🔴እንዴት ኢየሱስ ይከሰሳል⁉️...ተሸንፎ እኮ አይደለም...ተወዳጁ መምህር መጋቤ ሃይማኖት ኢዮብ ይመኑ

  Рет қаралды 112,642

Rama Tube ll ራማ ቲዩብ Zemari Tadewos

Rama Tube ll ራማ ቲዩብ Zemari Tadewos

7 ай бұрын

#ethiopia #orthodox #rama

Пікірлер: 175
@mimebeza3240
@mimebeza3240 7 ай бұрын
አጎቴ የምታከብረው አምላክ እድሜ ጤና ይስጥህ እጅግ በጣም ነው ምወድህ ያባቴ ምትክ የኔ ደግ❤🎉
@merhabaethiopian340
@merhabaethiopian340 6 ай бұрын
እግዚአብሔር እደሜጤናይሥጥሸ ላንቺም ለመምኋራችንም
@Bisratmeri
@Bisratmeri 6 ай бұрын
tadeleshi Maryamn Endetko Endmakbrew Endmewdew Zewtr Kseru Kuchbyea Bmare Malslchew Memhrea Newe,dnglemaryam Bebetuwa Tebka Tanurew.Ehtea
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 6 ай бұрын
ምርጥ አጎት አለሽ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ተንከባከቢልን በጣም እንወዳቸዋለን
@mimebeza3240
@mimebeza3240 6 ай бұрын
@@kidankidankidankidan7031 ክበሩልኝ ወገኖቼ
@etsubdink9676
@etsubdink9676 6 ай бұрын
መታደል ነው
@user-ss2hl2mb3r
@user-ss2hl2mb3r 7 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜዎ ይርዘምልን በረከቶ ይደርብን
@WendesenGenene
@WendesenGenene 5 ай бұрын
Mm😊😅
@user-qf8ej5fr9c
@user-qf8ej5fr9c 5 ай бұрын
መምሕራችን ቃለሕይወት ያሠማልን ጸጋዉን ያብዛልሕ የሠማነዉን በልቦናችን ያሠድርብን 😢ይችን ቀን ለሠጠን እግዚአብሄር የተመሠገነ ይሁን 🤲🤲🤲😢😢😢😢🥰🥰🥰🥰🥰🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
@netsanetgosa8917
@netsanetgosa8917 7 ай бұрын
ምህር በምታስተምረው ትምህርት ሀሌም እባረክበታለሁ ሰሚ ጆሮ ብቻ ሳይሆን አስተዋይ ልቦናን በውነት መኖርን ያድለን❤🙏🇪🇹
@user-xu1hv3qp9o
@user-xu1hv3qp9o 29 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-ye9zl1hr4h
@user-ye9zl1hr4h Күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማል እጅግ ደስ የሚል ትምህርት ነው ወንድማችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
@user-pz5kq8lv2c
@user-pz5kq8lv2c 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት መምህር እዮብ ትምህርቶት የነፍ ምግብ ነው አጥንት ሰርስሮ ይግባል በጥሞና ለሰማው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት❤❤❤
@SalmaSalma-ct7nf
@SalmaSalma-ct7nf 3 ай бұрын
ቃል ህይወት ይሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት መ ምህር እዳሜ እና ጤና ይስጥልኝን 🥰🥰🥰🥰🥰🙏
@AbinetAlemu-we5sn
@AbinetAlemu-we5sn Ай бұрын
ደሰ የሚል ትምህት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@user-do7mb6ol1i
@user-do7mb6ol1i 7 ай бұрын
የምታስተምረዉ ትምህርት በጣም ደስየምያሰኝ እድሜከጤና ይስጥህ
@DugDhx
@DugDhx 4 ай бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን
@ሓበሻዊት
@ሓበሻዊት Ай бұрын
ዕድመን ጥዕናን ይሃበልና እግዚአብሔር አምላክ ጸጋኡ የብዝሐልኩም ክቡር መምህርና ቃለ ህይወት የስምዐልና🙏🥰🥰🥰
@aniliza7321
@aniliza7321 11 күн бұрын
ኩሪ እግዚአብሔር ፀጋዉን የሞላበት መምህር አጎት ስላለሽ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን
@user-eu2hg2vv7b
@user-eu2hg2vv7b 7 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መህምር እድሜ ከጤናጋ አብዝቶ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤🕊🕊🕊💐💐💐💐💐🙏😌
@user-qw2mv5bo6e
@user-qw2mv5bo6e 7 ай бұрын
አምላኬ ጌታየ አንተን ብቻ እንዳይ ያለምን ነገረ እንዳላይ አንተ ልቤን መልስ እጅግ ድንቅ ስብከት መምህር እዮብ ጌታ አምላክ ይጠብቀወት ያገልግሎት ዘመነው ይረዘም አሜን
@user-tz2yn8ni5y
@user-tz2yn8ni5y 13 күн бұрын
መ ምህራችን በጣም ነወ የማከብረህ እመ አምላክ ከነ ቤተሰቦችህ ትጠብቅህ
@HayatEthi
@HayatEthi 13 күн бұрын
መምህር እዮብ ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይሰጥልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-bg7he3fo5k
@user-bg7he3fo5k 7 ай бұрын
😢ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛሎወት አባታችን 😢😢😢ልቦና ይስጠን
@kokab597
@kokab597 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ከኑፋቄ ይጠብቅል የህን የጣም የጣፈጠ ቃልህን እግዚአብሔር ከኑፋቄ ይጠብቅህ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤
@alambekallah7541
@alambekallah7541 7 ай бұрын
ሰላይም እለኪ ቅድስት ቤተክርስቲያን 💒 አምሳለ እየሩስ አለም ሰማያዊት
@hahhahdhdh1446
@hahhahdhdh1446 7 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን 😢
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 6 ай бұрын
መምህሬ ቃለሀይወትን የማያልቀውን ፀጋ ውን አብዝቶ ይሰጦት ። የዘመኘመናችን ሀዋሪያችን ኖት እውቀቱን ጥበቡን ይጨምርሎት ድንቅ ትምህርት በአንደበተ ርትዑ ድመወፆት ሰለሚመግቡን እግዚአብሔር ለአርሶም በመንግሰተ ሰማያት የነብሰዋጋ ይመግቦት ❤❤❤ከለብ እናመሰግናለን 🎉🎉🎉
@user-rr6fw4vs7t
@user-rr6fw4vs7t 7 ай бұрын
ተመስገን ጌታዬ ቃለ ህይወት ያሠማልን
@user-om5to2bn1t
@user-om5to2bn1t 7 ай бұрын
መምህሩ የሚያስተምሩን ክርስቶሰ ይሻለናል መሐል የፊልም ክርስቶስ አትጨምሩብን ክርስቶሰ የተወነው ፊልሙ ሲያልክ ሌላ ማንነተ አለው በመምህራን በሊቃውንት አድሮ የሚያስተምር የሚመክረን ክርስቶስ ይሻለናል
@wowowo-gn8np
@wowowo-gn8np 7 ай бұрын
🖐️
@emebetshimekit7172
@emebetshimekit7172 7 ай бұрын
Ewunet nw
@Kakidan-qb3vg
@Kakidan-qb3vg Ай бұрын
❤❤
@buzalemseyoumofficially8025
@buzalemseyoumofficially8025 10 күн бұрын
ቃል ሂዎት ያሰማልን አባታችን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@ghenethaile2803
@ghenethaile2803 7 ай бұрын
Amen AMEN AMEN EGZIABHER ymesgen Kalehiwot yasemaln AMEN ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@HanaMesfin-cr5pw
@HanaMesfin-cr5pw 7 ай бұрын
Memeher Eyobe bereketun yabezale
@rutaas2865
@rutaas2865 6 ай бұрын
እውነት ለመናገር እንኳን በስሙ ለተጠራነው ለእኛ ቀርቶ ለአህዛብ ከዚህ የበለጠ ምስክርነት የለም ለማመን ይሄ ትምህርት ብቻ ከበቂ በላይ ነው እድሜ ለጤና ይስጥልን መምህር ከዚህ የበለጠ የምታገለግልበትን ፀጋ ይጨምርልህ
@Hifg-ct6fi
@Hifg-ct6fi 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ለመምህር ቃለሂወትን ያሰማልን
@almealmee
@almealmee 7 ай бұрын
ቃለህይወትያሰማልንመምህራችንበ እድሜበጤናይ ጠብቅልንአሜንአሜንአሜን🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@Mekdes-ts2ho
@Mekdes-ts2ho 7 ай бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሠማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን እኛም ሠምተን የምንለወጥበት ይሁንልን አሜን አሜን አሜን
@ghgh4028
@ghgh4028 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን👏☘️
@user-oo1gw7kr9h
@user-oo1gw7kr9h Ай бұрын
Kale hiywet yasemaln memhr 😊❤❤❤
@IbelongtoJesus123
@IbelongtoJesus123 7 ай бұрын
Amen Qall hiwet yesmalna memhrna 🥰🥰🥰
@user-eq5yw2rr8q
@user-eq5yw2rr8q 7 ай бұрын
መምህራችን እግዛቤር እድሜና ጤና የስጥላን አሜን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 7 ай бұрын
እግዛቤር ሳይሆን እግዚአብሔር 👍
@aboaomr5163
@aboaomr5163 7 ай бұрын
አሜን❤
@tenseadirar7221
@tenseadirar7221 4 ай бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ። በጣም በጣም በጣም እናመሰግናለን ።
@monanana1196
@monanana1196 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-rw9tw3or3b
@user-rw9tw3or3b 4 ай бұрын
መምሕራችን ቃለሕይወት ያሠማልን ፅጋዉን ያብዛልሕ አሜን
@SaraSara-pe6ff
@SaraSara-pe6ff 5 ай бұрын
ቃለሕወት ያሰማልን ጸጋ እግዚአብሔር ይብዛሎት መምህርበእውነት ❤❤❤❤✝️✝️✝️
@user-dx4jk7mp9v
@user-dx4jk7mp9v 25 күн бұрын
Kale hywet yasemaln
@tihuneassefa4638
@tihuneassefa4638 6 ай бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ፈጣሪ ፀጋውን ያልብስህ❤❤❤❤❤❤❤
@user-cx1yw7gg5l
@user-cx1yw7gg5l 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ ፀጋ ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዉድ መምህራች🙏♥️♥️ ቅዱስ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን🤲😥😥😥♥️♥️♥️
@amlesetyohanns583
@amlesetyohanns583 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አድሜና ጤና ይስጥህ
@antenehmekonnen1450
@antenehmekonnen1450 7 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@MehariTeka-nh5sk
@MehariTeka-nh5sk 7 ай бұрын
ክቡር መምህርና ፀጋኡ ያብዝሐልኹም ቃለህይወት ቃለበረከት ያስምዐልና ሃገርና ሰላም ይግበረልና
@SanataCluse
@SanataCluse 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@BietisolomonBieti-oi1lk
@BietisolomonBieti-oi1lk 7 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህሬ በዕድሜ በጸጋ ያኑርልን የማታልፈዉን መንግሰት ያዋርሰልን
@zewuduwelo376
@zewuduwelo376 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀጋው ያኑራቹህ መምህር🙏🙏
@tsegemarreyammerreyaminate1299
@tsegemarreyammerreyaminate1299 7 ай бұрын
Amen Amen Amen Qaleheywet yasemalen memeher
@hcjth1747
@hcjth1747 7 ай бұрын
መምህራችን ቃለህይውት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏💒💠💠❤💐💐
@habthusolomon4064
@habthusolomon4064 7 ай бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልኝ አምላክ እድሜ ከጤና ይስጥልኝ ይጠብቅልኝ
@adonaygebre7593
@adonaygebre7593 7 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን። አለማመኔን እርዳው አምላኬና መድሐኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ ።
@melessesenait1234
@melessesenait1234 7 ай бұрын
Memeher bewenet amlak qalehiywot yasemalen.🤲🤲🤲Rejimedme tenawen yestelen.Ameeen
@fikrassfa135
@fikrassfa135 7 ай бұрын
ቃለህይወት ያስርማልን መምህር የሰማነው በልቡናችን ያሳድርልን🙏🙏🙏
@SerkalemAklik
@SerkalemAklik 7 ай бұрын
በእዉነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@user-qr3zy8we6h
@user-qr3zy8we6h 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@TigestNigussie-dc4oj
@TigestNigussie-dc4oj 7 ай бұрын
❤❤❤❤Memerachin kale hiyewot yasemalen Egizahber tsegawun abezito yeseteln❤🥰🥰🥰🥰🥰
@user-jb6hi1ri4g
@user-jb6hi1ri4g Ай бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ
@selamyeabelenat6742
@selamyeabelenat6742 7 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህርነ አስነ መምህራንን ያድልልን
@user-cn9rf2xf8d
@user-cn9rf2xf8d 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤🙏🙏🙏 ቃለህይወት ያሰማልን መምህሬ❤🙏🙏🙏
@burtkansintayehu7576
@burtkansintayehu7576 6 ай бұрын
Amen Amen Amen be Eunati kale Eiwoteni yasemaleni memiracheni ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@berkabyneberkabyne6494
@berkabyneberkabyne6494 7 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@cabynoma7313
@cabynoma7313 7 ай бұрын
Kale hiwot yasemalin, sile liyu fikru Medhanialem yimesgen
@LijHappyDave21
@LijHappyDave21 7 ай бұрын
መምህርራችን እድሜና ጤና የስጥላን አሜን🙏🙏🙏❤❤❤❤
@edlawitbelie
@edlawitbelie 7 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን
@Tigstgatchew
@Tigstgatchew 7 ай бұрын
ቃለሂወት ያሠማልን መምህራችን
@soliyanalove5235
@soliyanalove5235 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@dinglameljeamalje6144
@dinglameljeamalje6144 6 ай бұрын
Bewunat keli hiwote yesmalin
@beli905
@beli905 7 ай бұрын
ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
@onelove9191
@onelove9191 7 ай бұрын
memher eyobe yegzyachin merte memeher tebark zemenhe yerzem 💖💖💖💖💖💖💖💖
@user-jy1sf4zy9n
@user-jy1sf4zy9n 6 ай бұрын
Kale hiwot yasemalin memihr❤❤❤❤❤
@abtameshasafa1651
@abtameshasafa1651 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሰማልን
@Kalkidan727
@Kalkidan727 7 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን🙏
@user-rb5qe6gq2j
@user-rb5qe6gq2j 6 ай бұрын
እንኳን ደህናመጡሉን መምህራችን❤❤❤
@saharm119
@saharm119 7 ай бұрын
መምሮቻችን የሠጠን አምላክ ልኡል እግዚአብሔር የድግል ማሬምልጅ ክብርናምሥጋና ይገባዋል 🎉ቃለሄወት ያሠማልን በድሜበጸጋ ያኑርልን🎉ሀገራችን ሀይማኖታችን ባድነት ይጠብቅልን🎉ሠላም ለሠውልጅ በሙሉ ባምሣሉ ለጠረን❤😂
@saharm119
@saharm119 7 ай бұрын
ይቅርታ
@user-mi3yh7wq6v
@user-mi3yh7wq6v 7 ай бұрын
ቃልእዩትያሰማልንፅገውንያቢዛሎትአሜን❤❤❤❤❤❤
@user-ug5sc2jt7c
@user-ug5sc2jt7c 7 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏❤️❤️❤️
@ShewitMekonen-zj1lv
@ShewitMekonen-zj1lv 3 ай бұрын
wandemachen,Edeme,katena,yadelhi,betam.inwedehalen.ybetekrsiteyanachen,inku,nurulen🙏🙏🙏❤❤❤
@user-rg5no9uw2v
@user-rg5no9uw2v 7 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@user-zn3dl3qz5k
@user-zn3dl3qz5k 6 ай бұрын
AMEN tsegawun yabzalot memimir🙏
@birtukanbirtukan4151
@birtukanbirtukan4151 6 ай бұрын
ቃል ህይወት ይሰማልን
@user-rj4ex8mj4v
@user-rj4ex8mj4v 7 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክልን
@aboaomr5163
@aboaomr5163 7 ай бұрын
አሜን❤መምህረበእዉነትቃለህይወትያስማልን❤💒💞💞
@selamawityalew6032
@selamawityalew6032 5 ай бұрын
ያንተን ስብከት ስሰማ ነፍሴ እንዴት እርርርርርፍ እንደምትል
@trufatargaw593
@trufatargaw593 7 ай бұрын
Kale hiwet yasemalen abatachen ❤❤❤❤ ♥
@user-yk1rd3lc7c
@user-yk1rd3lc7c 7 ай бұрын
አሜን አሜን አባታችን
@user-jb6hi1ri4g
@user-jb6hi1ri4g Ай бұрын
አሜን አሜን አምን ❤❤❤❤❤❤❤
@betelhemdegoull4503
@betelhemdegoull4503 7 ай бұрын
አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ራስ እየሱስ ክርስቶስ ነዉ ።
@FitsumAmibara
@FitsumAmibara 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@solomonseifu4785
@solomonseifu4785 7 ай бұрын
Kalehiwot yasemalen❤❤❤
@user-gh3gh6ln3i
@user-gh3gh6ln3i 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለበረከት ያሠማልን መምህር እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋያቆይልን ፀጋውን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-cb1ox4vj9g
@user-cb1ox4vj9g 7 ай бұрын
አሜን ❤️አሜን ❤️አሜን ❤️💖🙏❤️💖❤️💖💚💛💗💓💓💗💓💗💓🍓🍓🍓🍓🍓
@user-qn6rt3rt9o
@user-qn6rt3rt9o 7 ай бұрын
Kalehewot yasemalin
@rajuvinod2620
@rajuvinod2620 6 ай бұрын
ቃለህወትያሰማልንአሜንአሜን😘😘😘💕💕💕💕
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 7 ай бұрын
ቃለሂወት ይሰማልንንንንንን
@georgeak4346
@georgeak4346 6 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሠማልን
@yeshibelay4860
@yeshibelay4860 7 ай бұрын
አማን አሜን አሜን
@workneshdeguala2797
@workneshdeguala2797 7 ай бұрын
ቃለ ህይወትያሰማልን❤❤❤❤❤💞🙏🙏🙏
@abeba3977
@abeba3977 6 ай бұрын
ዘሬ ከእናንተ ቤት ውስጥ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ በትክክል ተሰበካልን ❤ አበተችን እግዚአብሔር አምላክ ይበርክ😊😊❤❤
@gedionendalkachew12
@gedionendalkachew12 6 ай бұрын
Mesmatesh melkam new gen yegata bet akalu and nat. ኤፌ4:5 አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንድ ጥምቀት
@almaaztamire4890
@almaaztamire4890 6 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen kale hiyoten ♥♥♥♥
@endalekachwamenu379
@endalekachwamenu379 7 ай бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን ‼️ አሜን 🙏
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 6 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 157 МЛН
ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ አበቦችን ተመልከቱ ማቴ• 6፥28
59:13
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 6 МЛН
tom and Jerry 😱🆕 #trending
0:23
Nemi Shorts
Рет қаралды 19 МЛН
Fun Fun TV short film: 🙏baby save water😍
0:28
Fun Fun TV
Рет қаралды 8 МЛН
😱ВСЕМ БЫ ТАКИЕ СТАЛЬНЫЕ НЕРВЫ
0:18
MEXANIK_CHANNEL
Рет қаралды 4,2 МЛН
покупки за продуктами сейчас вс раньше
0:23