አልተውም መፈለጌን| ዘማሪ ቢንያም ዋለ| Biniyam wale Live Worship 2020 @ sbc

  Рет қаралды 220,818

ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ -Christian Brethren Church

ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ -Christian Brethren Church

4 жыл бұрын

የቤተ-ክርስቲያናችን ቋሚ ፕሮግራሞች
• ዘወትር እሁድ ከ03:30 - 06:00 ድረስ የአምልኮ እና የአንድነት ጊዜ
• ዘወትር ማክሰኞ ከ10:30 - 02:30 ድረስ የትምህርት እና የሀይል ጊዜ
• ዘወትር እሁድ ከ10:30 - 01:30 ድረስ የመንፈስ ቅዱስ ሙላት እና የፀሎት ጊዜ
• ዘወትር አርብ ከ03:30 - 07:30 ድረስ የፀሎት እና የፈውስ ጊዜ
• የወሩ መጨረሻ እሁድ የጌታ ራት
• የወሩ መጨረሻ ሳምንት የፆምና የፀሎት ሣምንት
• ዘወትር ማለዳ ከ12:00 ጀምሮ የማለዳ ፀሎት
በእነዚህ ፕሮግራሞች ላይ በመገኘት ፀጋን እንዲካፈሉ በጌታ ፍቅር እንጋብዞታለን::
ባሉበት ቦታ ሆነው የፀሎት አገልግሎት ለማግኘት በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች መጠቀም የምትችሉ መሆኑንን እንገልፃለን::
+251921295181
+251900623469
አስተያየት ወይንም ሀሳብ ካሎት በሚከተሉት የስልክ ቁጥሮች ሊያደርሱን ይችላሉ
+251-114432284
ስለ ቤተ-ክርስቲያኒቱ
የኢትዮጵያ ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ የሣሪስ አጥቢያ ጎፋ ከነበረችው ከመጀመሪያ አጥቢያ ለአባላቱ በቦታ ርቀት እና ህብረትን ከማጠናከር አንፃር እንደ ኢትዮጵያውያን አቆጣጠር ሰኔ 21 1984ዓ.ም ፍቃድን በማግኘት በሣሪስ ተመሠረተች፡፡ በዚህ መሠረት ሐምሌ 1 1984 ዓ.ም የማምለኪያ ቦታን በመከራየት 30 የሚሆኑ አባላትን በመያዝ የመጀመሪያውን የአምልኮ ፕሮግራም እሁድ ሐምሌ 5 1984 ዓ.ም ተካሄደ፡፡ በነበረውም የአምልኮ ጊዜ በወንድም ላቀው ተሰማ የእግዚአብሔር ቃል የተሠበከ ሲሆን በተጨማሪም የሽማግሌዎች ቦርድን በመወከል ወንድም በዛብህ በልሁ የሳሪስ አጥቢያ ተብላ እንድትጠራ እንደተወሰነ ገልፀው ተጨማሪ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡
በመቀጠልም እግዚአብሔር በሰጠው ራዕይ መሠረት አገልግሎቱ እየቀጠለ እና የአባላቱም ቁጥር እየጨመረ በመምጣቱ የቦታ ለውጥ ለመደረግ ተወሰነ፡፡ በዚህ መሠረት በቁጥር መቶ(100) የሚሆኑ አባላትን በመያዝ በ1990 ዓ.ም የራሱዋን ቦታ በማግኘት አዲስ የማምለኪያ ቦታ ልትሰራ ችላለች፡፡ አሁንም በእግዚአብሔር ፍቃድና ቤተ-ክርስቲያን በተሰጣት ፀጋ መሠረት በዚሁ 480 ካ.ሜ በሚያህል በራሱዋ ቦታ ላይ አምስት መቶ ስልሣ(560) የሚያህሉ አባላትን በመያዝ ከእግዚአብሔር ዘንድ የተሠጣትን ሀላፊነት እየተወጣችና እየፈፀመች ትገኛለች፡፡
የጠቅላላ አባላት ቁጥር 540 ወንድ፡-175 ሴት፡-365
The Present Saris Branch of ECBC had been found in Gofa area until sene 21-1989 E.c. Due to some factors such like un suitableness of the area and so as to consolidate unity, The change in location become crucial hence, the current branch found around saris was established hamlea 5 1984 e.c hence the current branch found around saris was planted following successful travel to attain the required license in the same year.
If the end of course of diligence to solve those factors, It was possible to launch the 1st day the Sunday weekly program in 5 hamlea 1984. On the starting day , the word of God was preached by M.r Lakew Tessema. And M.r Bezabeh belihu Who was from ECBC Board, the verification of the name of the church to be “Saris Branch” and some other derails of ECBC.
Following that based on the vision, which have been Sourced from God the service continued and was why change in location was essence. Thanks to lord; since the church, with 100 members was able to attain a new 480m2 place, with no rent, load to construct its own shelter. Laying on the will and Grace of God the church is still found, with 540 members performing its responsibility given from God.
#ecbcsb #Binyam_Wale #Live_Worship

Пікірлер: 218
@user-cr5ut3le9e
@user-cr5ut3le9e Жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንንን ተነክቼ ለትውልድ እተርፋለው አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንን መንፈስን የሚያረሰርስ ዝማሬ ነው።ተባረክ በብዙ❤
@yodahetube
@yodahetube 3 жыл бұрын
ዛሬም ይነካኛል እጁ(3) ይዳስሰኛል አልተውም አልተውም መፈለጌን መናፈቄን መጠማቴን ህልውናህ ይውረሰው እኔነቴን አገልግሎቴን ህይወቴን ፡፡ እውነትን መቼም አላቆምም አንተን መፈለጌን ከዛው ውስጥ ደስታ አለ እውነተኛ እርካታ ስም ይባረክ ኢየሱስዬ የኔ ውድ ሁሌም አዲስ በየቀኑ አትለመድም ዛሬም አዲስ ነገም አዲስ ስትዳስሰን ነብሳችን ትረካለች ስለዚህ አንተውም አንተን መፈለጋችንን በህልውናህ ውስጥ እረፍት አለ ውይ ማዳመጥ ማቆም አልቻልኩም ቢኒዬ ብርክ በል ይሄ መንፈስ ይጨምርብህ::: የምር ሚገርም መንፈስ ነው ያለው እኔን ራሱ እዚህ እየተሰማኝ ነው ሳዳምው እዛ ብሆን ብዬ ተመኘሁ
@chantaleskaff5176
@chantaleskaff5176 4 жыл бұрын
Degenech Darcho TABRKL tabrekl tabrekl tabrekl tabrekl tabrekl 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️😭😭😭😭🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙏🙏🙏🙏✋✋
@muntehakedir627
@muntehakedir627 3 жыл бұрын
በክርስቶስ የተደገፈ አይወድቅም ታማኝ ወዳጅ ነዉና።
@user-sy5ey4zs4g
@user-sy5ey4zs4g Жыл бұрын
ሃሌሉያ 🙏🙏🙏
@user-un7rd9bp6y
@user-un7rd9bp6y 2 ай бұрын
የማልጠግበው መዝሙር ነው❤❤❤ ተባረክ ውንድሜ
@gizawsentayehu5010
@gizawsentayehu5010 3 жыл бұрын
Bini tebarek wow emidenik ageliglot
@funxrezygays2754
@funxrezygays2754 3 жыл бұрын
ተባረክ
@netsanetyohanis5783
@netsanetyohanis5783 3 жыл бұрын
Amen.Amen.Amen
@elsatube1118
@elsatube1118 4 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen haleeyuuyaa getahoy tabaraki manfaskidus altawum mafalagen ababiye
@elsatube1118
@elsatube1118 4 жыл бұрын
🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️AMEEN AMEEN AMEEN 🎷🎷🎻🎻🎺🎺
@obssinetijiraannaa4352
@obssinetijiraannaa4352 4 жыл бұрын
Amen amen amen ebbifamaa
@fufuahmed6555
@fufuahmed6555 Жыл бұрын
Amen amen amen
@abdelredacellamenamen7594
@abdelredacellamenamen7594 3 жыл бұрын
Amen amen getanenfeligalen esuheyawnew
@abdelredacellamenamen7594
@abdelredacellamenamen7594 3 жыл бұрын
Amen Amen tebarek Yegetasew
@bettyb3717
@bettyb3717 4 жыл бұрын
Amen amen amen amen haleluya tebarek
@ehrhbdbrh8544
@ehrhbdbrh8544 4 жыл бұрын
ሆነው ሃሌ ሉያ ኢየሱስ ጌታ ነው ከፍ ከፍ ከፍ ከፍ ከፍ ከፍ ከፍ ከፍ ከፍ ከፍ ከፍ ይበል ስምህ ልዑል አምላክ ሆይ አሜንንንንንንንንንንንን ወንድማችን ብዛት በፀጋው ለምልም
@selamkiros8187
@selamkiros8187 Жыл бұрын
Amen amen amen menefes kidus awo Zar yenekagnal haliluja
@netabeeyesushonku7451
@netabeeyesushonku7451 4 жыл бұрын
Elelelelelelelelll elelelelelelelelll GETA EYESUS GETA EYESUS yebarekacheu
@suzanmamo1145
@suzanmamo1145 4 жыл бұрын
የእግዚአብሔር መንፈስ በሀይል ከዚ በላይ ይንካህ የተነካ ያስታውቃል ሃሌሉያ
@gutefeys3972
@gutefeys3972 4 жыл бұрын
Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeeen tebarek
@elissaiyassu8775
@elissaiyassu8775 4 жыл бұрын
Amen amen amen🤲🛐😭🙏🙏🙏be eyesusi sim tebarekuu 🙏🙏🙏
@amareshhabte812
@amareshhabte812 4 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen tebarek
@yanitteddy8085
@yanitteddy8085 Жыл бұрын
Amen
@asnqumakury6232
@asnqumakury6232 3 жыл бұрын
Geta yibarek samiche yemalexgeb mazemur new pasetor bini tebarek👏👏👏👏👏👏👏👏
@Rahwa_34
@Rahwa_34 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Halleluja Jesus is Lord.🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💕👑
@amanuelbaptist5093
@amanuelbaptist5093 4 жыл бұрын
ኦ ጌታሆይ አንተ ረሃቤ ነህ፡፡ አሁንም አልተውም መፈለጌ መናፈቄ.....................ቢንየ ወንድሜ ጌታ ይባርክህ ይብዛልህ
@lelisebultuma5014
@lelisebultuma5014 4 жыл бұрын
Amen amen........
@betelteshome7716
@betelteshome7716 4 жыл бұрын
AMENI AMENI
@tigistabera1971
@tigistabera1971 4 жыл бұрын
ጌታ አብዝቴ ይባርክህ አሜንንንንንን
@libineshbirihanumoka1469
@libineshbirihanumoka1469 4 жыл бұрын
Wow tebarek be wusxih isatu ayixifa 🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞
@girmawitteklit6239
@girmawitteklit6239 4 жыл бұрын
Wow wow indet menfes yemineka mezmur 💖💖💖 Geta abzito yibarkh Pastor Bini
@EyerusalemJerry
@EyerusalemJerry 4 жыл бұрын
ተባረክ ቢኒ! ጌታ ኢየሱስ ሆይ ንገስ በህይወቴ
@kamdynavi173
@kamdynavi173 2 жыл бұрын
I dont mean to be so off topic but does anyone know a method to log back into an Instagram account?? I stupidly lost my account password. I love any tips you can offer me!
@EyerusalemJerry
@EyerusalemJerry 2 жыл бұрын
@@kamdynavi173 I am sorry I don't use Instagram and I have no idea
@lidiyawoldemichael4002
@lidiyawoldemichael4002 4 жыл бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው እሱ ይችላል ልዩ አባት ነው የእንደገና አባት ነው አባት ሆይ ስምህ ይባረክ ክብር ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁንለት እስይ እልልልልልልልልልልል
@nigatudaniel7326
@nigatudaniel7326 Жыл бұрын
አሜን ርሃቤ ነዉ ጌታ ሆይ!!!! የጌታ ልጅ ቢን ጌታ ርሃብህን ያጥግብህ፡ ዋናችን እሱ ነዉ ተባረክ
@aynujesus9359
@aynujesus9359 4 жыл бұрын
Ameeeeeeen zarem yinekal ijuuuuu😭😢😭😢😭😢😭😢😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏. Alitewum alitewum mefelegen menafeken metamatem.........ameeeen zemenihi yilemilim yeeeabatee jeginaaaa tegawun yabizalihi
@iamfine6333
@iamfine6333 4 жыл бұрын
እንደው ስወድህ እኮ ተባረክ ዘርህ ይለምልም ።ነፍሰን የሚነካ አምልኮ ነው🙏
@rozaabrham3478
@rozaabrham3478 4 жыл бұрын
Yemigerm amliko new indezih aynet amliko yibzalin tebarek yegzabher sew
@tezetawa
@tezetawa 3 жыл бұрын
Amennnnn!!!❤️❤️❤️😭😭😭🙏🙏🙏 አልተዉም መፈለጌን፣ መናፈቄን፣ መጠማቴን! Remain blessed Pastor Bini!
@nancybailey2419
@nancybailey2419 4 жыл бұрын
የማይቀር ነው መነካቴ አሜን🙏🙏🙏
@rahelgetahun6569
@rahelgetahun6569 3 жыл бұрын
😱የኔ ናፍቆት ኢየሱስስስስስስስስ የኔ ናፍቆት መንፈስ ቅዱስስስስስ የኔ ናፍቆት እግዚአብሔር አብብብብብብ 😱😱😱😱😱😱😭😭😭😭😭ንካኝ የአንተ ቢቻ አርገኝኝኝኝኝ
@lakecdingeto3332
@lakecdingeto3332 4 жыл бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 Amen Ameeeeeeen geta hoy menekat yihunilik zare be Eyesusim Ameeeen
@scopemobile9467
@scopemobile9467 3 жыл бұрын
Ameeeeen ameeeeen tebarek 🙏🙏🙏🙏
@genethabdi2647
@genethabdi2647 4 жыл бұрын
Tebarek tebarek tebarek bebezu ettf Amen ! asebeghe! Nekaghe ! Geta hoy AMEN!!!!!!!
@mimiyegetalijjsas3184
@mimiyegetalijjsas3184 4 жыл бұрын
Wowowowo haleluyyyyyyyyyyyyy abetttt ye/igzabari kibiri wowow haleluyyyy yessssssssss
@eysusyadinaleysusgetanew4992
@eysusyadinaleysusgetanew4992 4 жыл бұрын
Amen amen amen Manfase kiduse dasisange
@ephrataabate8862
@ephrataabate8862 4 жыл бұрын
ቢኒ አንተ እኮ የሚገርም መንፈስ ያለብህ ሰው ነህ ተባረክ
@faisalnewlife1305
@faisalnewlife1305 3 жыл бұрын
Amennnnn Amennnnn
@mesayersido4542
@mesayersido4542 3 жыл бұрын
ተባረክ ፓስተር ቢኒ
@zenashgeber2837
@zenashgeber2837 4 жыл бұрын
Amen ifeligalw abaten Tebarek Bebuz Tebarek
@eskadertadesse6134
@eskadertadesse6134 4 жыл бұрын
Gheta yebarekeh
@tigistteferra5364
@tigistteferra5364 4 жыл бұрын
Amen amen amen Amen amen amen Hale loyaa ameeeen
@cybercafe2855
@cybercafe2855 2 жыл бұрын
ቢንዬ አሜን አሜን
@tsehaywondimu6762
@tsehaywondimu6762 3 жыл бұрын
YE EGZIABIHER SAWU BIN ZAMANIH YIBARAKI
@kureyegtakureyegta4449
@kureyegtakureyegta4449 4 жыл бұрын
Ameeeeen Amen Amen geta hoye Efeleghalwe ababa Hallelujhaaa amen
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 4 жыл бұрын
እረ ውውውው ጌታ ሆይ ውረስው ሁለተናይን 😭😭😭😭😭😭
@user-qs9wz2no4h
@user-qs9wz2no4h 4 жыл бұрын
አሜን አሜን🤲🤲 ቢኒ ጌታ ይባርክህ🙌🙌🙌 ሃሌሉያ🙏😥
@fanayetesfaye9142
@fanayetesfaye9142 Жыл бұрын
አሜን
@aynuyegetaliji4887
@aynuyegetaliji4887 4 жыл бұрын
Ameeeeeeeeeeeen ameeeeeeeeeeen wuuuuuuuuuuuuu ameeeeeeeeeeeeen abet yegeta menfes 🙏amen geta agelgilotihin hiwoten zemenihin yibarekihi bini yibarekih ayqerim menekat gizewu ahun newu!!
@HanaHana-tq7ol
@HanaHana-tq7ol 4 жыл бұрын
አሜንንንንንንን
@aynuyegetaliji4887
@aynuyegetaliji4887 4 жыл бұрын
iyesuse iyesus lemipeligut yemitigeyn filagichin inqexilalen inageynahalen መገኘትህ ውስጥ ሁሉ አለ
@godisgoodgodisgood742
@godisgoodgodisgood742 4 жыл бұрын
በእየሱስም ዘመንህ ይባረክ
@nigatudaniel7326
@nigatudaniel7326 Жыл бұрын
የማይቀር ነዉ መነከቴ!!!!!!!! ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ እበክህ ጌታ ሆይ ንከኝ:: አሜን
@apostlebirukabera2099
@apostlebirukabera2099 4 жыл бұрын
amen zarem yinekal ijuu
@semharberhane7032
@semharberhane7032 2 жыл бұрын
Amen. Bless you for sharing
@marydonamerna4814
@marydonamerna4814 4 жыл бұрын
uffffffffffffff abaa aba aba uuuuuuuuu iyesusi iyesusii haleleuya heyi haleluya haleluya😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂iyesusi iyesusi
@lakecdingeto3332
@lakecdingeto3332 4 жыл бұрын
Amen Ameeeee hale luya♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@hewotebeutethiopiawjesusis8017
@hewotebeutethiopiawjesusis8017 4 жыл бұрын
Ameeeeeeeeen ameeeeeeeeen uuuuuuuuufffffeeeeee iseeeeeee iseeeeeeeeeeeeeeee biniye zamenk yebarek
@mearbelmboro1222
@mearbelmboro1222 4 жыл бұрын
Uuufay bewnat geta zamnkin yebark betam tabrkwalu
@efrataefrata1191
@efrataefrata1191 4 жыл бұрын
Amen Amen ,geta zemenehen agelgelotehen yebarek tebarek.
@jesusejesuse4020
@jesusejesuse4020 4 жыл бұрын
AMEN AMEN tabareki
@hareg4652
@hareg4652 4 жыл бұрын
Amen zarem yenkagale eju🙏🙏🙏
@getachewadmasu2186
@getachewadmasu2186 4 жыл бұрын
Bini tebarek
@ritatube6740
@ritatube6740 4 жыл бұрын
haleluya menfesin yemiyaneka mezmur tebarek bebzu
@gezachewmuleta3290
@gezachewmuleta3290 4 жыл бұрын
Zare menekat yehunilign yene geta uùuuuuuuffffffffffff halaluya rhesus geta geta newu altewum anten metematen menafeken ooooooooòoooo eyesus kibrt yehulik
@meme-do9ul
@meme-do9ul 4 жыл бұрын
Amennnnnn geta hoye efelegehalew
@aynalemtegegn2610
@aynalemtegegn2610 4 жыл бұрын
Amen amen amen tebark yebezalk mayiker new mnekat,,, nekagn ኢየሱስ
@meselechtamire8081
@meselechtamire8081 4 жыл бұрын
Amen tabarakii
@meselechmado3442
@meselechmado3442 4 жыл бұрын
አሜንንንንን ሀሌሉያ ኢየሱስ ጌታ ነው ቢንዬ ዘመንክ ይለምልም
@godisgoodgodisgood742
@godisgoodgodisgood742 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ሆ እየሱስ ስምህ ይባረክ
@flowerrose2240
@flowerrose2240 4 жыл бұрын
Amennnnnnnnnnnnnnn yen geta
@tigstibrhane9632
@tigstibrhane9632 4 жыл бұрын
Wwwewewwew amenn biniye geta abizto ybarkh betam menifese teneka bezi mezumur 🙏🙏🙏🙏🙏😍😍
@bunikefila9423
@bunikefila9423 3 жыл бұрын
አሜን መንፈስ ቅዱስ አመሰግናለሁ የውስጥ ጩኃቴን አንተ ብቻ ስለሚታወቅልኝ የኔ ጌታ !!! ክብር ይሁልህ !!! ተባረክልኝ አንተም የአባቴ ልጅ ወንድሜ !!! መፈለጉንማ አትተው ❤❤❤ 04/10/2013 ሚሽት
@bezawittadesse9609
@bezawittadesse9609 4 жыл бұрын
🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌 owwwwwwwwwwwwwwwww Amen Amen Hallelujah Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 Hallelujah Hallelujah
@yrgakassa7465
@yrgakassa7465 4 жыл бұрын
Amennn amennn Geta ybrek 😍😍
@user-cd6cr9ub2q
@user-cd6cr9ub2q 4 жыл бұрын
ዋውውው አሜንንንንንንን እልልልልል ደስ የሚል አመልኩ ተባረክ
@bilewfetene3775
@bilewfetene3775 4 жыл бұрын
Amen AmenEysus yibarki.
@mitikegoodblessyouali1232
@mitikegoodblessyouali1232 4 жыл бұрын
Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen tabarakiii 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️👏👏👏👏🙏🙏🤝💕💕
@user-vi2jh2nf9k
@user-vi2jh2nf9k 4 жыл бұрын
አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን what a right time amennnnn all I need is you Lord
@marydonamerna4814
@marydonamerna4814 4 жыл бұрын
ooohhhhhh haleluyaya uffffffffffff abaýe ateukonwo ibahene yemitabis abaa zaremi ijehine ifaligalo 😂😂😂😂😂😂😂 abayee kibere la atee yihune iyesusi geta yibareki paseter tafwushehalo haleluya
@yeshigetachew1044
@yeshigetachew1044 4 жыл бұрын
Halylya amen amen eyesyuse
@amanuelberhanu5375
@amanuelberhanu5375 4 жыл бұрын
Pastor bini yemigerm ye geta moges alebeh geta yibarkeh........ girum mezmur nw........betam enwedehalen
@tinsaewolde4192
@tinsaewolde4192 4 жыл бұрын
Ameeeeeeeen💝🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏Ameeeeeeen
@bunikefila9423
@bunikefila9423 3 жыл бұрын
እንኳን ጌታ ተጠቀመብህ ወንድሜ ቢንያም ደስ ብሎኝ ዝም ብየ የሚፅፈው ተባረክ ❤❤❤
@yassmineblin2596
@yassmineblin2596 4 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️
@tashasadmo7071
@tashasadmo7071 4 жыл бұрын
Amneamne amne amne amne amne amne amne amne amne amne amne amne amne 😍😍😍😍✋✋✋✋✋💓💓💓💓💗💗💗
@birhaneshamanuel6828
@birhaneshamanuel6828 3 жыл бұрын
AMEEEEN IGZHABER.YBRKCHU
@yakobyasha3929
@yakobyasha3929 6 ай бұрын
Zarem ynekagnal❤❤p
@alexjambi4489
@alexjambi4489 3 жыл бұрын
Praising lord
@hermonrevivalist4908
@hermonrevivalist4908 2 жыл бұрын
i can literally feel the Holy Spirit running through my whole body😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭Hallelujah 😭😭😭
@melesecharegameleseche2617
@melesecharegameleseche2617 4 жыл бұрын
Ameeeeeen babezu taberk
@mek3194
@mek3194 2 жыл бұрын
ዛሬም በመባረክ እየሰማሁት ነው 09/24/21 ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ
@hakib5417
@hakib5417 4 жыл бұрын
Amen amen I never stop seeking God
@JonathanSarah1234
@JonathanSarah1234 4 жыл бұрын
Amen . Hallelujah 🙏💕
@tigistabera1971
@tigistabera1971 4 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንን
@user-px9me9jp4b
@user-px9me9jp4b 3 жыл бұрын
Amenn Amenn Hallelujah Tebareklin 💘📖🙏🙏
@binibarnishimelis2870
@binibarnishimelis2870 4 жыл бұрын
anten mefeleg erasu erkata alew des eyalen enfelghaleb ALTEWUM MEFELEGEN tebareku
ታሪኬ የጀመረው || ዘማሪ ይትባረክ አለሙ || Yitbarek Alemu || Live Worship at ecbcsb |Ethiopian Protestant Mezmure
21:46
ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ -Christian Brethren Church
Рет қаралды 1 МЛН
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 51 МЛН
One moment can change your life ✨🔄
00:32
A4
Рет қаралды 34 МЛН
ጌታዬ ባንተ ሰው || አገኘው ይደግ || Agegnehu Yideg || Ethiopian Amharic Live Worship Mezmure
15:05
ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ -Christian Brethren Church
Рет қаралды 27 М.
Lwasa afunye sente bupya,aguze benz ne rangerover
30:52
Kasuku Live
Рет қаралды 2,1 М.
የምህረት ድጁ || ይሳኮር ንጉሱ || yisakor Nigusu || Live Worship at ecbcsb |Ethiopian Protestant Mezmure
15:48
ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ -Christian Brethren Church
Рет қаралды 1,8 М.
20 July 2024
5:38
Samuel fikadu
Рет қаралды 99
Sadraddin - Jauap bar ma? | Official Music Video
2:53
SADRADDIN
Рет қаралды 15 МЛН
BABYMONSTER - ‘FOREVER’ M/V
3:54
BABYMONSTER
Рет қаралды 92 МЛН
Jaloliddin Ahmadaliyev - Kuydurgi (Official Music Video)
4:49
NevoMusic
Рет қаралды 7 МЛН