ተወዳጁ ተዋናይ ሳምሶም ታደሰ ቤቢ አዲስ ቴአትሩ ሩብ ጉዳይ....ስሜቱን የረበሸው ና ያስለቀሰው ጉዳይ ….| Seifu on EBS | Samson Tadesse

  Рет қаралды 936,313

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

3 жыл бұрын

ተወዳጁን ተዋናይ ሳምሶም ታደሰ ቤቢን ስሜቱን የረበሸው ጉዳይ ….| Seifu on EBS | Samson Tadesse
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 911
@bisrattube1420
@bisrattube1420 3 жыл бұрын
በመስፍኔ ሞት ሀዘን የተሰማቹ ነብስ ይማር በሉ ነብሱን በገነት ያኑርልን ቤቢዬ እግዚአብሔር ያጽናቹ ለቤተሰቡና ለመላው አድናቂዎቹ እንመኛለን።
@Tube-fl8hx
@Tube-fl8hx 3 жыл бұрын
ደምሪኝ
@biniyeshewalul6982
@biniyeshewalul6982 3 жыл бұрын
L
@feventube288
@feventube288 3 жыл бұрын
Basari ደምረኝ
@feventube288
@feventube288 3 жыл бұрын
@@biniyeshewalul6982 bini ደምረኝ
@terrame
@terrame 3 жыл бұрын
Lol
@nebiyudereje2843
@nebiyudereje2843 3 жыл бұрын
ሰይፉ በናትህ የዘጠናዎቹ ዘፋኝ የነበረችውን ቤተልሄም መኮንን(አነጋግረኝ) የአንተ የ ቲቪ ቶክ ሾው ፕሮግራም ላይ ጋብዝልን እና ሆኖም በጣም ችግር ላይ ስለሆነች እንድትረዳ እርዳታ እንድታገኝ አድረግ የቀደመው ውበቱዋ ይመለስ.... እባክህ እባክህ እባክህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 3 жыл бұрын
ሸዊትዬ ሳቅሽ አይጠገብም እንዲሁም ስርዐትሽ:: ቤቢ ሁሌም የረጋህ ስርዐት ያለህ ሰው ነህ::
@demisselamboro4894
@demisselamboro4894 3 жыл бұрын
ሰይፉ ዛሬ ምርጥ ሰዎችን ነው ያቀረብክልን እስቲ ሁሌ እንደዚህ ለዛ ያላቸው ሰዎችን አቅርብልን?
@MikeMike-vl6dc
@MikeMike-vl6dc 3 жыл бұрын
ፀሎት መብቴ ነዉ ለሁሉም ነገር !!!!ሁለችንም በትግሰትና በትብብር በመተሰሳብ እንኑር
@EliltaMezmur
@EliltaMezmur 3 жыл бұрын
ሰይፉ ዛሬ በጣም ምርጥ ሰዎችን አቀረብክ የኔ የሁልጊዜ ምርጦች።
@endetsigeredatube2261
@endetsigeredatube2261 3 жыл бұрын
ሠላም ለ ኢትዮጵያችን🙏
@raspapi2121
@raspapi2121 3 жыл бұрын
Hi adnaqik ngn
@liiwayene130
@liiwayene130 3 жыл бұрын
Divey🔥✌❤
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 3 жыл бұрын
🙏🙏❤
@memogetahun4907
@memogetahun4907 3 жыл бұрын
ae6ik
@almassmass336
@almassmass336 3 жыл бұрын
ቤቢዬ ምርጡ ዘመዴ ፈጣሪ ከነ ልጆችህ ይባርክህ እውነት ነው እዲ አይነት ምርጥ ጎደኛ ካጠገብ ማጣት አዘኑ መራር ነው ፈጣሪ ለቤተሰቡ መፅናናትን ይስጣቸው ለሡም ነብሡን ይማር
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
ለሞተው ወድማችን ነፍሰ ይማር 😭
@user-oi5ol1kn7g
@user-oi5ol1kn7g 3 жыл бұрын
እንዛመድ የኔ እህት
@roserosa8426
@roserosa8426 3 жыл бұрын
ባህሪው ቅዝቅዝ ያለ የተረጋጋ ሁሉም የራሱ ተስጦ አለው ሳምሶን እድሜና ጤና ይስጥህ አክት ላይ ሌላ በአካል ሌላ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 3 жыл бұрын
ትክክል ሳሚ ፀሎት ለሁሉምና ሁሌም መፍትሄ ነው ደሞም ታላቁ መፅሃፍ ወደ ፈተና እንዳትገቡ ትጉና ፀልዩ ነው የሚለው ሁሌም ኑሯችን ነው መሆን ያለበት እግዚአብሔር ይርዳን
@user-me3in8xq6j
@user-me3in8xq6j 3 жыл бұрын
ሰላም እና ፍቅር ለሀገራችን !!
@kadreyiwdem3433
@kadreyiwdem3433 3 жыл бұрын
ዓቢይ ቁጭ በሉ የኣጋሮው ኣራዳ ቢስኪሊት መሰለው ኣገር የሚነዳ ያቺ ቸርከ ቢቻ የ ሃሳብ ቢስኪሊት ገና ጩጨ አያለ የሚጫወትባት ሱካር ገለመለ የሚላላክባት ብርርርም ብርርርም ብሎ መኪና የሚያደርጋት ዓቢይ ቁጭ በሉ የኣጋሮ ኣራዳ አንደ አበደ ዉሻ አልበቃ አለው ሜዳ በጨበጣ ዲግሪ ልሁን አለ መሪ ይህ ኣልበቃ ብሎ ንጉስ አና ነቢይ አሆናለሁ ኣለ ተፈጥሮና ሃይማኖት ሁሉን በዘለለ የትላንቱ ኣቢዮት የዛሪያችን ኣቢይ ካጠገቡ ጠፋ መካሪ ሰው ተው ባይ አናቱ ያልነገሩት አሱም ያልተረዳው ጫፍ ደርሶ መሽቆቆል ሁሌም አንዳለ ነው ልክ አንደ ሸንበቆ ተመዞ ቢወጣ መንከባለል ኣይቀር የእውነት ቀን ስትመጣ
@genettefera2713
@genettefera2713 3 жыл бұрын
Amen
@user-oc2gk5eq2d
@user-oc2gk5eq2d Ай бұрын
አተ የማገባበት የለም
@mesafint44
@mesafint44 3 жыл бұрын
ሳሚ ታድለህ እናትህ በዚያ ዘመን እንግሊዘኛ ይችላሉ።የኛ እናቶች አቡሽ ማሙሽ ሲሉ እሳቸው ቤቢ አሉህ።
@airball3737
@airball3737 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣
@helenbeautifulwomantube6517
@helenbeautifulwomantube6517 3 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክ
@elinaelina7415
@elinaelina7415 3 жыл бұрын
😂😂😂😁
@habeshainfo9558
@habeshainfo9558 3 жыл бұрын
Mindenew leyounetu?? Baby tebale mamush??
@foziyamehdi168
@foziyamehdi168 3 жыл бұрын
😄
@UserUser-vo1js
@UserUser-vo1js 3 жыл бұрын
ስመቱ በጣም ከባድ ነው ፈጣሪ ያፂናችሁ መስፍነ ነፍሱን በደጋጎቹ ጎን ያኑርልን
@teflostsegay3688
@teflostsegay3688 3 жыл бұрын
He Was Amazing Writter,.. R.I.P Mesfine.
@tigistmekuriya5277
@tigistmekuriya5277 3 жыл бұрын
ሳሚዬ እንኳን ደህና መጣህ እድሜና ጤና ይስጥህ😍😍❤ ምክንያቱም ብዙ አርቲስቶችን በሞት እያጣን ነው እግዚአብሔር በቃ ይበለን ሰላሙን ያምጣልን መስፍኔንም ነፍስ ይማር መቼም ከልብ የማይጠፋ ሰው ነው 😭😭
@yordnosderesu4612
@yordnosderesu4612 3 жыл бұрын
ቤቢ ምርጥ ተዋናይ
@feventube288
@feventube288 3 жыл бұрын
yordiyee ደምሪኝ
@titisekitchen7013
@titisekitchen7013 3 жыл бұрын
Yordiye selam yibzalish wede channale gora bey sirawochen kewededshachew beteseb enihun ameseginalehu ❤🙏
@titisekitchen7013
@titisekitchen7013 3 жыл бұрын
@@feventube288 Feviye selam yibzalish wede channale gora bey sirawochen kewededshachew beteseb enihun ameseginalehu ❤🙏
@salamsose4522
@salamsose4522 3 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ነብስ ይማር ለቤተሰቦቹ ለባለቤቱ ለመላው አድናቂወቹ መፅናናትን ይስጥልን
@-godoliyastube
@-godoliyastube 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ አገሬ ሰላምሽ ይብዛ
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 3 жыл бұрын
አቤት እውነተኛ ኢትዮጵያዊ!👍🏾✌🏾🕊🇪🇹💚💛❤️
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 3 жыл бұрын
በጣም የማደንንቃቸው ጎበዝ አርቲስቶች ቤቢ እና ሸዊት እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ
@user-qj4jw5zm1w
@user-qj4jw5zm1w 3 жыл бұрын
ሸዊትየ ሁሌም ሳቂለሰኝ ስወዲሽ😘😘😘
@Tube-fl8hx
@Tube-fl8hx 3 жыл бұрын
ደምሪኝ😘
@bzunshbekele949
@bzunshbekele949 3 жыл бұрын
ቤቢ ክብር ይገባሐል እውነት ነው ብዙ ችግር ያሳለፍን ሰወች ነን አሁንም እግዚአብሔር አለ Thank you
@user-tm9kw1uv3b
@user-tm9kw1uv3b 3 жыл бұрын
እኔም ከቤተሰቦቼ ጋር ነው ያለውት ደናደሩ ተባብለን ነው የምናድረው አላሀምዱሊላህ ቢኒ ወንድሜ ትክክል ነህ በጣም የማክብራችሁ የምወዳችሁ አንተ እና ሰለሞን ቦጋለ ሌሎቹም ከእናተ ጋር ለሀገር የምትሰሩት ለተቸገሩት የምትረዱት አላህ ይጠብቃችሁ ወንድሞቼ 🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@nitsuhethiopia8609
@nitsuhethiopia8609 3 жыл бұрын
ሳምሶንን ይበልጥ ወደድኩት ይበልጥ አከበርኩት። ታላቅ ስብእና ሠላምታችን ምንያሕል መንፈሳዊና ጤናማ እንደሆነ ያሳየበት መንገድ ታላቅ ነው።
@Lenaebrahim8583
@Lenaebrahim8583 3 жыл бұрын
ሸዊትዬ ስወድሽ 💔💔💔
@mm6227
@mm6227 3 жыл бұрын
ቤቢ እና ሰለሞን ቦጋለ እውነተኛ ኢትዮጵያውያን ናችሁ ስው በስውነቱ ለመርዳት የምትጥሩ ዘርን ከዘር የማታበላልጡ በስራችሁ ውጤታማ የሆናችሁ በርቱ የበለጠ ስራችሁን እንጠብቃለን
@ETconference1
@ETconference1 3 жыл бұрын
What makes you to say that
@mm6227
@mm6227 3 жыл бұрын
Because I didn’t see any bad things about them
@kidusasnake4280
@kidusasnake4280 Жыл бұрын
ነብሱን ይማረው እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥህ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ የኔ ወንድም እንዴት ያሳዝናል
@amsaleaweke2805
@amsaleaweke2805 3 жыл бұрын
አቤቱ ፈጣሪ አገራችንን ስላም አድርግልን !!!
@feventube288
@feventube288 3 жыл бұрын
አሜን ውዴ ቤተሠብ እንሁን
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 3 жыл бұрын
ጎበዝ ተዋናይ ነው ሚስቱ ደሞ አሪፍ ድምፃዊ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@hikimina-tube6344
@hikimina-tube6344 3 жыл бұрын
እባካችሁ ራሳችንን፣ ጓደኞቻችንን እና ቤተሰቦቻችንን ከCOVID-19 ( ኮሮና) እንጠብቅ። ጓደኛ እንደዚህ በሃዘን ከተጎዳ የቤተሰብን ስብራት ደግሞ እናስብ። CORONA ገዳይ እነደሆነ በግልፅ እያየን ነዉ። MASK እናድርግ፣SANITIZER እንጠቀም፣ ርቀታችንን እንጠብቅ ። 🙏🙏🙏
@user-tm9kw1uv3b
@user-tm9kw1uv3b 3 жыл бұрын
ትክክል
@user-ub4nn2et4j
@user-ub4nn2et4j 3 жыл бұрын
Fact
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 3 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል የመስፍንን ነብስ ይማር ቤተሰቦቹንንም እግዚአብሔር ያፅናናችሁ
@ethiohabesha7069
@ethiohabesha7069 3 жыл бұрын
ሸዊትዬ ስወድሽ የኔ እናት😍😍😍💚💛❤
@Sami-dp5ss
@Sami-dp5ss 3 жыл бұрын
I never knew that Samson (Baby) is this good at explaining things. Basically he has good communication skills. Respect ✊!! Obviously Theatre 🎭 requires skill, knowledge and one has to be gifted to be one!! These two are really good! Well done both !!!
@ESU05
@ESU05 3 жыл бұрын
ከችግር እና ከበሽታ ሀገረችንን ይጠብቅልን ሠላም፡ፍቅር እና ጤና ሀገራችንን ያድርገን ላይክ፡ ሰብስክራይብ እና የደወል ምልክቱን በመጫን ቤተሠብ ይሁኑ፡፡
@mesafentdemissia8602
@mesafentdemissia8602 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔርን ሰላም ከናንተጋር ይሁን ሲፍሻ ቤቢ የሚሰራቸው ፊልሞች እጅግ የተዋጣለት ነው አሰላ መኖሩ እስከዛሬ አለውቅም ነበር አድናቂ ነኝ ስለጥበብህ መንፍሳዊነትህም መልካም ነው እግዚአብሔር አምላክ ከመላው ቤተሰብህ ጋር ይሁን
@user-ix8hw3nn8y
@user-ix8hw3nn8y 3 жыл бұрын
ይች ልጅ ግን ሰትሰቅ እኔን ብቻ ነኝ የምወዳት 😘
@user-wc4im9yq7
@user-wc4im9yq7 3 жыл бұрын
ራህሚ በቅንነት ደሤሪኝ ቢያንሰ2ዴቂቃ አይተሺ ቪዴኦየነ፯
@ajmanuae4941
@ajmanuae4941 3 жыл бұрын
እኔም
@user-zn7qe6yk5o
@user-zn7qe6yk5o 3 жыл бұрын
አዎ አንቺ ብቻ ነሽ
@genethabtemariam8724
@genethabtemariam8724 3 жыл бұрын
አንቺ ብቻ ነሽ
@lenalena9937
@lenalena9937 3 жыл бұрын
ሳምሳን።ወይምቤቢ።አድናቂክ።ነኝ።ከነቤተስብክ ስላምክ ይብዛ
@fakrtamaryma1909
@fakrtamaryma1909 3 жыл бұрын
እባካችሁ እህት ወንድምቸ ወፍረት በርጭ የሚባል ነገር ቀንሱ በተቻላችሁ አቅም ከወፍረት ጋር ብዝ ነገር ይከሰታን እና በተቻላችሁ አቅም አመገባባችሁን አስተከክሉ
@user-zd8cr9ve5r
@user-zd8cr9ve5r 3 жыл бұрын
እሺ ግን መቀነሻውን መንገድ ንገሩን
@yonasbrihanu8790
@yonasbrihanu8790 3 жыл бұрын
ቤብዬ ስወድህ ሸዊትዬም እንደዛው እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር❤❤❤❤❤
@yohanes.belayegzaberfkerne5942
@yohanes.belayegzaberfkerne5942 3 жыл бұрын
የመስፍኔ ሞት. በጣም ያሳዝናል እንኳን እናንተ ለጓደኞቹ ለእኛም ከባድ ነው ነፍሱን ይማርልን ልጆቹን ቤተስቡን ያፅናናችሁ
@titisekitchen7013
@titisekitchen7013 3 жыл бұрын
yohanis selam yibzalih wede channale gora bel sirawochen kewededkachew beteseb enihun ameseginalehu ❤🙏
@sand9434
@sand9434 3 жыл бұрын
የመሥፉን ሞት ልብ ይሰብራ ለመላው ዘመዶቹ አፉቃሪዋቹ ፅናት ይስጣችሁ ሰላም ላገራችን ህዝብ ሙስሊም ክርስትያን ፍቅር ይሥጠን
@ethiopiaethiopia3849
@ethiopiaethiopia3849 3 жыл бұрын
ቤቢ በጣም ነው የምውደህ የማደንቅህ ረዥም እድሜ ይስጥህ እባካቹሁ አርስቲቾቻችን እራሳቹሁ ጠብቁ ስላም ለኢትዮጵያ ስለም ለአገራችን ስላም ለህዝባችን ይሁን ስፈሻ ከልብ እናመስግናለን
@genetgenifitwi5760
@genetgenifitwi5760 3 жыл бұрын
የመስፍን ነገር ኣሁንም ህልም ነዉ የሚመስለኝ እንኳን ለቤተስቢቹ ኣብረዉት ለሰሩት ለጓኞቹ እኔም እንኳን በጣም ነዉ ያሳዘነን ነፍስ ይማር ለሁላችሁም ነጽናናትን ይስጥ
@orthodox2645
@orthodox2645 3 жыл бұрын
እውይ እናንተ ጎደኞቹ እዲህ የሆናችሁ አወይ ሚስቱ መፅናናቱን መድሀንያለም ይስጣት። ነፍሱን በገነት ይኑር ።አሜን።
@myname-vm2vr
@myname-vm2vr 3 жыл бұрын
ቤቢዬ በጣም ነው ምወድክ ስላየውክ ደስ ብሎኛል ልጆችክ ይደጉልክ ከነ ባለቤትክ እድሜ ይስጣቹ ቤቢዬ❤😘
@senafekeshwgiorges2058
@senafekeshwgiorges2058 3 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ በዳግም ምፃቱ ሲመጣ በገነት ያስቀመጠው
@adislasti4907
@adislasti4907 3 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen
@hiwetbaykedgn5320
@hiwetbaykedgn5320 3 жыл бұрын
ቤብዬ እግዛብሄር ያጽናክ መስፍንን እግዛብሄር በአጸደ ገነት ያኑረው
@user-mn3qc8vz9q
@user-mn3qc8vz9q 27 күн бұрын
ሰይፍሻ ሁሌም ላይክ ኮሜንት እያደረኩልህ ነበር ።ለዛሬ ግን ይህንን ደም ጠጪውን ስላቁረብክ ትቸዋለሁ።ባይጎዳህም እንድታውቁው ነው ።
@Tina-wz4nl
@Tina-wz4nl 3 жыл бұрын
ሳምሶን በጣም. Jentle ነው ደስ ይላል ጎበዝ actor ነው thank you :: ሰይፉ ግን ከጠየቅ በኻላ እስቲ ጣልቃ አትግባ መልሳቸውን ይመልሱበት ግራ ታጋባለህ ::
@fatumaali8439
@fatumaali8439 3 жыл бұрын
Love both Sami and Sol may Allah keep them safe
@titisekitchen7013
@titisekitchen7013 3 жыл бұрын
Fatumiye selam yibzalish wede channale gora bey sirawochen kewededshachew beteseb enihun ameseginalehu ❤🙏
@adisadis5198
@adisadis5198 3 жыл бұрын
ሰላምና ፍቅር ለሀገራችን ለህዝባችን ፈጣሪ ያምጣልን 🙏🙏🙏💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@thesisresearchproposalscho7558
@thesisresearchproposalscho7558 3 жыл бұрын
አሪፍ ነው፤ ተመችቶኛል በጣም 👍👍👍👍
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 3 жыл бұрын
ዋና ምርጥዬ የአራዳ ልጅ በናንተ ግዜ ቀረ ሁሉም ❤️ነገር ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@milan8639
@milan8639 3 жыл бұрын
How much I love this man❤️❤️
@bilenmillion1179
@bilenmillion1179 3 жыл бұрын
Much love ❤️ and respect ✊🏽 Samson & shewit ...
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 3 жыл бұрын
ወይኔ ሸዊትዬ የኔ ንግስት ❤️ስወዳት ❤️የኔ ሳቂታ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ዉድድድድ
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 3 жыл бұрын
ያማል የኔ ጌታ ነፍሰይማር
@saniadxb6543
@saniadxb6543 3 жыл бұрын
ዋው የናዙ ልጅ ነክ ቤቢዬ
@samuelbedilu6247
@samuelbedilu6247 3 жыл бұрын
ere sami betaaam cool new.... samishoo I really admire ur discipline,, big big respect
@konegen6189
@konegen6189 3 жыл бұрын
ቤቢ ኩሩ ወንድ ነህ እርጋታህ ደስ ይላል
@leave3594
@leave3594 3 жыл бұрын
ሳምሶን የኔ ምርጥ ስወድህ።💕💘
@AnidBirr
@AnidBirr 3 жыл бұрын
Heavenly Father I pray that you keep the person reading this alive, safe, healthy and financially blessed Amen⛓
@samalenu2118
@samalenu2118 3 жыл бұрын
Amen to you too
@savedbyhisgrace9380
@savedbyhisgrace9380 3 жыл бұрын
amen amen
@solianacool3791
@solianacool3791 3 жыл бұрын
Amen 🙏🙏🙏
@user-ub4nn2et4j
@user-ub4nn2et4j 3 жыл бұрын
Amen
@fana7912
@fana7912 3 жыл бұрын
ምናለ ለሰይፉ የሶፍት መግዣ ብናዋጣለት😏😏😏😂🤣😂🤣😂
@tube-zu1oq
@tube-zu1oq 3 жыл бұрын
😁
@user-yu2ux7mx6i
@user-yu2ux7mx6i 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 3 жыл бұрын
😂
@user-yf8lj6tv5e
@user-yf8lj6tv5e 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@kenabelkena.ethiopialezela9677
@kenabelkena.ethiopialezela9677 3 жыл бұрын
Ewnet bleshal 😁😄😃😀😁😆😅
@user-yu2ux7mx6i
@user-yu2ux7mx6i 3 жыл бұрын
ኧር ሰይፍሻ ሶፍት አስቀምጥ 😎 የሸውት ሳቅ ደስ ሲል😘♥️
@maba7581
@maba7581 3 жыл бұрын
ዛሬ ሶፍት የለም😁😁😁😁
@user-gz7cl7uu3t
@user-gz7cl7uu3t 3 жыл бұрын
ድምፅ Grace ❤❤❤
@yohannesdesta4251
@yohannesdesta4251 3 жыл бұрын
my best artist...tnx to god he is from nazreth
@lenalena9937
@lenalena9937 3 жыл бұрын
መጀመርያ።እማማኢትዮፕያ።ስላምሽ።ናፈቀኝ። ፈጣሪ።አገራችንን።ስላም።ያምጣልን።
@user-rv6fg6mt2t
@user-rv6fg6mt2t 3 жыл бұрын
ሰላም ለእምየ ኢትዮጲያ ይሁንልን
@Tube-fl8hx
@Tube-fl8hx 3 жыл бұрын
ደምሪኝ ውደ
@user-rv6fg6mt2t
@user-rv6fg6mt2t 3 жыл бұрын
@@Tube-fl8hx እሽ ውድ
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
@@user-rv6fg6mt2t Damarekuke Antam Damerage
@user-lq9sz5tx9v
@user-lq9sz5tx9v 3 жыл бұрын
ሰላም ኢትጰያኖች በሙሉ እንደምን አላችሁ በያላችሁበት ሰላም ፍቅር ደሴታ ይብዛላችሁ ይብዛልን አሜን
@helenbeautifulwomantube6517
@helenbeautifulwomantube6517 3 жыл бұрын
ጸሎት መፍትሄ ነው በትክክል
@feventube288
@feventube288 3 жыл бұрын
አሜን ቤተሠብ እንሁን
@dunuberhanu3168
@dunuberhanu3168 3 жыл бұрын
Thank Seiyfu I Love you all. May God bless your family & your happiness.
@hirutaddisu2941
@hirutaddisu2941 3 жыл бұрын
ቤቢየ እግዚያብሄር መፅናናቱን ይስጣችሁ
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 3 жыл бұрын
ሢምሶን ቤቢ አድናቂህ ነኝ ሸዊት ሣቅሽን ስወደው
@lil_chukoo
@lil_chukoo 3 жыл бұрын
My favorite artist ever!
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
ዋውውው ጎበዝ ነህ በአክታርህ በረታ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠበቃት🙏
@godisgreat6311
@godisgreat6311 3 жыл бұрын
I love watching Seifish interview ❤️
@mahimemaryamlej2295
@mahimemaryamlej2295 3 жыл бұрын
ሚስኪን ለሚስትህ ያለህ ስሜት ልዩ ነው😘💕
@jnfilmtraillerandfootballh8716
@jnfilmtraillerandfootballh8716 3 жыл бұрын
በጣም ደስይላል
@habibaseidyoutube3435
@habibaseidyoutube3435 3 жыл бұрын
በጣም የምናደቅው 😘😘😘
@fayzamohammed3179
@fayzamohammed3179 3 жыл бұрын
ያፅናናችሁ መስፍኔመልካምሰውነው
@lideyalidu3121
@lideyalidu3121 3 жыл бұрын
ሰይፉዛሬ ማሽአላህ ነው የሚገራረሙ ሰዎችን ነው ያቀረብክልን🙏🙏
@user-wc4im9yq7
@user-wc4im9yq7 3 жыл бұрын
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ 2ዴቃም አይተቀሺ በቅንነት ብቻ ጀማሪእህትሺነኝ
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 3 жыл бұрын
ሳሚ ተወዳጅ ምርጥ አርቲስት ጎበዝ ነህ
@user-mj8tp7dt5f
@user-mj8tp7dt5f 3 жыл бұрын
ኮቪድ በሀሪው እንደዚህ ነው ተሻለ ዳነ ሲባል ነው እሚገድለው እኔ ማዳሜን አስታምሜ አይቻለው የመዳሜ ዶክተር መጥቶ እቤት አይታት በጣም አመስግኖኝ በሁለተኛው ቀን ሞተች እንደዚህ ነው እንግዲህ ኮቪድ ተጠንቀቁ
@user-jf5hn5pm7z
@user-jf5hn5pm7z 3 жыл бұрын
ሠላም ፍቅር ለሀገራችን እስኪ ፀልዩ ስለሀገራችን ናፈቀኝ የሀገራችን ሠላም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@meseretbanga3583
@meseretbanga3583 Ай бұрын
ሰለም ሰይፍዬ ተባረኩ
@kingking-lr1rx
@kingking-lr1rx 3 жыл бұрын
ወሳኝ የሆነ ብቃት ያለው Actor ነው!
@Usernumber21_16
@Usernumber21_16 3 жыл бұрын
ሰላም ሰይፉ፤ ልጆች በሳምንት ለ3ቀናቶች ብቻ መዋለ ሕፃናት ቢውሉም እርግጥ ነው ክፍያው አለቀነሰም። ክፍያው ቢቀንስ በተዘዋዋሪ የአጸደ ሕፃናት ሠራተኞች ደሞዛቸውም ይቀነስ እያልክ መሆኑን ያሰብከው አልመሰለኝም። 😊ለዛውም በሣምንት የሚሰሩት ለ 5 ቀናት የነበረው ወደ 6 አድጓል። We should clap for them👏🏾👏🏾
@topten182
@topten182 3 жыл бұрын
ክክክክ
@Usernumber21_16
@Usernumber21_16 3 жыл бұрын
What’s funny about this, bro/sis?
@nathanrahel6321
@nathanrahel6321 3 жыл бұрын
አዎ አስተማሪዎች በየቀኑ ይገባሉ ለነሱ ለውጥ የለዉም
@tub9960
@tub9960 3 жыл бұрын
የእኔ ቆንጆ ሸዊትዬ በጣም ነው የምወድሽ💗💗❤
@user-un8qp7wh7h
@user-un8qp7wh7h 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያን ሰላም ያርግልን!
@sebleadanetube4330
@sebleadanetube4330 3 жыл бұрын
My condolences to his families friends and beloved one’s 😔
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 3 жыл бұрын
በመስፍኔ ሞት ሁላችንም አዝነናል ፈጣሪ ነፍሱን ይማረዉ
@nardosmekonnen5481
@nardosmekonnen5481 3 жыл бұрын
ቤቢ በጣም ዬምወደው አጎቴን ስለምትመስለኝ ሁልግዜ ሳይህ ደስ ይለኛል You look like exactly him you are his copy እና በጣም እወድሀለሁ ደሞ በጣም ጎበዝ actor ነህ እግዚአብሔር አንተንም ቤተሰብህንም ይባርክ::
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 3 жыл бұрын
ምርጦች ለሀገራች ሰላም ያምጣል ብቻ
@JahAdam
@JahAdam 3 жыл бұрын
ቤቢሻ የኔ ጀንታላ ቀብራራ ከባድ አድናቂህ ነኝ ትችላለህ፤ ሸዊተይ መኣረይ አንቺ ደሞ ሁለመናሽ(ውስጥሽም ደጅሽም) ከችሎታ እስከ ስብእናሽ ሳቅሽን ጨምሮ ውብ ነሽ!
@tegdamolla435
@tegdamolla435 3 жыл бұрын
በመዝፍኔ ሁላችንም አዝነናልን ነፍስ ይማር 😭😭😭
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 Жыл бұрын
ነብስ ይማር መስፍን መልካም ሰው ነበርክ
@nebyatw
@nebyatw 3 жыл бұрын
Your right bebe God bless you
@AAA-ei9uo
@AAA-ei9uo 3 жыл бұрын
በጣም ነዉ ምወዳቹ
@mahatesfaye6832
@mahatesfaye6832 3 жыл бұрын
የኔ ሳቅታ ስወዳቹው 💚💛❤️
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 3 жыл бұрын
ሰላም ለ ኢትዮጵያ ሰላም ለሀገራችን 🙏 ወገኞቼ በዘር ፍጅት አላልቅ ስንላቸው በሀይማኖት ሊያጫርሱን መጡ። ሁላችንም በየጊዜው ተገፍን ብለን ጮህናል። ኦርቶዶክሳዊያን ወገኞቻችንን በመላው ኦሮሚያ ተጨፍጭፈው ሰላማዊ ሰልፍ አዲስ አበባ ላይ ጠይቀን ድምፅ ለመሆን ተፈቅዶ ሁለት ቀን ሲቀረው ተከለከለ ተብሎ በዛ ለት እንወጣለን ያሉት ወጣቶች ሰባብረው እስር ቤት ነው የከተተቶቸው። እና ዛሬ ሙስሊሞች እናንተ ላይ የተደረገ አዲስ ተአምር አታስመልስቱ ። መንግስት አልፈቀድኩም ካለ አልፈቀደም ነው ። በየጥምቀቱ መስቀሉ ስንቱን ወጣት ነው የሚሰባብሩት። አገር ስትኞር ነው ሁሉም ነገር። እናንተ ውሰጥ የተሰገሰጉ ፅፈኞችንም አፅዱ መጀመሪያ ማንም ምንም አላለም ነበር እናንተው ውሰጥ የተሰገሰጉ ፅፈኞች ናቸው ጉዳዪን ወደ ሊላ ያዞሩት ኢድ አደባባይ ነው የምንለው ብለው እነሱን መላ በሉ
@user-wn1qv6ne5h
@user-wn1qv6ne5h 3 жыл бұрын
ታሳከላቻው እኮ አላህምዱሊላህ ዛሬ በደማቃ ማልኩ አሳላፉ ጀግና ሻላህ አላህ ይጠብቃቻውጅ
@user-he9ye3kz8o
@user-he9ye3kz8o 3 жыл бұрын
እንኮን አብሮአደረሰን
@mesafentdemissia8602
@mesafentdemissia8602 3 жыл бұрын
ሸዊት ታላቅ ሰው እንክዋን አደረሰሽ መልካም ሰው ነሽ ጥሩ ጥበበኝ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 117 МЛН
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 53 МЛН
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 81 МЛН
Ethiopian artist derge degefawe gets his son after 21 years later on seyfu fantahun
36:33
Роналду совсем другой! 😱
0:45
КиноСклад
Рет қаралды 9 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
0:42
Аришнев
Рет қаралды 2,3 МЛН
Это ежегодное настроение 😉 #tiktok #юмор #жиза #funny
0:10
Ангелина и Тая
Рет қаралды 4,3 МЛН
He doesn’t like illusions
0:17
V.A. show / Магика
Рет қаралды 15 МЛН
Что делать ЕСЛИ у  Вас Живёт Монстр?
0:36
ИЗЮМЕР
Рет қаралды 2,8 МЛН