ልጃችን እውነቱን ይወቅ!!

  Рет қаралды 51,265

SHEGER INFO

SHEGER INFO

2 ай бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 191
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 2 ай бұрын
እመቤታችን ያበስራው ቅዱስ ገብርኤል እንተነም በደስታ ያብስራችው. መልካም እድል ለአይኔ ስጋ ያብቃችው
@martazewde1658
@martazewde1658 2 ай бұрын
ዛሬ እኩለ ጾም { ደብረ ዘይት } ነው እንኳን አደረሳችሁ
@HannaHelwa
@HannaHelwa 2 ай бұрын
Egizeabiher yimesgen amen enkuan abro aderesen
@user-qi2np9wv2u
@user-qi2np9wv2u 2 ай бұрын
አሜን❤❤❤
@GraceEri-ek3ec
@GraceEri-ek3ec 2 ай бұрын
Amen enquanie aderesan
@edutub21
@edutub21 2 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን እህቴ ❤❤❤❤
@zetunakader4692
@zetunakader4692 2 ай бұрын
_ፍትህ ለመሲ እስቲዲዮ አረ መሲ ቢያንስ ወሃ ማስቀመጫ ጣውላ እንኳ የለም_
@ayelechdbayu3461
@ayelechdbayu3461 2 ай бұрын
የርብቃ መልስ በጣም አጥጋቢ ነው እግዚአብሔር በጥበብ እና በሞገስ ያሳድጋችሁ ከወንድማችሁም ጋር በሰላም ያገናኛችሁ
@user-ut6jr1mk1c
@user-ut6jr1mk1c 2 ай бұрын
❤ኦሮቷዶክስ ❤ ፀነታ ለዘላለም ትኖራልቾ እግዚአብሔር የልብ አቹሁን መሻት ይፍፀምላቹ😢
@kuwaitkuwait4611
@kuwaitkuwait4611 2 ай бұрын
ፈጣሪ ያገናኝችዉ ቃለ መጠይቁ ልጆችዎ ፈት ባይሆን ጥሩ ነበር የልጆቱ ጭንቅላት ከባድ ነው
@user-uh7di1md5d
@user-uh7di1md5d 2 ай бұрын
አላህ በሠላም ያገናኛቹ
@wardewarde9415
@wardewarde9415 2 ай бұрын
በሰላም አግኙት እግዚአብሔር አምላክ ይርዳችሁ
@ferih5651
@ferih5651 2 ай бұрын
ቀን የእግዚአብሔር ነው ፣
@TekluYilma
@TekluYilma 2 ай бұрын
ልጆች በእድሜያቸው ልክ መስማት ያለባቸውን እና የሌለባቸውን ጉዳዮች መለየት ያስፈልጋል፣ ፕሮግራሙ ይህንን ከግንዛቤ ውስጥ ማስገባት ነበረበት እያልኩ ለየብቻቸው ብታቀርቡ መልካም ነበር። የወላጆቿን ንግግር እየሰማች ልጅቱ ምን ያህል እየተጨነቀጭ እንደሆነ አልተገነዘባችሁም። አቀራረቡ እንዲህ መሆን አልነበረበትም።
@user-px7vw5su6b
@user-px7vw5su6b Ай бұрын
Be tikikil,please keep children far from such discussions for which they are not psychologically and emotionally matured to deal with.It is traumatic!!!
@user-un8kz3he9p
@user-un8kz3he9p 2 ай бұрын
ሆሆ የልጅቷ ንግግር ይገርማል 😅😅😅😅😅😅😅
@deboamare5171
@deboamare5171 2 ай бұрын
ተገረምኩ እኔም ንግግርዏ
@hewrottedrose5991
@hewrottedrose5991 2 ай бұрын
እረ የዛሬ ልጆች ያለ እድሜያቸው ነው ሁኔታቸው ሁሉ ልጅ እንደ እድሜው ሲሆን ነው ደስ የሚለው
@ta-sy6up
@ta-sy6up 2 ай бұрын
ወይ ጉድ ስታድግ እንዴት ትሆናለች 😂😂
@Amesegenalhue
@Amesegenalhue 2 ай бұрын
Ere bbetame beza gene feteneto
@user-er6xl3fh4p
@user-er6xl3fh4p 2 ай бұрын
እኔራሱገረመኝ ጉድ ሥታድገ ምን እንድምትሁን እንጃ😂😂😂😮😮😮
@alemhaile625
@alemhaile625 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ከልጃችሁ ጋር ያገናኛችሁ
@aliciazeriu1810
@aliciazeriu1810 2 ай бұрын
ተመስገን ለዚ ያበቃችሑ ጌታ ከልጃችሑ ጋር ፈጣሪ ያገናኛችሑ
@deboamare5171
@deboamare5171 2 ай бұрын
አለም ህፃናት እሠራ ነበር። ወ/ሮ አለም ህይወት ካሉ ጥሩ ሠው ናቸው❤እንኳንም ጌታ ረዳችሁ። ጌታ ያጣመረውን ማንም አይለየውም❤❤❤❤❤
@deboamare5171
@deboamare5171 2 ай бұрын
ፊቱን ለምን ሸፈናችሁት??? ወላጆቹን እንዲያገኝ !!!!እድሜ የሚሠጥ ፈጣሪ !!!:እናትየው ድንቅ ጭንቅላት አላት❤ የዛሬ ልጅ እንደው ንግግር😮
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 ай бұрын
እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛችሁ👏👏 እባካችሁ በምንም አይነት መልኩ ህፃናት ቁጭ ብለው ወሬ እንዲሰሙ አታድርጉ ።በጣም አዝናለሁ ይህ በራሱ የስነልቦና ችግር እንደሚፈጥርባቸው አናስተውልም።ይህች ህፃን ልጅ ከእድሜዋ በላይ ነው ንግግሩአ እግዚአብሔር ያሳድጋት እሱአንም እህቱአንም ።ግን ይህ የሚያሳየው እየሰማች ያደገችውን ቤተሰብ ያወራውን ኮፒ ነው ያወራች። ወንድም እንዳላቸው በስሱ እንደ እድሜአቸው ይወቁ ግን አብዝታችሁ በዚህ ልክ ከፊታቸው አታውሩ። ትንሽ ነገር የምንላት ልጆችን ትጎዳለች 👏👏 እናመሰግናለን መሢ 👏👏💕 ጠረጴዛ ነገር አቅርቡ እንግዶችን የሚመጥን ነገር ይኑር ከይቅርታ ጋር ። ሶፍት ፣ውሐ እያልን ብዙ ጊዜ ተናግረን መስተካከል አለ ግን ይሄም ይሙአላ። ❤
@ta-sy6up
@ta-sy6up 2 ай бұрын
የርብቃ ንግግር ይገርማል ኮስታራ ናት ፈጣሪ ያግዛቹ ❤
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g 2 ай бұрын
እግዚአብሄር ይርዳችሁ ችግር አይኑ ይጥፋ ፈረንሳይ ሀገር ያሉ እንዲረዷቸው ፎቶውን ለምን ትደብቃላችሁ
@user-vn1vs8xz3s
@user-vn1vs8xz3s 2 ай бұрын
አስራስምንት ካለፈው መለጠፍ አይፈቀድምመሰል
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 2 ай бұрын
አልሞትም በህይወት እኖራለሁ የእግዚአብሔርን ማዳን እመሰክራለሁ እያላችሁ ዘምሩ በምስጋና በፊቱ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በአንዳች እንዳትጨነቁ እግዚአብሔር ይችላል ! በሰላም ያገናኛችሁ
@user-et9vd1zo3h
@user-et9vd1zo3h 2 ай бұрын
ወይ አምላኬ እናትና አባቶ እንኳን እንደሳ አይደሉም ግን ልጅ እንደልጅ ስያወራ ደስ ይላላ
@Amesegenalhue
@Amesegenalhue 2 ай бұрын
Ere bbetame ufffe yahunu zemne andande lejosche ayadersese newe
@rehanabinetbaba3296
@rehanabinetbaba3296 Ай бұрын
አላህ በጤና በሰላም ያገናኛችሁ
@misrakdemeke3406
@misrakdemeke3406 2 ай бұрын
አይዟችሁ እግዚአብሄር መልካም ነው። በቅርቡ መልካም ዜና እንደምትሰሙ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ።መልካም እድል።🙏❤
@selamwongel1625
@selamwongel1625 2 ай бұрын
ተባረኩ እግዚያብሄር ልጃችሁን ሉዋምን ያገናኛችሁ
@ZainabKwt-dh5ns
@ZainabKwt-dh5ns 2 ай бұрын
ፈጣሪ ይርዳችሁ
@munaadamu8720
@munaadamu8720 2 ай бұрын
እግዛቢሄር ይርዳችሁ በጣም የሚያሳዝን ታሬክ ነው ። አምላኬ ሆይ እብባክህ ችግርተኛ አታድርገን ችግር ነው ለዚሁላ ነገር መንንስኤው 😢
@tinbitayele9797
@tinbitayele9797 2 ай бұрын
ፕሮግራሙ በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ልጃቸውን በደስታ ያገናኛቸው። የልጅቷ ሁኔታ አክት የምታደርገው ግን ከእሷ እድሜ የማይጠበቅ ስለሆነ መምከር ያስፈልጋል።
@azebgera8601
@azebgera8601 2 ай бұрын
እኔም አይቻለሁ
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 2 ай бұрын
Wow, በብዙ መከራ ውስጥ ያለፉ ጥንዶች ናቸው
@user-qv8pe7nn1u
@user-qv8pe7nn1u 2 ай бұрын
አንተ ጀግና አባት ነህ ጀግና እናት ነሽ እግዚአብሔር ያገናኛችሁ እመቤቴ ማርያም ትርዳችሁ እግዚአብሄር ከናንተ ጋር ይሁን
@missawbahru7227
@missawbahru7227 2 ай бұрын
ምክንያታችሁ አሳማኝ ነው በጊዜው እግዚአብሔር ያገናኛችሁ።
@umnathanthan
@umnathanthan 2 ай бұрын
እግዝያብሔር በሰላም ያገናኛቹ
@nuhaminhailu9544
@nuhaminhailu9544 2 ай бұрын
መሢ ግን ድምፅሽን ስወደው
@yeshimola-gg5qt
@yeshimola-gg5qt 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ ይገኛል❤
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 2 ай бұрын
ኦርቶዶክስ በደንብ አንፃ ነው ያሳደገችኝ አለ አሁንም ቤቷ ይመልስህ.
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 2 ай бұрын
እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛችሁ❤❤❤❤
@MrDubai-hs4pu
@MrDubai-hs4pu 2 ай бұрын
ወንድሜ ጌታ ዪርዳህ
@alemkebede5848
@alemkebede5848 2 ай бұрын
ፈጣሪ ይርዳችሁ።
@mekedesdawit1125
@mekedesdawit1125 2 ай бұрын
እ/ር ይርዳችዋል ጌታ መልካም ነው
@ferih5651
@ferih5651 2 ай бұрын
ያለ ዕድሜዋ ያደገች ፣ ሰበብ ይዛቹ መኖር ነበር እናንተ ብታልፉም ቤተሰብ ይኖራል ።
@abetu_maren2682
@abetu_maren2682 2 ай бұрын
Ayebalemmm. HIV beza.geze.kebaddd.new between.degmo.zeketegn new..le lijachew yeteshale.neger.new belewu yasebuten aregewal
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያገናኛችሁ
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 2 ай бұрын
የምገርሙ ቤተሰብ ናቸው እግዛቤር ምን ይሳነዋል ያገናኝችዋል ለእናት አባት እድሜ ይስጣችሁ ዋናው በህይወት ካለ መገናኝት አይቀርም
@user-ln4vq6is3y
@user-ln4vq6is3y 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@MrDubai-hs4pu
@MrDubai-hs4pu 2 ай бұрын
ቤተሰቦቼ አይዟቹ ርብቃዬ ጌታ አዋቂ ነው ርቢቃዬ ፈጣሪ አዋቂ ነው
@aster8918
@aster8918 2 ай бұрын
እግዝያብሔርይርዳችሁይገኛል❤❤❤
@user-di5cr2zs4z
@user-di5cr2zs4z 2 ай бұрын
የቤተሰብ ግንኙነትን እፃናት ፊት እንዴት ይጠየቃል እረ የሚዲያ ኤቲክስ ይከበር ልጅቷ የበሰለች ልጅ ነች ለምትሰማው ነገር ጥንቃቄ ይደረግ
@mulushewagejarseu7836
@mulushewagejarseu7836 2 ай бұрын
ኦቶዶክስ አትስራ ትላለችዴ ምን ማለት ነወ
@endashashdebella2441
@endashashdebella2441 2 ай бұрын
እንደገባኝ ከሆነ ማለት የፈለገው ከቤተሠብ ጋር ስለነቀር እና ድቁንና የጉልበት ሥራ ስላልሆነ ነው ከቤት ከወጣ በኋላ የግድ መኖር ስላለበት ለጉልበት ሥራ መገደዱን ነው የገለፀው።
@bethelnnakuba9169
@bethelnnakuba9169 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳቹ ❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@user-kz9id4xj8o
@user-kz9id4xj8o 2 ай бұрын
ፈጣሪ ይርዳቹ!!!!
@dasashasefa9215
@dasashasefa9215 2 ай бұрын
🤞🤞🙏👍👍💕💕💕 you always help people found people. God bless your heart with a good lady and you too too sad good message and mine people. Heart.❤💐
@sefefechbitew9382
@sefefechbitew9382 2 ай бұрын
መስዪ ሰላም ላንቺ ይሁን እሔንን ኢንፎርሜሽን በትክክል ኣልሰጡሽም የእግስት ገዳይ የሚሰራው ጋዝስቴሽን ነው እንጂ ታክሲ ኣይደለም ሌላው የትእግስት ገዳይ በትክክል እራሱንም ለመግደል ሞክሮ ነበር ግን በኣሁን ሰኣት ሙጤንነት ላይ ነው ያለው በኣሁን ሰኣት በኣትላንታ በጉኔት ጄል ነውያለው ና ኢንፎርሜሽን የላከልሽ ሰው ተሳስተዋል ግን በኣላንታ በደረሰ ኣሳዛኝ ሁኔታ ሁላችንም በጣም ኣዝነናል እያንዳንዳችን ዞር ብለን እራሳችንን እንድናይ ነው ያደረገን በሆነው ሁሉ እጅግ በጣም ኣዝኛለሁ ከእንደዚህ ሀዘን እግዚአብሔር ሁላችንንም ይጠብቀን
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 ай бұрын
እናቱም አባቱም ወርቅ ልብ ያላቸዉ ናቸዉ። ልጆቻቸዉም አስተዋዮች ❤❤❤ እዚህ ያደረሳችሁ አምላክ፣ የነገዉንም እርሱ ያዉቃል🙏 ቁስላችሁ ቁስሌ ትካዜያችሁ ትካዜ😥 ተስፋችሁም እንደዚያዉ🙏 ሁሉም በመልካም ተቀይሮ፣ ሰላማችሁ በስቶ የምንሰማ ያድርገን🙏 ይሆናልም። አይዞን😥
@chibohusen254
@chibohusen254 2 ай бұрын
ዛሬ ባለወልድ ነው እሱ በአይነስጋ ያገናኛችሁ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 ай бұрын
እውነቱን ተናገሩ ተመሳሳይ የጤንነት ችግር እንደነበረባቸው በግልፅ ተናገሩ በኮመንት ተገቢ ያልሆነ ነገር ለምትፅፉ
@elsaassefa9811
@elsaassefa9811 2 ай бұрын
እውነታቸውን ነው መቼም ምን እንደታመ ሙ ይገባናል ግን ለ ል ጄ ቹ ሲ ባል ነው ያልተናገ ሩ ት
@shkorinaBowey
@shkorinaBowey 2 ай бұрын
No need please be respectful thanks
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 ай бұрын
የእግዚአብሔር ታምሩ ብዙ ነው ለመገናኘት ያብቃችሁ
@MrDubai-hs4pu
@MrDubai-hs4pu 2 ай бұрын
ቤተሰቦቼ አይዟቹ ርብቃዬ ጌታ አዋቂ ነው ❤❤❤❤ በቂሪቢ ቀን ጠብቁት
@user-fc4wu8fb1v
@user-fc4wu8fb1v 2 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍ እግዛብሄር ይርዳችው እህትየውን ሳይ ንባይ ይመጣል በጣም ታሳዝናለች እውነት ይቅናችው የልጅ ናፍቆት ከባድ ነው
@shkorinaBowey
@shkorinaBowey 2 ай бұрын
Ufff you guys are the best parents you did the best thing for your child ❤Hope he will came back soon 🙏🙌
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 2 ай бұрын
ከዛ ህመም አውጥቶ ሁለተኛ ዕድል ሰቶ ለዚህ ያደረሳችሁ አምላኬ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ፊቱን ለምን ሸፈናችሁ ፎቶው ባይሸፈን ጥሩ ነበር ለመፈለግ ይመቻል ፈረንሳይ የት ከተማ ነው አይዞአችሁ ይገኘኛል እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@mbet1840
@mbet1840 2 ай бұрын
ፈጣሪየ ሆይ የእነዚህን ቤተሰብ ጥያቄ እባክህ መልስላቸው እና ከልጃቸው ጋር እዲገናኙ እርዳቸው ከበቂ በላይ ተጎድተዋን ተፈትነዋን❤
@MrDubai-hs4pu
@MrDubai-hs4pu 2 ай бұрын
ቤተሰቦቼ አይዟቹ ርብቃዬ ጌታ አዋቂ ነው ❤❤❤❤
@HananHano-yb3pv
@HananHano-yb3pv 2 ай бұрын
አሳማኝ ምክንያት ስላላችሁ ብዙም አትፀፀቱ ወላጅ ለልጁ የሚመኘውን የተሻለውን መልካም ነገር እዲያገኝ ብላችሁነውና በደስታ ነው የሚመጣላችሁ እድለኛነው በህይወት ስላላችሁ እህት ስለወለዳችሁለት ደስ ይለዋል 😢😢😢😢😢😢እረጅም እድሜ ኑሩለት
@YidnekachewLamesginew
@YidnekachewLamesginew 2 ай бұрын
እባካችሁ በውስጥም በውጪም ያላቹ ኢትዮጵያውያን ለነዚህ ቤተሰቦች መገናኘት የተቻለውን ትብብር ብናደርግ መልካም ነው
@selamselina1321
@selamselina1321 2 ай бұрын
እህቴ ብዙ ተሰቃይተሻል አንዳንዴ ህይወት አስቸጋሪ ነው ፈጣሪ ይርዳችሁ
@user-cf8dg3ww5q
@user-cf8dg3ww5q 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@samuelsolomon1179
@samuelsolomon1179 2 ай бұрын
ያመንከው አምላክ ይረዳሃል
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx 2 ай бұрын
የሚያሳዝኑ ባልና ሚስት . እግዚአብሔር ከልጃችሁ ያገናኛችሁ .
@tzetayimam8091
@tzetayimam8091 2 ай бұрын
ፈጣሪ አምላክ ያስገኝላችሁ
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 2 ай бұрын
የኔ እናት ልጁቱ እንቅልፍ ልይዛት ይላል
@rutafruh6588
@rutafruh6588 2 ай бұрын
ከ ሴት ጋ መተኛትስ ማን ኣስተማረሕ 🙄🙄🙄🙄🙄🙄
@Yeshi987
@Yeshi987 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@MeriMTube
@MeriMTube 2 ай бұрын
ከከከከከ
@shkorinaBowey
@shkorinaBowey 2 ай бұрын
Tefetero eko new naneme yakale esunena
@sifuntiya7559
@sifuntiya7559 2 ай бұрын
የእርብቃ ንግግር ይገርማል ከእድሜዋ በላይ ናት
@ZebenayMengistu-wb3nx
@ZebenayMengistu-wb3nx 2 ай бұрын
❤❤❤
@ayeuw3035
@ayeuw3035 2 ай бұрын
ርብቃ ኮስታራ
@Statics_SPSS
@Statics_SPSS 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@geteneshshiferaw947
@geteneshshiferaw947 2 ай бұрын
የወላጅን ሰሰት አውቀዋለሁና እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@YidnekachewLamesginew
@YidnekachewLamesginew 2 ай бұрын
ፈጣሪ በአጭር ጊዜ መልሱን ይስጣችሁ መልካሙን ነገር ያሰማችሁ
@yeshitegegne9994
@yeshitegegne9994 2 ай бұрын
ያ ፡ የፈራይሂት ፡ ቀነ ፡ በእናንተ ፡ የተያዘ ፡ ሳይሆነወ ፡ በእግዚአብሔር ፡ ነዉ ፡ አሁንም ፡ የምትገናኙበትን ፡ ቀነ ፡ ፡ ያቅርበዉ። እግረ ፡ ቀጭን ፡ እያለ ፡ እግረ ፡ ወፍራም ፡ ይሞታል ፡ ትላለች ፡ እናቴ
@AlmazAlemu-kl9oz
@AlmazAlemu-kl9oz 2 ай бұрын
ውገኖች ይህ ሰው ኦርቶዶክስ ይህን አደረገኝ አላለም እንሱ ያለፉበት አሁንም ያሉበት ቀላል አይደለም ችግሩንም ሰውዬው ያመጣው እሱ ስለሚሆን ያ እራሱ ከባድ ነው በሰውየው የምትፈርዱ እብካችሁ የራሱ ችግር ይበቃዋል እግዚአብሔር ይርዳቸው ጌታ እንደበደላችን አይከፍለንም::
@shkorinaBowey
@shkorinaBowey 2 ай бұрын
Dear Eyob parents if you watch this please 🙏 help this family to connect them with their child and your son . I am sure his old enough know to know that you did a good job by adopting him and give him better life he is also, very Lucky to Raised by you. you are great people with big heart ❤
@MasiMan-sd1gu
@MasiMan-sd1gu 2 ай бұрын
አይ የወንዶች ጭካኔ ፈጠር ከጨከኝ ወንድ የጠብቀቹ ትንሽ ብነስተውል ጡሩ ነበር ምክንያቱም ከመይወጠን ችግር ያመጣብነል
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g 2 ай бұрын
ዝም ብለሽ አትቀባጥሪ መጀመሪያ ሙሉውን ቪዲዮ ተከታተይ ከመፍረድሽ በፊት
@user-dg3oo3iq8t
@user-dg3oo3iq8t 2 ай бұрын
ፈቶ ተሸፍኖ እንዴት ሊታወቅ ይችላል ለምን ተሸፈነ
@surafeldinbruserti5845
@surafeldinbruserti5845 2 ай бұрын
እህት እንዳለው ያውቃል ወይ እናት አባት እንዳለው ያውቃል ወይ አለች ርብቃ እባካቹ ፈረንሳይ የምትገኙ ኢትዮጵያዊያን ይህ ጥያቄ አድርሱለት
@tadelakidane101
@tadelakidane101 2 ай бұрын
Egzabeher yeredachu
@AsmaAskalo-yb2pf
@AsmaAskalo-yb2pf 2 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉😢
@Kkw-ii9wy
@Kkw-ii9wy 2 ай бұрын
😢😢😢😢❤❤❤❤❤
@shkorinaBowey
@shkorinaBowey 2 ай бұрын
The girls are beautiful ❤
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 ай бұрын
😥😭
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 2 ай бұрын
☝️🇪🇹☝️🤲🙇👈☝️
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 2 ай бұрын
እጅግ በጣም ያዘንኩበት ታሪክ ነው አይዟችሁ እግዚአብሄር መፍትሄ አያጣም ለቀሩት ልጆች ስትሉ እራሳችሁን ጠብቁ አይዟችሁ ሊገኝ ይችላል ተስፋ አትቁረጡ መሲ ጋ የመጣ አፍሮ አያውቅም እግዚአብሄር ደስታችሁን ይመልስላችሁ
@ferih5651
@ferih5651 2 ай бұрын
ሰታቹ አሁን ደሞ ፍለጋ ፣ይዛቹ ማሳደግ ነበር ገና ለገና እሞታለው ብሎ
@bekojiimedia2018
@bekojiimedia2018 2 ай бұрын
አይ መሬት ያለ ሰው ማለት ይሄንን ነው በጣም ይቀላል ለመፍረድ ። እነሱ ናቸው የነበሩበትን የሚያውቁት
@bekojiimedia2018
@bekojiimedia2018 2 ай бұрын
አይ መሬት ያለ ሰው መፍረድ ቀላል ነው
@shkorinaBowey
@shkorinaBowey 2 ай бұрын
Mahayeme
@user-oc3vx4wx1c
@user-oc3vx4wx1c 2 ай бұрын
ይህ ፖሮግራም ቲቪም ላይ ቢተላለፍ ጥሩ ነበር በዚህ ቤተሰብ ተነሳስተው ወላጆች ወልደው በችግራቸው ግዜ አሳልፈው የሰጧቸውን ልጆች ይፈልጉ ነበር
@yeshimola-gg5qt
@yeshimola-gg5qt 2 ай бұрын
ምን ዋጋ አለዉ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን በስነ ምግባር ታንፀን እድታድግ እረዳችህ አንተ ግን ወደ ምንፍ ቅናዉ አለም ኮበለልክ ደግሞ ዲያቆን/ ነበርኩ የሚል ሰዉ በጣም ያናድዳል ነበርኩ ብቻ ነዉ እንጂ አልነበርክም ዲያቆን ነበርን የሚል ሰዉ ሰማዕቱን ቅዱስ እስጢፋኖስን አስቡ! ወደ ቀድሞ እምነታችሁ ብትመለሱ ኑሮ እስካሁን ከበሽታዉም ትፈወሱ ነበር በእምነቷ በፀበሏ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ትፈዉሳለች!!!
@user-vw2tt6yb2f
@user-vw2tt6yb2f 2 ай бұрын
ዋናው በክርስቶስ መዳን ነው መዳን በማንም የለም
@deboamare5171
@deboamare5171 2 ай бұрын
ከሞት ወደ ህይወት ተሻገረ ምን ነን ነው የምትሉት?? ጌታ ኢየሱስ እየጠበቃችሁ ነው ኑ❤😊
@Ethiofiker
@Ethiofiker 2 ай бұрын
የኔ እህት መዳን በእየሱስ ነዉ ሌላ በማንም የለም። ዋናው የዘላለም ህይወት ማግኘታቸዉ ነው።
@user-oe6dn4qt4i
@user-oe6dn4qt4i 2 ай бұрын
Warenoch
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 2 ай бұрын
አንቺን ማን ፈራጅ አደረገሽ? ሀይማኖት የግል ነው ስለዚህ የራስሽን አጥብቀሽ መያዝ
@shawaye5579
@shawaye5579 2 ай бұрын
Egzbhr amelake baselme yeganagnechew 😢😢😢
@emebettemesgen5350
@emebettemesgen5350 2 ай бұрын
ወይኔ አባትየው ሲያወራ እንደወንድ አይደለም ልጅቱ ያባቷን ኮፒ ነው ያደረገችው
@eyobhagos4262
@eyobhagos4262 2 ай бұрын
Smart baby geta annchinblo yagnaghachu
@mekedesdawit1125
@mekedesdawit1125 2 ай бұрын
እባካችው ሽር በማድርግ እንተባበር
@sifuntiya7559
@sifuntiya7559 2 ай бұрын
አይ ወንዶች የሴትና የልጅን ህይወት ለማበላሸት ቅርብ ናቹ
@user-vn7rq9uk7v
@user-vn7rq9uk7v 2 ай бұрын
Orthodox tewahdo tekelakelu
@user-mc1hz9lq8l
@user-mc1hz9lq8l 2 ай бұрын
😂😂😂😂ልጅቱ እህቷንእየቀጠይነው
@babeylave6187
@babeylave6187 2 ай бұрын
France yete ketma new ?
@emebettemesgen5350
@emebettemesgen5350 2 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ቢሆኑ ፀበል ያድናቸው ነበር ያው ኤች አይ ቪ እዳለባቸው የሰውየው መልክ ያስታውቃል
@endashashdebella2441
@endashashdebella2441 2 ай бұрын
አይባልም! አስተያየት ስንሠጥ ለሠው አይምሮ መጠንቀቅ አለብን። የጠቆረው አንቺ እንዳልሽው ከሆነ ሴተየዋ ለምን አልጠቆረችም?
@sarapaulo6993
@sarapaulo6993 2 ай бұрын
Ere aybalem sent aynet keft afe new yalew
@jesusshitu2368
@jesusshitu2368 2 ай бұрын
Malek bamayate bashata ayegamtem afe sekafate chenklat yetayale tenshi anbebe 21 kiflazaman west nashe
@hanahailu3073
@hanahailu3073 2 ай бұрын
ታዲያ ሞን ችግር አለው እነዳቺ እየኖሩ ነው
@buzegetaneh9275
@buzegetaneh9275 2 ай бұрын
Kalemeteyku sedreg lejochu bayenor teru neber mesye
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 6 МЛН
The joker's house has been invaded by a pseudo-human#joker #shorts
00:39
Untitled Joker
Рет қаралды 14 МЛН
Неприятная Встреча На Мосту - Полярная звезда #shorts
00:59
Полярная звезда - Kuzey Yıldızı
Рет қаралды 7 МЛН
ОСКАР ИСПОРТИЛ ДЖОНИ ЖИЗНЬ 😢 @lenta_com
01:01
Добейти 100000 подписчиков | Тгк- @Rom4ik539
0:28
Harley Quinn made everyone disappear#joker #shorts
0:54
Untitled Joker
Рет қаралды 4,7 МЛН
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 410 М.
Живые куклы и злая племянница! Часть 3! #shorts
0:35
Respect 🤯💯 || Look This 👰🏻#shorts
0:29
GOJU Amazing 99+
Рет қаралды 22 МЛН