ትንሹ ባላባት ክፍል 24 | Tinishu Balabat episode 24

  Рет қаралды 177,093

Kana Television

Kana Television

Жыл бұрын

ትንሹ ባላባት ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ከምሽቱ 2፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!
Tinishu Balabat every Monday to Friday @8:00PM Kana KZfaq channel!!!
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Tinishu_Balabat #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.
የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የKZfaq ገጻችንን ይከተሉ::
| Official KZfaq Channel | / kanatelevision
| Official Facebook Channel | / kanatelevision
| Official Instagram Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevision.com/
Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Пікірлер: 276
@lilitylility4864
@lilitylility4864 Жыл бұрын
ዛሬ መዲሃኒኣለም ነው ከኩፉ ሁሉ ይጠብቀን🙏🙏🙏🙏27
@semerafeker7849
@semerafeker7849 Жыл бұрын
ዛሬ እማኑኤል ነው 28
@user-or8do1jo1g
@user-or8do1jo1g Жыл бұрын
አሜን፫❤🎉
@lilitylility4864
@lilitylility4864 Жыл бұрын
@@semerafeker7849 ኢሺ ውድ
@user-or8do1jo1g
@user-or8do1jo1g Жыл бұрын
​@@semerafeker7849 ያውነው ውዴ አሜን አሜንአሜን😢❤
@bebielove3911
@bebielove3911 Жыл бұрын
Teka
@user-gi3js7zn1w
@user-gi3js7zn1w Жыл бұрын
ማነው የሰው አገር ምርር ያረገው አገርም እዳይገባ ሰላም የለም ምን ይሻላል ግራ የሆነ ኑሮ😢😢😢😢
@kuribelete9794
@kuribelete9794 Жыл бұрын
😢😢😢
@user-pd7ji5rb6x
@user-pd7ji5rb6x Жыл бұрын
እረ እኛም ምርር ብሎናል ምን አባቱ አገራችን ገብተን ምንም ቢመጣምን ከቤተሰብጋ ማለፍም ሆነ መጋፈጥ ይሻላል እኔም በጣም ነው የመረረኝ እፍፍ😢😢😢😢
@abibagirm4118
@abibagirm4118 Жыл бұрын
😥😥😥😥😥😥😥
@hikwt5993
@hikwt5993 Жыл бұрын
ኢኔ ማርያምን
@meleka1842
@meleka1842 Жыл бұрын
አይዞን😢😢😢😢 እኔም ግራ ገብቶኛል እፍፍፍፍ አሁንስ
@lwamtesfu8919
@lwamtesfu8919 Жыл бұрын
ቅዳሜ እና እሁድ ይለቀቅልን የምትሉ👍
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t Жыл бұрын
ቅዳሜ እና እሁድ የእርፍት ስቃታችው ነው ማይ ሲስ
@selamselam9406
@selamselam9406 Жыл бұрын
👍👍👍👍
@lwamtesfu8919
@lwamtesfu8919 Жыл бұрын
@@user-yg6jj4sm9t kefelegh eko👍new ayehom kesh degmo👎aleqech
@PawloKoraro
@PawloKoraro 17 күн бұрын
😊🍭🧁🍧🌰🍯 alapdevu waha fekele mejAh
@PawloKoraro
@PawloKoraro 17 күн бұрын
Gsjdjdfjdfiefjsh❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊🍧🧁🍪🍿🥂🍽️🥄👍👏💪🤜🤲🧍🧍🧍🏃🏃⛹️🏇🏇🏇⛷️⛷️👸👸👸👨‍❤️‍💋‍👨👨‍❤️‍💋‍👨👩‍❤️‍💋‍👩👨‍❤️‍💋‍👨👨‍❤️‍💋‍👨👨‍❤️‍💋‍👨👩‍❤️‍👨👩‍❤️‍👨👩‍❤️‍💋‍👩👩‍❤️‍👨👨‍❤️‍👨👨‍❤️‍👨👯👯👯👯🕺🕺🕺🕺🕺🕺
@fhhghhg1179
@fhhghhg1179 Жыл бұрын
የሲነም እያትን እደኒ እሚወደው😂😂😂😅
@danadana-ls9vb
@danadana-ls9vb Жыл бұрын
የሲነም እናት ግን ምን አይነት እናት ነች የተረገመች
@sameraha5465
@sameraha5465 Жыл бұрын
የሲነም እናት😳እዲ የምን ጉድ ነች 😳ግን ተደህናዉ ዲራማ አድ ሰዉ አይጠፋም አብሽቅ😤😤
@saadahsaaadah3402
@saadahsaaadah3402 Жыл бұрын
ይሂ ትልቅ ሰውየ በጣም ነው የማስቀኝ😂😂😂😂😂
@Kjuieie48
@Kjuieie48 Жыл бұрын
ለኔም😂😂😂
@ayudawudtube
@ayudawudtube Жыл бұрын
ወይኔ ወይዞሮ ኑር ብታናድድም ታስቃለች ደግሞ ለልጇ ባል ፍለጋ ጀመረች 😀😀😀😀😀
@user-kt7st6ji1i
@user-kt7st6ji1i Жыл бұрын
የእውነት የሲነም እናት የምሰራቸው ክፍት በጣም ነው ያስጠላችኝ
@user-vm1fl3fm7b
@user-vm1fl3fm7b Жыл бұрын
የሲናም እናት በሳቅ🤣🤣🤣🤣ባል ፍለጋ ጀመረች🤣😀😊
@tshh8118
@tshh8118 Жыл бұрын
አወ 😁😁😁
@IrirJef-pl6vw
@IrirJef-pl6vw 11 ай бұрын
ኑር በንደት ልቤ ቀጥነው እምትለው እሞታለሁ አላለችም🤣 አድናን ልክነው እድትረጋጊብሎነው🤣🤣ከቪዶው ውጭ አችከወጣሽ ሰላም አለ👍ኑር👈😜🤣
@gggrvheve
@gggrvheve Жыл бұрын
አዚዝ ድራማ ማነዉ እነደኔ ኢ/ያ ያለችበትን ሁኔታ ይገልፃን የሚል😢ከምር አገራችነን ሰላም ያርግልን🥺🥺😥
@genetnegasa9811
@genetnegasa9811 Жыл бұрын
Amennnnnnn 🙏 Amennnnnnn Amennnnnnn 🙏 Amennnnnnn
@birbir40
@birbir40 Жыл бұрын
ግን የት ነው የመታይተ😢
@gggrvheve
@gggrvheve Жыл бұрын
@@birbir40 ቴሌ ግራም🤗
@HapiHap-qv2jb
@HapiHap-qv2jb Жыл бұрын
Anvhi
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 Жыл бұрын
አሚንንንን ያረብ
@hayetiyesuf5985
@hayetiyesuf5985 Жыл бұрын
ክክክ አቶቡርሀንእኮ እደት እደሚመቸኝ አች የመረጥሽው ባል ውጤቱ እይው 😅😅😅
@user-mk5sb5tc9g
@user-mk5sb5tc9g Жыл бұрын
😁😁😁
@fgfghg1431
@fgfghg1431 Жыл бұрын
በሳቅ ገደለኝ
@user-ip3hs5db4h
@user-ip3hs5db4h Жыл бұрын
እሲ ማነዉ ሰሊንና አሊ የታረቁ የምትሉ👍❤
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s Жыл бұрын
ባሻክን ሊያፈቅር ነዉ
@eskedareskedar7373
@eskedareskedar7373 Жыл бұрын
​@@user-zc5cv2jg5s አውነት😢😢
@fatmaali7750
@fatmaali7750 Жыл бұрын
የሴነም እናት የረሳቻቸወን ጓዱኛቸን እያሰታወሰቸ ባለ ፈለጋ😂😂
@tittttittt8380
@tittttittt8380 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ሃገራችን ሰላም ኣድርግልን ለሃገራችን ኣብቃን 🙏❤😢
@user-rg5kk7vc5r
@user-rg5kk7vc5r Жыл бұрын
የሲነም እናት እኮ የሆነች ጣፋጭ እብድ ነች የድራማው ድምቀት ናት
@madinahmadinah9515
@madinahmadinah9515 Жыл бұрын
እረ መህመት ጃን እና ማሆናቸው 🙄
@mimochamchoum1921
@mimochamchoum1921 Жыл бұрын
ምኗም አይመቸኝም
@Fafifafi-uv6os
@Fafifafi-uv6os Жыл бұрын
ኧረ ምኗ ይጣፍጣል እች እሬት ወይ ፈጣሪ ምናል ወደዛ ቢወጧታ ድምቀቶቹማ መህመት እናማሆ ናቸው 😂😂😂
@DM-fi1fj
@DM-fi1fj Жыл бұрын
ሲነም ሲያቀብጣት ተፋታ በቅናት ሞተች😂😂
@user-ep9vc9wq2k
@user-ep9vc9wq2k Жыл бұрын
የሲናም እናት በሳቅ ገደለችኝ 😂ባል እየፈለገች ነዉ ለልጇ ይገርማል አሊን ግን ለምን አወደዉም 🤣🙄👈
@eeee5863
@eeee5863 Жыл бұрын
እናቶ ናት ወይስ ባላጋራዋ ትዳሯን የምታፈርሰው😂
@mahiyakiya1050
@mahiyakiya1050 Жыл бұрын
አሊ ድሀ ስለነበር ነው የምትጠላው 😊😊😊
@fgfghg1431
@fgfghg1431 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@soosooso6077
@soosooso6077 19 күн бұрын
አማከረችሽደ ባልፈልጊብላ😂😂😂😂😂😂😂😂
@MmM-mr1nq
@MmM-mr1nq Жыл бұрын
ይሄን ድራማ የመትከታተሉ ሁሉ የፍቅርነገር ድራማየሚከታተል ሰው ካለ እቅልፋችነንትተን ስንከታተልነበር ነገር ገን በጉጉት ስንጠብቅ ክፍል50አቋረጡት ይለቀቅ የምትሉ በላይክ🥰🥰🥰🥰
@user-zz1pe3qr7o
@user-zz1pe3qr7o Жыл бұрын
ሽሪሕ በሣቅ😂😂በቅናት ልታብድነው ሥታሥጠላ አላለችም😂😂😂😂
@mekdi7550
@mekdi7550 Жыл бұрын
የሲነም እናት ግን አታናድደኝም እንደውም ፈታ ታደርገኛለች😂😂😂😂
@user-zz1pe3qr7o
@user-zz1pe3qr7o Жыл бұрын
እኔም😂😂😂😂
@mengsteabteklit-lm3xm
@mengsteabteklit-lm3xm 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😡😡😡😡
@user-zz1pe3qr7o
@user-zz1pe3qr7o Жыл бұрын
ያሊ አባትና እናት ያሥቁኛል ትልቁ መህመት ሥጋ አማረውኮ😂 ሆ
@user-rd5cu1xg9f
@user-rd5cu1xg9f Жыл бұрын
የሲነም እናት የራሷን ትዳር እየመራች ልጇን ለማራራቅ ያላት ልፋት
@hhamdiyawatero3106
@hhamdiyawatero3106 Жыл бұрын
ወይኔ የሲነም እናት በሳቅ 😂😂😂😂
@user-fj8li4vp8h
@user-fj8li4vp8h Жыл бұрын
ውዶቸ እህህህህህ ዛሬስ መዳሞቹን አፋቸውን በያዘልን እፍፍፍ
@user-zz1pe3qr7o
@user-zz1pe3qr7o Жыл бұрын
የሠኒም እናት በሣቅ ገዴለችኝ😂 ባል በመፈለግ ላይ ናት ዝናኮነው እታዴርገኝ😂
@tigisitikaswn1575
@tigisitikaswn1575 Жыл бұрын
ቅዳሜና እሁን ልቀቁልን😢
@user-vt3qv5bd7h
@user-vt3qv5bd7h Жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ተሰርቆ ሲበላ ሚስቱ ያዘችዉ 🤣🤣🤣
@birbir40
@birbir40 Жыл бұрын
ሰላም ተጋሩዋይ♥️💛
@galtigray5257
@galtigray5257 Жыл бұрын
ሰላምኪ ይጠዕም ማዓረይ
@misshayate4818
@misshayate4818 Жыл бұрын
ሰላም💛♥️🥀🥀
@user-zt7rn9ps1o
@user-zt7rn9ps1o Жыл бұрын
ውይ የሲነም እናት እንዴት እንደምታናድድ
@Heaid
@Heaid Жыл бұрын
የሲነም ቤተሰቦች በሳቅ ጨረሱኝ😂😂
@HanaHana-fq3eq
@HanaHana-fq3eq Жыл бұрын
😂😂አይ ኑር አይኖቹ ከቦርጩ ነው ሚበልጡት አላለችም
@AlamAlam-kh6rl
@AlamAlam-kh6rl Жыл бұрын
አድናን ነበር ሚስቱን መፍታት የነበረበት
@fgfghg1431
@fgfghg1431 Жыл бұрын
እኮ ይችንነገረኛ😂😂😂😂
@user-so7vy1zr7c
@user-so7vy1zr7c Жыл бұрын
🤣🤣🤣
@user-yb3pj8uu8y
@user-yb3pj8uu8y Жыл бұрын
የእናቴ ሲናሊ ምን ይድሪግት ነው😂😂😂😭😂😂
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 Жыл бұрын
ሲነም የኔ ፍቅር አንቺ ሲከፋሽ እኔ የሚከፋኝ ነገርስ የኔ ቆንጆ❤🥺🥺ክክክክክ ወይዘሮ ኑር ስራ የላትም እንዴ ኡፍ ስጠላት🙈😂😂😂
@hyathhh8537
@hyathhh8537 Жыл бұрын
ግንወዶች ግርምይሉኛል ለሣምት ካላችመኖር አልችልም ይላሉ ሣምት ከቁዩልጠብቅሽ አልችልም ይላሉ እይገርምም😮😮😮😮
@vidiyomusiktfg1961
@vidiyomusiktfg1961 Жыл бұрын
አረ የሲናብ እናት በሳቅ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂በኪንቲብራየ ወደኩኮ😂😂😂😂😂😂
@galhayelom7944
@galhayelom7944 Жыл бұрын
የሲኒም እናቴ ግን ምን ላረግት ኣቅጥላ ልትደፋኝ ነው😄😄😄😄😄
@dituyenimo
@dituyenimo Жыл бұрын
Eniem 😂😂😂😂😉
@semirakonjo6774
@semirakonjo6774 Жыл бұрын
አይ የዘይነብ አረናት በሳቅ ሞትኩ 😂😂😂
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
ወይ የኑር ድርቅና 😅😅😅
@momo9555
@momo9555 Жыл бұрын
እፍፍፍፍ የሲነም እናት ልጆን ከምን እየጠበቀቻትነዉ እነሱደሆኑ ይፋቀራሉ❤🎉
@brtukanfantahun3958
@brtukanfantahun3958 Жыл бұрын
ከእንደዚች አይነት አማት አላህ ይጠብቅሽ በ
@momo9555
@momo9555 Жыл бұрын
@@brtukanfantahun3958 አሜት አሜን🙏🙏
@hawiyfejc221
@hawiyfejc221 Жыл бұрын
አሚን
@Fafifafi-uv6os
@Fafifafi-uv6os Жыл бұрын
ምን አውቄ እፍፍፍፍፍ እኳን ሲነም እኔ አጀቴ አረረ😢😢😢😢😢 ምን አይነት እናት ናት ያረቢ እደተልባ ተጫጫች እኮ
@jgghhh6807
@jgghhh6807 Жыл бұрын
እሄ ፍልም ትሚርትም አለሁ ደሞ ፈተ የረገል
@LiduMom
@LiduMom 11 ай бұрын
በጣም ምርጥ ነው
@lubabayasin2911
@lubabayasin2911 Жыл бұрын
የሢነም እናት መልኮምቀጥሉkkk🤣😊
@king_nahom
@king_nahom 10 ай бұрын
ምርጥ😂
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic Жыл бұрын
6:29 mum cool down 😂😂
@user-jl2ss3tw9s
@user-jl2ss3tw9s Жыл бұрын
እረ ተውን ተውን በተመልካች ስም🙏 ልቀቁ ይሀ ፍልም ሊያሳብደኝ ነው የምር
@user-cukur
@user-cukur Жыл бұрын
በቀን ሁለት ይለቀቅልን....🙏
@sadiqalreshidi659
@sadiqalreshidi659 Жыл бұрын
እንደው ይቺ የሲነም እናት ምን ጉድ ነች የምታደርገውን የማታውቅ ቀፎ ነች
@fgfghg1431
@fgfghg1431 Жыл бұрын
አቃጥላ ደፋችን😂😂😂
@anatal-vb8nm
@anatal-vb8nm Жыл бұрын
አይ ኑር ቨሳቅ ሞትኪኝ😂😂
@SmilingPlanets-tm8sm
@SmilingPlanets-tm8sm 6 ай бұрын
I bl❤ this movie
@user-ur3os1bh2c
@user-ur3os1bh2c Жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ የስናም እናቴ እጭ በቃ ልትገለኝ ነዉ😢
@user-jr7ll5cu6e
@user-jr7ll5cu6e Жыл бұрын
ግራ በተጋባ ዓለም ዉስጥ ሰላም የሚሰጠዉ ኢየሱስ ነዉ በኢየሱስ እመኚ ኢየሱስ ያድናል
@okok8293
@okok8293 Жыл бұрын
እልልልልልል😊😊😊😊
@user-jq7qk8pp7d
@user-jq7qk8pp7d 9 ай бұрын
❤❤
@romanbezuneh9154
@romanbezuneh9154 Жыл бұрын
እሁድንም ይለቅቅልን
@user-zv6gc8uh7t
@user-zv6gc8uh7t Жыл бұрын
Wawww manew endne yetemechew🥰🥰🥰😍🥰😍Like
@abdullaabdulla3827
@abdullaabdulla3827 Жыл бұрын
❤❤❤33
@abdullaabdulla3827
@abdullaabdulla3827 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@user-zz1pe3qr7o
@user-zz1pe3qr7o Жыл бұрын
አይ ኑሪት😂😂😂በሣቅ😂😂😂
@user-fz2yg6ip6d
@user-fz2yg6ip6d Жыл бұрын
የሲነም እናት 😂😂😂
@asdqw2351
@asdqw2351 Жыл бұрын
አይ ኑር😂😂😂
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic Жыл бұрын
29:01 oh boy aga 😂😂 eat fast
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic Жыл бұрын
24:06 let’s go 😂😂 aga
@meidwollotube6128
@meidwollotube6128 Жыл бұрын
አላህ ሆይ ሀገራቺንን ሰላም አረግልን በአማራ ህዝብ ላይ የሚሰራው ግፍ እና በደል ሊቆም ይገባል ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለተበዳይ
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic Жыл бұрын
29:55 eat fast aga 😂😂
@user-mz6kv8ce4y
@user-mz6kv8ce4y Жыл бұрын
አሌ ግን ብሽቅ ነክ አፍር ብላ 😡😡😡
@MakiMan-dr5zh
@MakiMan-dr5zh Жыл бұрын
ሃንዳን አየሃት ልበል በድርናማግ የምትሰራ የፍርሃት አያት😂😂😂
@seriratube473
@seriratube473 Жыл бұрын
አይ መሆ😂😂😂😂😂
@sadasada9663
@sadasada9663 Жыл бұрын
አይ የሲናም እናት ባል ፈለጋ
@user-kx3lb4vr9i
@user-kx3lb4vr9i Жыл бұрын
ከከከ
@user-kx3lb4vr9i
@user-kx3lb4vr9i Жыл бұрын
እንደ ዚ ስቄ አላውቅም
@gazubelete1702
@gazubelete1702 Жыл бұрын
😂😂😂
@user-dv2vz1wn5f
@user-dv2vz1wn5f Жыл бұрын
ክክክ😂😂😂😂😂😂
@user-fp9pz1iq1t
@user-fp9pz1iq1t Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂ወይ ኑር
@emu3199
@emu3199 Жыл бұрын
ወይኔ ባሻክን ባላፈቀራት ከሲነምጋ ነዉ መሆን ያለበት😢
@tidi2528
@tidi2528 Жыл бұрын
ይፋቀራሉደ እኔም ፈርቻልሁ
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 Жыл бұрын
እኔ የፈርወት ባሻክ ወደዋለች አሊን
@seadaabdella1360
@seadaabdella1360 Жыл бұрын
ምህመት ጃን 😅😅😅😅😅😅😅
@user-oy7ml6sm3x
@user-oy7ml6sm3x 6 ай бұрын
ወይ የሲነም እናት ተቃጠለችኮ😂😂😅
@mf-gq2js
@mf-gq2js Жыл бұрын
እረ ይች ኑር የምትባል ሴትዩ አቃጥላ ልዴፋኝ ነው ኡኡኡኡኡኡኡኡ
@aumilkumar9859
@aumilkumar9859 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤👏♥️
@ramausu7405
@ramausu7405 Жыл бұрын
መህመት ጃን🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@mekdi7550
@mekdi7550 Жыл бұрын
16:00😂😂😂😂😂
@user-sv6rc7vq9d
@user-sv6rc7vq9d 10 ай бұрын
30:35 😂😂
@sirajmuhammed-jf9mf
@sirajmuhammed-jf9mf Жыл бұрын
እልልልልልልል…😂😂😂
@user-or8do1jo1g
@user-or8do1jo1g Жыл бұрын
አምላኬሆይ ሰላም ነው የናፈቀኝ ኡፉፉፉፉፉ አሑንም ጦርነት😢
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic Жыл бұрын
5:05 senam ail love you
@ggehghhh1990
@ggehghhh1990 Жыл бұрын
መገን ሁሊያ😅😅😅😅😅
@salarsky4735
@salarsky4735 Жыл бұрын
arfachhu nuru ezawu legim altemechenm lnmeta new
@he2971
@he2971 Жыл бұрын
😍😍😍
@sedhamohammed3093
@sedhamohammed3093 Жыл бұрын
ወይኔ ያስሊእናት ልታብድ ነው መስል 🤔😂
@user-sg1xi6ul6t
@user-sg1xi6ul6t 4 ай бұрын
hi baby girl I am so happy for you and I hope all rye goes well with tdsgettsyeyey Naftny😂🎉
@anatal-vb8nm
@anatal-vb8nm Жыл бұрын
ሲነም ግን ለምንደዛሬው አትለቭስም ያምርቫታልኮ😮😂😂
@user-sv6rc7vq9d
@user-sv6rc7vq9d 10 ай бұрын
30:49 ሹካውን አስቀምጠው እኪኪካ😂
@hanhan2010
@hanhan2010 Жыл бұрын
Ye sinamii abatii baxam yasiqal 😂😂😂
@selamt9067
@selamt9067 Жыл бұрын
እሄ ድራማ ውድድ አረኩት
@Yonasbelete-eq3wf
@Yonasbelete-eq3wf 10 ай бұрын
איןעאיהככמהגענכלב3vsbabwbyshከነነጀጸየጰአገከነ❤ሰነ😂ከየ🎉ኸመኸነ😢ጰየ😮ከገ😅ኸነ😊ከነ
@ekrammuzemil-hu5xj
@ekrammuzemil-hu5xj Жыл бұрын
Ali mn asebo new gn
@salamaa8995
@salamaa8995 Жыл бұрын
የሲነም እናት😅😂
@shewitmezegebe4370
@shewitmezegebe4370 Жыл бұрын
😂ኑሪት
@SileshiTafesse
@SileshiTafesse 6 күн бұрын
🎉😢😢😢😢😢😢❤❤❤
@werkedersewerkederse-yb9jj
@werkedersewerkederse-yb9jj Жыл бұрын
🙈🙈🙈ውይ የሲነም እናት ተቃጠለችኮ
@Etupia-yo5gz
@Etupia-yo5gz Жыл бұрын
ሲነምግን ምድነው እሚያነጫንጫት ለምንአብረው አይሆኑም ኡፉፉፉ
@user-ef9jw1bm7w
@user-ef9jw1bm7w Жыл бұрын
ሰላም ለሁላቹም 🥰🥰
@meleklove9652
@meleklove9652 Жыл бұрын
Senim min lithon new gen
@user-jq7qk8pp7d
@user-jq7qk8pp7d 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bsikiros7171
@bsikiros7171 Жыл бұрын
ውይይ ከነ ሲናን እናት ከነገረኛ ሰው ሰውረን😢
ትንሹ ባላባት ክፍል 25  | Tinishu Balabat episode 25
42:46
Kana Television
Рет қаралды 189 М.
DO YOU HAVE FRIENDS LIKE THIS?
00:17
dednahype
Рет қаралды 77 МЛН
OMG😳 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:58
Potapova_blog
Рет қаралды 4,4 МЛН
He sees meat everywhere 😄🥩
00:11
AngLova
Рет қаралды 11 МЛН
ትንሹ ባላባት ክፍል 28  | Tinishu Balabat episode 28
42:02
Kana Television
Рет қаралды 166 М.
የአሁን መረጃዎች July8,2024 #Dereje Habtewold
11:35
Dereje Habtewold
Рет қаралды 16 М.
ዳር ሀገር ድራማ ክፍል 4 Ethiopian Series Drama Dar Hager Episode 4
45:09
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 59 М.
ትንሹ ባላባት ክፍል 26  | Tinishu Balabat episode 26
42:18
Kana Television
Рет қаралды 178 М.
ትንሹ ባላባት ክፍል 54  | Tinishu Balabat episode 54
42:16
Kana Television
Рет қаралды 183 М.
ትንሹ ባላባት ክፍል 30  | Tinishu Balabat episode 30
42:04
Kana Television
Рет қаралды 185 М.
ትንሹ ባላባት ክፍል 35  | Tinishu Balabat episode 35
42:33
Kana Television
Рет қаралды 177 М.
ትንሹ ባላባት ክፍል 59  | Tinishu Balabat episode 59
42:06
Kana Television
Рет қаралды 177 М.
КАКОЙ ЛОГОТИП ЛУЧШЕ? #Shorts #Глент
0:32
ГЛЕНТ
Рет қаралды 2,9 МЛН
Я нашел кто меня пранкует!
0:51
Аришнев
Рет қаралды 3,8 МЛН
КАКОЙ ЛОГОТИП ЛУЧШЕ? #Shorts #Глент
0:32
ГЛЕНТ
Рет қаралды 2,9 МЛН
Sigma Kid Hair  #funny #viral #comedy
0:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 4,1 МЛН