ታጋሽ ሁን || ELAF TUBE ኢላፍ ቲዩብ

  Рет қаралды 130,636

Elaf Tube

Elaf Tube

2 жыл бұрын

Welcome To Elaf Tube !!
---------------------------------------
ለእውቀት...እንጓዝ ብዙ ርቀት !!
የፌስቡክ አድራሻችን our Facebook
/ elaftube
የቴሌግራም አድራሻችን our Telegram
t.me/elaftube
የነቢያችን (ሰ.ዐ.ወ) ሲራ ብቻን የምንቃኝበት ወደ አዲሱ ቻናላችን ይቀላቀሉ " ELAF TUBE - SIRA" / @elaftubesira
---------------------***** Subscribe for more videos ***** ------------------------

Пікірлер: 351
@user-jh9ku8fm8j
@user-jh9ku8fm8j 2 жыл бұрын
ከአንድ በላይ ላይክ ና እንተርኔት ለሚጠቀም ሁሉም ሼር ባደርግ ደስ ይለኝ ነበር። የኛ ምርጥ ወንድም አዳምጣችሁ ላይክ ሳተደርጉ አትውጡ ሼርርርርርርርርር እር ወላሂ ለዚህ ይቱብ ላይኩ 500 or 100 ሳይሆን 100,0000 ና ከዛ በላይ ነው መሆን ያለበት ደግሞም እንችላለን ሼርርርርር እናድርግ ፕሊስስስስ
@ZD8679
@ZD8679 2 жыл бұрын
ኢላፍ ጀዛከ አላህ ከይረን አላህ ይጠብቅህ የምታስተላልፈው ከርጋታህ ጋር በጣም ደስ ይላል ሀቢቢ አላህ ትግስትን ይወፎቀኝ /ይወፍቃችሁ እህት ወድሞቸ
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 2 жыл бұрын
የእዝነት ባለቤት የሆንከው አላህ ሆዬ እዘንልኝ ማረኝ 🤲ላኢላሀ ኢለላህ☝
@user-du7sx7cd4p
@user-du7sx7cd4p
ጭንቅ ሲለኝ ዳአዋ እና ቁርአን ስሠማ የሆነ ደስ የሚል ስሜት ይሠማኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሲጨቀኝ ሲጠበኝ ሙዚቃ ሳዳምጥ ወላሂ የባስ ላብድ ነዉ የምደርሠዉ ሱብሀን አላህ
@rahmaahmed1547
@rahmaahmed1547 2 жыл бұрын
ሱብሀነላህ አሁን ስሰማው ውስጤ የገባው ስራቦታየ 6000ሪያል ጠፍቶ በሌባ ተጠርጥሬ ለምን እዴት እያልኩ 10ቀኔ ሳለቅስ ስናዴድ ሰነበትኩ አልሀምዱሊላህ አላኩሊሀል አልጀዛኡ ሚንጂሲል አመል ነው አላህ ሶብር ይስጠን ጀዛከላህ ኸይር ወንድም
@user-du7sx7cd4p
@user-du7sx7cd4p
እስልምናን የወፈቅከኝ ጌታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kshsusohs4746
@kshsusohs4746 2 жыл бұрын
ሁሉንየሚችል ልብ ስጠኝ
@user-cm6pc3ye4g
@user-cm6pc3ye4g 2 жыл бұрын
Elaf ምርጨዬ ነው አላህ ይጨምርልክ እኛም በሰመነው ያምንጠቀም ያድርገን ያመደም ቅመሞች አላህ በያላቹበት ይጠብቀቹ
@user-mm9hc5ok4v
@user-mm9hc5ok4v
አላህ ጀዘአህንይክፈል መጨረሻችን ያሳምርል😢
@user-vx9uw7xx1u
@user-vx9uw7xx1u
አላህ በሰማነው የምንጠቀም ያርገን አተም ወድማችን አላህ ኸይርጀዛህን ይክፈልህ❤❤❤❤❤
@habibaredi8201
@habibaredi8201 2 жыл бұрын
ጀዛክአላህ ኸይር ወንድም የምታቀርባቸው ትምህርቶች እጅግ ጣፋጭና ተወዳጅ ናቸው።
@user-cm8ce6en9q
@user-cm8ce6en9q
ኡስታዝዬአላህ ይጨምርሎት እርሶ በነገሩን መሰረት ሁሉንም የምንተገብር ሰዎች ያድርገን አሁን ከበፊት ትንሽም ቢሆን ለውጥ አለኝ አልሀምዱሊላህ
@MekiyaTube
@MekiyaTube 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@zuzuyoutube3004
@zuzuyoutube3004 Жыл бұрын
ወድማችን ጀዛከላህ አላህ መልካመሰ ወድሞችን ያብዛልን ይችን ኮመት የምታነቡ ሁሉ የአላህ እዝነት እራህመት አይለያችሁ ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ወደ ቤቴ ጎራ በሉ ሠብሥክራይብ አድርጉኝ አይከፈልበትም ጀማሪነኝ አበረታቱኝ
@htube5413
@htube5413 2 жыл бұрын
ሰይዱል እስቲግፋር {የእስቲግፋር አለቃ
@anshaendris4945
@anshaendris4945 Жыл бұрын
ጀዛክ አላህ አላህኸይር ውድኡስታዛችን እረጂም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ያበረብ አላህ ታጋሾችያድርገን
@sha-pc9co
@sha-pc9co
አለህ ታሽ ሰው አድሪጋልን መጨረሸችን አለህ ያሰምሪልን 🤲🤲🤲🤲🤲
@halameashani3651
@halameashani3651 Жыл бұрын
ጀዘከ አለህ ኸይረን ወድመችን እለፍ እረጅም እድሜነ ጤነ ይስጥልህ
@user-gn1ju8sr9f
@user-gn1ju8sr9f
የእዝነት ባለቤት የሆንከዉ አላህዬእዘንልኝ ማረኝአፌበለኝ ላኢላሀኢለላህ ወሱባሀን ታአላ
@Samira-hd7co
@Samira-hd7co Жыл бұрын
ጀዛኩሙላ ኸይር ወንድማችን በርታ አላህ ይጨምርልህ ሰምተው ከሚጠቀሙት ያድርገን
I wish I could change THIS fast! 🤣
00:33
America's Got Talent
Рет қаралды 128 МЛН
Дибала против вратаря Легенды
00:33
Mr. Oleynik
Рет қаралды 6 МЛН
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,7 МЛН
ራስን መሆን | ከአስቸጋሪ ሰዎች ጋር መኖር
15:42
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 264 М.
ሪዝቅህ በአላህ እጅ ነው‼️ 21/10/2016 የጁሙዓ ኹጥባ በኡስታዝ አቡየህያ አብዱልዋሲዕ || ተንዒም መስጂድ
34:45
Ustaz Abdulwasie official || ኡስታዝ አቡ የህያ አብዱልዋሲዕ
Рет қаралды 13 М.
I wish I could change THIS fast! 🤣
00:33
America's Got Talent
Рет қаралды 128 МЛН