ቴዲ አፍሮ ከቤተሰቦቹ ጋር ደምቆ ያመሸበት 20ኛ አመት አንቨርሰሪ|| Teddy Afro || Abugida Entertainment

  Рет қаралды 240,446

Abugida Entertainment

Abugida Entertainment

8 ай бұрын

ቴዲ አፍሮ ከቤተሰቦቹ ጋር ደምቆ ያመሸበት 20ኛ አመት አንቨርሰሪ|| Teddy Afro || Abugida Entertainment
Follow us on
IG - abugida_enterta...
Tiktok - vm.tiktok.com/ZM8hF5TC9/
Tags:- teddy afro,ቴዲ,ቴዲ አፍሮ,ቴዲ አፍሮ አዲስ ዘፈን 2023,teddy afro interview,teddy afro concert,official teddy afro

Пікірлер: 240
@Never_gonna_give_you_up000
@Never_gonna_give_you_up000 8 ай бұрын
ቴዲሻ ምርጥ ሰው እንኳን ደስ አላችሁ ከመላ ቤተሰቦችህ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 💚💛❤️
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 7 ай бұрын
ምድረ ደንዝ ምንድነው ምርጥነቱ...???😂😂😂እንድ ደሀ ሲረዳ እልታየ ሽለመጥማጥ ጎጠኛ 🤮
@elsabethailemariam9731
@elsabethailemariam9731 8 ай бұрын
ወ/ሮ ጥላዬ ለረጅም አመት የድከምሽበትን ዋጋ በማየትሽ እንኳን ደስ አለሽ 🙏 በተጨማሪም ቴድየን የመሰለ ፍቅር ልጅ ስለሰጠሽን እናመሰግንሻለን እንወድሻለን‼️❤
@atsedetefera5737
@atsedetefera5737 8 ай бұрын
ቴዲዬ ጀግና ነህ የጀግናው የትዳር አጋሩ አምለሰት ጀግኒት ነች ለምን ካባውን አላለበሳችኻትም ቅር ያሰኛል
@Alem844
@Alem844 8 ай бұрын
ቴዲያችን ምርጥ ጀግና ሁላችሁም ታምራላችሁ👌♥️♥️♥️እናመሰግናለን🙏
@SelamMarie-ot8qw
@SelamMarie-ot8qw 8 ай бұрын
ቴዲያችን ከነሙሉ ቤተሰቦቹ እንኳን ደስ አለው ቴዴ ምርጥ ታላቅ ሠው እግዛብሄር ይጠብቅልን
@meazaderibe2737
@meazaderibe2737 8 ай бұрын
ይህንን እንቁ ልጅ የሰጠሽን ራዬ በእውነት እልሻለሁ ተባረኪልን፡፡ የቴዲ እናት መሆን ምንኛ መታደል ነው የተዛመዳችሁ ሁሉ እድለኞች ናችሁ፡፡
@abugidaentertainment
@abugidaentertainment 8 ай бұрын
🙏🙏🙏
@solomonsol7174
@solomonsol7174 8 ай бұрын
የንጉሥ ዘር እግዚአብሔር ይጠብቃቹ በስስት ነው ያየዋቸው❤
@maeritube21
@maeritube21 8 ай бұрын
ቴዲሻ ምርጥ ሰው ፈጣሪ እስከ መላው ቤተሰቦችህ እረጂም እድሜና ጤና ተመኘሁ🙏❤😍
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 8 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 ቴዲየ ከነቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@abt1292
@abt1292 8 ай бұрын
የሆነ organized ያልሆነ ፕሮግራም ቢመስልም ደስ ይላል ኤሚ❤
@OmertaOmOmerta
@OmertaOmOmerta 8 ай бұрын
በትክክል : ቴዲ የለ ሚስቱ አይደምቅም:
@OmertaOmOmerta
@OmertaOmOmerta 8 ай бұрын
የሴቶች መገፋፋት አይነት ነገር :
@ghionyihene786
@ghionyihene786 8 ай бұрын
ግሩም ምሽት ፤ ቴዬዲዬ በርታልን በተለይ ያለህ በራስ መተማመን (Self Confidence ) እጅግ ድንቅ ነው !! እንዲህ ዓይነት ታላላቅ መድረኮችን መጠቀም የሚዲያህን ደረጃ የበለጠ ከፍ ያደርገዋል !!
@clickcell4333
@clickcell4333 8 ай бұрын
ቴዲዬ ይገባኋል❤❤ ሚስቲዬው አለባበስሽ እንደእናቱ ጥበብ ቢሆን ምን አለ?የ15 ዓመት ልጅ አገረድ ይመስል😏😏😏
@yemaryamlij7242
@yemaryamlij7242 8 ай бұрын
ደግ አደረገች?እንደራሷ እንጂ እንደሌላ ሠው መሆን አይጠበቅባትም
@lidukonjo9310
@lidukonjo9310 8 ай бұрын
Eniem betam germagnalech mistyewa bezih program minalebet tibeb bitlebs
@user-fg3gn5vc3r
@user-fg3gn5vc3r 8 ай бұрын
አድሜ ከጤና ጋር ከነቤሰብሆ ቴዳዬ
@susutube2726
@susutube2726 8 ай бұрын
ማሻ አላህ ተባረከላህ ቱቱቱ ከአይን ያውጣችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ከሁሉም በላይ እናትየዋ እድልኛ ናት ልጆቿ ጨርሰው ቁጥብ እርግት ያሉ ልታይ ልታይ እማይሉ ቴድ እስከነ ቤተሰብህ አላህ ይጠብቃችሁ ውድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ShewaFano544
@ShewaFano544 8 ай бұрын
አምለሰት ደስተኛ አይደለችም መደበቅ የማይቻል ስሜት ከነ አለባበሷ 😎
@Too495
@Too495 8 ай бұрын
ኤሚ ለሶ እንኮን ካባ አይደለም ምንም ይገባታል በደንብ ያልታሰበበት ፕሮግራም በጣም ያሳዝናል ባትገኝ ይሻላት ነበር የማይመጥናት ፕሮግራም እሶ እንኮን እንደኔ ጭርር ያለች አይመስለኝ ደግሞ ቀለበታቸዉስ? ሁሉም ነገር ግዜ ያወጣዋል😡🥵🥵😡😡
@genetbeyene1508
@genetbeyene1508 8 ай бұрын
​@@Nataliejohnes We heard you How low you can go. 😅 Mother-in-law 😊@ correction 🤪
@hayemimandota7843
@hayemimandota7843 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነ ቤተሰቦችህ
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 8 ай бұрын
ከሰውም ሰው ነህ ቴዲ እግዚአብሔር ከእነቤተሰብ ይጠብቃችሁ
@woldiyebirhane2595
@woldiyebirhane2595 4 ай бұрын
ለዚህ ሁሉ የጥበብ መሠረቱ ቴዲ አፍሮ ነውና ቸሩ አምላክ ጤናና እደሜ ይስጥልን!
@abugidaentertainment
@abugidaentertainment 4 ай бұрын
🙏🙏❤️🙏
@akjulan7084
@akjulan7084 8 ай бұрын
ቴዲዬ አባታችን ❤️❤️❤️❤️
@user-cm6ls7ob6e
@user-cm6ls7ob6e 8 ай бұрын
ቴዲያችን ሺ አመት ኑርልንንንንን❤❤❤❤
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 8 ай бұрын
የታሪክ መፀሐፋችን 💚💛❤🙏
@abejegoshu4064
@abejegoshu4064 8 ай бұрын
ቴዲያችን a great artist of all times! 💚💛❤
@user-jx3qj8ju6w
@user-jx3qj8ju6w 8 ай бұрын
ቴድዮ የኔ መልካም እድሜና ጤና ይስህ
@sarakaraki8541
@sarakaraki8541 8 ай бұрын
ምርጡ ቴዲዬ ዘመኑ ይባርክ
@abugidaentertainment
@abugidaentertainment 8 ай бұрын
🙏🙏
@tewahdo_1221
@tewahdo_1221 8 ай бұрын
የአመለሰት አለባበስ አልወደድኩትም ምክንያቱም የቴጌ ጥበብ ፕሮግራም ስለሆነ
@user-cg3ok5jp9x
@user-cg3ok5jp9x 8 ай бұрын
ቴዴ ዬ ከነ ቤተሰቦችህ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@coolnassa1420
@coolnassa1420 8 ай бұрын
እናትና ልጅ ሲያምሩ የኢትዮጵያን ካልቸራል አልባሳትን በአለም በማስተዋወቃቹህ ለዚህ ስላበቃችሁት ኢትዮጵያ ልታመስግናቹህ ይገባል
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 8 ай бұрын
ቴ ዲ ሾ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘ክፉ አይንካህ ከነ ቤተ ሰ ብ ህ ❤️❤️
@abugidaentertainment
@abugidaentertainment 8 ай бұрын
🙏🙏🙏
@elenizeleke3320
@elenizeleke3320 8 ай бұрын
ጥበባችሁ በጣም ምርጥ ነው ካየነው ሁሉይበልጣል።
@Godisgood-fk7rq
@Godisgood-fk7rq 8 ай бұрын
ቴዲና ባለቤቱን በጣም ነው ምወዳቸው ነገር ግን ምንም አልገባ አለኝ
@amelakeselasse9086
@amelakeselasse9086 8 ай бұрын
ቴዲን የሰጠችውን እናቱንስ እሱም ብሏል የሃላው ከሌለ የፊቱ
@mesfinseifu109
@mesfinseifu109 8 ай бұрын
we proud of tewodros kasahun all family ,Ethiopian land of beauty people!!
@Hana-3838
@Hana-3838 8 ай бұрын
💚💛❤ቴዲ ይገበዋል ጌታ እድሜ ይሥጥሕ ከነ ሙሉ ቤተሠብሕ
@teliladdis
@teliladdis 8 ай бұрын
Big love and respect to the king Tedy Afro.I really disappointed by not include in the cerimony the great Amleset muche (ካባ ለምን አለበሰችም::
@mariamawetdegineh9294
@mariamawetdegineh9294 8 ай бұрын
ቴዲዬ የኔ ጀግና የህዝብ ልጅ የኔ ኩሩ ሀገር ወዳድ🥰🥰🥰💚💛❤️💚💛❤️😉💛❤️🥰🥰😘🥰🥰🥰
@kidestaylwe1619
@kidestaylwe1619 8 ай бұрын
ቴዳዬ❤❤❤❤
@user-uu4fb1gb4l
@user-uu4fb1gb4l 8 ай бұрын
ሺአመት ኑሩልኝ ምርጦቻችን ውድድድ ነው ዩማርጋችሁ❤❤🎂🎂🎂🍾🍾🍾🍾
@mamaewrwrw4976
@mamaewrwrw4976 8 ай бұрын
Tediy.hager.wodaje❤❤❤❤❤Tediy.hager.wodije ❤geta.yitebikachu.balachubet
@Helu460
@Helu460 8 ай бұрын
ቴዲዬ my first crush 😊❤❤❤
@addislij3053
@addislij3053 8 ай бұрын
I only have one wish , ONE day I will meet Teddy Afro 🙏🏽 It has been my dream for decades ❤ you are lucky Tedeye hope to meet you someday too ❤
@etetudejong8756
@etetudejong8756 8 ай бұрын
Teddye Yegebawal❤❤❤❤❤
@user-cw5sz4fc9w
@user-cw5sz4fc9w 8 ай бұрын
የሚሥትየይቱ ልብሥ ግን እዴትነው ባዲፊቱ እራቁትዋን አመጣምነበር
@hayemimandota7843
@hayemimandota7843 8 ай бұрын
ቴዲ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-or5zy8uw3b
@user-or5zy8uw3b 8 ай бұрын
ቴዲ💚💛❤😘
@samsonalemu3497
@samsonalemu3497 8 ай бұрын
Tedy afro you are a hero
@user-gk4hd8fo7v
@user-gk4hd8fo7v 5 ай бұрын
Tedaaaaaa❤❤❤❤❤❤❤❤ enkan Dena metachuw❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-kv4ik6xh4g
@user-kv4ik6xh4g 7 ай бұрын
የማሪያም ልጅ የእኔ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ባንተ እንድደነቅ ብቻ ዘወትር ፍቀድልኝ አሜን!!
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 4 күн бұрын
Amen
@Roziy179
@Roziy179 8 ай бұрын
ቴዲ መነጥሩ አይኑ ላይ ነው እንዴ የተስፋው አንድም ቀን ያለ መነጥር አይታይም😎☺💙
@9167ethiopia
@9167ethiopia 8 ай бұрын
ጎጠኛን እንዳንቺ ያሉትን ላለማየት ነዋ
@etetumamo264
@etetumamo264 8 ай бұрын
mikaga
@amelakeselasse9086
@amelakeselasse9086 8 ай бұрын
ምክንያቱን እሱ ያውቀዋል እናንተ መነፅር የዝነጣ ብቻ ነው የሚመስላችሁ እስኪ ሰልጠን በሉ
@Aychelu1977
@Aychelu1977 9 күн бұрын
መድረክ ላይ ሲወጣ አወለቀ እኮ
@achi399
@achi399 8 ай бұрын
Tedisha the best
@thomassankara829
@thomassankara829 8 ай бұрын
ቴዲዬ 🙏👏
@gettom678
@gettom678 8 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል እንኩዋን ደስ አላችሁ
@muredaworku3497
@muredaworku3497 8 ай бұрын
ቴዲ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@emebetatnafu....5004
@emebetatnafu....5004 8 ай бұрын
እኳን ደስ አላችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-bc4jg1dc1h
@user-bc4jg1dc1h 8 ай бұрын
እንኳንደስአላችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@tarikbekele6395
@tarikbekele6395 8 ай бұрын
One of my favorite people in the whole world, Teddy Afro, and his wife. My GOd blessed them more and more. I am wondering what happened to Teddy. He acts like a 70-year-old man.
@bedlunegusse79
@bedlunegusse79 8 ай бұрын
በጣም ያምራል
@mestawetariku5692
@mestawetariku5692 8 ай бұрын
Tadeye❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@asiaahmedali2137
@asiaahmedali2137 8 ай бұрын
My favrte man 👨 tade afrome God protects him because this man qoructle people ETHIOPIA 💚💛❤⚘️💯 canglietion mother for him 🎉
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 8 ай бұрын
Amazing
@senayithailemariam187
@senayithailemariam187 8 ай бұрын
tediy❤❤❤
@hannaatena7844
@hannaatena7844 8 ай бұрын
ያምራል
@muke614
@muke614 8 ай бұрын
ስሚ የነገስታት ንጉስ በሰማይ ያለው አንድ ፈጣሪ ብቻ ነው።እላይሽ ላይ ሰውን በማንገስሽ ፈጣሪ ይቅር ይበልሽ ።
@workitua1733
@workitua1733 8 ай бұрын
እግዚሐብኤር ፡ አምላክ ፡ ክፉ ፡ መንፈስ ፡ ዓይን ፡ ከነቤተሰብህ ፡ ይጠብቅህ።
@muke614
@muke614 8 ай бұрын
ዘፋኝ ነው ክፉ መንፈስ ስትይ አልገባኝም ወይም አልገባሽም።
@user-bw4dn7ti8w
@user-bw4dn7ti8w 8 ай бұрын
ቴዲዬ እኳን ደስአላቹህ❤❤❤❤❤አንተንም ከነቤተሰቦችህ ፈጣሪይጠብቃቹሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@samriii16_i45
@samriii16_i45 8 ай бұрын
የሆነ ነገር ማለት ፈለጌ ነበር ግን No Comment 😊
@lovetube9672
@lovetube9672 8 ай бұрын
ምን 😕😆
@saraababa
@saraababa 8 ай бұрын
Good job! Especially if you don’t have good things to say or something that can make a differencece don’t West your time.
@user-ek9id6xi4b
@user-ek9id6xi4b 8 ай бұрын
አምለሰት ፡ ደስተኛ ፡ አትመስልም ፡ ፡ ፊቶላይ ፡ ያስታውቃል ፡
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 7 ай бұрын
Wergni hamitgni arogit mekgni
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 7 ай бұрын
Sew siwaded atewdum aydel mekgni
@SENAYTUB
@SENAYTUB 7 ай бұрын
WOOW AMAZING ETHIOPIANS
@user-gk4hd8fo7v
@user-gk4hd8fo7v 5 ай бұрын
Wwwwwwwww angager yen wde Kazi belay edig beyi❤❤❤❤❤❤
@hanaalebachew9164
@hanaalebachew9164 8 ай бұрын
አምለሰት አለባበስ አፈርኩ😢
@Todaly__NiNo
@Todaly__NiNo 8 ай бұрын
አመለሰት ግን ብዝም ሽፍን አላገኘችም ከአለባበሳዋ ጀምሮ እራት የወጣች ነው የምትመሰለው
@tibebwatekola2614
@tibebwatekola2614 7 ай бұрын
Teddy enqwane des alehe kene❤️ betesebehe betame tameralacehe
@Susu-lx2uu
@Susu-lx2uu 8 ай бұрын
እኔ ግን ግርም የሚለኝ ባሀላችን ንግግር አድርጉ ሲባሉ የሚሽኮረመሙት ነገር ስንት ነገር ማለት ሲቻል እኔ ዘመዴ ቤተሰቤ በስኬታቸው ድግስ ላይ ተገኝቼ ለስኬታቸው የኔ ንግግር አስተዋፃ ካለው ለምን ዝም እላለሁ ምንም ቢያስፈራኝም አቅሜን አሰባስቤ ንግግር አደርጋለሁ ቤተሰብ ማለት መደጋገፍ አንዳንድ የማፈልገው ነገር ለዛ ሰው ማድረግ ይመስለኛል እንጂ ንግግር አድርጉ ሲባሉ ምግብ ብሉ እንደተባለ ሰው አይ ዛሬ በቃኝ የምንለው ነገር አይደለም
@sudikart
@sudikart 8 ай бұрын
One day I will meet u tedy ❤
@user-qi2np9wv2u
@user-qi2np9wv2u 8 ай бұрын
ቴድ❤❤❤❤❤❤❤
@RRuth8852
@RRuth8852 8 ай бұрын
Teddyie enquan desyalachu enwedhalen ❤❤❤
@asratgutema3066
@asratgutema3066 8 ай бұрын
ትዲ ሰላምሕ ይብዛ
@arseyab7453
@arseyab7453 8 ай бұрын
Wey gud
@azebgeremew4624
@azebgeremew4624 8 ай бұрын
BON ANNIVERSER ENWEDESHALEN NURELIN ❤👏
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 8 ай бұрын
እኔ ብሆን መሰረት መብራቴን ነበር የምሼልማት ከዲዛይኑ ለባሾች ይበልጣልሉ በመሰረት መብራቴ ነው የባህልብ የወደድነው በማሪቱ ለገሰ
@user-sx7yq4nw3s
@user-sx7yq4nw3s 8 ай бұрын
200k view i hope in one day
@muke614
@muke614 8 ай бұрын
ብትናደጅም ውጭ ላይ ማሳወቅ አልነበረብሽም ዋጥ ማድረግ ግድ ይልሻል ስም አልጠቅስም
@freheywetlemma4948
@freheywetlemma4948 8 ай бұрын
አማራ እየሞተ ፀጥ እነሱ ይደግሳሉ ይበላሉ ይሸላለማሉ☹️☹️☹️☹️☹️☹️☹️😏😏😏😏😏😏😏
@user-po7jk8cu9m
@user-po7jk8cu9m 8 ай бұрын
tedye yene derbaba ena betesebochu mirtochu emiwedachiku erejim edmena tenan yadilachiku ewedachihwaleku❣❣❣❣💋💋💋💋💗💗💗
@abugidaentertainment
@abugidaentertainment 8 ай бұрын
🙏🙏
@user-xt6fq9pu2l
@user-xt6fq9pu2l 8 ай бұрын
❤❤❤
@tegestejade2671
@tegestejade2671 8 ай бұрын
SELAME💚💛❤️😍😍😍😘
@YaasminMaxamuud
@YaasminMaxamuud 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@-oj4gq5xi8g
@-oj4gq5xi8g 8 ай бұрын
መብሩክ❤❤ ግን ቴድ ምነው ግራእጁን ምን ሆኗል ?
@mesob210
@mesob210 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@hshehhshdh2599
@hshehhshdh2599 8 ай бұрын
💚💛❤😘😘😘😘
@user-ye1yh2hq4l
@user-ye1yh2hq4l 8 ай бұрын
👍👍👍
@st-xr7vy
@st-xr7vy 8 ай бұрын
ቴዲ የሚያደርገው መነጽር የጸሀይ ነው ወይስ ለአይን የታዘዘ ነው? በሔደበት አልፋታው አለ የምታውቁ ካላችሁ ?
@amelakeselasse9086
@amelakeselasse9086 8 ай бұрын
እሱን ለባለቤቱ መተው ነው ሁሌ ወሬ
@markenhenok7286
@markenhenok7286 8 ай бұрын
❤️👏👏👏
@solomonsol7174
@solomonsol7174 8 ай бұрын
@JfKfk-qb6ho
@JfKfk-qb6ho 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@mesob210
@mesob210 8 ай бұрын
Share share this amazing video❤
@abugidaentertainment
@abugidaentertainment 8 ай бұрын
🙏🙏
@menbilove2757
@menbilove2757 8 ай бұрын
Is that family reunion
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 7 ай бұрын
😢😢😢 Yeha Hulu wechi kiber zena Habtu molto gn menem desta ayetatbachehum.
@user-qu2zo4mv6q
@user-qu2zo4mv6q 8 ай бұрын
Tedi araga liball
@adisfikir3502
@adisfikir3502 8 ай бұрын
ንጉሱ❤❤❤❤
@muke614
@muke614 8 ай бұрын
ፕሮግራሙ መላ ቅዱስ አልነበረውም
@user-pj7bh1df4z
@user-pj7bh1df4z 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 16 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
صدام العزي
Рет қаралды 60 МЛН
Teddy Afro and his family on Ethiopian Easter part
14:25
Addis Channel
Рет қаралды 338 М.
Задержи дыхание дольше всех!
0:42
Аришнев
Рет қаралды 2,7 МЛН
ВОДА В СОЛО
0:20
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 26 МЛН
Дымок или Симбочка?? 🤔 #симба #симбочка #mydeerfriendnokotan
0:19
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 2,7 МЛН
😹😹😹
0:19
Татьяна Дука
Рет қаралды 19 МЛН