthallo9606
@enkuthallo9606 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን
@RitaRita-qi4th
@RitaRita-qi4th Жыл бұрын
Amen amen amen egizibeher kale hiwot ayesemalen❤❤❤🙏🙏🙏
@michaelyemariamlij2633
@michaelyemariamlij2633 2 жыл бұрын
ሄኖክ ካገባ በዋላ ይህን የሚያዳምጥ ማነው :: የምትወዳት እመቤታችን ትጠብቅህ
@user-yz6cu2wn6m
@user-yz6cu2wn6m Жыл бұрын
እኔ 🤗😘
@kelemsyum9466
@kelemsyum9466 5 ай бұрын
እኔ እንዳድስ ሁሌ
@hiwotmesfin2284
@hiwotmesfin2284 2 жыл бұрын
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ተለመኚኝ ከልጅሽ ከጌታችን ከመድሂኒታችን ከእየሱስ ክርስቶስ አስታሪቃን ።
@Naif-sz8zo
@Naif-sz8zo 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን👏👏💪
@Fano44
@Fano44 10 ай бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን ብልቦናችን ያሳድርልን የእመቤታችን ምልጃና ፆሎት አይለየን❤
@Naif-sz8zo
@Naif-sz8zo 2 жыл бұрын
ቃለ ህወት ያሰማልን መምህርችነ አእጥምት የማለምልም ሰብከት ነወ በእውነት ፂጌወ ያቡዝልህ😍😍😍😘😘😘👏👏👏💪💪💪👏👏👍
@bizuworkmamo330
@bizuworkmamo330 11 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን !!!
@user-zn8we7uj4n
@user-zn8we7uj4n 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነትን ቃለህይወት ቃለበረከትን ያሰማልን እጂግ ግሩም ትምህርትነው ዳቆን በእድም በፀጋ ያኑርልን
@hanatatte6155
@hanatatte6155 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ስማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ ወላዲት አምላክ እማምላክ የቅዱሳን አምላክ ጸጋውን በረከቱ ፍቅሩን ጤናውን አብዝቶ አብዝቶ ያድልልን አሜን
@sabahaile5446
@sabahaile5446 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 💒🙏🙌👏❤ Ye Israel Amlak Lule Geta Egziabehare Lezelalem Semu Yetebareke Ena Yetemesegene Yehune Amen 🙏
@gubaekanatube-1553
@gubaekanatube-1553 2 жыл бұрын
ሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ስማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ ወላዲት አምላክ እማምላክ የቅዱሳን አምላክ ጸጋውን በረከቱ ፍቅሩን ጤናውን አብዝቶ አብዝቶ ያድልልን አሜን
@kenawgebrie4366
@kenawgebrie4366 2 жыл бұрын
Girum new betam
@znashdngato4658
@znashdngato4658 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
@abb4680
@abb4680 2 жыл бұрын
አሜን ቃል ሕዮትን ያስምልን
@aass5403
@aass5403 Жыл бұрын
ቃለ ህወት ያሰማልን በእውነት🙏🙏#
@attalinattalin7205
@attalinattalin7205 Жыл бұрын
Amen, amen, amen💕🙏💕
@mekdswenksht9975
@mekdswenksht9975 2 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ
@dj10y73
@dj10y73 2 жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን ዉድ መምህራችን
@fantanishwale5310
@fantanishwale5310 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@abuyemelaku2287
@abuyemelaku2287 6 ай бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።
@dagimhabesha1987
@dagimhabesha1987 2 жыл бұрын
የአገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልን መምህራችን
@saragaremu8212
@saragaremu8212 2 жыл бұрын
Amen amen amen kalhewet yasemalign
@bethel9609
@bethel9609 2 жыл бұрын
ውዱ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🥰🥰🥰🥰
@Salam-sh2dv
@Salam-sh2dv 2 жыл бұрын
አሜን መላእክት ያሰማልን
@rahwaleul4810
@rahwaleul4810 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን
@yemariame16
@yemariame16 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልክ
@sahratashpe2489
@sahratashpe2489 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን!!!!!
@tsigewoinhagos2790
@tsigewoinhagos2790 2 жыл бұрын
አሜን እመብርሃን ዘመንህን እመብርሃንን የበለጠ እንድፈልጋት ስላደረከኝ አመሰግንሃለው
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
በእውነት ዲ/ን ሄኖክ ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ጥርት ጥፍጥ ያለ ትምህርት ነው ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን 🙏🙏❤️❤️
@abc12452
@abc12452 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህየሸወትን ያሰማልን ድንቅ ትምህርት🥰🥰🥰
@birhanumuche7261
@birhanumuche7261 2 жыл бұрын
Amen Edmine Tena Yistilin.
@user-gl3xv8dx5f
@user-gl3xv8dx5f 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤️❤️😘🙏🙏🙏
@fkr19
@fkr19 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መ/ህር እመብርሀን በቤቱ ታቆይህ እኔ ስሟ ሲጠራ እንባዬ ይቀድመኛል እናቴ ለኔ ቅርቤ ናት ሁላችሁም ሳትጠራጠሩ ጥሯት የኔን የሀጢያተኛዋን ልመና የሰማች እናንተንም ትሰማለች።
@temesgen637
@temesgen637 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge 2 жыл бұрын
መምህርዬ ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ተማያትን ያውርስልን ግልጽ የሆነ አገላለጽ የእናታችን የድንግል ማርያም ምልጃዋ ረድኤቷ አይለየን አሜን፫
@getukassegn6673
@getukassegn6673 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@user-jx3sq1zp6u
@user-jx3sq1zp6u Жыл бұрын
Amen 🙏
@selamhaile5222
@selamhaile5222 2 жыл бұрын
አሜን ቃለሕወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ይስጥህ ዲያቆን ሄኖክ🙏🙏🙏
@Aa-fo9vj
@Aa-fo9vj 2 жыл бұрын
ቸሩ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን አሜን፫ በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን✝️
@user-nj3fe5wc9o
@user-nj3fe5wc9o 2 жыл бұрын
ተመስገን
@tigisteaafea8240
@tigisteaafea8240 2 жыл бұрын
የአናቴ ወላዲት አምላክ በረከቿ ይደርብን አገሯን በምልጃዋ ታስታርቅልን
@user-qd1im4jc3e
@user-qd1im4jc3e 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@lidiyaseyum9009
@lidiyaseyum9009 2 жыл бұрын
እመቤታችን ትባርክ ቃለ እይወት ያሰማልን
@zerafiychrenate1026
@zerafiychrenate1026 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለህይወትያሰማልነ እወነትነወበጣምጀ እግዚአብሔር ይመሰገን
@gadisaalemayehu6932
@gadisaalemayehu6932 2 жыл бұрын
Abeatu Fexaryachin hoy Ye Emebeatachin Ye Dingil Maryam lij Siladerekegn Ameseginihalew. Le memihirachin Kale hiwet yasemalin
@asfawbono8250
@asfawbono8250 5 ай бұрын
አሜንተባሬክ አግዝአቤሔር ፀጋን ጠና ጋር እድሜህ ይጥልን እመ ብርሃን ትባርክህ
@salamsalam6498
@salamsalam6498 2 жыл бұрын
ቃለሄወትን ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤናይስጥልን
@takkoushcell7644
@takkoushcell7644 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሪችን 🙏🙏🙏
@henokmolla28
@henokmolla28 2 жыл бұрын
እድሜን ከጤና አብዝቶ ይስጥህ 🙏❤
@degusamrawi3119
@degusamrawi3119 2 жыл бұрын
መምህር ዲያቆን ሄኖክ ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ 21 media ስላስተላለፋችሁልን እናመሰግናለን sub like
@WedebeyNatey
@WedebeyNatey 5 ай бұрын
ከማር የሚጣፍጥ ልብህን በደስታ ይሞላል። እግዚአብሔር አምላክ በእመቤታችን ለማያምኑት ፍቅር እና እምነት ይስጠን አሜን❤
@abinetdessie1012
@abinetdessie1012 2 жыл бұрын
Kalehiweten yasemalen Memeherachen bedeme betena yetebekelen 🙏🙏🙏 yemebetachenen feker belbonachen yasadreben 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@genethabtezghi4078
@genethabtezghi4078 Жыл бұрын
በጣም የሚደነቅ መምህር የማስተማር ዘይቤው የማይስለች በጣም የሚገባ. ቃለህይወት ያሰማልን ተባረክ ፀጋውን ሞገሱን የ ድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን መድሓኒታችን እየሱስ ክርዝቶስ ያብዛልህ.
@SeIm737
@SeIm737 6 күн бұрын
ቃል ህይወት የሰማልን መምህር ❤❤❤❤
@azebtekle27
@azebtekle27 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እድሜና ጤና ይስጥልን
@tarikferita9067
@tarikferita9067 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር መንግስተ ሰማያት ያውርስልን የአገልግሎት ዘመኖን የድንግል ማርያም ልጅ ይባርክልን በእድሜ በጤና ይጠብቅህ
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 78 МЛН
Beautiful gymnastics 😍☺️
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 15 МЛН
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 10 МЛН
አዲስ ስብከት "ምስጢረ ሥጋዌ" በመምህር ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ
2:10:04
መካነ ሕያዋን - Mekane Hiyawan
Рет қаралды 425 М.
ታስበው ዘንድ ሰው ምንድን ነው? | ዲያቆን ብርሃኑ አድማስ
50:35
፭ ኪሎ ግቢ ጉባኤ - 5 kilo Gbi Gubae
Рет қаралды 40 М.
♦️በር የተዘጋበት አሳዛኝ 📍ሙሽራ 📍በመምህር ኢዮብ
1:01:26
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 167 М.
በፀጋው ድነናል || መምህር ብርሃኑ አድማስ @21media27
1:13:48
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 55 М.
КАЧЕЛИ ИЗ АРБУЗА #юмор #cat #топ
0:33
Лайки Like
Рет қаралды 4 МЛН
😹😹😹
0:19
Татьяна Дука
Рет қаралды 18 МЛН
When an RV meets a zombie outside #rv
0:21
campingWorld
Рет қаралды 24 МЛН
Кого она вытащила из воды?😱
0:51
Следы времени
Рет қаралды 4,3 МЛН