ትግራይ ድረስ ሄጄ ያገኘሁዋት: የፈጣሪ ተአምር ማሳያ የሆነች ሴት::

  Рет қаралды 758,372

Donkey Tube

Donkey Tube

9 ай бұрын

Welcome to "Donkey Tube," an extraordinary charity video hosted by the talented comedian, comedian Eshetu . In this captivating episode, Eshetu embarks on a remarkable journey, traversing great distances to shed light on a heart-rending story that reflects our own complacency.
Eshetu's relentless pursuit of truth led him on an arduous expedition, spanning 936 kilometers from Addis Ababa to a remote village. Determined to share this tale of ungratefulness prevailing in our own nation, he arrives to present this story firsthand.
We meet a remarkable woman who, despite her challenging circumstances, had a nurturing upbringing. However, life took an unexpected turn when she ventured to Asmara, Eritrea, and eventually settled in Addis Ababa, where she married a man much older than herself. Tragedy struck when her child fell ill and passed away after just seven months. Left with a heavy heart, she returned to her family in Tigray, only to face rejection as many children in the area had migrated to Hareb.
Today's storyteller is Multzem Sian, she shares with us an amazing and instructive story of her past and present.
ዛሬ ኮሜዲያን እሸቱ በትግራይ ክልል ተገኝቷል።ኮሜዲያን እሸቱ በዚህ መንደር በ ሃገራችን ላይ እንዲ አይነት ምስጋና ቢስነታችንን የሚያስታውስ ታሪክ የትም ስለ ሌለ ይህን ላሳያችሁ መጥቻለው 936 ኪሜ ተጉዤ በአካል መጥቻለው እናንተም እግዚያብሄረን መዋሸት ካልፈለጋችሁ የዚህን ታሪክ ስሙና ለህይወታችሁ መወሰን የፈለጋችሁትን ዛሬውኑ ወስኑ ይለናል፡፡
የዛሬ ባለታሪካችን ሙልተዘም ሲያን ትባላለች ያለፈችበትን እና አሁን ያለችበትን አስደናቂ እና አስተማሪ ታሪክ ታካፍለናለች።
ከኢትዮጵያ ውጪ የምትገኙ ቤተሰቦቻችን በዚህ ሊንክ የዶንኪ ትዩብ የስጋ ዘመድ መሆን ትችላላችሁ።
/ @comedianeshetu
🌐 Our other profiles:
▶ Facebook - / comedianeshe
▶Telegram - t.me/donkeytube_official
▶ Tiktok - / comedian_eshetumelese
⏩Other Related video
◼9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድድር • 9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድ...
◼40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደረገ ትንቅንቅ • 40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደ...
◼500,000 ብር ይሸለሙ! • 500,000 ብር ይሸለሙ!!! @co...
#donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #motivation #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #ethiopianmusic #amharicmovies2022 #lovestorymovie #comedian #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #hope music Ethiopia
ትግራይ ድረስ ሄጄ ያገኘሁዋት: የፈጣሪ ተአምር ማሳያ የሆነች ሴት::#comedianeshetu #charity #inspiring #journey #grateful
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 3 200
@alemedebela5342
@alemedebela5342 9 ай бұрын
በጣም የሚያስለቅስ ታሪክ ነዉ እግዚአብሔር ይማራት ቆማ ለመሄድ ያብቃት ልጆቿንም ለቁምነገር ያብቃላት።
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-fe6fw2er3q
@user-fe6fw2er3q 9 ай бұрын
አሚንንን
@abilogetye2482
@abilogetye2482 9 ай бұрын
አቤት የሰው ልጅ መከራው እህቴ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ 🙏🙏🙏
@taybaa8158
@taybaa8158 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@TadeeyasuTade
@TadeeyasuTade 8 ай бұрын
አሜን
@kamellaseid6508
@kamellaseid6508 9 ай бұрын
😢እስኪ እናግዛት እምትሉ 😭 ያረቢ እደው ባለስልጣኖች የስራችሁን ይስጣችሁ 💔💔💔💔
@BerhanuGebremichael-su9pv
@BerhanuGebremichael-su9pv 3 ай бұрын
እስኪ እናግዛት በእግዚአብሔር ስም😭
@HiwiLove-je2kv
@HiwiLove-je2kv 8 ай бұрын
አማራነኝ ግን የሰውን ልጅ ሰው በመሆኑ ብቻ እወዳለሁ ትግራዋይ በተለይ እወዳቹሀለሁ እህታችንን እናሳክማት እኔ አስለቅሳኛለች ኡፍ😢😢😢😢😢
@bellagetachew2605
@bellagetachew2605 9 ай бұрын
ዛሬ እሷን ሳይ እግዚአብሔርን አላረክልኝም ብዬ ማማርርበትን ነገሮች አስቤ አፈርኩ 😢😢 ጌታ ኢየሱስ አዲስ ቀን ያምጣልሽ የኔ እናት
@FikirtGebiregZihabr
@FikirtGebiregZihabr 9 ай бұрын
ልክ እንደኔ😢እህቴ ለኛ ፀናት ናት እግዚአብሔር አድሰቀን ይሰጣት❤
@gojjamfenta6800
@gojjamfenta6800 8 ай бұрын
Betame😓😓😓😓
@Yad-bu7bw
@Yad-bu7bw 8 ай бұрын
Enem
@ZA18514
@ZA18514 9 ай бұрын
በስደታ ያለቺሁ ወገኖቼ ፈጣሪ የረፍት እጀራ ይስጣቺሁ😢😢😢😢 አገራቺንን ሰላምያርግልን
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 9 ай бұрын
Amen Amen Amen egzabher selamun yamxalin
@etsegenetegebru2323
@etsegenetegebru2323 9 ай бұрын
Amennnnnnnnn yarbe😢😢😢😢
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@saranigatu6037
@saranigatu6037 9 ай бұрын
amen
@AlAl-vx3xt
@AlAl-vx3xt 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@loveeritreapeaceeritrea9847
@loveeritreapeaceeritrea9847 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ምህረቱን ያዉርዱልሽ ለኢትዮጵያ ህዝብ ማ ስተዋል እና ጥበቡ እግዚአብሄር ይስጣቹ 🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@yonasnashayilma2557
@yonasnashayilma2557 9 ай бұрын
አሜን😍🙏🙏
@user-ek2rl3jp3h
@user-ek2rl3jp3h 9 ай бұрын
yestan bay
@user-bd4hi6qw1x
@user-bd4hi6qw1x 9 ай бұрын
አሚንን
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን።
@aynalemzelelew3531
@aynalemzelelew3531 9 ай бұрын
😢እግዚአብሔር ይማርሽ 🙏🙏🙏 አሜን!!!
@kisanet_Gebrehiwet
@kisanet_Gebrehiwet 9 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የትግራይ ምህረቱን ያዉርዱልሽ ህዝብ ለኢትዮጵያ ማ ስተዋል እና ጥበቡ ይስጣቹ🙏🙏🙏🇪🇷
@godsaves8457
@godsaves8457 9 ай бұрын
Amen(×3)🙏
@Nigst-oy1hq
@Nigst-oy1hq 3 ай бұрын
ምን ለኢትዮጵያውያን ትላለህ ኤርትራም ወደ እናት አገሯ ትመለሳለች ሰላም ለአለምምምም በተለይ💚💛♥️ 🇪🇹🇪🇷💚💛♥️
@yoditsolomon1141
@yoditsolomon1141 9 ай бұрын
በጣም ልብ የሚነካ ነገር ነው፣ የልጅቷ አተራረክ እና የዋህነት ያስለቅሳል፣ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን እማዬ፣ የጦርነት አንዱ አስከፊ ገፅታ
@gechiayu3484
@gechiayu3484 9 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የትግራይ ህዝብ እና የአማራ ህዝብን ያስታርቅልን ቂም በቀልን ያጥፍልን
@samsongetachew7647
@samsongetachew7647 9 ай бұрын
አሜን🙏
@helenseyum-ih7zf
@helenseyum-ih7zf 9 ай бұрын
Amen
@fikir.com.
@fikir.com. 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tigisit2534
@tigisit2534 9 ай бұрын
አሜን አሜን 🌺🌺🌺
@zedishakonjo7985
@zedishakonjo7985 9 ай бұрын
አሜንንን
@jemilamohammed4366
@jemilamohammed4366 9 ай бұрын
ይሄን ቪዲዮ ምታዩ ሁሉ አላህ ለሰጣቹ ጤና አመስግኑት አልሃምዱሊላህ ያረብ ከሌለኝ ያለኝ ይበልጣል🤲🙏 እህቴ አላህ ያሽርሽ😢🤲
@toybamuhammed905
@toybamuhammed905 9 ай бұрын
አሜን ያረብ ኢወላሂ አልሀምዱሊላህ
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 9 ай бұрын
አልሃምዱሊላህ
@bizu831
@bizu831 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 😢
@rreer
@rreer 9 ай бұрын
Absolutely
@user-fd3db4jv4m
@user-fd3db4jv4m 9 ай бұрын
እግዚኣብሔር ኣምላክ ምሕረቱ ይላኣከልኪ ንመላእ ህዝቢ ትግራይ ፅናዓት ያሃብኪ ትግራይ ዓደይ 😢
@bazawitmengesha1147
@bazawitmengesha1147 9 ай бұрын
እሁንስ በቃችሁ ይበለን ፊቱን ያዙርልን 😢😢ይህቺን ምስኪን እናት ከዚህ ሁሉ መከራ ወጥታ ቀሪ ዘመኗን እስከ ልጆቿ በደስታ ለመኖር ያብቃት 🙏🏾 የእቅማችንን ለመርዳት እጃችንን እ ናንሳ😢😢
@munahassan
@munahassan 9 ай бұрын
የኔናት ይሄንን ሁሉ መከራና ስቃይ አሳልፋ እርጋታዋና ፈገግታዋ ልብን ይሞላል 😊 አላህ ታሪክሽን ይቀይረው የኔ እህት
@tegistgetachuwu1332
@tegistgetachuwu1332 9 ай бұрын
አማራ ነኝ ግን ትግራዋይን በጣም ነው የምወዳቸው ፈጣሪ ሰላሙን አምጥቶ አድ ያድርገን
@yordsnoszetewahdo1920
@yordsnoszetewahdo1920 9 ай бұрын
እኛም እንወድሻለን መዓረይ❤
@user-pd4ob7tt6h
@user-pd4ob7tt6h 9 ай бұрын
እኛም በጣም ነው ምንወዳቹ የኔ የዋህ ❤🥰
@lobabalobaba6670
@lobabalobaba6670 9 ай бұрын
እኔምአማራኔኝበጣምነውየመወዳቸውተዘረኝነትነፃነኝ
@mesfin1234
@mesfin1234 9 ай бұрын
Ameharam Tigrim ayedelehum chegerachu yasamemegnal.Abetu maren Cheruhoye.
@ameenahuzefa8412
@ameenahuzefa8412 9 ай бұрын
እኔም አማራናኝ ትግራዋይ እወዳቸዋለሑ የእሕቴ ግን አሰለቀሰኝ
@yordanosmetshat6700
@yordanosmetshat6700 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ የኔ እናት ለመላው የትግራይ እናቶች ፅናቱን ይስጣቹ እግዚአብሔር ትግራይ እና ህዝቧቿን ይባርክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅ
@EbuyGere
@EbuyGere 9 ай бұрын
አሜን መዓረይ ስላፅናናኸ/ሽን እናመሰግናለን፡
@zed8332
@zed8332 9 ай бұрын
አሜን ፫ እናመሰግናለን🙏
@Asa-jy4nb
@Asa-jy4nb 9 ай бұрын
እግዚአብሔሪ ምሕረት የወሪደሊኺ
@TesgaTesga
@TesgaTesga 9 ай бұрын
⛪️☑️ነገ እኮ አብረሃሙ ስላሶች ናቸው እንኳን አደረሳችሁ የእመቤታችን ቤተሰቦች!❤
@nmhjyezufan
@nmhjyezufan 9 ай бұрын
❤አንኳን አብሮ አደረሰን❤
@weynshte9585
@weynshte9585 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@01tigray
@01tigray 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏❤
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን።
@bWorku
@bWorku 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@remlatube
@remlatube 9 ай бұрын
የአለማቱ ጌታ ሆይ ይችን አመስጋኝህን በምህረትህ ዳብሳት የኔ ጌታ ያረብ🤲🤲🤲🤲🤲
@WereTabe8823
@WereTabe8823 9 ай бұрын
Amin🙏
@helufkbede4016
@helufkbede4016 9 ай бұрын
ኣሚንንንን
@sarameketie2621
@sarameketie2621 9 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በፍጹም እጁ ይማርሽ የኔ አናት በጣም ያሳዝናል ጌታ ሆይ በምህረት እጁ ይዳብስሽ አይዞሽ እመቤታችን ልጇን ወዳጇን ለምና ምህረትን ታሰጥሸ 😊
@saraxxx5046
@saraxxx5046 9 ай бұрын
ኣየ ትግራዋይ ሎሚዝረኸብካዮ ሓፊተይ ማዓረይ ምሕረት የውርደልኺ ወንድማችን እግዝኣብሄር ይስጥህ
@user-bj1ck9fk8i
@user-bj1ck9fk8i 9 ай бұрын
እሸቱ እግዚአብሔር ስጥሕ ለሶ ብለህ እስከትግራይ መሄድህ መድሀንያለው ውለታህ ይክፈልህ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻😭😭😭 ዋይ ሓፍተይ ማዓረይ💔
@user-dq5rj4tb6l
@user-dq5rj4tb6l 9 ай бұрын
ቅድስት ኪዳነምህረት እናታችንንም ትማርልን
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 9 ай бұрын
እግዚያብሔር ይማርሽ እህቴ 😭😭😭💔💔💔 የምር በጣም ታሳዝናለች አዎን ፈጣሪሺን አመስጊኚ
@mame7745
@mame7745 9 ай бұрын
የጦርነት አስከፊነት እዚህ ድረስ ነዉ አላህ በቃችሁ ይበለን ሁላችንም ባለን በተሰጠን ነገር የምናመሰግን ያድርገን እህታችንንም በቅርቡ ድና የምናያት ያድርገን🙏
@ETHIO1800
@ETHIO1800 9 ай бұрын
😭😭😭😭እጅግ በጣም ልብ የሚሰብር ታሪክ ነው ምን ብዬ የውስጤን እንደምገልፅም አላውቅም😭😭እግዚአብሔር ምሕረቱን ይላክልሽ እህቴ🙏
@letshy
@letshy 9 ай бұрын
ፅንዓት ያሃብኪ ዓደይን ኣደይን 💛❤️ እግዚአብሔር ፅንዓት ያሃበና ደቂ ዓደይ😢
@user-fy6sb9ir3s
@user-fy6sb9ir3s 3 ай бұрын
እሸቱየ የመልካም ብድራትህ እንደ አብርሃም ካንተ ጀምሮ እስከ የልጅ ልጆችህ ዕድሜና ጤና የሥጥህ ሃብትህና ንብረትህ የተትረፈረፈ ይሁንልህ ምንግዜም እንወድሃለን ❤❤❤❤❤❤ ❤ ተባረክ !!!
@ziyadshemsu6657
@ziyadshemsu6657 9 ай бұрын
ጌታዬ ሁሌ አመሠግንሀለሁ ለካ የሠጠኸን ብዙነው እሼ ትልቅ ሠው ነህ ያረቢ በአንተ ሠበብ እህታችን ድና የመታሳየን ይሁን
@hawa-ne
@hawa-ne 9 ай бұрын
እሼ አንተ ምርጥ ሰው አላህ ይጠብቅህ ከነመላው ቤተሰብህ🥰የልጂቱ የህይወት ታሪክ ደግሞ ሲያሳዝን አላህ ያበርታሺ😭ሰላም ለኢትዮጵያ 😢😢💔🙏
@user-we3kb2jm5b
@user-we3kb2jm5b 9 ай бұрын
የኔ እናት አላህ ሙሉ ዓፊያሽን ይመልስልሽ በአላህ ላይ ያለሽ ፅናት የኔዉድ እና የሰብረኞችን ምንዳ ረበና ያበስርሽ አይዞሽ 😢😢
@meski229
@meski229 9 ай бұрын
ረጅም እድሜ ለአማራና ለ ትግራይ እናቶች❤💛
@user-bu3eh4nl9x
@user-bu3eh4nl9x 8 ай бұрын
@veronicakedane9818
@veronicakedane9818 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ሊያስተምረን ነውስላም እተን እርስ በእርስ ስንባላ እህቴ እይዞሽ ይሻልሻል ❤❤❤እሼ ጥሩ ስው
@mihiretmeb4607
@mihiretmeb4607 9 ай бұрын
እሼ ፈጣሪ ይጠብቅህ! እችን ምስኪን እናት በደንብ እርዳታት ከፈጣሪ በታች አንተ ነህ የመዳን ተስፋዋ
@yeshbelayal1126
@yeshbelayal1126 9 ай бұрын
እውነት ነው እሼ
@AmanuelTeka
@AmanuelTeka 9 ай бұрын
እውነት ነው እባክህ እረዳት
@user-sd5ur5sz8r
@user-sd5ur5sz8r 9 ай бұрын
የኔውድ አንጀቴ ተንሠፍሰፍ በኑሮው ድሀ ብሆንም ቤተሠቦቸ ሥላሉ ደሥተኛነኝ ሥትል ሥንቶቻችን ይሆን ይሄን ነገር ማናሥተነትን ደሞ ልክናት ምንም አይኑር ትንፍሻቸው በቂነው ❤
@Asya-td9cq
@Asya-td9cq 9 ай бұрын
😢😢😢😢
@zeylamulat3078
@zeylamulat3078 9 ай бұрын
ፈጣሪ ከጎንሽ ይሁን እሼ ላንተም በርከት ይውረድልህ።
@user-vu7wc9ho9l
@user-vu7wc9ho9l 4 ай бұрын
❤❤❤እሼተባረክ እህቴ ፈጣሪይማርሽ መጨረሻዋን አሳውቀን አደራ
@user-jd1gw1yr8h
@user-jd1gw1yr8h 9 ай бұрын
በራሴ አፈርኩ ትግስቶ የሚገርም ነዉ እግዚአብሔር ድና ያሳየን ለሁላችንም ልቦና ይስጠን እናመሰግናለን እሼ የሰው ዘር🙏🙏🙏
@salehdnseid4700
@salehdnseid4700 9 ай бұрын
የኔ እናት አይዞሽ አላህ የሚወደዉን በብዙ ፈተና ይፈትናል አይዞሽ አላህ ሙሉ አፊያሽን ይመልስልሽ
@awetbereket3570
@awetbereket3570 2 ай бұрын
"እግዚአብሔር ሁሉ ይቻለዋልና ምህረቱ ይድጥሽ"ሰላም ለሁላችን ይስጠን።(ከኤርትራዊ ወንድማቹ)
@sffdgg8523
@sffdgg8523 9 ай бұрын
አላህ ሆይ ይችን አመስጋኝ ባሪያህን በእዝነትህ ማራት ያረብ 😢😢😢😢😢😢😢😢
@zainasied615
@zainasied615 8 ай бұрын
አሚንን አላህ ያሺራት ልብ ይሰብራል😢😢😢😢😢
@user-vy2fq6xb4c
@user-vy2fq6xb4c 9 ай бұрын
ኣቤቱ ኣምላኬ ሆይ አኔ ገንዘብ አያለኝ ሙሉ ጤና አያለኝ ኣግሮምርማለው😢😢😢😢ይቅር ትለኝ ይሁን መድሃኒ ኣለም ኣባቴ😢አግዚኣቢሄር ይፈውሰሸ የኔ አናት
@taibah5903
@taibah5903 9 ай бұрын
ዉይይሄንፍቅርየሆነህዝብ አሊህዬ አማራንና ትግራዬንአንድአርግልንያረቢ😢😢
@MsJahara-zi1wt
@MsJahara-zi1wt 9 ай бұрын
የኔ ናት እዴት ታሳዝናለች አላህ ጥሩ ጤና እርዚቅ ይስጥሽ የኔሜስኪን
@user-vs1pk1wx7h
@user-vs1pk1wx7h 9 ай бұрын
ያረብ አላህ ሙሉ አፏሺን ይመልስልሺ የኔ እናት አላህ ያበርታሺ ያረብ ጌታየ አተ በቃሺ ብለህ አቁማት
@sophiamengesha2928
@sophiamengesha2928 9 ай бұрын
አብዝቶ ረጅም ዕድሜ ይስጥህ ዶንኪ ቱብ መልካም ወጣት አስተማሪ ክቡር ሰው ነህ እና ዘመንህ ይባረክ ❤❤❤❤❤
@user-ve1tp8ip2p
@user-ve1tp8ip2p 9 ай бұрын
ለመስማት እራሱ ሰቀቀኝ በእዉነቱ ላያስችል አይሰጥም ይላል የሀገሬ ሰው ይሄን ነገር ሲሰጥሽ ማስቻሉንም አብሮ ሰጥቶሻል የኔ እናት ድነሽ እንደምናይሽ ተስፋ አደርጋለሁ ጦርነትን በቃ ይበለን ቸሩ እግዚአብሔር ኧረ የወገኖቻችን ግፍ በዛ😭😭😭
@kassukassu7263
@kassukassu7263 8 ай бұрын
ይሄን ታሪክ ያየ ተመልካች የእግዚአብሔር ፍጡር የሆነዉ የሰው ልጅ በዚህ ሁኔታ ላይ ተገኝቶ ሲያይ የእግዚአብሔርን መንገድ ያስባል አንጅ የብሔርንና ሌሎች ፖለቲካላዊ አሳቤዎችን ማራመድ ተገቢ አይደለም :: ሰዎች ንስሐ እንግባ !!! እህታችን እግዚአብሔርን ያስብሽ ወንድማችንም ፈጣሪ አገልግሎትህን ይባርክልህ!!! አሜን !!!
@hdjid988
@hdjid988 8 ай бұрын
የአለሙ ጌታ ልኡል እግዚአብሔር ታርኪሽን ይቀይረዉ አሥለቀሥሽኚ 😢😢😢
@Hope20437
@Hope20437 9 ай бұрын
እሼ እባክህን ተባብረን እናሳክማት አንተና ተከታዮችህ ከዚህም በላይ ማድረግ እንችላለን። በእርግጠኝነት ብትታከም መዳን ትችላለች እባክህ እባክህ እሺ ህዝብ እንድረዳት አድርግ። ወይኔ አልቻልኩም እኔ😢😢
@user-cm1cu3su3m
@user-cm1cu3su3m 9 ай бұрын
ይሄ ለኔ ቪዲዮ ለኔ መማሪያ ነው እኔ በጡት ህመም እየተሰቃየሁ አራተኛ አመቴ ሌላም ብዙ አይነት ህመም አለብኝ በህክምናም ተሰፋ ቆርጫለሁ ግን ተመሰገን ጌታየ መንቀሳቀስ ሰለቻልኩ መሰራትም ሰለምችል ይቅር በለኝ ጌታየ ከሰቃየ የተነሳ አለቅሳለሁ አማርራለሁ መቸ ነው የምድነው እላለሁ ግን ከኔ የባሰም አለ😭💔 በጣም ውሰጤ ተነካ ከድንገተኛ አደጋ ፈጣሪ ይሠውረን እናታችን አንችንም ፈጣሪ ምህረትን ይላክልሺ ድነሺ ለማየት ያብቃን🙏
@rreer
@rreer 9 ай бұрын
May God heal you my dear
@FREEDOM_RT222
@FREEDOM_RT222 9 ай бұрын
እግዚኣብሄር ይማረሽ የኔ እህት በእግዚኣብሄር ተስፋ እንዳትቆርጪ።
@zdwollyewa6601
@zdwollyewa6601 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ አይዞሽ እህት በእግዚአብሔር ተስፋ አትቁረጭ
@user-cm1cu3su3m
@user-cm1cu3su3m 9 ай бұрын
@@FREEDOM_RT222 አሜን አሜን አሜን🙏 እሺ አልቆረጠም🙏
@user-cm1cu3su3m
@user-cm1cu3su3m 9 ай бұрын
@@zdwollyewa6601 አሜን አሜን አሜን እሺ አልቆረጠም ቆሜ እሰከምራመድ ድርሰ🙏
@Adanechhorsa
@Adanechhorsa 2 ай бұрын
የኔ እመቤት እግዚአብሄር ምህረት ያውርድልሽ አንተም እሼ ክርስቶስ አይለይህ ዘርህ ይባረክ
@ssaa-ec3un
@ssaa-ec3un 9 ай бұрын
ወይኔ እመቤቴ እህህህ አምላኬ የሰው ልጂ ፍተና እግዚአብሔር አምላክ ታሪክ ቀያሪ ነውና ነገሮች ተስተካክለውልሺ ለማየት ያብቃን እሸ ለአንተ ክብር አለኝ እህህህህ😭😭😭
@da8387
@da8387 9 ай бұрын
እህታችን ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ 🙏 እሼን ደግሞ ተባረክ🙏
@seblegebre3125
@seblegebre3125 9 ай бұрын
አንተ ልጅህን ይባርክልህ እድሜና ጤና ይስጥህ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏💚💛♥️🙏🙏🙏 እግራችንን ስላሟን ያብዛላት ሕዝቦቿን ይጠብቅልን የተራቡትን ይመግብልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@user-st7us4jf5g
@user-st7us4jf5g 9 ай бұрын
እሼ የኔ ውድ የኔ የዋህ ኣንተኮ ትለያለህ የእዉነት የፍቅር ሰዉ ነህ❤❤🎉🎉
@luwam8104
@luwam8104 9 ай бұрын
ወይ መከራ የ ብዙ ሰው ታሪክ ሰምቻለሁ እንደዚህች እናት እህት አክስት ልጅ ግን ልቤን የነካና ያስለቀሰኝ የለም አይዞሽ 😢😢😢😢 በቅርቡ ድነሽ እናይሻለን ❤
@godolyastube
@godolyastube 9 ай бұрын
አይ እኔ ከንቱ ምንም ሳይጎድልብኝ ሙሉ ጤና ኑሮኝም ኣምላኬን ማሳዘን አላቆምኩም የኔ ጌታ ሰው አድርገኝ😢
@user-mp4cj4nh4v
@user-mp4cj4nh4v 9 ай бұрын
ዓደይ ዓደይ አይዞሽ እህት አለም አንዳንዴ ህይወት እንደዚህ ናት 😢💔💔 ወገኔ እስኪ ጦርነቱ ይብቃን 💔💔💔
@TtYy-kf5vn
@TtYy-kf5vn 9 ай бұрын
አላህ ያደንሸ የኔ እህት ኡፍፍፍፍፍፍ አንተንም አላህ እድሜህን ያርዝመው እሸቱየ ምርጥ ሰው ነህ አላህ ትክክለኛውን ሙገድ ይምራህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-vz8kj6oo8x
@user-vz8kj6oo8x 9 ай бұрын
ፈጣሪ ለታሪክ ነው ያቆየሽ እህቴ ድነሽ በእግርሽ ቁመሽ እንድትሄጅ ያድርግሽ የኔ ቆንጆ
@alemneshbeyene2316
@alemneshbeyene2316 9 ай бұрын
ስቶቻችን ይሆን ስናማርር የኖርነው አምላኬ ሆይ አንተ በብህረትህ ጎብኛት ሁሉን ማድረግ ትችላለክና🙏
@marrsilass7692
@marrsilass7692 9 ай бұрын
የምታምኘው አምላክ የ ጨለማ ዘመኖችሺን በ ብርሃን ተክቶ ቀሪ ዘመንሽን ከነ ልጆችሽ ከነ ቤተሰብሽ በደስታ ና በ ተድላ የምትኖሪበት የምስጋና ዘመን ያድረግልሽ እህቴ🙏🏻 ደሞ ሆኖ እናይሻለን አስከዛሬም ያቆየሽ ለ ነገም አለልሽ!!!
@louatlouat8603
@louatlouat8603 9 ай бұрын
እሸእየ አተኮወ የውነትም ሰውነህ የማታዳላ ሰባያዊይ እነት መሻላህ. አላህ ሂዳቢሰጠህ የኛ ወድም ልጂህን ሺያርግልህ ተባረክ
@user-vs4pg5rj5r
@user-vs4pg5rj5r 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ኣምላክ መሊኡ ይምሓርኪ ኣደዋይ ዓሕሕሕ ከሕዝን ታሪኻ ኣብ ህዝብና ዝወረደ ግፍዒ ኣዝዩ ልብኻ ዝሰብር እዩ ሙሉእ ሰላምን ፍቅርን ንኹሉ ፉጡር🙏😥💔
@HgGg-ds9sy
@HgGg-ds9sy 9 ай бұрын
የኔ እናት አይዞሽ ትድኛለሽ በምህረት እጁ ይዳብስሽ አብርሃሙ ስላሴ ጤና እያለን ለመናመስግን ትምህርት ነው
@yaagewlij4134
@yaagewlij4134 9 ай бұрын
ስታሳዝን እግዚአብሔር ትግራይንን እና የ አማራን ህዝብ አንድ አርግልን 🙏
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 9 ай бұрын
የኢትዩጵያን ህዝብ አንድ አድርግልን
@tsetsi469
@tsetsi469 9 ай бұрын
Amen...ande bihonu noro yh hula mkera ayalfem😮
@rahelmokonen7955
@rahelmokonen7955 9 ай бұрын
ኣረ ጦሳችንን ውስዱ ሰው በሎች ገፅኩም ትከወል
@user-im3dt1lo1c
@user-im3dt1lo1c 9 ай бұрын
@@rahelmokonen7955😂😂😂😂😂😂😂😂
@bezabezawit2908
@bezabezawit2908 9 ай бұрын
እመብርሃን በምህረት እጆቿ ትዳብሰሺ እናት አለሜ አይዞሺ ትድኛለሺ
@mulualemdegu9583
@mulualemdegu9583 9 ай бұрын
ወገኖቼ የኢትዮጵያ አምላክ ሁላችንን ይማረን። ይቅር ይበለን። Newcastle
@yaredgente-hw7ju
@yaredgente-hw7ju 9 ай бұрын
ሀቤቱ የእስራኤል ቅዱስ ይቅር በለን እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነት ኢትዮጵያን እና ልጆቿን ማረን ታረቀን
@rahmamustofa2004
@rahmamustofa2004 9 ай бұрын
ኡፍፍፍ የኔ እናት ወላሒ አጀቴን ነው የበላችው😢😢😢😢 ያረብ ሰላሙን አጣልን🤲
@BenjaOg-gg8ub
@BenjaOg-gg8ub Ай бұрын
ወንድማችን ፈጣሪ ይባርክህ ድና ደግሞ ቁማ ፈጣሪን እምታመሰግን ያርጋት
@heavenhidru3663
@heavenhidru3663 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድማችን!!! እጅግ ልቤ ይነካል !!!ፈጣሪ ጤናዋን ይመልስልን!!! ከዚህ በላይ ወንጌል የለም ትልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር አምላክ ይቅር ይበለን እሱ ለማመስገን ልቦናችንን ያብራልን::
@m.t.b.m2959
@m.t.b.m2959 9 ай бұрын
አረ ዘረኝነት ለማንም አይጠቅምም እባካቹ በተቻለን አቅም በሀገርውስም ሆነ ከሀገር ውጪ ያለን ኢትዮጲያዊ እባካቹ እንርዳት በእግዚአብሄር ሰም ነው እምጠይቃቹ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@HgGg-zu8gt
@HgGg-zu8gt 9 ай бұрын
የኔ እናት ጠንኳራ ናት ፈጣሪ ጤናሽን ይመልስልሽ 😢😢😢😢😢
@madenamadena1704
@madenamadena1704 9 ай бұрын
የአላህ በጣም ልብ ይሰብራል አላህ ያሺርሽ አላህ አፊያ ያርግሽ ያረብ እሼ መልካም ሰዉ ነህ እባክህ እናሳክማት ከፈጣሪ እናገኛለን🙏🙏🙏
@AduRuhama
@AduRuhama 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ምሕረቱን ያውርድልን
@user-bk1cm9xi7j
@user-bk1cm9xi7j 9 ай бұрын
ሰላም ፍቅር አድነት ለሀገራችን ኢቶጺያ 🇪🇹🇪🇹
@userenter2635
@userenter2635 9 ай бұрын
የኔ እናት የልጆችሺ አምላክ ምህረት ይላክልሺ የኔ ከርታታ በሰው ሀገር ተቃጥለሺም😭 ደግሞም ሀገርሺ ሲቃይ አይዞሺ እግዚአብሔር የምህረት እጅን ይዘርጋልሺ ኧረ እንረዳለን እሷብቻ ትዳን
@enat245
@enat245 4 ай бұрын
የኔ እናት እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርሽ አይ የኛ ሀጤአት ከመብዛቱ የተነሳ ስት ንፁሀን አበሳ አዩ😢😢አቤቱ በቸርነትህ አስበን 🙏😭
@shemeleslegesse3189
@shemeleslegesse3189 9 ай бұрын
በውነት እጅግ ልብ የሚነካ ነው እግዛብሄር ምህረቱን ይላክልሽ እህቴ አንቺ ፈጣሪን አምነሽ በተስፋው ትኖሪያለሽ እንዲህም ሆነሽ ታመሰግኝዋለሽ እናም ትድኛለሽ ።ብቻ እኛ ሰው ስንባል ሲኖረን አንቻል ስንያዝ መከራ ካንቺ ብዙ ልንማርና አመስጋኝ ልንማር ይገባል ።አላህ ጨርሶ ይማርሽ
@jhontekle8582
@jhontekle8582 9 ай бұрын
እሼ አንተ ትለያለህ እግዚአበሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ ይች ልጅ ፈጣሪ ይምራታል ያንተና የተከታይህ ደስታ ካሁኑ ይታየኛል አንተን የምገልፅበት ቃላት ግን ፍፁም የለኝም አንተ ሰውውው ነህ በቃ ።ይችን ልጅ ለማዳን ሁላችንም ያቅማችንን ማድረግ አለብን እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያድርግልን አንተንም ይህ መልካም ስራህ ፈጣሪ ይባርክልህ ሰላምህ ይብዛ የዘመኑ ሐወርያ ❤።
@amenabdi4730
@amenabdi4730 9 ай бұрын
እሺ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ ከነ ሙሉ ቤተሰቦችህ ❤❤❤❤❤
@wogenelegese3104
@wogenelegese3104 9 ай бұрын
ምህረቱን ይላክልሽ እህቴ እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለኝ !
@zediyoutube5519
@zediyoutube5519 9 ай бұрын
አይዞሽ እነተችን አለህ ሙሉአፍያሽን ይስጥሽ ከችተሪክ ብዙተምሬለዉ አለህን መመስገን በጠምእንደምየሰኛነዉ የተመርኩት
@daniMan-pq9mi
@daniMan-pq9mi 9 ай бұрын
❷❶የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ይቅር በለንና😢 ከስደት ጦርነት... መከራ...😢 አዉጣንና 🙏 የኢትዮጵያን🇪🇹 ትንሳኤዋን🇪🇹 አሳየን 🇪🇹አሜን 🙏
@user-ew6qp1lt3g
@user-ew6qp1lt3g 9 ай бұрын
አታሽቃምጭ እሡ ፍጡር ነዉ እሡን የፈጠረዉ አምላክ ነዉ የሶ አምላክ እሽ አላህ አፊያዋን ይመልስላት
@yeshbelayal1126
@yeshbelayal1126 9 ай бұрын
አሜን
@titiberihu
@titiberihu 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@anaidesalemuyoutube978
@anaidesalemuyoutube978 9 ай бұрын
​@@user-ew6qp1lt3gአላህ ድጋይ ነው አሽቃባጭ አንች ነሽ
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s 9 ай бұрын
ፈዝዠ ቀረው የአላህ የኔ እናት አላህ ሙሉ አፍያሽን ይመልስልሽ ያረብ እህህህህህ😢😢 ዛሬስ ሀብታም ብሆን ኖሮ ሙሉ ወጭዋን ሼፍኜ አሳክማት ነበር ወላሂ እስኪ ገንዘብ ያላችሁ አሳክሟት ለነገ አኼራችሁ ይሆናችኋል
@makidaskidane9967
@makidaskidane9967 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ምህርቱን ትለክልሽ እህታችን በእውነት ልቤ ተነከ አይ እንደዚህ ከአሌ ከድጋተኛ ነገር ይስውርን
@user-sh5dg9lf9q
@user-sh5dg9lf9q 9 ай бұрын
አምላክ ምህረቱን ይስጥሽ እህቲ አይዙሽ እዚህ ያደረሰሽ ለተአምሩነው
@kidusanabew12
@kidusanabew12 9 ай бұрын
እሼ ብዙሕ ተባረክ እግዚኣብሄር ምሳካ ይኩን፡❤ማርያምን ታድለህ😢
@genetzemedkun-bp1yg
@genetzemedkun-bp1yg 9 ай бұрын
አምላኬ ሆይ በጣም የሚያሳዝን ታሪክ እስከዛሬ ያፀናሽ ያጠነከረሽ አምላክ ይማርሽ
@abebe7532
@abebe7532 3 ай бұрын
Eshetu!! Zerih yebarek Lije 🙏🙏🙏
@mulatdenberie1119
@mulatdenberie1119 9 ай бұрын
አቤት ፈተና !!! 😭😭😭ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልሽ እህታችን ፡፡
@yordsnoszetewahdo1920
@yordsnoszetewahdo1920 9 ай бұрын
አደዋይ እግዚአብሔር ይምሓርኪ😢 ወንድማችን እሼ ስጠብቅህ ነበር ትግራይ ይሄዳል ብዬ እግዚአብሔር ይስጥልን❤ የሀገራችን ሰላም ይመልስልን በቸርነቱ እግዚአብሔር አምላክ😍
@danatefera7313
@danatefera7313 9 ай бұрын
😢😢😢በእውነት ልብ ያደማል ጦርነት በሀገር ላይ እንዲባባስ ሚዲያ ላይ ተቀምጣችሁ የምትለፈልፉ ሰዎች አያችሁ በጦርነት ውስጥ ይንዲህ ያሉ ሰዎችን በቁስላቸው እንጨት እየሰደዳችሁ እንደ ሆነ 😢😢😢 እህቴ እግዚአብሔር ይማርሽ ❤ ደግሞ እንደ ሚምርሽ ጥርጥር የለኝም ምክንያቱም ከጦርነቱም ፈተና አትርፎሻልና 😢 በሀዘን ልባችን እየደማ ያለቀስነውም 😢 የደስታ ሳቅሽን ያሳየን ❤❤
@alemsehay9584
@alemsehay9584 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ በጣም እሚሳዝን ታሪክ እሸ ተባረክ እድሜ ከጤናጋይስጥህ አገራችንን ሰላምያድርግልን💚💛❤️😭😭ኢትዮጵያ ሰላምሽይብዛ😭😭😭
@sntayehuahmed8530
@sntayehuahmed8530 9 ай бұрын
ያረብ አላህ ያግዝሽ አይ አግኝቶ ማጣት የሰዉ ፊት አላህ ይሳአድሽ
@molumulo570
@molumulo570 9 ай бұрын
የእኔ ጀግና ወንድም ምን አለበት ኢትዮጵያ እንደ አንተ ያሉ አሥር ልጆች ቢኖርን ዘረኛነት ጠፍቶ ምስኪኑ ህዝብ በሰላም የሚኖርባት ኢትዮጵያ ትሆን ነበር❤
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 9 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አግኝቶ ከማጣት ከድንገትኛ አደጋ ይሰውረን አይዞሽ እህቴ እሽቱ እግዚአብሔር ይስጥህ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ነክ ሰላም ለኢትዮጵያ ሀገራችን ይላክልን ቸሮ አምላካችን 🙏🙏🙏💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹💯👍‼️‼️‼️x
@danielnema7154
@danielnema7154 9 ай бұрын
Kale hiwet yesmealna Egziabher Amlak tsegiu yebzehalka
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 9 ай бұрын
የኔ እናት አላህ ሙሉ ጤናሽ ይመልስልሽ😢😢እሼ አላህ ይጠብቅህ
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 77 МЛН
Gym belt !! 😂😂  @kauermtt
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 11 МЛН
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 74 МЛН
እንባ ያራጨው የወጣቷ ታሪክ
31:51
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 918 М.
🔴 Dawit tsige  || seifu on Ebs | Dawit tsige new
9:16
Dildiy Tube
Рет қаралды 7 М.
Друзья Сына Считают Её Толстой 😂
0:21
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 4,5 МЛН
В самолете с мамой
0:54
Штукенция
Рет қаралды 1,1 МЛН
СЛАБОВИДЯЩИЙ и ПОЛИЦЕЙСКИЙ
0:15
Клаунхаус Kids
Рет қаралды 1,4 МЛН
حليت المشكلة بينهم😂😂#shorts
0:14
عائلة ليانا وداد
Рет қаралды 14 МЛН