🔴 እውነት ነፃ ታወጣችኋለች || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New sibket

  Рет қаралды 283,781

ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi

ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi

7 ай бұрын

#ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #Mezmur #መዝሙር #መዝሙርተዋህዶ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma
#፩ ሃይማኖት
#፩ ሲኖዶስ
#፩ ፓትርያርክ
#ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #aba_gebrekidan_girma #ethiopia #viral #aba #africa #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #አባይ #ሲኖዶስ
#sinodos

Пікірлер: 253
@FasilTe
@FasilTe 2 ай бұрын
እውነት ከዚ ስብከት ብዙ ነገር ተምርያለው አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 6 ай бұрын
እግዚአብሔር በዚህ ዘመን እርስወን የመሰለ አባት ስለሰጠን ተመስገን ክብር ለቅድስት ስላሴ
@antenehh
@antenehh 7 ай бұрын
እሳቸውን መምህር አድርጎ የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን
@meticar4025
@meticar4025 7 ай бұрын
ነፍስን ሲጥ የሚያደርግ ተግሣጽ ነው በእውነት እግዚአብሔር አምላክ በልቦናችን ይፃፍልን አሜን፫ 😢😢
@user-hq9qx2un4c
@user-hq9qx2un4c Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ኣባታችን
@user-ro3lv3dk3j
@user-ro3lv3dk3j 7 ай бұрын
ዕንቁ የክርስቶስ ሐዋርያ ክቡር አባታችን በእዉነት በዚህ ዘመን እንደነርሱ ያለ ቅዱስ አባት የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜና ጤና ይጠብቅልን በፀጋን አብዝቶ ያድልልን ከክፉ ፈተናም ይጠብቅልን አሜን❤
@user-qf8ej5fr9c
@user-qf8ej5fr9c 2 ай бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን ይችን ቀን ለሰጠን እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🌿🌿🌿🌿🌿🌿❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@seabletenker7326
@seabletenker7326 7 ай бұрын
አባታችን እርሶን አባት አድርጎ የሰጠን አምላክ ክብር ይግባው በጤና በሰላም እግዝአብሔር ይጠብቅልን
@meticar4025
@meticar4025 7 ай бұрын
የኔ ወርቅ አባት ረጅም እድሜ ከጤና ልዑል ያድልልን አሜን፫ አባታችን ኑሩልን 😢😢
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 6 ай бұрын
❤❤❤❤🤲🤲🤲
@meticar4025
@meticar4025 7 ай бұрын
የኔ ወርቅ አባት ገጠር ወሰዱኝ ሳላስበው😢😢😢
@yeshifana
@yeshifana 7 ай бұрын
አባታችን እንኳን በሰለም መጣችህልን የቃሉ ባለቤት ሉዑል እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመሰገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏
@frehiwot27
@frehiwot27 7 ай бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንኳን ደህና መጡ
@mequaninttafese1559
@mequaninttafese1559 7 ай бұрын
ዳግማዊ ቄርሎስ አባታችን ቃለ ህይዎትን ያሰማዎት በረከትዎ ይደርብን ተስፍ መንግሥተ ሰማያት ያውርስልን ። ❤❤❤
@NebyuDawitEthiopiain2016
@NebyuDawitEthiopiain2016 7 ай бұрын
ተዉ፣ አባታችንን በውዳሴ ከንቱ እንዳንጠልፍ ይሁን። ይህን እርሳቸው ቢሰሙ ምን የሚሰማቸው ይመስላችኋል?
@meherat938
@meherat938 7 ай бұрын
አባቴ እንክዋን ደና መጡልን ልብን እርፍ የሚያደርግ የጌታችን ቃል ስለምታደርጉን እናመሰግናለን እመ አምላክ አረጅም እድሜን ትስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በጸሎቶ ያስቡኝ ኃጥያተኛ ልጆን እህተ ማርያም ከነቤተሰቤ አባቴ
@user-vx1ts3vv8s
@user-vx1ts3vv8s 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሂይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉በእድሜ በጤና ያኑርልን
@yealmayele6709
@yealmayele6709 2 ай бұрын
አባታችን እመቤታችን ኪዳነምህረት ወላዲተ እመ አምላክ በዘርፉፉ ቀሚሶ ክልል አድርጋ በጤና በእድሜ ትጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሰላም ለሀገራችን የድንግል ማርያም ልጅ ይሰጥልን
@BirukBiruk-hb1ij
@BirukBiruk-hb1ij 13 күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏
@user-eq5yw2rr8q
@user-eq5yw2rr8q 7 ай бұрын
መምህራችን እግዛቤር በጸጋ ያኑርልን አሜን 👏👏👏👏👏👏👏👏
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p 7 ай бұрын
እኳን ሰላም መጡ አባታችን እውነት ነው አባቴ የኛ በደል ሀገርም እየታመሰች ነው ምህረት ያውርድልን
@RomanMangsha
@RomanMangsha 2 ай бұрын
አባታችን። ቃለህይወት። ያሰማልን። እድሜ። ከጤና። ይስጥልን
@bertukansisay760
@bertukansisay760 Ай бұрын
አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እንዴ የርስዎ ስብከት ኮርስ ነው❤❤❤
@mandelaadugna38
@mandelaadugna38 7 ай бұрын
ሼር እና ሰብስክራይብ እናድርግ ወንጌልን ለዓለም ህዝብ እናዳርስ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@meticar4025
@meticar4025 7 ай бұрын
እውነት ነው 😢
@etagdyoutube8262
@etagdyoutube8262 7 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን ኑኑኑ ዕሕት ወንድሞቼ አባታችንንን መጥተውልናል የሕይወት ቃል ሊስተምሩን ❤
@meticar4025
@meticar4025 7 ай бұрын
ቃለህወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን በርቱልን ይፍቱን ይባርኩን❤🙇‍♀️ እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን ይቀድስልን አሜን፫ 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙏🌹🌹 የኔ ውድ አባት
@user-by2tv1fj8w
@user-by2tv1fj8w 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይዎት ያሰማልን
@kidanemihret2908
@kidanemihret2908 7 ай бұрын
አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰኝ፡ ፀሎትዎ ይርዳኝ፡አስተዋይ ልቦና ይስጠኝ፡፡
@ufeuy1059
@ufeuy1059 7 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
@selamasefa6049
@selamasefa6049 2 ай бұрын
ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን❤❤❤
@AlmazHabtamu
@AlmazHabtamu 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን
@bettybottcher4261
@bettybottcher4261 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@Richo-ln3ed
@Richo-ln3ed 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@baniaychu7478
@baniaychu7478 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🙏❤
@user-li2lw9tv7r
@user-li2lw9tv7r 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@user-ym3jn7vc3d
@user-ym3jn7vc3d 4 ай бұрын
አሜንአሜንእሜንቃልህይወትያሰማልንአባታቺን❤❤❤
@metsehetkassa3752
@metsehetkassa3752 2 ай бұрын
እግዚሀቤርይስጥልን ቃለይወት ያሰማልን በድሜበፀጋያዩርልን አባታችንአሜን፣ይባርኩኝ አባ ወለተስላሴ❤❤❤
@merikonjo798
@merikonjo798 7 ай бұрын
አብታችን።ቃሊልህወትያሰማልን❤❤❤❤❤
@user-ko6dl9ln4t
@user-ko6dl9ln4t 6 ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@ahmadjay4406
@ahmadjay4406 7 ай бұрын
እንኳን ደና መጡልን አባታችን በዚህ ግዜ እደናተ ያሉ አባቶች የሠጠን አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሠው በውነት በጣም ይናፍቁናን አባታችን ከቻሉ ቶሉ ቶሉ ብትመጡልን ደስ ይለናን እኛ ደካሞች ልጆቸኦ
@ShetayTurki
@ShetayTurki Ай бұрын
እግዚአብሔር አባቴ እኔን አንተ በእኝህ አባት ምክንያት እያረከኝ አስተምረህ ነጻ አውጥተከኝ ለአገሬ አብቅተከኝ እኔን በቃሉ እንድሄድ አድርገከኝ ያኔ ነው እኝህን አባት አይገባቸውም ጋር ባልቀርብም እንክዋን በስራዬ ከርእሩቅ ሆኜ አመሰግኖታለው ብዬ የምልበት ቀንን አምጣልኝ በአካልም ባላገኛቸው ቀርቤም ባላወራቸው በማስተማራቸው ተምሬያለው እንድፈጽመው ቃላቸውን ሰምቼ ፍሬም እንዳፈራ እግዛብሄር ይርዳኝ በእውነት ታድለናል እግዛብሄር ለኛ ስንት ነገር ያዘጋጅልናል ተመስገን ንጉሱ ዘለአለም ንገስ በልቤ
@niwawmekuriaw
@niwawmekuriaw 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እርስዎን የሰጠን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@sarisaritom3992
@sarisaritom3992 7 ай бұрын
እንካን አብሮ አደረሠን ቃለህወት ያሰማልን
@user-wo5yh7ml7j
@user-wo5yh7ml7j 7 ай бұрын
በጉጉት የምንጠብቃቸው አባታችንንን እድሜ ይስጥልንን ቃልህይወትን ያሰማልን እኛም በቃሉ ፍሬ እምንልፈራ ያድርግልን ልቦናችንን ለቃሉ ይከፈትልንን
@TewahedoTube268
@TewahedoTube268 6 ай бұрын
ለአባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን በእውነት።
@user-ld2th3qb3l
@user-ld2th3qb3l 7 ай бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያማልን
@StarCell-ze1gs
@StarCell-ze1gs 7 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@genettewelde6372
@genettewelde6372 7 ай бұрын
አሜን ስለ #ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት #ልዑል #እግዚአብሔር # የድንግል # #ማርያም ልጅ ስሙ ከአጽናፍ እስከ አጽናፍ ከፍ ከፍ ይበል ይክበር ይመስገን በኤድሜና በጤና ይጠብቅልን አባታችን!
@tizita.debelasaifeasaifea844
@tizita.debelasaifeasaifea844 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤
@TsiTsi1904
@TsiTsi1904 3 ай бұрын
Qale hiwet yasemalen
@hagsyshsjiwpsnsp2360
@hagsyshsjiwpsnsp2360 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ይእዉት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤❤❤❤
@user-hebtam
@user-hebtam 6 ай бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏🙏
@user-eh8wv5hw5p
@user-eh8wv5hw5p Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህራችን ❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@Bethelehem-cb9gj
@Bethelehem-cb9gj 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
@maazaimaazai3191
@maazaimaazai3191 7 ай бұрын
ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን እድሜወትን ያርዝምልን እኝንም ቃልን ሰምተን መልካምን ምናፈራ ያርገን 🙏🙏🙏🙏
@user-um1de3bv6e
@user-um1de3bv6e 6 ай бұрын
🙏🙏🙏⛪️❤️ kale hiwet yesmalena Abona
@HaymiTagab
@HaymiTagab Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን❤
@fggh6526
@fggh6526 7 ай бұрын
Kale hiywet yasemalin abatichn bereketachew yderibn🥰🙏🙏
@yosizahana
@yosizahana 6 ай бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@YaredZewdu-vo1hj
@YaredZewdu-vo1hj 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ ከዚ በፊት ተጀምሮ የነበረው ጉባኤ ተዘክሮ ቢቀጥልልን🙏🙏🙏
@happyshimels4783
@happyshimels4783 6 ай бұрын
አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን የድንግል ማርያም ልጅ ቃለ ህይወት ያስማልን🙏🙏🙏💚💛❤️
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 5 ай бұрын
እማምላክ እስከነልጇ በእድሜ በጤና ትጠብቅልን መምህራችን። የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን አሜን 🙏🙏🙏💚💛❤️💚💛🙏💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@taduchannel5238
@taduchannel5238 7 ай бұрын
ቃለህይወት ያስማልን መምህር
@merikonjo798
@merikonjo798 7 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤😊😊😢
@fantanesh7777
@fantanesh7777 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ደህናመጡልን በእውነት ቃለ ሂይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እኛም የሰማነውን በልባችን ይፃፍብን ቃሉን ሰምተን በቃሉ እንድንኖር ቅዱስ ቃዱ ይሁንልን ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 🤲🤲🤲✝️🌹🌹
@mulumekonnen5684
@mulumekonnen5684 7 ай бұрын
አሜን እሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን🙏🏽🙏🏽🙏🏽 አባቴ በጾሎት ያስቡኝ ወለተ ሥላሴ የክርስትና ስሜ እግዚአብሔር ይስጥልኝ አሜን🙏🏽🙏🏽🙏🏽✝️💒❤️💛💚
@tube-wc4sg
@tube-wc4sg 7 ай бұрын
በረከትዎ ትድረሴኝ አባቴ ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@user-zt3vj7ni8m
@user-zt3vj7ni8m 6 ай бұрын
Amen abata kale hiwot yasemalen bedma betana ytebklen Amen
@hailemariamsintayehu1872
@hailemariamsintayehu1872 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ፈቅዶልኘ ይሂን የመሰለ ትምህርት ሰማው ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋው ያቁይልን አበሰታችን ።
@user-su2mt8fi7u
@user-su2mt8fi7u 7 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@weleteslase
@weleteslase 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@Anchenaena1213
@Anchenaena1213 7 ай бұрын
ያስተማረን እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ
@user-lo7vl6lz2r
@user-lo7vl6lz2r 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-kl1js3gv8w
@user-kl1js3gv8w 6 ай бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን መግስተ ሰማያትን ያውርስልን በረከተወ ይደርብን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@haniakaba8792
@haniakaba8792 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@ZinaKiros-gl1nb
@ZinaKiros-gl1nb 4 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን
@tsionhaile-es9zl
@tsionhaile-es9zl 5 ай бұрын
abatachin tena ke edime yistilin amen
@user-tt8lj5tp1z
@user-tt8lj5tp1z 5 ай бұрын
Amen Amen Amen kale hiwoten yasmalin abtachin
@user-qm2gv7zl7n
@user-qm2gv7zl7n 7 ай бұрын
አሜን አባታች ቃለሂወት ያሰማን አሜን አሜን የእግዚአብሔር ቤሰቦች አንድት እነታችን የካንሰር ታማሚነት በፆለት አሰቦት ወለተ እየሱስ እያላችሁ
@tsehayneshsisay3605
@tsehayneshsisay3605 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማራት
@merrantilahun1504
@merrantilahun1504 6 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-xc6xd7ks4d
@user-xc6xd7ks4d 7 ай бұрын
እግዚአብሔር እርሶዎንለኛ አዘጋጀልን የምርጦችሁሉምርጥቃልየለኝም አባታችን
@user-hi5qz8yo4f
@user-hi5qz8yo4f 4 ай бұрын
ቃለ ህወትን ያሰማልን አባታችን
@cocob7788
@cocob7788 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን❤❤❤❤❤
@haymikebede5523
@haymikebede5523 3 ай бұрын
Abatachn.kale.hiwet.yasemalen.edmena.tenan ystln bereketachhu.yderbn🙏🙏
@nanalove8401
@nanalove8401 4 ай бұрын
መምሕራችን ቃለሕይወትያሰማ በድሜ:በጰጋይጠብልን
@tesfayealemayehu8971
@tesfayealemayehu8971 7 ай бұрын
የእኔ የራሲዉ ሃጥያት አገሬን አመሳት እግዜአብሔር አምላክ የንሳሃ እድሜ ይስጠን 🙏🏽 ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ። የእርስዋ ትምህር በጌታ ስም እና ፈቃድ ብዙ ነገሮቸ እየተቀየሩ ነዉ። አሚን
@user-fw5sq9fd3h
@user-fw5sq9fd3h 7 ай бұрын
ቃለ ሂወትን ያሰማልን አባታችን 🙏በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@AmenMediaEth
@AmenMediaEth 7 ай бұрын
🙏🙏🙏
@user-ni5rt8ju4h
@user-ni5rt8ju4h 7 ай бұрын
ድንቅ ትምህርት ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ayalemhayulin9013
@ayalemhayulin9013 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልን አባታችን
@milabelabayu583
@milabelabayu583 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ከዚህ የበለጠ የማገልገኛ እረጅም እድሜና ጤና ይስጠን
@user-dx5wd8cs6m
@user-dx5wd8cs6m 7 ай бұрын
አሜን
@mebratgebre7554
@mebratgebre7554 7 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@diamondalmaz8331
@diamondalmaz8331 7 ай бұрын
Egzyber ymaren yeker yblen 😢😢😢😢❤❤❤❤
@user-vu8du3yo1y
@user-vu8du3yo1y 7 ай бұрын
አባታችን በፀሎት አስቡኝ 😥
@user-ot8zu5ov2d
@user-ot8zu5ov2d 6 ай бұрын
ቃለ ህወሓት ይስማልን አባ
@MmMm-wc2lr
@MmMm-wc2lr 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን ኑሩልን ክበሩልን❤❤❤❤❤❤
@user-qq1tb4gr9z
@user-qq1tb4gr9z 7 ай бұрын
ቃለህወት ያሰማልኝ አባትችን ዕድመና ጤና ይስጦት🙏🙏🙏
@sabalasabal
@sabalasabal 7 ай бұрын
ቃለ ህወት ያስማልን አባትን
@rebekatesfaye8354
@rebekatesfaye8354 7 ай бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ይስጠዉት እመቤታችን ትጠብቀወት በጣም ነዉ የሚሰብኩትን ስብከት የማዳምጠው ግን አቃተኝ ለመለወጥ
@nebyuzegedamtube7188
@nebyuzegedamtube7188 7 ай бұрын
በረከቶ ይድረሰን አባ
@KfleMaryam-gm1sn
@KfleMaryam-gm1sn 7 ай бұрын
ቃለ ሂይወት ያሰማልን ኣባ
@eri-fortune
@eri-fortune 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
🔴 ምልክት ወዳለው ሰው አትቅረቡ || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New sibket
1:20:45
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 315 М.
OMG🤪 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:50
Potapova_blog
Рет қаралды 18 МЛН
Wait for the last one! 👀
00:28
Josh Horton
Рет қаралды 147 МЛН
LOVE LETTER - POPPY PLAYTIME CHAPTER 3 | GH'S ANIMATION
00:15
ኢትዮጵያ ላይ  ለመኖር በፍቅር ነው ።
1:48
ለምን አንዋደድም
Рет қаралды 835
🔴 ክፉ እና በጎ የሚያሳውቀው ዛፍ || ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sbket 2023 || #viral #fyp
1:04:46
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 114 М.