ትንሹ ባላባት ክፍል 25 | Tinishu Balabat episode 25

  Рет қаралды 189,291

Kana Television

Kana Television

Жыл бұрын

ትንሹ ባላባት ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ከምሽቱ 2፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!
Tinishu Balabat every Monday to Friday @8:00PM Kana KZfaq channel!!!
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Tinishu_Balabat #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.
የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የKZfaq ገጻችንን ይከተሉ::
| Official KZfaq Channel | / kanatelevision
| Official Facebook Channel | / kanatelevision
| Official Instagram Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevision.com/
Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Пікірлер: 306
@user-mu8fo5ur8l
@user-mu8fo5ur8l Жыл бұрын
ማነው እንደኔ መህመት ጃንን የሚወድ like👍👍👍👍
@serkalemserkalem7332
@serkalemserkalem7332 Жыл бұрын
❤እኔም
@militsegay5273
@militsegay5273 Жыл бұрын
ene🍏🍏🍏🍏
@user-yb3pj8uu8y
@user-yb3pj8uu8y Жыл бұрын
እናይስ 🥰🥰🥰
@muhammedrabiarabia5623
@muhammedrabiarabia5623 Жыл бұрын
ከወደድሽው በፍቅሩ እዳትሞች ኢንስታቡል ግቢ ይሻልሻል😅😅😅
@jemalmohammed9292
@jemalmohammed9292 Жыл бұрын
አኔ
@user-ep9vc9wq2k
@user-ep9vc9wq2k Жыл бұрын
እስኪ ማሆ ዘና እሚያረጋችሁ የድራማዉ ድምቀት ነዉ እምትሉ 👍🥰❤️
@user-ry7oy8jy2v
@user-ry7oy8jy2v Жыл бұрын
መህመጃን ጃን
@uadsfdd7491
@uadsfdd7491 Жыл бұрын
ትንሹ
@mahlet5451
@mahlet5451 Жыл бұрын
ሼባው😊😅😅😅😅
@mrabbas1412
@mrabbas1412 25 күн бұрын
አወ😅😅😅😅😅😅
@lilitylility4864
@lilitylility4864 Жыл бұрын
ፍጣሪ ከኩፉ ሁሉ ይጠብቀን🙏🙏🙏❤👈
@user-yb3pj8uu8y
@user-yb3pj8uu8y Жыл бұрын
ኣሜን/3/♥️♥️🥰🥰🙏
@user-or8do1jo1g
@user-or8do1jo1g Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን😢
@pkkhan17
@pkkhan17 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ማዓረይ❤❤❤
@trinkot9775
@trinkot9775 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🎉❤❤
@tigisitikaswn1575
@tigisitikaswn1575 Жыл бұрын
አሜን ምቀኛንም ይያዝልን
@rozimuslimgirl1237
@rozimuslimgirl1237 Жыл бұрын
ሲነም አንፋታ ብሎ ሲለምናት ገግማ አሁን ያዙኝ ልቀቁኝ ትላለች😂😂😂😂
@saudisaudi504
@saudisaudi504 Жыл бұрын
እኮ😂😂😂😂😂
@fetihajilalutube6339
@fetihajilalutube6339 Жыл бұрын
አሁንማ አስጠልታኛለች
@user-lz1ed2xc3n
@user-lz1ed2xc3n Жыл бұрын
የአሊን እናት እና አባት ሞቼ እኮነው የምወዳቸው
@meronfikir3385
@meronfikir3385 Жыл бұрын
እኔም 🌹🌹
@user-if7pf4xj2u
@user-if7pf4xj2u Жыл бұрын
እኔም በጣም መልካም ሰዎች ናቸዉ
@user-dv2vz1wn5f
@user-dv2vz1wn5f Жыл бұрын
❤❤❤❤
@shewytogrdan7691
@shewytogrdan7691 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አገርችን ሰላም ያደረገን
@fafitube6481
@fafitube6481 Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች እዴት ናችሁ ሁላችሁንም ሰላም ብያለሁ እዴት ነው የሮመዳን ስራ አይዟችሁ ሁላችንንም አላህ ይገዘን ውድድድ ነው የማረጋችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-yb3pj8uu8y
@user-yb3pj8uu8y Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰♥️🙏
@aliaalali7022
@aliaalali7022 Жыл бұрын
Amen❤
@user-dt2ol7mz4u
@user-dt2ol7mz4u Жыл бұрын
የሰኒም እናት ገና ዛሬ አሳቀችኝ ክክ አይኑ እኮ ከቦርጭ ይብልጣል አለች ክክ😅😅😅😅😂😂😂😂
@gadnosha-tm2jb
@gadnosha-tm2jb Жыл бұрын
አይ ወዶች አሊ በጣም ፈጠንክ እውነተኛ ፍቅር ባንዴ እዲ አይቀየርም
@Merdya
@Merdya Жыл бұрын
ወንዲ ሲባል እንደዚህ ናቸው
@user-gl9bh9ly1m
@user-gl9bh9ly1m Жыл бұрын
ተመስገን 25 እሲኪለቀቅ ጓጉቼ ነበር እናመሰግናለን❤😊
@user-or8do1jo1g
@user-or8do1jo1g Жыл бұрын
ሠላም ለሐገራችንና ለሕዝባችን ፈጣሪ ሆይ ሰላም ና ቼር ወሬ ቼር ዜና የምንሰማ ያድርገን ብቻ😢
@kadijaa8750
@kadijaa8750 Жыл бұрын
Welcome to ቃና እና ወዳጆች 🙌🌹🌷🥰🥰መህማ ጀን ማኛ አህሊን❤❤😂
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t Жыл бұрын
አሊ አሁን እያናደድከኝ ነው ከዛች ሴትዮ እስከነ ልጆ ልጅህ እራቁ ሲና አጠገብህ ቆማ ስታለቅስ ስሜቷን ተርድተህ አቅፍህ ትስማታለህ ብየ ስጠብቅ. አንተ ህይወት ይቀጥላል ትላለህ ስሜትህ ይቋርጥ ሊላ ምንም አልልም 😢😢😢😢
@ablakatabegaz5504
@ablakatabegaz5504 Жыл бұрын
አሊ ጥፋት አለበት ብዬ አላስብም ሲነም ናት ፍች የፈለገችው ቤተሰቦቿን እየሰማች
@rozimuslimgirl1237
@rozimuslimgirl1237 Жыл бұрын
ምን ያድርጋት እንዳይፋቱ ብዙ ጥሯል የራሷ ችግር ነው
@samiramira6709
@samiramira6709 Жыл бұрын
በጣምነው የሚያናዱደው እዳይፍቱ ልትነግርው ስትመጣ ፈርሜለሁ አላት ብዙግዜ ፍልጋውነበር አይ ወዶችየ ይችኝትን ሳማት ግል ግል😥😔
@user-rb3yn6st1e
@user-rb3yn6st1e Жыл бұрын
😂😂😂😂😂 አየ ኮሜተሮች ፈታዊ እኮ ነው እምታደረጉኝ😊
@tigistderibew
@tigistderibew Жыл бұрын
Betam new yazenkut ewunet eskimeslegn 😢😢😢
@abedumaru2181
@abedumaru2181 Жыл бұрын
አይ ማሆ በቃ ተበልተናል ሶቶች አለ እኔ እኮ ማሆ ይመቸኛል ሀሀሀ
@ritabowrha7056
@ritabowrha7056 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰 የመሀመት ጀን ኦድናቆች 😊😊
@user-yb3pj8uu8y
@user-yb3pj8uu8y Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰♥️♥️🦋
@RehimaBint-pg3pm
@RehimaBint-pg3pm Жыл бұрын
በቃ አሊ እውነተኛውን መለየት ዛሬ ከትዳሩ ተለያዬ ሲነም ይች ደረቅ እስኪ ምን ትሆኜ መንገድ ልቀቂ በቃ እንደሲነም አይነት ሴቶች አስቸጋራ ናቸው ወይ አይመጡ ወይ አይሄዱ ባሻክ&አሊ😍❤
@ifhtryg79
@ifhtryg79 Жыл бұрын
የእውነት ነው ዴ የሳማት እኔ ግን የአንዳቸው ቅየት እንዲሆን ተመኘሁ አላምንም እስከ ሰኞ😅😅😂
@RehimaBint-pg3pm
@RehimaBint-pg3pm Жыл бұрын
እኔም የሲነም ቅዠት በሆነ ብየ ተመኘሁ ሰኞ ያድረሰን ግን አሊ ሆዷል የምሩን ወደቀ በቆንጅየዋ ባሻክ😂😂😂
@ifhtryg79
@ifhtryg79 Жыл бұрын
@@RehimaBint-pg3pm አልወደዳም እየረዳት ነው ግን ደሞ የቀድሞ ፍቅረኛው ናት ልጅዋም የሱ ናት የሚል ኮሞንት አየሁ እውነት ነው የባሰ አታምጣብኝ እፍፍ ሲያናድድ እንደዚ ግራ የገባው ፊልም ያስጠላኛል
@RehimaBint-pg3pm
@RehimaBint-pg3pm Жыл бұрын
@@ifhtryg79 የምን የቀድሞ ፍቅረኛ ፊልሙ ሲጀምር አላየሽውም አሊና ሲነም ከተዋወቁ በኋላ ሳይጋቡ ራሱ ብዙ ቆይተዋል ምህመትጃንና የባሻክ ልጅ እኩያ ናቸው ስለዚህ አሊ የደሪያ ኘባት ሊሆን አይችልም
@ifhtryg79
@ifhtryg79 Жыл бұрын
@@RehimaBint-pg3pm አረ አይቸዋለው ግራ ገብቶኝ ነው እኮ የቀድሞ ፍቅረኛው ነበረች የሚል ኮሞንት አይቸ ክክ
@fatmaa6926
@fatmaa6926 Жыл бұрын
አላህ አገራችንን ሠላም ያረገልን አሁንስ ደከመኝ በስደት😢
@mekdi7550
@mekdi7550 Жыл бұрын
አይ መህመት ጃን ተንኮሉ አያልቅበትም😂😂😂
@sameerasameera9717
@sameerasameera9717 Жыл бұрын
ሲናይ አስጠልታኛለች አሁን እደዛ ሲለምናት አሻፈረኝ ብላ አሁን ጭርጭር አለች ክክክክ👍
@user-bt5oh9dj1k
@user-bt5oh9dj1k Жыл бұрын
ረ መህመት ጃን በሳቅ ገደለኝ እዳተ ትልቅ ባለመሆኔ አመስገን አላላም
@ssxc9688
@ssxc9688 Жыл бұрын
ማነዉ እደኔ ምህት ጃንን እሚወደዉ❤❤
@madina9113
@madina9113 Жыл бұрын
አሊ ከሲነም ሌላ ጋር ሲሆንእቀናለሁ😂😂
@user-ry7oy8jy2v
@user-ry7oy8jy2v Жыл бұрын
እኒስ ብትይ😅
@user-jl2ss3tw9s
@user-jl2ss3tw9s Жыл бұрын
እኔም
@madina9113
@madina9113 Жыл бұрын
​@@user-ry7oy8jy2v 😂😂😂በቃ ጎዴኛ አለኝ
@madina9113
@madina9113 Жыл бұрын
​@@user-jl2ss3tw9s 😂😂😂
@meseretworku2458
@meseretworku2458 Жыл бұрын
የሲነም እናት የድራማው ድምቀት 😂😂😂😂
@user-yb3pj8uu8y
@user-yb3pj8uu8y Жыл бұрын
የመህመት ጀን በተስብ በጣም ነው ደስ ይመብል 🥰🥰🥰
@weyntiesheta4365
@weyntiesheta4365 Жыл бұрын
ይደብራል አሊ ሢናምን ረሳት የሌላ ሤት ከንፈር ሳመ 😀
@djeieheeheheh994
@djeieheeheheh994 Жыл бұрын
አልይ ግን ያናድደኛል. ካገኘው. ሴትጋ. መገልፈጥ🤔🤔🤔🤔😏😏😏😏
@askask-vi7rf
@askask-vi7rf Жыл бұрын
ሽሪን የኔ ቆጆ በቅናት ሞተችኮ😂
@birbir40
@birbir40 Жыл бұрын
ሰላም ተጋሩ💋🙏♥️💛
@alhamalhaam905
@alhamalhaam905 Жыл бұрын
❤️❤️❤️💘💘💘💘
@user-rp2bh9hx1c
@user-rp2bh9hx1c Жыл бұрын
🥰🥰🥰❤💛🙏
@adm4023
@adm4023 Жыл бұрын
❤❤❤
@kadijaa8750
@kadijaa8750 Жыл бұрын
አሊ አበት ና እናት 😂😂❤ ውድድድ
@askask-vi7rf
@askask-vi7rf Жыл бұрын
በጣም ነዉ እሚያስቁኝ😂😂
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s Жыл бұрын
ምህመት ጃን ነገረኛ አሳቀኝ 😂
@asauerutomiy2441
@asauerutomiy2441 Жыл бұрын
ያች ባሻካ እና ልጅ 😡😡😡😡😡😡ኣስጦልኝ
@IrirJef-pl6vw
@IrirJef-pl6vw 11 ай бұрын
አጋ ፈረሶች እኮ ውድድሲጨርሱ (ስኮር) ይሰጣቸዋል አላለም🤣🤣🤣የምታስቀኝ
@user-pf6kq3ph9z
@user-pf6kq3ph9z Жыл бұрын
ጉድ መጣእህነየ ፍሪ ሲናም😂😂😂😂 እንፍታ ብላ አሁን ደሞ ሴት አያካዉ አለች😮😂😂
@ayudawudtube
@ayudawudtube Жыл бұрын
አሊ ግን የሆንክ ብሽቅ ሲያስጠላ ምስጊን ሲናም ቅናት ሊገድልሽ ነዉ አይ ወንዶች ቶሎ መርሳት ስትችሉ
@user-hx7ry4gj9k
@user-hx7ry4gj9k Жыл бұрын
ፈጣሪ ከክፈ ነገር ይጠብቃቹ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@AynalemAstatke
@AynalemAstatke Жыл бұрын
ሲሞሽ በቅናት ተቃጠለች😅😅😅😂😂😂😂 የሚሞ አድናቂወች❤❤❤❤❤❤👌👌🤙🤙🤙🤙
@mesaymam
@mesaymam Жыл бұрын
ወይ ሲነም ውሀ ቀጠነ ብለሽ ተፋተሽ አሁን በቅናት እርር ድብን ትያለሽ ሰው ግን ለምድነው የጣለውን ሲያነሱበት የማይወደው የባሻክም ባል እደዛው ከአሊጋ ስትሆንኮ ተቃጠለ 😂😂😂 ሲነም ግን ይገባሻል እርር ቅጥል በይ
@zamzammuhammed5829
@zamzammuhammed5829 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@meronfikir3385
@meronfikir3385 Жыл бұрын
እኮ
@user-dt2ol7mz4u
@user-dt2ol7mz4u Жыл бұрын
ግን እኮ ልትታረቀው ነበር የሄደችው እሱ ግን የፍቹን ወረቀቱን ፈረሞ ጠበቃት
@mesaymam
@mesaymam Жыл бұрын
ድግ አረጋት በሆነው ባልሆነው ስታበሳጨው ነበር ውሀ ቀጠነ ብላ ትዳሯን አፈረሰች ቀድሞ እደፈረመበት ቢነግራትም ፍቺውን እደተወቺው መገር ትችልነበር ያው እሷ ምክንያት ስለምትፈልግ ተመናቅራ ወጣች አሊ ምንም ጥፋት የለበትም
@Merdya
@Merdya Жыл бұрын
ሲጀመር ወንዶቺ እንዲህ ናቸው
@fetyaznegta60
@fetyaznegta60 Жыл бұрын
እጠብቃለን❤
@bsratyohne309
@bsratyohne309 Жыл бұрын
አሊ ባለጌ😅😅
@saradesta2075
@saradesta2075 Жыл бұрын
😅
@taiba2868
@taiba2868 Жыл бұрын
😅😅😅😅😅
@fatemaali8328
@fatemaali8328 Жыл бұрын
አቃጣሪ መሀመዲጃን😂😂😂
@selamnamaga
@selamnamaga Жыл бұрын
I love this video
@germoabera4197
@germoabera4197 Жыл бұрын
ለምድነው ሽሪንን ትቶ ድርያን ያፈቀረው
@user-zz1pe3qr7o
@user-zz1pe3qr7o Жыл бұрын
ኧረ ማሆ እምሀል አሥገቡትኮ በሣቅ ገዴለኝ😂😂😂😂
@hjykkdh8494
@hjykkdh8494 Жыл бұрын
ወይኔ አሊ ሳማት💋🙊 በቃ ተፋቀሩ እጅሽን አውጪ ሲነም ስትግደረደሪ ተበላሽ ኪኪኪ
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች እንዲሁም ዉዶቼ እንዴት ዋላችሁ /አመሳችሁ🙏❤🥰🥰
@user-og5vx3lb2y
@user-og5vx3lb2y Жыл бұрын
መሀመሀት ጃንንንን ስወደውውው❤❤❤❤❤❤
@abibagirm4118
@abibagirm4118 Жыл бұрын
ምህመት ጆን እውይ❤❤❤❤❤🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@fhhghhg1179
@fhhghhg1179 Жыл бұрын
ሳማት ውውውውው😂 አሊ ባለየ😢
@user-zz1pe3qr7o
@user-zz1pe3qr7o Жыл бұрын
ውይ መህመት😂😂😂
@mikalnguse330
@mikalnguse330 Жыл бұрын
ሲነም ጉድሽ ፈላ😂😂😂😂
@zaa9869
@zaa9869 Жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክ መህማት አጋ ና ማሆ ነዉ የሚየስቁኝ ማሆ ሁለት ሴቶች ገበቡት እእእ
@ghccc5684
@ghccc5684 Жыл бұрын
እንካን አደረሳችሁ ለወሳና ብሀል🍀❤
@momo9555
@momo9555 Жыл бұрын
አረመዳን ስራ አስረየ ሳቆርጥ ስጀምር ሶስአት ሞላኝ መጀመሬያ ያየሁትን እረሳሁት😊
@rawdarawda6994
@rawdarawda6994 Жыл бұрын
ያገሬ ልጆች እንዴት ናችሁ
@mariyamawit4279
@mariyamawit4279 Жыл бұрын
ቶሎ ቶሎ ልቀቁት 😬🥺
@user-xy8by8qf3i
@user-xy8by8qf3i Жыл бұрын
አቶ አገሀ በሳቅ ገደለኝኮ🤣🤣🤣🤣
@hanantube6915
@hanantube6915 Жыл бұрын
የአሊ እናት አበዛችው
@MakiMan-dr5zh
@MakiMan-dr5zh Жыл бұрын
አረ ህልም ነው በሉኝ አሊ ሳማት እኮ😂😂
@hanan858
@hanan858 Жыл бұрын
ተለማመጅው ህልም አይደለም
@zaynbmehmd533
@zaynbmehmd533 Жыл бұрын
ይለቀቅ😊😊
@fasikawelde5858
@fasikawelde5858 Жыл бұрын
er yeshem mariin hooo
@Tadu1234
@Tadu1234 Жыл бұрын
ሼሪን ሰወዳት ቅናትዋ
@aaminyaasiin5529
@aaminyaasiin5529 Жыл бұрын
alikefe tem
@seidahmed6392
@seidahmed6392 Жыл бұрын
እሥኪ ቶቶለ ልቀቁት እረ
@aaminyaasiin5529
@aaminyaasiin5529 Жыл бұрын
are kenia aykeftm
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic Жыл бұрын
4:33 oh lord ail is the way 😂😂
@Geti-bz3ci
@Geti-bz3ci Жыл бұрын
ኣየ ማሁ ተበልተናል😂😂😂
@mominaahmed-xw4jk
@mominaahmed-xw4jk Жыл бұрын
ማሆና መህመት ጃን ዘና ሚያደርጋችሁ😂😊
@alakaalaka2546
@alakaalaka2546 Жыл бұрын
እንኳንም ለች ቀን አደረሳችሁ
@eremet
@eremet Жыл бұрын
እየተባባሰን ሲነም አሁን ማበድም አለብሸ 😂😂😂😂 የቅናትሸ ነገር ሳሰቀኝ ተሳሳሙልሸ ጭራሸ
@user-ry7oy8jy2v
@user-ry7oy8jy2v Жыл бұрын
😂😂😂 ሚኪን
@hanantube6915
@hanantube6915 Жыл бұрын
ቱርኮች ግን የውነት ነው እደ የሚሣሣሙት በየድራማው መሣሣም ከማንምጋር
@eremet
@eremet Жыл бұрын
@@hanantube6915 ኢትዮም የእውነት ነው የሚሳሳሙ ምን ቱርክ ብቻ😂😂😂😂
@zinatadam9492
@zinatadam9492 Жыл бұрын
🙄🙄ሳማት ወይስ አይኔ ነው
@aapp8779
@aapp8779 Жыл бұрын
ወይማሆ. የሳቄምንጭ ይህ ድራማ ያበደነው
@hayathhayath1414
@hayathhayath1414 Жыл бұрын
መህመት ጃን አሁንሥ አበዛሀው እናትህ ከሌላሠው ጋር ሥትሆን ትናደዳለህ አባትህ ግን ከባሻህ ጋር ሢሆን ምንም አይመሥልህ
@user-oo8ol3zl9t
@user-oo8ol3zl9t Жыл бұрын
አይ ማሆ😂😂😂😂😂
@fhggfhjj7721
@fhggfhjj7721 Жыл бұрын
ማሆ😅😅😅😅😅😅
@user-cr6rt6em8c
@user-cr6rt6em8c Жыл бұрын
ዋዉ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
አይ ምህመት ጃን ሽብሩ😂😂😂😂😂
@mdet1611
@mdet1611 Жыл бұрын
ሲናም ግን ሰላም ነሽ ፍታኝ ፍታኝ አሁን ቅናት ውይ ምንም አሰማም ደሞ
@user-vt3qv5bd7h
@user-vt3qv5bd7h Жыл бұрын
ፈረስ እንኳን ሲጨርስ ሱካር ይሰጣል አላለምጨ😅😅😅
@user-zz1pe3qr7o
@user-zz1pe3qr7o Жыл бұрын
ሠኒም አሁንሥ አሥጠላሽኝ😒👊✊😏አባሰችው
@user-oy7ml6sm3x
@user-oy7ml6sm3x 6 ай бұрын
አይ መህመት ጃን ተንኮሉ አያልቅበትም ወይጉድ😂😂😅
@mdet1611
@mdet1611 Жыл бұрын
መህመቴ ውይ ስወድህ
@tigisitikaswn1575
@tigisitikaswn1575 Жыл бұрын
ቅዳሜና እሁድ ልቀቁልን
@haawiigammachu4398
@haawiigammachu4398 Жыл бұрын
Liju❤
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic Жыл бұрын
20:17 have fun 😂😂
@galhayelom7944
@galhayelom7944 Жыл бұрын
ወይኔ ሲኒም ቅናታ ልገላት ነው🤣🤣🤣
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic Жыл бұрын
8:40 knock him out 😂😂
@amanueldaniel4676
@amanueldaniel4676 Жыл бұрын
ቶሎቶሎ ልቀቅልን🥰🥰🥰🥰🥰
@Tube-cn7rv
@Tube-cn7rv Жыл бұрын
እረ አሊ ሳማት 😂እናክን አናደዲኚ ኢጭ 😂😂😂
@zuzutube7340
@zuzutube7340 Жыл бұрын
እናክን አረ ወየው🤣🤣🤣🤣
@Tube-cn7rv
@Tube-cn7rv Жыл бұрын
@@zuzutube7340 ክክክክ ያናዳል
@mekdes2015
@mekdes2015 Жыл бұрын
🙄😂😂
@user-ek8ld9fh8c
@user-ek8ld9fh8c 4 ай бұрын
Endz aynt yturk felem selale fetare ymsgen
@user-cs1ek9pd7f
@user-cs1ek9pd7f Жыл бұрын
ማሆየ🥺😂😂
@user-fq5fo8wh6l
@user-fq5fo8wh6l 6 ай бұрын
ከፈለሽ አችም አትኑሪ አላለም😂😂😂
@samrawettadu1249
@samrawettadu1249 Жыл бұрын
የድራማው ድምቀት መህመት ጃን ነው
@YohanesKasshun-ei6xo
@YohanesKasshun-ei6xo Жыл бұрын
ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን
@fayzamahadi8609
@fayzamahadi8609 Жыл бұрын
Enda shebaw siga miwed
@Qwe-sx3xw
@Qwe-sx3xw Жыл бұрын
አሊ ቅናቱ😂
@habhandhi8875
@habhandhi8875 Жыл бұрын
ሜሞ ጃን❤
@user-nu3vc9kb8e
@user-nu3vc9kb8e Жыл бұрын
❤❤❤❤
@metikengussia7487
@metikengussia7487 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂ዘና እኮ ነው ሚደርጉት😂
@babahshshjsjs4887
@babahshshjsjs4887 Жыл бұрын
😂😅ማሆ
@NewafNboss
@NewafNboss Жыл бұрын
Are bechalachut ftnet lkekulen plise
@user-jj9kk1jt5f
@user-jj9kk1jt5f Жыл бұрын
ወይይ ይህ ሠው
ትንሹ ባላባት ክፍል 26  | Tinishu Balabat episode 26
42:18
Kana Television
Рет қаралды 178 М.
Пробую самое сладкое вещество во Вселенной
00:41
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 98 МЛН
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 28 МЛН
Did you believe it was real? #tiktok
00:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 47 МЛН
ትንሹ ባላባት ክፍል 24  | Tinishu Balabat episode 24
42:04
Kana Television
Рет қаралды 177 М.
ትንሹ ባላባት ክፍል 36  | Tinishu Balabat episode 36
38:03
Kana Television
Рет қаралды 170 М.
DIY Table Top Epoxy - አማርኛ
12:28
adaneDIY - በአማርኛ
Рет қаралды 14 М.
የአሁን መረጃዎች July8,2024 #Dereje Habtewold
11:35
Dereje Habtewold
Рет қаралды 14 М.
ትንሹ ባላባት ክፍል 79  | Tinishu Balabat episode 79
42:20
Kana Television
Рет қаралды 168 М.
ትንሹ ባላባት ክፍል 35  | Tinishu Balabat episode 35
42:33
Kana Television
Рет қаралды 177 М.
ትንሹ ባላባት ክፍል 27  | Tinishu Balabat episode 27
42:06
Kana Television
Рет қаралды 173 М.
Парень со странностями помог мальчику 🥺 #фильмы #сериалы
1:00
DixyFilms - Фильмы и сериалы
Рет қаралды 5 МЛН
Мальчик помог мужчине спастись 🤯
0:50
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 1,7 МЛН
Incredible magic 🤯✨
0:53
America's Got Talent
Рет қаралды 38 МЛН
My cat mastered black magic #cat #cats
0:23
Princess Nika cat
Рет қаралды 18 МЛН
Sion princess funny Haribo Donuts 🍊🚆😅🤣
0:35
SION /紫音
Рет қаралды 24 МЛН