ተወዳጇ ድምፃዊት ፀደንያ ገ/ማርቆስ ከመዓዛ ብሩ ጋር Tsedenia Gebremarkos Interview With Meaza Birru 1ኛ ሳምንት ክፍል1

  Рет қаралды 11,502

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

7 ай бұрын

#YechewataEngida #Tsedenia_Gebremarkos #EthiopianMusic #MeazaBirru
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: t.ly/Sheger
Website: t.ly/ShegerFM
KZfaq: t.ly/SHEGER
Tiktok: bit.ly/44Dd6Il
tsedenia g markos,tsedenia gebremarkos (musical artist),tsedeniya,tsedenia g markos - yefikir girma,tsedenya,tsedenia,yefikir girma,ethiopian reggae music,ethiopian drama,ethiopian hip hop music,zefen,ethiopian song,himeme,new ethiopian music 2015,himemie,amharic,ethiopian song 2015,ethiopian love song,new ethiopian music,best ethiopian music,ethiopian music 2015,hot ethiopian music 2015,ethiopian music,ethiopian traditional music,ethiopian movies
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz

Пікірлер: 75
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 7 ай бұрын
መአዚ በጣም እናመሰግንሻለን እኔም ቤተሰቤም የምንወዳትን እንቁ የሆነች ባለሙያ ፀዲን ስላቀረብሽልን🙏🏾💕
@gigi_shebabbawfan
@gigi_shebabbawfan 6 ай бұрын
መአዚ እንቁ ሴት❤ጋዜጠኞች ካንች መማር አለባቸው❤
@Abusha8800
@Abusha8800 7 ай бұрын
መአዚዬ ክበሪልን ክብር ለሚገባው ክብር ምትሰጪ እናታችን ኑሪልን!!!
@sawirosafework4333
@sawirosafework4333 7 ай бұрын
ድንቅ ነው 👌🏾 ፀዲ እና መአዚ ❤
@berhanujazz5944
@berhanujazz5944 7 ай бұрын
ጸደነያ በመዓዛ ብሩ ለመጠየቅ ብቁ አይደለችም። ነጻነት ነጻነትን በማያውቁ ሰዎች የወደቀች ለት ። ዘመኑ መቅረቡን ያሳየናል።
@henokalemu9130
@henokalemu9130 7 ай бұрын
መዓዝዬ ከልብ የማከብርሽ ምርጥ ጋዜጠኛ ነሽ። የአንቺን ከፍታ ሌሎች አማተር ጋዜጠኞች ብዙ መማር ይችላሉ። ዛሬ ግን ለማህበረሰባችን የማይመጥ እንደ ሌሎች ሚዲያ ዓይነት ነው የሆነብኝ። ይታሰብበት
@getdani
@getdani 7 ай бұрын
ምን ሁኖ ፀደንያ ለጫወታ እንግዳ አትመጥንም ነው ፀደንያ ሙዚቃ ላይ ያሳለፈችበት እድሜ በቂ ነው ደግሞ ሁላችን ሙሉ ለሙሉ መስማማት የለብንም
@henokalemu9130
@henokalemu9130 7 ай бұрын
@@getdani ወንድም ይሄ የኔ እይታ ነው። ሀሳቤን በፈለኩት እና እኔን በተሰማኝ መልኩ መግለፅ እችላለው።
@getahunjifara5943
@getahunjifara5943 7 ай бұрын
አዎ መብትህ ነው ግን የጨዋታ እንግዳ ፕሮግራምን አታውቅም ሮፍናን ካስማሰል ትላንት የመጡትም ተጠይቀዋል ከታሪክ ተማር
@henokalemu9130
@henokalemu9130 7 ай бұрын
@@getahunjifara5943 ከሰውኛ አትውረድ ዘሎ መሳደብ ማንነትህ ያደግበት ቤተሰብ ብዙ ነገር ያስገምትካል።
@Viva-Ethio.1016
@Viva-Ethio.1016 6 ай бұрын
@@getahunjifara5943agreed
@St.mic2786
@St.mic2786 7 ай бұрын
እንዴት እቺን የተመሣሣይ ፆታ ደጋፊን እንግዳ ታደርጋላቹ ???? አሳፋሪዎች ናችሁ !!
@solocmc
@solocmc 7 ай бұрын
ፀደንያ ውድድድድድድ መቼ ነው አሜሪካ የምትመጪው ንፍቅቅቅቅቅቅ Much love
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 7 ай бұрын
ስለ ግብረሰዶማዊነት ላይ ጠይቂያት ።
@gigi_shebabbawfan
@gigi_shebabbawfan 6 ай бұрын
ፀዲ ምርጥ ሴት❤
@ashenamamo6695
@ashenamamo6695 7 ай бұрын
Tesdenya does they have confidence your family like you especially ur sans ....I wish my wife she talk like you.....may be b/c of ur brothers.......👍
@yarredlegesse902
@yarredlegesse902 6 ай бұрын
በጣም የምወድሽ
@alijosu1689
@alijosu1689 5 ай бұрын
በተለይ 1996 ያወጣችዉ ዘፈን በጣም ምርጥ ነዉ
@user-yu7er2vx3w
@user-yu7er2vx3w 6 ай бұрын
Forever will love all song and Tsendia Gebremarkos .we love you
@getahunjifara5943
@getahunjifara5943 7 ай бұрын
መዓዚ በርቺልን
@getahunjifara5943
@getahunjifara5943 7 ай бұрын
ፀዲ አንደኛ ናት በተቆራረጠና እስዋን በማይመጥን ጋዜጠኛ ተጠይቃ ነው ስብዕናዋን ለማበላሸት የተሞከረው አሁን ግን ከመዓዚጋ ደስ የሚል ጨዋታ ነው
@sawirosafework4333
@sawirosafework4333 7 ай бұрын
ፀዲ አንደኛ 👌🏾
@wubeoljira4292
@wubeoljira4292 6 ай бұрын
መዐዚ ሁለታችሁንም በጣም እወዳችሗለሁ።
@ensiya7269
@ensiya7269 7 ай бұрын
እንግዳዋ ሸገር ላይ በመአዛ ለመጠየቅ አትመጥንም
@user-yu7er2vx3w
@user-yu7er2vx3w 6 ай бұрын
lenena lebetesebie gin betam temechetanaleche betam.
@ensiya7269
@ensiya7269 6 ай бұрын
@@user-yu7er2vx3w እንግዳዋን እያወቅካት ከሆነ የደገፍካት.... እኔ ምልህ ምነው ይሄን ያህል ራስህን እና ቤተሰብህን ናቅክ? ነው::
@user-yu7er2vx3w
@user-yu7er2vx3w 6 ай бұрын
መአዚ በጣም እናመሰግንሻለን እኔም ቤተሰቤም የምንወዳትን እንቁ የሆነች ባለሙያ ፀዲን ስላቀረብሽልን🙏🏾💕
@abebe7532
@abebe7532 6 ай бұрын
Mazye Setyowa Le kibresh atmetnim ‼️ Tesasteshal ‼️
@dagmawimenelik8504
@dagmawimenelik8504 7 ай бұрын
ጸዲ ባለ ውብ ተሰጣኦ
@merondebele4217
@merondebele4217 5 ай бұрын
❤❤❤
@rass6636
@rass6636 7 ай бұрын
ለሸገር አትመጥንምምምምምምምምምምምም
@Ambassel
@Ambassel 6 ай бұрын
ሕዝብ ውስጥ የቀረ የትኛውን ዘፈን አበርክታ ነው?ከስሟ በስተቀር ለኔ የቀረልኝ አንድ ዘፈን አላስታውስም::
@africaghiwot9039
@africaghiwot9039 7 ай бұрын
Planting seeds.... as a mass platining....in my age participated....1992...due to kiremiti break from college....hmm......I learnt more platining seeds.....started from..... from our king Mineylik II.....
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 6 ай бұрын
ፀድዬ ድገት ካነበብሽው ብዬ ነው ምፅፈው ወድሻለው ጎበዝ ድምፃዊ ነሽ አቺን ለመምከር ብቁ አደለውም ግን የተሰማኝ ነው የሆነ እናት ምሰይ ፀጉርሽን ተሠሪ በቃ አለ አአ ደርበብ በይ የልጆች እናት አደለሽ ሁሉም ነገር እኮ በግዜው ብቻ ነው ሚያምረ እሄ አጉል 20ቤት ወጣት ለመምሰል መሞከር አቁሚ ide እድሜሽ ሁኚ እድሜ መምህር እኮ ነው 🤷‍♀️🤷‍♀️ በቃ እዴ እናት ሁኚ በተረፈ ወድሻለሁ ❤️🙏
@Emanuel1990
@Emanuel1990 6 ай бұрын
ምን አገባሽ የእርጎ ዝንብ።
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 6 ай бұрын
@@Emanuel1990 አማኑ እሄን የመሰለ ውብ ስም ይዞ እዲህ ውርድ ማለት ደስ አይልም 🤷‍♀️🫰
@user-mr2db3zy7u
@user-mr2db3zy7u 6 ай бұрын
መአዚ በጣም እወድሻለሁ ያቀረብሻት ግለሰብ ግን ምንም ለፕሮግራሙ ፍፁም የማትመጥን ዋልጌ ናት።
@Dani-Harer
@Dani-Harer 6 ай бұрын
🤔🤔
@FearLess-kj3qb
@FearLess-kj3qb 7 ай бұрын
Meazy : the Opra of Ethiopia
@user-fg5ti5bx6r
@user-fg5ti5bx6r 7 ай бұрын
እርግጥ ትላንትና ቀጥታ በሬድዮ ነው የሰማሁት። መቼስ በመአዛ ለመጠየቅ የበቃ ሰው በራሱ አንዳች ከፍታ ላይ የደረሰ ነው ብዬ አምናለሁ። እንዲህ ብዙዎች የምናውቀው ሲሆን ደግሞ "ታድሎ" ብዬ ለመስማት እጓጓለሁ። ታድያ ሁሉም (የሰማኋቸውን ማለቴ ነው።) ሁሉም ተጠያቂዎች ረጋ ያሉ፣ ጥያቄያቸውን የሚያደምጡ በራዶች ናቸው። ጸደንያ ግን ምን እንደነካት ሊገበኝ አልቻለም። ተቅለበለበች በጣም! እንዴዴዴዴ አንዱንም ጥያቄኮ መአዚ እስክትጨርስ መታገስ አልቻለችም። በላይ በላይ ትደረባለች። ሆ.... በእውነት በጣም አዘንኩ። ልሰማት በመጓጓቴ ሁላ እስክጸጸት ድረስ። ጎረምሳ ይመስል ምንድን ነው እንዲህ መቸኮል?! እንደው መአዚ ግን ምን ያህል እንዳከበርኩሽ መግለጽ አልችልም። ትዕግስትሽ ለጉድ ነው። ብቻ ግን ጸደንያን ማለት የምፈልገው ስታወሪኮ ግልጽና ግሩም ሰው ነሽ። ግን ማዳመጥም ብትለማመጂ መልካም ነው። በተለይ እንደ መአዛ ያለ ተደማጭን ሰው ታግሶ ማስጨረስ ካቃተሽ አንቺ ማንንም አትሰሚም ማለት ነው። ሁሉ በጊዜው ይደርሳል ሰከን በይ!
@user-yu7er2vx3w
@user-yu7er2vx3w 6 ай бұрын
enena betesebe gin ejig betam des belon nowe yadametenew ,tsedi ejig yeteleyeche set nat,, we love you tsedi....we love all tsedi music.....
@Viva-Ethio.1016
@Viva-Ethio.1016 6 ай бұрын
I agree. She is a great artist but she should learn how to communicate . She over-talk a lot. Not good.
@wossenhaileselasse2565
@wossenhaileselasse2565 6 ай бұрын
Tseddy you are my favourite singer!
@wendem739
@wendem739 7 ай бұрын
ምነው መዓዚ ፀደንያን ለጨዋታ እንግዳ? ያውም ለገና ዋዜማ?
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 7 ай бұрын
ፀዴንያ ገ/ ጨርቆስ
@dzvsow2643
@dzvsow2643 7 ай бұрын
ይቺ የሰዶም ደጋፊ ናት እኮ። አረ እንዲህ አይነት ሰው ሚዲያ ላይ ቃለ መጠይቅ አታድርጉ ይደብራል።
@henoktesfazgi225
@henoktesfazgi225 7 ай бұрын
ማን አዳምጪ አለሽ? ደነዝ
@dzvsow2643
@dzvsow2643 7 ай бұрын
@@henoktesfazgi225 እኔ ለሰዶም መልስ አልሰጥም እንደ ሰዶም ህዝብ ነጥሎ ፈጣሪ ከዚህ ምድር ያጥፋቹ ሀገራችንን እናንተ ከምታመጡት መአት በቸርነቱ ይጠብቃት
@elsatariku6006
@elsatariku6006 7 ай бұрын
መዓዚዬ እቺ ልጅ በአንቺ ለመጠየቅ ብቁ አይደለችም
@peasalem
@peasalem 6 ай бұрын
መዓዛ ካለሽ የከበረ ስብዕና እንዲሁም ሚዲያሽ ካለው ተደራሽነትና ተሰሚነት አንፃር ማንኛውንም ሠው ጋብዘዥ ብታናግሪ ችግር ያለው አይመስለኝም፤ ነገር ግን ሠው መሆኑ ብቻ ያቀረብሽው ሠው ውስጣዊ ሃሳቡ እና አመለካከቱ ምን ያህል ለሌሎች ተምሳሌትና አስተማሪ ይሆናል የሚለው ጉዳይ አንኳር ነጥብ ይመስለኛል፤ እና ዛሬ ያቀረብሻት እንግዳ በግሏ ከምትከተለው አመለካከት ከብዙሃኑ ያፈነገጠ ከመሆኑ አንፃር እንግዳ ሆና መቅረቧ ትመጥናለች ብለሽ ታስቢያለሽ? መልሱን አድማጭ ይፍረድ! ግብረሰዶማዊነት ለኢትዮጵያውያን የሚበጅ ስላልመሰለኝ ነው
@habtamuhailu7508
@habtamuhailu7508 6 ай бұрын
I hope Mazza also supports the Homosexual rights. Most of educated people support. Only Ethiopia Orthodox has a problem on this, and this has isolated EOTC from the rest of the Christian country.
@abebe7532
@abebe7532 6 ай бұрын
Tewedajwa ⁉️⁉️😂😂😂 Mazye ,,ere Sint sera neber Eswa yemitakebtew Gena Ale Ende. ‼️🤣😃
@zemetatapa6347
@zemetatapa6347 6 ай бұрын
" የእንጀራ እናቴ" የሚባል የሰው ስም የለም፡፡ ምንአልባት አንቺ የትኛውም አይነት ስሜት ይኖርሻል ይሄ ግን መገናኛ ብዙሃን ስለሆነ ሕዝብ የሚጠቀምበትን ቃል መጠቀም ግድ ይላል ደግሞም ምንአልባት እህት ፣ ወንድምም ሊኖር ይችላል "እንጀራ እናት " ደግሞ የተባሉትም በስማቸው የመጠራት መብት አላቸው፡፡ ደግሞም "ፌሚኒስት" እንዲሁም "የግለሰብ ነፃነት" የሚሉት ዘመነኛ የመብት አመለካከት ታራምጂ ይመስኛል ታዲያ ይሄ መብት የአባትሽን ባለቤት አይመለከታቸውም ? ይህን አነሳው እንጂ ኧረ ቃለ ምልልሱ ላይ የተጠቀምሻቸው አንዳንድ ቃላት ለሕዝብ የሚመጥን አይደለም፡፡
@kassahunworku1457
@kassahunworku1457 6 ай бұрын
እናንተ ያላችሁት ሳይሆ 12 ህፃናት ለሆነ ዝግጅት ያመስለኛል ግቦት 20 የሙዚቃ ዝግጅት ለመግባት 12 ህፃናት በግፊያ ሞተዋል
@JoeJoe-xr5qy
@JoeJoe-xr5qy 6 ай бұрын
She is dangerous woman 😂
@zelalemgirma2559
@zelalemgirma2559 7 ай бұрын
መዓዛ: ይህች ልጅ ባንቺ ለመጠየቅ ብቁ አይደለችም!!
@getahunjifara5943
@getahunjifara5943 7 ай бұрын
እና ምን ይጠበስ አንተን ትጠይቅህ ታድያ ይሄ ታሪክ ነው ምነው አቦይ ስብሀትም ተጠይቀዋል እኮ ግን ታረክ ስለሆነ አዳምጠህ የሚጠቅምህን መውሰድ ሌላውን መተው ይቻላል መአዚ በርቺልን
@DanielTilahun-wf5tq
@DanielTilahun-wf5tq 7 ай бұрын
Eana anten teteyekeh meret interviwe new chewatawa des yemile newe mejemeria bedembe adamte satadamet atesafe
@samsongebru4945
@samsongebru4945 7 ай бұрын
She is wonderful, more Than anybody else. And more conscious. She is not an ordinary singer
@hemenneguse4138
@hemenneguse4138 7 ай бұрын
@@samsongebru4945 ጸደንያን በደንብ እሚገጥማት መግለጫ!
@Emanuel1990
@Emanuel1990 6 ай бұрын
ሂድ ግድግዳ ሳም።
@user-vf6xw4lv6e
@user-vf6xw4lv6e 6 ай бұрын
ደህና ጠፍተሽልን ተገላግለን ነበር ከየት እየቆሰቆሱ እንደሚያወጡሽ አላውቅም ይቺ አሮጊት ጋዜጠኛ ደግሞ ማንን ማቅረብ እንዳለባት እንኳን አታውቅም ከየት አመጣችሽ ደህና ሰንብተን ነበር 🤔🤔🤔
@Viva-Ethio.1016
@Viva-Ethio.1016 6 ай бұрын
ባለጌ ስድ። ከአፍህ /ሽ ስድብ ሲወጣ እንኳን አይቀፋችሁም።
@user-vf6xw4lv6e
@user-vf6xw4lv6e 6 ай бұрын
@@Viva-Ethio.1016 ውይ አሮጊት ማለት ስድብ ሆኖ ነው? በቃ አዛውንቷ በሚለው ቀይሪው እሱ የጨዋ ስድብ ከሆነ 🤣🤣🤣
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 1,4 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 114 МЛН
ናፋቂዋ ተናፋቂ፤ እጅጋየሁ ሽባባው (ጂጂ)
27:22
Fana Television
Рет қаралды 640 М.
II WEG TUBE ወግ ቲዩብ II II Dawit Birhanu
41:23
WEG TUBE ወግ ቲዩብ
Рет қаралды 35 М.
SPORT AMERICA WITH GENENE MEKURIA
39:28
ebstv worldwide
Рет қаралды 7 М.
♥️♥️♥️
0:20
Татьяна Дука
Рет қаралды 7 МЛН
Doing This Instead Of Studying.. 😳
0:12
Jojo Sim
Рет қаралды 8 МЛН
Арбузорезка 🍉
0:42
Сан Тан
Рет қаралды 3,6 МЛН
Did you see the photo?
0:20
Women Power
Рет қаралды 37 МЛН