ታደሰ እሸቴ Tadesse Eshete አትቸኩልም አንተ Atchekulim Ante

  Рет қаралды 54,515

መዳን ቲዩብ MEDAN-SALVATION TUBE

መዳን ቲዩብ MEDAN-SALVATION TUBE

3 жыл бұрын

Gospel song by Singer Tadesse Eshete. God never been late to help. He always arrives at perfect time. Glory be to His Holy Name.
“አትቸኩልም አንተ ደግሞም አትዘገይም”
በዘማሪ ታደሰ እሸቴ
እንታነጽበት ዘንድ አቅራቢ
ወ/ም ሶካ
ጥቂት ጊዜ አለፈ ከተናገርካቸው
አብርሃምና ሣራን ተስፋ ፈተናቸው
ከዚህ የተነሳ እርምጃን ወሰዱ
አንተንም ቀደሙ እስማኤልን ወለዱ
ግን አንተ ጌታችን ስለ ተስፋው ብለህ
ይስሐቅን አምጥተህ ቃልህን ፈጸምህ /2
አትቸኩልም አንተ ደግሞም አትዘገይም
ቀስ እያልክ ብትሄድ ማንም አይቀድምህም
ነገርን በሙሉ በጊዜው ውብ አድርገህ
በድንቅ በተአምራት ታበጃጀዋለህ
ክብርህን ትገልጻልህ
ወንድሞቹ ሲሰግዱ ዮሴፍ ህልምን አየ
ግን የኖረው ኑሮ ከዚህ የተለየ
ቃልህ እስኪመጣለት እርሱም ተፈተነ
በእርኩሰት በኃጢአት ላይ ሁሌ እየጨከነ
የሚጐበኝበት የእግዚአብሔር ቀን መጣ
ከዚያ ጉስቁልናው ከመከራው ወጣ /2
አትቸኩልም አንተ ደግሞም አትዘገይም…..
ሃና መካኗ ሴት ብዙ አለቀሰች
በወገኖች ሳይቀር እየተነቀፈች
እርሷም እንደሰዎች ዘመኗ ደረሰ
ልቧ በአንተ ጸና ታሪኳም ታደሰ
አቤት የእግዚአብሔር ስራው ያስደንቃል
የምስኪኑን እንባ በጊዜው ያደርቃል /2
አትቸኩልም አንተ ደግሞም አትዘገይም….
በጣም የምትወደው አልዓዛር ታሟል
የሚል ድምጽ ከሰማ አራት ቀን ሆኖታል
የሞተውን ሊያስነሳ እንባቸውን ሊያብስ
በራሱ ጊዜ መጣ ጌታችን ኢየሱስ
ዛሬም ብንጠብቀው በመጠበቂያችን
እግዚአብሔር ቅርብ ነው ክብሩን ሊገልጽልን /2
አትቸኩልም አንተ ደግሞም አትዘገይም….
እግዚአብሔር ይባርካችሁ!

Пікірлер: 41
@godislove1474
@godislove1474 3 жыл бұрын
ታዴ ሁሌም የማትረሣ በልቤ የዘመርካቸው ሕይወት የሚያካፍሉ መዝሙሮች ቦታ አላቸው ያሻግራል ምንም እንካን ብታሸልብም በረፍትህም ሆነህ የእግዚአብሔር መንፈስ አለባቸው ።
@thionlema7724
@thionlema7724 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን ❤❤❤❤❤❤❤ ቀስ እያልክ ብትሄድ ማንም አይቀድምክም እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአሜን
@DawitDave-nr1wh
@DawitDave-nr1wh 5 ай бұрын
ያኔመዝሙር በምጥ ነበር የሚወለደውየሚባርክ መዝሙር❤
@user-qs5oh6gy3l
@user-qs5oh6gy3l 2 ай бұрын
አሜን ❤❤❤❤❤❤❤
@AddishiwotTesfaye-mq6qd
@AddishiwotTesfaye-mq6qd 4 ай бұрын
ተባረክ
@eshetubelachew1740
@eshetubelachew1740 6 ай бұрын
እሱ ሁል ግዜ በሱ ግዜ ነው የሚስራው ጌታ ይመስገን ተባረኪ❤❤❤
@turiamenshoa540
@turiamenshoa540 3 жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ይባርክህ ይባርክህ ከነግጥሙ ስለምታቀርብልን። ለሁሉም ትምህርት ይሁን ፀጋ ይብዛልህ።
@birukfekadu
@birukfekadu 3 жыл бұрын
ጥቂት ፡ ጊዜ ፡ አለፈ ፡ ከተናገርካቸው አብርሃምና ፡ ሳራን ፡ ተስፋ ፡ ፈተናቸው ከዚህ ፡ የተነሳ ፡ እርምጃን ፡ ወሰዱ አንተንም ፡ ቀደሙ ፡ እስማኤልን ፡ ወለዱ ግን ፡ አንተ ፡ ጌታችን ፡ ስለተስፋህ ፡ ብለህ ይስሐቅን ፡ አምጥተህ ፡ ቃልህን ፡ ፈጸምህ (፪x) አዝ፦ አትቸኩልም ፡ አንተ ፡ ደግሞም ፡ አትዘገይም ቀስ ፡ እያልክ ፡ ብትሄድ ፡ ማንም ፡ አይቀድምህም ነገርን ፡ በሙሉ ፡ በጊዜው ፡ ውብ ፡ አድርገህ በድንቅ ፡ በተዓምራት ፡ ታበጃጀዋለህ ውልህን ፡ ትገልጻልህ ወንድሞቹ ፡ ሲሰግዱ ፡ ዮሴፍ ፡ ህልምን ፡ አየ ግን ፡ የኖረው ፡ ኑሮ ፡ ከዚህ ፡ የተለየ ቃልህ ፡ እስኪመጣለት ፡ እርሱም ፡ ተፈተነ በእርኩሰት ፡ በኃጢአት ፡ ላይ ፡ ሁሌ ፡ እየጨከነ የሚጐበኝበት ፡ የእግዚአብሔር ፡ ቀን ፡ መጣ ከእዛ ፡ ጉስቁልና ፡ ከመከራ ፡ ወጣ (፪x) አዝ፦ አትቸኩልም ፡ አንተ ፡ ደግሞም ፡ አትዘገይም ቀስ ፡ እያልክ ፡ ብትሄድ ፡ ማንም ፡ አይቀድምህም ነገርን ፡ በሙሉ ፡ በጊዜው ፡ ውብ ፡ አድርገህ በድንቅ ፡ በተዓምራት ፡ ታበጃጀዋለህ ውልህን ፡ ትገልጻልህ ሃና ፡ መካኗ ፡ ሴት ፡ ብዙ ፡ አለቀሰች በወገኖች ፡ ሳይቀር ፡ እየተነቀፈች እርሷም ፡ እንደሰው ፡ . (1) . ፡ ዘመኗ ፡ ደረሰ እምባዋ ፡ በአንተ ፡ ጸና ፡ ታሪኳም ፡ ታደሰ አቤት ፡ የእግዚአብሔር ፡ ስራው ፡ ያስደንቃል የምስኪኑን ፡ እንባ ፡ በጊዜው ፡ ያደርቃል (፪x) አዝ፦ አትቸኩልም ፡ አንተ ፡ ደግሞም ፡ አትዘገይም ቀስ ፡ እያልክ ፡ ብትሄድ ፡ ማንም ፡ አይቀድምህም ነገርን ፡ በሙሉ ፡ በጊዜው ፡ ውብ ፡ አድርገህ በድንቅ ፡ በተዓምራት ፡ ታበጃጀዋለህ ውልህን ፡ ትገልጻልህ በጣም ፡ የምትወደው ፡ አልዓዛር ፡ ታሟል የሚል ፡ ድምጽ ፡ ከሰማ ፡ አራት ፡ ቀን ፡ ሆኖታል የሞተውን ፡ ሊያስነሳ ፡ እንባቸውን ፡ ሊያብስ በራሱ ፡ ጊዜ ፡ መጣ ፡ ጌታችን ፡ ኢየሱስ ዛሬም ፡ ብንጠበው ፡ በመጠበቂያችን እግዚአብሔር ፡ ቅርብ ፡ ነው ፡ ክብሩን ፡ ሊገልጽልን (፪x) አዝ፦ አትቸኩልም ፡ አንተ ፡ ደግሞም ፡ አትዘገይም ቀስ ፡ እያልክ ፡ ብትሄድ ፡ ማንም ፡ አይቀድምህም ነገርን ፡ በሙሉ ፡ በጊዜው ፡ ውብ ፡ አድርገህ በድንቅ ፡ በተዓምራት ፡ ታበጃጀዋለህ ውልህን ፡ ትገልጻልህ
@zeliktaddesse4251
@zeliktaddesse4251 3 ай бұрын
ታዴ ምርጥ ዘማሪ ። በብዙ ተባርኬአለሁኝ
@Faith_first_wellness
@Faith_first_wellness 8 ай бұрын
I have been listening to this all week! Wow 😮 Thank you for sharing 🙏
@yidegbooksreviewandrecomme3742
@yidegbooksreviewandrecomme3742 6 ай бұрын
Tadesse Eshete, thank you. I have always been blessed by your songs. God I pray that you may rise such singers again in this age of down falling.
@kassahunyigzawayalew6783
@kassahunyigzawayalew6783 6 ай бұрын
መንፈስ የረሰረሰበት ድንቅ ዝማሬ
@kassahunyigzawayalew6783
@kassahunyigzawayalew6783 6 ай бұрын
ተሰምቶ የማይጠገብ
@meseretadara1067
@meseretadara1067 3 жыл бұрын
Ameeeen ameeeen Hallelujah Hallelujah ameeeen God bless you 🙌🙌🙌💝
@hannajesus5594
@hannajesus5594 3 жыл бұрын
Hallelujah Hallelujah Hallelujah ❤❤❤😭😭❤❤
@workinehmenna5195
@workinehmenna5195 7 ай бұрын
God bless you
@TewodrosShibru
@TewodrosShibru Жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ!!!
@0911617971
@0911617971 3 жыл бұрын
አሜን!!
@danielansane1340
@danielansane1340 11 ай бұрын
Amen amen eysus
@buzayehutegenu6338
@buzayehutegenu6338 6 ай бұрын
@user-br7hd1ds5c
@user-br7hd1ds5c 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@merondebele4217
@merondebele4217 6 ай бұрын
❤❤❤
@abosemelese3356
@abosemelese3356 Жыл бұрын
Wow amazing !!!
@tiblezteclehaimanot3600
@tiblezteclehaimanot3600 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜንንንን ሀሌ ሉያ
@blackyliii4751
@blackyliii4751 5 ай бұрын
😭😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️❤️
@josephwondayehuofficial1183
@josephwondayehuofficial1183 2 жыл бұрын
ታዳ ❤❤❤
@YoutubeFacebook-de8yj
@YoutubeFacebook-de8yj Жыл бұрын
Rip ለእግዛብሔር ጥሩ አገልጋይ ነበርክ በመዙሙር
@TarikuGiovanni
@TarikuGiovanni Жыл бұрын
What comment to give am out of words, Lord you are beyond description
@bethimerdekios400
@bethimerdekios400 3 жыл бұрын
አሜን።
@abnett.6429
@abnett.6429 2 жыл бұрын
Wow!How calming🙏🙏🙏
@maranatha1308
@maranatha1308 4 ай бұрын
😢😢😢😢
@tefalemtekolaendashaw126
@tefalemtekolaendashaw126 9 ай бұрын
Getahoy Temesgen
@amaredegefa6512
@amaredegefa6512 11 ай бұрын
Amen, un forgettable blessing songs
@lemlemlebsoofficialsite7633
@lemlemlebsoofficialsite7633 11 ай бұрын
Amen
@dawithunde9485
@dawithunde9485 3 жыл бұрын
Very nice song
@abrahammohammed5937
@abrahammohammed5937 Ай бұрын
አትቸኩልም አንተ ደግሞም አትዘገይም ቀስ እያልክ ብትሄድ ማንም አይቀድምህም ነገርን በሙሉ በጊዜው ውብ አድርገህ በድንቅ በተአምራት ታበጃጀዋለህ ክብርህን ትገልጻለህ
@zemabetselot7877
@zemabetselot7877 Жыл бұрын
🥰🥰🥰
@belayeenat7765
@belayeenat7765 Жыл бұрын
Amaen
@jesussaves335
@jesussaves335 2 ай бұрын
ወደን አይደለም መዝሙር ድሮ ቀረ የምንለው
@mesfinabebe1563
@mesfinabebe1563 11 ай бұрын
ታደሰ እሸቴ Vol #2 ሙሉ አልበም በግጥም Tadesse Eshete Vol #2
1:04:25
@BKLyrics መዝሙሮች በግጥም
Рет қаралды 109 М.
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 60 МЛН
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 10 МЛН
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 27 МЛН
Ante gin Tamenehe
5:03
Bethel Music Ministry
Рет қаралды 27 М.
አዲሱ ወርቁ ቁ.1 ሙሉ አልበም Addisu Werqu #1 Full Album
58:51
Christian voice - የክርስቲያን ድምፅ
Рет қаралды 74 М.
Tadesse Eshete ታደሰ እሸቴ   Mefetaten Awjalehu መፈታቴን አውጃለሁ
9:24
መዳን ቲዩብ MEDAN-SALVATION TUBE
Рет қаралды 205 М.
ያሻገረኝ በድል ያወጣኝ ሰባራውን ድልድይ …
4:26
BYTANAT - ҚЫЗҒАЛДАҒЫМ
2:24
BYTANAT
Рет қаралды 30 М.
Jaloliddin Ahmadaliyev - Kuydurgi (Official Music Video)
4:49
NevoMusic
Рет қаралды 10 МЛН
Stray Kids "Chk Chk Boom" M/V
3:26
JYP Entertainment
Рет қаралды 60 МЛН
Әбдіжаппар Әлқожа - Ұмыт деме
3:58
Әбдіжаппар Әлқожа
Рет қаралды 1 МЛН
Malohat
3:35
Xamdam Sobirov - Topic
Рет қаралды 1,2 МЛН
V $ X V PRiNCE, Shulamah - Jai Jatpaimyz (2024)
2:38
Студия СОЮЗ
Рет қаралды 103 М.