#ጠንቋይ_ፖስተሮች

  Рет қаралды 35,405

NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ

NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ

8 ай бұрын

በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡
ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!!
#negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia

Пікірлер: 304
@NEGASHMEDIA
@NEGASHMEDIA 8 ай бұрын
እንደምን አላችሁ እስቲ ሼር በማድረግ ለሌሎች እኝዲዳረስ እናድርግ ሼር ሼር ይደረግ
@user-ms1tj3zv6l
@user-ms1tj3zv6l 8 ай бұрын
እሺ ወንድም ነጋሽ በርታልን
@mekdesbizuneh4630
@mekdesbizuneh4630 8 ай бұрын
Egzeabher edme ktena gar yisteh❤❤❤❤
@efratatube286
@efratatube286 8 ай бұрын
እሺ
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd 8 ай бұрын
Eshi wadimachin ❤❤❤❤
@alie9777
@alie9777 7 ай бұрын
❤❤❤❤ Good morning
@rahhaharadsh8328
@rahhaharadsh8328 8 ай бұрын
ተዋህዶ ሃይማኖት ለዘላለም ትኑር ተዋህዶ ሁሉ ብራን ናት የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ደስ አላችን🙏🙏🙏🙏❤❤❤
@almealmee
@almealmee 8 ай бұрын
የ እመብረሀነልጁነኝእግዚሀብሔርየመስገንእንኳአብሮደስአለንእህቴ🙏🙏🙏
@menbereshte1164
@menbereshte1164 8 ай бұрын
የኔ ውድ ወንድም በርታልን❤❤❤ መናፍቃን ልቦና ይስጣቸው ኦርቶዶክስ በመሆኔ በጣም እድለኛ ነኝ ❤❤❤
@user-cs4nq9qr8i
@user-cs4nq9qr8i 8 ай бұрын
ነጋሽ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልህ በጣም ጥሩ ትምህርት ሰጪ ነው ብዙዎች የት ነን ብለው እንዲያስቡ ያደርጋቸዋል እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ተዋህዶ ሀይማኖታችን ለዘለዓለም ትኑር
@azebtufa7389
@azebtufa7389 8 ай бұрын
..ሰላም ለተዋህዶ ምመናን ❤❤❤❤
@abfreeeditzz7
@abfreeeditzz7 8 ай бұрын
ወንድሜ እጅግ በጣሞ አከብርሀለሁ እንዳንተ አይነቱን ለቤተክርስቲያን የሚቆሙትን ያብዛልን ሌላው ቢናገሩት ሆድ ባዶ ይቀራል ነው ግን እግዚአብሔር አንተንና እንዳተ ያሉ የቤተክርስቲያን ተቆርቋሪዎችን ይጠብቅልን
@edutub21
@edutub21 8 ай бұрын
በጣም የተመቸኝ ምርቃት ለናንተ ሲመጣ እኛን አይንካን አሜን የኔወድም
@degolabraha9972
@degolabraha9972 8 ай бұрын
ሰላም ነጋሽ ምርጥ ፕሮግራም ተፋለም ይሔንን የሰይጣን ስብስብ አብረን እንዋጋለን ወጥር አብይ አራጁ ከፈረንጆች የተሰጠው ተዋሕዶን ለማጥፋት አንጠፋም እናጠፋለን እንጂ
@NaNa-lw3xq
@NaNa-lw3xq 8 ай бұрын
ወንድማችን ሠላምክ ይብዛ
@user-qf7yn1fi9n
@user-qf7yn1fi9n 8 ай бұрын
ፈጣሪ ለመናፍቃን ልብ ስጥልን የሰይጣን መደሪያ ሁነዋልና ወይም ትውልዱ ከሚጠፋ እነሱን ከምድረ ገፅ አጥፈልን የሰራዊይት ጌታ የድንግል ማርያም ልጅ ድረስልን
@fikereseb
@fikereseb 5 ай бұрын
Amen
@Sarasarasar9
@Sarasarasar9 8 ай бұрын
ነጋሽዬ የድንግል ልጅ ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤
@dagnachewderesh4385
@dagnachewderesh4385 8 ай бұрын
tebarek wendeme
@samrawitadmasu2871
@samrawitadmasu2871 8 ай бұрын
መልካም ሰው በርታ መድሐንያለም ካንተጋር ይሁን
@user-qf7yn1fi9n
@user-qf7yn1fi9n 8 ай бұрын
ወንድሜ በርታልን ፈጣሪን ይምለምነው የዳዊይትን ወንጭፍ ላንተ ይስጥልን ጎልያድን የጣለበትን አንተ ደግሞ መናፍቅ እንድትጥልበት በርታ እውነት ያሸንፋል
@TigistMamo-or1pu
@TigistMamo-or1pu 8 ай бұрын
ፅፈኛ አሮሞዎች ከአንተ መማር አለባቸው ወድሜ ብሔር ሳይገድብህ ሀቋን የምትናገር ተባረክ ወድሜ
@kelemeworkbasha2433
@kelemeworkbasha2433 5 ай бұрын
ምናልባት ፅንፈኛ ስትይ ፅንፈኛዋ የአንቺ አስተሳሰብም ብሆንስ?
@yerasew1
@yerasew1 8 ай бұрын
ነጋሽ ወኔድሜ እውነትክን ነው። እንደነዚህ አይነት ሰዎች አደለም የፕሮቴስታንትን እምነት ሊወክሉ ቀርቶ እራሳቸውንም በግለሰብ ደረጃ በአግባቡ የማይወክሉ ወጠጤዎች ሀገር የሚያፈርስ እና እምነትን መሠረት አድርጎ ትልቅ ጥላቻ የሚዘራን የርኩሰት ስብከት የሚሰሩ ከሰውነት በታች የወረዱ አካላትን አደብ የሚያስገዛ ህግ አለመኖሩ እጅግ ያማል። ነገር ግን እንመን ይህ ሁሉ አልፎ በተፎገሉበት ልክ የሚጠየቁበት ጊዜ ደግሞ ይመጣል። ያኔ ምን እንደሚሉ መገመት ግን ያስቸግር ይሆናል።
@bisratgetachew6853
@bisratgetachew6853 8 ай бұрын
በርታ ወንድሜ
@semharberhane7405
@semharberhane7405 8 ай бұрын
Keep the good 👍 work, my dear.... we need more people like you who care about our church ❤.
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን አሁን አስባት
@natnaealzewdu6606
@natnaealzewdu6606 8 ай бұрын
👍👍👍👏👏👏
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 8 ай бұрын
አቤቱ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ይቅር በለን መጠይቅ እኮ ታላቅነት ነው አሜን ና ሃሌ ሉያ ምን ማለት እንድ ሆነ እንኳን አያውቅም😢😢😢
@user-lt3jr8os5p
@user-lt3jr8os5p 8 ай бұрын
በእውነት ይቅር ይበለን።
@melkamumitkue2990
@melkamumitkue2990 8 ай бұрын
ሁሌም እንደምለው ነጋሽ ክበርልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልኝ እግዚአብሔር ቤቱን ያፅዳ አሜን አሜን አሜን
@user-ts3hd3iy8n
@user-ts3hd3iy8n 8 ай бұрын
ሕያው አግዚአብሔር ኃይል ብርታት ፅናቱን ይስጥ እኔ ምን ላድርግ በምን ልርዳህ አቅም.... Please bertana like share...... Adrgu
@user-zd3pe1gl6x
@user-zd3pe1gl6x 8 ай бұрын
ግሩም መረጃ ሰጪ ፕሮግራም ነው።
@tigitk5795
@tigitk5795 8 ай бұрын
በጣም ሲጀመር ሶፍንያሰ የቢባለው ሰው እብድ እየሰበሰበ አይደል የሚጠይቀው ሰለዚ እሱም ያበደ ነው ሲጀመር ጴንጤ እኮ ከአማኑኤል መድሀኒታቸውን ሳይጨርሱ ነው የሚወጡት ኧር ኢትዪጲያዬ ምን አይነት መቅሰፍት ወንበዴና ሌባ ውሸታም ወርራት እግዝዬ ኧር ጌታዪ ናአና ቢትክን አፀዳልን
@elenitadesse6372
@elenitadesse6372 8 ай бұрын
ነጋሽ ክርስትና ሁሌም ትፈተናለች መፀሀፉ እንደሚለን ወደኔ መምጫዋ መንገድ ጠባብ ነው ይላል
@henoktef5912
@henoktef5912 8 ай бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ። በርታ
@user-jb6hi1ri4g
@user-jb6hi1ri4g 5 ай бұрын
ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ። እናመሠግናለን
@TegTeglem
@TegTeglem 6 ай бұрын
የአሌክስ ዎሎብያን ያቀረብከውን የድንግል ማረያምን ልዩ ምስክርነት የሰጠበትን ሰምቸው አሰለቅሶኞል እመ ብርሃን በድሜ በጤና ትጠብቃቹ አመብርሃን ያሰባቹትን ትፈፅምላቹ,አጅግ በጣም አክባሪህ ነኝ. ነጋሽ
@marteyateshome7827
@marteyateshome7827 5 ай бұрын
ወንድማችን ነግሽ ልኡል እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@biniambeyene5405
@biniambeyene5405 8 ай бұрын
አድናቂክ ነኝ ወንድሜ
@BeminiAlmu
@BeminiAlmu 4 ай бұрын
አሜን የኔ አንበሳ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ ።እነሱማ ለምስክርነት እንኳን አንደማይተርፋ ተነገረአቸዋል በቅርቡ እናያለን።
@endalechgulma3219
@endalechgulma3219 8 ай бұрын
ነጋሽ እመቤቴ ትጠብቅህ ኑርልን በርታ አለን ከጎንህ 😍😍😍😍😍😍😍
@Fufuabcd
@Fufuabcd 8 ай бұрын
አርቲስት ጥላሁንን አላጣንም ሳቄን አመጣህው ነጋሽ በደንብ ነዉ የምንታዘበው ግን ትእግስትን ይስጠን ፋጣሪ
@merieyob886
@merieyob886 8 ай бұрын
Negash wendmy edme yeste fetari 💒💒💒💒❤️❤️❤️
@Mercy-Ethiopian
@Mercy-Ethiopian 8 ай бұрын
ከእነርሱ ይልቅ ወንድማችን ነጋሽ ነው የሚያስቀኝ ምን ይሻለን ይሆን በኪዳነ ምሕረት!
@user-wr9hm4yq1w
@user-wr9hm4yq1w 8 ай бұрын
ኦርቶዶክስ አትቃለልም ጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ቶሉብሉ ፍርድ አይሰጥም ለፈረደ የመጣአእለት ወዩለህ እኛን በምህረቱ ይማርን✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
@HappyGiraffes-mw7hv
@HappyGiraffes-mw7hv 5 ай бұрын
ትላንት ዛሬም ነገም ሀሰተኞች ይኖራሉ እነሱንም የሚሹ እንደዛው ታዲያ ታላቁ የምስራች /ወንጌል ከዚህ በላይ ነው ፀንተን በመቆም ልንታገል ይገባል ለአምላካችን ለእግዚአብሔር ስንል
@user-fk6im9gz4p
@user-fk6im9gz4p 8 ай бұрын
Thanks my lovely brother ❤❤❤❤❤ and God bless.
@hanatefera-zp6wq
@hanatefera-zp6wq 8 ай бұрын
I love your program ❤️ keep up the truth always hard to accept .
@Godblessethio
@Godblessethio 8 ай бұрын
በመፅሀፍ ቅዱስ ሆዳቸዉ አምላካቸው! ያለዉን ቆርጠዉ ካላወጡት ለነሱ ነዉ, ልብ ይስጠን በማስተዋል እንኑር ለንሰሀ ያብቃን ጌታ ለይቶ ይምታ🙏🙏🙏
@Ezanawit5659
@Ezanawit5659 7 ай бұрын
እጅግ በጣሞ አከብርሀለሁ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን!
@user-gi5ei6mh2y
@user-gi5ei6mh2y 8 ай бұрын
እግዝኦ ማርና ክርስቶስ
@aberashtamiru2369
@aberashtamiru2369 8 ай бұрын
ነጋሽዬ አንተንም ከአይን ያውጣህ ስላንተ ብጽፍ ብጽፍ ኮሜንቱም አያረካኝ ተባረክ
@merieyob886
@merieyob886 8 ай бұрын
Amen brother amen 🙏 🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
@KureEbsa
@KureEbsa 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-zf2hm6vr5x
@user-zf2hm6vr5x 8 ай бұрын
እግዚኦ ማህርና ክርሰቶሰ😭😭😭😭😭😭😭😭
@lulagbermdhin7450
@lulagbermdhin7450 8 ай бұрын
ተዋህዶ ❤❤❤❤❤
@yordanosissac9408
@yordanosissac9408 8 ай бұрын
ኤረ ጉድ ፈጣሪ ያስባቸው
@yordanosissac9408
@yordanosissac9408 8 ай бұрын
እውነት ነው ማንም አይችላትም ፈጣሪ ይመስገን
@meron1567
@meron1567 7 ай бұрын
ልሳን ለእግዛብሔር ምታወራበት ተርጓሚዉ መንፈስ ቅዱስ ነዉ ራስህን መፅሀፉን በደንብ አንብብ
@InnocentBabyKittens-wb7rb
@InnocentBabyKittens-wb7rb 5 ай бұрын
ውድ ወንድሜ ነጋሽ እግዚብሔር ይባርክህ
@nolawimilael6981
@nolawimilael6981 8 ай бұрын
የኔ ጌታ ለይተህ ምታ ዘመናችን ጭምልቅልቅ ያለ ስናሳዝን 😭😭
@yemaryamwedag4721
@yemaryamwedag4721 8 ай бұрын
Thank you my brother
@zenebejigu4416
@zenebejigu4416 8 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ውድ ወንድማችን!
@helenZufan-nj3ig
@helenZufan-nj3ig 8 ай бұрын
Amen Amen Amen
@seblebeyene8636
@seblebeyene8636 8 ай бұрын
Wondime Negash medihanialem kef jadirigih❤
@aberashtamiru2369
@aberashtamiru2369 8 ай бұрын
ነጋሽዬ እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርከው
@yafetyaf-I
@yafetyaf-I 8 ай бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን
@user-ve8kn2zd6h
@user-ve8kn2zd6h 8 ай бұрын
ወንድሜ የአለም መድሀኒት ኢየሱስ ክርስቶስ ከናቱና ከቅዱሳኑ ጋር ካንተ ጋር ይሁን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅህ በርታ እሺ ህዝቤ ማስተዋል ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል ይላል የእግዚአብሔር ቃል አቤቱ ጌታ ሆይ ማስተዋል ላጣን ማስተዋሉን አድለን የሊድያን ልቦና የከፈት አምላክ የሁላችንንም ልቦና ክፈትልን አቤቱ ማረን አሜንንን
@ft381
@ft381 8 ай бұрын
ነጋሽየ እንዴት እደምወድህ ማርያምን እግዚአብሔር ምሰክሪ ነው እዳንተ የሉ በእውነት አስር ሰው ከልቡ ከልቡ የሚሰሩ ቢኖሩ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እዴት ብሎ ባማረና በከበረ አሁንም አልመሸም እባካቹህ እንነሳ እንበርታ
@user-yh4so4ri3m
@user-yh4so4ri3m 8 ай бұрын
በትክክክል እድሜና ጤና ይሰጠን እናያለን ።
@yordanosissac9408
@yordanosissac9408 8 ай бұрын
አታያትም አለ ጽዮን ማርያምን አይ እመቤቴ እኔስ መልስ አልሰጥም አንቼ እውነት ጽዮን ማርያም ለይተሽ የትግራይን ህዝብ ሳትነኪ የተሳለቀው ዋጋውን ስጭው እኛስ እመቤታችን ከደጉ ህዝብ ለመሳለም ያብቃን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@Lily-pb9uf
@Lily-pb9uf 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ቀን አለው
@azebshefirawo1050
@azebshefirawo1050 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ነጋሽ ወንድሜ
@woyeneneguse1274
@woyeneneguse1274 8 ай бұрын
Wosham tebalalahcu malat new
@sileshigelaneh6350
@sileshigelaneh6350 8 ай бұрын
ተባረክ።
@dmx3674
@dmx3674 5 ай бұрын
አክሱም ጺዮን ያሰሩት ጃንሆይ ክብር ይግባችው ፣ነፍሳችውን በአጸደ ገነት ያኑራልችው።
@alematalay734
@alematalay734 8 ай бұрын
Amen 🙏🏽
@halimam0hamede991
@halimam0hamede991 8 ай бұрын
የተዋህዶ አርበኛ ነጋሹ
@HanaBerhanu-lq9tg
@HanaBerhanu-lq9tg 6 ай бұрын
EGEZIABEHERE YABERETAKE
@user-xz1oz3cr9t
@user-xz1oz3cr9t 4 ай бұрын
amen ❤🙏🙏
@ethunshiferaw614
@ethunshiferaw614 8 ай бұрын
ተባረክ
@user-ck4nh3xk1x
@user-ck4nh3xk1x 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤እምዬ ተዋሕዶ ሃይማኖት💒💘💒💘💒💘💒💘💒😢
@almazmissgina560
@almazmissgina560 8 ай бұрын
ነጋሽ በርታልን🙏🙏🙏💚💚💛💛❤️❤️
@zenebejigu4416
@zenebejigu4416 8 ай бұрын
ስትገቡ ላይክ እያደረጋችሁ አያስከፍልም like like like
@ethunshiferaw614
@ethunshiferaw614 8 ай бұрын
ሁሌም ልቤን የሚገዛውና የምገረምበት ፀሎት ታመው ማረስ ላልቻሉ ያረሱ
@genettesfaslase6340
@genettesfaslase6340 8 ай бұрын
ሠላም ለተዋህዶ❤❤❤
@user-gi5ei6mh2y
@user-gi5ei6mh2y 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@halimam0hamede991
@halimam0hamede991 8 ай бұрын
እኔኮ ከነሱ ያንተ አገላለፅ ነው ልቤን በሳቅ የሚያፈርሰው ነጉ
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 8 ай бұрын
እኔም 😂
@user-zz7bt8jz9c
@user-zz7bt8jz9c 8 ай бұрын
Lenezhe betebatohe lebona yesetahew eganeme batahenen medehaneyaleme yatarekene
@sarahbay3607
@sarahbay3607 7 ай бұрын
ኣሜን
@metasebyasintayehu9466
@metasebyasintayehu9466 8 ай бұрын
የሐይማኖታችን ጥላ ከለላዎ አምላካችን አዳኛችን መድሐኒታችን ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ልጅ ነው አትበጠበጥም ትለመልማለች ጠላቶቿ አይናቸው እያየ ጌታ እግዚአብሔር ክብሩ ይስፍ አሜን 🙏🙏🙏
@firafirafira8038
@firafirafira8038 7 ай бұрын
ነጋሽ ሚዲያ እናመሰግናለን አይ ፕሮቴስታንት የዲያቢሎስ ስራ አስፈፃሚ ትሆኑ አምላኬ ሆይ የትንቢት መፈጸምያ አታርን አሜን
@bait1035
@bait1035 8 ай бұрын
እውነት ነው ነጋሽ ወንድሜ እሔን ተናገርክ ብለው አንተንም እዳያስሩክ ፈጣሪ ብቻ ይጠብቅህ ህግ በአሁን ግዜ የለም ህዝቤ ሳልቅ ፍርዱን ከፈጣሪ እናገኛለንን
@biruktayitsisay7011
@biruktayitsisay7011 8 ай бұрын
🙏🙏🙏 አንተን መዳኒአለም በቤቱ ያጽናህ ወንደሜ፡፡
@user-bn3fe2kf3g
@user-bn3fe2kf3g 7 ай бұрын
ተዋህዶ ሃይማኖቴ ለዘላለም ትኑር አይ መናፍቃን ልቦና ይሰጣቸዉ አምላክ ቅዱሳን😢😢😢
@user-jm6sf1io6y
@user-jm6sf1io6y 5 ай бұрын
ጠይቅልን እስቲ እንደዚህ ❤❤
@yemariamforever8624
@yemariamforever8624 8 ай бұрын
እንዴት ብሎ ነው እግዚአብሔር የሚምረን የኢትዮጵያ መከራስ መቼ ይሆን የሚያበቃው
@tigitk5795
@tigitk5795 8 ай бұрын
የሰው አተላ ወንበዴ ሌባ አገሪታን ወራታል ምድር ሰይጣን ፍርሀ እግዛብሄር የሌላቸው በእየሱሰ ሰም የሚቀልዱ ይሁዳ ወይኔ እማማ ኢትዪጲያዩ እግዛብሄር ይድርሰልሸ ወንድሜ ነጋሸ እግዛብሄር ይርዳክ ምቀኛ ምኑ ነው የሚቀናበት ቀዳዳ ገመድ አፍ ዝም ብለክ በካራቴና በዘይት አጭበርብርክ ህዝቡን ጋጠው ደደብ ይቅርታ ማለት እኮ ታላቅነት ነው መሀይም ወንበዴ ወንጀለኛ ባለግዜ ነኝ ብለክ ነው ጠብቅ በቁምክ ትቀዝናለክ ከነመሰሎችክ ወንበዴ ጪፍ ጄኪጃን ፍልምክን በቲቪ አሻሻልከው አይ ለውጥ ሌብነትክን በግልፁ አወጣከው አንተን ከነመሰሎችክ አንጀትክን ይበጥብጠው ዉሻ ሌባ ኦርቶዶክሰ ታብባለች አንተ ግን ፍርሳም አንተ ትበጠበጣለክ
@zerihuntegegh3565
@zerihuntegegh3565 8 ай бұрын
እባክህ ወንድማችን አንዳንድ የሠይጣን አሰራር የሆነ ነገራቸውን ባታሳየን ግራ የሚያጋባ ነገራቸው ግራ ያጋባል
@sarayayi6928
@sarayayi6928 8 ай бұрын
wey.pite.egzabaher.lebona.yestachew😭😭🙏
@MamushAlemayehu-fc6fq
@MamushAlemayehu-fc6fq 8 ай бұрын
ወንድም ነጋሽ አንተ ልበብርሀን ነህ እማምላክ ትጠብቅህ
@user-st3ez1nq7x
@user-st3ez1nq7x 8 ай бұрын
Amen.Amen.Amen❤❤❤❤❤
@ehte6276
@ehte6276 8 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን ወድሜ በረታልን እግዚአብሔር ንይዘን ነፃእንወጣልን አገታችን ይቆረጥእንጅ እጅ አንሰጥም ለመናፍቃን።
@getemar7075
@getemar7075 8 ай бұрын
Ameeeeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeeen ywsedln enezin seytanoch
@tirinushayele5547
@tirinushayele5547 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@almazmissgina560
@almazmissgina560 8 ай бұрын
🙏🙏🙏
@habesha2171
@habesha2171 8 ай бұрын
ነጋሽ ወንድሜ የንስሀ ጊዜ ይስጣችሁ በላቸው መከራው ለሁሉም እየተረፈ ነውና
@elsagirma470
@elsagirma470 8 ай бұрын
Tebarek wendeme😍😍😍
@user-tu5zp3do4b
@user-tu5zp3do4b 21 күн бұрын
የየሱስ ስም እኮ መቀለጃ አደረጋቹት እኮ አቤት ማረን አባት ሆይይይይይ😢😢😢😢
Happy 4th of July 😂
00:12
Pink Shirt Girl
Рет қаралды 39 МЛН
버블티로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 110 МЛН
你们会选择哪一辆呢#short #angel #clown
00:20
Super Beauty team
Рет қаралды 24 МЛН
#እንዲህም_አይነት_መነኩሴ_አለ@NEGASHMEDIA
40:58
NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ
Рет қаралды 12 М.
🎈በሽታ ስጠኝ እና ደጅህን ልርገጥ 📍ባለታሪኳ ፍሬ ሕይወት
1:35:22
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 121 М.
Happy 4th of July 😂
00:12
Pink Shirt Girl
Рет қаралды 39 МЛН