የወንድ መራቢያ አካል ተሰልቦ እየተሸጠ ነው! የሕፃን ከንፈር በመሳም መናፍስት አያጋቡባቸው ነው!! ተጠንቀቁ!!! Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ,

  Рет қаралды 45,443

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

8 ай бұрын

Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Пікірлер: 359
@yese7783
@yese7783 8 ай бұрын
እኔ መምህር አብይ እናመምህር ደረጀ እንደበፊቱ እንዲሆኑ እፈልጋለሁ
@MyLove-wc3dc
@MyLove-wc3dc 8 ай бұрын
Enem efegalehu
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 8 ай бұрын
Ewunte newu.
@tedyteklu8195
@tedyteklu8195 8 ай бұрын
ከሆነማ ጥሩ።
@habeshist
@habeshist 8 ай бұрын
እሱ ነግዶባቹ በየዋህ ልቦቻቹ 666 ገለመሌ ብሎ ሸቅሏል ቻው ፓስተር አብይ
@elsibekele5701
@elsibekele5701 8 ай бұрын
Betam , their unity is very important.
@sarasalim8034
@sarasalim8034 8 ай бұрын
መምህር አብይ ይልማ ፕሮግራም አያቋርጥ የምትሉ ላይክ አርጉ
@tametamrat3174
@tametamrat3174 8 ай бұрын
ሳድሶች በርቱልን ግን መስተካከል ያለበት ነገር ምስሎች እየታዩን አይደሉም።
@JeoAb21..
@JeoAb21.. 8 ай бұрын
መምህር አብይ በእውነት ለኢትዮጵያ ህዝብ እያደረከው ያለው ከቃል በላይ ነው በርታ አይዞህ ከጐንህ ነን❤❤❤❤
@lightpodcast1
@lightpodcast1 8 ай бұрын
ጌታን በሉ ምዕመናን
@YorDanos-hi5pk
@YorDanos-hi5pk 8 ай бұрын
​@@lightpodcast1ሉጢው😂😂
@sebleteshome929
@sebleteshome929 8 ай бұрын
መምህር ከመምህር ደረጄ ጋር ያለውን ችግር ፈታችሁ አብራችሁ ብናያችሁ በጣም ደስ ይለናል
@user-fy4oq1qc7j
@user-fy4oq1qc7j 8 ай бұрын
መምህር አብይና ምምህር ደረጀ ሰይጣንን በአብሮነት እንደምታሳፍሩት ትተስፋ አደርጋለሁ🙏
@tinalove8874
@tinalove8874 8 ай бұрын
መምህራችን እንዴት አመሹ እባክህ ከመምህር ደረጀ ዘወይንዬ ጋር ያለው ክፍተት እንደም ብታስተካክሉ እጅግ ደስ ይለናል ስብከታችሁ ትምህርታችሁም በጋራ ስታደርጉት ስትመካከሩ ውበት አለው
@lightpodcast1
@lightpodcast1 8 ай бұрын
ኧ ባክህ?
@Etho19pia
@Etho19pia Ай бұрын
​@@lightpodcast1ማለት?
@Etho19pia
@Etho19pia Ай бұрын
በጣም እኔም ያንን ቀን እየጠበኩ ነው
@LiL-pb5fz
@LiL-pb5fz 8 ай бұрын
መምህር አብይ ከአድናቂዎችህ አንዷ ነኝ ፕሮግራሙ ላይ ከ 3 ወር ቦሀላ አልገኝም ስላልክ እጅግ በጣም ከፍቶኛል ኧረ በጌታ አስብበት ታስፈልገናለህ
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 8 ай бұрын
Seyetane hayele yeleweme
@selamhailu1990
@selamhailu1990 8 ай бұрын
በትክክል
@eyerusalemdinberu7097
@eyerusalemdinberu7097 8 ай бұрын
እግዚአብሔር። ሆይ ልጆች ችንን በቅዱስ መንፈስህ ጠብቅልን መምህራችን በጣም ነው እማከብርህ ኑርልን
@lightpodcast1
@lightpodcast1 8 ай бұрын
ጌታን በሉ ምዕመናን!!!ነቃን ማለት አንገደድም
@tadeleGullat-oo6nj
@tadeleGullat-oo6nj 8 ай бұрын
አብየ በዝየ ድምፃቹ ሁሌም ያስፈልገኛ እናንተን ስሰማ በተስፋ እሞላላዉ እድሜያቹን ቸሩ መዳኒያለም ያርዝምልኝ
@lightpodcast1
@lightpodcast1 8 ай бұрын
አብይን የመምህርነት ማዕረግ የሠጠው ተቋም አለ?
@lightpodcast1
@lightpodcast1 8 ай бұрын
ደመወዝህ ስንት ነው?ስገምት 1500?
@terefemilka6598
@terefemilka6598 8 ай бұрын
ገንዘብ ሰብስቦ ሊሰወርልህ ነው መምህር ያልከው!
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 8 ай бұрын
​@@lightpodcast1አንተ የዲያብሎስ አጀንዳ አራማጅ ሆድህ አምላክህ ነውርህ ክብርህ የሆንክ የቁም ሬሳ ነብስህን ለዲያቢሎስ ሸጠህ አፉህን ትከፍታለህ ለማያውቅህ አውራ ሉጢ 👎👎👎👎
@emebaemuti951
@emebaemuti951 8 ай бұрын
እውቀት ታላቋን እግዚአብሔርን ታከብራለች ! የምናከብርህ አብያችን እናመሠግናለን !
@BetiDerara
@BetiDerara 8 ай бұрын
መምህር አብይ እግዚአብሔር ይጠብቅ ከዚህ በላይ ጥበቡን ይስጥ
@netsanetgemmechu2929
@netsanetgemmechu2929 8 ай бұрын
መምህርና ጋዜጠኛ አብይ ልናጣህ አንፈልግም ኑርልን
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 8 ай бұрын
ውድ አብይ ኑርልን.. #ድምፅህን በጣም ነው የምወደው
@elsibekele5701
@elsibekele5701 8 ай бұрын
Abiye will be missed. You are a treasure for the generation.
@selamawitzewde3396
@selamawitzewde3396 8 ай бұрын
Abiye you are a very gifted man. Ethiopians are lucky to have a man like you🙏🏾🙏🏾❤️
@hwoldearegay4424
@hwoldearegay4424 8 ай бұрын
በርታ ወንድማችን ምንም ሁን ትምህርትህ ግን አንፆናል ጠቅሞናል ተባረክ
@sasab2001
@sasab2001 8 ай бұрын
መምህር አብይ በጣም ያዘንኩት ነገር ቢኖር ሰዉን ወደ መልካም ነገር እየመራችሁ አንተና መምህር ደረጄ በንደዚህ ሁኔታ መገኝታችሁ አዝኝለዉ በተጨማሪም ሁለታችሁንም አንድ ሆናችሁ ዳቢሎስን ማሳፈር አለባችሁ ይቅር ለእግዚያብሄር የምታመልኩት ፈጣሪ ይደሰት ሴጣን ይፈር ሴጣን ሁሌም አይተኝም ብርቱልን❤❤❤❤
@selammesganaw3899
@selammesganaw3899 8 ай бұрын
አብይ ድብቅ ነው መምህር ደርጀ ትክክል ነው መራቁ
@yirgalemmokonen5159
@yirgalemmokonen5159 8 ай бұрын
ወይ ዘንድሮ ምን የማይሰማ ጉድ አለ ፈጣሪ የድንግል ልጅ ልጆቻችንን ይጠብቅልን
@berketitemsgn9276
@berketitemsgn9276 8 ай бұрын
ጅግና ነክ ቤዜዬ አንችም ባልደረቦቻችሁ በሙሉ በርቱልን ለሀገራችን ሰላም ፍቅር ይሰጥ
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 8 ай бұрын
ጀግና መቸም ተሸንፎ አያውቅም እና ሀያሉ ጌታ ከአንተ ጋር ነው መቼም አይተውህም / አይተወንም እና እርስ በእርሳቹህ በፍቅር እንደ ድሮ ስራቹህ እንድትቀጥሉ እግዚአብሔር እንማጸናለን 🙏
@lightpodcast1
@lightpodcast1 8 ай бұрын
ወደ ግብረሰዶማዊነት ሊቀዬር አሜሪካ ሊሄድ ነውኮ?
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 8 ай бұрын
@@lightpodcast1 ሃሳስ
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 8 ай бұрын
​@@lightpodcast1ሰገጤ ያ የአንተ ቆሻሻ ዝቃጭ ተግባር ነው የቁም ሬሳ የዲያብሎስ አሽከር ለሆድህ ብለህ ነብስህን የሸጥክ የርኩስ መንፈስ ተላላኪ ሂድ ወደ አባትህ ሳጥናኤል እንጦሮጦስ ውረድ 👎👎👎👎
@YorDanos-hi5pk
@YorDanos-hi5pk 8 ай бұрын
​@@lightpodcast1ሉጢው😂
@user-rt3ye6lk2x
@user-rt3ye6lk2x 8 ай бұрын
በሰው አትፍረዱ እንዳይፈረድብችሁ
@makdabekele8833
@makdabekele8833 8 ай бұрын
አብዬ በርታ የዲያቢሎስ ወንጀል እንደማያሰናክልህ እርግጠኛ ነኝ የኢትዮጵያ ዳይመንፍ
@user-by2oo5hz4l
@user-by2oo5hz4l 8 ай бұрын
በሰመ ስላሴ ።እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ አባቴ ሆይ ።ያድነን ያድነን ያድነን መድኃኒአለም ሆይ ያድነን
@berhanmengset4814
@berhanmengset4814 8 ай бұрын
አብየ.ተናፋቂናየምንሳሳልህ.ወድማችንነህ.ኑርልን❤❤❤
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 8 ай бұрын
መምህር እመብርሀን ጥላ ከለላ ትሁንህ ስለምታደርሰን መረጃ እናመሰግናለን ቤዝየም
@EmanAbdurezak-li1lb
@EmanAbdurezak-li1lb 8 ай бұрын
የበረከት ገበሬዋ እርኩስ መንፈስ 666 አብይ ይልማ ሲያቅታቸው በጓደኞቹ በኩል መጡበት አብይ አሏህ ይጠብቅህ በረከትን ማስደንገጥ አለባቹ አረ ሽማግሌ 😂 ከኢትዮጵያ ጠፋ እንዴ በረከትን ከኢትዮጵያ መውጣት አለባት እኔ እኮ ሙስሊም ነኝ አብይን ሳዳምጠው እምነቱን ፈልጌ አይደለም ሀሳብ ከሙስሊም እምነት ጋር ስለሚመሳሰል ነው
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 8 ай бұрын
አሜን 🙏❤️
@abebeche722negash
@abebeche722negash 8 ай бұрын
መምህር አብይ ይልማ እባክህ ምንም ሲፈጠር ቶሎ ጀጅ አታድርግ አጣራ ቀስ ብለህ ነገሮችን በበሰለ መልኩ ተመልከት አጥፍጠን የምትወዳቸውን እንዳታጣ ብዙ ግዜ እንገርህ ነበር እግዚአብሔር ሰላም ያውርድልን በ ኢትዮጵያ በሕዝቡ 😭🙏🙏🙏💚💛❤️
@user-fn7wd7sd3q
@user-fn7wd7sd3q 8 ай бұрын
ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትናኖራለች መስራቿ ክርስቶስ ነውና
@user-ns3us7bj9z
@user-ns3us7bj9z 8 ай бұрын
በትክክል
@blenhailu9862
@blenhailu9862 8 ай бұрын
ወድ መምህር ፀበል ነበረ የከርምኩት በጣም ብዙ ልጆች 666 አያሉ ሲቾሁ ሰምቼ አዘኛለሁ አባክህ ማስተማርህን ቀጥልበት
@selamyoutub
@selamyoutub 8 ай бұрын
መምህር አብይ አታቁም ከቆምህ ተሸንፍክ ማለት ነው አንተ ብዙ ጠቅመህናል
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 8 ай бұрын
በትክክል አያቆምም በምንም ተአምር እግዚአብሔር ሀይል አለው 🙏
@samiaman442
@samiaman442 8 ай бұрын
አርአያ የት ጠፋ? ሙልዬስ?
@user-op4hu6sz3x
@user-op4hu6sz3x 8 ай бұрын
እጅግ የተወደዳቹ ሣድሶች ኣስተምህሮታቹ ለዚ ዘመን የሚሆን እጅግ ረቂቅ ትምህርት ነው እና እናመሰግናለን ቃል ሂወት ያሰማልን የመንግስቱ ወራሾች ይበላቹ ወልደ ኣብ ወወልደ ድንግል ማርያም ርህርህተ ህሊና መድሃኒ ኣለም 🙏🙏🙏
@hannachoka3403
@hannachoka3403 8 ай бұрын
አቤቱ ማረን "ህዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል" ልብ ስጠን ማረን
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 8 ай бұрын
Dr abiy yilma wi love you ❤you are so blessed because you are right
@hhnahhna5136
@hhnahhna5136 8 ай бұрын
መምህርና፣እህታችን፣በርቱ፣ሠይጣን፣ጥበበኛነው፣ተጠንቀቁ፣በሠላም፣በፀሎት፣ወደሥራችሁ፣ተመለሡ
@user-vc8uj8qn4j
@user-vc8uj8qn4j 8 ай бұрын
መምህር አብ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ቀጥልበት በርታ ትውልድ ማምለጥ አለበት ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ያድናል ::❤❤😊
@user-hx4wc8yn7n
@user-hx4wc8yn7n 8 ай бұрын
እንወድሃለን እባካቹ ከ መምህር ነጋሸ ተነጋገሩ
@mahze5320
@mahze5320 8 ай бұрын
መምህራችን በጣም የሚደንቅ መረጃ ነው የሠጠኸን የሠው ልጅ ግን ወዴት እየሔደ ነው ??
@tsedalmarmmeryam7268
@tsedalmarmmeryam7268 8 ай бұрын
ሠላማችሁ ይብዛ ከወንድምክ ከመምህር ደረጄ ዘ ወይንዬ ጋር ሰለምን ፍጠሩና ዳቢሎስን አሳፍሩት ችግራችሁን በግል ፈታችሁ በይቅርታ ሰትተቃቀፉ ማየትን እንፈልጋለን ለኢትዮጵያ ሕዝብ አይን ስለሆናቾሁ አደራ በፈጣሪ
@tsionaychew2582
@tsionaychew2582 8 ай бұрын
አብዬ ጠላትን እያንጫጫኀዉ ነዉ በርታ ወንድሜ እጅ እንዳትሰጥ
@tizuchane5406
@tizuchane5406 8 ай бұрын
በርታልን አብያችን
@dagmenaoll6231
@dagmenaoll6231 8 ай бұрын
You right thank you God bless this team
@aidabelay4749
@aidabelay4749 8 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ልጅ እየለን ተንበርክኮ ይሳማል እንመረቃለን በቃ አፍ አይሳምም እናመሰግናለን ❤
@Etho19pia
@Etho19pia Ай бұрын
አብያችን እድሜና ጤና ይስጥልኝ ❤
@habtamu4846
@habtamu4846 8 ай бұрын
በእውነት የምታቀርበው ሃሳብ አሪፍ ነው:: ግን ስህተት ያየሁበት ስለ መምህር ደረጄ ዘወይንዬ የሰራህው ቪዲዮ መጀመሪያ ደውለህ ብታወራው አሪፍ ነበር :: ስለዚህ ስሜታዊ አትሁን አንተም መምህር ደረጄ ዘወይንዬ መልካም ውዳጅህ ነው
@NomorehgdefEzgharya
@NomorehgdefEzgharya 8 ай бұрын
ልጁ እቢ ሲል እርሱ ደግሞ አስገድዶ ይስሞም ይደፍሮም ነበር መድፈር ነው በግዴታ መሳም😢😢😢😢😢
@ehtiehti7227
@ehtiehti7227 8 ай бұрын
መምህር ቤዚ በርቱልን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 8 ай бұрын
መምህርና ጋዜጠኛ አብይ ይልማ እና ቤዚ እናመሰግናለን በርቱ እግዚአብሔር ከዲያብሎስ አጀንዳ አራማጆች ሴራ ይጠብቃችሁ እውነት ያሸንፋል🙏🙏🙏💚💛❤
@WoinshetTilahun
@WoinshetTilahun 8 ай бұрын
Abiy, im proud of you, ❤❤❤ , don't listen to those negative Attitude,
@abebetesfaye3485
@abebetesfaye3485 8 ай бұрын
ይህውልህ በመጀመሪያ በቅንነት እና በየዋህነት የሚያደርጉትን ሰዎች አስበህ መናገር ሞክር አነጋገርህ ማስተዋል ቢታከልበት ከእንግዲህ እንዲህ ባይደረግ ቢባል መልካም ነዉ ።
@mimo4537
@mimo4537 8 ай бұрын
ትክክል ነህ ወንድሜ እሄ የኔም ሀሳብ ነው። አስተምህሮቱ መልካም ሆኖ ሳለ ግን ሰዎቹ ሆነብለው እንዳደረጉት አድርጎነው የሚያቀርበው ለዚህም ነው ከብዙዎች ጋር እየተጋጨ ያለው። ዘፋኞቹ አይቀሩት አርቲስቶቹ አልቀሩት ደምድሞ የጥልቁ አምላኪናቸው ነው የሚለው ባለማወቅ ሰው ሊያደርግ እንደሚችል ይረሳዎል ። ናቸው ብሎ ከመደምደም ባለማወቅ እንደዚህ እየተደረገ ስለሆነ አስተውሉ እያለ ሰውን ማንቃቱ የተሻለ ነው ባይ ነኝ።
@helinamengstu8247
@helinamengstu8247 8 ай бұрын
መጀመሪያ የራስህን ነገር በደንብ አስተካክል አጥራው።የምትናገረውን ነገር እንድንማርበት።አንተ ራስህ አደገኛ ነገር ላይ ነህ አትቀልድ ።ሀይማንት የግል ቢሆንም ለምን ታስመስላለህ??
@tedyteklu8195
@tedyteklu8195 8 ай бұрын
ውሸታም ምን መልስ አለው
@luliyagebrehiwot2112
@luliyagebrehiwot2112 8 ай бұрын
ትክክል እንድናምነው ሀይማኖት የግል ቢሆንም የሚከተለውን ሀይማኖት ይናገር
@milkanatube4685
@milkanatube4685 8 ай бұрын
ወንድማችን አብይ የክፉን መንፈስ ስራ እያጋለጠበትና ስለተቃወመ ብዙዎችን ስላሳወቀ ክፉ መንፈስ ደሞ የራሱን ሰዎች እያስነሳ ለመዋጋት ይሞክራል ግን የትም አይደርስም ይወድቃል ድሮም የወደቀ ነውና ግን ማንም ከሀጢአት የነፃ የለም በምድር ላይ ግን የራሳችንን ጉድፍ ሳናይ የሰዎችን አቤት የሰዎችንስንዘረዝር አቤት ስንፈርድ ግን የሚጠቅመንን እንወስዳለን እንሰማለን እንጠቀምበታለን ክፉን መንፈስ እንቃወማለን
@misrakmisu2750
@misrakmisu2750 8 ай бұрын
​@@luliyagebrehiwot2112Protestant new
@user-ls6po2jy5d
@user-ls6po2jy5d 8 ай бұрын
ቆይ እንዲህ አይነት መረጃ መስጠት አቆማለዉ የምትለን ማን ሊሰራዉ ነዉ ጠንክረህ መቀጠል አለብህ ይሄ እኮ ኃላፊነት አለብህ በርትተህ ህዝቡን አንቃ ጥቂት ሰዉ ብታተርፍ እንኩዋን እግዚአብሔር በብዙ ይከፍልሃል. ፀልይ!
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 8 ай бұрын
አግዞ ማረን😢😢😢በርቱርን ሳድሶች
@user-pr2co5uf8z
@user-pr2co5uf8z 8 ай бұрын
መምህር አንተ የምታይበትን እይታ በጣም ነው የሚያስደስተኝ እግዚአብሄር ይጠብቅህ
@makdabekele8833
@makdabekele8833 8 ай бұрын
እሰይ ዝምብላችሁ ፕሮግራማችሁን ቀጥሉ ለወሬ ቦታ አለመስጥታችሁ ትልቅነት ነው በርቱ:
@user-xu5vd9yl1u
@user-xu5vd9yl1u 8 ай бұрын
beysuse seme serachew yefres. . Abiy tebark wude wondemachen geta yetebekachu❤❤❤❤❤
@abebitabera6259
@abebitabera6259 8 ай бұрын
ቤዚ አንቺም የዘመናችን ጀግና ነሽ በርቺ ልን
@heavenheavena9008
@heavenheavena9008 8 ай бұрын
Abiy yilma & Beziye ❤❤❤❤❤
@abiyitna9767
@abiyitna9767 8 ай бұрын
አብይ በርታ እግዚያብሄር ይጠብቅ ይርዳ ሁሉም ያልፋል እሺ በርታ
@TsionMengasha-su4on
@TsionMengasha-su4on 8 ай бұрын
Egziaber yerdachu enamesegnalen
@birtucaneshet-zv6hp
@birtucaneshet-zv6hp 8 ай бұрын
ሁሌም የምናከብርህ መምህራችን ከመምህር ደረጀ ዘወይንየ ጋ ያለው ችግር በሠላም መንገድ ፈታቹህ አብራቹህ እንያቹህ
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 8 ай бұрын
Ena mene yetebese seyetane neche poster yebelewe be mulu ayemechjeme memehere abeye esekezarie yasetemarekene seyetanene eyetewagahe newe enakomalene 3were kerene lemetewe yemetelewe anete eko jegena nehe berta malone yemibale negere yeseyetane goro ayesema pastime yachie ilumnati edemiyachee yetere
@lulahailu1659
@lulahailu1659 8 ай бұрын
ሰላም ለናተ ይሁን❤
@buzeayalew4674
@buzeayalew4674 8 ай бұрын
እግዚኦ መሀርና ክርስቶስ ማረን
@solomonmulugeta9590
@solomonmulugeta9590 8 ай бұрын
Abey you are hero.keep it up
@betelhemmulugeta5827
@betelhemmulugeta5827 8 ай бұрын
ጤና ይስጥልኝ አብዬ የምትሰራቸውን ፕሮግራሞች ሁሉ እከታተላለሁ በርታ። በዊል ስሚዝ ወንድ ልጅ ላይ የሰራህውን እያየሁት ነበር የሚገርምህ ነገር ልጆቻቸውን ለጥልቁ የሰጧቸው ገና ከመወለዳቸውን ነው አንድ ሴት ልጅም አላቸው ስሟ የወንድ ነው የወንዱ ደሞ የሴት ስም ነው የሰጧቸው ወንዱ ወደ ሴት ሲለወጥ ሴቷም ሊዝቢያን ሆናለች። ሳያቸው በጣም ነው የሚያሳዝኑኝ ልጆቹ በጣም ታለንት ያላቸው ልጆች ነበሩ። እኔ አንዳንድ ግዜ ልጆቼን ይዤ ሀገሬ ገብቼ ለምኜ ልብላ እያልኩ አስባለሁ አሁን አሁን የኛም ሀገር ተስፋ የሚጣልበት አለመሆኑ ልብ ይነካል።😢
@user-hx4wc8yn7n
@user-hx4wc8yn7n 8 ай бұрын
በርታ
@NomorehgdefEzgharya
@NomorehgdefEzgharya 8 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰አብየ ጀጋና ወታደር ክርስቶዝ ቤዚየ ስወድሽ አነጋግርሽ ኩሉ ነገርኪ ንስኺ ውን ናይ ኣሓት ጅግና ኢኺ🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍
@gedionsirugeta152
@gedionsirugeta152 8 ай бұрын
It was great presentation
@tigisit2534
@tigisit2534 8 ай бұрын
ሣድሶች በእናተ ላይ የተከፈተው ዘመቻ ይገባናል እኛም አለን አይዞን ይበልጥ ጠንክሩ ልክ እኛም እንደምጠብቅ የምር ካንጀት ስሩ ችግር ካለ ሰዉ ሆኖ የማይሳሳት የለም እና ዉስጣዊ ለዉጥ አርጉ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@finoteasfaw8703
@finoteasfaw8703 8 ай бұрын
Zebaraki
@user-zq5lj8vj5m
@user-zq5lj8vj5m 8 ай бұрын
U Are legend. Teacher 🙏🏾
@emanuelsolomon8076
@emanuelsolomon8076 8 ай бұрын
አዝማሪዉ በጣምምምምምም #እድለኛ ከሆኑ ጥቂት ሰዎች ዉስጥ ትመደባለክ፤ ምክንያቱም #ዘገምተኛ የሆኑ ብዙ ተከታዮች አሉህ #ዘገምተኛነታቸዉ ሳያንሳቸዉ #ማንቂያ እያልክ አእምሮ #ማቀንጨሪያ ትሰጣቸዋለህ፤ እንዳንተ እድለኛ እንደሌለ ሁሉ እንዳንተ ሀገሩንና ዜጎቿን #ሚጠላም የለም።
@martasafa7325
@martasafa7325 8 ай бұрын
አቤቱ ማረን የሚኦንብንን አስብ 😭😭😭🙏
@milkanatube4685
@milkanatube4685 8 ай бұрын
መምህር አብይ በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@mimo4537
@mimo4537 8 ай бұрын
ልጅትዎ ምታወጣቸው ድምጾች ግን እኔን ብቻ ነው ሚረብኘኝ? በናትኝ ለኔ ስትይ የምታወጫቸውን ድምጾች አቁሚ ምንድነው እምምም' ያያያ' እእእ' ኦኦኦ
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 8 ай бұрын
እራሱዋ ድምፅዋ ያስደነግጣል ይሄንን ስው ሲያወራ የምታወጭውን ድምፅ ተይ
@mesiyemekditube7240
@mesiyemekditube7240 8 ай бұрын
ውይ እኔም አለው ከንግግሯ እስከ መሀልመሀል የምትላቸው ነገሮች ሲዘገንኑኝ ሲጨንቁኝ ከዚ በፊት ኮመንትም ሰጥቼ ነበር
@temosokarabo5803
@temosokarabo5803 8 ай бұрын
😮😂
@mimo4537
@mimo4537 8 ай бұрын
​@@mesiyemekditube7240በጣም እኔንም ነው ሚጨንቀኝ ሆነብላ የምታጎረንነው ነው ሚመስለኝ ድምጽዎላይ ብትሰራ እና በማህል በማህል የምታወጣቸውን ድምጾች ብትተው፥ ትንሽ ፈታ ብትል ጥሩ ነው ።
@chuchumike3286
@chuchumike3286 8 ай бұрын
በጣም ንው ድምፁዋ የሚጨንቀው ትክክል
@user-Pe8hf2bp5q
@user-Pe8hf2bp5q 8 ай бұрын
ወይኔ ምን አይነት ዘመን ነው እግዚያብሔር ሆይ ደርሰልን ከዚህ ጉደ አውጣን
@haytomer9818
@haytomer9818 8 ай бұрын
ትላንትና ሰለ አይጥ ድመት ሰታወራ በጣም የገረመኝ ነገር ከቤቴ ገብታ እቃየን እየበላች አሰቸግራኝ ነበር ደሞኮ አረብ ሀገር ያሉት አይጦች ድመት ነዉ የሚያክሉት ትልቀታቸዉ ይቺ ትንሸ ናት ከየት እንደመጣች ለወራቶች አሰቸግራኝ ተላንት መንፈሰ በአይጥ ገብቶ ያጠቃል ያልከዉን ሰምቼ ቁረሀን ከፍቼ ሰተወዉ ወዲያዉ በአይኔ እያየኋት ተፈትልካ ከቤት ወጥታ ሄደች እንዴት ትልቅ ችግር እንደተገላገልኩ ከምር
@SurafelH.Georgis
@SurafelH.Georgis 4 ай бұрын
አቤቱ እንደቸርነትህ ታረቀን በዚህ ዘመን ልጆቼን ወደዚህ ምድር ማምጣቴ እጅግ በጣም ይቆጨኛል ያንገበግበኛል ምን ላድርጋቸው መልሼ ሆዴ ውስጥ አልጨምራቸው ነገር በጣም ግራ ገብቶኛል እባካችሁ ልጆቻችንን እንዴት እናሳድግ?
@user-rr1ld8dy1f
@user-rr1ld8dy1f 8 ай бұрын
አንደኛ ነኝ በርታ ወንድማችን
@berketitemsgn9276
@berketitemsgn9276 8 ай бұрын
እግዚኦ አቤቱ በቸረነትክ አሰበን
@user-yu3tl2ic7t
@user-yu3tl2ic7t 8 ай бұрын
መምህር. እንዲህ እምታስተምረንን. ልምድ ነው ልታቆም የወሰከው ብዙ ነብሶችን ከእሳት እያወጣክ ነው እባክህን ብዙ ያልዳኑ ነፍሶች አሉ. ዳቢሎስ ይጩህ አንተ ግን እባክህ. አታቁም. 😢😊
@user-hx4wc8yn7n
@user-hx4wc8yn7n 8 ай бұрын
እኔ ያሳሰበኛል መምህር ኣብይ ይልማ ለማዳከም የምትሰሩ ሰዎች መምህር ይልማ የፈለገ ሃይማኖት ይከተል መብቱ ነው እኛ ከሱ የምንማር ኩፊ መናፍሰት 666የገባ ሶዶማውያን ለመጠንቀቅ ነው
@amanuelfitsum624
@amanuelfitsum624 8 ай бұрын
አሁንም በርታ
@user-jb9bu9to2t
@user-jb9bu9to2t 8 ай бұрын
አብይየ 😘😘😘😘ቤዛየ😘😘😘በርቱልን ግን በፁለት በስግደት በርቱልን ውጋዉ ከማይታየዉ አካል ጋር ነዉ አማራጭ ሲያጣ የገዛ ለጅህንም ቢሆን ያስነሳብሀል አጋንት በርቱልን
@makdametaferia3639
@makdametaferia3639 8 ай бұрын
እግዚዎ
@azebbekele4300
@azebbekele4300 8 ай бұрын
መምህር በጣም ታስፈልገናለህ ግን ከመምህር ደረጀ ጋር ያለውን ቅራንኔ አጥፉ ከናን እንማር🙏🙏🙏🙏
@desalegnsamuelmekango5961
@desalegnsamuelmekango5961 8 ай бұрын
respect proude miend
@aklile7691
@aklile7691 8 ай бұрын
ቤዛዊት፣ ዝም ብለሽ ብታዳምጪ መልካም ነው ተራ አግኝተሽ እስክትነጋገሪ ድረስ። እእ እእ እእ በየመሐሉ የምትይው፣ አድማጭ ተመልካቾችን ይረብሻል።
@user-wy8uh4pp3i
@user-wy8uh4pp3i 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 8 ай бұрын
🧶Memher Abiy and Beza, as always great to see you with great energy and positivity! *Don't ever let the Devil to disrupt, distract, interrupt and blackmail you! Rebuke it in the Name of Jesus and soldier on! *That is how we all love to see you! We are all waiting for more great Saddis Programs! "Keep Calm and Carry On!" *Shine Abiy Yilma, Shine! Kudos! 🙏 🌄
@sarakefli26
@sarakefli26 8 ай бұрын
ወይ ዘንድሮ
@asnakeshewaseyasib2284
@asnakeshewaseyasib2284 8 ай бұрын
የሐይማኖት አክራሪነት ክርስቶስን ምን ያህል እንደሸፈነው እያየው ነው አክረው አክረው ክርስቶስን ገፍተውታል።
@user-sp5rv9op9h
@user-sp5rv9op9h 8 ай бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ፈጣሪዬ ሆይ እሆንን ክፍ ዘመን አሳጥርልን
@WOrkineshGorfu-bl7sc
@WOrkineshGorfu-bl7sc 8 ай бұрын
እንወድሃለን መምህር ❤❤ የኛ መከታ አንተ ባትኖር እኮ
@MilkeessaChemire-im4mb
@MilkeessaChemire-im4mb 8 ай бұрын
Betam yeszenal
@mediassefaw9658
@mediassefaw9658 8 ай бұрын
አብይ እኛን ስለ ሰይጣን እያስተማራችሁን አንተና ደረጄ ለምን በፍቅራችሁ ውስጥ ሰይጣን ታስገባላችሁ ደረጄም የበረከትን እና የቢንያምን ወሬ ሰምቶ በአይኑ እስካላየ ድረስ ሚዲያ ላይ ወጥቶ ስም እየጠቀሰ ማውራት እኔ አፍሬበታለሁ ትልቅ ሰው ይመስለኝ ነበር
@milanrafael4524
@milanrafael4524 8 ай бұрын
በጣም በደረጀማ በጣም ነው ያፈርኩት
@tigisit2534
@tigisit2534 8 ай бұрын
😁😁😁😁😁😁ሣድሶች እንኳን በሰላም መጣችሁ አቤት ዘንድ እኮ ይሄንን ሰሞን እሪ አለ በተለይ ቢንያም ቅልቡ ተቃጠለ በቃ ሰሞኑን ይጮሀል
@tirusenumariye3541
@tirusenumariye3541 8 ай бұрын
ጥያቄ አለ እናንተ በቲቪ ከማሳየት ባለፈ የመረጄ ምንጫቹሁን የዌብ አድራሻም ይሁን ከየት አመጣቹሁት እናንተንከሰማሁ በሆላ ሄጄ ማረጋገጥ እፈልጋለሁ እባካቹህምንጩን እንፈልጋለን
@telljtelljtell8501
@telljtelljtell8501 8 ай бұрын
ውድ መምህራችን ሰላምህን ያብዛዉ, ዉድ የሳድስ ተከታታዮች በአለማችን አሁን አዲስ የሞት ክትባት ለመክተብ ተዘጋጅተዋል ቀን በፈረንጆቹ 11 ኦክቶበር ኢተረኒትም ያጠፋሉ የሚል ዜና እየተሰራጨ ነው ስለዚ በተቻላችሁ መጠን ክትባት የሚባል እዳይከተቡ ለቤተሰቦቻችሁ አስተላልፉ
@asemerttilahuntilahun5225
@asemerttilahuntilahun5225 8 ай бұрын
እረ በክርስቶስ የምርሽን ነው የምትይው በእናትሽ ንገራኝ ምን ላይ ነው የስማሽው የልጄይ ክትባት ነው ያለው በአውሮፓ ነው ለግዜው የምኑርው አስረጄኝ??እህት
@meseretmesfinmessi1283
@meseretmesfinmessi1283 8 ай бұрын
እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ 😭😭 ፈጣሪ ሆይ ቶሎ ና 🙏
@muluye333
@muluye333 8 ай бұрын
መምህር ዕድሜ ይስጥህ
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:19
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 21 МЛН
3 wheeler new bike fitting
00:19
Ruhul Shorts
Рет қаралды 48 МЛН
Children deceived dad #comedy
00:19
yuzvikii_family
Рет қаралды 4,9 МЛН
EMS Eletawi የተፈጸሙ ወንጀሎችና ተጠያቂነት Wed 26 Jun 2024
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 1,8 М.
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:19
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 21 МЛН