ተዋናይ ካሳሁን ፍስሀ ማንዴላ የአመቱ ምርጥ ረዳት ተዋናይ ሽልማት ሲቀበል

  Рет қаралды 146,252

Nuro Bezede ኑሮ በዘዴ

Nuro Bezede ኑሮ በዘዴ

5 жыл бұрын

ተዋናይ ካሳሁን ፍስሀ ማንዴላ የአመቱ ምርጥ ረዳት ተዋናይ ሽልማት ሲቀበል
on This Video's provided Nuro Bezede Media PLC
Videos uploaded at Nuro beZede are copyright protected.
Unauthorized uploading and distributing is strictly prohibited.!
Follow Our official Facebook Page: / nurobezedeof. .
Subscribe to view More Videos About | ኑሮ በዘዴ | Nuro Bezede Tips and tricks Ethiopian movie, Ethiopian Music, Ethiopian News

Пікірлер: 258
@iloveyourmam1005
@iloveyourmam1005 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሃገራችን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃት ማንዴ ኮርቸብሃልው።
@haanahaana1836
@haanahaana1836 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hibahassan7635
@hibahassan7635 5 жыл бұрын
Bexam Enae Rasu Ke Kali Belaye Nw Yehonebgy Amen Antenim Yakoyik
@user-uc6he4cc1p
@user-uc6he4cc1p 5 жыл бұрын
ቆይ ሙስሊም አይደል
@amaamm6604
@amaamm6604 5 жыл бұрын
አሜን ይጠብቃት
@hirutwedajo8944
@hirutwedajo8944 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ሁላችንም ይባርክ ለአገራችን ሰላሙን ይላክልኝ ማንዴላ ዬ እንኳን ደስ ያለህ
@user-vu2eg6us5h
@user-vu2eg6us5h 5 жыл бұрын
የእምነትህ ጥግ ደስ ሲል አሜን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅልን ሀገራችን
@yetayemaryamlji4719
@yetayemaryamlji4719 5 жыл бұрын
Betam
@user-kj6gq9kq6i
@user-kj6gq9kq6i 5 жыл бұрын
አሜንን ፍስሀ አተንም ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ። ውይይይ ቅዱስ ሚካኤል። ስትል እዴት ደስ እዳልከኝ።
@user-kb4dn8zd7i
@user-kb4dn8zd7i 5 жыл бұрын
አሜን ቅዱስ ሚካኤል ኢትዮጵያን ይጠብቃት ማንዴ እንኳን ደስ ያለህ!
@bilalabdo7104
@bilalabdo7104 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንንንን ቅዱስ ሚካኤል አንተንም እንኳን ለዚህ የሽልማት ክብር አበቃክ
@mekoyakumssa4520
@mekoyakumssa4520 5 жыл бұрын
ካሳሁን ወይም ማንዴላ 20ጊዜ ቢያሸንፍ ደስ ይለኛል የእውነት አስቂኝና ማንንም ሆነ ምንም ሆኖ መስራት ይችላል ወንድማችን አንተንም ይጠብቅህ ምርጥ ኢትዬጲያዊ።
@Gabour-qt1wc
@Gabour-qt1wc 5 жыл бұрын
አሜን.አሜን.አሜን.ሀገራችንን.ሀያሉ.መላእክ.ቅድስ.ሚካኤል.ይጠብቅልን.አተንም.ማዴላዬ.ከዚ.የበለጠ.ከፊ.ያድርግህ.ጨምሮ.ጨማምሮ.የሰው.መውደድ.ይስጥህ.ስወድህ.እኮ.ማዴላዬ።
@user-zj9tz8db7m
@user-zj9tz8db7m 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ማንዴ ቅዱስ ሚካኤል ኢትዮጵያ ሀገራችችን ይጠብቅልን ይገባሃል ማዴ የኔ ጀግና
@mnegn9913
@mnegn9913 5 жыл бұрын
ካስሽ ይገባሃል እንኳን ደስ አለህ፤ ግን አለምሰገድንም ብትሸልሙልኝ ደስ ይለኝ ነበር፡፡ አለምሰገድ ምንጊዜም የኔ አንደኛ፡፡
@user-ns8hu7rt6h
@user-ns8hu7rt6h 5 жыл бұрын
አሜን ፫ ቅዱሰ ሚካኤል ይጠብቃት
@rihamadina8517
@rihamadina8517 5 жыл бұрын
ጨንቆኛል ፈጣሪ ጭንቀቴን ያቀልልኝ ዘንድ ፀልዩልኝ ወገኖቸ
@milkilion696
@milkilion696 5 жыл бұрын
Men honeshe konjeya
@aubady3233
@aubady3233 5 жыл бұрын
Menew eg/re chenketeshen yakeleleshe
@milkilion696
@milkilion696 5 жыл бұрын
@@aubady3233 hi
@selamselam8224
@selamselam8224 5 жыл бұрын
Ye myaschnkahuni Hulu bersu lay talu tebelale bekdus Kalu ayzoshe egziabher ale
@user-wp2nc2ee9r
@user-wp2nc2ee9r 5 жыл бұрын
ዳቢሎስ ይጨነቅ ማማየ
@user-yf6os7bo3g
@user-yf6os7bo3g 5 жыл бұрын
ማዴ ድብልብል ትችላለህ እኮ በዬ አመቱ ሠበሠብከው እኮ 😘😘👍🏻
@user-yv4te8rf4l
@user-yv4te8rf4l 5 жыл бұрын
**አሜን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅልን** **እንኳን ደስ አለህ ካስሽ**
@gashawbugale1898
@gashawbugale1898 5 жыл бұрын
ማዴላ አሜን ይመችህ ያራዳ ልጅ በጣም ነው የማከብርህ
@user-qq2kp3pb7n
@user-qq2kp3pb7n 5 жыл бұрын
አሜን ቅዱስሚካኤል ይጠብቃት
@-marti7668
@-marti7668 5 жыл бұрын
አሜን ቅዱስ ሚካኤል ኢትዮጵያ አገራችንን ይጠብቅልን
@user-ip5gb7rg1q
@user-ip5gb7rg1q 5 жыл бұрын
ካስሽ በጣም የምወድህ የማከብር የማደንቅህ አርቲስት ነህ የእውነት ይገባሀል !!
@diboradibora2455
@diboradibora2455 5 жыл бұрын
ኢቲዮጲያ ሀገራችንን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃት ምርጥ ሰው ማንዴላ
@marrydegena8823
@marrydegena8823 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ያስደነቀኝ አምላክን እንደ አማላክነቱ ክብር ሰጥተው ምስጋና ስላወደሱ alllll I love tham god blesss alllllll
@lemlemize
@lemlemize 5 жыл бұрын
"ኢትዮጵያ ሀገራችንን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃት ""አሜን ✞ማንዴ ስወድክ ,,,,,ምርጥ እኮ ነክ ቅዱስ ሚካኤል አንተንም ከክፉ ይጠብቅክ
@eh5051
@eh5051 5 жыл бұрын
Congratulations brother. U the one of best comedian in our country.
@tytyyt4635
@tytyyt4635 5 жыл бұрын
እውነት በጣምአሥተዋይሠውነህማዴላበርታልን።በአገኘህውአጋጣሚ እምታሥተላልፈውመልክት አሪፍነው።
@fantayebekele4372
@fantayebekele4372 5 жыл бұрын
ማንድየ የእኔ ጌታ ኮምትሬ አላውቅም ግን ደስ ኣልከኝ ቅዱስ ሚካኤል አንተንም ይጠብቅልን የሁላችን ምርጫ እኮ ነህ አቦ ይመችህ ኑሪልን ክፉ አይካህ!
@tesfaadane1152
@tesfaadane1152 5 жыл бұрын
ሰላም ለኛ ለኢትዮጵያ ህዝቦች አሜን።
@user-hy4co9jx3x
@user-hy4co9jx3x 5 жыл бұрын
ማንዴዋ እንኳንም ደስ ያለህ ያንስብሀል ቅዱስ ሚካኤል ሀገራችንን ይጠብቃት አሜን
@adanuetio1511
@adanuetio1511 5 жыл бұрын
የዘንድሮው የተለየ ነው አሜን ማንዴ ቅድስ ሚካኤል ሀገራችንን ይጠብቅልን
@etenesbisat6608
@etenesbisat6608 5 жыл бұрын
አሜን የመላክት አለቃ ቅድስ ሚካኤል ይጠብቃት
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 5 жыл бұрын
*ይግባሀል ማንዴላ ምርቃኖ ድስስ ይልኛል ብርታልን ጅግናየ*
@yoniyoyo6393
@yoniyoyo6393 5 жыл бұрын
ማንዴ ገባሃል አቦ ምርጥ ሰው🙏🙏🙏🙏💯💯💋👍👍💋👍
@user-wo3el7zj2x
@user-wo3el7zj2x 5 жыл бұрын
ማደየ አሜን ቅዱስ ሚካኤል የጣብቅልን
@user-pg3mh6fj3z
@user-pg3mh6fj3z 5 жыл бұрын
እንካን ደስ አላችው ማንዴ አለምዬ ስወዳችው አገራችንን ስላሟን ያብዛልህን
@dontwoorybehappy8865
@dontwoorybehappy8865 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen God bless Ethiopian 💚💛❤ congratulations 😍
@user-ul5rb5jc7v
@user-ul5rb5jc7v 5 жыл бұрын
የእግዚአብሔር መላክ ቅድስ ሚካኤል ኢትዮጵያን ይጠብቅ አሜን አሜን አሜን
@erihanaerihana23
@erihanaerihana23 5 жыл бұрын
እግዛብሄር ቀን አለው እውነት ነው ጌታዬ ሆይ የኔን ነገር አታዘግይብኝ አቅርብልኝ ያቅርብልሽ በሉኝ
@user-sf1gl5bd6r
@user-sf1gl5bd6r 5 жыл бұрын
ያቅርብልሽ
@user-ur1nx8ve7j
@user-ur1nx8ve7j 5 жыл бұрын
አሜን ፫ ይጠብቅልን ሊቀ መላዕክት ቅዱስ ሜካኤል
@rozebamlke4670
@rozebamlke4670 5 жыл бұрын
አሜን ቅድስ ሚካኤል ይጠብቃት በሱ ያመነ ማን አፈረ ማንዴ
@yetayemaryamlji4719
@yetayemaryamlji4719 5 жыл бұрын
Yene mar ማንዴ ሰወድህ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅልን አገትራችንን amen amen amen
@user-hb5qn3ug4o
@user-hb5qn3ug4o 5 жыл бұрын
አሜንን ቅድስ ሚካኤል ይጠብቃት
@user-uf5fz9nx8s
@user-uf5fz9nx8s 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የባህራን ጠባቂ የስራኤል መሪ መላኩ ቅድስ ሚካኤል ይጠብቃት
@user-xu6bb7wv2x
@user-xu6bb7wv2x 5 жыл бұрын
ቅዱስ ሚካኤል በክንፉ ገብርኤል በሰይፉ ሀገራችንን ይጠብቁልን
@habentlahun994
@habentlahun994 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቅድስ ሚካኤል አገራችንን ይጠብቅልን አገራችንን በክፉ አይኑ ያየብንን ቅድስ ሚካኤልን አይኑን ያጥፋው
@menkem7792
@menkem7792 5 жыл бұрын
this is amazing you do nice completion
@user-np5dj5kt3d
@user-np5dj5kt3d 5 жыл бұрын
ማዲላ አሜን ቅዱስ ሚካኤል ያአምላክ ባለሟል ሀገራችን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን
@w0rkineshtufa636
@w0rkineshtufa636 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen mandelachin congra yemiwedik
@user-mf8ug4jt6n
@user-mf8ug4jt6n 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ወንድሜ!! ቅዱስ ሚካኤል እንደ እምነት ያርግል ወንድሜ!!
@hananmohammed6094
@hananmohammed6094 5 жыл бұрын
ዪገባዋእል አሚን ማደላ ሀገራችንን አላህ ዪጠብቃት
@user-zd4kv9qg9i
@user-zd4kv9qg9i 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ሚካኤል ሀገራችንን ይጠብቅልን
@tigiyedingillij1074
@tigiyedingillij1074 5 жыл бұрын
አሜን አሜን ማንድዬ ይገባሃል
@user-uf5fz9nx8s
@user-uf5fz9nx8s 5 жыл бұрын
ሽልማት ቦታውን ሲያገኝ ደስ ይላል በርታ ማደ ስራህ አስመስለህ ሳይሆን ሁነህ ነው የምሰራ
@user-cg9xb4mt5w
@user-cg9xb4mt5w 5 жыл бұрын
ማንዴላ በጣም ጎበዝ ነህ ይገባሀል ግን ስመጥር አርቲስት እቁዋሙን ማስተካከል ግድ ነው አረበርታና ስጋህን ቀንስ እምነትህ በጣም ደስ ይላል አሜን
@user-jq2zn1bq6q
@user-jq2zn1bq6q 5 жыл бұрын
አሜን ማንደዋ ኢትዮጵያ ሃገራችንን ይጠብቅን
@redwanmitiku1693
@redwanmitiku1693 5 жыл бұрын
WOOW YIGEBEWAL THANKS
@user-zt9kg9bo3k
@user-zt9kg9bo3k 5 жыл бұрын
አሜን ቅድስ ሚካኤል አገራችንን ይጠብቅልን
@do7a20081
@do7a20081 5 жыл бұрын
ማንድዬ ያንስብሀል አሜን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅልን
@genethailu1798
@genethailu1798 5 жыл бұрын
Amen yetbekat made yegebakal
@habhabesha1419
@habhabesha1419 5 жыл бұрын
We love u mandala emebata bekibr lay kibr befikir lay fikir chemamira tistiki
@rabihhajj6920
@rabihhajj6920 5 жыл бұрын
Mandayeeeee sewedek eko amen keduse mikael yetabekate ethiopia hagerachenen balafawem aboye tsadeku telatachenen nekelo yetalelen setel semachalew tebarek abo
@user-mc3cs6jm4b
@user-mc3cs6jm4b 5 жыл бұрын
አሜን ሀገራችንን ሰላም ያድርግል
@maxamedcumer7990
@maxamedcumer7990 5 жыл бұрын
Ken alew ken alew 👌💯
@waine6059
@waine6059 5 жыл бұрын
ማንዴላው ዋውውውውው ኢትዮጵያ ሀገራችን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃት በምልጃው አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💛❤ የእናታችን ንግግር ዋውውውውው እግዚአብሔር ቀን አለው እደግመዋለው እግዚአብሔር ቀን አለው ዋውውውውውውውውውውው 👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@shewayezemaremelaketyasema6784
@shewayezemaremelaketyasema6784 5 жыл бұрын
Mandeye yesew zer sewedeh antenem yitebekeh
@user-kp6xc2re6c
@user-kp6xc2re6c 5 жыл бұрын
ማንዴላ ጐበዝ አድናቂህ ነኝ
@hulagarzewudo1868
@hulagarzewudo1868 5 жыл бұрын
ካሣሁን ሰወድህ እግዚአብሄር ሠላምህን ያምዛልህ
@hibahassan7635
@hibahassan7635 5 жыл бұрын
Tetinaye Yanisebishali Bexam gobezhi Tewanay Nashi Ye Mie Berchi
@amuya.zegeyeligamuyazegeye3500
@amuya.zegeyeligamuyazegeye3500 5 жыл бұрын
ካሳሁን ይገባሀል አሜን ቅዱስ ሜካኤል ሀገራችንን ይጠብቅልን
@user-fq9dy5hi6h
@user-fq9dy5hi6h 5 жыл бұрын
አሜንንን ማንዴ Congra❤️
@serkadesgetachew4516
@serkadesgetachew4516 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቅድስ ሚካሄል ይጠብቃት
@samiryemylove5371
@samiryemylove5371 5 жыл бұрын
Kasahun sewdekh eko Egzabher uetebekh balehbeti hulu
@tsehaygeni9668
@tsehaygeni9668 5 жыл бұрын
አሜን ማንድየ የኔ ዉድ ።የኔ ፈገግታ😍💘 እዩ የኔ ቆንጆ ስታምሪ ፈጣሪ ይጠብቅሽ። ኦል ኢትዮንም ይጠብቃችሁ አሜን 💘💔
@eritreannayeritrawyaneya6276
@eritreannayeritrawyaneya6276 5 жыл бұрын
Mandela we love you bro congratulations
@haleselemon8506
@haleselemon8506 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ቅደሥ ሚኬል ይጠብቃት ማዴላየ
@seidahmed3096
@seidahmed3096 5 жыл бұрын
ማንደላ ይገባሀል
@user-ln3ip7ht2s
@user-ln3ip7ht2s 5 жыл бұрын
Congra mandela nebsye Love You 💘
@mesimarfromgonderamehra9194
@mesimarfromgonderamehra9194 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@yemaryamlij2780
@yemaryamlij2780 5 жыл бұрын
Ere please Alemeseged tesfayen meretulege uffff
@mandellaayanow223
@mandellaayanow223 5 жыл бұрын
አሜን
@user-pv3xq1gc7j
@user-pv3xq1gc7j 5 жыл бұрын
አሜን ማንዴላ አድናቂህነኝ 😍😍👍👍
@user-pk1mi2gq5y
@user-pk1mi2gq5y 5 жыл бұрын
አሜን ፫ ካስሽ አምተንም ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ
@tenatube9961
@tenatube9961 5 жыл бұрын
Wow amen yetbekate 🙏🙏👌
@hayimyemariyam8704
@hayimyemariyam8704 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen mada
@linamussafa5031
@linamussafa5031 5 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለ ማንዴ ይገባካል 😘
@user-fc7qx9so8s
@user-fc7qx9so8s 5 жыл бұрын
Wow
@ethiopiyawinetkezerbelayne5727
@ethiopiyawinetkezerbelayne5727 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen Mande
@zizozizita6342
@zizozizita6342 5 жыл бұрын
Amen eswu yetbkan
@derebini6294
@derebini6294 5 жыл бұрын
Amen yitibikat Betam new yemadenkih...
@webantfiker638
@webantfiker638 5 жыл бұрын
አሜን ማንዴላ አይልም እንኳን ደስ አለህ
@madghhg8046
@madghhg8046 5 жыл бұрын
wud ekoneh mandoye💚💛❤😍
@liduyenatuwa3849
@liduyenatuwa3849 5 жыл бұрын
congra maide sewedih
@hiitsme6013
@hiitsme6013 5 жыл бұрын
wow enkina dedi alki yegibakale yesaw megna tebateki
@lklk9092
@lklk9092 5 жыл бұрын
Amen
@hiitsme6013
@hiitsme6013 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen yetibakit
@birkegashaw69
@birkegashaw69 5 жыл бұрын
ዎው.ደስ.ይላል
@gosttomy5734
@gosttomy5734 5 жыл бұрын
Yasafral eko filmu koshasha emiyasafer men teblo new emitachew filmu hulum teblashto yasafral
@lplpplplpu8637
@lplpplplpu8637 5 жыл бұрын
ፊልሙ ባያማር እሱ ካላ ያምራል ለምን እንደሆነ
@clickcell9109
@clickcell9109 5 жыл бұрын
አሜን ኢትዮጵያን ቅድስ ሚካኤል ይጠብቅልን # ስወድክ እኮ
@user-gc1bo2cc5c
@user-gc1bo2cc5c 5 жыл бұрын
oh! kasie enkuan des aleh!gitmihim betam temechitognal!
@getemar7075
@getemar7075 5 жыл бұрын
Ameeeeeeen antenm KDUS MIKAHEL YTEBKHHHHH tchlaleh Mandala..
@sweetgeresu2854
@sweetgeresu2854 5 жыл бұрын
የኔ ለዩ ማንዴ ውስጤ ነክ
@zebubuta2566
@zebubuta2566 5 жыл бұрын
Congira kasish
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 15 МЛН
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 105 МЛН
Seifu on EBS - ተዋናይት ሀናን ታሪቅ | Actress Hanan Tariq
20:10
Ethiopia: የእጅ መዳፍ ስለ ህይወቶ ምን ይናገራል?
7:32
Nuro Bezede ኑሮ በዘዴ
Рет қаралды 379 М.
አንድ ጉዳይ - የኢትዮጵያ ዕዳ
Fana Television
Рет қаралды 990
ዮአዳን (ክፍል 16)
38:07
ለዛ
Рет қаралды 87 М.
"ኮለኔል ማራኪው" አርበኛ ዘመነ ካሴ!፣ እየመጡ ያሉ አስፈሪ ሁኔታዎች
58:02
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 24 М.
天使妈妈拍到了什么大家吓一跳?#火影忍者 #佐助 #家庭
0:23
POV Joy and Anger's house - Inside Out 2
0:40
AmogusMan
Рет қаралды 26 МЛН
ToRung short film: the robber pretended to be a statue😬
0:30
ВОДА В СОЛО
0:20
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 26 МЛН
Это ежегодное настроение 😉 #tiktok #юмор #жиза #funny
0:10
Ангелина и Тая
Рет қаралды 4,6 МЛН