Taddese Eshete ታደሰ እሸቴ Egzeabiherin Tebike Alaferkugnim እግዚአብሔርን ጠብቄ አላፈርኩኝም

  Рет қаралды 46,046

መዳን ቲዩብ MEDAN-SALVATION TUBE

መዳን ቲዩብ MEDAN-SALVATION TUBE

4 жыл бұрын

Gospel song by singer Taddese Eshete. God never late me down by waiting on His promises. Therefore, I trust in Him and Praise His glorious Name.
“እግዚአብሔርን ጠብቄ አላፈርኩኝም”
በዘማሪ ታደሰ እሸቴ
እንታነጽበት ዘንድ አቅራቢ
ወ/ም ሶካ
ነገ በሕይወትህ ድንቅ አደርጋለሁ
ብቻ አንተ ተቀደስ እኔ ሰራለሁ
ብሎ ጌታ አሰበኝ ቃሉን አክብሮ
ምርኮዬን መልሷል ስሜን ቀይሮ
እግዚአብሔርን ጠብቄ አላፈርኩኝም
ምርኮዬም ተወስዶ በዛው አልቀረም
በጊዜው ኢየሱስ መልሶልኛል
ሥሙ ይባረክ ይንገሥ አሰኝቶኛል
ጌታውን ተማምኖ የሚጠባበቅ
ኃይሉ ታደሰ እንጂ ዘላለም አይወድቅ
እግዚአብሔር ይሄ ነው ተስፋ ያረኩት
ጸሎቴን መልሷል ኑ ስሙን ባርኩት
እግዚአብሔርን ጠብቄ አላፈርኩኝም…..
በለስን ጠብቆ ፍሬን የበላ
ከጌታው ጋር ሆኖ ያልቀረ ኋላ
አከናውኖልኛል ምኔን ልክፈለው
የሚል በዕልልታ ጌታን ያክብረው
እግዚአብሔርን ጠብቄ አላፈርኩኝም…..
ሥጋዬን በጥርሴ እነክሳለሁኝ
ቢገድለኝም እርሱን እጠብቃለሁኝ
ብሎ ለጠበቀው ጌታን በእምነት
በሁለት እጥፍ መጣ የኢዮብ በረከት
እግዚአብሔርን ጠብቄ አላፈርኩኝም….
እረድኤቴና መድሃኒቴ
አከናውኖልኛል ኢየሱስ አባቴ
በፊቱ ዘላለሁ እንደ እንቦሳ
ስላራቀው ከእኔ ያንን አበሳ
እግዚአብሔርን ጠብቄ አላፈርኩኝም…..
ልጄ ልብህን ስጠኝ ወደ እኔ ና
እሰራለሁ ብሎ አባበለኝና
እኔም ከአምላኬ ጋር ወዲያው ስታረቅ
ጸሎቴን መለሰው ሥሙ ይባረክ
እግዚአብሔርን ጠብቄ አላፈርኩኝም…..
እግዚአብሔር ይባርካችሁ!

Пікірлер: 30
@MilionDino
@MilionDino 6 күн бұрын
ቢታመኑበት እርሱ እኮ ምንልበለው።።። ስሙ ይባረክ። ሚበላ ሚጠጣ አምላክ አለን
@zenabethlhem3162
@zenabethlhem3162 Жыл бұрын
በጊዜው ኢየሱስ መልሶልኛል።
@GenetGaji
@GenetGaji 4 ай бұрын
አሜን መልሶልኛል
@oliyadsisay482
@oliyadsisay482 3 ай бұрын
semu yibarek yinges asengetongal ....... blessed
@EmanueleEnricoFinello
@EmanueleEnricoFinello 4 ай бұрын
Amen thank you Lord ❤!
@dawitduga6570
@dawitduga6570 Жыл бұрын
Amen I wait you Jesus
@meseretsemeani360
@meseretsemeani360 Жыл бұрын
ሰዉ ከዚህ ምድር ዘመኑን ጨርሶም ከሄደ በኃላ ዛሬም እንደ አዲስ የሚሰሙ የፀሎት መልስ ከሆኑት ዘማሪያን አንዱ ታደሰ እሸቴ ነዉ።
@ttyy5840
@ttyy5840 Жыл бұрын
Amen.amen.amen tabaraki
@thelazziest
@thelazziest 2 жыл бұрын
ወይኔ...አረጅሁ! የልጅነት ዘመኔ መዝሙር! ተባረክ ው/ም ሶካ
@Eyerusalem_
@Eyerusalem_ 3 жыл бұрын
ዘመናት የሚሻገር መዝሙር::
@berhanehirigo5208
@berhanehirigo5208 3 жыл бұрын
1112
@Tseganesh-vl8fw
@Tseganesh-vl8fw 5 күн бұрын
❤ጌታ ይባርክህ❤❤🎉🎉
@delolo1647
@delolo1647 3 жыл бұрын
Amen
@abbeyabbey5256
@abbeyabbey5256 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ተስፋ በቆረጥኩበት ጊዜ እንደገና በመዝሙርህ ቃል ተስፋን ከአንዴም ሁለት ሦስት ግዜ በአንተ መዝሙር ተስፋን አግኝቻለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ አመሰግናለሁ::
@mamushalem3003
@mamushalem3003 Жыл бұрын
Amen 🙏🏾
@amanenoro1567
@amanenoro1567 2 жыл бұрын
Yhe mzmur blejnet be kaset eyesemaw nw yadekut teratu skensebegn scheger nbr ahun you tube lay slagegnehut des blognal tebareku
@shiftydemer2437
@shiftydemer2437 Жыл бұрын
ዛሬ 28/3/2015 በሕልሜ ስዘምር አደርኩ። ጌታ የጠበኩትን ቀጥሎ ሰጠኝ። ስሙ ይባረክ።
@abnett.6429
@abnett.6429 2 жыл бұрын
አሜን❤️❤️🙏🙏🙏
@shewayesiyoum145
@shewayesiyoum145 2 жыл бұрын
ድንቅ መዝሙር ❤😇
@0911617971
@0911617971 4 жыл бұрын
praise the Lord Jesus!
@barkatmangsha7318
@barkatmangsha7318 Жыл бұрын
Ameennnn😍
@mekdestamiru6931
@mekdestamiru6931 3 жыл бұрын
Eseyyyyyyyyyy, Hallelujah! What a precious God we serve!
@maazapubliccell1905
@maazapubliccell1905 4 жыл бұрын
Amennnnnnnnnnnnn hila luya
@gooseta6737
@gooseta6737 4 жыл бұрын
Amen God bless you
@saraassefa9561
@saraassefa9561 2 жыл бұрын
Thank you!!!
@berhanehirigo5208
@berhanehirigo5208 3 жыл бұрын
Gun
@berhanehirigo5208
@berhanehirigo5208 3 жыл бұрын
Qas
ታደሰ እሸቴ Vol #2 ሙሉ አልበም በግጥም Tadesse Eshete Vol #2
1:04:25
@BKLyrics መዝሙሮች በግጥም
Рет қаралды 109 М.
Tadesse Eshete ታደሰ እሸቴ   Mefetaten Awjalehu መፈታቴን አውጃለሁ
9:24
መዳን ቲዩብ MEDAN-SALVATION TUBE
Рет қаралды 205 М.
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 7 МЛН
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 45 МЛН
ሁሉ ባንተ ነው
13:21
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 7 МЛН
ታደሰ እሸቴ Tadesse Eshete አትቸኩልም አንተ Atchekulim Ante
5:36
መዳን ቲዩብ MEDAN-SALVATION TUBE
Рет қаралды 54 М.
Tadesse Eshete belekso Zerin Zerten Nebere
7:21
Yigebawal TV
Рет қаралды 19 М.
Full ALbum: ታደሰ እሸቴ Vol 1 | Tadesse Eshete
56:29
Minister Bereket Negash
Рет қаралды 13 М.
Jaloliddin Ahmadaliyev - Kuydurgi (Official Music Video)
4:49
NevoMusic
Рет қаралды 10 МЛН
Әбдіжаппар Әлқожа - Ұмыт деме
3:58
Әбдіжаппар Әлқожа
Рет қаралды 1 МЛН
Aq Koilek
2:51
Algyt - Topic
Рет қаралды 104 М.
KeshYou x Snoop Dogg - Forever Sunday (Official Music Video)
3:06
BM PRODUCTION
Рет қаралды 158 М.