እምነት እና ፅናት! በመልአከ ኃይል ቀሲስ ኃይለመለኮት ግርማ ወንድሙ ሁላችንም ልናዳምጠው የሚገባ አጭር ወቅታዊ ትምህርት

  Рет қаралды 14,989

Kesis Hailemelekot Girma Wondimu

Kesis Hailemelekot Girma Wondimu

Жыл бұрын

ሁላችንም_ልንማርበት_የሚገባ_ወቅታዊ_ልዩ_ትምህርት_Subscribe_Share_like_በማድረግ_አገልግሎቱን_ይደግፉ።
ክርስቶስ ላይ አይሁድ ያቀረቡት ትችት ሁሉ ለሕግ ከመቆርቆር ሳይሆን ከቅናት ነበር፡፡ ጲላጦስ እንኳን ‘በቅናት አሳልፈው እንደሠጡት ያውቅ ነበር’ ይላል፡፡ አንዳንዴ ሰዎች ቅናታቸውን በሌላ ነገር እንደ አይሁድ ሸፍነው ትችት ያቀርባሉ፡፡ ለእግዚአብሔር ሕግ እንደተቆረቆሩ ፣ ለሥርዓቱ እንዳዘኑ መስለው ውስጣቸው ያለውን ቅናትና ጥላቻ ያንጸባርቃሉ፡፡
የሰንበት መሻር ፣ ለቄሣር ግብር መከፈል ፣ የመቅደሱ በሦስት ቀን ፈርሶ መሠራት እንዳንገበገባቸው እርር እያሉ ቢናገሩም እውነታው ግን ቅናት ነው፡፡ ‘የቤትህ ቅናት በላኝ’ እንዳለው ጌታ በየዘመኑ የሰዎች ቅናት ብዙ ንጹሐንን ትበላለች፡፡
ወዳጄ በሌላው ትቀና እንደሆን አሁኑኑ ከዚህ ውስጥን በልቶ ከሚጨርስ ካንሰር ራስህን አድን፡፡

Пікірлер: 144
@tajtaj9676
@tajtaj9676 Жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ከጤና ይስጥል
@roosvandermee6678
@roosvandermee6678 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን እባታችን
@jmilajm30
@jmilajm30 Жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN ❤❤❤
@user-hi5ib8bc4j
@user-hi5ib8bc4j Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን🙏
@tigisit2534
@tigisit2534 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@asefumesele7875
@asefumesele7875 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@Waarqe6158
@Waarqe6158 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@danielamare475
@danielamare475 10 ай бұрын
Amen amen Amen 🙏 ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ks7ok6co9m
@user-ks7ok6co9m Жыл бұрын
መምህር አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን 💚💛❤️ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@user-zh8vs1py5p
@user-zh8vs1py5p Жыл бұрын
አባቴ የአባቴ ልጅ በረከትዎት ይደርብን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@adisadis7787
@adisadis7787 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለዎትን ያሰማልን አባቴ🙏🙏🙏🙏ፍቅርን ጤናን ያድለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ህዝቦቿን ከረሀብ ከስደት ያድንልን
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ቼሩ አምላኬ የሰማሁትን በልቦናዬ አሳድርልኝ በሀጥያቴ ብዛት የተዘጋውን አይነልቦናዬን በቼርነትህ ልቤን ክፈትልኝ አይኔን አብራልኝ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏❤❤❤
@user-lq7qu4nb9t
@user-lq7qu4nb9t Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤❤❤
@user-gr8ml7ro8h
@user-gr8ml7ro8h Жыл бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን ዘላለም ያኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Жыл бұрын
በእውነት ቀሲስ ቃል ህይወት ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ✝️
@Eyob797
@Eyob797 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን::
@almazabrah4893
@almazabrah4893 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን
@hdhdhrhrh6367
@hdhdhrhrh6367 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ኣባታችን ቃል ህይወት ይሰማልን ያጎልግሎት ዘሞነት እግዚብሔር ይብርከለት🎉❤
@tita516
@tita516 Жыл бұрын
Amen Amen 🙏🏾 God Bless
@urud8496
@urud8496 11 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖት ይባርክልን እኛም በሰማነው ይለወጠን
@seblehabteseblehabte3216
@seblehabteseblehabte3216 Жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚሐብሄር ይመስገን አባ እድሜና ጤና ይስጥልኝ 🙏🙏🙏
@elenikelemu4364
@elenikelemu4364 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋ በረከቱን ያብዛለዎት በጤና በእድሜ ያኑርልን
@hayhay9005
@hayhay9005 Жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ጌታ ሆይ ዉስጤን ተመልከት
@aresmagirmay8289
@aresmagirmay8289 3 ай бұрын
Amen amen amen ❤🙏🙏🙏
@kwkw2678
@kwkw2678 Жыл бұрын
እግዚያቤሔር ይማስገን
@SabaAdisu
@SabaAdisu 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@Angel-rg3xn
@Angel-rg3xn Жыл бұрын
ባባቶችሽ ፋታ ልጆችሽ ተቸኩ ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን ቀሪዉ ያገልግሎት ዘበኖት ያርዝምንን አሜን ወአሜን😊
@kibromweditsiyon8447
@kibromweditsiyon8447 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን ፈጣሪ የ አገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን 🤲
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ውድ መምህራችን እንካንም በስላም መጣህልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ውድ ወንድሜ መምህራችን
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን ለሁላችን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ውድ ወንድሜ መምህርችን
@user-bb3cb3rz8g
@user-bb3cb3rz8g Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን ጸጋወን ያብዛለዎት 💞✝️
@woyensheteshete9240
@woyensheteshete9240 Жыл бұрын
ያባትህ ምትክ ነህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባረክልህ
@fikirtefikir2621
@fikirtefikir2621 Жыл бұрын
አሜን(3) ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት
@TmesegnAmelaki
@TmesegnAmelaki Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@muluuaberha9386
@muluuaberha9386 Жыл бұрын
Be Eunete qale Hewet Yasemalen Memehire 🥰🙏✝️❤️
@user-nt7wi5rj9b
@user-nt7wi5rj9b Жыл бұрын
የምቀኛ ልጅ ምቀኛ የጠቆይ ልጅ ጠቋይ የደብተራ ልጅ ደብተራ ነው አባም የሚያስተምሩትን አረሳውም ከመሸ ብነቃም ግን ሰው የዘራውን ያጭዳል ብለዋል ቀሲስ ሃይለመለኮትን ብቻ ሳይሆን የምደሰተው በሳቸው ትምህርት ተምረው ተግባራዊ ኑሮ በሚኖሩት አገልጋዮች ጭምር ነው አሁንም ብዙልን ❤የአገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሄር ይባርክ ልጄን በፀሎት አስቡልኝ ተክለፃድቅ ብለው
@yetewahedoliji1229
@yetewahedoliji1229 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤Amen Amen 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-je1wk1vv1y
@user-je1wk1vv1y Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@rashamohammed8529
@rashamohammed8529 Жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን
@haythayat6345
@haythayat6345 Жыл бұрын
ቃለሒወት ያሰማልን
@user-jq6zp3zy6n
@user-jq6zp3zy6n 7 ай бұрын
አባታችን ቃል ህይወትን ያስማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ssss4655
@ssss4655 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን
@Hanayemaryiamlijj
@Hanayemaryiamlijj Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን።
@user-kq8ms1nl7o
@user-kq8ms1nl7o Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤
@samsunggrandprimepro5373
@samsunggrandprimepro5373 Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን
@kokobtamru1811
@kokobtamru1811 Жыл бұрын
አሜን፫ቃለ ህይወት ያሠማልን
@meronguta7016
@meronguta7016 Жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏✝️
@user-cn3vb3eg4p
@user-cn3vb3eg4p Жыл бұрын
ጣፋጭ አደበት አባትናልጅ የህይወትን ቃል ያሰመልን
@tarakuwait326
@tarakuwait326 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን
@hielenyemaryamlij6998
@hielenyemaryamlij6998 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወትን ያሰማልን🙏
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v Жыл бұрын
ቀሲስ ቃለ ህይወት ያሰማልን አይነ ልቦናችንን ያብራልን 🤲
@aass5403
@aass5403 Жыл бұрын
ቃለ ህወት ያሰማልን በእወነት አባታችን😢
@amanbeyene4383
@amanbeyene4383 Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን❤
@user-gr8ml7ro8h
@user-gr8ml7ro8h Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@uaeuae576
@uaeuae576 Жыл бұрын
እግዛብሄር ይመስገን ቃለህይወትን ያሰማልን
@manderinchekole363
@manderinchekole363 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤እድሜና ጤና ይስጥወት አባታችን
@ruthmisgun8792
@ruthmisgun8792 Жыл бұрын
Amen qale hewit yasmalen , egzabher rejem edma yestot 🙏🙏🙏❤️
@sunnights6561
@sunnights6561 Жыл бұрын
በጣም የምወድዎ የማከብርዎ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤❤❤❤
@hiwet9904
@hiwet9904 Жыл бұрын
Melkam Zafe melkame fera yaferal Enku yabatachen ❤❤❤memhre Geram Lej ❤❤❤Egzabhre erjme edma knmulew betesbche yadelachu
@user-wd3ob9kh2u
@user-wd3ob9kh2u Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@makedaadonya8623
@makedaadonya8623 Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሠማልን አባታችን ብርታታችን አብሶ ለእኛ በስደት ላለነው እድሜና ጤና ይሥጦት🙏🙏🙏
@asasasas3309
@asasasas3309 Жыл бұрын
ቃለ ሕወት ያሠማልን ፀጋያብዛልህ መመህራትን
@mulutesema5496
@mulutesema5496 Жыл бұрын
ቃለ ሒወት ያስማልን እድሜ ከጤና ይስጥን
@robeltekle6017
@robeltekle6017 Жыл бұрын
Amen Amen Amen. God bless
@HfgGff-wu6oz
@HfgGff-wu6oz Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን ❤
@nobelgomida5488
@nobelgomida5488 Жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏
@zenabuethiopia5608
@zenabuethiopia5608 Жыл бұрын
🙏🙏🙏ቃል አይወት ያሰማልን
@mesrttesfya95
@mesrttesfya95 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏
@user-ey9te8mm3oExe
@user-ey9te8mm3oExe Жыл бұрын
አባታችን ቀሲስ ኃይለመሎኮት ግርማ ወንድሙ በጸሎቶዎ ያስቡኝ።
@JdjdjdDjdjdj-bb2wp
@JdjdjdDjdjdj-bb2wp Жыл бұрын
❤❤❤ AmenAmen EllllllllllEellll ❤
@SergutSisay-sm8lf
@SergutSisay-sm8lf Жыл бұрын
egzabhre xegawen yabzalot abatgen ❤❤❤
@TekalgnTeshome-go2kx
@TekalgnTeshome-go2kx 4 ай бұрын
Endi new benfsi mewlade egziber bemnfsu yetbke bezu beslet bezu meredate kante entbekalene menfsi keduis merdathene yechimrlhe ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 Жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን
@jerrylove6149
@jerrylove6149 Жыл бұрын
ስለ ማይናገር ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን ❤ነጌም ሌላ ቀን ነው እግዚአብሔር እናንተ ላይ ተቀምጦ በጣም ብዙ ስራ እንደምሰራ 100%እርግጠኛ ነኝ 😊
@saniatube2360
@saniatube2360 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት🤲🤲🤲ይፈቱኝ
@eledanayekidyelegi759
@eledanayekidyelegi759 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አፀደ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ በባእድ ሀገር መሰናክሎች በዙብኝ አንዱን ስለዉ አንዱን ህይወት በጣም ከበደኝ ግራ ገባኝ
@hanay0hanes
@hanay0hanes Жыл бұрын
በፀሎት አሰብኝ ወለተ ኪዳን ከነ ሙሉ ቤተሰቦች😭😭😭😭😭😭😭
@merrysmerrys5784
@merrysmerrys5784 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል
@user-gr8ml7ro8h
@user-gr8ml7ro8h Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን
@user-iy9cs6ps1b
@user-iy9cs6ps1b Жыл бұрын
አባታችን የአገልግሎት ዘመኖት ያርዝምልን ይባርክልን አሜን❤
@gjcg6332
@gjcg6332 Жыл бұрын
ኣሜን ቃለ ሂወት የስምዐና😢♥️🙏
@misrabe7339
@misrabe7339 Жыл бұрын
God blsse my father
@tejhawasa1331
@tejhawasa1331 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤
@helin6219
@helin6219 Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በረከትዎ ይደርብኝ አሜን፫
@dubairak9714
@dubairak9714 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen ✝️🎤🎤🎤🙏🙏🙏
@sarareena537
@sarareena537 Жыл бұрын
Kalehiwet yasemaln ❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@xgfdff858
@xgfdff858 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@Mariyaamariyaam-rm6wb
@Mariyaamariyaam-rm6wb Жыл бұрын
Qalehiwoot yasemalin mamirachin 🙏🥰🥰
@user-ey9te8mm3oExe
@user-ey9te8mm3oExe Жыл бұрын
አባታችን ቀሲስ ኃይለ መለኮት ግርማ ወንድሙ በፈጣሪ እገዛ ጸጋውንና ሞገሱን ተላብሰው መንፈሳዊ ትምህርቶ ቃለ ሕይወት ያሰማልን።አሜን!!!
@alemmeseret2466
@alemmeseret2466 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን የትልቅልጅ ሁሌም ትልቅነው እግዜር ይባርክህ
@giovannarosa3447
@giovannarosa3447 Жыл бұрын
Tnegrolet yemayalklet yemaytegebew lul egzihebher ymesgen amen heleluya kalehewt yasmaln amlake yebedelkuhn ataten maregni ykr belegni yftugni bteloto asbugni
@zinnashzinnasj4774
@zinnashzinnasj4774 Жыл бұрын
Memerechen kelewet ysemal abezeto tegawen yebezalek
@eqziabharifkr4061
@eqziabharifkr4061 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌❤❤❤
@aynadisniguse491
@aynadisniguse491 Жыл бұрын
እግዜአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤
@fanosgemechu6580
@fanosgemechu6580 Жыл бұрын
Mamhre inkuan be selam mexu❤❤❤
@user-cn3vb3eg4p
@user-cn3vb3eg4p Жыл бұрын
እግዚአብሔር እናተን ያኑርልን
@gdysguhdteyc9654
@gdysguhdteyc9654 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን
@user-zh8vs1py5p
@user-zh8vs1py5p Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@habteyeshiwas3450
@habteyeshiwas3450 11 ай бұрын
እኔ ግን በእግዚአብሔር ደስ ይለኛል አሜን
@hiwigetachew6244
@hiwigetachew6244 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን የሠማነውን በልቦናችን ያሣድርብን
@user-xm5bx2gi9g
@user-xm5bx2gi9g Жыл бұрын
አምላኬ ይቅር በለኝ አለማመኔ ማረኝ ወይኔ ምን ይሆን መጨረሻያ😥መምህሬ ቃለ ሂወት ቃለ በረክት ያሰማልን👏👏👏
@HfgGff-wu6oz
@HfgGff-wu6oz Жыл бұрын
አባታችን በጸሎት አስቡን ወለተ ኢየሱስ ከነ በተሰቦቼ
ማወቅና ማመን ልዩ ትምህርት በአሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ ካስተማሩት || በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ
21:18
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 24 М.
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 8 МЛН
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 15 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 166 МЛН
Memeher Girma Wondimu Video 247 የናትናኤል ድምፅና የስሙ ትርጉም          የእግዚአብሔር  ስጦታ  נתנאל
1:00:44
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 92 М.
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 8 МЛН