ፈተና - የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መንፈሳዊ ፊልም - Fetena Orthodox Menfesawi film 2022

  Рет қаралды 105,186

ሰባት 7 Seven Tv

ሰባት 7 Seven Tv

Жыл бұрын

እንደተለመደዉ በመንፈሳዊ ፊልም መተናል
የእማማ ቤት ቤተሰቦች የቻናላችን ከፋይ አባል በመሆን አዳዲስ የእማማ ቤትን ጨምሮ ሀገርኛ ፊልሞችን ይመልከቱ ፡፡ Join ጆይን የሚለዉን በመጫን እባኮትን አባላችን ይሁኑ፡፡ እግዝያብሔር ያክብርልን፡፡ Become a member to show your support! and to get access to perks thank you / @7seventv21
የእማማ ቤት ቤተሰብ ለመለሆን እባኮትን ይህን ከታች ያለዉን የቴሌግራም ቻናል ሊንክ ይጫኑ
t.me/ZenaBeyEthiopia
www.tiktok.com/@zena_bey_ethi...
EthiopianDrama#EthiopianComedy#EthiopianMovies#EthiopianComedyDrama#FullLengthMovies#AmharicMovies#YeemamaBet#EthiopianFilms#Ethiopan2020Movies#Ethiopia#HabeshaMovies#Comedymovies#FunnyVideos

Пікірлер: 96
@mariouset142
@mariouset142 Жыл бұрын
መንፈሳዊ ፊልም በጣም ነው የምወደው ፀጋውን ያብዛላችሁ የተዋህዶ ልጆች በዚሁ ቀጥሉበት
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 Жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች ገባገባ በሉ እንዴት ደስስ ሚል የመንፈሳዊ ፊልም መሰላቹ 🙏🙏😢
@user-vb7my2ou6x
@user-vb7my2ou6x Жыл бұрын
እሺ
@user-rv6yv8ob7w
@user-rv6yv8ob7w Жыл бұрын
እሺ
@user-yu1gb7vs6z
@user-yu1gb7vs6z 8 ай бұрын
እሽ❤❤❤
@KenzMobile-px2jm
@KenzMobile-px2jm 3 ай бұрын
👏👏❤❤😢
@user-rr2bm9hj4x
@user-rr2bm9hj4x Ай бұрын
❤🎉🎉❤
@zemadonky9597
@zemadonky9597 Жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች ግን የት ናችሁ ለምን መንፈሳዊ ድራማ አታዩም በማርያም ይሄኔ አለማዊ ድራማ ቢሆን በመቶሺ እና በሚሊዮን እይታ ነበረው ለምን ታዲያ ለእምነታችን የቀረበውን ድራማ አንከታተልም በማርያም
@user-rr2bm9hj4x
@user-rr2bm9hj4x Ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤
@user-to9gr4vq2e
@user-to9gr4vq2e Ай бұрын
እውነት ነው❤❤
@ruhamaruhama1817
@ruhamaruhama1817 Жыл бұрын
እናመሰግናለን በርቱ በሌላ በአድስ መንፈሳዊ ፊልም እስክትመለሱ በጉጉት እንጠብቃለን 🥰🥰🥰🥰
@yordanossemere237
@yordanossemere237 Жыл бұрын
😊😊😊😊😅😊😊ኢኦጂ😊😅😅ጅ😅ህቭ😊ኢ ኢ😅ኢኢ😅ኢቪ😊ኦ😅😊ጅ😊😅😅😊ኢ😅😊😊😊ኢ😅ጅሂቭጂኢቭህ😊ኢ😊😅😅ቢሊ😅ኢ😊 ጅ😊😊ጅ 😊ኢብ😊😊ጅጅጂኢ ኡ ኢኢ😊ጅቭኢ 😅ኢ😊ኢለ😊ብብኢኢኢ 😅😊😊ኢ😅ጂኢኡ😊ክህ😊😊ኢ ቭ?ቪጅቢ😅ጅ😊ቪ😅ጅጅኢ😅😊ክ😅😅😅ኪ😊 😅😅ቭ😊ግቭ 😊😊😊😊ኡ😅😊ጅ😊ጅ😅ብ😊?ኢ😊😊😊😅😊ቭጅ😅
@yordanossemere237
@yordanossemere237 Жыл бұрын
ፕሉ
@habeshayimer5697
@habeshayimer5697 Жыл бұрын
በጣም ደስስስስስ ይላል አስተማሪ ነዉ ኦርቶዶክስ ሀይማኖታችን ለዘላለም ትኑር👌👌👌👌👌👌👌👌👌❤❤❤❤
@user-zl6iu3fd8x
@user-zl6iu3fd8x Жыл бұрын
*_ለሁላችሁ እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጣችሁ የተዋሕዶ እንቁዎች የእግዚአብሔር ቃል ብደጋገም ዋላ አይጠገብም በእውነት እንኳን የአምላካችን ቃል የስጋ ምግብ እንጀራ ደጋግመን እንበላለን የአምላካችን ቃልማ ጣፋጭ እኮ ነው የማይጠገብ ከማር ከወተት የሚጣፍጥ ነው ለኔ ለኃጥያተኛዋ ባርያህን ቃልህን ለመስማት ስለ ፈቀድክልኝ አመሰግናለሁ የኔ ጌታ_*
@alemdesta454
@alemdesta454 Жыл бұрын
እንዴት ደስስ የሚሉ የተዋህዶ ልጆች እመታችን ካናንተ ጋር ትሁንልኝ👏💝
@hanahielegebriel8703
@hanahielegebriel8703 Жыл бұрын
እንቁ የተዋህዶ ልጆች ፀጋውን ያብዛላቹ
@eledanayekidyelegi759
@eledanayekidyelegi759 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት ለሁላችሁም እድሜና ጤና ይስጥልን በቤቱ ያፅናችሁ ለኛም የሰማ ነውን በአደበታችን ያሳድርብን!
@user-hg5vb2rk8r
@user-hg5vb2rk8r Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ይሰማል መንግስተ ሰማያት ያውርስልን በእድሜ በጤና ያኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@user-md2lr1bt7p
@user-md2lr1bt7p Ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን በጣም ነው ደስየሚለው 🤲👏👏👏🙏🙏🙏
@bezamengesha22
@bezamengesha22 Жыл бұрын
ተመስገን እናመሰግናለን ስጠብቃችሁ ነበር በርቱልኝ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
@sadrqwer1659
@sadrqwer1659 2 ай бұрын
በእውነት እግዚአብሔርይባርካችሁ ከዚህምበላእድታገለግሎያበርታችሁ❤❤❤❤❤❤
@haylat6859
@haylat6859 Жыл бұрын
የት ሄዳቹ ነበር አልልም እጅግ በጣም ግሩም ስራ ነው ብዙ እንጠብቃለንና በርቱ የዛን ዘመን በዚህ ዘመን አድርጋቹ ነው የሰራችሁት አይናችን በጎ መልካም የሆነውን እንድናይ ስላረጋችሁን እናመሰግናለን ይበልጥ እንድትሰሩ ይርዳችሁ
@user-kg8xg5rl9f
@user-kg8xg5rl9f Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀጥሉበት❤❤❤❤❤
@milknbd
@milknbd 6 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን❤ በጣም ደስ ይላል❤
@user-jl1zn1zy2r
@user-jl1zn1zy2r Жыл бұрын
አዲስ መስሎኝ ነበር ይህንንማ ካየሁት ቆየሁ ለማንኛውም በርቱ
@user-kd3ed8ns7z
@user-kd3ed8ns7z Жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛላቺሁ
@Yeselammedia
@Yeselammedia Жыл бұрын
ፀጋውን ይብዛላችሁ በርቱ ግን ይህ ፊልም ከዚህ በፊት ተለቆ አይተነዋል በሌላ ርዕስ ኑልን🥰🥰🥰
@beletemulu7640
@beletemulu7640 Жыл бұрын
Betam enamesegnalen egziabher birtatun yistachihu lelam tiseru zend
@riyapatummaafilputhanathan2667
@riyapatummaafilputhanathan2667 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ለሁላችሁም ፀጋውን በርከቱን ያድላችሁ በርቱ ቀጥሉበት
@TesipaTesipa
@TesipaTesipa Ай бұрын
ጌታ ይባርካችሁ አስተዋይ ባርያየ መልካም ምክሩን፡ግንዘብ፡ያድርጋል፡ሀይማኖት፡አያድንም፡እግዚአብሐር፡ያድናል፡❤❤❤✝️🛐🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@bezagirma9544
@bezagirma9544 Жыл бұрын
በርቱ የተዋህዶ ልጆች
@heremelawesene
@heremelawesene 3 ай бұрын
አሜን ቃለ ሂይወት ያሰማልን😢😢😢
@almazderebe2023
@almazderebe2023 4 ай бұрын
ስሉሁሉም ነገር እግዚያብሄር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤በርቱልን
@roobiroobi8014
@roobiroobi8014 22 күн бұрын
ተመስጌን ይሄን እዳይ ስለፈቀድክልኝ እዴት ደስ ይላል😭
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 Жыл бұрын
በጣም ደስስስ ይላል አዲስ ፊልም አምጡልን በርቱ እናመሰግናለን
@user-is6oe6wv4v
@user-is6oe6wv4v Жыл бұрын
በርቱ ውዶቼ ሼር ላይክ በመድረግ አበረታቱት🙏🙏🙏
@muluemehari6914
@muluemehari6914 Жыл бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን እግዚኣብሄር ጸጋውን ያብዛላችው በርቱ
@romamcdo1513
@romamcdo1513 Жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማን ፀጋውን ያዛላችሁ እግዚአብሔር በፀጌው ይጎቡናችሁ በርቱ በታም ደስ የሚል ነው ቡዙ እንጠቡቃለን
@maregmareg2190
@maregmareg2190 Жыл бұрын
እጹብ ድንቅ ነው በርቱልን💕👏
@asekilemarayimeyimareyamli7205
@asekilemarayimeyimareyamli7205 6 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችኹ በእውነት ❤❤❤
@SarahSarah-pb6ds
@SarahSarah-pb6ds Жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች ሸሮ እናርግ
@user-yu1gb7vs6z
@user-yu1gb7vs6z 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት❤❤❤❤❤❤❤
@user-to9gr4vq2e
@user-to9gr4vq2e Ай бұрын
በጣም ደስስስስስስ ይላል ❤❤❤
@alemeyeleye8479
@alemeyeleye8479 Жыл бұрын
ወይኔ ኣጋጣም ኣሁን ታርኳ እየሰማሁ ነበር ኗሃምን እግዚአብሔር ያበርታችሁ ቀጥሉበት በጣም ደስስ ይላል 💝💝💝💝
@kidusanabew12
@kidusanabew12 11 ай бұрын
እንዴት ደስስስ ይላል እግዚኣብሄር ይባርካቹ ደስ የሚል አቀራረብ❤😊😊
@rimteshome7364
@rimteshome7364 Жыл бұрын
እናመሰግናለን በርቱልን በጣም ያምራል
@hasefah3808
@hasefah3808 Жыл бұрын
ዋውውውው ደስ ሲል አስተማሪ ነው በርቱልን
@temesgenamlaka2019
@temesgenamlaka2019 Жыл бұрын
እናመሰገን አለን በርቱ😍😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@eyeab9203
@eyeab9203 Жыл бұрын
እኔ ጴንጤ ነኝ ምትሠሩት ስር ከመፅሀፍ ቅዱስ ሳይበረዝ ሳይደለዝ ነው ተባረኩ
@SerkeSerke-oe5tc
@SerkeSerke-oe5tc 4 ай бұрын
አችእራሥሺ ተባርኬእህት ነይልን
@giyorgis23
@giyorgis23 3 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ብትሆኚ መልካም ነዉ ኣስቢዉ እስልምናም ጴንጤም ሳይኖር በፊት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንደነበረች ሁሉም ያዉቃል
@meherat938
@meherat938 Жыл бұрын
እባካቹ ቀጥሉበት እመብረሀን ታበርታቹ
@jetjeto4503
@jetjeto4503 Жыл бұрын
Fetri yebarkachu betam astemarw nw
@shewayeethiopia3492
@shewayeethiopia3492 Жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን ጎበዞች
@masumajman3232
@masumajman3232 Жыл бұрын
AMEEN Qali Hiyoot Yasamali
@teshomeangasa8497
@teshomeangasa8497 Жыл бұрын
ቃል ሕይወትን ያሰማልን
@dnkantube_5336
@dnkantube_5336 Жыл бұрын
እውነት ደስስስስ ይላል ጎበዞች በረቱ
@user-zr3ul9yz9u
@user-zr3ul9yz9u Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@gesese1381
@gesese1381 Жыл бұрын
አሜን ቃለህይወትን ያሠማልን🙏🙏❤
@hshjsjhshsjja7490
@hshjsjhshsjja7490 Жыл бұрын
ቃለህይወትያሰማልንበርቱበዚህዉቀጥሉበት
@dawitmussie77
@dawitmussie77 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን በርቱልን
@user-cg3vl5pn4f
@user-cg3vl5pn4f 4 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ነው
@user-th7uw8vx4y
@user-th7uw8vx4y 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@melkamgelaw4120
@melkamgelaw4120 Жыл бұрын
Enitebikalen💚💛❤
@user-eu9ib2gv9r
@user-eu9ib2gv9r Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ነው እናመሰግናለን ግን ማሀተባችሁኮ መስቀል የለውም ክሩኮ ለመስቀሉ ማሰሪያ ነውጅ
@user-th7uw8vx4y
@user-th7uw8vx4y 8 ай бұрын
ተባረኩ
@user-cs8gm1ng3w
@user-cs8gm1ng3w Жыл бұрын
ተከታታይ ነበር እንዴ ? ለማንኛዉም እንየዉ..😍
@7seventv21
@7seventv21 Жыл бұрын
ገኒ ተከታታይ አይደለም
@hyme7165
@hyme7165 Жыл бұрын
እንጠብቃለን
@getasewtarekegn4662
@getasewtarekegn4662 Жыл бұрын
እ/ር ይስጥልን
@baatirishefara6280
@baatirishefara6280 Жыл бұрын
አላማው ፍልም ብሆን ስንት ቪው ያገኝ ነበር 😭😭
@abayneshbrhanu
@abayneshbrhanu Жыл бұрын
ትናት የጀመርኩ በጥበቃ ይለቀቅ
@studywithmetube8777
@studywithmetube8777 Жыл бұрын
Betam teru new
@teklestifanosasefa2384
@teklestifanosasefa2384 Жыл бұрын
እንዲህ ነው እንጂ ጎበዝ
@user-jp5ro7wt8l
@user-jp5ro7wt8l Жыл бұрын
😍😍😍😘😘😘❤❤❤
@user-kk7dp3pq7h
@user-kk7dp3pq7h Жыл бұрын
እንጠብቃልን
@rahelmamo4970
@rahelmamo4970 Жыл бұрын
konjo manfesaw film New
@user-ol8fs1yc7p
@user-ol8fs1yc7p 6 ай бұрын
ሰላም ቤተሰቦች በርቱልን ግን መንፈሳዊ ፊልም ሴቶቹ ጸጉራቸውን ቢሸፈን ለኛም ትምህርት እስከሆነ ድረስ❤❤❤
@saraabata4886
@saraabata4886 Жыл бұрын
ለምን እርሱን ቀይራችሁ ትደግሙት አላችሁ ሌላ ላኩልን እሩት አይተነውውል
@tigihailu9027
@tigihailu9027 7 ай бұрын
እዮቤድ ምን ማለት ነው
@user-xs2qq5ql4z
@user-xs2qq5ql4z 4 ай бұрын
አሜን ✝️ አሜን ✝️ አሜን ✝️ ዋው በእወነት + በጠም ጥሩነው ፊልሙ አሜን ሸር ላይክ እናድርግ 🙏✝️🛐🛐🛐✝️🙏
@AmanyaHaikuama-be4yh
@AmanyaHaikuama-be4yh Жыл бұрын
ዳውን ሎድ ከሆነ በኋላ ፋይል ላይ አይከፍትምሳ
@user-nn9ts9zc6p
@user-nn9ts9zc6p Жыл бұрын
ሆ አድስ መሰለኝ ይሄ አይቸዋለው
@user-ge3pu3th2v
@user-ge3pu3th2v 10 ай бұрын
ይቅርታ ትወናውን አልቻላችሁበትም
@hanahayilukassw6230
@hanahayilukassw6230 Жыл бұрын
ይቅርታ ለምድነው የምትደጋግሙት አኔዱን የቆየ ነው ይሄ በዓመት ሁለት ለቅቃችሁት ዘንድሮ ብቻ ባለፈው ዓመትም ታይቷል እኮ 🤔🤔🤔
@mesiman2550
@mesiman2550 Жыл бұрын
የእግዚአብሄር ቃል ቢደጋገም ሁሌም አዲስ ነዉ እህት ባንሰለች መልካም ነዉ
@Endashash
@Endashash Жыл бұрын
ይሄንማ አይተነዋል አዲስ ልቀቁልን
@mesiman2550
@mesiman2550 Жыл бұрын
እሰይ እንኳን አየሽዉ ግን የዚህ ፊልም ምዕራፍ ቁጥሩንና ማን እንደ ፃፈዉ ይንገሩ ? የእግዚአብሄር ቃል ሁሌም አዲስ ነዉ እንዲህ ባንሰለች መልካምነዉ
@user-zl6iu3fd8x
@user-zl6iu3fd8x Жыл бұрын
@@mesiman2550 እውነትሽ ነው እንደው የሰው ነገር ይገርማል የስጋ ምግብ ደጋግመህ ብትሰጠው በደስታ ይበላል የእግዚአብሔር ቃል ደጋግመህ ብትሰጠው ግን እንዳየነው ነው ተደጋገመ እያለ ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
@user-xw7ti5or5l
@user-xw7ti5or5l Жыл бұрын
አዲስ ልቀቁልን እሂማኮ ሄሩት በሚል ለቃቹህልን አይተነዋል😒
@user-vb7my2ou6x
@user-vb7my2ou6x Жыл бұрын
አዎ አይተንዎል 😌አዲስ መስሎኝ መጠበቄ
@carlamendoza5416
@carlamendoza5416 Жыл бұрын
ተባረኩ
@user-nn9ts9zc6p
@user-nn9ts9zc6p Жыл бұрын
እንጠብቃለን
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 2,6 МЛН
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 66 МЛН
Beautiful gymnastics 😍☺️
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 15 МЛН
ምህረት መንፈሳዊ ፊልም
1:28:31
አርባብ ቲዩብ / ARBAB Tube
Рет қаралды 13 М.
'"216''  መንፈሳዊ ድራማ"ZwT||ዜማ ወጥበብ ዘማኅበረ ቅዱሳን (Official Video)
40:04
ዜማ ወጥበብ ዘማኅበረ ቅዱሳን - Zema WeTibeb zMK
Рет қаралды 5 М.
♦️ሕፃኑ አስደመመኝ📍ሕፃን እውነት አንድ አምላክ📍
47:09
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 121 М.
🙏  የአቦ ነሽ መንፈሳዊ ድራማ  🙏
20:13
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 50 М.
Вот это комплимент😏 #сериал #рек #кино
0:26
ОДНАЖДЫ В СОЧИ НА ДОРОГЕ #однажды_в_сочи
1:00
ОДНАЖДЫ В СОЧИ
Рет қаралды 6 МЛН
БЕЛКА ПРОПАЛА #юмор #cat #топ
0:33
Лайки Like
Рет қаралды 932 М.