እርሱን እዚ አምጥቼ እኔ ሌላ ላገባ ነበር አስደናቂ የመልካም ወጣት ምስክርነት AUG 11,2021 MARSIL TVWORLDWIDE

  Рет қаралды 248,233

MARSIL TV WORLDWIDE

MARSIL TV WORLDWIDE

2 жыл бұрын

SUBSCRIBE TO
OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Пікірлер: 629
@user-lw5mh9bl4z
@user-lw5mh9bl4z 2 жыл бұрын
ሠውዬው ፊት ላይ የማየው ደስታ አስለቀሰኝ የተጎዳ ሠው ነው አባ ስምህ ይባረክ የኔ ጌታ የማንንም ጉዳት አትፈልግም
@zaharawelo8924
@zaharawelo8924 2 жыл бұрын
Aow,!!😭😭😭👈
@genitora2492
@genitora2492 2 жыл бұрын
ዮኒዬ አንተ ለዘላለም ደምቀ ኑር ያንተ የሆነው ሁሉ ትዳርክ ቤተሰቦችክ ልጅክ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም በደሙ ተሸፈን ዮኒ የኔ አንደኛ ትዳራቹ ለዘላለም ይባረክ
@user-fz5zs5zr1s
@user-fz5zs5zr1s 2 жыл бұрын
Baba to. Yasnahu. Yon. Tbar
@user-fz5zs5zr1s
@user-fz5zs5zr1s 2 жыл бұрын
Beba to. Yasnahu. Yon. Tabark
@muneeralabeeb3990
@muneeralabeeb3990 2 жыл бұрын
ameen
@user-rv6yv8ob7w
@user-rv6yv8ob7w 2 жыл бұрын
መድረመናፍቅ አማሙቁ
@Yabseratube
@Yabseratube 2 жыл бұрын
ዮኒዬዬዬ አተ ሰለሰጠን እግዚአብሔር ይመሰገን በአንተ የኢትዮጵያ እናቶች አባቶች ወጣቶች እንባ ታብሰዋል አተ ልዩ ነህ እግዚአብሔር እድሜህ ያርዝምልን እድለኛ ነህ የሺዎች አባት ዮኒ የመጀመርያዉ የሺዮች አባት ዮኒ ከእግዚአብሔር በታች❤❤🙏🙏🙏 ሰዉየዉ አጀቴን ነዉ የበላኝ የኔ ጌታ😭😭
@zaharawelo8924
@zaharawelo8924 2 жыл бұрын
Aemnnn!😭😭😭😭😭👈
@azibmolabbb617
@azibmolabbb617 2 жыл бұрын
ዮኒየ ጌታ እየሱስ ይባርክህ አንተን ከመባረክ ውጭ ምን ይባላል ተባረክ የኔ ቆንጆ እግዚአብሄር ይባርክሽ የኔ ውንድም ጌታ ይባርክህ
@eyaelteferi181
@eyaelteferi181 2 жыл бұрын
Amen ybareku
@kaboshbaitcha9993
@kaboshbaitcha9993 2 жыл бұрын
😁😁😁😁😁😁😁
@kaboshbaitcha9993
@kaboshbaitcha9993 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤝🤝🤝🤝
@lelisekitila4319
@lelisekitila4319 2 жыл бұрын
@@eyaelteferi181 qqqqqqqqqqq1
@kabadaanadhii4365
@kabadaanadhii4365 2 жыл бұрын
Tokkoffadha issaan
@mahlet5545
@mahlet5545 2 жыл бұрын
ጌታ እረድቶኝ የልጄን አባት መልሼ በማግባት ልጄም እኔም ተደስተን እድንኖር ጌታ ይርዳኝ የጠፋን የምትፈልግ አምላክ አተ ምንም አይሳንህም እኔንም ፀሎት ስማኝ እባዬን አብስልኝ በጣም ደስ ትላላቹ ዮኒዬ ጌታ ይባርክህ
@queenesther6744
@queenesther6744 2 жыл бұрын
አይዞሽ እግዝአብሄር ይችላል አንቺ በጾም ጸሎት ሁነሽ ሳታቋርጪ ዝም ብለሽ ጸልዪ ጌታ ምርኮሽን ይመልሳል። ተባረኪ ለምልሚ።
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 2 жыл бұрын
Hulu begizabeher yechalal !!!Yendgna amlak yerdashe 💕🙋🏽‍♀️
@mahlet5545
@mahlet5545 2 жыл бұрын
@@misrakroyer4968 አሜን አሜን
@ajmanbaldiya3338
@ajmanbaldiya3338 11 ай бұрын
በትልቅ ሰርግና ክቢር ትሞሸራለሸሸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉💯💯💯💯
@sabbahsantos6507
@sabbahsantos6507 2 жыл бұрын
እኔና ባለቤቴም ስም ብቻ ነበርንሚገርመው ደካማ ብንሆንም በማንም አንመካም ዘመዳችን ጌታ ነው አሁን ግን ጎበኘን ወደሀሳቡ አስጠጋን ስሙይባረክ
@zeyenebyoutube7531
@zeyenebyoutube7531 2 жыл бұрын
የወኒ የብዙሀን አባት ዘላለም ኑር ሺአመት ኑር 💋💋💋🤲🤲🤲🤲🤲🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳🙏🙏🙏🔐🔐🔐💝💝💝🏆🏆🏆🏆
@user-xy2lw5mo5u
@user-xy2lw5mo5u 2 жыл бұрын
የወንየ፣ጌታ፣ይባርክህ፣ከዚህ፣በተረፍ፣ለትውልድ፣ያቁምህ፣ኧይጓደልብህ፣
@farhefarhe192
@farhefarhe192 2 жыл бұрын
አሜንን ውዴ ይሄ ባንዲራ ግን የጋና ነው የኢትዮጵያ ይሄ ነው ውዴ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@astershifraw2574
@astershifraw2574 2 жыл бұрын
ሰውየው. ሲያሳዝን. የዎእ. ነገር. ነው. ዪኒ. ተባረክ. You. Are. The best
@yifruhailu5268
@yifruhailu5268 2 жыл бұрын
Pastor Yoni, You’ve no idea how much I admire and respect you. I am not even a Pente, but a devout Orthodox Tewahdo and yet I follow and enjoy your teachings. Today was indeed a special day for this young couple, not only you made them happy I’m also sharing their happiness. May God bless you and their marriage and children.
@kibinashabose2761
@kibinashabose2761 2 жыл бұрын
ሰው አይረሳም ጌታ ለኔም ቀን አለ
@genetfeyisa5361
@genetfeyisa5361 2 жыл бұрын
🙇🙏enem alewu
@melsechmaekebogetaeysuslij7329
@melsechmaekebogetaeysuslij7329 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tigestwoldetsadik4316
@tigestwoldetsadik4316 2 жыл бұрын
በደንብ
@senaitselishi7703
@senaitselishi7703 2 жыл бұрын
ዮኒዬ ተባረክልኝ እውነት የካሳ ዘመን አለ ከፊታችን ዮኒዬ ተሳክቶልሀል ዘመንህ ይባረክ
@admassu5003
@admassu5003 2 жыл бұрын
አንተ የእግዚአብሔር ሰው አንተ በኢትዮጵያ ብሎም በደቡብ የተፈረከዉ ለበረከት ለእግዚአብሔር ክብር ነዉ ለዘለዓለሙ ተባረክ ፀጋዉ ይብዛልህ የእግዚአብሔር ሰው ዮን
@eshetumohammed2840
@eshetumohammed2840 2 жыл бұрын
ብቻ ተባረክልን!! የስንቱን ቤት ገነበይ ዮኒ አንተን መደኒህት አድርጎ የሰጠን አምልክ ይመስገን
@tellnotoany1655
@tellnotoany1655 2 жыл бұрын
የዋህን ሰው ግን ማን ያገኘዋል?የዋህነታቸው ደስ ሲል!ቀድሞ መርጦ ወዶ የጠራችሁ ጌታ አይለያችሁ፡፡የዋህነቱ አይወሰድበት፡፡ለሁሉ ሞቶ ይቅርታን ያሰጠን ጌታ ይባረክ፡፡ያለ ጌታ ምን ክብር አለን፡፡ክብራችን ጌታችን ነው፡፡ተመስገንልን፡፡
@angeldessesiferaw4603
@angeldessesiferaw4603 2 жыл бұрын
ጌታ ይመስግ ለዝህ የበቃ ዮኒዬ ተሰክቶልሀልህ።።
@Phone-pv5xo
@Phone-pv5xo 2 жыл бұрын
ጉዱ ፈላ ዘንድሮ ሴጣን ጌታ መልካም ነው 💫❤🙏
@zaharawelo8924
@zaharawelo8924 2 жыл бұрын
Aemnn!😭😭😭😭👈
@teketatilahun5906
@teketatilahun5906 2 жыл бұрын
ere hezben atfogrew
@sifabdi8880
@sifabdi8880 2 жыл бұрын
Me orthodox love you 😍 Yoni 💜💓🙏💞💖💘💘🖤🖤💖💗💓💓
@misrakaragaw7930
@misrakaragaw7930 2 жыл бұрын
ዮኒዬ አንተኮ ትለያለህ የምድራችን በረከት ልጅህ ሺህ ይሁንልህ ባለቤትክ ትባረክ🙌🙌
@aynalemderbe3256
@aynalemderbe3256 2 жыл бұрын
የአምላክ ቸርነት ደግነት አባት አንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ትዳረችሁን ይባርካችሁ ተባረኩ!
@kidistmelaku6772
@kidistmelaku6772 2 жыл бұрын
ዮኒ ይህንን ልጅ ህግ ትምህርት ቤት ተማሪየ ነበር። ሰሞኑን ጎዳና ወጥቶ አዝኜ ለማናገር ብሞክር አልተሳካልኝም ነበር። የምወደው ተማሪ ነበር። ዛሬ ደስ ብሎኛል።ልጁ የተናገረው ሁሉም እውነት ነው። በእውነት ጨርቁን ሊጥል ትንሽ የቀረውን ልጅ ጌታ ደረሰለት።ዮኒ በቃ ዛሬ በአይኔ ያየሁትን የወደቀ ህይወት እንደ አዲስ ስትሰራ አይቻለሁ። ኡፍፍ ቃል አጠረኝ።/መንግስቱ ዘገየ ወሎ ደሴ/
@sophijarso9929
@sophijarso9929 2 жыл бұрын
አቅምን፣እውቀትን፣ጥበብን ለዮኒ የሰጠ የሰው ሁሉ ወዳጅ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ
@seblemulugeta3392
@seblemulugeta3392 2 жыл бұрын
Esey....meseker ! antem tebarek!
@meazabekele2245
@meazabekele2245 2 жыл бұрын
Tebarek wendime gata melkam abat new.
@amanuelshiferaw6860
@amanuelshiferaw6860 2 жыл бұрын
Y
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 2 жыл бұрын
ዋው ደሰ ትላላችሁ ተባረኩ ዮኒዬ😘
@rabeyoutube2318
@rabeyoutube2318 2 жыл бұрын
ሚሚየ ሁሉም ቦታ አይሻለው የምር ሁሉም ቤት ሳላይሽ ቀርቼ አላቅም ግን እኔ ቤት አላየሁሽም 😥😥እኔም ጥሩ ትውልዲ የሚጠቅም ነው እይና ፍረጂ 🥰🥰🥰
@jesusislord7855
@jesusislord7855 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስውየው በጣም ደስተኛ ነው እግዚአብሔር አምላክ ደስታክ ለዘላለም አይለይህ ተባረኩ።የረዳቹ ይባረክ
@mintesnotmintx8719
@mintesnotmintx8719 2 жыл бұрын
ምን ማለት እችላለሁን ይህን ድንቅ ምስክርነት በመስማት ደስታውን እኩል ተካፍያለሁ ዮኒ አንተን የዘላለም አምላክ የጌቶች ጌታ የነገስታት ንጉሥ የሃያላን ሀያል እሱ ኢየሱስ ክርስቶስ ዳግም ሊመጣ ሊነገስ ሊፈርድ ያለው ይባረክ
@genetbekele515
@genetbekele515 2 жыл бұрын
ውይ ዮኒዬ የአንተ ኮከብ ብዛቱ በሰዎች ደስታ ደስ የምትሰኝ ያስፋህ ብርክትልን ወደአንተ የሚያይ ጠላት አይኑ ይወጋ በአንተ ላይ የሚጠነሰስ ጥንስስ ይደፋ በበቀል የሚወጣን አጋንንት ጉልበቱ ሺባ ይሁን በቤትህ ደስ ይበልህ አንዱ ልጅህን እግዚአብሔር እልፍ ያርግልህ
@misiganaayele7676
@misiganaayele7676 2 жыл бұрын
ዮን አስተማሪ መካሪ መሪ መምህር አንተ ከጌታ በታች ልዩ ስጦታ ነህ የናንተ ቀር ዘመነችሁ ይባረክ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 жыл бұрын
ጀልባ የሚመስል የአልጋ ሽቦ ነበረን ክክክክክ ንግግሩ ስያስቅ ጌታ እግዚአብሔር ዘመናቹን ይባርክ ትዳራችሁ ልጆቻችሁ ይባረክ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ ❤️ ዮንዬ አንተ ትለያለክ የሁሉ አባት ውድድድድ ዘመንክ ይባርክ🙏
@user-lw5mh9bl4z
@user-lw5mh9bl4z 2 жыл бұрын
እኔ እና ባሌ ስንጋባ ጥንጥዬ ሳሎን ጥንጥዬ ኪችን ነበር አሁን ላይ ቤታችን ፎቅና ምድር ሁለት ፈረስ የሚያስገልብ ሳሎን መኪና ብቻ በምድራዊ ነገር ባርኮናል ግን ልጅ አልወለድንም
@selamawittube3766
@selamawittube3766 2 жыл бұрын
@@user-lw5mh9bl4z አይዞሽ ውዴ እግዚአብሔር በልጅም ይባርካችሃል😔😔😔
@mercyeya
@mercyeya 2 жыл бұрын
ደስ ስትሉ ስለ እናንተ ጌታ ይባረክ የተቆረጠን መቀጠል የሚችል እርሱ ብቻ ነው ዮኒ ዘመንህ የበረከት ይሁን።
@healthyfood7119
@healthyfood7119 2 жыл бұрын
መጀመራያ ጌታ እየሱሰ ሥሙ ይባረክ ወሎ እንካን ለተወለዱባት ላደገባትም ቆንጆ ታራጋለች በጣም ደሰ ይላል እሰይ እንካን ደሰ አላችሁ እልልልልል ዮወኒ ጌታ አሁንም አሁንም አብዚቶ ይባርክህ ❤❤❤
@tmaniacell7750
@tmaniacell7750 2 жыл бұрын
የኔ አባት ሲያዛዝን ማን ትመስላለክ ቢሉት ኑሩዩን አለ የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ መልካም የፍቅር ግዜ እውነትነው ወሎ ለቆንጆና❤❤❤❤
@Talk-about-Life
@Talk-about-Life 2 жыл бұрын
"If God is for us, who can be against us?" - Romans 8:31
@yeshitlawondemu6076
@yeshitlawondemu6076 2 жыл бұрын
ዮኒ አቦ አንተ ከጌታ በተች ለፈረሰና ለተበላሸ ህይወት በእውነት አባት ነህ ዘመንህ ይባረክ
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 2 жыл бұрын
በጣም ግሩም ነው የጌታ ሥራ እንኳን ደስ አላችሁ ተባረክ ዮኒ ግሩም ሰው
@h9254
@h9254 2 жыл бұрын
አግኝቶ እደማጣት ልብ የሚሰብር የለምና ይህ ሰው ልቡ መጎዳቱ በጣም ያስታውቃል ግን ዮኒ ደረሰለት ልቡን ጠደነው ከደስታው ብዛት ተንቀጠቀጠ የኔ ወድም አይዞህ ቀሪ ዘመናችሁ በፍቅር በደስታ በስኬት ይሙላላችሁ
@saragirma3927
@saragirma3927 2 жыл бұрын
አጥቶ እኮ አይደለም ሱስ እና ሀዘን ነው እንዲህ ያደረገው
@fghh5572
@fghh5572 2 жыл бұрын
እሂ መዝሙር ናፈቀኝ በኔ ጊዜ😍ሙሽሪት ሙሽራው 💗
@TesipaTesipa
@TesipaTesipa 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የኔ ህይወት መንገድ እውነት ኢየሱስ ክርስቶስ ይባሪካቹ የጌታ ሥራ ሁልጊዜ ይናገራል ✝️🛐👈👌💖💖💖
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 2 жыл бұрын
እንዲህ አይነት የስራ ማዕረግ ያለውን ሰው በሱስ ዘፍቆ ውበቱን ያሳጣ በጌታ በየሱስም አሁን እንኳን ጌታ ደረሰላቹ
@theman2833
@theman2833 2 жыл бұрын
አንደኛ እና ባለ ብዙ ሽልማቱ ዮኒ አሁንስ ጌታ ይባርክህ ሳይሆን ጌታ እንዳንተ እንዳገለግለው ይርዳኝ ተባረክ.... ይህ ያገባው ወንዱ ሰው በጣም የዋህና አሳዛኝ ነው...በሰውነቱ ላይ የጌታ ሐይል ይገለጥ።
@sintayehutadese8824
@sintayehutadese8824 2 жыл бұрын
ዮኒዬ በፀጋ ላይ ፀጋ ያብዛልህ የንተ ነገር የምለዉ የለኝም ቃላት ያንሰኛል በጌታ ፍቅር እንወደዋለን ጥንዶቹም ትዳራቸው ጌታ ያጽናዉ
@konjitbelaye3150
@konjitbelaye3150 2 жыл бұрын
ዮኒዬ ስንቱን ትዳር ስንቱን የእናትና የልጅ ችግር ጌታ ባንተ ተጠቅሞ እፎይታ ሆነ ሰለ ሁሉም ነገር እግአዚብሔር ይመስገን
@user-lw5mh9bl4z
@user-lw5mh9bl4z 2 жыл бұрын
ኢየሱስ ድንቅ አባት ነው ሠው ኢየሱስ ከሌለው ከንቱ ነው ኢየሱስ ብቻ ይኑረው ሌላው ችግር የሆነ ቀን ይፈታል
@user-fm1tu5hb2k
@user-fm1tu5hb2k 2 жыл бұрын
ዮኒዬ አሁንም በክርስቶስ ኢየሱስ ደም ተሸፈን ዘር ማንዘርህ እንዲሁም የምትወዳት ሀገርህን ክርስቶስ ኢየሱስ በደሙ ይሸፍን እጸልይልሀለው ወንድሜ አብሬህ እቆማለው በጸሎት ♥️♥️
@user-lu6fs2xf1t
@user-lu6fs2xf1t 2 жыл бұрын
ወይኔ ሙሹራው ደስ ይላል ህድ ተዝናና ስለ በሳላምታ ቀረ የኔ ምስኪን አንደኛ ናችሁ
@martatesfaye7773
@martatesfaye7773 2 жыл бұрын
ዮኒዬ ጌታ ዘመንህን ይባርክ የስንቱን ሰው ህይወትና ቤት አቀናው ባንተ ከዚህ በላይ ምን ደስታ አለ
@mimitamire3649
@mimitamire3649 2 жыл бұрын
ዮንዩ የብዙዎችን ቤት እንደ ሰረህ ጌታ ቤትህን ይስረልህ ሙሹሮች እንኳን ደስ ዓለችሁ
@biqiltuuwalagaa5636
@biqiltuuwalagaa5636 2 жыл бұрын
Abba yonas waqayyoo saa ebbisuu dhugaa ani wan jedhee sii ebbisuu walalee waqayyoo dacha isinf haa ebbisuu 🥰😍💞❤❤💞💞❤❤❤🥰🥰🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-lp7mj4qx6q
@user-lp7mj4qx6q 2 жыл бұрын
ዋውውውውውውውውውውው ኢየሱስ የድናል ክብር ክብር ክብር ዮንዬ አንቴንማ ምን ልበል በጌታ ስም ተባራክ ፀጋ ይጭመርልክ አንችንም አንተንም ጌታ ይባርካችሁ ዬትዳራ ዘመናቸው በጌታ ስም ይባሬክ ፍቅርችው ይጻና ይይሁን♥
@jesuschrist8298
@jesuschrist8298 2 жыл бұрын
ዋው ዮኒዬ ምን ልበልህ ቃላት ያጥረኛል ተባረክ ለምልም የሰው ህይወት እንዲህ እንደምታስውብ ያንተና የትውልድህ በእጥፍ ይጣፍጥ።
@fantujesusislord8474
@fantujesusislord8474 2 жыл бұрын
Wowwww ክብር ሁሉ ለጌታ ለኢየሱስ ይሁን ሀሌ ሉያ ተባረኩልኝ ዘመናችሁ ይባረክ👐የዘንድሮ መልካም ወጣት ለያት ይላል ዮንዬ ጌታ በነገር ሁሉ ይባርክ ተባርከሃል
@melattesfaye5081
@melattesfaye5081 2 жыл бұрын
ወይኔ እንዴት ነው ሚወዳት ታድላ ጌታ ቀሪ ዘመናችሁ ይባረክ
@zebenaytilahun5829
@zebenaytilahun5829 2 жыл бұрын
ዮኒ አምላክ የዘላለም ደስታ የማያቋርጥ የመያበራ ደሰታ በቤትክ ይሆን የወለድከው ሺህ እልፍ ይሆንልክ ተባረክ
@betelhemyeshanew4136
@betelhemyeshanew4136 2 жыл бұрын
እሱ በጣም ነው ያሳዘነኝ እንኳን ደስ ከላቹ
@mezmurplace9296
@mezmurplace9296 2 жыл бұрын
This man is so humble! What a great personality! 😍😍
@melakumengesha4532
@melakumengesha4532 2 жыл бұрын
ለእግዜር የሚሳነው ነገር የለው ዮኒዬ ተባርከሀል😍😍😍
@chachikebede2397
@chachikebede2397 2 жыл бұрын
ዮኒዬ ምን ልበልህ ጌታ ከዚህ በሚበልጥ ጸጋ ይባርክህ ዘመን በጌታ ቤት በታማኝነት ይለቅ ዘርህ ይለምልም የወደቀን ትዳር በጌታ ጸጋ እንዳደስክ ሁሉ ያንተ የትዳር ህይወት ይለምልም ዘርህ ይባረክ ልጅህ ይባረክ
@gklidya9351
@gklidya9351 2 жыл бұрын
ዮኒ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ። ሁሉም ነገር ከቃላት በላይ ነው።
@mehretyebzalgn1786
@mehretyebzalgn1786 2 жыл бұрын
ዯንዬ የዘንድሮው ስኬትህ ካለፈው ይበልጣለ ኢየሱስ ያድናል❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@hanaeshete5099
@hanaeshete5099 2 жыл бұрын
ዋው ጌታ ቸር ነው እንካን ደስ አላችሁ ዘመናችሁ ይባረክ
@sofiyoutube4261
@sofiyoutube4261 2 жыл бұрын
በጌታ የወጣጡ ፍቅር እንዴት ደስ ይላል እዚህ መሀል መገኝት በራሱ ዳግም መወለድ ነው አቦ ጌታ ይባርካችሁ ያባቴ ልጆች
@aberashayele66
@aberashayele66 2 жыл бұрын
ዮኒ ምን እንልሃለን የዘላለም አምላክ ዘመንህን ይባርክ !!!!!!!!
@user-qb6yh6wy4r
@user-qb6yh6wy4r 2 жыл бұрын
ጀልባ 😂😂😂አልጋ 😍😍😍😍እውነተኛ ፍቅር መቼም አያረጅም
@kalishwowow7526
@kalishwowow7526 2 жыл бұрын
ዮኒዬ አቦ ዘመንህ ይባረክ ከታደሉ አይቀር ልክ እንደ አንተ ነው
@samsungold9169
@samsungold9169 2 жыл бұрын
እየሱስን ያገኘውበት ቀን የተባረከች ትሆን ጅግና ሴት ናት አንድና
@yemezemurtube3612
@yemezemurtube3612 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ደስታወን መቆጣጠር አቅቶት እንደት እንደ አሳዘነኝ ዮኒ ዘላለምክ ይባርክ
@user-qd8gs3bl6p
@user-qd8gs3bl6p 2 жыл бұрын
Yone geta yibbarika yene liyuu tabarika yene wodeme tabarika hulachumi TABARAKU❤️❤️❤️😍😍😍😍😍😍😍
@almazneway8925
@almazneway8925 2 жыл бұрын
አይ ዮኒ ልዩ ነህ ምን ይባላል ያለን ቋንቋ ተባረክ ብቻ ነው ተባረክ ተባረክ በኢየሱስም ተባረክ
@ambesajrsemere723
@ambesajrsemere723 2 жыл бұрын
ዮኒ ስትባል'ኮ በተለይ የምወድልህ ግንባራቸው ላይ ስትስማቸው ምን ኣለ አት ዓስር እንዳንተ ለኣፍቃ ፈጣሪ ቢፈጥርላት ስንት ወጣት ከክፉ ስስና ከመከራ ስታስወጣቸው ሳይ ወይኔ ምን ኣለበት ኤርትራ ብሄድ ብየ ኣስባለሁ፡ትግርኛ ኣጥናና ኣይዞህ ኣንድ ቀን የነዚህ ጥንዶች ደስ ያስባለኝ ደሞ ከጀልባ መሳይ ባለ ሽቦ ኣልጋ ህልማቸው ስታሳካላቸው ስታስሞሽራቸው ልብሱ መኪናው ኣልጋው ፐውውው ዮኒ ክብር ይግበሃል ተባረክ።
@werdatesfaye2778
@werdatesfaye2778 2 жыл бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን እግዚአብሔር ትዳራቹን ይባርክ ......ዮኒዬ ጌታ አገልግሎትህ ያንተ የሆነው ነገር ሁሉ ይባርክ ❤️❤️❤️❤️
@ribkabelete3539
@ribkabelete3539 2 жыл бұрын
ዮኒ ጌታ እየሱስ ይባረክህ 🙏❤
@bisratasfha7782
@bisratasfha7782 2 жыл бұрын
Yoniya many more years ! Berkerk balelen 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🇪🇷🇪🇹🇿🇦
@dansamkid01
@dansamkid01 2 жыл бұрын
ወይኔ ዬኒ አንተ ብሩክ ነህ ለሀገሬ በረከት ለየጓዳው በእንባ ለሚታጠብ ለሀገሬ እናትና አባት እግዚአብሔር የደስታ ምክንያት አረገህ እግዚአብሔር ይባርክህ እኔስ በዚህ በዩናይትድ እስቴት ለምንኖሮ ልጆቻችን ይህን ትምህርት ቢያገኙ ተመኛሁ። በርግጥ ምስክርነቱ በእንግሊዘኛ አልፎ አልፎ ስለሚተረጎም ትልቅ ነገር ነው ለልጆቻችን ጌታ ያስፋህ ራእይህን ሊያስጥል የወጣውን ክፋ በየሱስ ስም አፈረስኩ።
@mphomaphisa4739
@mphomaphisa4739 2 жыл бұрын
jonye ye almi fiqre sawu tabraklnee zare yibarak zamani yibarak 👏👏👏👏👏👏👏👏
@eyesusigetanew1857
@eyesusigetanew1857 2 жыл бұрын
Dady ዮኒየ አንተ ማለት ለ ሁላችንም አባት ነህ ዮኒየ ተባረክ 😭😭
@merryyederrick
@merryyederrick 2 жыл бұрын
ውበት ሲለካ ወሎ ነው ለካ የአብርሃም የሳራ ያድርግላቹ ♥️😍
@bute5158
@bute5158 2 жыл бұрын
እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ከቤተሰብ ይበልጥ ቤተሰብ ዬኒን እግዚአብሔር ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ተባረኩ የክብር ዘመን ይሁንላችሁ
@hanamamo6648
@hanamamo6648 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ደጉ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ለዘላለም ለአንተና ለአንተ ብቻ ይሁንልክ አባቴ የብዙዎች እንባ አባሽ እና እብሮ አልቃሽ ዮኒ ልዩ ፍጡር ነህክ የምታመልከው እርሱ ጌታ እግዚአብሔር በብዙ በረከት ጸጋውን ያብዛልክ ወንድም
@tittitduulaatittitduulaa6708
@tittitduulaatittitduulaa6708 2 жыл бұрын
Wooowuuu ameeeeeeeennn temsigeni geta hoyi tebarekuuubbzuuu ye abate biruk anochi zemenachuu yibarek yilemlemi 🎉🎉🎉🎉💞💞💞💞💗💗🎊🎊🎊Congratulations God bless you more 👏🙌🙏👌😍💖💖
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ አባትም ንጉስ አንተው ነክ !! የወንድሞቹን , የእህቶችህን , ያባቶችህን , የናቶችን እንባ ያበስክና እያበስክም ያለሄው ዮንየ ቀን በቀን ሰዓትም ለሰዓትም ይመር ያንፀባርቅ ቤትህን ሚስትህን ልጅህን አባትም ያፈራችህም ማህፀን ቅድስት ነች ትባረክ መልሳ መላልሳ ትባረክ እዚህ ያላቹሁአገልጋዬችም ተማሪዎች እንግዳዎች የደስታ እንባ ስለ ወገናቹሁ ምታፈሱም ብርክ በሉ በሰው ልጅ በችግሩም እንደራሱ ሚሰማውና ሚያዝን ም በደስታውም ሚደሰት እሱ የእግዚአብሔር ልጅ ነው ብጹእ ነው ብልም እንደ ድፍረት አይቁጠርብኝ ?! አምላኬ ተባረኩ ሁላችሁም አሜን እኔ ስጋየ እንጂ እዚ ነብሴ እናንተውጋ ነው ያለው ባለፈው ችግራቸው ስታለቅሱም አለቅሳለው ባዲሱ ለውጥ ደሞ እግዚአብሔር ድንቅነው እያልኩም የደስታ ለቅሶውንም ሳቁንም እያፈራረኹኝ አያቹኀለው ተሰፋ አለኝ ኢትዮጵያ መልሳ እየታነጸች እንደሆነ አሜንንንንንን ሀሌሉያ ሙሽሪት ባለቤትሽ መልካም ልብ ነው ያለው የሚጎዳው እግዚአብሔር ይጉዳለት ተንከባከቢው ውዴ የኔ ለባም እህት ቀሪ ዘመናቹሁ ፈጣሪ እናንተው ጋ ይሁን አሜን አባቴ ኢትዮ ኤርትራ ባርክ አሜንንንንን 🙏🏽🙇🏽‍♂️😇❤️🇪🇷❤️🇪🇹❤️
@deboamare5171
@deboamare5171 2 жыл бұрын
የኔ ፍልቅልቅ ብራቮ ዮኒ ተሳክቶልሃል ወለየዎቹ በውበት ተገልጠዋል
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 Tabarekeuuu Egzaibher Zamanachu Yetabareke Shalom Shalom Shalom ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙 ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙 ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙
@haileplus
@haileplus 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገሬ ክብሬ ኩራቴ
@user-ld1le8vo5k
@user-ld1le8vo5k 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ኢትዮጵያ ሰዉ ነዉ ያጠችዉ እጂ ሁሉም አላት
@martha_Alemu
@martha_Alemu 2 жыл бұрын
Egzihabeher yemsgen yoni geta Abzito yebarkek
@user-jd8qy1ue3i
@user-jd8qy1ue3i 2 жыл бұрын
አባቶይ የኔንም ታሪክ እንደዚ ቀይርልኝ 😭😭😭
@mahaderassefa8797
@mahaderassefa8797 2 жыл бұрын
Aizse yene ehete geta tarke yekeirale zaram melkam new lemitamnute
@blackgirl4201
@blackgirl4201 2 жыл бұрын
ዩኒየ ዘመንህ ይባረክ ማእረግን ተፈውሶ ስላየሁ እጅግ ደስ ብሎኛል .
@habtamassefa3169
@habtamassefa3169 2 жыл бұрын
ዪውኔ ጌታ ያለምልምህ ስላተ ቃላት ያንሰኛል እህቴ ጌታ ይባረክሽ ተባረክ ወንድሜ ተባረክ
@happy_woman2
@happy_woman2 2 жыл бұрын
ሰው አይረሳም ጌታዬ 😔
@tensumamush9918
@tensumamush9918 2 жыл бұрын
Amennnnnnn haleluyaaaaaa bedesta alekesku😭😭😭😭😭😭😭😭 yoniyen lemidritwa yasnesa geta simu yibarek yoniyeeee andu lijih sheh yihunilih
@tube-gv7et
@tube-gv7et 2 жыл бұрын
እኔ ን ሲያሳዝን ልጁ የዋህ ነው ፈጣሪ እድሜክን ሙሉ ደስተኛ ያርግህ ደስታው አስለቀሰኝ ወንድሜ 😭😭
@banchwebekele882
@banchwebekele882 2 жыл бұрын
የኒዬ ዘረማንዘረ ይባረክ በጣም እወደሐለዉ
@sebletesfaye6634
@sebletesfaye6634 2 жыл бұрын
የልጁ የዋህነት ያሳዝናል እንኳን ጌታ ደረሰላችሁ
@user-ur1qp9us2n
@user-ur1qp9us2n 2 жыл бұрын
ዮኒዬ ፀጋው ይብዛልክ ተባረክ
@neba6290
@neba6290 2 жыл бұрын
ዮኒ የሁሉ አባት ተባረክ
@ferifeleke3767
@ferifeleke3767 2 жыл бұрын
Yezare leyeti yilali yoniye God bless you🙏😍
@eneyefiqrtwilidnegni9874
@eneyefiqrtwilidnegni9874 2 жыл бұрын
Wow Egzihabher yimesigen ewnet yoniye tebarekilgn
@zebenaytilahun5829
@zebenaytilahun5829 2 жыл бұрын
የሰው ደስታ ደስ የሚልክ ዮኒ ብቻ ነው ብል ማጋነን አይሆንም
@user-xh7je8uo5n
@user-xh7je8uo5n 2 жыл бұрын
ዮንዬ ልጆችህ እራሱ ፍቅር ናቸው እኮ💖💖💖💖
@Aten-xx9it
@Aten-xx9it 2 жыл бұрын
Thank you God bless you pastor ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@jesuslord6097
@jesuslord6097 2 жыл бұрын
Tebereku trdarachu yebarek be geta setamaru geta semu yebarek
@naniy9579
@naniy9579 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ቀን አለው ሁሉን ሊያደርግ ለኢትዮጵያ እናቶች መልካምን ዘመን እመኛለው ተባረኩ ዮኒ ተባረክዐ።🙏🙏👏👏
@mulugetabeyi176
@mulugetabeyi176 2 жыл бұрын
Tebareku betam dess telalachu
@tsegazeabwoldu6413
@tsegazeabwoldu6413 2 жыл бұрын
ዮኒ የወጣቶች አባት ተባረክ
@azenegaseifu705
@azenegaseifu705 2 жыл бұрын
YONI almighty GOD bless your Generation.
@hanamamo6648
@hanamamo6648 2 жыл бұрын
እኔም ብኖርና ጌታ ብፈቅድ ከስደት መልስ የሄን የጌታ ክብር የሞላበትን ቤት እረግጣለሁ!!!
የታደለ ሮባ ሚስትን በእንባ ያራጨው ሰርፕራይዝ
13:13
ቃል እንዲህ ተፈትና አታቅም ወንድሞቼ አስጨነቋት
24:27
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 56 М.
የባለቤቴን ጉድ ስሙ/ብን ብዬ ልጥፋ ? ቆይታ ከፓስተር ቸሬ ጋር
29:07
Эксперимент вышел из под контроля😱😢
0:57
Следы времени
Рет қаралды 4,2 МЛН
Don’t Bully a Vampire Girl 👿
0:38
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 24 МЛН
ПОМЫЛ МАШИНУ #shorts
0:26
Паша Осадчий
Рет қаралды 2,2 МЛН
Не плавайте тут! 🏊🚫
0:24
Взрывная История
Рет қаралды 1,8 МЛН
Сын вернулся с войны и сделал сюрприз 🤯
0:17
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 4,5 МЛН