No video

ተወዳጁ አርቲስት ከ7 አመታት በኋላ ከቤተሰቡ ጋር ተገናኘ በጓደኞቹ ሰርፕራይዝ ተደረገ Family reunion welcome to USA

  Рет қаралды 107,353

Chebe Media

Chebe Media

9 ай бұрын

#chebemedia #seifuonebs

Пікірлер: 74
@arditube5698
@arditube5698 8 ай бұрын
ቸቤ መቼም የማታስተዋዉቀን የለም ለነገሩ ሰው ከኢትዮጵያ ወጥቶ ዲሲ ከደረሰ አርቲስት እና አክቲቪስት ነው ካልተሳሳትሁ የካሜራ ባለሞያ መሰለኝ
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 8 ай бұрын
መጀመሪያ ጊዜ ሳየው ቆንጆ ባልና ሚስት ቀሪ ዘመናችሁ የደሰታ ይሁን ልጆቹ ❤❤
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 8 ай бұрын
ሰዓሊ ተስፍሽና ጁሊ አንኳን ደስ አላችሁ! እናንተም ደራሲና ገጣሚ አለምፀሀይ ወዳጆ፣ ተዋናይ ቴውድሮስ፣ ጨቤ ፣ ማሂ ሹመቴ( ቀጮ በጣም አምሮብሻል ፣ወይኔ ያኔ የሰራሽው ፊልም በጣም ነበር ያስለቀሰኝ የመጨረሻዋ ቀሚስ) ሁላችሁም በጓደኛችሁ ወዳጃችሁ ደስታ መደሰታችሁ ደስ ይላል ፣ ደስታ ከቤታችሁ አይጥፋ ካዘነው ጋር ማዘን ፣ ከተደሰተው ጋር መደሰት ተገቢ ነገር ነው ፣ ቀሪ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን!
@gizelekulu7850
@gizelekulu7850 8 ай бұрын
እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን እናንተንም የደስታው ተካፋዮች እመብርሃን በማያልቀው በረከቷ ታስደስታችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@alem5097
@alem5097 8 ай бұрын
አለምዬ. አንቺ. ያገሬ. የኢትዮጵያ. ዘውግ. ነሽ. ደሞ. የወደድሻት. አገር.ሽ. ኢትዮጵያ. እንዴት. አሳምራ. ተቀብላሻለች. እንዴት. እንደአመርሽ. እድሜ. ይሰጥሽ. እንዲህ. አሳምሪያቸው😢. አስተምሪያቸውም. ተተኪውን. ትውልድ. . ክብረት. ይሰጥልን. እድሜ. ይሰጥሽ
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 8 ай бұрын
እንክዋን ጌታ እረዳህ ተስፍሽ ከቤተሰብህ በሰላም ያገናኘህ አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰው:: ሁሌችሁም ፍቅራችሁ በጣም ያስቀናል ይጋባልም ሁላችሁም አብራችሁ አርጁ
@mitselalabera
@mitselalabera 8 ай бұрын
እንኳን ደስ አለችሁ ለሁሉም የተለያዬ ሰው ሀሉ ይቅናዉ ፈጣሪ ይርዳዉ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 8 ай бұрын
ደስ ይላል የቤተስብ መለያየት ከባድ ነው እንኳን ደስ አላችሁ ደስ የሚሉ ወጣቶች ናቸው❤❤❤
@egezabhairyemesgen4258
@egezabhairyemesgen4258 8 ай бұрын
ታዋቂ አርቲስት የተባለው ዛሬ ገና ነው የየሁት
@rozarose6532
@rozarose6532 8 ай бұрын
ሁለቱም ሲያምሩ ቆንጆዎች
@woine123
@woine123 8 ай бұрын
የዘንድሮዎቹ አርቲስት ተብዬዎች ብዛታቸው!! ይሄን ሰው በፍፁም አይተነው አናውቅም ::
@freweynileake9438
@freweynileake9438 8 ай бұрын
ተስፋዬ ወንድማገኝ ይባላል በጣም ብዙ ፊልሞች ላይ ከጀርባ አለ አርት ዳይረክተር፣ፕሮዳክሽን ዲዛይነር፣ሜካፕ አርቲስት ነው ከ41 በላይ የኢትዮጵያ ፊልሞች ሰርቷል ጤዛ፣አሸንጌ፣ይፈለጋል፣ስርየት፣ቀይስህተት፣ሄሮሺማ.አባይ ወይስ ቬጋስ፣ትዝታህ፣አልቦ እና ሌሎችም ብዙ ስርየት ፊልም ላይ ያሉትን እነዛን ገራሚ ሜካፖች የሰራው እሱ ነው ከዚ በተጨማሪ ሰዓሊም ነው
@woine123
@woine123 8 ай бұрын
@@freweynileake9438 እውነትም ብዙ ሰርቷል:: ይገርማል! ከተወሰኑት በስተቀር ማስታወቂያውን እንኳን አላየሁም:: ለዚህ ነው ማስታወቂያ ለእንዲህ አይነት ስራ በጣም አስፈላጊ ነው:: ያለዚያ የጋን ውስጥ መብራት ነው:: ይቅርታ ! ብዙ social media ተጠቃሚዎች እንደኔ ሲገረሙ አይቼ ነው ::
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 8 ай бұрын
❤❤❤❤ እንደው አፍንጨ ሰልካካ ሳይ ሁሉ የክብርት አለም ፀሐይ ወዳጆ ዘመድ ልጅ ...የሚመስለኝ ነገር ፅዬ የእኔ ልዕልት አምሮብሻል ቴድዬ የእኔ መልካም እጅ አትስጥ ለእርጅና ተው አትፍጠን ❤ እሰይ እንኳን ደስ አላቹ ❤❤❤ ተስፍሽ ጁዬ ❤❤❤ተመስገን በሰላም ተገናኛቹ ጨቤ ክበርልን ስለ ሁሉም ነገር ❤
@saragetahun7648
@saragetahun7648 8 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል እንኳን በሰላም ተገነኙ የቤተስብ መገነኘት ያሰደስታል እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤️🙏❤️🙏❤️🙏
@zizitino6797
@zizitino6797 8 ай бұрын
ተወዳጁ የተባለው አርቲስት ማነው ምን ስርቶ ነው ተወዳጁ የተባለው? ለማንኛውም እንኳን ከቤተብህ ጋር ተገናኘህ
@danayithabte4733
@danayithabte4733 8 ай бұрын
Same am confused too🤷‍♀️
@freweynileake9438
@freweynileake9438 8 ай бұрын
ተስፋዬ ወንድማገኝ ይባላል በጣም ብዙ ፊልሞች ላይ ከጀርባ አለ አርት ዳይረክተር፣ፕሮዳክሽን ዲዛይነር፣ሜካፕ አርቲስት ነው ከ41 በላይ የኢትዮጵያ ፊልሞች ሰርቷል ጤዛ፣አሸንጌ፣ይፈለጋል፣ስርየት፣ቀይስህተት፣ሄሮሺማ.አባይ ወይስ ቬጋስ፣ትዝታህ፣አልቦ እና ሌሎችም ብዙ ስርየት ፊልም ላይ ያሉትን እነዛን ገራሚ ሜካፖች የሰራው እሱ ነው ከዚ በተጨማሪ ሰዓሊም ነው
@henokmehari7488
@henokmehari7488 8 ай бұрын
​@@freweynileake9438ተባረክ አንዳንድ ሰዎች…
@Fiker123
@Fiker123 8 ай бұрын
ክክኮክክክክክክክ
@merhawitbrhane1347
@merhawitbrhane1347 8 ай бұрын
Ya kebestejerba new yemiseraw betam gobez new
@hanabekele5517
@hanabekele5517 8 ай бұрын
ተስፍሽ እንኳን ደስአለህ ከቤተሰብህ መገናኝትህ ከአክስትህ🙏🙏🙏🙏🙏
@hiwotdhabtamu6978
@hiwotdhabtamu6978 8 ай бұрын
ተስፍሽዬ እንኩዋን ደስ አለህ
@hanatsegaw2971
@hanatsegaw2971 8 ай бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል ጁዲ እና ተስፍሽ እንኳን ደስ አላችሁ🥰🥰
@mercimerci7286
@mercimerci7286 8 ай бұрын
ሚስትየው ከልቧ ነው የምትደንሰው። አሁን ገና መምጣትሽ ነው ደንሺ በሗላ የ አሜሪካን ስራ አናትሽ ላይ ይደንስብሻል።
@itsokitsok5210
@itsokitsok5210 5 ай бұрын
😂😂😂😂
@ydidiyaabera-cf4nz
@ydidiyaabera-cf4nz 8 ай бұрын
ቸቤ.ታዳላለህ.ላለው.ብቻ.ነው.የሚደረግለት
@selomaadeunga5220
@selomaadeunga5220 8 ай бұрын
ረቂቅ የታለች እንላን ደንህ ገባህ ግን ብዙም አይታወቅም ብዙ ስራ እንደስራ እናንተናቹህ የምታውቁት
@nunushabrham9075
@nunushabrham9075 8 ай бұрын
እንኮን ደስ አላችሁ ። በመቀጠል ታዋቂዉ አርቲስቱ ዘፋኝ ኮሜዲ ሰአሊ በየትኛዉ የስራ ዘርፍላይ ተሰማርቶ ነዉ ታዋቂነቱን ያተረፈዉ ?ለማድነቅ እኛም እንወቀዉ ___
@mensurseid9850
@mensurseid9850 7 ай бұрын
በDMV አከባቢ ላሉ ኢትዮጵያዊያን በደስታም በሀዘንም ቀን በጋራ ሲሆኑ እናያለን በአብዛኛው ግን ቲፎዞ(ደጋፊ) ላላቸው ሰዎች የሚደረገው ይበዛል
@meseretfekadu5797
@meseretfekadu5797 8 ай бұрын
Tesfeshe yene wendem enkwan des aleh
@betelhaile1539
@betelhaile1539 8 ай бұрын
Tesfesh enkuan des yaleh, Enkuan Egziabher erdah❤❤
@samisamozin
@samisamozin 8 ай бұрын
Congra bro
@mekdeskassa8143
@mekdeskassa8143 8 ай бұрын
ተስፍሽዬ እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ
@tizitaasfaw8550
@tizitaasfaw8550 8 ай бұрын
Congratulations 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ewedachewalehu eshi tesfìshe kene melawe batesebihi kidane mehireti titebikachu yasebikeweni hulu tasakalehi desi bilogale desi yebelachu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 8 ай бұрын
ደስ ስትሉ.
@Demekech21
@Demekech21 8 ай бұрын
እንኳን ደስስስስስ አለህ
@dagmawithaile9969
@dagmawithaile9969 8 ай бұрын
ደስ ሲሉ🎉🎉🎉
@shebelaw33
@shebelaw33 4 ай бұрын
ኧረ ማነው እኔም አላቀውም? ቸቤ አርዕስቱን ከስም ጋር ብትፅፈው?
@omega3506
@omega3506 8 ай бұрын
God Bless!!
@abiyjima4587
@abiyjima4587 8 ай бұрын
Enkuan des alachu!
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 8 ай бұрын
ተባረኩ❤❤❤
@alemubeka70
@alemubeka70 8 ай бұрын
ተወዳጁ???? በምንድነው የተወደደው? ሳየው ዛሬ የመጀመሪያዬ ነው። ዝም ብላችሁ የቤተሰባችን አባል የሆነ ሰው በሉ። ዘፋኝ ነው? የፊልም ተዋናይ ነው? ልዩ ሰው አስደርጎ ተዋቂነት ያገኘው በምንድነው?
@merhawitbrhane1347
@merhawitbrhane1347 8 ай бұрын
Ere zem bey anchi enji satawqi atnageri
@friyeamen9579
@friyeamen9579 8 ай бұрын
After His💚♠️ He Wll Bounce🤷🏽‍♀️
@user-hx5vr6ik2e
@user-hx5vr6ik2e 8 ай бұрын
🎉🎉 congratulations Tesefshy
@mefmg2262
@mefmg2262 8 ай бұрын
ይህ አርቲስ የተባለው ምንጋር የሚሰራ ነው
@selamhailu1990
@selamhailu1990 8 ай бұрын
Congratulations 🎈🎊🍾
@Gombet25
@Gombet25 8 ай бұрын
አላወቀውም ግን እንኳን ደስ አለህ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 8 ай бұрын
congratulation🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-fq8xs7pj7n
@user-fq8xs7pj7n 8 ай бұрын
እነ አርጎባ ስለዘለላችሁ ባህል ነው ማለት አይደለም ::
@yacobfantaye4658
@yacobfantaye4658 8 ай бұрын
ስም የለዉም
@hirutdarge9986
@hirutdarge9986 8 ай бұрын
Equan des alachu
@alemtsehayyegezaw1681
@alemtsehayyegezaw1681 8 ай бұрын
እንኳን ደሰ አላችሁ❤🙏🙏🙏
@elesatefera1397
@elesatefera1397 8 ай бұрын
rekikiye yetalech?
@senytekassa8003
@senytekassa8003 8 ай бұрын
እይ አላበዛችሁትም. እንዴ
@AresemaAKLILU-fi2gz
@AresemaAKLILU-fi2gz 8 ай бұрын
Manew esu?????
@user-bn8yj3nm7g
@user-bn8yj3nm7g 8 ай бұрын
አኔም አልገባኝም😊
@user-ln6op4mk4r
@user-ln6op4mk4r 8 ай бұрын
ማን ነው?
@sofifamily
@sofifamily 8 ай бұрын
Congra ግን በምን ታዋቂ ነው?
@bezaanteneh5649
@bezaanteneh5649 8 ай бұрын
አንዳንዴ ሚገርመኝ ሁሌ ጭፈራ ነዉ ማየዉ መቼ ነዉ ስራ ምሰሩት😅
@nuriaabdu2480
@nuriaabdu2480 8 ай бұрын
እናንተ በሰበብ አስባቡ አለማችሁን እ ያያችሁ ነው
@coffeerelax3455
@coffeerelax3455 8 ай бұрын
የምን አርቲስት ነዉ… አላወኩትም
@freweynileake9438
@freweynileake9438 8 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/gtV_l9uGybLZnXk.html ስራዎቹን እዚህ hDocumentery ላይ መመልከት ትችላለህ
@hayatyenatwa2038
@hayatyenatwa2038 8 ай бұрын
እኔ ጭራሽም አላቀዉም የምን አርቲስት ነዉ
@tessemabiniam3921
@tessemabiniam3921 8 ай бұрын
የታወቀ ካሜራ ማን ነው ከብዙ ፊልሞች በስተጀርባ ያለ ጠካራ ሰዉ ነው
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 8 ай бұрын
አዘጋጅ ካሜራማን ደራሲ ዳይሬክተር ኤዲተር ፕሮሞተር .....የሚባል ነገር አለ ፊት ለፊት እንድናይ የሚረዱት እነዚ ናቸው ተዋናይ ብቻ ነው በብዛት የምናውቀው አይደል 😂
@hayatyenatwa2038
@hayatyenatwa2038 8 ай бұрын
@@oromtitiiibrahim1238 of coerce የምናየዉን ነዋ ምናቀዉ ካላየነዉ ወይም ሲወራ ካልሰማን ምንም ይሁን ማን ይሁን ሊታወቅ አይችልም
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina 8 ай бұрын
yeTilahun Gessesen Oromigna ina yeKiros Alemayehun yenen sinema Embayen mekotater akategna. yeZer politika amtitew saybetatinun yeneberu beyebetachin yeminangoragurachew ina yeminwedachew zefenoch. wey hagere. yanin deg gize ere Geta hoy amtalin.
@Hanna-M9851
@Hanna-M9851 8 ай бұрын
እውነት ግን ማነው? እዚህ ኢትዮጵያ ነበር? ሁላችሁም ታምራላችሁ ቀና ልብ ደስስስስ ይላል።
@freweynileake9438
@freweynileake9438 8 ай бұрын
ተስፋዬ ወንድማገኝ ይባላል በጣም ብዙ ፊልሞች ላይ ከጀርባ አለ አርት ዳይረክተር፣ፕሮዳክሽን ዲዛይነር፣ሜካፕ አርቲስት ነው ከ41 በላይ የኢትዮጵያ ፊልሞች ሰርቷል ጤዛ፣አሸንጌ፣ይፈለጋል፣ስርየት፣ቀይስህተት፣ሄሮሺማ.አባይ ወይስ ቬጋስ፣ትዝታህ፣አልቦ እና ሌሎችም ብዙ ስርየት ፊልም ላይ ያሉትን እነዛን ገራሚ ሜካፖች የሰራው እሱ ነው ከዚ በተጨማሪ ሰዓሊም ነው
@Hanna-M9851
@Hanna-M9851 8 ай бұрын
@@freweynileake9438 በጣም አመሠግናለሁ!! እንኳንም ከልጆቹና ከባለቤቱ ጋር በሰላም ተገናኘ! እግዚአብሔር በፍቅርና በአብሮነት ይጠብቃቸው!
Magic trick 🪄😁
00:13
Andrey Grechka
Рет қаралды 35 МЛН
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 35 МЛН