ተመርቆ ወደ ጎዳና ልንመለከተው የሚገባ ድንቅ የመልካም ወጣት ምስክርነት AUG 4,2021 MARSIL TVWORLDWIDE

  Рет қаралды 286,672

MARSIL TV WORLDWIDE

MARSIL TV WORLDWIDE

3 жыл бұрын

SUBSCRIBE TO
OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Пікірлер: 613
@FARESTUBEAN
@FARESTUBEAN 3 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት መልካም ነገር ሳይ በጣም እደሰታለሁ ዮንዬ ብሩክ ነህ🙏
@abushtube2024
@abushtube2024 3 жыл бұрын
Fake Account
@user-cv8qh8to8s
@user-cv8qh8to8s 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ እግዚአብሔር መንግሥት ምርጥ ልጆች የእግዚአብሔር ሰው ተበረክ አስፍሺ
@sitaddisu748
@sitaddisu748 3 жыл бұрын
Ewunt new tebark antem
@selamyehawasawkonjo729
@selamyehawasawkonjo729 3 жыл бұрын
አስፋ በጣም የምወድህ ዜማርነህ ከልጅነተ እስካሁን ምፅናናበት መዝሙሮችህ ውስጠናቸው
@hjrjr9637
@hjrjr9637 3 жыл бұрын
ዮንዬ 1000 አማት ኑረልኛ እግዚአብሔር ይጣብቅክ ♥♥♥♥😭
@azibmolabbb617
@azibmolabbb617 3 жыл бұрын
ዮኒየ የብዙወችን እንባ አብሰሀል ጌታ ፀጋውን ያልብስህ በጥፍ ተባረክ ለምልም ቤትህ ትዳርህ ልጅህ ይባረክ
@selamawittube3766
@selamawittube3766 3 жыл бұрын
Amen
@ribkatamir9242
@ribkatamir9242 3 жыл бұрын
ዮዬ ልጅህ ሺህ ይሁንልህ እኔ ስላንተ ጌታን አመሰገንኩ ዮዬ የብዙዎች አበት ነህ እድሜክን ያርዝምልን
@yaphetelias9681
@yaphetelias9681 3 жыл бұрын
AMENNNN 🤲 that's right
@hannahanna826
@hannahanna826 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@-Tarik814
@-Tarik814 3 жыл бұрын
ድንቁ ኢየሱስ ድንቅ ያደርጋል አይረባም የተባለውን ለውጦ በክብር የሚያቆም ጌታ ይባረክ ወንድማችን በቤቱ ፀንተህ ቅር
@felenuna8034
@felenuna8034 3 жыл бұрын
ቁሻሻችንን አጥቦ ሰው ያረገን ጌታ ስሙ ይባረክ ::
@genitora2492
@genitora2492 3 жыл бұрын
አቤት ሴጣን ስራክ በኢየሱስ ስም ይፍረስ ጌታ ሆይ ስላደረክለት ነገር ሁሉ ተባረክ እንኳን አይኖችክ በሩ ወንድሜ ዮኒዬ ተባረክ በብዙ
@Relaxingblog123
@Relaxingblog123 3 жыл бұрын
Migerm new geta ygesxew
@user-wm4bc3pi9z
@user-wm4bc3pi9z 3 жыл бұрын
ስልኩ ያላችሁ እባከቸሁ እርዱኝ
@ejoobed1653
@ejoobed1653 2 жыл бұрын
ውw
@ejoobed1653
@ejoobed1653 2 жыл бұрын
ዉሎ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 жыл бұрын
ዮኒዬ ለወጣቶች እግዚአብሔር አንተን ባይሰጥ ኖሮ ይህ ሁሉ ወጣት ሕይወት ይበላሻል ዮኒዬን ለወጣት የሰጠው እግዚአብሔር ይመስገን ዮኒ ተባረክ
@werkineshhailemelekot64
@werkineshhailemelekot64 3 жыл бұрын
ዮኒ አንተኮ ትለያለህ ወንድማችን በቃ ወደር የለውም ሺአመት ኑርልን ዮኒ በቃ ውድድ ከጌታ ቀጥሎ አለችን🙏🙏
@eyesu7831
@eyesu7831 3 жыл бұрын
🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💛💛💛💛💚💚💗💗💗💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@eyesu7831
@eyesu7831 3 жыл бұрын
Abba tabarkki
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 3 жыл бұрын
ኡሁ እልልልልልልልልል ሁላችሁም ተባረኩ ሁላችሁም የወንድሙ ሚስት መልካም ሴት ልዩ ክብር አለኝ ላንቺ እግዚአብሔር ልጆችሽን ይባርክ
@meltedamendi9361
@meltedamendi9361 3 жыл бұрын
አንተ ዮኒ ምን አይነት ሰው ነህ ግን እውነት ቅን ደግ ብሩክ ነህ።
@temuhd5504
@temuhd5504 3 жыл бұрын
በእውነት የአንድ ሰው ህይወት ተቀይሮ ማየት ደስ ይላል
@hannatessema238
@hannatessema238 3 жыл бұрын
አሁን ይሄ ደስታ በምን ቃል ይገለጻል? ዬኒ እግዚያብሔር በእድሜ ላይ እድሜ ይጨምርልህ በብዙ ተባረክ
@JesusisthechristsonofGodandGod
@JesusisthechristsonofGodandGod 3 жыл бұрын
ዮኒ ብሩኽ ከመይ ዝበለ ቅብኣት እዩ ፈሲስካ ዘርእካ ይባረኽ ዓስብኻ ብዙሕ እዩ 🙏🇪🇷
@yaphetelias9681
@yaphetelias9681 3 жыл бұрын
AMENNNN, AMENNNN
@yaphetelias9681
@yaphetelias9681 3 жыл бұрын
Hallelujah
@user-lu6fs2xf1t
@user-lu6fs2xf1t 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ትልቅ ነው ነገር ግን ማንንም አይንቅም እልልልል 1ኛ ዮኒ ፊቅር ነህ የክርስቶስ ፊቅር አየኒብህ❤️❤️
@tube-lf8xq
@tube-lf8xq 3 жыл бұрын
ተባረክ ዮኒ ወንጌል በተግባር ይህ ነው ትልቅ ትምህርት ካንተ በተማሩ ብር ብር ብቻ የሚሉ አገልጋዮች
@asnakechtube4485
@asnakechtube4485 2 жыл бұрын
እንዛመድ በቅንነት እመልሳሉው
@awetinazeriay777
@awetinazeriay777 3 жыл бұрын
ተባረክልን አንተ የትውልድ አባት❤ መዳን በማንም የለም እንድንበት ዘንድ ከሰማይ በታች የተሰጠን ስም"#ኢየሱስ" በጌታም ቤት መተከል፣ መለምለም፣ ማፍራት ይሁንላችሁ!❤😇✨
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 3 жыл бұрын
በጣም ከበድ ነው ነገር ጌታ ቸር ነው ተባረክ ዮኒ የሰዎች ሕይወት ቃያራኮ ምን እንላልን ለአንተ ለሰጣን ጌታ ክብር ይሁንለት
@gilasemere8961
@gilasemere8961 2 жыл бұрын
ካየዋቸው ምስክርነቶች ሁሉ the most awesome one !
@gilasemere8961
@gilasemere8961 2 жыл бұрын
Awesome !
@Yabseratube
@Yabseratube 3 жыл бұрын
ዬኒዬዬዬዬ የብዝዎች እንባ አብሰሀል ተባረክ ዮኒዬዬዬዬዬ አተ እኮ አደኛ ነህ❤❤
@birhanmedia144
@birhanmedia144 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭
@Yabseratube
@Yabseratube 3 жыл бұрын
ብርሽዬዬዬ❤❤
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 3 жыл бұрын
WHAT AN AMAZING,POWERFUL, MARVELOUS,LIFECHANGING, MIRACULOUS,BEAUTIFUL,BLESSED, WONDERFUL, LIFETOUCHING AND TEACHABLE CONVICTION AND UNDERSTANDING PRAISE THE LORD::
@gebrehiwotambaye67
@gebrehiwotambaye67 3 жыл бұрын
ሠው አይረሳም ጌታ በእውነት እየሱስ ጌታ ነው ዮኒዬ እኔ ላንተ ምንም ቃል የለኝም የሠማይ አምላክ ዘመንህ ይባርክ !!!
@tomichristlj4889
@tomichristlj4889 3 жыл бұрын
I'm so happy today እንደዛሬ ተደስቼ አላቅም የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስን ክርስቶስ ስሙ ይባርክ ❤🙏❤
@rozag6033
@rozag6033 3 жыл бұрын
ምቾት ሲበዛ መጨረሻው ጥፋት ነው የሚባለው ነው ወንድሜ ጌታ ደርሶልሃል ያመሠገንክ ኑር
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 3 жыл бұрын
WHAT AN AMAZING,POWERFUL, MARVELOUS, LIFECHANGING, MIRACULOUS,BEAUTIFUL,BLESSED, WONDERFUL, LIFETOUCHING AND TEACHABLE TESTIMONY AND ENCOUNTER PRAISE THE LORD::
@karizmamega524
@karizmamega524 Жыл бұрын
AMESEENIAMEEENIAMEEEI
@hailuyosef6722
@hailuyosef6722 3 жыл бұрын
የሚገርም የህይወት ምስክርነት ድንቅ አገልጋይ ዮናታን ኽረ ኢየሱስ ልዩ ነው።
@arfasayoseph5659
@arfasayoseph5659 3 жыл бұрын
ዮኒዬ ብሩክ ነህ! የብዙዎች እንባ ባንተ ታበሰ። ጌታ ሆይ እለምንሀለሁ ወዳንተ የመጡትን ሁሉንም በቤትህ አጽናቸው አሜን! አሜን! አሜን! 🙏🙏🙏
@melatsnlayw80
@melatsnlayw80 3 жыл бұрын
አቤት የእግዚአብሄር አይኖች ይገርማል ስጦታው የማያልቅበት ጌታ ክብር ለኢየሱስ
@Nuhamin.953
@Nuhamin.953 3 жыл бұрын
ዮነቴ ይህ የፍቅር ❤ልብህን እኮ ነው የምወድልህ 💥😍👌
@asnakechtube4485
@asnakechtube4485 2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን እህት
@hiwotmelese9694
@hiwotmelese9694 3 жыл бұрын
ወንጌል ይለውጣል እየሱስ ጌታ ነው ኑ እሱ ዛሬም እየጠበቃቹ ነው
@birmaduoromia6882
@birmaduoromia6882 3 жыл бұрын
የዘላለም ህይወት በገንዘብ አይገኝም። ዮኒየ ዘመንኽ ይባረክ። እንወድሃለን
@fikirguye9358
@fikirguye9358 Жыл бұрын
ሰው አይጥልም ጌታ አዎ እንደ ሰውአይደለም ጌታዬ ዮን ለአንተና ለመልካም ወጣት ሰልጣኞች እግዚአብሔር አምላክ ፀጋን እና እድሜን ያብዛላቹ ይጠብቃቹ
@bileneyu5147
@bileneyu5147 Жыл бұрын
ዮኒዬ ጌታ ይባርክህ ጌታ እድሜና ጤና ይስጥህ ለትውልድ ያስነሳልን ጌታ ይባረክ እኔም መልካም ወጣት ለመሳተፍ ጌታ ለሀገሬ ያብቃኝ ዮኒ ፀልይልኝ
@astewaymelese2714
@astewaymelese2714 3 жыл бұрын
ዮኒ የጌታ ሰው ስራህ ግሩም ነው እንደአንተ አይነቱን ሰው ያብዛልን ምን ይባላል ከሚያለቅሱ ታለቅሳለህ ከሚደሰቱ ጋር ትደሰታለህ ያሰብከው ሁሉ ይሳካልህ ባለቤትህ ልጅህ እናትህ ቤተሰቦችህ ሁሉ ይባረኩ ተባረክ፤
@zainadfiekt3465
@zainadfiekt3465 3 жыл бұрын
ጌታ እኮ ማሳት ሲችልብት ካመድ ላይ ሲያነሳ ዮኒ ጌታ ይባርክህ
@sintayehutadese8824
@sintayehutadese8824 3 жыл бұрын
ጌታ ስሙ ይባረክ ዮኒዬ ተሳክቶለሃል እግዚአብሔር ቀብቶ ያስነሳ ለዚህ ትዉልድ ነዉና ዘመን ይለምልም
@konjitbelaye3150
@konjitbelaye3150 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ቀን አለው መች እንደ ሰው ነው ሰለ ሁሉም ነገር ጌታ ይመስገን ዮኒዬ ተባረክ
@simyeleshdxb6671
@simyeleshdxb6671 3 жыл бұрын
የዚህ አይነት ሰዉ በጎዳና ከምወድቅ እኔ ብወድቅ ይሻለኛል
@sharingiscaring20241
@sharingiscaring20241 3 жыл бұрын
amazingly I'm addicted to this channel, special start from the past two week. what a amazing change God provides
@haregewinbekele8276
@haregewinbekele8276 3 жыл бұрын
Glory Glory Glory! Hallelujah Hallelujah Hallelujah!!! Thank you Jesus!!
@edanyegeta8176
@edanyegeta8176 3 жыл бұрын
በጣም የማግርም ነው ጌታ ደርሰልት ዮኒ ተባርክ በብዙ ለምታደርግው መልካም ሰራ ተባረክ
@asmeretmarkonal7525
@asmeretmarkonal7525 3 жыл бұрын
ዮኒዬ እንዴት ያለ ልብ ነው የተሰጠ እንዴት ያለ መልካም ሰው ነህ ዮኒዬ የክርስቶስ ልብ ነው ያለህ ።ጌታ ይመስገን ስላንተ ወድአለው
@tomichristlj4889
@tomichristlj4889 3 жыл бұрын
ቀን ያስጎነብሳል እግዚአብሔር ግን ያነሳል ❤🙏❤
@user-mm6ch4bl2x
@user-mm6ch4bl2x 3 жыл бұрын
የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ለዘላለም ይባረክ አሜን።
@meselechersado9315
@meselechersado9315 2 жыл бұрын
የእውነት ልብ ይነካል ዮን አንተ የሰጠን እግዚአብሔር ይባረክ
@safamd6727
@safamd6727 3 жыл бұрын
አቤት እግዚአብሔር ስረው እንዴት ድንቅ ነው የወደቀን የምየናሰ ታመስጌን ብቸ ነው ምንለው
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 3 жыл бұрын
አሜንንንንን ሀሌ ሉያ ስምህ ይክበር አባቴ ከወደ ዩርሳሌም ዩንየ ባንተ ነብሴ ረካች በቸሩ አባታችን አንተን ለላከላቸው የእግዚአብሔር ሕዝቦች እልልልልልልልል ሀምሌ ሉያ 🙏😇🙇❤
@tub9960
@tub9960 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ስሙ ለዘላለም ይባረክ!🙏❤
@Marcy-77999
@Marcy-77999 Жыл бұрын
ዮኒዬ እንደው ምን ልበልህ ጌታ ኢየሱስ! ብርክ! ያርግህ🙏💙💙💙
@bettyb6438
@bettyb6438 3 жыл бұрын
ዮዮ አንተ የሰው ጥግ ባንተ ዘመን መፈጠሬ እድለኝ ነኝ 💜ዘምንክ ይባረክ አባቴ
@tselatleyew2693
@tselatleyew2693 2 жыл бұрын
Wow yony yant Ayenet sew Geta degagemo yesten you are Awesome God bless you and ur families. Geta yetebkh.
@mercato967
@mercato967 Жыл бұрын
እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ በጉንጨም ወረደ ኧረ ዮኒየ አንተን ባርኮ የፈጠረህን ጌታ እባርከዋለሁ።ጌታ ተባረክ።
@lemlem-ys4xt
@lemlem-ys4xt Жыл бұрын
ዬኒየ እኔ መቼም ወጣቶቹ ሲመሰክሩ ሳለቅስ ነዉ የማመሸዉ ነማቱሳላ እድሜ ይስጥህ ጨምሮ ጨምሮ ይሰጥህ ወጣቱ ሁሉ ያልሆነ ቦታ የሚገኙት ከአስረኛ ክፍል ዉጤት ካልመጣ መድገም አይቻል ያለፉትን ሲያዩ ይናዳሉ ምነዉ እስከ 12በማሩ ጥሩ ነበረ ካለ ፍላጎት ስለሆነ ነዉ አስባለሁ ይመስለኛል ወደዉ አይደለም ዬኒ መድሓኒት ሆኖአቸዋል ተባረክ ተባረክ
@user-ji2xv6kk5m
@user-ji2xv6kk5m 3 жыл бұрын
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም የተጣለን የሚያነሳ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ተመስገን በርታ ወንድሜ አይዞህ ዮንዬ አንተ ብሩክ ነህ ለምልሚልኝ
@user-kf9di9ef3k
@user-kf9di9ef3k 3 жыл бұрын
Anchi denez eyesus e/g new ende
@frehiwotwondemagagnhu1645
@frehiwotwondemagagnhu1645 3 жыл бұрын
ዮኒዬ ዘመንህ ብርክ ይበል መልካም ሰው ነህ ተባረክ
@ethiopiayoutube7904
@ethiopiayoutube7904 3 жыл бұрын
የጌታን ፍቅር ቀምሶ ወደ ኃላ ተመልሶ የተሳካለት አላየሁም አልሰማሁን!! ማን እንደጌታ ቤት ኢየሱስ አባቴ ዘመኔ በቤትህ ይለቅ!!😭😭
@sitaddisu748
@sitaddisu748 3 жыл бұрын
Ewunt new tebark amen
@mulugetworke9096
@mulugetworke9096 3 жыл бұрын
ከቃል በላይ😥😥❤❤❤❤❤ዮኒ እወድሃለሁ አንተ አንደኛ ነህ የምር🥰🥰
@romanmekonnen8872
@romanmekonnen8872 2 жыл бұрын
አዎ ከእንግዲህ ጎዳና የጣለህን ትበቀለዋለህ።ዬንዬ የያንዳንዷን ነብስ በረከት ሰባት እጥፍ በረከት ተባረክ።
@wubityedemufireenegh5601
@wubityedemufireenegh5601 2 жыл бұрын
የጌታ ስም ለዘላለምም የተባረክ ይሁን ኢንኩዋን ጌታ ኢንደገና አስበክ ውንድሜ
@user-bf4oz8sn8z
@user-bf4oz8sn8z 2 ай бұрын
Liyu saga lasaga yibizaliki be geta yete merrni🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️🙏
@tgenseoppotgnse4795
@tgenseoppotgnse4795 Жыл бұрын
ዬኒ አንተ እኮ በጣም ትለያለክ እግዚአብሔር ዘመንህን አብዝቶ ይባራከዉ ተባረክ እንወድሃለን
@yoditejigayehu5646
@yoditejigayehu5646 3 жыл бұрын
ዮኒዬ ባርኬክ ባርኬክ ባርኬክ ቃላቶቼ አለቁ ብቻ ረጅም እድሜ ።
@danared8319
@danared8319 3 жыл бұрын
Even I don’t have words …. Yoni more blessings, Yenazretu yesus yechemrleh, much love n respect, u are # 1
@hanatilahun9039
@hanatilahun9039 2 жыл бұрын
እግዝሀቢሔር ይርዳክ ወንድሜ ዮናታን አክልሉ እግዝሀቢሔር መርጦ ያስቀመጠክ ሰው ነክ እስከማገኝክ ቸኩያለሁ አንተን ያገኘሁ ቀን ሁሉ ነገር እንደሚቀየር አምናለሁ ጤነኛ እንደምሆን አንተን ስነካ አቃለሁ አንተ በጣም ምርጥ ሰው ነክ ጌታ ይባርክህ ከነ ፍሚሊወችክ
@healthyfood7119
@healthyfood7119 3 жыл бұрын
እደ ሰዉ አይደለም ጌታ እደ ሰዉ አይደለም ሰዉ አይረሳም ጌታየ አይደለም እደሰዉ አይጥልም ጌታ እደሰዉ አይደለም እግዚአብሔር ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በሂወት መኖር ጥሩ ነዉ እየሱሰ ጌታ ነዉ ከትባይ የሚያነሳ ፈጣሪ ነዉ ያለን ተመሰገን ዮወኒየ ተባረክ
@Eman-hj2jg
@Eman-hj2jg 2 жыл бұрын
ዮኒ አንደኛ ሰወድህ ዘመንህ በብዙ ተባረክ በርታ ዮኒዬ
@user-yu8dv3og9w
@user-yu8dv3og9w 2 ай бұрын
የኔውድ ዮኒ ተባረክልኝ ወድሜ አተም በጌታ በርታ በጌታ መሆን መታደል ነው
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ድንቅ ነው ዮንዬ ተሳክቶልሃል አነተ አነደኛ ነህ
@lenilusiana8635
@lenilusiana8635 3 жыл бұрын
አሀገሬ ተሰፋ አላት የአሀገሬ ወጣት ተለዉጦ አሀገሬ ትለምልማለች
@mahiyegeta2387
@mahiyegeta2387 3 жыл бұрын
የሰራው ባለቤት እግዚአብሔር ይባረክ😭💕
@mehretenu3316
@mehretenu3316 3 жыл бұрын
ዮኒ እኔ ምን እደምልህ አላውቅም በእውነት አሁንም በብዙ ተባረክ አንድ እናት ምን አሉህ አንዱ ልጅህ ሺ ይሁንልህ ብለው መረቁህ እኔም አልኩህ አንዱ ልጅህ ሺ ይሁንልህ ልጅህም እዳንተ የሺዎችን እንባ ያብስ ዮኒዬ ተባረክ ምን ልበልህ ቃላት አጠረኝ
@helenh6930
@helenh6930 2 жыл бұрын
ዮናስ እንደአንተ አይንቱን መልካም በህይወቴ እግዚአብሄርን እንተን እንዲያገኝን እፅልያለው
@burtkanfitamo3871
@burtkanfitamo3871 2 жыл бұрын
Wowowow Ameni Amen Ameni Amen uuuuuuuuuffffffff 💔💔💔💔😭😭😭 yonine ba geta ba iyesusi Simi ba ihunati tabaraki babizu geta yibarakiki zamaniki yibaraki anite lyu sonaki ba ihunati
@yeshumneshgirmaxasew2026
@yeshumneshgirmaxasew2026 Жыл бұрын
በእውነት አስለቀሰኝ ተባረክ ማምለጥ ይሁንል
@godislove9841
@godislove9841 3 жыл бұрын
Yonathan. GOD bless you. I am sure GOd has choosen you to rescue you the nation's youth. Tebarek.
@tinaj3749
@tinaj3749 3 жыл бұрын
ኦ አምላኬ አንተ ድንቅ ነህ የልብ አምላክ እውነተኛ ወዳጅ! ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ በጣም ልቤን የነካው ምስክርነት እና የህይወት ለውጥ ነው ዮኒነት ስላንተ ሁሌ ጌታን እባርካለው በጣም ነው ምወድህ!
@tigistzeray8047
@tigistzeray8047 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እሚሰጥህ የክብር አክሊል ሳስበው ውስጢ በደስታ ይዘላል ክብር ለአምላካችን ለጌታችን ይሁን
@selamawittube3766
@selamawittube3766 3 жыл бұрын
እውነት ነው ዮኒዬ የክርስቶስ ልብ ነው ያለው ❤️❤️❤️
@tsegahailu9947
@tsegahailu9947 3 жыл бұрын
Elllllllllllllll geta yesuse yebareke enekane dese yalehe wenedeme ktelate eje selewtah
@missethiopia4959
@missethiopia4959 Жыл бұрын
ዮኒዬ ፀጋ ልበስ ፈጣሪ ይጠብቅህ ከአይን ያውጣህ ። ክፉ አይንካህ አንደኛ ነህ።
@negsteabereha977
@negsteabereha977 3 жыл бұрын
Glory to our almighty God this is amazing Yoniye there is power in the name of Jesus to break every chains !! Hallelujah hallelujah Eleleleleeeeeeeeeeeeeeeeee
@bute5158
@bute5158 3 жыл бұрын
አቤት እግዚአብሔር ሲረዳ በህይወት ኖሮ ይህን ማየት በራሱ መታደል ነው ምንም የጎደለው እልነበረም እውቀቱ ሁሉ አለው ስይጣን እግዚአብሔር ይገስፀው ግን ጌታ ስለወደደው ዮኒን ልኮ ስቦ አወጣው እልረፈደም ጌታ ያስደንቀዋል ትንሳኤ ሆኖለታል ሀገር ወላጅ እግዚአብሔር አመስግኑ ዮኒን ስለስጠን
@manitimamo3618
@manitimamo3618 3 жыл бұрын
አሜንንን ጌታዬ ሰው አይረሳም ሰው አይጥልም ጌታዬ አሜንንን ዋው ዋው ጌታ ኢየሱስ ሆይ ተባረክ ተመስገን ከፍ ከፍ በል አሜንንንን ዮኒ ጌታ ዘመንህን ይባርከው ተባረክ
@addiss5360
@addiss5360 2 жыл бұрын
ማነው ግን የመልካም ወጣትን አገልግሎት የሚቃወመው? ጤነኞች ናቸው? ዬኒ ተባረክ
@mulunehta22
@mulunehta22 3 жыл бұрын
የላስቲክ ቤቱን አቃጥሎ ሰይጣንን ማቃጠል ነው ።
@yeshumneshgirmaxasew2026
@yeshumneshgirmaxasew2026 Жыл бұрын
አሆ የኔ ጌታ እንደሰው አይደለም ሰው አይጥልም የኔ አባት አሜንንንን
@danielgeleta8979
@danielgeleta8979 2 жыл бұрын
joniye yesamay amlek nurohen yiberk brother wodelew betam.
@loveeveryone5007
@loveeveryone5007 3 жыл бұрын
Amen amen this is my prayer
@misiganaayele7676
@misiganaayele7676 3 жыл бұрын
እኔ ምንም ቀለት የለኝም አንተ የትወልድ መድሀኒት ነህ እግዚአብሔር ዘመንህ ይባርክ የብዙዎችን ሕይወት ለውጠሀል አንተ ተባረክ
@kiyyaatube9073
@kiyyaatube9073 2 жыл бұрын
Yoniye geta zemaneh yarbark anteh batam turu saw neh wadahalaow❤❤❤❤
@tigistfikremariam9205
@tigistfikremariam9205 3 жыл бұрын
ቃላት የለኝም ለማየው ነገር ለእኔ ድግሴ ነው የእግዚአብሔር ስም ይባረክ
@edengenet9658
@edengenet9658 3 жыл бұрын
Betam ygermal yoniye tebareklgn yeni Abat ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💓💓💓💓
@marthaalemayehu898
@marthaalemayehu898 3 жыл бұрын
ዮኒ አንተ ልዩ ነህ። ከአግዚአብሔር አምላክ ዘርህን የአለም ብርሃን ያርገው። I have no words to thank you enough.
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 3 жыл бұрын
ዬንዬ ፀጋ ልበስ
@wengelawitkassa5772
@wengelawitkassa5772 2 жыл бұрын
Ufffffff yoniyeeee min emdemilh enjaaaa eyesus abezitoooo yibarkihhh ye ene melikam sew tebarek geta yalemilimih
@Relaxingblog123
@Relaxingblog123 3 жыл бұрын
Yoniye number one ☝️ Egziabhier Amlak brkkkkkkkkkkkk yargh 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@sabawassihun1964
@sabawassihun1964 3 жыл бұрын
ቃላት ስላጠረኝ ዝም እላለሁ ተባረክ ዬኒ
@mekibebitube3371
@mekibebitube3371 2 жыл бұрын
ቃላት የለንም ዮኒ ዘመንህ ይባረክ
@kiafathima4210
@kiafathima4210 3 жыл бұрын
ዮኒዬ ተባረክልኝ ኡኡኡኡኡ የኔ ጌታ ስም ይባርክ
@gemechukebede5976
@gemechukebede5976 3 жыл бұрын
Yoniye! It is an honor to live in this era with you, I am blessed with all the services and kindness you are showing me. The Call of Abram The Lord had said to Abram, “Go from your country, your people, and your father’s household to the land I will show you. “I will make you into a great nation, and I will bless you; I will make your name great, and you will be a blessing. I will bless those who bless you, and whoever curses you I will curse; and all peoples on earth will be blessed through you.” Be bizu, Ke bizu yetadegkewu wendimih Gemechu!
@meseretbekele9832
@meseretbekele9832 3 жыл бұрын
እሰይ አቤት ጌታ እየሱስ ስምህ ይባረክ ህይወትን ታሪክን የምትቀይር ተመስገን ወንድም ዮኒ ብሩክ ነህ ዘርህ ይለምልም 🙏🙏🙏
@hanehane129
@hanehane129 3 жыл бұрын
Yonee. Getaa.. Eyesusi. Yibarikiki. Tabariki. Ate. Leyunanki.geta.yibarikiki.tabariki✝️✝️✝️✝️🥇🥇🥇🎵🎵💯💯✔️
@rajaasadrajaasad9672
@rajaasadrajaasad9672 2 жыл бұрын
ውይ ዮኒዮ ተባረክ ፀጋውን ይጨምርልክ መቼነው አተጋ መጥቼ ህይወቴ የሚቃናው ፀልይልኝ 😭
ነብይቷ የደረሰባትን ነገር ተናገረች!!
19:46
prophetes Meron Dinberu
Рет қаралды 75 М.
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 16 МЛН
ዘፋኝ ልሆን ነበር|PROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] 2022
17:30
Prophet Henok Girma /JPS TV WORLDWIDE
Рет қаралды 49 М.
Детство злой тётки 😂 #shorts
0:31
Julia Fun
Рет қаралды 3,7 МЛН
Спит с ОТКРЫТЫМИ ГЛАЗАМИ! 😱😴
0:25
Взрывная История
Рет қаралды 5 МЛН
Никогда не убивай это существо! 😱
0:28