ታቦተ ፅዮንን ለ3ኛው መቅደስ ከእኛ ለመዝረፍ ቡድኑ እየዶለተ ነው።ድመት ቤታችን ካለ መናፍስት ይበረግጋሉ!! ለምን?? Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ,

  Рет қаралды 40,847

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

8 ай бұрын

Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Пікірлер: 414
@ribkamengistu7153
@ribkamengistu7153 8 ай бұрын
አብዬ መጣህልን? ማርያምን ክፍት ብሎናል አንተ የእውቀት ማዕዳችን ነህ እመቤቴ ትጠብቅህ ወንድማችን።
@user-rr1ld8dy1f
@user-rr1ld8dy1f 8 ай бұрын
ነገ ይሳቅብአል ምንም ይሁን እኔ አከብረዋለሁ ደግሞም እስማርት ነው🤗
@user-ns3us7bj9z
@user-ns3us7bj9z 8 ай бұрын
ይሄ እኮ አጭበርባሪ ሌባ ነው
@wagayeamare3382
@wagayeamare3382 8 ай бұрын
​@@natnaeltesfaye2918ጴንጤነውደ😢😢😢
@10M_views54
@10M_views54 8 ай бұрын
አሽቃባጭ አለቅለቂ 😏
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 8 ай бұрын
Bertalin Abiye❤❤❤❤
@etsegenetalamerew755
@etsegenetalamerew755 8 ай бұрын
አብይ እረፍት ቢያስፈልግህም በሳምንት አንድ ቀን እንኳ ከሚዲያ አትጥፋ። ጠላት ማስደሰት ነው ያንተ ከሚዲያ መጥፋት አስብበት ወንድማችን💚💛❤️
@BereketManuela
@BereketManuela 8 ай бұрын
መምህር አብይ ይልማ ስለ አገልግሎትህ እና ስለ መልካም ምክርህ እናመሰግናለን ። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ 🙏🙏
@user-rr1ld8dy1f
@user-rr1ld8dy1f 8 ай бұрын
መምህር እና ጋዜጠኛ አብይ ይልማ እኔ በጣም ብዙ ተምሬያለሁ ካንተ ለዳቢሎስ ቦታ እንዳትሰጡ አክባሪህ ነኝ
@workineshteka3269
@workineshteka3269 8 ай бұрын
እንቁ ልጃችን መ ምህር አብይ ይልማ ሁልጊዜም እንፈልግሃለን እባክህ ከሶስት ወር በኀላም ቀጥል🙏❤️🙏
@user-rr1ld8dy1f
@user-rr1ld8dy1f 8 ай бұрын
በእርግጠኝነት ይቀጥላል የጥሞና ጊዜን ይፈልጋል
@ruthDesta
@ruthDesta 8 ай бұрын
ትንታጉ ወንድማችን መምህር አብይ ይልማ ቤዛዊት ጀግናዋ እህታችን በርቱልን❤❤❤
@marthatirunhe7858
@marthatirunhe7858 8 ай бұрын
መምህር አብይ እንኳን ደህና መጣህልን በርታ አንተ ጀግና !!!ጠላት ይቃጠል ስራህን ስራ እንወድሃለን እናከብራለን !!!💚💛❤️
@tizuchane5406
@tizuchane5406 8 ай бұрын
አብዬ ልዩ ሰው መሆንህን አውቃለው ህይወቴ እንዴት ባንተ እንደተለወጠ ማቀው እኔ ብቻ ነኝ ገና ለገና ከ 3 ወር በዋላ እረፍት አቆማለው ስላልክ የሆነ ነገር እንደጎደለኝ ተሰማ ይሰማኝ ጀምሯል እድሜ ብቻ ይስጥልኝ ❤
@ribkamengistu7153
@ribkamengistu7153 8 ай бұрын
እኔም በጣም በጣም ነው ያዘንኩት ከፍቶኛል ማርያምን ክፉውን ከጥሩ ያስለየን ወድ መምህራችን ነው። እመቤቴ ትጠብቅልን።
@danieldessu6846
@danieldessu6846 8 ай бұрын
me too
@Gebriela19
@Gebriela19 8 ай бұрын
እውቀቱን ጨምሮ ይስጥህ የምታቀርባቸው ትምህርቶች መንፈሳይንሳዊ ስለሆኑ በዛ ንቁ የሆኑ ሰዎች ብቻ ናቸው ያንተን ዝግጅት የሚረዱት መድሀኔአለም ያበርታልን🙏👍
@tinawolde9826
@tinawolde9826 8 ай бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእመቤታችን ክብረ በዓል አደረሳችሁ. መምህር አብይ የተነሳውን ወጀብ የምትሸከምበት አቅም ይስጥህ. ሰው ነህና ምንም ስህተት ቢገኝብህ እንኳን አንተ ላይ የምንጠቁምበት አቅም የለንም ሁላችንም ሀጥያታችን በፊታችን ቢፃፍ በሰው ፊት የመቆም ድፍረቱ አይኖረንም ነበር ማንም ንፁ የለም , አብያችን ባለዉለታችን ነህ ከአንተ ብዙ አትርፈናል ወደፊትም ብዙ እንጠብቃለን በጭራሽ እጅ እንዳትሰጥ ከበፊቱ በበለጠ በመንፈሳዊ ጥንካሬ በርትተህ ናልን ሁሌም እናከብርሃለን የእውነት አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን, ቤዚም በርቺ , ሣድስ የእውቀት ማዕድ ❤❤❤
@taddavid4272
@taddavid4272 8 ай бұрын
ራስሽን ወክለሽ ተናገሪ፡፡ ኦርቶዶክሳውያን ራሳቸው የሚወከሉበት ቦታና ተቋም አለ፡፡ በነ አብይ አይነት አጭበርባሪ ቤተክርስቲያንን ለመወከል የምትሞክሩ ያው እንደሚታወቀው ተሀድሶ ወይም ጼንጤዎች ናቸው፡፡
@etopmedia313
@etopmedia313 8 ай бұрын
የእግዚአብሄር ስራ በፍጥረቱ ይገለጣል አምላኬ ስራህ ድንቅ ነው ተመስገን🙏
@AAAAAA-lk4ym
@AAAAAA-lk4ym 8 ай бұрын
እኛ እኮ ግራ ገባን እግዚአብሔርን ፍሩ
@mekdestesfaye5647
@mekdestesfaye5647 8 ай бұрын
እንኩአን ደህና መጣችሁልን መምህር እና ጋዜጠኛ አብይ በርታ ወንድማችን የትም አትሂድብን ለዚህ ዘመን ትውልድ ታስፈልገዋለህ ውግያውን እንድትቋቋመው መድሀንያለም ይርዳህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽
@lilylily4569
@lilylily4569 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ብቻ ነዉ የፈለገበት ቦታ የሚያስቀሜጠዉ። ሊሰርቁ ምናምን እያላችሁ ለክፋት ስልጣን እየሰጣችሁት መሰለኝ , ሃይል የእግዚአብሔር ብቻ ነዉ ክብር ለታላቁ አምላክ ቅዱስ ሥላሴ : አሜን አሜን አሜን
@eys9496
@eys9496 8 ай бұрын
መ ምህርራችን አይዞህ ጥላት በሚለዉነገር እዳትሰበር ጀግናነህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@banchiyehugelana3738
@banchiyehugelana3738 8 ай бұрын
አብዬ ተባረኩ ተለቅ ምስጢር ነው አገራችንን እንጠብቃለን
@user-fw6pi1yz3d
@user-fw6pi1yz3d 8 ай бұрын
አንተህ ብርቱህ አብይ ይልማ ድንቅ አለም አቀፋዊ ሰፊ መረጃ ነው የምታቀርበው። ልዩ ነህ !!!
@user-jj7rh7cx7x
@user-jj7rh7cx7x 8 ай бұрын
እግዚያብሄር በፌት ቦኃላ በቀኝ በግራ ሆኖ ይጠብቅህ ከነ ባልደረቦችህ ❤❤
@Eyob797
@Eyob797 8 ай бұрын
የሙሴ ጽላት (ታቦተ ፅዮን ሲባል የነበረውን) ታላቅ የእግዚአብሔር ስጦታ ማንም ከኢትዮጵያ ዓያወጣውም። በነገስታት ንጉሥ እግዚአብሔር ፈቃድ ንጉስ ሰለሞን ዓይኑ ዕያየ የሙሴ ጽላት ወደ ኢትዮጵያ ገብቷል። ክርስቲያን የሆነ ሁሉ የመኖሪያ ቤቱ ውስጥ የፀሎት ክፍል ወይም ቦታ ሊኖረው ይገባል። ቤቱን ስንፀልይበት ስንሰግድበት ይባረካል።
@salamnati4677
@salamnati4677 8 ай бұрын
አብይ ምርጥ ሙሁር ነህ አነቃቅያችን ጤና ይስጥህ ክፉ አይንካህ
@BelenGirma-ow1yz
@BelenGirma-ow1yz 8 ай бұрын
ይሄን ሁሉ ዘመን ታቦት ሲሰርቁና ሲያሰርቁ የኖሩት ለዚሁ ብለው ነው መቼም ቢሆን አያገኙትም !
@Bibble1.-.
@Bibble1.-. 8 ай бұрын
Big respect and Love for you Mr.Abiy!!!!
@drseimgech1942
@drseimgech1942 8 ай бұрын
በርታ መምህር ዓብይ የቅዱሳን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ብርሃንና ጥበብ ይስጥልን ።
@selamhailu1990
@selamhailu1990 8 ай бұрын
ከአንተ ብዙ ትምህርት አግኝቻለሁ ፕሮግራምህ ባይቋረጥ በጣም ደስ ይለኛል
@tigistgebrmedhin3727
@tigistgebrmedhin3727 8 ай бұрын
አብይ በርታልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እመቤቴ ትርዳህ እናከብርሃለን
@mitaendaabeio2755
@mitaendaabeio2755 8 ай бұрын
አቦ ይመችህ መምህር አብይ ይልማ አዴት መሳጭ ትምህርት ነው ተጠቅሜበታለሁ tnx🙏🙏🙏🙏
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 8 ай бұрын
መናፍስትማ በኢየሱስ ስም ብቻ ነዉ የሚበረግጉት ወንድሜ የመናፍስቱ የሞት ሽታ ጌታችን ነዉ እሱ ብቻ መቆሚያ ያሳጣቸዋል
@helinatesfaye9947
@helinatesfaye9947 8 ай бұрын
ልክ ነሽ አበባ ግን ድመቶች መናፍስትን እንደሚለዩ በራሴ አይቼዋለሁ!
@tihitnawondimu7191
@tihitnawondimu7191 8 ай бұрын
እውነት ነው ከዢቀደም መንፈስአዊ ሕይወት አልነበረነኝም ግን መፅሐፍ የቅዱስ ማንበብ ስጀምር አይጥ ትመጣብኝ ነበር ። በርቱልን እግዚአብሔር ይርዳቹ
@mesfindebebe7723
@mesfindebebe7723 8 ай бұрын
የአብይ እውቀት ሁሌም ያስደምመኛል ስለሆነ ሃሳብ ሲያነሳ ብትን አርጎ ሲያስረዳ በሚገርም እውቀት ነው ሰው ሲሞት እሬሳው አጠገብ ድመት ማሰር የግድ ነው ምክኒያቱ ግን ዛሬ ተማርኩ ክበርልን❤
@kidistgebremariam309
@kidistgebremariam309 8 ай бұрын
ወንድማችን አስተማሪያችን አብይ አንተ በጣም ጎበዝ ብርቱ ጠንካራ ንቁ ሆነህ እኛን ወገኖችህን የምታነቃ ነህና ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ይጠብቀህ። ባለፈው የትግራይ ጦርነት ምንጭ እኮ በህዋሐት ሠበብ አክሱም ቦተ ፂዬንን ለመውሠድ ሙከራ ቁጥር 1 ነበር ነገር ግን ብዙ ምእመንና ካህናቶች ለመከላከል ሲሉ ሠማእት ሆነዋል ። ነገር ግን የጦርነቱ ታሪክ በፖለቲካ ተጠልፎ ስለነበር ብዙዎች አልገባንም ነበር። አሁን ሚስጥሩ ከገባን እነግዲህ ነቅቶ መጠበቅ ነው። እግዚአብሔር ስለሁሉም ነገር ይርዳን ህዝባችንን ምድራችንን ይጠብቅልን ከድቅድቅ ጨለማ ወደሚደነቅ ብርሀን ነገሬችንን ሁሉ ይቀይርልን ለሡ የሜይቻል ነገር የለምና
@tadeleGullat-oo6nj
@tadeleGullat-oo6nj 8 ай бұрын
አብየ የኔ ወድ ወድሜ ታላቅ ስለሆንክ ታላቅ ሰዋች ይፈተኑበሀል የማትበገር ወድሜ አንተን ሲሀሙ እጄን በአፌ ጫንኩኝ ይገርማል ቤዜየ ደግሞ አየገነንሽ መጣሽ እንደ ወይን እያደርሽ ጣምሽ እያስገረመ መጣ በርቺልኝ እህቴ
@emugela-tube
@emugela-tube 8 ай бұрын
እናመሰግናለን መምህር
@lidmek2127
@lidmek2127 8 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን🙏❤
@Eyob797
@Eyob797 8 ай бұрын
ካቶሊክ ቸርች ነው። ቤተክርስቲያን ዓይደለም።
@tigisteadanich
@tigisteadanich 8 ай бұрын
መህር ድጋሜ ስላየዉክ ደስ ብሎኛል መረጃህን አዲትም አልጥላትም እጠብቃታለዉ ብዙነገር ተምሬብሀለዉ አንጣህ መህር እባክህ❤❤❤❤❤
@bilutesfaye1986
@bilutesfaye1986 8 ай бұрын
ወንድሜ የጨለማውን አለም ከማዋረድ እንዳትቦዝን፣ ያንንም ይሄንንም እያነሱ የሚከሱህ አፍህን ለማዘጋት ነው፣ በርታ እንዳትወርድ፣ እንዳውም ህልም አይቻለሁ በጣም ደክሞህ ነገራቸው አስክሮህ መቆም ሲያቅትህ ግን በግራና ቀኝህ ሁለት ጠንካሮች ሲደግፉህ አየሁ እግዚአብሔር መልአክቱን ስለአንተ ይልካል እንዳትወድቅ በእጃቸው ይደግፉሀል፣ እግዚአብሔር ከሆነ ያስነሳህ የሰው አፍ አያስቆምህም፣ ሰው ደግሞ ከንቱ ነው ማናቸውንም አትመን በችግርህ ቀን አጋልጠው ይሰጡሀልና፣ ብዙዎች አስመሳይ ናቸው፣ አንተ ግን በርታ የእግዚአብሔርን ቃል አስደግፈህ ስራ!
@saraelyas661
@saraelyas661 8 ай бұрын
👉መምህርና ጋዜጠኛ አቢይ ይልማ! በአንተ እጅግ ደስ ይለኛል። ድንጋይ የሚወረወረው ፍሬ ያለው ዛፍ ላይ ነውና_ ከወረዱ ጋር አትውረድ! ከመቀጠል ውጭ አማሬጭ የለህም!
@evaalexia-pd2ki
@evaalexia-pd2ki 8 ай бұрын
እንቁዎቻችን ወገኖቻችሁን ለማንቃት የምታደርጉት ትምህርት በርቱ ጠንክሩ ነው የምለው መድሐኒዓለም ከነ እናቱ ከነ አንተ ጋራ ይሁን የሚያንፅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ያክብራቹ
@lulahailu1659
@lulahailu1659 8 ай бұрын
😭😭 የሚገርም ፕሮግራም ዝም ብቻ አመሰግናለሁ
@elsategenie1317
@elsategenie1317 8 ай бұрын
I can't wait to see your topics everyday i hope you will be back with more power ever we love you መምህራችን God bless you and your channel ❤️
@yordanosissac9408
@yordanosissac9408 8 ай бұрын
እኔ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ወንድማችን ለአጋንንት ቦታ አትስጥ እባክህ ከእግርህ ስር ርገጠው
@redagizaw7187
@redagizaw7187 8 ай бұрын
Wow you are so gifted my brother Aby we are Ethiopian. so lucky to have you I love to say thank you God for giving us someone like you to teach us god bless you more and more.
@danieldessu6846
@danieldessu6846 8 ай бұрын
መምህሬ አጎንህ ነን በርታ እግዛብሄሮ ከጎንህ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤
@solomonmulugeta9590
@solomonmulugeta9590 8 ай бұрын
Abey you are our teacher. Be strong as usually. Bezu sele menafest alem asawukehnal . We dont care about religion
@AmanhabtamuAman39-qm7cd
@AmanhabtamuAman39-qm7cd 8 ай бұрын
Aman fetari abzto ybarkh❤❤❤
@wondwosentesfaye1854
@wondwosentesfaye1854 8 ай бұрын
በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ፈጽሞ ያልተጠቀሰ ለማዳ/የቤት እንሲሳ ግን ድመት ናት እኮ ከእርኩሳን መናፍስት ጥቃት የሚጠብቀን የእግዚአብሔር መንፈስ እንጂ ድመት አይደለም
@abebayehuyigzaw
@abebayehuyigzaw 8 ай бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ያገኘሁት ለካን ሰይጣን ነው በአይጥ ተመስሎ ሲፈታተነኝ የነበረው በተለይ በልብሴ አሁን ግን በወጥመድ ጨርሻቸዋለሁ ግን መልሰው ይመጣሉ
@mesgbre
@mesgbre 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ውድ ወንድማችን አብዬ እንኳን ደህና መጣህልን! እኔ በሃይማኖት ዘረኝነት በጎሳ በቀለም የማላምን ሰውን በሰውነቱ ብቻ ፍቅር እንዲሰጠው የማምን ንፁህ ኦርቶዶክ ተዋህዶ ነኝ። ነገር ግን ዛሬ ወንድማችን አብይ ይልማ ከመቼውም የበለጠ ጠላትህ ሰይጣን ሊጥልህ ቆርጦ እንደተነሳ በዙሪያህ ያሉ ወንድሞችህን እየተጠቀመባቸው እንደሆነ ነው የገባኝ። እናም በፆም በፀሎት በስግደት ይህን ግዜ እንድታልፈው እመክራለሁ። ማንም ያንተን የሀይማኖት፣ የጥምቀት እና የመንፈሳዊ ህይወትህን ማስርጃዎች የመጠየቅ መብትም ሆነ ስልጣን የለውም። አንተም ለማንም የማሳየት ግዴታ የለብህም። የፈለከውን የማመን እግዚአብሔር የሰጠህ ነፃ ፈቃድህ ነው። ወንድማችን አብይ በምትወደው እግዚአብሔር ስም እለምንሃለው ባንተ ዙሪያ ሃሜት ለሚሰሩ ማናቸውም ዩትዩበሮች በጠቅላላ ስለክርስቶስ ስም ስትል ምንም አይነት መልስ እንዳትሰጥ እማፀንሀለሁ። ከነርሱ ጋር በመመላለስ ሰይጣንን እንዳታስደስት አደራ እልሃለሁ??? እግዚአብሔር ይርዳህ ሰባኤ መግባት አለብህ እኛም በፀሎት እናስብሃለን። በርታ ወንድማችን!!!! ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fekaduwoldeyesus8050
@fekaduwoldeyesus8050 8 ай бұрын
በጠም ምወድህ መከብርኽ እግዚሀብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥ) በዚሁ አድ ጥያቄ ልጠይቅህ ድመት ስንሞት ለምን ይበላሉ ይህ ሁሉ ሀይል እያላቸው?
@terezagetachew-mv3nj
@terezagetachew-mv3nj 8 ай бұрын
እድሜ ይስጠን ጉድ ገና እንሰማለን😭😭😭😭😭
@Ephrem-ll4hz
@Ephrem-ll4hz 8 ай бұрын
አብይ እንኳንም መጣክልን በጣም እናመሰግናሌን
@YordanosNeguse-fl4qk
@YordanosNeguse-fl4qk 8 ай бұрын
We love you ❤
@etsegentgirma621
@etsegentgirma621 8 ай бұрын
ይሄን ሁሉ የሰው ፍቅር ትተህ ወዴት ልትሄድ ነው? ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን እባክህ ደግመህ ደጋግመህ አስብበት🙏❤❤
@GhGh-lm5gx
@GhGh-lm5gx 8 ай бұрын
በርታ በርታ
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 8 ай бұрын
አብዬ እረፍት ያስፈልገኛል ብዙ የቤተሰብም ያለፈታሁት ችግር አለ ላልከዉ እዛዉ ከስርህ ባለዉ ወዳጅ መሰል ጠላት የተላከ መንፈስ ነዉ ቀጥቅጠዉ ስገድበት ይዝረጠረጣል
@tigistmerin
@tigistmerin 8 ай бұрын
መምህር የነደረጀ ዘወይንዬ ቪዲዮ አይቼ በጣም ነው ያዘንኩት በደንብ ተነጋገሩበት: እግዚአብሔርን መውደድ እንደዞህ ባለ መልኩ አይሁን ስልክ መዝጋቱን አቁመክ ቅረብ: ለኛ ለተመልካችም ምንድነው የምታስተምሩን: በጣም አዘንኩኝ: እባካችሁ አጥሩትና: ይቅርታ ተጠያይቃችሁ አስተምሩን: እንጠብቃለን::
@taddavid4272
@taddavid4272 8 ай бұрын
እርሱ እኮ ፕሮቴስታንት ነው፡፡ በኦርቶዶክስ ስም የሚነግድ፣ ስም የሚያበላሽና ለኑፋቄ አሳልፎ ለመስጠት ትልቁን ስውር ስራ እየሰራ ያለ ነው፡፡ ሲጀመር ፕሮግራሞቹ በሙሉ ሰውን ለማሸማቀቅ የተደረጉ፣ ሉሲፈርን የሚያስተዋውቅ እንጂ አስተማሪ አይደሉም፡፡
@tigistmerin
@tigistmerin 8 ай бұрын
@@taddavid4272 ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለም: ህዝቡንና ባልደረቦቹን ይቅርታ ጠይቆ አብሮ መስራት::ግን ተንኮል ካለበት ቤተክርስቲይያኔን የሚጎዳ ከሆነ unsubscribe ነው የማደርገው:: ይሆናል ብዬ አላስብም
@sosunamerid5638
@sosunamerid5638 8 ай бұрын
​​@@tigistmerinምንድነው የምትይው ፕሮቴስታት ቸርች እንደሚገለገል የቪድዮ ማስረጃ እያየን እንዲሁም የሽምግልናው ቪድዮ ላይ በረከት ገበሬዋ በቀደም ጥበበ ወርቅዬ ቸርች ነበርክ ስትለው መልስ ሳይሰጥ ነው ያለፈው ታዲያ በኦርቶዶክስ ስም ሲያጭበረብር መምህር ደረጀ ዘወይኔ ዝም ማለት ነበረበት ትክክል ነው ኦርቶዶክስ ነኝ ካለ ወደ ኦርቶዶክስ የተመለሰበትን ማስረጃ ማቅረብ አለበት ኦርቶዶክስን መንግስት የሚያምሳት ይበቃል አሁንም ይህንን ማስርጃ ሳያቀርብ ጴንጤ ሆኖ በኦርቶዶክስ ስም ሲነግድ የሱን ሚዲያ UN Subscribed እያደረገ መውጣት አለበት ያለዚያ እሱም የኦርቶዶክስ ጠላት ነውና
@haregteferi5645
@haregteferi5645 8 ай бұрын
Memiher Ewketihe yemigeremnew! Egziabher yitebikeh❤
@yohannes8242
@yohannes8242 8 ай бұрын
Please ! guys do not stop please!.
@seadaabdurahman829
@seadaabdurahman829 8 ай бұрын
መ/ር አብይ ጌታ ይባርክህ እውነት ነው አያቴ ድመት ሰዉ ያላየው ታያለች ይሉኝ ነበር ስለዚህ የምትለው ሁሉ እውነት ነዉ ይህን ነገር የገለጠልህ እግዚአብሔር ነው ተባረክ
@KasawNigusa
@KasawNigusa 27 күн бұрын
ትክክለኛ ጋዜጠና የውቀት ጥግ ያሳየን ያስተማረን ያነቃን ጀግና ወንድማችን አብይ ኑርልን ቅዱስ ሚካየል ይጠብቅህ
@hanamesfin1218
@hanamesfin1218 8 ай бұрын
Asmesayoch😊
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 8 ай бұрын
Emegrime newu❤❤❤ yekoyewun astawesigni ena dimte aliwodime😢😢😢
@betelhemabate3873
@betelhemabate3873 8 ай бұрын
መምህር ልክ ነህ። ሁል ጊዜ ጠዋት ጠዋት ስፀልይ ድመቴ ከምትተኛበት ተነስታ ክንዴ ላይ ነው ምትቀመጠው። እና ሁሌ ይገርመኛል በጣም። የሚገርመው ቤት ውስጥ የሚያድጉት ድመቶች ሁሉ የፀሎት ሰዓቱን ያውቁታል። እኔ ሚመስለኝ በቃ ድመት ስለመወድና ስለምንከባከባቸው ይመስለኝ ነበር። ግን አይደለም even አይረብሹኝም። እደውም የምፀልየውን የሚሰሙ ነው ሚመስለኝ thank you abiye i understand know 22:13
@bluefanalex7326
@bluefanalex7326 8 ай бұрын
ምንድነው ግልፅ አድርጉት መምህርት ዘወይንዬ ጋር ያለዉን please በጣም desmayil ነገር new
@Batl.14
@Batl.14 8 ай бұрын
እኔ በጣም የማዝነው መምህር ዘወይንየን ስልክ አለመመለሳችሁ ነው ቤዛም አብይም ምንም ቢሆን መምህርና የህዝብ አባት ነው ልታከብሯቸው ይገባል ራስ በራሳችሁ ተከባበሩ መልስ እንድሰጡትና ይቅርታ እንድተደራረጉ አፈልገለሁ መስማትም እፈልጋለሁ
@user-nb1vz6bt2y
@user-nb1vz6bt2y 8 ай бұрын
ትክክል
@user-po6nq4py1q
@user-po6nq4py1q 8 ай бұрын
My dear brother Abiy you are super hero for this generation and please 🙏 don't go a way from us a long time please 🙏 God bless and protect you from evil I wish you the best my dear brother
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 8 ай бұрын
አብያችን በርታ እንዳሰማቸዉ ወደፊት ቲክቶክም ገብተህ መልስ አትስጥ አዉቀዉ ነዉ ከጸሎት ጋ ቀጥቅጠዉ ወደፊት እዉነትን እስከያዝክ ድረስ እንደ ጌታህ ትሰቀላለህ ምራቅ ይተፋብሀል ባጠቃላይ ስለ ስሙ ትጠላለህ ተቀበለዉ ይሄን እዉነት
@kidanemihrt
@kidanemihrt 8 ай бұрын
መምህር አብይ በሳል አስተሳሰብ ከእርጋታ ጋር የሰጠህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ብዙ ተምረናል ከአንተ ምንም ነገር የማያሸብርህ ሰው ነህ።😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@user-hh9ef3cm3e
@user-hh9ef3cm3e 7 ай бұрын
Abiy bertalin❤
@devidkifle7629
@devidkifle7629 8 ай бұрын
U are so smart my man
@solomontesfaye497
@solomontesfaye497 8 ай бұрын
አብይ ፡ በርታ በርታ በርታ በርታ..….... እግዚአብሔር ይርዳህ ። መምህር ደረጄን ብታወራውና ፡ ያለውን ነገር ብትፊቱት ደስይላል ።
@demisse7777
@demisse7777 8 ай бұрын
ወንድም አብያቺን ጥሩ መምህራቺን ነህ እናመስግናለን እናመስግናለን🙏❤️
@walteamanuale324
@walteamanuale324 8 ай бұрын
ስወድህ አብይ ይልማ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እመ አምላክ እናቴ በቀሚሷ ትሸፍንህ ምንም እንኳን ደካማና ቆሻሻ ብሆንም እጸልይካለው በርታ ከምንም በላይ ሀገሩን ሀይማኖቱን የሚወድ ብዙ ግዜ ይፈተናል ምክንያቱም ኢትዮጵያ ታሪክ አላት ለዛ ነው ጠላት የበዛባት እህቴ ቤዛ አለባበስሽ ያስቀናል ምን አይነት ቤተ ሰብ ቢያሳድግሽ ነው ተባረኪ
@tigistbush8875
@tigistbush8875 8 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣቹ አብዬ ውዳችን ሳድስ ይቀጥላል የቴሌብዝን ጣቢያም ይቀጥላል ብሐህ ስለነገርከን ደስ ብሎናል ግን አንተ ለምን ልትለየን ፈለክ በሰላምነው የሰጠኸን እውቀት በቃቸው ብሐህ ታስባለህ አቶ ኛ ግን ካንተ ገና እንጠብቃለን❤❤❤❤
@AlexAlex-ho7ml
@AlexAlex-ho7ml 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@natanmesfen5685
@natanmesfen5685 8 ай бұрын
አብይ ወንድማችን ኑርልን ሆሌም ካጠገብክ ነን
@AliAfrica-gg6cn
@AliAfrica-gg6cn 8 ай бұрын
አብይ ይልማ ገራም አይምሮ ነዉ እግዚአብሔር የከፈለዉ ተበራክ ዉድ ዉንድማችን
@orthodox-tube29
@orthodox-tube29 8 ай бұрын
❤❤❤ አብይ የእውነት አስብበት መጥፋት የለብህም መታገል ግድ ነው እባክህ እባክህ
@adissutube
@adissutube 8 ай бұрын
በርታ መምህር
@user-jx4ul3jk2d
@user-jx4ul3jk2d 8 ай бұрын
Absolutely true what you said about cat,until i got a cat. I was flooded with mice, my cat freed me forever. with cat all this disgusted experience gone,even I hated my own house, so guess what sometimes when I get lazy, my cat waits for me in my praying room in front of ስላሴ ስዐል on the carpet.
@medimedi-ik8oj
@medimedi-ik8oj 8 ай бұрын
መምህር አብይ ይልማ ለምነቱን አትነግረንም እውነቱን እምነት ምንድን ነው ወይስ ታፍርበታለ ::😳🤔
@user-rr1ld8dy1f
@user-rr1ld8dy1f 8 ай бұрын
ምን አገባሽ ላንቺ ማስረዳት አይጠበቅበትም ምንም ይሁን ይኤ ሚዲያ አስተማሪ እንጂ አይማኖታዊ ስብከት ሚዲያ አይደለም።
@mesgbre
@mesgbre 8 ай бұрын
እምነቱ ምን ያረግልሃል ወንድሜ? ጠቃሚ የሰው ልጅ መሆኑ ብቻ አይበቃህም?
@tedyteklu8195
@tedyteklu8195 8 ай бұрын
ጴንጤ ቸርች ከገባ እኮ ያው ጴንጤ ነው።
@mesgbre
@mesgbre 8 ай бұрын
@@tedyteklu8195 እና ምን አገባህ ታድያ
@GetuShiferaw-mq3oz
@GetuShiferaw-mq3oz 8 ай бұрын
እባክኸ አትበሳጭ ዲ።ተሸንፏል
@Erma2011
@Erma2011 8 ай бұрын
ስለ ድመት እና አይጥ መንፈስ መነሻችን ምንድን ነው?
@afomrede9153
@afomrede9153 8 ай бұрын
ስለ እውነት እግዚኣብሄር መምህርየ ቤይዛይተ ተመርጣችሃል ለናንተ መስጠሩን የገለጠ ለሞላው ኦርቶዶክስ ይግለጥልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@user-gn9ri8kx5z
@user-gn9ri8kx5z 8 ай бұрын
መቼም አይችሉም ታቦተ ጺሆን የምትጠበቀው በሠው አይደለም የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤልነው የሚጠብቀው አትድከሙ ይሕን ያደረገ የድንግል ማርያምልጅ መድሕን ክርስቶስ ክብርና ምስጋና ይገባዋል ለይኩን ፅላቱም በመስቀለ ክርስቶስ ይገኛል የፍየሉ ልጆች ያስሱት እግዲ ልፈ ቢሏቹነው
@rahelketema1742
@rahelketema1742 8 ай бұрын
እይችሉም ያቃጥላቸዋል የእግዚአብሔር ፍቃድ ያስፈልጋል ይሄ እንደ ቤታችን ኩባያ ማንም የሚያነሳው አይደለም
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 8 ай бұрын
አይ የኔ እናት በተአምር ሊመለስ ይችላል እንጂ ላሊበላ ተሰርቆ ተሽጦ ያዉቃል ራሽያም የቅዱስ ገብርኤል ታቦት ተሰርቆ ታምር የሰራ ሰምቻለሁ
@abebitabera6259
@abebitabera6259 8 ай бұрын
አብይዬ!በርታልኝ ድንቅ የኢትዬጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ዕድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥህ ። አንተን ማንም ሊገልህ አይችልም እጁን የሚያነሳብህ እጁ ቄጤማ ይሆናል
@eyerusalemwecheffo4582
@eyerusalemwecheffo4582 8 ай бұрын
Bettam enwedehalene 🙏
@enalmateklu2117
@enalmateklu2117 8 ай бұрын
እሺ ጥበቡ ወርቅዬ!
@tedyteklu8195
@tedyteklu8195 8 ай бұрын
እስራኤል ዳንሳም አለበት።
@firehiwotteklu7447
@firehiwotteklu7447 8 ай бұрын
በርቱ
@yishakabraham7815
@yishakabraham7815 8 ай бұрын
We need more videos about animals and there symbolizes
@alexanderdawit2804
@alexanderdawit2804 8 ай бұрын
ታቦተ ፅዮን በምድራዊ ሀይል ማንም ሊወስዳት አይችልም ይልቁኑ ከሀጥያታችን ብዛት እራሷ በፈቃዱዋ ልትሰወር ወይም ወደ ሌላ ስፍራ ልትሄድ ትችላለች። ሞሳድም ሆነ ሌሎች ምዕራብዉያን እስካሁን መውሰድ ስላልቻሉ እንጂ 1000 ጊዜ ሞክረዋል። ታቦተ ፅዮንን እራሱ ፈጣሪ ነው የሚጠብቃት ።
@hfhfggfhgh1447
@hfhfggfhgh1447 8 ай бұрын
ያገራችን ኣይጥና ድመት እንደሆነ እንጂ ያለሁብት ኣገርስ ድመቱ ነው ደንዞ ሚሸሸው ወንድሜ።
@user-Pe8hf2bp5q
@user-Pe8hf2bp5q 8 ай бұрын
ድመቶች ዲሞክራት ሆነዋል በውጭ ሀገራት አንቺ ትብሽ አንተ ትብስ እየተባባሉ ወዳጅነት ያጠበቁ ነው የሚመስሉት ከአይጦቹ ጋር
@muembetmuembet7052
@muembetmuembet7052 8 ай бұрын
Abyi betam ewdhalhu berta
@MG-hz4ef
@MG-hz4ef 8 ай бұрын
We love you❤❤❤❤ Don't give up those people they're just jealous
@yohannesambaye1604
@yohannesambaye1604 8 ай бұрын
ታቦተ ፅዮን በእግዚአብሔር ፍቃድ መጣ በቅድስት ሥላሴ ፍቃድ ከሆነ ይሄዳ ያለ ቸሩ እግዚአብሔር ፍቃድ ግን no !ቅድስት ሥላሴ ይክበር ይመስገን
@lidyadaniel7449
@lidyadaniel7449 8 ай бұрын
Ewnet new
@user-nb1vz6bt2y
@user-nb1vz6bt2y 8 ай бұрын
ትክክል
@sebleteshome929
@sebleteshome929 8 ай бұрын
በርታ ወንድሜ
@Rakb553
@Rakb553 8 ай бұрын
በርታ ውዱ እና ጀግናው መምህር አብይ ይልማ ስለሐሰተኛው ሉሲፈር ምንም እንዳታስብ ብቻ ስራህን ስራ ሁሉን የሚያከናውን ሁሉን ቻይ የሆነ አምላክህ እግዚአብሔር ካንተ ጋራ አለ ቅዱሳን መላእክትም አሉ እና ተዋቸው ይንጫጬ ልማዳቸው ነው መንጫጫት እናም አብያችን በርታልን እግዚአብሔር ጥላ ከለላ ይሁናችሁ አለን እኛም ብቻህን አይደለሕም ጥሩ መረጃ ነው በርታ እንወዳችኋለን ❤❤❤
@heavenheavena9008
@heavenheavena9008 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 8 ай бұрын
በርቱ ልን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
PINK STEERING STEERING CAR
00:31
Levsob
Рет қаралды 20 МЛН
A pack of chips with a surprise 🤣😍❤️ #demariki
00:14
Demariki
Рет қаралды 37 МЛН
We Got Expelled From Scholl After This...
00:10
Jojo Sim
Рет қаралды 40 МЛН
ሕፃናትን የሚያይ ክፉ ዐይን (ክፍል 1)
27:40
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 47 М.
♦️የሚሰማ ትውልድ ባይኖርም እናንተ ግን ይህንን አዳምጡ
54:28
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 2,4 М.
PINK STEERING STEERING CAR
00:31
Levsob
Рет қаралды 20 МЛН