No video

📢 ተማሪ ሆነሽ

  Рет қаралды 55,368

Efrem_Tube

Efrem_Tube

Күн бұрын

‪@yetenbitube1‬ ‪@comedianeshetu‬ ‪@NahiTube1‬ ‪@marketube391‬

Пікірлер: 325
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m Жыл бұрын
ወይ እችልጅ ወላሂ ጓደኝ ስትህ እዳ ትልቅ እህት ናት ኤፍሬም እድለኛናህ ወላሂ
@mawaysh
@mawaysh Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@argwaabi6189
@argwaabi6189 Жыл бұрын
አችፊቅርኛ፡ልትሆኚልቲናዉ፡ዋይስችግርሽ፡ሚድንዉ፡ባአይማኖት፡ዬሚማሢልሽን፡ያዢ፡ልጁን፡ላቃቅ፡አርግዉ፡ሚንትማሢለላች፡አሢቃያሚ፡እዲሣልሚናዉ፡ዋይአችልትሣልሚናዉ፡ባአይማኖታቹ፡ህዱ
@MedTub-rd2de
@MedTub-rd2de Жыл бұрын
ተመካክረው ነው አትሞኙ ካሜራ ደቅና ነው የጠበቀቻቸው
@semiraabdo7080
@semiraabdo7080 Жыл бұрын
እኔ ማወቅ የምፈልገው የሀናን እንዲህ በንዴት የመንጨርጨሯ ነገር ነው ሳታውቀው ፍቅር ሳይገባላት አይቀርም ምስኪን 😂😂😂
@smirahussain3227
@smirahussain3227 Жыл бұрын
እወነትሸነዉ😂😂😂
@redmird3180
@redmird3180 Жыл бұрын
ክክክክክ እኔም ጠርጥራላው😂
@saramohammed3078
@saramohammed3078 Жыл бұрын
አረ እሷ አብሮ አደጎ ነዉ የህትነት ስሜት ስለሚሠማት ነዉጂ ሠዉን ባልዋለበት አትጠርጥሩ ፕሊስ
@semiraabdo7080
@semiraabdo7080 Жыл бұрын
@@saramohammed3078 በዚህ ልክ የሚያናድ ነገር ምንም አላደረገም እኮ ልጅቷን የታዘዘላትን እንኳን ሳትጠጣ እስከ ማባረር የሚደርስ የጓደኝነት ስሜት የለም እንኳንስ ስለ አብሮ አደግ ስለ ወንድሞቻችንም ሁሉንም የግል ህይወታቸውን ማወቅ አይጠበቅብንም
@Ekram475
@Ekram475 Жыл бұрын
ክክክክ
@susutube360
@susutube360 Жыл бұрын
ሀናን ስርአት ያላትና አስታዋይ ናት❤
@mawaysh
@mawaysh Жыл бұрын
ደምሪኝ እማ
@haweFekerReem
@haweFekerReem 4 ай бұрын
ኮመንታተሮች ግን ምን አስባችሁ ነው ትክክለኛ ጓደኛ ማለት እንዲህ ነው የ17 አመት ልጅ ለምን ፍቅረኛ ያዝክ ማለቷ እድሜዋን አይታ ነው ፈልገሽው የምትሉ እናተ የምታስቡትን እነሱ አያስቡም ሀይማኖታቸውም ይገድባቸዋል
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች ዛሬ አልፍልኝ አንድኝ ናይ ከመዳም ኩሽና ላይክ አማርኝ
@leileiakemalleileiakemal7840
@leileiakemalleileiakemal7840 Жыл бұрын
Kk mderi lmyi
@Tmara-qh3lk
@Tmara-qh3lk 4 ай бұрын
ክክክ እኔንኳ ታይቶም ተኮምቶምነው የምደርሰው ሁሌም አይሞላልኝም መዳምመቸለቃኝ
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m Жыл бұрын
ኤፍሬም እች ጠጋ ጠጋ እቃ ለማሳት ነው አለች እናቴ ክክክክ
@tizitabusiness6
@tizitabusiness6 Жыл бұрын
ኤፍሬም የእውነት ጋደኛ ማለት እዲ ነው ስታወራ ትንሽ እረጋ ብትል ❤
@mawaysh
@mawaysh Жыл бұрын
ደምሪኝ እማ
@jemila602
@jemila602 Жыл бұрын
ሀናን እና ኤፍሬም በመጨረሻም ጥንዶች ይሆናሉ እንዴኔ የጠረጠረ 👍👍👍👍
@huaweflow2737
@huaweflow2737 Жыл бұрын
አረ ልጅ አላት
@oneallahbcha
@oneallahbcha Жыл бұрын
ሙስሊምና ካፊር እዴት ሆኖ
@user-mv4hk1xl1m
@user-mv4hk1xl1m Жыл бұрын
ሙስሊም ነች እደት ይሆናል ሀይማኖት ይቀድማል❤❤
@donaytroyal860
@donaytroyal860 Жыл бұрын
​​@@oneallahbchaፌር አንቺ ነሽ😂 እኛማ ኦርቶዶክሶች ነን❤
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c Жыл бұрын
​@@oneallahbchaድጋይ እራስ ነሽ ነገሩ ከመናፍቅ ምን ይጠበቃል
@user-bx3dg6by4e
@user-bx3dg6by4e Жыл бұрын
እኔ ምኑም አልገባኝ የሀናን ነገር አላህ ይድረስልሽ ሁኔታሽ ትንሽ ያሳስባል
@user-jw8hu3rx6m
@user-jw8hu3rx6m Жыл бұрын
የዱአ ናት ትክክል
@user-fz2fm1wt2n
@user-fz2fm1wt2n 8 ай бұрын
በጣምያሥባልእጅ
@belchal2027
@belchal2027 Жыл бұрын
ኤፍሬም አልጋበህም ሀናን በፍቅር ተጣምዳለች😂😂
@alexxender3396
@alexxender3396 Жыл бұрын
❤ሀንቾ ይመችሽ❤ምርጥ ጋደኛ ❤ አለችህ❤እፍሬም❤ዋውው❤
@mesrt8441
@mesrt8441 Жыл бұрын
ፍቅር አለባት እቺ ልጅ የልታወቀላት😂😂😂😂
@user-by2tv1fj8w
@user-by2tv1fj8w Жыл бұрын
በትክክል ነቄ አቦ
@hayatkamila6204
@hayatkamila6204 Жыл бұрын
Ayamenotes
@madina3096
@madina3096 Жыл бұрын
የኔ ውድ ስታወሪ እረጋ በይ 😊የኔ አስታዋይ ማሻላህ❤
@fafia4447
@fafia4447 Жыл бұрын
ሀናን ሳስበው ፍቅር የያዘሽ ይመስለኛል ምክናየቱም በቀደም ጫት ሲቅም ምን አጉድሌብህ ነው አለች ጓደኛ ምን አጉድሌብህ ነው ይባላል እደ ለማንኛውም እራስሽ ተቆጣጠሪ ሀይማኖታችሁንም እሰቡበት
@FatySam
@FatySam Жыл бұрын
እራሷን እደሚስት አርገች ባሏመሰላት
@jemilakedir9261
@jemilakedir9261 Жыл бұрын
ባተፈቅሪው ውጣ ከሱቁ አትይውም የወደደውን ትወጂለት ነበር አይይይ🤣🤣
@tajuredi5146
@tajuredi5146 Жыл бұрын
እኬ
@brothers4627
@brothers4627 Жыл бұрын
ሀናን ጎበዝ👌👌👌
@Demenamorke2146
@Demenamorke2146 Жыл бұрын
ሀንቾ የምር ምርጥ ሰው 🌷🌷❤❤
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Жыл бұрын
ኤፍሬም ጠጋ ጠጋ ሁሉም ወድሞቹ ፍቅረኛ ያዙ ምን ያድርግ 😂😂😂
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m Жыл бұрын
ክክክክክክ እውናት ነው
@user-do9fx9pl9b
@user-do9fx9pl9b Жыл бұрын
😂😂😂
@mawaysh
@mawaysh Жыл бұрын
😂😂 ደምሩኝ ውዶቸ
@silasila926
@silasila926 Жыл бұрын
😂😂
@user-gv2pk5cn4g
@user-gv2pk5cn4g Жыл бұрын
እርፍ ጭራሽ ምን አገባት ስለግል ሂወቱ ወደሽው መሆን አለበት አይ እረ ተይ አንች ልጅ አላህን እንፍራ ሲጀመር ሁሉንም ነገር ላንች ማውራት የለበትም በልክ ሁኝ
@imanseid
@imanseid Жыл бұрын
ኢፍሪምዬ በል ቆዬት ብለህ ፍቅረኛዬናት ብለህ ትመጣለህ ወድሞችህም እድህ ብለው ፍቅራኛ ናቼው ብለዋል በል ይቅናህ ሀኒቾ በይ ለቀቅ ጭረረረ አትበይ
@user-ji6mo8lh6h
@user-ji6mo8lh6h Жыл бұрын
ክክክክ
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n 4 ай бұрын
ሀኒልጂአላት ማሻአላህ ትናንትና በቲክቶክአይቸ❤❤❤❤አላህያሳዲግልሽ ሀኒግንየወለዲሽአመስይም
@user-di3ng2md5d
@user-di3ng2md5d Жыл бұрын
ኤፍፍ በአብርሽ ጉዳይ ለምን መግለጫ አልሰጠኸም አነተም ለምለም ነፂም😂😂😂😂😂
@user-vr9cx6tz8p
@user-vr9cx6tz8p Жыл бұрын
ማሻ እላህ ሀናን ደስ ቲያለሽ አላህ ይጨምርላቹ ደሞ ሀናን የወድሜ ልጅ ስም ነው
@alamgir481
@alamgir481 Жыл бұрын
ተውደዋለች ልጁን ክክክክክ
@user-sd5ur5sz8r
@user-sd5ur5sz8r Жыл бұрын
ምን አንጨረጨረሸ ፍቅረኛ ከያዝክ ጎደኝነት የለም😂
@mawaysh
@mawaysh Жыл бұрын
😂😂😂 ደምሪኝ ውዴ
@user-ig9oz3yv5w
@user-ig9oz3yv5w Жыл бұрын
ኢፌሬም የምር ምርጥ ጎደኛ አለችህ የት ነው እሜገኙው እደዝህ አይነት ጎደኛ በዛሬ ስአት የለም
@foziyagimelcom
@foziyagimelcom Жыл бұрын
ትወድሀለችሀናተረዳት😢😂😂
@deiebemnaiche7246
@deiebemnaiche7246 2 ай бұрын
በዝ አገጠም እኔ ምለች አንድ ክሪስታን ልጁ ያኔ ፈቅረ ይዞሃል ሀይመኖታችን አንድ አይዶለም ምን ይሸለል ልጁ ስለቅሱ ጨንቆኝል😢ምን ትመከረኝለች😢ሀይ
@sofiaayatu9130
@sofiaayatu9130 Жыл бұрын
ኤፊዬ የሀናን ቡቲክ የት አካባቢ እንደሆነ ንገረኝ😊
@hbebahb9603
@hbebahb9603 Жыл бұрын
ኤፍሬም ምርጥ ጓደኛነው የለችህ ፍቅረቹን አላህ የብዘለቹ❤❤❤
@hani8649
@hani8649 Жыл бұрын
*_ይሄ ነገር የጓደኝነት ብቻ አይመስለኝም ፍቅር ብጤ ሳይደባለቅበት አልቀረም *_
@jemilakedir9261
@jemilakedir9261 Жыл бұрын
😂😂😂😂🤣እኔም እንደቺ ነው የጠረጠኩት
@kadijs
@kadijs Жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@mawaysh
@mawaysh Жыл бұрын
😂😂😂ደምሩኝ
@fhgjugh2796
@fhgjugh2796 Жыл бұрын
ግን እኮ እኛ ሴቶች እንደወንድም የምናያቸውን ሰናስብ ፎንቀ ይገበልናል 😁😁
@deiebemnaiche7246
@deiebemnaiche7246 2 ай бұрын
ያንች ዶሞ ቅነት ይመሠለኝል😂😂😂
@FhSgh-wb8ch
@FhSgh-wb8ch 4 ай бұрын
ሀናን በጣም ምርጥ አስተዋይ ነች እኔ በጣም ነው የምወዳት❤
@Ema-yr3zg
@Ema-yr3zg 4 ай бұрын
በናታቹ በጣም ከፍቶኛል በፍቃደኝነት ጋደኛ የሚሆነኝ
@user-iw3mt3qw6n
@user-iw3mt3qw6n Жыл бұрын
😂😂😂😂😂ማርክም ጓደኛየ ብሎ ፍቅር ጀመረ አብርሽም እደዛው ኤፍሬምም ጀማመረህ መሰል😅😅😅😅 በልካም ፍቅር
@user-bj9rx5hv6z
@user-bj9rx5hv6z 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@user-hr3ch5jp6o
@user-hr3ch5jp6o 3 ай бұрын
ተው ጎበዝየ እንጠርጥር😂😂😂😂😂😂😅😅
@zinab8199
@zinab8199 Жыл бұрын
17 አመት ምን ይገርምሻል ! ከዛ በታች አይደል የሚጃጃሉት ትምህርት እያሉ የሚውሉት ሌላ
@lubabatube7975
@lubabatube7975 Жыл бұрын
ምርጥ ጓደኛ ነሺ አልሀምዱሊላህ አለኒእማተል ኢስላም ስርአት ያለሺ ጎበዝ
@user-cv5pq7ro1p
@user-cv5pq7ro1p Жыл бұрын
ተይ አንች ዘዋሪ😂😂😂
@mehubayoutube
@mehubayoutube Жыл бұрын
አይ ልጅ ነት እኘም በ13 በለውእስካ በ14 በለው ትደሪ የዝነው መለቴ የታጠለፍኩት ፍቅር ትንሽ ትልቅ አይልም
@zinetzenit2667
@zinetzenit2667 Жыл бұрын
እኔ መቸም ወላሂ የወንድ ጎደኛ አይሆንልኝ 12:32 ምትንሽ እህቴ እህቴ ብለው ወደሌላ ነው የሚቀየሩት
@sabiamboo
@sabiamboo Жыл бұрын
ስጠረጥር ግን ለሱ ስሜት አላት እንጂ ለምን ትገደዳለች እሄን ያክል
@user-fh9bw6cr5l
@user-fh9bw6cr5l Жыл бұрын
masha allah batam dase teyalesh guwadagna malat yeha new gen tensh eraga baye❤
@AlfiyaKder
@AlfiyaKder 4 ай бұрын
ኦ ይህ ነገር ፍቅር ሳይዛት አይቀርም. ምስኪን ሀናን እራስሽን ታውቂዋለሽ ግን በቃ ንገሪው እንደምቶጂው. ደሞ እሚሰልምልሽ ከሆነ ብቻ ነው ምትነግሪው. ካልስለመ ተመለሽ ካሁኑ
@sosososo-ov4oo
@sosososo-ov4oo Жыл бұрын
ምን አጨርጨርሽ ሀኒ 😂😂
@user_sf9yw4cm6p
@user_sf9yw4cm6p 4 ай бұрын
አረ ሁይ 17 አመቴ ነው አላለችም አረ ወገን እድሜኮ ፀጋ ነው ለምንድነው የምትዋሹት
@KrdoKrdo-po3fn
@KrdoKrdo-po3fn Жыл бұрын
😳😳ሀኒቾ ቢይዝ ላቺ ማማከር አለበት ኸየር በራሱ መቀሳቀስ ይችላል ፈላጎቱ ነዉ ምናገባሽ😳😳😳
@user-jg2wl5rg4q
@user-jg2wl5rg4q Жыл бұрын
ኮሜቶች ካፊር ሙስሊም ምናምን እምትሉ እነሱ ለኖሩት ምን አገባችሁ 😂😂😂😂😂ወይ መቃጠል
@user-jc8ig2lt9o
@user-jc8ig2lt9o Жыл бұрын
ኤፌሬም ሁሉም በፍቅር አያበዱ ነው አንተስ
@lidacall5542
@lidacall5542 Жыл бұрын
ክክክ ተራው እየጠበቀ ነው
@user-yc5yl8zx1g
@user-yc5yl8zx1g Жыл бұрын
😂😂
@eyerusalem9504
@eyerusalem9504 Жыл бұрын
ልብስ ትልኪልናለሺ ቁጥርሺን አስቀምጭልን ሀንቾ እነዚህን አይነት ሴቶች ዝም በያቸው አለባበሷ ማስጠላቱ ቀፋፊ
@user-zv4hn6hb1e
@user-zv4hn6hb1e Жыл бұрын
እርቃኗንኮናት እኔምለዉ ክርስቲያን ሴቶች ግን ከለበሳችሁ ሲኦል ትገባላችሁ ነዉደ የተባሉት ሲቀጥል ደግሞ ወላጆቻቸዉ እያዩ ነዉ የሚልኳቸዉ
@ikramtsegaye9082
@ikramtsegaye9082 Жыл бұрын
እኔም እንደዛሬው ለቤተሰብ ስርፕራይስ ማደርግ ፈልገለው
@user-pd5lq1oh7f
@user-pd5lq1oh7f Жыл бұрын
የለምለም። ወጠጤወች። አንድ አንድ እያሉነው😂😂😂😂😂አይለምለም
@user-hj1ho9rj1s
@user-hj1ho9rj1s Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@jmilahalu5816
@jmilahalu5816 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@madinad6932
@madinad6932 Жыл бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@fhgjugh2796
@fhgjugh2796 Жыл бұрын
😁😁😁
@meazitube269
@meazitube269 Жыл бұрын
አይ ሀንቺ ሳይጠልፋት አይቀርም እንጂ የጓደኚነት አይመስልም ሚስኪን ሀኒ😂
@ቀመር
@ቀመር Жыл бұрын
የምር ምርጥ ጓደኛ ነሽ ሀኒቾ❤❤❤
@seadahosein1088
@seadahosein1088 9 ай бұрын
የኮሜንታተሮቹ መፈላፈል መጥፎነታችሁ ይለያል ስለማታቁት ነገር አሏህ ያውቃል ብላችሁ እለፉሰላም ትለው ነበር አፍቅራው ነው ትላላችሁ ምን አሣወቃችሁ በሚድያ ስላየን ብቻ በጥርጣሬ መናገር ከአሏህ ፊት ያስጠይቀናል ያአሏህ አስለን ሴት የወንድ ጓደኛ እንደት ትሆናለች የገረመኝ ነገር ይህነው
@user-qx7sc4hu8b
@user-qx7sc4hu8b Жыл бұрын
ምናሻሺ ቢፍቅር ወይስ ትወጅዋለሺ😂
@hayattube9044
@hayattube9044 Жыл бұрын
በኔ ሀገር የወንድ ጓደኛ የሚባል አላዉቅም ምክንያቱ ወደ ፉቅር ሲቀየር ስለማይቆይ😂
@aminakebede3225
@aminakebede3225 Жыл бұрын
በትክክል
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p Жыл бұрын
😂😂😅 ወይኔበእሱህይወት ምንጥልቅያደርግሻል በሰላምሽይሆን
@SayydJafry-ov1xy
@SayydJafry-ov1xy Жыл бұрын
ሀናን ስወዳት አጋባን ኤፋአ🎉❤😅
@hayathhayath7343
@hayathhayath7343 Жыл бұрын
ማሻላህ ኤፍሬም ምን እደምል አላቅም ሀኒቾን በምን ቃል እደምገልፃት❤❤❤❤❤ ግን እንደዚህ አይይነት እህት ወይም የስፍርህ ልጅ ውይም ጓድኛ አላህ ስለሰጥህ በጣም እድለኘ ነህ የኔን ኮመት እየው !ሀኔቾን በቃ የምጋልፅበት ቃል ስለሌለኝ ውዴታቹህ የዘላለም ያርግላቹህ ከነት በጣም ቡዙ ነገር እንጠብቅ አለሁ ከነት ብዙ ጠሩ ዩሚያስተምር ነገር እድታቀርቡ place
@user-ub4cm8sx9u
@user-ub4cm8sx9u 4 ай бұрын
በመጨረሻም ጥዶች ይሆናሉ እደኔ የገባው👍👍
@user-rq3jc6dh5l
@user-rq3jc6dh5l Жыл бұрын
አኤፊ ሱቁ ስት ፈጀ በአላህ ጠይቅልን አጠቃላይ ስት ያስፈልጋል
@user-th8pw4ks1q
@user-th8pw4ks1q Жыл бұрын
ደስ ስትሉ😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-wu6hr6mg9v
@user-wu6hr6mg9v Жыл бұрын
ሀናንማ ትዉደዋለች
@sofiakamal5924
@sofiakamal5924 Жыл бұрын
ወየኔ ለሙዬ የፈራሽ ኣለቀርም ኤፈሬምም ዳርዳር እያልልሽ ነው በቃ ዘንድሮ ማበድሽ ነው
@LuluSha-vo7nq
@LuluSha-vo7nq Жыл бұрын
ሴትዮ ምነው ባንተ ህይወት ዳይሬክተር ልሁን አልሽሳ 😂😂
@user-gs1dm4tw1o
@user-gs1dm4tw1o Жыл бұрын
ይህ ነገር እማ ፍቅር ጭምድድ አርጎ ይዞታል ያላድ ነገር እድህ አልተጭርጭርችም ጋልባታል ፍቅር ውድሚ😂😂😂
@rahmatetube7176
@rahmatetube7176 Жыл бұрын
ክክክክ
@MedTub-rd2de
@MedTub-rd2de Жыл бұрын
የማይመስል ነገር እሷ እሱቅ ሁና ካሜራውን እንደት ደብቃችሁ ነው ፕራክ ያደረጋችኃት ተመካክራችሁ ነው ያስታውቃል ካሜራ ደቅና ነው የጠበቀቻችሁ
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂ኖርማንነዉ
@Meelaal567
@Meelaal567 Жыл бұрын
Wwoo godeya maleti idachinawuhu huneti desisitilu❤❤❤❤❤❤❤
@user-nx1gf3uh6c
@user-nx1gf3uh6c Жыл бұрын
የኔ ሀኒ አታናዳት እጂ ኤፋ ሀኒ ማለት ጋደኛ ብቻ አይገልፃትም እህትህም ጭምር ናት😢❤😊
@srtube7211
@srtube7211 Жыл бұрын
አንቺ ምኑ ነሽ አማካሪው ነሽ? እህት ዓለም የሆነ ያልሆነ ቦታ ገብተሽ አትላላጪ!"" ምንድነው ፍቅረኛ? ስታስጠላ
@user-eo1uk1xp8s
@user-eo1uk1xp8s Жыл бұрын
አማና እንዴኔ አብሽርና እንዴወንድምህ እንዳታለቅስ ወንድልጅ ቆፍጠን ሲል ወንድነቱንም ቤተሰብም ያኮራል ስለዚህ ፍቅር ዘድሮ ወንዱ ለቅሶ ይገርማል አዴራ እንዳታለቅስ ብታለቅስ ራሡ ቻለው
@mosebtube1027
@mosebtube1027 Жыл бұрын
የየተቢ ምትክ ብየሻለሁ ሀኒየ ደግ አደረግሽው
@kere6628
@kere6628 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@user-ui8tp3fo8j
@user-ui8tp3fo8j Жыл бұрын
ፍቅርን እድሜ አይወስነውም
@tabezmuhe1354
@tabezmuhe1354 Жыл бұрын
ያስረኛክፍልተማሪላችህፃንናት😂😂😂😂😂😂😂
@anishaanisha9179
@anishaanisha9179 Жыл бұрын
Hanani mirit godagna nesh❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-hs7mi4ib5r
@user-hs7mi4ib5r Жыл бұрын
አይ ሤት ቅናቶዋ ፍቅር ይዞታል ማለትነዉ ከኤፍሬም እሥታፉራላአህ አችነሺ እምታሣፍሪዉ ሀናን
@Ekram475
@Ekram475 Жыл бұрын
ክክክክ ታዲያ ምን አናደደሽ ውዴ 🤭🌺🌺🌺
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z Жыл бұрын
ተወደዋዉች
@Ekram475
@Ekram475 Жыл бұрын
@@user-od6kz2rq6z እኮ ውዴ ባይሆንማ አትቆጣም ነበር
@zainabaetop6398
@zainabaetop6398 Жыл бұрын
​@@Ekram475😂😂😂😂
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z Жыл бұрын
@@Ekram475 🙄😀ክክክክክክ ሀይማኖት የቀደማል ሀይማኖት አይገናኙም 😂ያሳቀኝ ፖርት ልጀ አይደለችም ሰትል የምትለው ብታጣ 10ክፈል ተማሪ ልጀ ናት 5ክፈል ያገባነው ምን እንበል 2007ላይ 🙄
@Ekram475
@Ekram475 Жыл бұрын
@@user-od6kz2rq6z አይ ቁጠዋና ሁኒታዋ መስሎኝነው 5ኛ ክፍልኮ ትንሽነን ስለፍቅር ምኑን አውቄ ክክክክክ
@meryferenjo23
@meryferenjo23 Жыл бұрын
Efi ye fkregna yalkat lij betam tamarachu degami asrat fkrachu yezliklachu ❤❤❤❤❤ efi ye ayelyayachu ❤❤❤❤❤❤❤ setamru gena kahunu sus lethonubegn new efi ena fkregna ❤❤❤
@user-qk3df7sf8m
@user-qk3df7sf8m Жыл бұрын
ሀኑን ቁጥርሽ አስቀምጪ ልብስ እፈልጋለው የቡታጀራ
@user-tj5do3kj6b
@user-tj5do3kj6b 4 ай бұрын
ኤፋ ግን እች ልጅጋ ፍቅር ሳይዘዉ አይቀርም እኔ እየጠረጠርኩኝ ነዉ🙄🙄😂
@user-zh6lt9md2h
@user-zh6lt9md2h Жыл бұрын
አረ ወይኔ ሀናን አለተችለሽም ጀገና አሁን አፍራም ፍቅር ገባለህ መሰለኝ 💝🤞👍❤ደመሩኝ
@fateiyahamza6072
@fateiyahamza6072 Жыл бұрын
ኢንሽ አላህ ከስደት መልስ እችን አይነት ፑትክ እከፊታለሁ በእዚኒላህ
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p Жыл бұрын
አላህያሳካልሽ ማማዬ
@user-vj5uv9qf9r
@user-vj5uv9qf9r Жыл бұрын
ምነው ሲስቱ ቅናትም ጭምር ነው ፎንቃም ነው ጓደኝነት ብቻ አይደለም😂😂
@user-rw3xt1rd8n
@user-rw3xt1rd8n Жыл бұрын
ፍቅር አለባት ልጂቱ ትለያለይ ክክክክክክ
@user-rv6en8gq5s
@user-rv6en8gq5s Жыл бұрын
አራ እራሱዋ አፊቅራከሌች አንቴ አለዋክለትም ተደቢሆንስ ምንአስቃነት😅😅😅😅
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f Жыл бұрын
ሃና እማ ሳታቂው ፍቅር ገብቶላታል እዴ መጨርጨር😂🤗
@ademtube4544
@ademtube4544 Жыл бұрын
ሀንቾ ፎንቀ ጋብቶለተል😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@donaytroyal860
@donaytroyal860 Жыл бұрын
❤❤ጔደኛ እውነተኛ ሀናን❤❤❤❤
@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y Жыл бұрын
ካሜራውን አይታለይ ሰውየው ተገትሮ እየቀረፀ
@user-tc7ct5xq8y
@user-tc7ct5xq8y Жыл бұрын
ጥሩ ተዋንያን ይወጣቹሀል😂
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 Жыл бұрын
ይማችሽ ያራዳ ልጅ
@zamzamali4110
@zamzamali4110 Жыл бұрын
ምርጥ ጓደኛ ሀንቾ
@rehmetTub6318
@rehmetTub6318 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ
@user-ix8gj6pk4u
@user-ix8gj6pk4u 4 ай бұрын
ሊሆን ይችላል ፍቅር ማለት መላመድ ነው አብረው ሲውሊ ቢድዮ ሲሰሩ ልይዛት ይችላል
@Sara-lb6zy
@Sara-lb6zy Жыл бұрын
Menchegere alew gadegna benorew aneche erasesh tefelegewalesh malete new 😂
@zenasease1265
@zenasease1265 Жыл бұрын
አቢት የተነቢ እንደዚ ከንዳትሆኑ ቡዙ ነገሪ መከረቻቹ ግን አናተ ከመሲመሪ ወጣቼዉ አሳ ቡዙ ሴድቡን አሲተናገደቼ ሴለናተ ጌታ ልቡሼን ያዉቃል አህቴ ከዬዝሼህ
@zenasease1265
@zenasease1265 Жыл бұрын
አዬዞሺህ
@HgdGdg-nc7jx
@HgdGdg-nc7jx 4 ай бұрын
ልጂቷግንየሁነችአይናውጣነች
@luluoumer3959
@luluoumer3959 Жыл бұрын
ድራማ ነው እሚቀርፀውን ሰውየ ያዩት የለምደ
@tajuredi5146
@tajuredi5146 Жыл бұрын
ሳይገባልሽ አይቀርም በሰላም እዲህ አያንጨረጭርሽም ነበር !! ግንን እኔ ወድጄ ያደረኩትን ነገር እኔ አቅልሀለውም ምትለኝ ጋደኛ ተብዬ በፍፁም ነገር ግን በኔ የፈለገችው ነገር ካሌለ በስተቀር!! አላህ ይስቱር !! በጭራሽ እኔን በግድ እከከኝ ፣ልከክልህ አይነት ነው የዚች ልጅ ነገር!! 100% ይቺ ልጅ ፍቅረኛው ነች ለይምሰል ጋደኛዬ ነው ፣አብሮ አደጌ ነው ፣ምንን ለማታለል ነው!?እኛን በፍፁም ከፈለግሽ የፈለግሽው መሆን ትችያለሽ አላህ ካልፈራሽ ግን ቀስ በይ ስምሽ ፣ምናምንሽ የሙስሊም ስራሽ የሰይጣን አይነት ነው ሚመስለኝ፣ለማንኛው ይቅርታ ምክር አበዛሁ!! ኤፍሬምን ከወደድሽው ማግባት መብትሽ ነው !!ግን አደብ የለሽም የቸኮለች አፍሳ ለቀመች አይነት ነው.
@ashias9880
@ashias9880 4 ай бұрын
Anichoo yene widee❤❤❤❤👌👌👌❤❤
@yttugyygttff5531
@yttugyygttff5531 Жыл бұрын
አይ ዋው ጓደኛ ስታምሩ❤❤❤❤❤
@konjetkonjet7731
@konjetkonjet7731 Жыл бұрын
ወይኔ ልጅቷ ስታስጠላ በተለይ አለባበሷ እኔ ምለው ምንም ምትፈሩት ቤተስው የላችሁም እንዴ የፍሬም ኧረ ይደብራል ልብስ ግዛላት😢😢😢😢😢😢
@sasaszsz4852
@sasaszsz4852 Жыл бұрын
ወይኔ ቅናት
@tayba1611
@tayba1611 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
ዮአዳን (ክፍል 24)
32:41
ለዛ
Рет қаралды 294 М.
📢 ለ ሀናን አሳዛኝ ደብዳቤ ላከላት
21:50
Efrem_Tube
Рет қаралды 46 М.
Ik Heb Aardbeien Gemaakt Van Kip🍓🐔😋
00:41
Cool Tool SHORTS Netherlands
Рет қаралды 9 МЛН
Yum 😋 cotton candy 🍭
00:18
Nadir Show
Рет қаралды 7 МЛН
Чёрная ДЫРА 🕳️ | WICSUR #shorts
00:49
Бискас
Рет қаралды 6 МЛН
Can This Bubble Save My Life? 😱
00:55
Topper Guild
Рет қаралды 84 МЛН
📢 ሱስ ጀምሬያለሁ ስላት አለቀሰች
9:20
Efrem_Tube
Рет қаралды 91 М.
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 373 М.
📢 የማርክ የተደበቀ ሚስጥር ወጣ
24:16
Efrem_Tube
Рет қаралды 63 М.
📢 እደዚ አልጠበኩም ነበር አለችኝ #prank
10:38
Ik Heb Aardbeien Gemaakt Van Kip🍓🐔😋
00:41
Cool Tool SHORTS Netherlands
Рет қаралды 9 МЛН