#ክርስትና_ድራማ_አደለም

  Рет қаралды 82,837

NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ

NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ

7 ай бұрын

በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡
ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!!
#negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia#ክርስትና_ድራማ_አደለም #የአባ_ገብረከደን_ፍሬዎች!!!@NEGASHMEDIA

Пікірлер: 276
@user-gt7uo6gx2k
@user-gt7uo6gx2k 6 ай бұрын
በሷ ስት ነገር ተደረገልን እናቴ ማርያም የአምላክ እናት ምስጋና ይገባሻል ❤❤❤❤
@alemuregasa6949
@alemuregasa6949 7 ай бұрын
ወድማችን ነጋሽ እግዚአቤሔር አምላክ አብዝቶ ይጠብቅህ የአባታችንን እድሜና ጤና ያገልግሎት ዘመናቸውን ፈጣሪ ያርዝምልን ፈጣሪ እፃናቶቹን በቤቱ አብዝቶ ያሳድግልን
@zinaserchafo9338
@zinaserchafo9338 4 ай бұрын
ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ብዬ ስምሽን ጠርቼ በደስታ በሀሴት እምላለሁ የማሪያም ጣለት ይቀጣል
@salwasalwa1870
@salwasalwa1870 7 ай бұрын
ብዙ ጣፍጭ ልጆች አሉ ፈጣሪ ያሳድጋቸው በእውነት ❤❤😊😊
@user-vw3un2ci7b
@user-vw3un2ci7b 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልልል ኑርልን
@lijabelo2145
@lijabelo2145 7 ай бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ወዲሞቻቺን በጣም ታምላቺሁ በቤቱ ያኑራቺሁ እግዚአብሔር አምላክ የምቶዶት ዲግል ማርያም ትጠብቃቺሁ እሺ የተዋሕዶ እቁወቺ
@yeshiworku2639
@yeshiworku2639 6 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እመቤቴ ኪዳነ ምህረት በእለተቀኗ በምህረት እጇ ትዳብስሺ ህፃናት ሁላችሁንም መዳህኒአለም ያሳድጋችሁ አሜን
@user-mp3go3hj5q
@user-mp3go3hj5q 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@merikonjo798
@merikonjo798 6 ай бұрын
አሜንአሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤ እልልልልልልልልልልልልልየኔማር❤❤❤
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 6 ай бұрын
ዝማሬ. መላክትን. ያስማልን
@user-hu2qc2fx3r
@user-hu2qc2fx3r 7 ай бұрын
ሰላም ወንድማችን ነጋሽ እንኳን ደህና መጥህ ❤በርቱልን እንድህ የማንም ጉድፍቻ ቤተክርስቲያናችንን ሀገራችንን አይፍነጭባትም ነበር ኦርቶዶክሳውያን እንበርታ ሚድያዎችን እናበርታታ ላይክ ሼርርርርርርርርርርር
@yeshitesfaye9180
@yeshitesfaye9180 6 ай бұрын
Gudifecha telk ena keber yalew neger nw
@elshadaysahilu2207
@elshadaysahilu2207 5 ай бұрын
Enkuan Maryamn kiristosinm enayewalen new yalkew, yasazinal.
@makdis4094
@makdis4094 7 ай бұрын
ወንድማችን ነጋሽ ፀጋበረከቱን አብዝቶ ይጨምርልህ
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r 7 ай бұрын
ነጋሽ ወድማችን እንኳን ደህና መጣህህፃን እዉነት አንድ አምላክ ፣መዝሙሮቹን ብሰማዉ አልጠግበዉም ጣፋጭ አንደበት ያላቸዉ ህፃናት አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን❤❤
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 6 ай бұрын
ሠላም ነጋሺ
@kassahunkebede4549
@kassahunkebede4549 7 ай бұрын
ህፃን እሌኒ ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር ይርዳሽ።
@silviawoldemariam2344
@silviawoldemariam2344 7 ай бұрын
እንካን በሰላም መጣህልን ወንድማችነ ጤናና ዕድሜ ይስጥህ።
@user-nh2vs5dk8p
@user-nh2vs5dk8p 6 ай бұрын
Embaten enwodataln embatany ymlate bafmemu yetkale❤❤❤❤
@merikonjo798
@merikonjo798 6 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤
@user-gi5ei6mh2y
@user-gi5ei6mh2y 7 ай бұрын
የዝማሬ መላእክትን ያሰማለን❤❤❤
@merikonjo798
@merikonjo798 6 ай бұрын
አሜንአሜን
@alemneshwolde9950
@alemneshwolde9950 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@MekdlawitMekdi
@MekdlawitMekdi 7 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ የተዋህዶ እንቁ❤❤❤
@lizethio6061
@lizethio6061 7 ай бұрын
እናትዬ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ያበርታሽ የአባ ፍሬ ደግሞ በጣም የሚገርም ስጦታ ያለው ልጅ ነው እግዚአብሔር ያሳድግህ
@zkebede8763
@zkebede8763 6 ай бұрын
ተባረክ ወንድማችን
@user-gi5ei6mh2y
@user-gi5ei6mh2y 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ያግዛት የእዉነት መታገዝ የሚገባት ልጅ ነች❤❤❤
@tigitk5795
@tigitk5795 7 ай бұрын
በጣም እመብርሀን ታግዛት የእኔ ልጅ አንጀቴን ነው የበላችኝ እግዛብሄር ይባርካቹ ልጆቹም ደሰ ይላሉ
@tadelabelete1375
@tadelabelete1375 6 ай бұрын
❤❤❤
@user-rs9yf3im4b
@user-rs9yf3im4b 6 ай бұрын
የጌታዬ እናት እወድሻለሁ አከብርሻለሁ እ ና ቴቴቴቴቴቴቴቴቴቴቴቴቴ!!!!
@merrantilahun1504
@merrantilahun1504 7 ай бұрын
ሰላምህ ይብዛልን ወንድማችን ይሄን ሚዲያ በተቻለን መጠን እናሳድግ ጊዚያችንን በማይጠቅመን ነገር ከምናሳልፍ የወንድሞቻችንን ስራቸዉን እናበረታታ በዛዉም እኛም እየተጠቀምን
@tarikewoldyes8942
@tarikewoldyes8942 2 ай бұрын
❤❤❤ትክክል
@user-vl3wr4be5x
@user-vl3wr4be5x 4 ай бұрын
ማርያም ታሳድግሽ
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 6 ай бұрын
እግዚአብሄርልቦናይስጠንእናመሰግናለን❤❤❤
@emulakew4759
@emulakew4759 6 ай бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@metasebyasintayehu9466
@metasebyasintayehu9466 7 ай бұрын
ነጋሽ ወንድሜ ዘመንህን ጌታ አብዝቶ ይባርከው እመብረሐን ጥላ ትሁንህ አሜን 🙏
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ 🙏🙏🙏 💚💛❤️‼️‼️‼️
@kassahunkebede4549
@kassahunkebede4549 7 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድሞቼ!!!
@aledwake
@aledwake 6 ай бұрын
Negash your hard Work to protect porpusly by goveremet for damage targated Orthodox God bless you , your Work will be forever in orthodoxawian and all equality lover , justice lover Ethiopia. Thank you brother❤🙏
@user-tr8ni6yk6p
@user-tr8ni6yk6p 6 ай бұрын
አሜን❤
@belyneshmelse3915
@belyneshmelse3915 6 ай бұрын
እደግል ያኔ ማራ❤❤❤።
@tttthhhy3456
@tttthhhy3456 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ❤❤❤
@merikonjo798
@merikonjo798 6 ай бұрын
እልልልልልልልል❤❤❤❤❤😊😊😊
@betty8479
@betty8479 6 ай бұрын
ወንድሜ ነጋሽ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@nesibuapp2336
@nesibuapp2336 7 ай бұрын
እባክህ ወንድሜ የሄንን መልእከ ችላ እዳትለዉ በዙ ክርስቲያን እህት ወንድሞቻች እይሰለሙ ሙስሊም እየሆኑ ነው እኛ ምንም ማድርግ አልቻልንም ምክኒያቱም ምንም ስል ሃይማኖታቸዉ አያወቁም እና ከቻላቹ አንድ ሰዉ ክርስትና ከተቀበለ ቀን ጀምሮ በቤት ክርስቲያን እንዲያድግ ማድረግ አለብን በማረያም በማረያም በስላሴ ❤❤❤❤❤❤❤
@BuzayehuBuze-bm5xl
@BuzayehuBuze-bm5xl 6 ай бұрын
እቺልጅ እማትጠገብ ይሄም መብራት ሀይሎችን የተናገረልንም ደስ ይላል::
@belyneshmelse3915
@belyneshmelse3915 6 ай бұрын
እልልልልልልልልልል❤
@user-zz7bt8jz9c
@user-zz7bt8jz9c 7 ай бұрын
Jese kale hewte yasemalen
@yeneMB
@yeneMB 6 ай бұрын
Borchami❤❤❤yante tableti
@SerawitAseffa
@SerawitAseffa 3 ай бұрын
ፈጣሪ ይርዳሽ
@meazakefeni678
@meazakefeni678 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ድምፅሽን ይባርክ
@elsacomputer8040
@elsacomputer8040 7 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ፤ ዕድሜ ጤናዉን ያድልልን ።👏❤👏
@asuberhne1532
@asuberhne1532 6 ай бұрын
እኝህ ሙስሊም አባት እግዚአብሔር ይባርክልኝ።
@yidnekachewwolde
@yidnekachewwolde 7 ай бұрын
tebareklgn negash
@user-vu7wc9ho9l
@user-vu7wc9ho9l 6 ай бұрын
❤❤❤ሰላም ወንድሜነጋሽ እንኩዋን አደረሰህ በርታወንድሜ
@user-by3ql8sj3w
@user-by3ql8sj3w 7 ай бұрын
እዝጋቤር ይመስገን ቃልሄወት ያሰማልን ወድሜ
@someonerandom2433
@someonerandom2433 6 ай бұрын
Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hfj4001
@hfj4001 7 ай бұрын
እዴት ደስ እደሚሉ መጨረሻ የዘመሩት እልልልልልል ዝማሪ መላክት ያሰማልን
@fekerii332
@fekerii332 7 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ ወንድም ነጋሽ
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 7 ай бұрын
Tebarek melsihe asdesetegn!!!
@hayimanotbizuwork6036
@hayimanotbizuwork6036 6 ай бұрын
ጅልስ እናተ ናችሁ የአሮጊት እንቶ ፈንቶ ለማለት በአደራሻችሁ የምትተርኩት ነገር ነው ለእኛ ለኦርቶ ዶክሶች የመንግስተ ስማያት ቁልፍችን ናት ያውም የወርቅ❤❤❤❤❤
@user-gt7uo6gx2k
@user-gt7uo6gx2k 6 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድሞቼ
@user-iz1xp4bx5o
@user-iz1xp4bx5o 6 ай бұрын
thank you
@zinaserchafo9338
@zinaserchafo9338 4 ай бұрын
ወንድማችን በርታ በቀጣይ እጣጠብቃለን
@yirgal1966
@yirgal1966 7 ай бұрын
Yana jagena bareta
@metasebyasintayehu9466
@metasebyasintayehu9466 7 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ አምላክ ምርኩዝ ይሁንሽ እመብረሐን ትዳብስሽ አይዞሽ። 😥🙏
@merikonjo798
@merikonjo798 6 ай бұрын
ተመስገን
@msluzgye6670
@msluzgye6670 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@unitedminleke2king
@unitedminleke2king 6 ай бұрын
የአዲስ አበባ ልጆች የምተማመንባቸዉ እመብርሀንን በተሰጣት ቃልኪዳን እንደምታድናቸዉ የማቀዉ አራጆችን ማረድ ካሰቧቸዉ ብዙ አመታት አለፈ በእመብርሀን ትረዳቸዋለች ንሩልን የአዲስ አበቤ ልጆች
@hirut139
@hirut139 6 ай бұрын
ተባርክ ትልቅ ክርስቲያን እንድሁን ፈጣሪ ይርዳህ ልጄ
@salamhabibi1453
@salamhabibi1453 7 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@Amsel-dz7bg
@Amsel-dz7bg 7 ай бұрын
አዝሬ መላእክት ያሠማልን አምላካችን ሆይ ስለ ህፀናቱበለህ ፍቅር ስጠን🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@tigistyadete6592
@tigistyadete6592 6 ай бұрын
ሙስሊሙ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ከእነሙሉ ቤተሰብ ጋር እድሜ እና ጤና ይስጥልን ❤
@tewedkifli5022
@tewedkifli5022 6 ай бұрын
Embta mehrtan kalgo tastesh
@werkneshsahela3819
@werkneshsahela3819 7 ай бұрын
አሜን ሰላምህ ይብዛልን በእውነት በብዙ መንገድ እራሳችን እንድንፈትሽ ነው ያደረገን በትትክክል የአባታችን ገብረ ኪዳን ፍሬዎች እናመሠግናለን የሳቱቱንም አምላከ ቅዱሳን ይመልስልን እኛንም ያጽናን
@bezagirma9544
@bezagirma9544 7 ай бұрын
ውይ ህፃናቱ እንደው እንዴት ደስ እንደሚሉ ኡፍ
@alemayehualemayehu
@alemayehualemayehu 6 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ስታምሩ
@mukadesteshome7727
@mukadesteshome7727 7 ай бұрын
የወሎ ሰዉ ይህ ነው ደቡብ ወሎ ጃማ ደጎሎ ዉስጥ አብረን ነው የምናከብረው መገበሪያ ይከፍላሉ በጣም በጣም ደስ የሚል አገር ነው ❤❤❤❤❤
@zemzem-vn1hx
@zemzem-vn1hx 6 ай бұрын
😢😢😢😢በትክክል
@tegesttasew3612
@tegesttasew3612 2 ай бұрын
እግዚሀቤር እሱ ይዳብስሽ
@kenandinku439
@kenandinku439 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@samarr1112
@samarr1112 7 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ❤️❤️❤️
@mikealtatik3033
@mikealtatik3033 6 ай бұрын
ሰላም ነጋሽ በርታልልን ኦርቶዶክስዊ ሚዲያ ላይ መስራትህን በርታ🎉🎉❤
@merikonjo798
@merikonjo798 6 ай бұрын
እልልልልልልል
@merikonjo798
@merikonjo798 6 ай бұрын
እልልልልልልልልል
@alemitu1962
@alemitu1962 6 ай бұрын
❤🎉
@user-zz7bt8jz9c
@user-zz7bt8jz9c 7 ай бұрын
Eluya egzabhre yefethe ayezohe lemebata mareyame tetbkehe
@aduadu9102
@aduadu9102 6 ай бұрын
🙏🙏🙏❤❤❤❤
@user-xd2dw3tj4e
@user-xd2dw3tj4e 6 ай бұрын
🤲🤲🤲💚💚💚⛪️💚💚💚
@alematalay734
@alematalay734 7 ай бұрын
🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@sebelaseres4668
@sebelaseres4668 7 ай бұрын
የተዋህዶ ፍሬወች ውድድድድድድድድ እግዚአብሔር ሁላችም በበቤቱ ያፅናን❤
@Etenu-sk6cj
@Etenu-sk6cj Ай бұрын
Aman
@yesasye3947
@yesasye3947 7 ай бұрын
አንተ እራስህ የተባረክ የዘመኑ ወጣት ነህ እድሜ ይስጥህ ♥️♥️♥️
@haimont9075
@haimont9075 7 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ ወንድሜ ነጋሽ
@merikonjo798
@merikonjo798 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😊😊
@asdfzxc5343
@asdfzxc5343 6 ай бұрын
❤❤❤❤
@agegnehuyilma3345
@agegnehuyilma3345 7 ай бұрын
በውነት ታማልድሽ ።
@FerwineHmekiel-pj7lx
@FerwineHmekiel-pj7lx 7 ай бұрын
Thank you for great service ❤️❤️❤️❤️brother orthodox for ever ♥️ 🙏 💙 ❤️ we.love.you God bless you 🙏 🙏🙏✝️🇪🇷
@TewabechEshete-pi3fz
@TewabechEshete-pi3fz 6 ай бұрын
Edegi yene wud lij !!!
@DikayehuAlemu
@DikayehuAlemu 6 ай бұрын
@user-is9om1fw5s
@user-is9om1fw5s 6 ай бұрын
ሰላም ወንድሜ ይህንን ዕድል የሰጠህን ሩህሩህ አምላክ ሳመሰግን ከልቤ ነው ግን በጣም የምሰጋው በጌታ ወንበር ተቀምጠህ በማንኪያ ይዘህ በጭልፋ ከያዘው አምላክ እንዳትጋጭ እፈራልሀለሁ ያሳየህን ሁሉ በየሚዲያው ከመናገርህ በፊት ለምን አምላክ አይቶ ዝም አለ ብለህ ጠይቅ ለአንዳንዱ ላሳየህ ነገር እንድታነባለት ሊሆን ይችላልና ለፍርድ አትቸኩል ገዳም እኮ ምድሩ የእምባ ነው ለኔም ላንተም ባዩብን ነገር በጌታ ፊት ያነቡ አባቶች እምባ ስለዚህ የእውነት የሥጦታህን ቦታ ዝቅ ብለህ ፈልግ ውድቀት ማለት ወደፊት ቀድሞ መገፍተርም ወደ ኋላ መቅረትም ነውና እግዚአብሔር ምን ያህል የሰውን ልጅ እንደሚወድ አይቼብሀለሁ በቀና ልቦና የአባቴ ልጅ ስለሆንክ ፃፍኩ አንተም በጌታ ሆነህ ተረዳኝ ምከረኝም ወንድምህ
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 7 ай бұрын
ላቱ ሰበአት እግዚአብሔር ይገስፀችዉ መንፈቅ አፈ እንጂ ጀሮ ያላችዉም❤❤❤
@user-gi5ei6mh2y
@user-gi5ei6mh2y 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳድገዉ አሜን❤❤❤
#ጠንቋይ_ፖስተሮች #ፍልፍሉ_ጉድ_ተሰራ@NEGASHMEDIA ነጋሽ ሚዲያ
30:16
1 or 2?🐄
00:12
Kan Andrey
Рет қаралды 38 МЛН
Please be kind🙏
00:34
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 193 МЛН
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.23 "ወንጀል እና ቅጣት"
32:09
ebstv worldwide
Рет қаралды 701 М.
#የአርቲስቷ_አሳፋሪ_ነዉር@NEGASHMEDIA
30:09
NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ
Рет қаралды 209 М.
Парень со странностями помог мальчику 🥺 #фильмы #сериалы
1:00
DixyFilms - Фильмы и сериалы
Рет қаралды 3,2 МЛН
THE POLICE TAKES ME! feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
0:31
PANDA BOI
Рет қаралды 23 МЛН
Сначала скажи, а потом не мамкай 🗿 #shorts
0:16
Вика Андриенко
Рет қаралды 3,2 МЛН
тгк: Логово FRIENDS
0:23
АлексДан
Рет қаралды 12 МЛН