ተጠንቀቁቁቁቁቁ፣ አልሰማሁም ማለት ምን ይበጃል፣ ነጃት ሸሃዳ ያዘች | Anun Reaction

  Рет қаралды 4,457

Anun_Reaction

Anun_Reaction

23 күн бұрын

አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ያጀምዓ ሰላም ጤና ፍቅር በያላቹበት የአለም ጥግ ዳር ድንበር ይህ ኢስላሚክ ሪአክሽን ሺዲዮ የሚለቀቅበት የቁም ነገር ቤት ነው ሰብስክራይብ በማድረግ እድትቀላቀሉን በአክብሮት እንጋብዛለን ። ስለመጣቹ እናመሰግናለን ።
ተጠንቀቁቁቁቁቁ፣ አልሰማሁም ማለት ምን ይበጃል፣ ነጃት ሸሃዳ ያዘች | Anun Reaction
#Anun_Reaction #አኑን_ሪአክሽን #anun_reaction

Пікірлер: 46
@Anun_Reaction
@Anun_Reaction 21 күн бұрын
እረ ላይክ አድርጉ ............ የምንለው ነገርስ
@user-lf8fc2qt5q
@user-lf8fc2qt5q 21 күн бұрын
አሰለም አሌኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ወንድሜ
@user-sg7gt8qy4e
@user-sg7gt8qy4e 17 күн бұрын
❤❤
@user-iq6lv7zk2e
@user-iq6lv7zk2e 21 күн бұрын
አእምሮ ከፍቶ ልብን ልባም የሚያደርግ ምክር በጣም ያነቃል ወላሂ
@HikmaGetachew-ip7ze
@HikmaGetachew-ip7ze 21 күн бұрын
የዛሬው ላይክ በፖሊስ ነው ጀመአው🤔 አዳትረሱት እኔሰ ገና ሳይጀምር ነው ላይክ እማርገው 😂
@gfrdgfds2259
@gfrdgfds2259 21 күн бұрын
يارب يارب يارب يارب يارب يارب يارب يارب
@user-fv9bm6gc9v
@user-fv9bm6gc9v 20 күн бұрын
እኔ ላንተ ሁሌም ዱዓ የማደርግልህ ነገር አላህ (ሱ.ወ.ተዓላ) ሙሉ ዓፍያ እንዲሰጥህ ነው!!!!!!
@gfrdgfds2259
@gfrdgfds2259 21 күн бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ጎበዝ በትክክል ወንድም ጀግናው ኢንሻ አላህ በርታ አልሀምዱሊላህ ያረብ የአላህ
@user-di4xb9hl7u
@user-di4xb9hl7u 20 күн бұрын
አስያ አላህ ❤❤ይጠብቅሽ❤❤❤❤ የኔ ውድ አላህ በጀነት ያበሽ ርሽ አሚንንንን!!!!!!!!👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏✋
@Fedila-il8ut
@Fedila-il8ut 20 күн бұрын
ሱብሃን አላህ 😢😢😢
@user-lj5jw1bz3e
@user-lj5jw1bz3e 20 күн бұрын
በእውነትአስለቀሰኚአይ፣የኛነገርአላህብቻአይክዳን😭😭😭😭
@user-fv9bm6gc9v
@user-fv9bm6gc9v 20 күн бұрын
Our Asia our Hero!!!!!!!!!!!!!!!!
@dawudeb-km1eh
@dawudeb-km1eh 21 күн бұрын
وعليكم السلام ورحمت الله وبركاته
@Fedila-il8ut
@Fedila-il8ut 20 күн бұрын
ላክልኝ እስቲ ጥሩ ምክር ነው ማሻአላህ አላህ ቃልብ ይስጠን ❤❤❤
@Fatumaabdelah
@Fatumaabdelah 12 күн бұрын
አይ ዱኒያ ምን አይነት ሰአት ላይ ዴረስን እዚህ ያለውን ቺግር ስቃይ ድካም አያዩ የኔ አልሀምዱሊላህ ምንም አይልም በሌሎቺ ሳይ አልሀምዱሊላህ በርቱ የመዳሞቺ ቅመሞቺዬ አይዟቺሁ ጥሩ ላይ ወዴፊት ለመድረስ ችግሩ በጣም ይበዛብናል ግን ወዴፊት ጥሩ ላይ ነው ምንዴርሰው ❤❤❤❤❤ኢሻ አሏህ ❤❤
@Zapypa33
@Zapypa33 21 күн бұрын
ዋለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አኑን ያሄራው ወንድሜ ለአላህ ብዬ እወደሀለው አህለን እንኳን ደና መጣህ
@user-sr5cb6tj1h
@user-sr5cb6tj1h 21 күн бұрын
ዋሊኩምእሠላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ማሻአላህ በርታ ወዲሜ አላህዪጨምርልህ አልሀምዱሊላህ አለኒአመተል እስላም
@ramzia3457
@ramzia3457 21 күн бұрын
ስለብጭርቆው ተመቸኝ
@nimaqatar7832
@nimaqatar7832 21 күн бұрын
በትክክልጀግነ እህታችን በርቺ አስያዬ
@user-hv4qr6ut3i
@user-hv4qr6ut3i 21 күн бұрын
የኔ ሞዛዛ ሰላም አለይኩም በጣም ነው የምወዲህ ሙስሊሙ ወዲሜ አህለን ወስ አህለን
@user-re4fp7qh9h
@user-re4fp7qh9h 21 күн бұрын
🥰🥰🥰🥰🥺🥺🥰🥰🥰🥰🥰
@Pnice-jy8mb
@Pnice-jy8mb 18 күн бұрын
ያኢላሂ አረ እኔንም አግዘኝ
@LaylaNasry
@LaylaNasry 21 күн бұрын
يا الله يارب❤❤❤
@missalshamsiy5284
@missalshamsiy5284 21 күн бұрын
ፌደወውን ላክልን የልጁ ምክር እደት እደተመቸኝ እውነቱን ነውኮ
@ImanSaiid-jf9ks
@ImanSaiid-jf9ks 21 күн бұрын
_ወአለይኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ወንድሜ ይቅርታ አንድ ነገር ማለት እፈልጋለሁ ከአንተ አዉቅ አይደለም የሴት ፎቶ እና የሴት ነገረ እዚህ ላይ ባትመጣ ጥሩ ነው ለምን ሴት ልጅ አደባባይ እዳወጣ ማን ፈቀደላት በኒቃብ እራሱ አይቻልም ለምን ሴት ልጅ ድምፅ እራሱ አዉረት ነው ብለዋል ከሰቀየሚኩ ይቅርታ የተሰማኝ ነው ወንድሜ_
@toybatoyba5423
@toybatoyba5423 21 күн бұрын
አረ ላይክክክ አለ አኑን እስኪ ላይክ አድርጉ
@user-gh5hz3rh4t
@user-gh5hz3rh4t 21 күн бұрын
በረታ ወድማችን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@jrrhurir5966
@jrrhurir5966 19 күн бұрын
አፈር ብላ ወላሂ መኪና ልገዛልህ መርዝ በጥብጨ አጠጣካለዉ ወንድሜ ንገረዉ
@missalshamsiy5284
@missalshamsiy5284 21 күн бұрын
እደው ሙስሊሞች የት ናችሁ ንሮ
@foziamohammad-pq8nn
@foziamohammad-pq8nn 21 күн бұрын
ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወዲም አኗር እኳን ደህና መጣህ
@CutenessFUN
@CutenessFUN 21 күн бұрын
አሱዬ ምርጥ ምክር ነው
@AwolMohamedAwolWollommm
@AwolMohamedAwolWollommm 21 күн бұрын
عيد الأضحى المبارك ❤❤
@user-so7iu2lk7c
@user-so7iu2lk7c 21 күн бұрын
አህለን ወሰህለን✅
@Habiba3lt
@Habiba3lt 21 күн бұрын
አኑ ስፈልግክ ነበር ለመድነው የጠፍከው
@LaylaNasry
@LaylaNasry 21 күн бұрын
የኔ ዉዴ አል እኮ
@user-of9of2qe3u
@user-of9of2qe3u 21 күн бұрын
ግን ለምድን ነው ማስክ የምትለብሰው አኑ
@ImanSaiid-jf9ks
@ImanSaiid-jf9ks 21 күн бұрын
_መብቱ ነው አንቺ ከማስኩ ምን አለሽ_
@user-of9of2qe3u
@user-of9of2qe3u 21 күн бұрын
@@ImanSaiid-jf9ks መጠየቅ መብቴ መሠለኝ
@ImanSaiid-jf9ks
@ImanSaiid-jf9ks 21 күн бұрын
@@user-of9of2qe3u በማያገባሽ ነገር መገባት ግን አሏህ ፈት እዳያሰጠይቅሽ አብሽር ጠይቅ ምርጫ ነው ብሎ መቶ ጊዜ ተናጉራል
@user-of9of2qe3u
@user-of9of2qe3u 21 күн бұрын
@@ImanSaiid-jf9ks መጨቃጨቅ የኔ ባህሪ አይደለም ልለፍሽ እለፈኝ እሚሻለው እንደዛ ነው
@ImanSaiid-jf9ks
@ImanSaiid-jf9ks 21 күн бұрын
@@user-of9of2qe3u ዝም ያለ ነጃ ወጣ ተብለዋል ሀቢብ ሙሀመድ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም
@user-so7iu2lk7c
@user-so7iu2lk7c 21 күн бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
3M❤️ #thankyou #shorts
00:16
ウエスP -Mr Uekusa- Wes-P
Рет қаралды 14 МЛН
Was ist im Eis versteckt? 🧊 Coole Winter-Gadgets von Amazon
00:37
SMOL German
Рет қаралды 37 МЛН
ድምፄ እንዴት ተለወጠ? እውነታው ይህ ነው።
24:49
Mube Media ሙቤ ሚዲያ
Рет қаралды 119 М.
ПАХШИ МУСТАҚИМ №56
2:34:36
РУШД ТВ
Рет қаралды 24 М.
And how are they not embarrassed?
0:19
Rinuella
Рет қаралды 27 МЛН
Эксперимент вышел из под контроля😱😢
0:57
Следы времени
Рет қаралды 4,8 МЛН
ЧТО НАМ ПОПАЛОСЬ?😜😜😜
0:12
Chapitosiki
Рет қаралды 1 МЛН
🚓КОПЫ явно такого НЕ ЖДАЛИ🫣#shorts
0:19