ታላቁ ዱርዬ መልካም ወጣት ወደተለወጠው ህይወት 2014 ምስክርነት @MARSIL TV WORLDWIDE

  Рет қаралды 147,885

MARSIL TV WORLDWIDE

MARSIL TV WORLDWIDE

Жыл бұрын

SUBSCRIBE TO
OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Пікірлер: 235
@missmary1538
@missmary1538 Жыл бұрын
ምን ይታወቃል እግዚአብሔር አንድ ቀን የኔም ወንድም እንደዚህ ተቀይሮ ማየት እመኛለሁ
@ramerane5880
@ramerane5880 Жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ይችልአል ይቅአይራል ❤❤❤❤❤
@user-xu7kp3iz9b
@user-xu7kp3iz9b Жыл бұрын
እኔም ወንድሜን እመኛለው እግዚአብሔር ቀን አለው ለነሱም አይዞን
@selamkonso4737
@selamkonso4737 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ቀን አለው አይዞሽ ጌታ መልካም ነው በነገር ሁሉ
@bantayehujifara5872
@bantayehujifara5872 Жыл бұрын
ጌታ ይርዳዋል አይዞሽ
@saranasir9035
@saranasir9035 Жыл бұрын
የኔንም ግረ ገበኝ አሁንስ
@user-lw5mh9bl4z
@user-lw5mh9bl4z Жыл бұрын
እዮባ በጠረባ የመታከኝን አረሳውም ስላየውክ ደስ ብሎኛል እደውም እኔ መሞትህን ነው የማውቀው ዛሬም አለክ እንግዲያውስ እስካሁን በሕይወት ካለህ የጌታ ምህረት በዝቶልህ ነው
@salamelahned1023
@salamelahned1023 Жыл бұрын
እኔ እኮ ብያለው የዘንድሮ መልካም ወጣት የሆነ አጥር እደሚያፈርስ ገና ምዝገባው ሳይጀመር ድል ድል ታይቶይ ነበር ስለሁሉ ክብር ለጌታ ኢየሱስ ይሁንለት ❤❤❤
@selamkonso4737
@selamkonso4737 Жыл бұрын
እንዴት ድንቅ አምላክ ነው እኛ የምናመልከዉ እንደምን ኃያል ነው የምንሰግድለት የፍጥረት መሰረት ኢየሱስ ክብር ላንተ ይሁን ከዘላለም እስከ ዘላለም እልእልልልልልልልልል እግዚአብሔር መልካም ነው
@godisgood1338
@godisgood1338 Жыл бұрын
የኔ ወንድሜ እንኳን ወደተለወጠው ህይወት በስላም መጣ እስይ ኢየሱስ ከዘላለም ሞት ይድናል አሜንንንን
@ladybird7265
@ladybird7265 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልሌልልሌሌ
@kidisttesefahun4600
@kidisttesefahun4600 Жыл бұрын
እውነት፡እዬብ፡በጣም፡በጣም.ተደስቻለው
@yordi302
@yordi302 Жыл бұрын
አንድ ቀንማ ለእህቴም ቀን አለው እምነት አለኝ እውነት 🙏
@rozeag5510
@rozeag5510 Жыл бұрын
አለው,ለኔም
@radeatshewaregaradeatshewa661
@radeatshewaregaradeatshewa661 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስብልሽ
@foola22flool45
@foola22flool45 Жыл бұрын
😗😗😗😗😗😗🤔🤔🤔🤔🤔👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤
@bluecloud5645
@bluecloud5645 Жыл бұрын
Pray God do anything sis
@bluecloud5645
@bluecloud5645 Жыл бұрын
Pray God do anything sis
@bura505
@bura505 Жыл бұрын
እዮባ የሰፈሬ ልጅ ማርያምን ቀነ በቀን ነበር ሚቀጠቅጠኝ እዮባ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል አሁን ለልጅክ ፍቅር ስጠው ጋደኛዬ ነበር ማርያምን በቃ በጣም ደስ ብሎኛል
@alemmouhamd9431
@alemmouhamd9431 Жыл бұрын
😁😁😁🥰
@lidya2753
@lidya2753 Жыл бұрын
ድራማ ነዉ ለሚሉት ኦርቶዶክስ ንገራቸዉ
@bura505
@bura505 Жыл бұрын
@@lidya2753 ሁሉም እውነታ የለውም
@yrotdinku7282
@yrotdinku7282 Жыл бұрын
@@lidya2753 ahunm edegimewalehu drama new min tametsalesh maseb yetesanesh nesh egizabiher ksiol yawutachu pirotesitanoch bezi keqetelachu melikam weteatint wede seytaninet ykeyeral
@Dina-cm9wd
@Dina-cm9wd Жыл бұрын
የጠፋውን ልጁን ፈልጎ ያገኘ አምላክ ይባረክ። ዮኑ ፍቅርና ካንተ ጋር የሚተጉ ሁሉ እግዚአብሔር ይባካችሁ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ። 💜💜🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾
@samuelabera8780
@samuelabera8780 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰው ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን።
@Eyesusgetanewu
@Eyesusgetanewu Жыл бұрын
የእግዚአብሔር እጅ ስነካ የማይለወጥ የለም ክብር ሁሉ ለ ገናናው ስሙ ይሁን
@rozeag5510
@rozeag5510 Жыл бұрын
አሜንንን
@zufan1wubu724
@zufan1wubu724 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ እኔም አንድ ቀን እድሉን አግኝቼ እመጣ ይሆናል ዮኒዬ ተባረክልኝ
@Mom2023new
@Mom2023new Жыл бұрын
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ። *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ከ
@user-np9mt8zb1z
@user-np9mt8zb1z Жыл бұрын
ተባረኪ
@alemmouhamd9431
@alemmouhamd9431 Жыл бұрын
😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️
@Mom2023new
@Mom2023new Жыл бұрын
@@alemmouhamd9431 የጌታ ምህረትና ፀጋው ዘወትር ይብዛልሽ!! እንደምን አለሽ? መልእክቶቹን የምታውቂአቸው ክርስቲያኖች እንዲሁም አገልጋዮች ደውለሽም ቢሆን እንዲያገኙት ጠቁሚልኝ፣ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ፣ እማማ ነኝ።
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ትውልድ እያመለጠ ነው ዮዬ ተሳክቶልሃል ለምልም
@selassiemollatrinity2803
@selassiemollatrinity2803 Жыл бұрын
በጌታ በኢየሱስ ስም የዝህ ሰው ሕይወትና ትዳር የተፈወሰ የተባረከ ይሁንንንንን✋✋✋
@kidisttesefahun4600
@kidisttesefahun4600 Жыл бұрын
እዬብ፡ታደስ፡ደስ፡ይላል
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 Жыл бұрын
እንኳን ጌታ ዳረሳልህ ደስ ይላል ክብር ለኢየሱስ ይሁን ተባረክ ዮኒናት
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
እንኩዋን እግዚአብሔር ረዳህ ወንድሜ እግዚአብሔር መልካም ነው ለውጥህ የፀና ይሁን
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
የኔ እርጎ የኔ ልባም ቆንጅዬ ባለቤቱ ተባረኪ
@voiceofmountzion2012
@voiceofmountzion2012 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ አንተ ታላቅ ነህ ስንቱን ከያለበት ፈልገህ ለውጠህ ለክብር አበቃህ።
@yefkrbet1632
@yefkrbet1632 Жыл бұрын
ወጣቶችን ለእየሱስ ብቻ🙏🙏❤
@sheberehibrahim5279
@sheberehibrahim5279 Жыл бұрын
ዘመን ይባረከ ዮኒዬ ዘመን ይባረከ
@akelemengstu1337
@akelemengstu1337 Жыл бұрын
እግዚከብሔር በቤቱ ያፅናችሁ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
እንደዚህ ለቤተሰብም ለሃገርም መከራና ስቃይ የሆኑ ሰዎች በጌታ ምህረት ሲለወጡ ወጣቱ ወደ መናፍቅ ፈለሰ ምናምን እያሉ የሚያላዝኑብን እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸው የሰውን እረፍት የሚጠላ ሰይጣን ብቻ ነው መፍዙዝ እግዚአብሔር ይውጋው
@mtigistdemeke6975
@mtigistdemeke6975 Жыл бұрын
አሜን ይወጋ
@AA-jj6gj
@AA-jj6gj Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ትውልዱን ከአውሬ መንጋጋ እያወጣህ ስለሆነ ተባረክ ዮንዬ አንዱ ልጅህ ሺ ይሁንልህ❤️❤🙏
@tigitsttilaye2779
@tigitsttilaye2779 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ስለ ሁሉም ነገር ተባረክህ ዮኒዬዬ 🥰🥰❤️🌹🥰❣️🙏🙏🙏
@mihretuforsedo489
@mihretuforsedo489 Жыл бұрын
ሰው አይረሳም ጌታ ያን እግዚአብሔር ዘመንና ይባረክ በጣም ነው የምወዳህ❤❤❤❤
@sintayehutadese8824
@sintayehutadese8824 Жыл бұрын
አቤት ጌታ ሆይ ትውልድን በክነጥበብህ የምታኖር ስም ይባርክ ዮኒዬ ስጦታችን ዘመንህ ይለምልም
@konjitdsta6260
@konjitdsta6260 Жыл бұрын
ማሚለጨነ ጌታ እየሱስ እግዚአብሔር ሥራ እጅ በአፍ ያስጨናል ዮንዬ ቡሩክ ነህ ♥️🙏
@hiwetgidey7200
@hiwetgidey7200 Жыл бұрын
ጌታ ስሙ ይባረክ ይገርማል የእግዚአብሔር ስራ
@user-ti7cy9ju9i
@user-ti7cy9ju9i Жыл бұрын
ክብር ለኢየሱስ ክርሰቶስ ይሁን። ዮኒዬዬ ጌታ አብዝቶ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘
@eyarusnuguse1601
@eyarusnuguse1601 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ በቤቱ ይፅናህ
@MrEskindir
@MrEskindir Жыл бұрын
ይህን ሰው አቀዋለው በጣም ሰክሮ መኪናዬን ገጭቶ አምልጦ በትራፊክ ነው የተገኘው ... እግዚአብሔር የመጨረሻ ያርግለት!
@nanna9497
@nanna9497 Жыл бұрын
Glory to God 🙏 more blessing Yoni 🙏❤️
@masratekabada4223
@masratekabada4223 Жыл бұрын
ይጋረመል ከአንድ የአንድ ችግር ይብሰል ግን እግዚአብሔር ትልቅ ነው ሁሉም ችይህ አምላክ እርሱ ብቻ ነው😥😥😥
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ምህረት
@user-ek2tw9fh3p
@user-ek2tw9fh3p Жыл бұрын
እግዚአብሔር መልካም አባት ነው
@mulugetworke9096
@mulugetworke9096 Жыл бұрын
እኔም አጎት አለኝ ካየሁት 8 አመት ሆኖኛል የት እንዳለ እንኳን አላቅም አንድ ቀን አግኝቼው ባመጣው ደስ ይለኛል😭😭😭 እንደ አባቴ የምሳሳልህ የምወድህ አንተም እንደሠው የምትለወጥበት እና ከልጆችህ ጋ የምትኖርበትን ቀን ናፍቃለሁ እወድሀለው❤❤❤ አጎት😍
@mobizone4136
@mobizone4136 Жыл бұрын
ዮን እግዚአብሔር ይበርክ በብዙዎች ልብ ጠግኔሀል😭 ክብር ለጌታ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን🙌🙌
@user-en3qm4dn7s
@user-en3qm4dn7s Жыл бұрын
ሰይጣን ክፋ ነው . ለውጥህ የፀና ይሁን ወንድሜ
@selamyehawasawkonjo729
@selamyehawasawkonjo729 Жыл бұрын
ደጉ እየሱስ ልጆቹን ከጉድአፍ ያወጣል ክብር ለደጉ እየሱስ ።
@meselechirbo5245
@meselechirbo5245 Жыл бұрын
የኢሱስ ስራ ድንቅ ነው
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын
WHAT AN AMAZING, GREAT, BLESSED, FORTUNATE, WONDERFUL, SHARP, DEEP, MIGHTY, STRONG, TANGIBLE, SPIRIT FILLED, BEAUTIFUL, EFFECTIVE, EFFECTUAL, TEACHABLE AND UNIQUE TESTIMONY, ENCOUNTER, RECONCILIATION AND RESTORATION OF FAMILY PRAISE THE LORD HALLELUJAH::
@beraeyassefa7400
@beraeyassefa7400 Жыл бұрын
ጌታ ፈረደልሽ የኔ ቆንጆ። ታማኙ ጌታዬ
@tsegahailu9947
@tsegahailu9947 Жыл бұрын
Enekan Egezihaber redah bebethu tetekeleh kere geta yesuse asemeletohale kezih behala bemelekame mesale new yemetetawkew hulachume tebarekulegne🙌❤️❤️❤️
@masairaq5445
@masairaq5445 Жыл бұрын
ክብር ሁሉ ለ ኢየሱስ ይዑን
@user-kx8su4ty7u
@user-kx8su4ty7u Жыл бұрын
አቤት አይቶ የሰለቸዉ አሁን አንተ ለክርስቶስ ታስፈልገዋለህ የሂወት ተማክሮክ ለብዙዋች ምስክርነትና መዳን ይሆናል ይዮንዬ ዘመንክ ይባረክ
@sinat8124
@sinat8124 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@tamirategeleto5107
@tamirategeleto5107 Жыл бұрын
Yoniyye l have big respect for you 🙏 👏 🙌 💯 ❤
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e Жыл бұрын
ኢየሱስደረሰልሕአልመሸምተባረክ
@Mom2023new
@Mom2023new Жыл бұрын
ቤ/ክ.ሆይ!! ክርስቲያኖች ሆይ!!ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና!! መልእክቶቹንም በዚሁ ገጽ ኮሜንት. መሰጫው ላይ ልኬላችኋለሁ፣ ተባረኩ፣ እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።
@jalaneabera4716
@jalaneabera4716 Жыл бұрын
አቤት እዚቤት ያለ በረከት
@liyagezahegn2083
@liyagezahegn2083 Жыл бұрын
Enkan e/er redash enkan tekeyerilesh ,yoniyachen zemene yebarik
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Жыл бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
@radeatshewaregaradeatshewa661
@radeatshewaregaradeatshewa661 Жыл бұрын
ጌታ ድንቅ ነዉ
@meriyyoutube6153
@meriyyoutube6153 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ስለ ሁሉ ነገር ሌላ ምን ይባላል🙏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын
WOW PRAISE THE LORD HALLELUJAH::
@mekdeswakene4158
@mekdeswakene4158 Жыл бұрын
Yoniye zemeneh yelemelem May God bless you more and more 🙏 ❤️ ♥️ 💖
@muke614
@muke614 Жыл бұрын
2 ወንድሞቼና አንድ የወንድም ልጅ አንድ ቀን እንዳንተ ይድናለሁ አምናለሁ አሜን
@godisgood1338
@godisgood1338 Жыл бұрын
እንዴት ናችሁ ውዴ commentቶራች እንዴት ነበር ምስክርነት ለእናንተ እኔ በጣም ትውጭለሁ
@zufan1wubu724
@zufan1wubu724 Жыл бұрын
በጣም ይለውጣል ጌታ ይመስገን
@tsiontsion3938
@tsiontsion3938 Жыл бұрын
Abet yeset lij chanka maychilew neger yelem yene ehit geta eskezarem yeredash ahunim yirdash geta ahunm yatsinah ❤️❤️ Yoniyeee shiii hunlin Lewin yabzakih legna abat lemehon new lewin bicha yeweledkew ewedhalehu Doeye yene fikir wedshalew❤❤❤
@mekdimekdi7556
@mekdimekdi7556 Жыл бұрын
ዮኒ እወድሀለሁ ተባረክ🥰🥰
@roobeelroobeei6420
@roobeelroobeei6420 Жыл бұрын
Eyesus yadinal kibir yihun haleuya esayyyy 👁️👁️👁️👁️👁️👁️❣️❣️🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Ethiopian E/R Atonal
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy Жыл бұрын
የኢየሱሰ ልጂ የሆናችት በሙሉ በኢየሱሰ ደስ ይበላችው
@Kingdom15591
@Kingdom15591 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims Жыл бұрын
ጌታ ማይቀይረው የለም🙏🙏🙏❤❤
@beraeyassefa7400
@beraeyassefa7400 Жыл бұрын
የታደሉ ልጆች አንቺን እያዩ ያደጉ።
@fitsumzeleke2222
@fitsumzeleke2222 Жыл бұрын
ውይ የኔ ጌታ ይችላል እኮ
@sintayehwworku2630
@sintayehwworku2630 Жыл бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው።
@user-uj9cv9dq3n
@user-uj9cv9dq3n Жыл бұрын
ዮኒዬ ዘመንክ ይባረክ
@Hello-qr6qr
@Hello-qr6qr Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ ምን ይባላል
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 Жыл бұрын
God bless you more yoniye!
@edidiyamodese1122
@edidiyamodese1122 Жыл бұрын
Wow Yoni Geta yebarkeh bekfu yayek deben yebele.
@selambrhane8249
@selambrhane8249 Жыл бұрын
Eyoba enkan egzabher redahe
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
ጫትና ሃሽሽ እግዚአብሔር ያድርቃቸው
@rozeag5510
@rozeag5510 Жыл бұрын
አሜንን
@jesusislordmysavior2213
@jesusislordmysavior2213 Жыл бұрын
ከስር መሰረቱ ይነቀል
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
@@jesusislordmysavior2213 አሜን
@amiraomar8754
@amiraomar8754 Жыл бұрын
ፀልዩልኝ ወንድሞቼንና ልጄን ከእንደዚህ አይነት እሰር ይፈቱ
@dagmawitwakeyo3181
@dagmawitwakeyo3181 Жыл бұрын
Kiber legetaaa 🙏🙏🙏🙏🙏
@beraeyassefa7400
@beraeyassefa7400 Жыл бұрын
ውይ ደስ ስትል ይቺ ልጅ።
@amiraomar8754
@amiraomar8754 Жыл бұрын
ካመመት የየምታነነብ ሁሉ ፀልዩልኝ
@zarirose4470
@zarirose4470 Жыл бұрын
አንተን ያሰጣለ ጌታ እንትናዬንም ያስጥልልኝ
@noorwaga4502
@noorwaga4502 Жыл бұрын
ተባረኩ
@rabiyamohammed4449
@rabiyamohammed4449 Жыл бұрын
ጌታ ይባረክ
@zeinakahsainaibhakitumderf7925
@zeinakahsainaibhakitumderf7925 Жыл бұрын
Abatie Inquan lezih adereseh ❤️❤️❤️❤️❤️💪🙏👍
@lovelovertube507
@lovelovertube507 Жыл бұрын
wow ye tefawun lij feligo yemiyagegn geta yikiber
@brhaneyeheyes2471
@brhaneyeheyes2471 Жыл бұрын
Tnx GOD
@kidisttesfaye7234
@kidisttesfaye7234 Жыл бұрын
ወይ እዮብ ታላቅ ዱርዬ አልክ የሰፈራችን ዝነኛ
@nuratube.
@nuratube. Жыл бұрын
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ እንዲሁም ሠላምወዲእና የተከበራችሁየሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሠላማችሁይብዛልኝ ሀገራችን እና ሕዝባችንን ሠላምያርግልን መከባበርን መዋድድድንይስጠን አሪፍቆይታነበርን አሥተማሪነው በርችልኝ
@halimaahmed8162
@halimaahmed8162 Жыл бұрын
Glory to Lord Jesus🙏🙏🙏
@ayanolemita8737
@ayanolemita8737 Жыл бұрын
Wow Thanks to Lord!
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын
MY GOODNESS::
@malasacheereduno8485
@malasacheereduno8485 Жыл бұрын
Geta yemasegen👏👏👏👏👏👏
@derejedufera9320
@derejedufera9320 Жыл бұрын
YONI BETAM BETAM TEBAREK HINWODAHALEN
@monamoba6934
@monamoba6934 Жыл бұрын
AmeeeenAmeeeeewn🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤❤
@Seni.601
@Seni.601 Жыл бұрын
Esey esey elilililili Geta hoy lenem bet yihe hunilign
@saraalbalooshi1346
@saraalbalooshi1346 Жыл бұрын
ኢዮባ ሳይ ሁሉ ያስፈለራኝ ነበር እግዚአብሔር የምለውጥ አምላክ ነው
@protestantmezmurfullalbum
@protestantmezmurfullalbum Жыл бұрын
እንቀጥላለን ወይ ደግሞ እንቀጣጠላለን 🔥🔥🔥
@emebettamrat3262
@emebettamrat3262 Жыл бұрын
Wow.👍👍💕💕💕❤✅✅✅☑
@salemabdissa5110
@salemabdissa5110 Жыл бұрын
Please help this Guy to join the church team and support. He needs time to learn and exercise team life in the church. Then he can serve the nation at large.
@muke614
@muke614 Жыл бұрын
አሜን አሜን
@mikkiichlkebe
@mikkiichlkebe Жыл бұрын
Ameen.Ameen.Ameen.Ameen Ameen.AmeenAmeen.Ameen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️💜💜💜
@kanatebuta9913
@kanatebuta9913 Жыл бұрын
Amen abb koo
@habeebmudeer9903
@habeebmudeer9903 11 ай бұрын
eyasus gata naw amen
@kraltube567
@kraltube567 Жыл бұрын
Great
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 8 МЛН
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 8 МЛН
ይምራል ዮኒ በእምባ ተራጨ//ZAREM YIMIRAL
10:41
መልካም ወጣት
Рет қаралды 11 М.
Бушмен и бабуин. В поисках воды.
0:42
BERMUDA
Рет қаралды 10 МЛН
Пранк над Махачевым🥶
0:19
FERMACHI
Рет қаралды 6 МЛН
КАЧЕЛИ ИЗ АРБУЗА #юмор #cat #топ
0:33
Лайки Like
Рет қаралды 3,7 МЛН
LEVITATING MAGIC REVEALED 😱😳
0:18
Milaad K
Рет қаралды 10 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
0:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 8 МЛН