እትቱ: አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ በዳዊት ፅጌ

  Рет қаралды 7,552,394

Balageru TV

Balageru TV

3 жыл бұрын

በተለያዩ ተወዳጅ ስራዎቹ የምናውቀው ዳዊት ፅጌ "እትቱ" በባላገሩ ፕሮድዩስ የተደረገ ምርጥ የሙዚቃ ቪዲዬ::
[እትቱ][እትቱ][እትቱ]
[ዳዊት ፅጌ][ዳዊት ፅጌ]ዳዊት ፅጌ]
ባላገሩ ቲቪን ላይክ ፣ ሰብስክራይብ ያድርጉ ፡፡
@dawittsige
#እትቱ
#etitu
#balageru
#dawittsige
#neqaneqa
#ነቃነቃ
#balagerutv
Welcome to the official KZfaq Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
#BalageruTV
#EthiopianEntertainment
#BalageruMedia

Пікірлер: 2 000
@rutdebele5163
@rutdebele5163 3 жыл бұрын
እኔን ብቻ ነው ግን ዳዊት የዘጠናዎቹ ዘፋኝ የሚመስለኝ ስወድህ እኮ በሉ ላይክ እያረጋችሁ እዩ ዝም ብላችሁ ዘው አትበሉ የዘመኑ ብርቅዬ አርቲስታችን ነው❤❤❤❤❤❤❤
@aschalewarficho1790
@aschalewarficho1790 3 жыл бұрын
Best of best
@abdunasirseid
@abdunasirseid 3 жыл бұрын
Kezam yekedeme new
@user-wt8mn4rs2e
@user-wt8mn4rs2e 3 жыл бұрын
Ewnt new
@rutdebele5163
@rutdebele5163 3 жыл бұрын
@@aschalewarficho1790 ya
@adyamtata3811
@adyamtata3811 3 жыл бұрын
Zemew kkkk that’s me
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 3 жыл бұрын
የዳዊት ፅጌ ና የአብርሃም ወልዴ አድናቂዎች ላይክ👍
@adonsolomon7077
@adonsolomon7077 3 жыл бұрын
Dawit. Kobsh. Nh
@user-yi2ci6zj1c
@user-yi2ci6zj1c 3 жыл бұрын
Mejmerya ርእሱ ትርጉም ንገሩን i am from eritrean i love this song❤🌹🇪🇷🇪🇹🇺🇸
@mesfinayele7225
@mesfinayele7225 5 ай бұрын
​@@adonsolomon7077❤p😊❤❤❤❤❤❤
@user-yn5ng6yr4w
@user-yn5ng6yr4w 3 ай бұрын
​@@user-yi2ci6zj1ckorire malet yu Etitu = hew (ehew)
@almazabrham879
@almazabrham879 Ай бұрын
Etetu yebel
@nahomemitiku855
@nahomemitiku855 3 жыл бұрын
ይሄን CD ልገዛ ብዙ ሙዚቃ ቤት ብሄድም ማንም የለውም ለካ ፋርማሲ ውስጥ ነው ሚሸጠው
@user-cb9px1ny7n
@user-cb9px1ny7n 3 жыл бұрын
hhhhhh ere copy paste aynefam
@shawulawit-
@shawulawit- 3 жыл бұрын
"ትክክል" ማለት የፈለከው ስለ ገባኝ ነው
@yeswowferengee6140
@yeswowferengee6140 3 жыл бұрын
Yehe comment clip new ye kassmasew comment
@bana470
@bana470 3 жыл бұрын
@@user-cb9px1ny7n eko 😆😆
@zekariyassolomon2126
@zekariyassolomon2126 3 жыл бұрын
Man 🙌
@henokezt
@henokezt 3 жыл бұрын
የዳዊት ፅጌን ዘፈን ደጋግሞ ሚሰማ ብቻ ላይክ ላይክ 👍🖤🖤
@kalwal.bekele
@kalwal.bekele 3 жыл бұрын
በኔ ዘመንም ትክክለኛ ድምፃውያን አሉ ብዬ ኮርቼ ከማወራባቸው ልጆች አንዱ 🖤
@medhanitgetachew1430
@medhanitgetachew1430 3 жыл бұрын
ኡ ኡ ኡኡኡኡኡኡኡአበድኩ%😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏
@eilladope6805
@eilladope6805 3 жыл бұрын
🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙊🙊🙊🙊
@asterberhe6061
@asterberhe6061 3 жыл бұрын
Me too sweetheart 🤩
@kidustemesgen1206
@kidustemesgen1206 3 жыл бұрын
Off course
@hikmayesuf2754
@hikmayesuf2754 3 жыл бұрын
እውነት ነው
@Selamyargew
@Selamyargew 3 жыл бұрын
የሙዚቃ መሳሪያ ላይ ያሳተፍካቸው ሰወች እራሱ የ ክሊፑ ድምቀቶች ናቸው ዴቭየ
@yohanneswolde5667
@yohanneswolde5667 3 жыл бұрын
wow ደግሞ የባንዱ ስብስብ ጋላክቲኮ ነው አበጋዙ አቤላ አቤ ሚካኤል ያሬዶ ሳክስ ሀሴት አኩስቲክ ደስ ሲል!
@Tubecawatatube
@Tubecawatatube 3 жыл бұрын
ዳዊትየ የኔ ጨዋ የወጣህበትን ማህበረሰብ የምታከብር ጨዋ ነህ ሰላምህ ይብዛ የሰፈሬ ልጅ 💔💔💔💔🙏🙏🙏
@hayatkemal3541
@hayatkemal3541 3 жыл бұрын
ሁኚ የኔ ቤቢ እያለ ያ የእድር ኩባያ የመሰለ ልጅ ሰሞኑን ጆሮአችንን እና አይናችንን መጫወቺያ አድርጎት ነበር 😭 ዴቭዬ ባንተ የሙዚቃ ቪዲዮ የታመመ ጆሮአችን እና አይናችን እናክመዋለን መልካም ዕድል ❤
@marakiyesema9751
@marakiyesema9751 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂betammm
@elenigemechu3994
@elenigemechu3994 3 жыл бұрын
😂😂😂
@mikaelchurnet1674
@mikaelchurnet1674 3 жыл бұрын
መጫወቻ እኮ ጥሩ ነው...... ጥሬ አ*ን ነው ያ*ብን...ይሄ አ*ም።
@enanimitikubedada350
@enanimitikubedada350 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@burtkandav7574
@burtkandav7574 3 жыл бұрын
ወይ ኩባያ😂😂😂😂😂😂😂
@reharich4530
@reharich4530 3 жыл бұрын
ድምፅ 100 ዜማ 100 ክሊፕ 100 በቃ አንተ ነህ የኔ ትውልድ በቃ ትችላለህ
@addis_entertainment
@addis_entertainment 3 жыл бұрын
ke100 300
@yeshitlaassefa5952
@yeshitlaassefa5952 3 жыл бұрын
P
@yeshitlaassefa5952
@yeshitlaassefa5952 3 жыл бұрын
we
@yeshitlaassefa5952
@yeshitlaassefa5952 3 жыл бұрын
@@addis_entertainment wO
@josmoss26
@josmoss26 3 жыл бұрын
👏Wow. I'm from 🇪🇷Eritrea, but i have a special pleace on ma heart ❤ to Amharic music... but from the bottom of ma heart i have a big admiration to this guy["Dawit Tsige"] Love it keep it up bro. 🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇷
@user-hh5wo8yg9v
@user-hh5wo8yg9v 3 жыл бұрын
እኔ የኤርትራ ዘፈን ደሜ ውስጥ አለ። ያደኩት አዲስ አበባ ከኤርትራውያን ጋር ጎረቤት ሆነን ነው። የፀሀይቱ የተኽሊኖ የአምለሰት.... እና እንጀራ በጨው 😔 ብዙ ትዝታና ፍቅር 🙏💚💛❤️🇪🇷
@biniamgjormai
@biniamgjormai 3 жыл бұрын
Me too I’m from Eritrean amchi I just love this guy he’s the best
@user-pd7my1ui2q
@user-pd7my1ui2q Жыл бұрын
@@user-hh5wo8yg9v ትክክል እኔም ብዙ ትዝታ አለብኝ አብሮ አደጎቼ ነበሩ 👍
@user-pd7my1ui2q
@user-pd7my1ui2q Жыл бұрын
ሞስ እኛም የናንተን ዘፈኖች በፍቅር ነው የምንወደው ፣👍👍👍💚💛❤️
@eritrawityeane337
@eritrawityeane337 3 жыл бұрын
Dav I love you so much all your song make me happy and cry really I have much respect too so please keep it up my dear and thank you so much I am from 🇪🇷❤️💯🇪🇷
@Habeshawi26
@Habeshawi26 3 жыл бұрын
ወንዙ ዳር አትጥሪኝ መልክሽ ይታዬኛል አንችን አሳስቆ እኔን ይዎስደኛል ባላገሩ እና ዳዊት ብዙ እጠብቃለሁ ሰላም!💚💛❤️
@LK-ip1ii
@LK-ip1ii 3 жыл бұрын
.....ወንዙ ዳር አትቅሪ ሳይሆን አትጥሪኝ ነው
@Habeshawi26
@Habeshawi26 3 жыл бұрын
@@LK-ip1ii thank you lidy
@kelilhussen
@kelilhussen 3 жыл бұрын
"ሜሲን ታውቀዋለህ አይደል አንተ የዘፋኞች ሜሲ ነህ" ሶፊ በውድድሩ ወቅት የተናገረው እውነት ነው ሜሲነትህ አስመስክረሃል! ይመችህ 👏🤙👌👊
@crzyhabesha4194
@crzyhabesha4194 3 жыл бұрын
Zefenna football min agenagnew 😁😁😁
@Lamituwa
@Lamituwa 3 жыл бұрын
አይ የዘፈን ሮናልዶ ነው
@Sami-uq1gm
@Sami-uq1gm 3 жыл бұрын
His voice ❤️ His album ❤️ His videoclip ❤️ His poems ❤️ Me I can’t stop listening Dawit ❤️👌👏🏾
@Elsa-cm1hn
@Elsa-cm1hn 2 жыл бұрын
He doesn't write his own poems
@ela_entertainment
@ela_entertainment Жыл бұрын
Don't say poem it is lyrics 😂😂🤣🤣🤣
@Ruti439
@Ruti439 3 жыл бұрын
You killed it Davo amazing job, what ever you sing it’s turn to platinum, your incredible 🤎🤎🤎🤎 big respect ✊🏿 for these legends and the director as well ❤️🇪🇷
@user-xe6tg2wv7p
@user-xe6tg2wv7p 3 жыл бұрын
ከቴዲ አፍሮ ቀጥሎ ዳውይት ፅጌ የዘመኑ ብላቴና💕😍
@Cachilupi_Production
@Cachilupi_Production 3 жыл бұрын
then k.a.s.s.m.a.s.s.e.
@kokitube3903
@kokitube3903 3 жыл бұрын
የምትሰራውን የምታዉቅ ምርጥ አርቲስት ነክ ማየት ማቆም አልቻልኩም እኮ ሚገርም ሰራ ብቻ በርታልን ፈጣሪ ይጠብቅህ ✌️👍😙
@robeltesfaslase2390
@robeltesfaslase2390 3 жыл бұрын
The music is world class.... Woww... Much love from 🇪🇷Dont forget considering to make it heard for many competitions..from continental to global level
@user-hh5wo8yg9v
@user-hh5wo8yg9v 3 жыл бұрын
👍👍👍💚💛❤️🇪🇷🙏😘👍👍
@merhawiamine1599
@merhawiamine1599 3 жыл бұрын
I am from Eritrea but I love ethio music and Dawit 👌💯
@user-hh5wo8yg9v
@user-hh5wo8yg9v 3 жыл бұрын
😘💚💛❤️🇪🇷🙏
@user-zq8df3is7w
@user-zq8df3is7w 3 жыл бұрын
ዳዊት አንተን በሰማውበት ጀሮዬ እነ ስም አይጠሬን ሰምቸ ጀሮየን አላበላሽም ዴቫዬ!❤
@biniyamzewdu9622
@biniyamzewdu9622 3 жыл бұрын
ለምን ሰዉ ታነፃፅራለሽ
@oraben1034
@oraben1034 3 жыл бұрын
@@biniyamzewdu9622 ጅብ ታነፃፅር ታዲያ?
@bezayemadnaki5293
@bezayemadnaki5293 3 жыл бұрын
kkkkkkkk
@addiszemen1485
@addiszemen1485 3 жыл бұрын
@@oraben1034 kkkkkkkkkk
@temaddis9263
@temaddis9263 3 жыл бұрын
በርግጥ እነዚህን ምርጥ ባለሙያዎች ከማየት በላይ የበለጠ ምርጥ ክሊፕ የለም ዴቭ ያንተን ሙዚቃዎች ክሊፕ ሠርተን ከጨረስን ቆየን ወደፊትም እንደገና በዓይነ ህሊናችን እንሰራቸዋለን
@mediethio6426
@mediethio6426 3 жыл бұрын
ግጥም አንድኛ ዜማ አንደኛ ክሊፕ አንደኛ አንተ የዘመናችን የምርጦች ምርጥ ነህ አባቴ ይመችክ
@meseretgizaw8702
@meseretgizaw8702 3 жыл бұрын
አንደኛ ይህንን ዘፈን ስወደው ለባለቤቴ የጋበዘኩት ሙዚቃ ይድረስ ለመስፍን ሙሉጌታ ለምወድህ....
@amytube1013
@amytube1013 3 жыл бұрын
የባላገሩ እንቁ ዳዊት ፅጌ የባላገሩ አሻራ ያለበት ምርጥ ሙዚቀኛል ።
@tsitatube9019
@tsitatube9019 3 жыл бұрын
ዋውውውውው ባላገሩ እና ዴቭ እናመሰግናለን ከትካዜ ውስጥ ነው ያነቃችሁኝ እራት አገኘሁ 😘😘😀❤❤❤
@user-pe9yw1nn1q
@user-pe9yw1nn1q 3 жыл бұрын
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹Gn weden telten dawit ye Ethiopia na ye Eritrea habt new mesadeb klkl new my love 🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷
@user-hh5wo8yg9v
@user-hh5wo8yg9v 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍💚💛❤️🇪🇷🙏😘😘😘😘
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 Ай бұрын
እንታይ ማለት እዩ አረድአኒ
@micsdude348
@micsdude348 3 жыл бұрын
በዚህ ዘመን እንደዚህ ዉስጥ የሚገባ ዘፈን የለም 💕
@gezegetamedia8779
@gezegetamedia8779 3 жыл бұрын
የዚህን የሙዚቃ ክሊፕ ከሰራነው ቆየን። ሁሉም ከሂወትና ከፍቅር ገጠመኙ እያቆራኘ በተለያየ መንገድ በየራሱ ህይወት ሰርቶታል። ይሄ እንደተጨማሪ ነው። ክበርልን ዴቭ 🙏
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 3 жыл бұрын
Albachew minih new???
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 3 жыл бұрын
Alebachew teka Ke kilatu tinish Ke akimu yemyerka
@ITechpluss
@ITechpluss 3 жыл бұрын
❤❤የገበሬው ልጅ..የአብርሀም ወልዴ ምርጡ ፍሬ..መልከመልካሙ እስኪ ደጋግመህ በ ቪዲዮ እና በአልበም ዝመትብን ..ደስ እሚል ቪዲዮ,ደስ እሚል ድምፅ,ደስ የሚል የከዋክብት ጥምረት👏👏
@zizuweldu9672
@zizuweldu9672 3 жыл бұрын
Dave my legend 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🥰🥰love u ohhhhhh I really happy for u ❤️❤️
@danyblatino
@danyblatino Жыл бұрын
I grow up with Amharic song most oldies even I am from Asmara .. it’s a great beat great musical great singer Dawit your nailed it👍Gobez!!
@90smusic52
@90smusic52 3 жыл бұрын
የዚህ ዘመን አብሪ ኮከብ በዚህ ዘመን አሉ ከሚባሉት ጥቂት ምርጥ ወጣት ሙዚቀኞች ግንባር ቀደሙ አንደኛ አንተ ልዩ ነህ በቃ ተፈጥረሀል።
@mahletgizaw3188
@mahletgizaw3188 3 жыл бұрын
በትክክል
@emishawtsige6098
@emishawtsige6098 3 жыл бұрын
በሚገባ፡፡
@kirubel7738
@kirubel7738 3 жыл бұрын
Seifu 👉 what are you doing here ???
@aklisyamelese1201
@aklisyamelese1201 3 жыл бұрын
ሰይፉ አንተም ኮመንት ታደርጋለህ ደስ ይላል
@hailatman8924
@hailatman8924 3 жыл бұрын
ሰይፉ ይቺ ጠጋ ጠጋ እቃ ለማንሳት ነው #ዳዊት በሰይፉ ቃለመጠይቅ እንዳትደረግ #ሰይፉ ዳውት የከጠር ልጅ ነው በለኸው ባለው አማሬል
@user-zq7ty1vj7t
@user-zq7ty1vj7t 3 жыл бұрын
የዘመናችን ምርጡ ዘፋኝ 😍😍😍በታላላቅ የሙዚቃ ባለሙያዎች የታጀበ ክሊፕ👌😍
@keftube
@keftube 3 жыл бұрын
ደሞ ከዚህ በላይ…ምን አለ! በጆሮ የሚላመጥ ቃና! እግዜር ይስጥልን
@masalt1424
@masalt1424 3 жыл бұрын
በወንዶች በኩል ለጊዜዉ ያለን ምርጥ ድምፃዊ ነዉ እራሱን አክብሮ አድማጭና ተመልካች ማክበሩን ስራዉ ይመሰክራል:: እናመሰግናለን በርታ:: የባንዱ ብቃት ደግሞ ሌላዉ አስደማሚ ነገር ነዉ ይገርማል::
@kdzhab19
@kdzhab19 3 жыл бұрын
አጨሰከው🔥🎼🔥🎼🔥..... አባቴ በ baby የደረቀውን ጆረዬ አበረድክልኝ ቸር ያሰማክ አቦ ...እስኪ አሜን በሉ
@samicooc7314
@samicooc7314 3 жыл бұрын
እንደ እኔ ዳዊትን የምትወዱት ላይክ አርጉ
@abrahamhagos1655
@abrahamhagos1655 3 жыл бұрын
I don’t even speak amehric language but dawit music make me in relationship
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 Ай бұрын
እውነት ነው ፋርማሲም ሑሉም ቦታ የለም አሉ እቤት ሙዚቃ ዘፈን በስንት ግዜ ልቤ ውስጥ የገባ ዘፈን ተገኘ ❤❤❤
@habseid2101
@habseid2101 3 жыл бұрын
በእናንተ ዘመን የትኛው ድምፃዊ ነበር ገናናው ሲሉኝ አፌን ሞልቼ "ዳዊት ፅጌ" ብየ ልመሰክርልህ የምችለው ዕንቁ ድምፃዊ ነህ። እድሜና ጤና ሠጥቶህ ብዙ ሥራዎችን እንድታባረክትልን ምኞቴ ነው። ንጉሱ "ቴዲ አፍሮ" ም ላንተ የሚሆኑ ስራዎችን በላይ በላይ እየሰጠ ፍቅሩን ይገልፅልህ ዘንድ ምኞቴ ነው።
@hiwatyagata306
@hiwatyagata306 3 жыл бұрын
ይሄን ሙዚቃ ስሰማ የሚሰማኝ ስሜት ሌላ ነው የማላውቀውን የፍቅር ስሜት ይሰማኛል የረሳውትን ሁሉ አስታውሳለው ልቤ ውስጥ ትልቅ ቁስል አለ ማንም የማያውቀው
@mat.5211
@mat.5211 3 жыл бұрын
Ayzosh yidinal
@meselfiseha
@meselfiseha 3 жыл бұрын
Merte sera zemne tesyagare naw. Alue kembalue andue ante nehe.
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
"pain killer" የሆነ ሙዚቃ😍😍😍... ግሩም ዜማ ከግጥም ጋር የተጋቡበት ድንቅ የጥበብ ውጤት
@user-hc6rp3dm8c
@user-hc6rp3dm8c 3 жыл бұрын
ዳዊትን ከልቡ የሚወደው ማነው እንደኔ best clips new እቱቱቱ 👌
@lifecenteraddisababaethiop1078
@lifecenteraddisababaethiop1078 3 жыл бұрын
Meeeeeeeeeeeeeeeeeeeeee
@user-dj3mf1ix9q
@user-dj3mf1ix9q 3 жыл бұрын
ዴቭዬ ሌላ ደረጀውን የጠበቀ ስራ, ከጀርባህ ሆነው ይህ እንዲሆን ለረዱህ ሁሉ ትልቅ ምስጋና እና ኣክብሮት ይገባቸዋል በተለይ ለድንቁ ኢትዬጲያዊ ኣብርሀም ወልዴ 💕💕💕
@kidestlemma429
@kidestlemma429 3 жыл бұрын
Abreham wolide le musicawu wuleta newu yewalikilet dawitin yemesele sewu seteh
@nigisttadesse4873
@nigisttadesse4873 3 жыл бұрын
ውይ ምል እናድርግህ 24 /7 ነው የምሰማው ባለማቆረጥ እግዚአብሄር ከውጣ ከውረዱ ይጠብቅህ ተባረክ ቶሎ አግባና ውለድ ይህ የናት ምክሬ ነው
@senaitm2897
@senaitm2897 3 жыл бұрын
እንዲህ አንጀት የሚያርስ ነገር ይዘዝላችሁ !!! Beautifully done ! The kirare is there loud and clear and then there is saxophone rocking it ...Man !!! Just a killer music and his voice ! I salute you all!!! Wonderful 👏👏👏
@abihan5961
@abihan5961 3 жыл бұрын
መንግስት ሆይ እነ ሳንቾን እሠርልን🙏🙏
@user-ik4rg8ot1r
@user-ik4rg8ot1r 3 жыл бұрын
ክክክክ አሳቅሽኝ የምር ፖለቲካ የተወራ ዜና አዳምጨ አይቸም አላቅ ግን ስራ ብታ ሶስት አይንት ሆነን አንዱ ተሰበረ ስባል ኤድፎኔን በደንብ አርጌ ስዘጋው ኢትጵያ ምትባል አገር አንፈልግም ሲባል ክፉ ከመናገር ዝምታ መልስ ነው ብዬ ተነስቸ ስሄድ አለሁ ይመስገን ስለም ለህዝባችን ሰላም ላገራችን ሰልችቶኛል እኔ ቢሄር የለኝም ሀገር እንጅ 😢😢😢
@tigistteketel
@tigistteketel 3 жыл бұрын
😀😀😀
@bentotech1617
@bentotech1617 3 жыл бұрын
🤙👏
@hielaagama
@hielaagama 3 жыл бұрын
እኔ ፖለቲካ አልወድም ግን በሀሳብሽ እስማማለው
@user-xe6tg2wv7p
@user-xe6tg2wv7p 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂👍
@meronkirros6115
@meronkirros6115 3 жыл бұрын
ዘፈንህ ከ ወጣ ጀምሮ በ የቀኑ እንሰማዋለን ልጄ ከ ምልህ በላይ በጣም ነው የሚውድህ ጠዋት እንደተነሳ ነው የሚያስከፍተው ዘፈንህን 1አመት ከ 7 ወር ሆኖ ጀምሮ እስካሁን ማለት ነው፣ እናም ደስ የሚል ስራ ነው በርታ
@champange134
@champange134 5 ай бұрын
Lijesh adege 🎉🎉❤
@shikirkirbetibeb_315
@shikirkirbetibeb_315 3 жыл бұрын
በዚህ ዘመን ከሚወጡ ዘፈኖች ከዴቭ ዘፈን ውጪ ለጆሮዬ ራሱ እድል መስጠት አልፈልግም እውነትም አንተ የዚህ ትውልድ አብሪ ኮከብ ነህ አብርሽ ይሄን የመሰለ ልጅ ስላበረከትክልን እጅግ በጣም ከልብ እንወድሃለን እናከብርሃለን ኑርልን 💚💛❤
@saronmilkiyas6948
@saronmilkiyas6948 3 жыл бұрын
ከአልበምህ እራሱ አልበም የሆነው እትቱ ነው በጣም ነው ምወድልህ 😍😍 ክሊፑን ግን ከዚህ በላይ ትሰራለህ ብዬ ነበር የጠበኩት ብዙም ነው እንደ ጓጓሁለት አይደለም።
@samicooc7314
@samicooc7314 3 жыл бұрын
ለዚህ ድምፅ መረዋ ለሆነ ልጅ ላይክ እናድርግ
@yaredkebede8423
@yaredkebede8423 3 жыл бұрын
ከአልበሙ በጣም የምወደው ዘፈን ነው። ምርጥ ክሊፕ! thanks dave!
@bettynatu1873
@bettynatu1873 3 жыл бұрын
I can't even find a word to Express how amazing u r 👏👏 keep z gud word
@tsyonhabtamu5859
@tsyonhabtamu5859 3 жыл бұрын
My lord የሆነ ደስስስ የሚል ስሜት አለው በቃ ትችላለህ
@geteneshalemayehu4002
@geteneshalemayehu4002 3 жыл бұрын
ጦር ይሰበቃል ወይ ጋሻ በሌለው ሰው ጥበብ ብቻ ሳይሆን ምርጥ ስነምግባር ስላለህ ነው ተወዳጅ የሚያደርግህ ፡ ፡ እሪፋ ነው በርታ👍🏾👍🏾👍🏾💚💛❤️
@ImranHussain-gp3fn
@ImranHussain-gp3fn 3 жыл бұрын
አንተ እራሱ ደግመህ ልትሰራው የማትችለው ስራ ነው እትቱ👏👏 በርታልን ዴቫ 🙌🙌
@abelgirma3120
@abelgirma3120 2 жыл бұрын
The band is on another level!
@mekonenhaile69
@mekonenhaile69 3 жыл бұрын
One of the best singers ever... and at this time number 1
@sebtefinalelialmazewerqime1116
@sebtefinalelialmazewerqime1116 3 жыл бұрын
Just wow all time attractive stayle admire you dawit perfect job god bless you from🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@user-hh5wo8yg9v
@user-hh5wo8yg9v 3 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰💚💛❤️🇪🇷🙏🌹
@haymimulugeta662
@haymimulugeta662 3 жыл бұрын
ዴቫ ያንተን እና የዘቢባ ድምፅ ስሰማ የ90ዎቹ ዘፈን ነው የሚያስታውስሰኝ አደኛ ነህ ትችላለህ
@yareddubale7412
@yareddubale7412 3 жыл бұрын
ዴቭ ሁሉም ነገርህ ❤ ጥልቅ ❤ ነህ በጣም ታስፈልገናለህ ዘምተህብን ረምርመን
@Simbathegreat9
@Simbathegreat9 2 жыл бұрын
DONE!!! This is what we have being waiting for, this is what you call it a complete music. Wow wow wow Good work guys
@ethiopia531
@ethiopia531 3 жыл бұрын
ከእድሜህ በላይ በሳል እና በሀልህን ጠባቂ ንህ ጩሀት በበዛበት የዘፈን መንደር እንዲህ እርግት ያለ ስራ በምስል ተጋበዙ ስላልከን ደስ አለኝ የሰው መውደድህን ይጨምርልህ ብያለሁ
@Kiyavlog33
@Kiyavlog33 3 жыл бұрын
ዳዊቴ ባመቱ ስለዋጣ ደስ ብሎኛል video cilp በጣም አሪፍ ነው እና በኔ ዘመን ከምኮራበት ድምፃዊያን መካከል አንዱ አንተ ነክ በርታ ዳዊቴ
@selamabeje1032
@selamabeje1032 7 ай бұрын
ብሰማዉ የማይሰለቸኝ ሙዚቃ 🥰🥰🥰🥰
@DESTAification
@DESTAification 3 жыл бұрын
Simple and beautiful clip. It’s great to see Dave and all the other shining stars who were involved in this lovely song production.
@shakutube8282
@shakutube8282 3 жыл бұрын
እስኪ አስችሎሺ ኪሊፕ ይሠራ የምትሉ👍
@yisihaktadese5214
@yisihaktadese5214 3 жыл бұрын
አበጋዝ፣አቤል፣አበበ እና ሚካኤል ሁሉንም ክሊፑ ውስጥ ስላየሇቸው በጣም ደስ ብሎኛል።its the best album👏👏👏
@bushmanzanigaba3972
@bushmanzanigaba3972 3 жыл бұрын
ችሎታ፥ስጦታ፥ለገንዘብ፥ብቻ፣ሳይሆን፥ለሙያውም'ታላቅ፥ክብር፥ያለው፥ዘፋኝ፥ታላቁ፥ዳዊት!
@A6i7i
@A6i7i 3 жыл бұрын
የኔ ኣንደኛ ድምጻዊ ዴቭ ኣምበሳ፡ ጅግና የሚል ቃላት ኣይገልጽህም ማርያምን
@ethiopicworld
@ethiopicworld 3 жыл бұрын
በሙሉ ባንድ እና ጥራት ያለው ስራ:: ምስጋና ለባላገሩ 👏
@aghsepda
@aghsepda 3 жыл бұрын
አብርሽ እንኳን ደስ አለህ። ዳዊትን የመሠለ እንቁ ስላፈራህ ታላቅ ምስጋና ይገባሃል። 🙏🙏🙏
@aderagewayelign9789
@aderagewayelign9789 3 жыл бұрын
ድምፅ ብሎ ዝም ነው በርታልን አምበሳው ከትቂት አመት በኀላ አልበም ይደገመን እንጠብቃለን
@kefyalewaynadis7191
@kefyalewaynadis7191 2 жыл бұрын
የባላገሩ ስጦታ ዳዊት!!!! ይባርካችሁ እነአብርሽ
@talakzena2101
@talakzena2101 2 жыл бұрын
የድምፃዊነት ፀጋ ከተላበሱ ምርጥ ወጣት ድምፃዊያን፣ፈርጥ የሆንክ አመለ ሸጋ ና ታታሪዎች ዋነኛው።
@seadaahmed941
@seadaahmed941 3 жыл бұрын
በዚ ጊዜ ዳዊትን የመሰለ ሙዚቀኛ ማግኘት መታደል ነው አንተንም ሆነ ከጀርባክ ያሉትን ባለሙያዎች እጅግ አድርጌ አመሰግናለው 🙏🙏🙏🙏🙏
@Ethioboy98
@Ethioboy98 3 жыл бұрын
He is tilahun gesese of this generation
@lillyl4262
@lillyl4262 3 жыл бұрын
Thinking of the sad people who disliked this amazing video....... Dawit if only you know how much I adore you. The best singer of all times 👍👍👍👍
@bettyhasbe2881
@bettyhasbe2881 3 жыл бұрын
የጆሮዬን ጤንነት ቼክ የማረገው በዳዊት ሙዚቃ ነው🙏100%😍😘😘
@user-hh5wo8yg9v
@user-hh5wo8yg9v 3 жыл бұрын
😂😂😂👍👍👍👍
@selambiruselambiru2248
@selambiruselambiru2248 3 жыл бұрын
እስኪ እነ አኩኩሉ ከዚህ ተማሩ ባህል ወጋችንን ኢትዮጲያዊነት እኮ ዉበት ነዉ። ዳዊት ትችላለክ👏👏
@kidestlemma429
@kidestlemma429 3 жыл бұрын
Yan gatewot atanshiwu ebakshi
@Lelenasamuel
@Lelenasamuel 3 жыл бұрын
This clip is not only a music video but also a historical record ❤️👏🏽👏🏽👏🏽
@yigeremkifle1583
@yigeremkifle1583 3 жыл бұрын
Barcelona Music Group!Big Respect for all of you!
@tedytefer2004
@tedytefer2004 3 жыл бұрын
What a music! Your so lucky working with the legend of King Musician. The music production is a phenomenal and remarkable. More respect..., Bless you more!
@dinkineshgeletu8275
@dinkineshgeletu8275 3 жыл бұрын
ሙዚቃ ባንዱ ውስጥ ያለሁ ያህል ነው የተሰማኝ 👏👏👏👏👏
@tameratberhe6504
@tameratberhe6504 3 жыл бұрын
This is called taking it to another level 👏👏👏👏👏
@tsehayshmeles6843
@tsehayshmeles6843 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም ቆንጆ ስራ ነው ልጅቷን በሆንኩኝ ብዬ ተመኘው
@Nesi06
@Nesi06 3 жыл бұрын
I have never admired any one like this guy!!!this is a real talent from above ❤️
@user-ny4pi2qu4w
@user-ny4pi2qu4w 3 жыл бұрын
ለ አብርሃም ወልዴ አክብሮታችን እንግለፅለት እነ ዴቭን የመሠለ እንቁ ዘፋኞች የሠጠን !! ዳዊት እንወድሃለን ❤❤ በርታ
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
የኔ ድመፀ መረዋ ትንሹ ጥላሁን ገሰሰ ኤፈሬሞ ታምሩ 😍 ነህ እወነተኛ ፍቅረ ናፈቀኝ ከጥቅም የፀዳ 👍👍😍👍
@kuch8866
@kuch8866 3 жыл бұрын
You have a booming voice, and you can depict the character through your tone.❤❤❤
@nasiethiopian1273
@nasiethiopian1273 3 жыл бұрын
አብርሽዬ እንመሰግናለን! ልጅ ዳዊት ገርሞኛል ዘመኔን ሙሉ የሰማሁት ዘፈን ነው የመሰለኝ! ❤️ግጥሙ, ዜማው, አቀራረቡ, እርጋታህ ሁሉነገር እጅግ እጅግ ደስ የሚል ነው! እንግዲህ ስራህ ከአንዱ አዲሱ እየበለጠ ስለሆነ ! ከዚህ የሚበልጥ ወደፊት እንአምትሰራ አልጠራጠርም! ተባረክ ትንሹ! 😍
@fortunetube1127
@fortunetube1127 3 жыл бұрын
Dave 🥰 I don’t even know what to say just wow .... but I want to add that this song is my all time favorite song, will always be ❤️ You are gifted stay blessed 🥰
@liyaliya4023
@liyaliya4023 3 жыл бұрын
ዋውውውው ምርጥ ስራ ነው
@dulahulukegna3746
@dulahulukegna3746 2 ай бұрын
የአበጋዝ እጅ ያረፈበት ቅንብር ልክ እንደሚያስቆረጥም ምግብ ይጣፍጣል ሰላምና ጤና ይስጥህ ወንድሜ
@lemin3083
@lemin3083 3 жыл бұрын
Dawiteye wawwww betam new emwdeh 😘❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷😘
@user-hh5wo8yg9v
@user-hh5wo8yg9v 3 жыл бұрын
😘😘😘👍👍💚💛❤️🇪🇷🙏
@user-me3in8xq6j
@user-me3in8xq6j 3 жыл бұрын
ምርጥ ስራ ነው ዴቭ በርታ የዘመኑ ምርጥ !!!
@kiyademisse8932
@kiyademisse8932 3 жыл бұрын
ምርጥ አዚያሚ ከምርጥ ባለሙያዎች ጋር አለቀ
@kidistterfie2766
@kidistterfie2766 3 жыл бұрын
I've never clicked on a video this fast and no regrets
@ermiasbeyene4547
@ermiasbeyene4547 3 жыл бұрын
I love your work from the day you come to balagru mirt and now I love you more Thanks Dave and Balagru.
@ethionaaschannel2701
@ethionaaschannel2701 3 жыл бұрын
Let’s talk about the people who are involved behind this masterpiece 😎 respect ✊🏾
@lov3888
@lov3888 3 жыл бұрын
Well said 👏
@solianacool3791
@solianacool3791 3 жыл бұрын
👌👌👌👌👌👌
@ahzeam5369
@ahzeam5369 3 жыл бұрын
@@lov3888 y go11,se free facebook
@yonatangetaneh373
@yonatangetaneh373 2 жыл бұрын
exactly..
@dagnachewhailemariam6354
@dagnachewhailemariam6354 2 жыл бұрын
@@yonatangetaneh373 okkl
Tsegaye Eshetu mert 3
17:40
Zemaye
Рет қаралды 674 М.
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 25 МЛН
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН
Женская драка в Кызылорде
00:53
AIRAN
Рет қаралды 409 М.
ኤፍሬም ታምሩ አልበም Album Ephrem Tamiru
39:03
PARROT MUSIC
Рет қаралды 314 М.
Dawit Tsige New Album Yene Zema Non Stop
1:14:39
Balageru TV
Рет қаралды 3 МЛН
Aster Aweke  -  Nafkot (Official Video)
6:36
Aster Aweke
Рет қаралды 9 МЛН
Dawit tsige
1:14:43
eyobed neamin
Рет қаралды 964 М.
MrBeast Встретился С Сигмой😳 #shorts
0:48
a_ve_znali
Рет қаралды 3,2 МЛН
как попасть в закулисье в schoolboy runaway
0:51