No video

አግኝተው ያጡት እማማ ደስታ!Ethiopia |Sheger info |Meseret Bezu

  Рет қаралды 39,517

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Күн бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 177
@kokiaweke1767
@kokiaweke1767 Жыл бұрын
መወለድ ቋንቋ ነው በአለም ዙሪያ ብዙ ልጆች አሎት አይዞት እናታለም 🙏😘
@salamontube
@salamontube Жыл бұрын
አግቶ ከማጣት ፈጣሪ ይሰውረን🙏🙏🙏 አይዞን እናታችን 🙏🙏 ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን 💚💚💛💛💛❤❤❤
@chebudemaneyawkale7073
@chebudemaneyawkale7073 Жыл бұрын
Sol yefikere sew
@romi2171
@romi2171 Жыл бұрын
መሲ ምርጥ ጋዜጠኛ የነዚህ እናቶች አምላክ ይርዳሽ❤🙏
@eleni311
@eleni311 Жыл бұрын
አይዞዎት እማማ እግዚአብሔር ከእርሶ ጋ ነው ይህን ፕሮግራም ያዬ ኢትዮጵያን ሁሉ ልጅዎት ነው የኛ ሕዝብ በእናት አይጨክንም ግን ቂምዎትን ከለብዎት ያውጡ እግዙአብሔር ይህን ይፀዬፋልና እኔ ልጅዎት ልሆን ፈቃደኛ ነኝ በስልክ እንገናኛለን ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@hanahana1960
@hanahana1960 Жыл бұрын
አይዞት እማማ እኔ ልጆት እሆናለው አይለቅሱ 😥😥
@unievrsal-tube
@unievrsal-tube Жыл бұрын
አግቶ ከማጣት ፈጣሪ ሁላችንም ይድነን🙏🙏🙏👍👍
@senduebraemebraym6960
@senduebraemebraym6960 Жыл бұрын
እናት አታልቅስ እናት የሊለው እናት ይፈልጋል ባይወልዱትም እናት እናት ናት ልብ የወለደው ይበልጣል
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 Жыл бұрын
ኣጆኽን ማማ እግዚኣብሄር ንኣልኣዘ ዝገበረሉ ንዓኽን ብደሙ ኣብ መስቀል ዝተሰቀለ ከመይ ዝይርህራለን ኣጆኽን ማማ ኪዳነምህረት ምሳኽን እያ🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤💠🕊
@frehiwothaile4900
@frehiwothaile4900 Жыл бұрын
እማየ ደስታዮ እማምላክ እድሜና ጤና ትስጦት አይዞት መስየ እ/ሄር ይስጥሽ እንደዚ ጠዋሪ ያጡ ሰዎች እያሰሰሽ እያቀረብሽ እየፀደቅባቸው ነው በርቺ
@fatimashsh1741
@fatimashsh1741 Жыл бұрын
አይዞሽ እማዬ እኞ ኢትዮጵያዊያን ከጎንሽ አለንልሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ
@Starxxx-v4t
@Starxxx-v4t 10 ай бұрын
59:34 59:34 59:59 59:59 1:00:00
@Starxxx-v4t
@Starxxx-v4t 10 ай бұрын
59:59:59 1:00:00:00 1:00:00:01
@yeneneshketema2583
@yeneneshketema2583 Жыл бұрын
እኔ ልሰፍሰፍ እናቴ አይዞት ፈጣሪ አለ ከጎኖት።
@unievrsal-tube
@unievrsal-tube Жыл бұрын
የኔ እናት አወ ተመስገን ማለት ይሻላል ፈጣሪ ጤናሽን ይመልስልሽ::አይዞሽ ሁላችንም ልጆችሽ ነን💪💪💪👍👍
@abslotige8107
@abslotige8107 Жыл бұрын
አይዞት እናቴ አንድ ልጅ ብታጡ የኢትዮጵያ ልጅ በሙሉ ሎጆት ነው እናቴ አይዞት እኛ ልጆቾዎ ነን አታልቅሱ መስዬ ፈጣሪ አንችንም ትልቅ ቦታ ያድርስሽ እንደዚህ የተቸገሩት ፈልገሽ ከህዝብ ማገናኝትሽ ልትመሰገኝ ይገባል
@yeneneshketema2583
@yeneneshketema2583 Жыл бұрын
እግዜር ይስጥሽ እድሜሽን ያርዝምልሽ እህቴ ብዙ ካንቺ እንማራለን። ከፈጣሪ ታገኛለሽ።
@asterweldegibrial1625
@asterweldegibrial1625 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ ወዴ አንቺ እንደ እመብርሐን አይዞት ብለሽ አጽናናሻቸው መስዬ ተባረኪ አንቺ ልዩ ነሽ ።
@selamawitgebremeskel6524
@selamawitgebremeskel6524 Жыл бұрын
አይዞት እማማ አግኝቶ ማጣት ከባድ ነው የደረሰበት ነው የሚያውቀው።ፈጣሪን ብቻ ማመስገን ነው ለበጎ ነው እ/ር እጥፍ አድርጎ ይክሶታል
@sofiyaali8412
@sofiyaali8412 Жыл бұрын
ወለደም አልወለደም ትልቅ ስው እናት ነው አባት ነው እንከባከባቸው
@springsalmaz1043
@springsalmaz1043 Жыл бұрын
እማማ ደስታ የኔ ጀግና አይዞዎት እግዚአብሔር መንገዱ ብዙ ነው።
@tsegekasa5587
@tsegekasa5587 Жыл бұрын
አይዞት የኔናት እያልቅሱ ደጋግ ኢትዮጵያውያን አልን ተደስተው እድናዮት እግዚአብሔር መልካም ፍቃዱ ይሁን
@bekojiimedia2018
@bekojiimedia2018 Жыл бұрын
እኔን እናቴ የእኔ እምባ ይፍሰስ "ሴት ልጅ በመውለድ ትድናለች" የሚለው መፅህፍ ቅዱስ ትክክል ነው ። እግዚአብሔር ልጅን ካልሰጠ ምን ይደረጋል ። ሴት ልጅ ለባሏ ባይወልድም እልፈታም ብላ ታምና ትኖራለች እንደኚህ እናት ወንዱ ቢሆን ከውጪ ሄዶ ይወልዳል ። ከእኚህ እናት ህይወት መማር መልካም ነው ። ያቺ ይካደች ልጅ እግዚአብሔር ይከፍላታል የእኚህ እናት እምባ ለእርሷም ለትውልዷም ጥሩ አይደለም !! ፈጣሪ ሰው ይስጦት እናቴ
@amarche5385
@amarche5385 Жыл бұрын
ተመስገን ነው እንጅ ስው ባያሌው ታሞ ያማረሩት እደው ይጨምራል ደግሞ እህህ እውነት ነው !
@leulyilma4309
@leulyilma4309 Жыл бұрын
መሲዬ ተጫዋች የታወቁደስተኛ ነበሩ አይ ጊዜ ይሁን የጠዋት ደግነት አንችን አገናኝቷቸዋል ገብረ ኤል አባቴ ተመስገን
@ta-sy6up
@ta-sy6up Жыл бұрын
እማማ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጦት ያስደጉት ልጅ መጥፎ ናት
@user-hg5vb2rk8r
@user-hg5vb2rk8r Жыл бұрын
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ በምሕረትህ አቤቱ ማረን ይቅር በለን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@yordanossisay6211
@yordanossisay6211 Жыл бұрын
የኔ እናት መድህን አለም እድሜና ጤና ይስጦዎት አይዞህዎት
@meeenegn3361
@meeenegn3361 Жыл бұрын
የኔ እናት አይዞዎት ፈጣሪ ይርዶት ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጦዎት❤🙏አይዎት 😭😭
@sudansudan2790
@sudansudan2790 Жыл бұрын
የኔ እናት መሰዬ አንችይ ልዮነሻ ታሪኩን ሰምቼ ሳልጨርስ ውሰጤን አመመኝ።!
@danieltadesse5567
@danieltadesse5567 Жыл бұрын
አካውንታቸውን አስቀምጡልን እቅማችን ከቻለ እንደግፋለን።
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Жыл бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ያግዞት እማማ አይዞት ኮመንት ሳነብ ብዙ ደጋግ ሰዎች አሉ ልጂ ሊሆኑሎት ቃል የገቡት ፈጣሪ፡አለ፡ምናለ፡ባትከፋቦት፡ለዚህች፡ጥቂት፡ዘመን
@leulyilma4309
@leulyilma4309 Жыл бұрын
ወይ ደስዬ ዛሬ ባጋጣሚ ልያቸው መሲ ተመስገን ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥሽ አመሰግንሻለሁ
@wellotube2
@wellotube2 Жыл бұрын
የኔ ውድ እናት አይዞን ያረብ የተጨነቀን ሁሉ አንተ ፈርጀው ካለበት ጭንቀት አውጣው ወጥቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን አገራችንን ሰላም ያድርግልን
@RomanRoman-vj5xz
@RomanRoman-vj5xz Жыл бұрын
This lady truly touched my heart. May God be with you. We will do what we can madam. 🤲
@sofiamengesha2711
@sofiamengesha2711 Жыл бұрын
ሠላም መሢ ሕግዛብሄር ይባርክሽ ሀንድ ቀነ መጥቼ ሕኚህን ሕናተ ህንባቸውን ማበስ ሕፈልጋሐለሁ።
@mizankassa9854
@mizankassa9854 Жыл бұрын
አይዞዎት እናታችን
@mamathelon7092
@mamathelon7092 Жыл бұрын
እናቴ አይዞዎት ሁሉ ለበጎነው አይክፍዎት እግዚያብሃር ያዘጋጀልትን አያቁምና ሁሉ ለበጎነው።
@abacustech0912
@abacustech0912 Жыл бұрын
ፈጣሪ ያጣችሁትን መልሳችሁ እንድታገኙት ያድርግልን እናታችን እግዚአብሄር ሚሳነዉ ነገር የለም
@emmaethiopia8227
@emmaethiopia8227 Жыл бұрын
መሲዬ የደሀ እናት በልጆችሽ ተደሰች ልጅ ይውጣልሽ :: እንረዳቸዋለን በአንች በኩል ለመላክ እንዴት እናድርግ
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 Жыл бұрын
እኔን አፍር ልብላ በእውነት እናቴ ጋር ለወሰዶት እማዬ በማርያም ከእናቴ ጋር ቤተ ክርስቲያን ዬዳሉ አብራችሁ ትቆርባላችሁ ትኖራላችሁ
@fatumazeynu9271
@fatumazeynu9271 Жыл бұрын
❤❤🙏🙏
@sosinayeabuye9051
@sosinayeabuye9051 Жыл бұрын
fetary yistish
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Жыл бұрын
አይዞዎት እናቴ 😭😭😭 እግዚአብሔር ይርዳዎት
@mesfinbazezew1510
@mesfinbazezew1510 Жыл бұрын
መሲ እድሜሽን ያርዝመው ተባረኪ
@y.a3893
@y.a3893 Жыл бұрын
አይዞት እናቴ በቅርብ ቀን እንባዎ ይታበሳል::
@khagencykasimorhayat3500
@khagencykasimorhayat3500 Жыл бұрын
ማሻአላህ መሲ ደግነትሽ ይጋባቡን
@gtrgtt4097
@gtrgtt4097 Жыл бұрын
የኔ ናት አይዞው ኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉ አይጥለውትም እፍፍፍፍፍፍ
@user-jr9lt3wm1i
@user-jr9lt3wm1i Жыл бұрын
ወላዲት እምላክ እንባዎን ታብስልዎት ክልጅዋ ጋር አይዞሁ እናቴ
@hcjth1747
@hcjth1747 Жыл бұрын
እማ እኔ ላልቅስ💔 😭አይዞት እግዚአብሔር ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ሊነጋሲል ይጨልማል አይዞ እማ
@amamayohannes5628
@amamayohannes5628 Жыл бұрын
መሲሲሲሲሲሲሲሲሲ ተባረኪ
@ethiopiafirst6661
@ethiopiafirst6661 Жыл бұрын
Yena Enat Ayzowet aylksu bezue degageg Ethiopian ena Eritrean lejoche alwet yrdwaetale Ayzowet Emma .Mesye enamsgenalen tebrky 🙏🙏🙏✝️✝️✝️💚💛❤
@enenegn5719
@enenegn5719 Жыл бұрын
አይዞት እናታችን። ችግር ያበሳጫል ንዴትም ያመጣል እንረዳዎታለን።
@tesfaldetaklilu7726
@tesfaldetaklilu7726 Жыл бұрын
አይዞት እናቴ እኛም ልጆቾት ነን
@zeylamulat3078
@zeylamulat3078 Жыл бұрын
ኣይዞዎት ፈጣሪ አለ።
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 Жыл бұрын
እማዬ የኔ እንባ ይፍሰስ እኔ አፈር ልብላ እናትአለሜ አግቶ ማጣት ከባድ ነው እንዴት አንጀት ይበላሉ አይዞት አያልቅሱ ዕዳውም ቢሆን ይከፈላል ብዙ ደጋግ ሰዎች አሉ መሲዬ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ እንዳቺ አይነት ሰው የትም አይገኝም😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@abetamuwelubersuhone4620
@abetamuwelubersuhone4620 Жыл бұрын
አይዞዎት የኔ እናት
@emebetargawu5721
@emebetargawu5721 Жыл бұрын
መስዩ እግዚአብሄር አለሁሽ ይበልሽ
@tedytedi3234
@tedytedi3234 Жыл бұрын
Ayzot yene inaat ye ETHIOPIA hizb deg nw ayto zim ayilum........igzihaber ye sew meceresh yasamirew indee mibalew 🙏
@soud986
@soud986 Жыл бұрын
Awre seb tebsachu tibelu yele
@asnkatemere2392
@asnkatemere2392 Жыл бұрын
አይዞዎት እናቴ ቀን ያልፉል ግን የምለምነወት ልጂቱን አይቀየምዋት ለርስወ ጥሩ አይደለም❤❤❤
@wellaabrilo429
@wellaabrilo429 Жыл бұрын
አይዞት እናት ፈጣር እድሜና ጤና ይስጦት
@anwatmohamed9178
@anwatmohamed9178 Жыл бұрын
" እያወቁ መስራት የሚያውቀው ፈጣሪና አዋቂው ነው "
@lemlembrosowski6305
@lemlembrosowski6305 Жыл бұрын
የኔ እናት አይ አግቶ መጣት በጣም ከባድ ነዉ አይዞት ሁሉም ያልፋል
@meklitayele9764
@meklitayele9764 Жыл бұрын
እናቴ አይዞት ሁሉም ያልፋል
@leulyilma4309
@leulyilma4309 Жыл бұрын
ተባረኪ በጣም አመሰግንሻለሁ
@mekdes8920
@mekdes8920 Жыл бұрын
ውድ እናት ኑርልኝ አይዛሽ🥰🥰
@user-nt4rw1hj7q
@user-nt4rw1hj7q Жыл бұрын
እኔን እኔን አፈር ልብላ እኔን ገንዘብ አላፊ ጠፊነዉ አባባል ነዉ ቢኖራቸዉ ማንም አይርቃቸዉም ነበረ እመቤታችን የባዳ እጅ ትፍቶሎት
@user-fo8mh7il5u
@user-fo8mh7il5u Жыл бұрын
የእማማ ታሪክ ደጋግ ኢትዮጵያውያን ቀይረውላቸው ለማየት ያብቃኝ
@saraabate1804
@saraabate1804 Жыл бұрын
💔😭😭😭😭ፈጣሪ ይመልከቶት እማ😭
@user-fo8mh7il5u
@user-fo8mh7il5u Жыл бұрын
የኔ እናት ሲያሳዝኑ ደግሞ የኔን እናት ይመስላሉ😥😥😥
@meron.legsse2047
@meron.legsse2047 Жыл бұрын
ቅድሰ ዑራኤል ይረዳውታል የኔ እናት እሺ በደስታ ያገኛል ሀገራችን ሰላም ያድርግ ል አሜን
@selame30
@selame30 Жыл бұрын
ደስታዬ እግዚያብሄር ይርዳዎቶ ግን ያ ቤቶትን ሽጦ ካገግር የወጣውን ሰው ያጋልጡ አይፍሩ ዋጋውን ማግኅት አለበት እውነትን አለም ይወቀው። ሼር ሼር አድርጉ
@khagencykasimorhayat3500
@khagencykasimorhayat3500 Жыл бұрын
ማሻአላህ መሲ እዴት እደማደቅሽ ደግነትሽ ለኞም ይጋባቡን
@zinashyalew8290
@zinashyalew8290 Жыл бұрын
መጨረሻችነን አሳምረው አይዞወት እናታችን
@seblekebedealigaz3269
@seblekebedealigaz3269 Жыл бұрын
Yen konjo messiye tebareki mamaye
@leulyilma4309
@leulyilma4309 Жыл бұрын
መሲ ትየደስታን እዴት አገኘሻቸው እግዛብሔር ይስጥሽ ቄራ ላይ የታወቁ ነጋዴ ነበሩ
@matthewroady1907
@matthewroady1907 Жыл бұрын
እኔን ይድከመኝ አይዙት የኔ እናት እግዛብሔር አዋቂ ነው
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 Жыл бұрын
የሰው እንቁላል ሲያቅፉት ፈቅ ይላል 50% ከምትወስድ በ100% ታዝበት ነበር ሞኝ ነች እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላቸው ማዘርን ይቅርታ ጠይቀሽ ምርቃት ካላገኘሽ ዋጋ ትከፍሊያለሽ ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል በሃገሬ ላይ ያላችሁ እባካችሁ ተመለሱ ንሰሃ ግቡ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደው ኢየሱስ ያድናል ያመነ ይድናል ያላመነ ይፈረድበታል ተመለሱ መንግሥተ ሰማያት ቀርባለች እና ንስሃ ግቡ ተመለሱ ...
@sameerakwt1811
@sameerakwt1811 Жыл бұрын
የስው ከማስደግ ውሻ ማስደግ ይባላል አይዞ እማማ የእኔ እናት
@geteneshalemu2975
@geteneshalemu2975 Жыл бұрын
የእኔ እናት ልጅማ ድሩየ ቢሆን ያስተዳድረኝ ነበር እህ ትክክል ።
@montaha1976
@montaha1976 Жыл бұрын
መሢዬ ተባረኪ በልጆችሽ ተደሰቺ ልኝ ውድድድድድድ❤❤❤ማረግሽ
@fantusime1343
@fantusime1343 Жыл бұрын
አይዞት እናታችን
@abebashambayesharjah7854
@abebashambayesharjah7854 Жыл бұрын
Ayzot yene enate Egzehber yawuqal❤❤❤
@sarasara-lp6po
@sarasara-lp6po Жыл бұрын
መስዬ ተባረክ
@bezuayehubekele7174
@bezuayehubekele7174 Жыл бұрын
መሲዋ ሰለምሽ ብዝት ይበል!!!
@shegawekindu866
@shegawekindu866 Жыл бұрын
ለሰጪ እግዚአብሔር ይስጠው።
@frehiwotasfaw4122
@frehiwotasfaw4122 Жыл бұрын
የኔ እናት የኔ እንባ ፍሥሥሥ ይበል የት ላግኝዎት አድራሻቸው የት ይሆን በጉልበትም ቢሆን አግዛለሁ
@hargbogale8820
@hargbogale8820 Жыл бұрын
የኔናት ሲያሳዝኑ ፈጣሪይ
@JESUSSAVE791
@JESUSSAVE791 Жыл бұрын
ደስታዬ አይዞት እግዚአብሔር አለ
@KsaKsa-dx3rk
@KsaKsa-dx3rk Жыл бұрын
እይዞት ማማ ደስታ እግዚአብሔር ይፍርዳል
@lemlembrosowski6305
@lemlembrosowski6305 Жыл бұрын
መሴዬ የኔ ፍልቅልቅ
@Anumma572
@Anumma572 Жыл бұрын
Chru Egziabeheer Ydreslot
@selambelay3046
@selambelay3046 Жыл бұрын
አይመሲዬ የምትበይው እንጀራ ይታየኛል
@birukbek6627
@birukbek6627 Жыл бұрын
እማ እኔ ላልቅስልሽ😭😭😭 አታልቅሽ
@solianakonjo
@solianakonjo Жыл бұрын
አይ የመሀን ነገር😢😢😢ጌታ ሆይ
@mekdes8920
@mekdes8920 Жыл бұрын
ተመስገን ነው ጌታ ውይ🙏
@aazz2412
@aazz2412 Жыл бұрын
እማ አያልቅሱ አላህ ያግዞት አብሽሩ
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 Жыл бұрын
It's better to build multi purpose accommodation for older and poor unsupported people. With supporting services rather than individuals assistance
@enenegn5719
@enenegn5719 Жыл бұрын
lets build it together this is a great idea. lets use social media for good purpouse. how can we all do it? it would be good if we all are discoused in here
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 Жыл бұрын
@@enenegn5719 buying the land and constructing the building is exponentially expensive rather I believe that from amongst the illegally built ( weyane owned) but in actual fact publicly funded buildings, the government should allocate them to house such older citizens who don't have any support system. We the public and especially diaspora can provide the furnishing ( older citizens needs focused) amenities, carer trainings, health and safety training, creating more jobs for specialised nurses, mental health services, wellbeing training, creative outlets for the elders so that they also contribute towards their accomodation etc I can share my experience and more ideas
@mimiwmichael372
@mimiwmichael372 Жыл бұрын
Mesiye fetari Rejim Edimi Ena tina yestishe
@mesemese1064
@mesemese1064 Жыл бұрын
Mese egzabere yebarekeshe mamefff
@alemtsehaysitotaw3461
@alemtsehaysitotaw3461 Жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እናት 🙏🙏🙏
@user-we5dz6ju3k
@user-we5dz6ju3k Жыл бұрын
የኔ እናት
@zaynabmohammed8417
@zaynabmohammed8417 Жыл бұрын
Uffffff yane inat 😭😭😭
@hirutyadeta4254
@hirutyadeta4254 Жыл бұрын
መድሀንያለም ይሙላሎት አይዞት
@solomontessema9176
@solomontessema9176 Жыл бұрын
Ayzorte emama
የታፈነ ዕውነት ! Ethiopia | Sheger Info. | Meseret Bezu
45:35
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 42 МЛН
SCHOOLBOY. Последняя часть🤓
00:15
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 13 МЛН
Harley Quinn's desire to win!!!#Harley Quinn #joker
00:24
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 16 МЛН
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 42 МЛН