ታዋቂው ዩትዩበር ሚኪ ማይኮ ጌታን ተቀበለ16 June 2023

  Рет қаралды 154,636

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ

11 ай бұрын

Пікірлер: 1 400
@divineshowwithpastorsofani5691
@divineshowwithpastorsofani5691 11 ай бұрын
ጥቆማ አስተያየት እንዲሁም በዚህ ፕሮግራም እንዲቀርብልኝ እፈልጋለሁ የምትሉ በዚህ ቁጥር ያገኙናል +251909001111
@user-wk3ri5wx7h
@user-wk3ri5wx7h 11 ай бұрын
ሶፊ ጌታ ይባርክህ ይሄ ልጅጌታ ይባርከውና ደስ ብሎኛል በመምጣቱ ጌታ ይባረክ ነብይ በረከት ተካን ሄዶ ይቅርታ ይጠይቅ ትክክለኛ የእግዚአብሔር ድምፅ ነበር የመጣለት ግን አሾፈበት በሰዓቱ
@hagre2378
@hagre2378 11 ай бұрын
Money is power
@hagre2378
@hagre2378 11 ай бұрын
I hope when you lose your money back to our home
@mimilove3031
@mimilove3031 11 ай бұрын
#1❤
@dagethio6979
@dagethio6979 11 ай бұрын
ይሄ ልጅ ማነው? የምታውቁት ካላችሁ please?
@mekidesalula9396
@mekidesalula9396 11 ай бұрын
አምላኳ ያከበራትን እናቱ ያደረጋትን እሷ ብቻ ልጄ ትለዋለች እሡ ደግሞ እሷን ብቻ እናቴ ይላታል ስለዚ ማን ከክብሯ ይነቀንቃታል ማንም! የጨለማው ዘመን ማብቂያ ምልክት ናት የኛ እናት ድንግል ማርያም ክብር እና ምሥጋና ለእሷ ይሁን አሜን
@YonasFikre-px7wp
@YonasFikre-px7wp 11 ай бұрын
Mekdi melkitish des sil wud ye Orthodox enku ehtachin.
@tsegenetbirhane-iq3pu
@tsegenetbirhane-iq3pu 11 ай бұрын
Waw❤❤❤❤❤
@tarikumitiku1923
@tarikumitiku1923 10 ай бұрын
Glory to almighty God not humans being
@miminigussie4971
@miminigussie4971 Ай бұрын
አሜን 🙏 እንዴት መንፈስን የሚያረካ ልብን በእንብርክክ የሚያስኬድ ቃል ነዉ ያሰፈርሽዉ?!ትዉልድ ሁሉ ብፅእት ይላታል፣ ከንፁሆች ሁሉ የነፃች የጌታ እናት።
@mizer9986
@mizer9986 11 ай бұрын
በመኑ በአምሳለ መኑ ናስተማስለኪ ❤❤❤ማርያም ማርያም ማርያም
@habtamuabebe9745
@habtamuabebe9745 11 ай бұрын
አንተ የተረዳህ ጴንጤ የለም በግእዝ አሪፍ ነው
@Eyou653
@Eyou653 11 ай бұрын
❤❤❤
@Tin677
@Tin677 11 ай бұрын
​​@@habtamuabebe9745 በምን በምን እንመስላት ድንግል ማርያምን ምሣሌ የላትም❤❤❤
@tutubevan932
@tutubevan932 11 ай бұрын
​@@Tin677eski eyesus eyesu eyesu belu bemeskel lay erasun lemotelachu bible degmo anbibu ewntawen lemawek
@habtamuabebe9745
@habtamuabebe9745 11 ай бұрын
@@Tin677 ማርያም የሠማይናየምድር ጥግ ናት የሥላሴ የአይናቸው ማረፊያ የመላክት መስታወታቸው የነቢያት ትንቢታቸው የሐዋርያት ስብከታቸው የመነኮሳት የደናግላን መመኪያቸው የሰማዕታት እናታቸው የማይቻለው የተቻላት የማወሰነው የተወሰነላት ሰዐሊተ ምህረት ሰዐሊተ ፀጋ አቁራሪተ መዐት መዝገበ ፀሎት እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ ንፅሕተ ንፁሐን ቅድስተ ቅዱሳን ምልዕተ ፀጋ ንግስተ ሠማይወምድር ድንግል ማርያም እርሷ መድሀኒተ አለም ምክንያተ ድህነት ናት
@kebabush2119
@kebabush2119 11 ай бұрын
አምላክ ሆይ የተዋሕዶ ልጅ የድንግል ማርያም ልጅ በምልጃዋ አምኜ እኖር ዘንድ ስለአደረከኝ ስለመረጥከኝ አመሰግናለሁ 👏
@Memmare
@Memmare 11 ай бұрын
እኔ ኦሮቶዶክስን ትቼ ነበር ግን ሌላ ሃይማኖት ውስጥ ነበርኩ ግን መንፈሳዊነትን አላገኛሁበትም ጨካኝ ለሰው እማታዝኚ አይነት ስሜት ነበረኝ ሳይው ሁኔታዬ አላማረኝ ሲለኝ በፈቃዴ ወደ ቀድሞዋ እምነቴ ተመለስኩኝ እግዚአብሔር ደግሞ ለንስሃ ያብቃኝ አገሬ ስገባ ንስሃ እገባለሁ
@kebabush2119
@kebabush2119 11 ай бұрын
@@Memmare እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ ኦርቶዶክስ እውነት ናት ከተዋሕዶ ወደ ሌላ እምነት የምሄዱት እኮ አንደኛ ስለ ተዋሕዶ እምነት በደምብ አላማወቅ ሁለተኛ ቤተሰብ ስለእምነታቸው በደምብ ከለማወቅ የተነሳ ለስም ኦርቶዶክስ ነገር ግን በጎን ጠንቃይ ቤት ይሄዳሉ ጫሌ ቤት ውስጥ ጠባቂ ነው እያሉ ያመልካሉ ከዛ እሱ ደሞ ወስዶ ወደ ሃሰተኛ እየሱስ ጋር ወደ አደራሽ ይወስዳቸዋል እሄ ነው እህቴ የቤት ጣጣ ነው እንጂ እውነተኛ ጌታማ እውነተኛ እየሱስ ከኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ውጪ አለ ማለት ለኔ ድንቁርና በህርኩሳን መናፍስት መደፈን ነው እህቴ ለዚህ ደሞ ምስክር ከፈለክሽ ቪዲዮ ልልክሽ እችላለሁ ቁጡርሽን ላክልኝ 👏
@tutubevan932
@tutubevan932 11 ай бұрын
​@@Memmareante eyesus new yemyasfelgek eyesus ena eyesu bich yasfelgekal
@tutubevan932
@tutubevan932 11 ай бұрын
​@@kebabush2119ewnet hiwat menged eyesus bich newe
@tutubevan932
@tutubevan932 11 ай бұрын
​@@kebabush2119tesastesh Atasasch bible anbibe ewntawen lemawek orthodox bible selmatanbu eko newe ewntawen yematawekut
@saramisgana7775
@saramisgana7775 11 ай бұрын
ማይኮ ልጄ ጌታን በማወቅህ የቃሉ ትርጉም ስለገባህ በጣም ተደስቻለሁ ። እግዚአብሔር እስከ መጨረሻው የጌታ ባርያ ያድርግህ ተባረክ ። ሁሉ ቀሪ ነዉ እግዚአብሔር ዘልአለማዊ ነው።
@Berea_tube
@Berea_tube 11 ай бұрын
*በመጀመርያ ማርያምን ካደ ላልከው ቅድስት የሆነች ኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያን ቅድስት ድንግል ማርያምን አታመልካትም የምታመልከው አንድ ጌታን ኢየሱስ ክርስቶስን ብቻ ነው አሽሙሩ ስለገባኝ ነው ደግሞስ መጀመርያም መናፍቅ ነበር አሁንም መናፍቅ ነው አለቀ*
@BrightTube1
@BrightTube1 11 ай бұрын
አወ ያው ጴንጤ ውሸት ስለሚወዱ ርእሱን ተመልከት ለዛ ነው
@semtachihual
@semtachihual 11 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን
@solomonhagos8812
@solomonhagos8812 11 ай бұрын
የኛ ሰባኪያን እና አባቶች መስቀል አስረዝማችሁ መፃፍ ቅዱሱን እና ገድላትን በደንብ ተንትናችሁ ከማስተማር ይልቅ ኦሪቱን ብቻ እና ምክር የኑሮ ዉጣ ዉረዱን ዓለም ብቻ ምታስተምሩ እባካችሁ መፃፍ ቅዱሱን ተንትናችሁ አስተምሩ ልንዋጥ ነዉ እኮ?
@BrightTube1
@BrightTube1 11 ай бұрын
@@solomonhagos8812 አይ በል ዞር በል ነቅተንባችኋል።ጴንጤው
@sarazar9206
@sarazar9206 11 ай бұрын
Kidst dinigl maryamin ortodox aywekwatim ya farnGi foto naw enGi miyawkut
@blendamtew3605
@blendamtew3605 11 ай бұрын
የተዋሕዶ ልጅ የድንግል ማርያም ልጅ በምልጃዋ አምኜ እኖር ዘንድ ስለአደረከኝ ስለመረጥከኝ አመሰግናለሁ ማርያም እናቴ፣የክርስቶስ፣እናት፣❤ታማልዳለች
@merrydemissie2100
@merrydemissie2100 11 ай бұрын
miskin yeteret enat ayizosh
@blendamtew3605
@blendamtew3605 11 ай бұрын
@@merrydemissie2100 ማነው ማርያምን ተው አትጥሪያት የሚለኝ እመቤቴን የሚጠሉ የተጠሉ ናቸዉ እናቱ ያለከበረ ማርያምን ያከበራ ብሎ ለማመን ይከብዳል
@natinati4381
@natinati4381 9 ай бұрын
ፖስተር ምነው ዛሬ ቀዘቀዝክ ቁጣ የለም ጥላቻን ያመለክታል ዬሄ ድብን ያልክ አሳሳች አንተ የዓይማኖት ነጋዴ
@Show-mg6jb
@Show-mg6jb 11 ай бұрын
በርታ ወንድሜ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ማንም ቢሆን መልካም እራይ ይዞ የሚነሳን በጣም ነው የምደግፈው!!!
@masartmissoo1160
@masartmissoo1160 11 ай бұрын
@masartmissoo1160
@masartmissoo1160 11 ай бұрын
@user-mh2hc2qp4y
@user-mh2hc2qp4y 11 ай бұрын
😂😂😂😂
@kukuTechn_Temdia
@kukuTechn_Temdia 11 ай бұрын
ጀግና እግ/ርን የሚፈራ.... ምን አይነት ድንቅ ንግግር ነው!!? ተባረክ ወንድም ማይኮ። ምቾትህን የተውክለት ጌታ አያሳፍርሀም። እሱን ማገልገልን የመሰለ ምንም ህይወት የለም። የታመንከው ጌታ እስከ ፍጻመው ካንተ ጋራ ይሁን!!!!!
@YonasFikre-px7wp
@YonasFikre-px7wp 11 ай бұрын
Satnael yetewarede new !
@selamebegetamulunawe
@selamebegetamulunawe 11 ай бұрын
እንኳንም የዚህ ጌታ ልጆች ሆንን እንዲህ ለጠቀምብህ ሲፈልግ የሲዖልን ጥግ ያሳይሀል አሁን ላለው ወጣት ካንተ በላይ የሚረዳ የለም ሚኪ ዘመንህ ይባረክ ክርስቶስ በደሙ ይሸፍንህ ጠላቶችህን ያርግፍልህ ራይህን ከሚደግፍ ውጪ ለክፋት የሚመጣውን አጠገብህ ሳይደርስ ይሰርልህ የወጣቱ አባት ያድርግህ እንደተናገርከው ያንደበትህን ፍሬ ያብላህ የነካኸው ይባረክልህ ሰጪ እንጂ ተቀባይ አያድርግህ የተዋረደውን ከከበረው የምትለይበት አይንህ ይከፈትልህ ዘመንህ የልምላሜ ይሁንልህ ቃሉ ዝምብሎ ይገለጥልህ እንኳንም የእናትህን ፀሎት እግዚያብሄር ሰማ እየሱስ ከክፉ ሰዎች ምክር ይደብቅህ ለዚህ ወጣት እግዚያብሄር ሰው አግኝቷል ሁሌ ለቅሶዬ ነበር እንኳን ፀሎታችንን ሰማ ገና ኢትዮጵያ ምድር ትሰማሀለች እኔ ደስብሎኛል ቤተሰቦችህም እንኳን ደስያላቸው ባለን ነገር ሁሉ አብረንህ ነን ❤❤❤
@mekedsagana5644
@mekedsagana5644 11 ай бұрын
ወጣትነቴን ለክርስቶስ❤❤❤
@abel2933
@abel2933 10 ай бұрын
✝️✝️✝️ ጳውሎስን የካደ... ጌታን ካደ... ጴጥሮስን የካደ ጌታን ካደ... ዮሐንስን የካደ ጌታን ካደ... ማርያምን ያልተቀበለ ጌታንም ካደ...ቃሉ የሚለው እናንተን የተቀበለ እኔን ይቀበላል ነው ሚለው... ይህን... ቅድስት ኦርቶዶክስ ጠንቅቃ ታውቀዋለች.... ፕሮቴስታንት ጋር ደሞ... ምእመኑ ጳውሎስን ሲያከብሩ... ጳውሎስን አመለካቹ ትላላቹ...እኛ እንዴት ማርያምን እንዳመለክን ነው ሚነግረን ሰው የጠፋው...በእምነት ቲፎዞ ስንት ሰው ወደ ሲኦል እንደምትጎትቱ ሳስብ ልቤ ይሰበራል... ኢንተርቪው የሚያረገው ወጣት በጭራሽ ወንጌል ያልገባው ሰው ነው... ብዙ ኢንተርቪውን ተመልክቸዋለሁ.... ወንጌል ስጋን ከነክፉ ምኞቱ ስቀሉት... ክርስቶስን ከፍ ከፍ አርጋቹ አምልኩት ነው :: ኖሬዋለሁ እያልኩ አደለም ግን... ኢንተርቪው አድራጊው ኦርቶዶክስን ማጥላላት ልምዱ ነው... እግዚአብሔር ልቦናህን ይመልሰው ::
@dibodibo8106
@dibodibo8106 11 ай бұрын
ሰለ አንተ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ ❤
@Goodthing1009
@Goodthing1009 11 ай бұрын
Jesus Christ is the only way, Truth and Life 🙏 ማይኮ እንኳን ጌታ እረዳክ የዚህ ዘመን እርድና እየሱስን ይዞ መገኘት ነው ክርስቶስ ኢየሱስን በህይወትክ ላይ መሾም ነው በርታ ። Bless you brother love you 💕💕💕
@T-7702
@T-7702 11 ай бұрын
What do you think Orthodox believes in? Omg!! We believe in Jesus. He is our saviour and Lord!!
@abebakebede6314
@abebakebede6314 11 ай бұрын
መታወ ቅ ስመጣ ጌታን ተቀበልኩ 😮 ወንድሜ ድሮም ከአን ተ ጋር ነው
@Goodthing1009
@Goodthing1009 11 ай бұрын
@@abebakebede6314 ባክህ አርፈክ ተቀመጥ መታወቅ አለመታወቅን ምን አመጣው በፊትም ፕሮቴስታንት ነበር ምድረ የምቀኛ ሰፈር ልጆች ውጡ ከዚህ
@abel2933
@abel2933 10 ай бұрын
✝️✝️✝️ ጳውሎስን የካደ... ጌታን ካደ... ጴጥሮስን የካደ ጌታን ካደ... ዮሐንስን የካደ ጌታን ካደ... ማርያምን ያልተቀበለ ጌታንም ካደ...ቃሉ የሚለው እናንተን የተቀበለ እኔን ይቀበላል ነው ሚለው... ይህን... ቅድስት ኦርቶዶክስ ጠንቅቃ ታውቀዋለች.... ፕሮቴስታንት ጋር ደሞ... ምእመኑ ጳውሎስን ሲያከብሩ... ጳውሎስን አመለካቹ ትላላቹ...እኛ እንዴት ማርያምን እንዳመለክን ነው ሚነግረን ሰው የጠፋው...በእምነት ቲፎዞ ስንት ሰው ወደ ሲኦል እንደምትጎትቱ ሳስብ ልቤ ይሰበራል... ኢንተርቪው የሚያረገው ወጣት በጭራሽ ወንጌል ያልገባው ሰው ነው... ብዙ ኢንተርቪውን ተመልክቸዋለሁ.... ወንጌል ስጋን ከነክፉ ምኞቱ ስቀሉት... ክርስቶስን ከፍ ከፍ አርጋቹ አምልኩት ነው :: ኖሬዋለሁ እያልኩ አደለም ግን... ኢንተርቪው አድራጊው ኦርቶዶክስን ማጥላላት ልምዱ ነው... እግዚአብሔር ልቦናህን ይመልሰው ::
@Goodthing1009
@Goodthing1009 10 ай бұрын
@@abel2933 በለው እረ አታስቀኝ መምህር ግርማ በደንብ በጧፍ የገረፉት ሰው ኮመንት
@saraabata4886
@saraabata4886 11 ай бұрын
ካደ አልካደ ቀረችበት ልጂ ለመሆን አልታደለም እንጂ ምኗም አይቀንስባትም ያምላክ እናት❤❤❤❤
@jntbrok8611
@jntbrok8611 11 ай бұрын
ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ
@saraabata4886
@saraabata4886 11 ай бұрын
@@jntbrok8611 ጥርስሽን ተወቅረሽ ሳቂ አወ የአምላክ እናት ምኗም አይቀንስ እሱ እራሱ ያከበራትን ማን ሊያቀላት እንደው አለመታ ሆኖ እንጂ እንዴትስ ይሆናል እናቱን ጠልቶ ልጅን መውደድ አይደለም እግዚአብሔር እኛ ተራ የሆነው እንኳን ሰወች እናታችንን የጠላ ለኛ ወዳጂ በፍጹም አናረገውምም አይሆነንምም ያምላክ እናት እማይየ ማርያም ግን እሱ እራሱ መርጧታል ከአለም ሁሉ ለይቶ እርር ድብን በሉ
@user-hi5de6dx1t
@user-hi5de6dx1t 11 ай бұрын
@@saraabata4886 የኔ ቆንጆ ማርያምን ለኦርቶዶክስ ብለን ሳይሆን የአምላካችን እናት ናት የተከበረች የተወደደች ናት ማርያምን የሚጠላት ሰው ሳይሆን ሴጣን ነው
@Hana-iy5re
@Hana-iy5re 11 ай бұрын
ትክክል እህት
@Hana-iy5re
@Hana-iy5re 11 ай бұрын
​@@saraabata4886ትክክል ሰይጣን ዳቢሎስ ነው እየተቃጠለ ሚስቀው ተያቸው ይረሩ
@rahelamare9877
@rahelamare9877 11 ай бұрын
ማይኮ ዘመንህ ይባረክ እግዚአብሔር ሀሳብህን ሁሉ ያሳካዋል የልጅ ቁምነገረኛና አስተዋይ ነህ አንተ መልካምና የሚበረታታ ራዕእ ነው ይዘህ የተነሳኸው በርታ
@meeenegn3361
@meeenegn3361 11 ай бұрын
Wow በጣም ደስ ይላል በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ በርታ ጌታ ከአንት ጋር ይሁን።ኢየሱስ ያድናል!!!!!
@user-db7xm5qo8l
@user-db7xm5qo8l 11 ай бұрын
ምንድነው ዋው መጀመሪያም የውጭ እርዳታ የሚስጡ ሚሽኖች ውስጥ ነው ያደገው ዘይትና ስንዴ እየተረዳ 😂😂😂😂😂
@borisnewc9634
@borisnewc9634 11 ай бұрын
እንደዚህ አይነት ጥበብን የተሞሉ ጀግና ሰዎችን ስታቀርብ ደስ ይላል! ማይኮ ለብዙዎቻችን ምሳሌ ነው ።
@Mimilove929
@Mimilove929 11 ай бұрын
ወደ ሞቀበት እየሮጡ ሚገቡ ሀይማኖትንየስራ ዘርፍ ላደረጉ እኛ ኦርቶዶክሳዉያን አይመጥኑንም
@borisnewc9634
@borisnewc9634 11 ай бұрын
@@Mimilove929ይህ የትዕቢት ንግግር ነው! እግዚአብሔር ትዕቢተኞችን ይቃወማል ለትሁታን ግን ጸጋን ይሰጣል
@abel2933
@abel2933 10 ай бұрын
✝️✝️✝️ ጳውሎስን የካደ... ጌታን ካደ... ጴጥሮስን የካደ ጌታን ካደ... ዮሐንስን የካደ ጌታን ካደ... ማርያምን ያልተቀበለ ጌታንም ካደ...ቃሉ የሚለው እናንተን የተቀበለ እኔን ይቀበላል ነው ሚለው... ይህን... ቅድስት ኦርቶዶክስ ጠንቅቃ ታውቀዋለች.... ፕሮቴስታንት ጋር ደሞ... ምእመኑ ጳውሎስን ሲያከብሩ... ጳውሎስን አመለካቹ ትላላቹ...እኛ እንዴት ማርያምን እንዳመለክን ነው ሚነግረን ሰው የጠፋው...በእምነት ቲፎዞ ስንት ሰው ወደ ሲኦል እንደምትጎትቱ ሳስብ ልቤ ይሰበራል... ኢንተርቪው የሚያረገው ወጣት በጭራሽ ወንጌል ያልገባው ሰው ነው... ብዙ ኢንተርቪውን ተመልክቸዋለሁ.... ወንጌል ስጋን ከነክፉ ምኞቱ ስቀሉት... ክርስቶስን ከፍ ከፍ አርጋቹ አምልኩት ነው :: ኖሬዋለሁ እያልኩ አደለም ግን... ኢንተርቪው አድራጊው ኦርቶዶክስን ማጥላላት ልምዱ ነው... እግዚአብሔር ልቦናህን ይመልሰው ::
@ethiopia2601
@ethiopia2601 11 ай бұрын
ወድሜ እንኳን ጌታ እረዳህ ሰለ አተ እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናህ 🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘
@tsegagetu8026
@tsegagetu8026 11 ай бұрын
እየሱስ ያድናል......
@user-rc5lt1fy1g
@user-rc5lt1fy1g 11 ай бұрын
Ameeeeeen
@masartmissoo1160
@masartmissoo1160 11 ай бұрын
Orthodcksoch zimblachu atashikabitu liju uko mariyamin slikadatim isu yemaratawu yamitamalidowun ckrstosin bicha now
@masartmissoo1160
@masartmissoo1160 11 ай бұрын
Demo ihe hulu yamin tilacha now sawi yamanabatin hayimanot makatal yichlali ahun indy coment layi sitsadabu iwukat alachu malat now
@masartmissoo1160
@masartmissoo1160 11 ай бұрын
Demo asitawulu yaiyesusi sim sitara yamitnadadut kahona inatu mariysm unkan atiwodachum indet sawi iyasusin sikabal tikatalalachu are ckibr yinrachu hulumi sawi larasu yamibajawun irasu yawikal yasawun chinkilat atibatbtu manim orthodcksin mitalo yalam manim mariyaminm manim ayitslatim.
@masartmissoo1160
@masartmissoo1160 11 ай бұрын
Indomi lsmariyam tiliq kibr alen isuwa uko dinq set nachi kasetoch hulu yetalayach nachi tada indet anakabratm inate nachu injy mititorogomut mangad yetasasat ayiiiii indo 😊
@senaitaweke2902
@senaitaweke2902 11 ай бұрын
ሚኮ ጌታን ይባርክህ አንተ ጠያቂው ግን ምን አለበት አርእስቱን ከርእሱ ውጪ ታረገዋለህ ማርያምን ካደ ከምትል ወደአምላኩ ተመለሰ ብትል ለማጋጨት የምታረገዉ ነገር ልቦና ይስጥህ
@kibergetaye9944
@kibergetaye9944 11 ай бұрын
Wonderful! Miko is such a brilliant, creative, God fearing, & a hard working young man! All his responses are amazing and full of wisdom words! What a matured person! I wish him health, success, and happiness!
@abel2933
@abel2933 10 ай бұрын
✝️✝️✝️ ጳውሎስን የካደ... ጌታን ካደ... ጴጥሮስን የካደ ጌታን ካደ... ዮሐንስን የካደ ጌታን ካደ... ማርያምን ያልተቀበለ ጌታንም ካደ...ቃሉ የሚለው እናንተን የተቀበለ እኔን ይቀበላል ነው ሚለው... ይህን... ቅድስት ኦርቶዶክስ ጠንቅቃ ታውቀዋለች.... ፕሮቴስታንት ጋር ደሞ... ምእመኑ ጳውሎስን ሲያከብሩ... ጳውሎስን አመለካቹ ትላላቹ...እኛ እንዴት ማርያምን እንዳመለክን ነው ሚነግረን ሰው የጠፋው...በእምነት ቲፎዞ ስንት ሰው ወደ ሲኦል እንደምትጎትቱ ሳስብ ልቤ ይሰበራል... ኢንተርቪው የሚያረገው ወጣት በጭራሽ ወንጌል ያልገባው ሰው ነው... ብዙ ኢንተርቪውን ተመልክቸዋለሁ.... ወንጌል ስጋን ከነክፉ ምኞቱ ስቀሉት... ክርስቶስን ከፍ ከፍ አርጋቹ አምልኩት ነው :: ኖሬዋለሁ እያልኩ አደለም ግን... ኢንተርቪው አድራጊው ኦርቶዶክስን ማጥላላት ልምዱ ነው... እግዚአብሔር ልቦናህን ይመልሰው ::
@nigistadamu234
@nigistadamu234 11 ай бұрын
እግዚአብሔር እንኳን ተመለስክ እግዚአብሔር ይርዳህ በሞገስ ውጣ ታስታውቃለህ በብዙ ሞገስ መጠሀል በርታ እንደጠፈው ልጂበሞገስ መጠሀል GoGo
@user-ob1gd4ln8c
@user-ob1gd4ln8c 11 ай бұрын
ደስ ስል ማይኮ በርታ ጌታ ይርዳክ ምርጥ አስታዋይ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@serkalemyirga639
@serkalemyirga639 11 ай бұрын
I always dream to work on our next generation! May God help you! Prayers!
@winniewinnie4575
@winniewinnie4575 11 ай бұрын
አጅግ በጣም ተደስቻልሁ ሚኮ በዚህ ምንፈስ በመምጣትህ ክብር ለግዚአብሄር ይሁን ግን ቅር ያለኝ ያለ አግዚአብሔር ፈቃድ አንዳች ነገር በሕይወታችን አይሆንም በተለይ መንፈሳዊ ነገር ለገባው ሰው በሁሉ ነገር ላይ የ እግዝአብሔር ጣልቃ ገብነት አንዳለ ማወቅ ያስፈልጋል, ባጠቃላይ ለማለት የፈለኩት የሚመካ በ አግዚአብሔር ይመካ ነዉ , ምናልባት ካሳደገችህ ቤ/ክ ሙሉ ወንጌል በመመለስ ከአባቶች አውቀትን ብትካፈል መልካም ነዉ ይችን አኔ አኔ የምትለዋን ቃል ጌታዬ በሚል ብትለውተው ጥሩ ነዉ ትምክህት ጥሩ አደለም ገና ልጅ ነህ መንፈሳዊ ነገር በካልኩሌሽን አይሰራም በብዙ ፀሎትና ምክር አንድትበርታ እመክርሃለው, በብዙ ተባረክ🙏❤
@user-yx3qe8pm7e
@user-yx3qe8pm7e 11 ай бұрын
የእደገና አምላክ በዘመንህ ሁሉ እያገለገልከዉ በቤቱ ፀንተህ እንድትኖር ያድርግህ ተባረክ።
@kibinsh
@kibinsh 11 ай бұрын
miko ያስብከውን አምላክ ያሳካልህ❤❤
@abebemalsa6160
@abebemalsa6160 11 ай бұрын
ማይኮ ማንንም አትስማ አንተለራስህ ትክክል ነህ ሰውን ሁሉ ማስደሰት አይቻልም❤🎉
@Akielsa
@Akielsa 11 ай бұрын
አሁን ጠላሁክ ስለምትሉት ሰዎች አዝናለሁ ማንኛውም እምነት ሰው እንድንጠላ አላስተማረንም እመቤቴ ያሰብከውን ሀሳብ ታሳካልክ ነው የምልክ ሚኮ በርታ
@ltube9958
@ltube9958 11 ай бұрын
Enem yegeremegn yene hymanot kalihon yemilut tenama ayimasilugnim. Hulum ba manewu yinur tiru astasasab silalahe/silalesh fatar yemasigen ❤❤❤❤
@heavenknowsmyname7011
@heavenknowsmyname7011 11 ай бұрын
Miko , I’m so happy that I see you! God chose you to go through this and bless you to bless others! I wish you all the best in your future work! God is with you!!
@mihiret4211
@mihiret4211 11 ай бұрын
ማይኮ በጣም ብሩ የሆነ ጭንቅላት እንዳለህ መጀመሪያም ይታወቃል ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን❤
@workneshbelda9498
@workneshbelda9498 11 ай бұрын
የኔ ማንዋል መፀሐፍ ቅዱሰ ነው አለ ደሰ የሚል አባባል ተባረክ ሚኮ🙏
@agelgiloterkiblessed6907
@agelgiloterkiblessed6907 11 ай бұрын
ሚኮ ጀግና ነህ ጌታ ይጨምርልህ ተባረኽ!
@abel2933
@abel2933 10 ай бұрын
✝️✝️✝️ ጳውሎስን የካደ... ጌታን ካደ... ጴጥሮስን የካደ ጌታን ካደ... ዮሐንስን የካደ ጌታን ካደ... ማርያምን ያልተቀበለ ጌታንም ካደ...ቃሉ የሚለው እናንተን የተቀበለ እኔን ይቀበላል ነው ሚለው... ይህን... ቅድስት ኦርቶዶክስ ጠንቅቃ ታውቀዋለች.... ፕሮቴስታንት ጋር ደሞ... ምእመኑ ጳውሎስን ሲያከብሩ... ጳውሎስን አመለካቹ ትላላቹ...እኛ እንዴት ማርያምን እንዳመለክን ነው ሚነግረን ሰው የጠፋው...በእምነት ቲፎዞ ስንት ሰው ወደ ሲኦል እንደምትጎትቱ ሳስብ ልቤ ይሰበራል... ኢንተርቪው የሚያረገው ወጣት በጭራሽ ወንጌል ያልገባው ሰው ነው... ብዙ ኢንተርቪውን ተመልክቸዋለሁ.... ወንጌል ስጋን ከነክፉ ምኞቱ ስቀሉት... ክርስቶስን ከፍ ከፍ አርጋቹ አምልኩት ነው :: ኖሬዋለሁ እያልኩ አደለም ግን... ኢንተርቪው አድራጊው ኦርቶዶክስን ማጥላላት ልምዱ ነው... እግዚአብሔር ልቦናህን ይመልሰው ::
@danisame7759
@danisame7759 11 ай бұрын
አንተን የረዳህ እግዚአብሔር ሌሎችንም እንደሚረዳ አምናለው ጌታ ይመስገን
@axumawit140
@axumawit140 11 ай бұрын
ማርያምየ የኔ እናት የሰላሜ መራጋገጫየ የፍቅር እናት መዳኋኒታችን የወለድሽልን እናመሰግንሻሀለን እንውድሻለን አኛ የንጎስ ልጆችሽ እንዘምርልሻለን ኣንቺ የምጠላ የሴጣን ልጅ ነው። ሰማያዊት ንግሰት ነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤
@rahelamare9877
@rahelamare9877 11 ай бұрын
ማርያምን የሚጠላ የላም የአምላካችን እናት ናት
@SpotifyD-uf7cb
@SpotifyD-uf7cb 8 ай бұрын
Betam hasazshign
@munamuna2128
@munamuna2128 11 ай бұрын
ሚኮ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ቢክድ ባይክድ ቀረበት እንጂ ምንም🤔 እኛ እንወዳታለን🙏 እግዚአብሔር ባለበት ሠላም ይሁን🙏 "ያርግለት"
@merondagne4251
@merondagne4251 11 ай бұрын
አምላኩን አልካደም
@rosazuniga6334
@rosazuniga6334 11 ай бұрын
Ye dingel mariamen lij eko nw yamnew.. Lela nger aldeegem that's it
@kinenki1009
@kinenki1009 10 ай бұрын
ደሞ ከጅምሩም በጌታ ነበር ምንድነው መቀባጠር
@biniamamanue5324
@biniamamanue5324 8 ай бұрын
ዋው ማይኮ መድሀኔ አለም ረዳህ አመለጥክ ጠላት እያታለለ እንቁልልጩ እያለ ነው በአለም የሚያጠምደው ክብሩ ለጌታ በወጣቶች ላይ ቀጥልበት
@barsabarsa3187
@barsabarsa3187 11 ай бұрын
እናቴ፣ማሪያም፣የክርስቶስ፣እናት፣❤ታማልዳለች፣ዳቢሎስ፣ተቃጠል፣❤
@Hana-iy5re
@Hana-iy5re 11 ай бұрын
አሜን
@elsanurye5843
@elsanurye5843 11 ай бұрын
አሜን ፫ ታማልዳለች
@baniaychu7478
@baniaychu7478 11 ай бұрын
አሜን፫
@tagayterefe5568
@tagayterefe5568 11 ай бұрын
it's not Biblical truth if it's tell me or give me evidence
@haymanottekleselasie4967
@haymanottekleselasie4967 11 ай бұрын
ማርያም አታማልድም አማላጃችን ጌታችን መዳኒታች እየሱስ ክርስቶስ በቻ ነው።አትሳቱ ንሰሀ ግቡ እሺ ደግሞ መፅሃፍ ቅዱስ ይነበብብብብብብብብ
@mvab3252
@mvab3252 11 ай бұрын
በህልም ነው ሚመስለው ፈጣሪ ይርዳህ ማይኮ ... 🇪🇹🕊💯👏 ኦርቶዶክስንም : ሙስሊሙንም : ፕሮቴስታንትንንም በፍፁም ልባችን እንረዳለን ግባቸው አንድአይነት ስለሆነ በርቱ ሀገርን ትውልድን አትርፉ ❤️🌾🕊🔥
@selamyehawasawkonjo729
@selamyehawasawkonjo729 11 ай бұрын
ዋው ሚኮ እንኳንም ደስ አለክ በርታ እግዚአብሔር ብቻ አይጥላክ ሰው ብጠላክ አይድነቅህ።
@Tadu1234
@Tadu1234 11 ай бұрын
እንኳን ተመለሰክ አሁንም በእግዚአብሔር ቤት ያፅናህ❤
@yonatube803
@yonatube803 11 ай бұрын
Ye egzeabher bet yet nw yetegaw adarash nw ee
@Tadu1234
@Tadu1234 11 ай бұрын
@@yonatube803 ዮሐንስ 14 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ ልባችሁ አይታወክ፤ በእግዚአብሔር እመኑ፥ በእኔም ደግሞ እመኑ። ² በአባቴ ቤት ብዙ መኖሪያ አለ፤ እንዲህስ ባይሆን ባልኋችሁ ነበር፤ ስፍራ አዘጋጅላችሁ ዘንድ እሄዳለሁና፤ ³ ሄጄም ስፍራ ባዘጋጅላችሁ፥ እኔ ባለሁበት እናንተ ደግሞ እንድትሆኑ ሁለተኛ እመጣለሁ ወደ እኔም እወስዳችኋለሁ። ⁴ ወደምሄድበትም ታውቃላችሁ፥ መንገዱንም ታውቃላችሁ።
@Tadu1234
@Tadu1234 11 ай бұрын
@@yonatube803 2ኛ ቆሮ 5 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ ድንኳን የሚሆነው ምድራዊ መኖሪያችን ቢፈርስ፥ በሰማይ ያለ በእጅ ያልተሠራ የዘላለም ቤት የሚሆን ከእግዚአብሔር የተሠራ ሕንጻ እንዳለን እናውቃለንና። ² በዚህ ውስጥ በእውነት እንቃትታለንና፥ ከሰማይም የሚሆነውን መኖሪያችንን እንድንለብስ እንናፍቃለንና ³ ለብሰን ራቁታችንን አንገኝም። ⁴ በእውነትም የሚሞተው በሕይወት ይዋጥ ዘንድ ልንለብስ እንጂ ልንገፈፍ የማንወድ ስለ ሆነ፥ በድንኳኑ ያለን እኛ ከብዶን እንቃትታለን። ⁵ ነገር ግን ለዚሁ የሠራን እግዚአብሔር ነው እርሱም የመንፈሱን መያዣ ሰጠን። ⁶-⁷ እንግዲህ ሁልጊዜ ታምነን፥ በእምነት እንጂ በማየት አንመላለስምና በሥጋ ስናድር ከጌታ ተለይተን በስደት እንዳለን የምናውቅ ከሆንን፥ ⁸ ታምነናል ይልቁንም ከሥጋ ተለይተን በስደት መኖር በጌታም ዘንድ ማደር ደስ ይለናል። ⁹ ስለዚህ ደግሞ ብናድር ወይም ተለይተን ብንሆን እርሱን ደስ የምናሰኝ ልንሆን እንቀናለን። ¹⁰ መልካም ቢሆን ወይም ክፉ እንዳደረገ፥ እያንዳንዱ በሥጋው የተሠራውን በብድራት ይቀበል ዘንድ ሁላችን በክርስቶስ በፍርድ ወንበር ፊት ልንገለጥ ይገባናልና።
@Tadu1234
@Tadu1234 11 ай бұрын
@@yonatube803 “በእኔ የሚያምን ሁሉ በጨለማ እንዳይኖር እኔ ብርሃን ሆኜ ወደ ዓለም መጥቻለሁ።” - ዮሐንስ 12፥46
@Dior768
@Dior768 11 ай бұрын
ማይኮ፡ድሮም፡እወድህ፡ነበር፣አሁን፡ደግሞ፡ባሰብኝ❤የመረጥከው፡የልጅነት፡ጌታ፡መንገድህን፡ያቅና❤
@user-cd7qt6jc1k
@user-cd7qt6jc1k 11 ай бұрын
ሚኮ እንኳን ጌታ ረዳክ ውዴ ቤቱ ተመለስክ ተባረክ በዝ ውጣትነት ከኢየሱስ ጋር ያምራል ኢየሱስ የጌቶች ጌታ ነው 😍😍😍😍😍ጌታ ይርዳክ ☝️☝️☝️📖📖📖📖📚📚📚☝️☝️🙌🙌🙌
@user-db7xm5qo8l
@user-db7xm5qo8l 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂 እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ
@user-cd7qt6jc1k
@user-cd7qt6jc1k 11 ай бұрын
@@user-db7xm5qo8l 😳🤔🤔🤔😂? 👈🏻
@meseretdeboch1649
@meseretdeboch1649 11 ай бұрын
ማይኮ ስለአየውክ ደስ ብሎኛል ዩቱብ ላይም በጣም ነበር ምከታተልህ አሁን አሁን ይበልጥ በጌታ መሆንህ ጌታ ይመስገን
@mediaebise2100
@mediaebise2100 11 ай бұрын
ጎዳናህ የእግዚአብሔርን ታላቅነት አሳየኝ! በርግጥ ክርስቶስ ኢየሱስ የልዑል የእግዚአብሔር ልጅ ነው።
@jonikeyofficial
@jonikeyofficial 11 ай бұрын
በጣም ግልፅ ልጅ ነው ልጁ ከልቡ ነው ምንም አይፈራም ጌታም ይሄን አቋመኝነቱን አይቶ ነው የመለሰው
@fetsumkidanne9679
@fetsumkidanne9679 11 ай бұрын
የኔ ሃብት የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ነው።
@danieldangiso9783
@danieldangiso9783 11 ай бұрын
new ende,esu eko new sertachu habtam hunu yalewu
@fetsumkidanne9679
@fetsumkidanne9679 11 ай бұрын
@@danieldangiso9783 አቅም የሆነልኝ እሱ ነው ሰነፍ አይደለሁም በጭራሽ አይጠጋኝም ራበኝ አብላኝ አላልኩህም ከይቅርታ ጋራ እሺ ወንድም!
@abrahamsolomonofficial6038
@abrahamsolomonofficial6038 11 ай бұрын
በእውነት ትልቅ ደስታ ተሰማኝ በቃ እግዚአብሔር ይመስገን አንተ ለእኔ "የዚህ ዘመን ሀዋርያው ጰውሎስ ነህ"
@samrawitkebede4598
@samrawitkebede4598 11 ай бұрын
ማይኮ ተባረክ ጥሩ ምርጫ መርጠሀል
@routtayye3125
@routtayye3125 11 ай бұрын
መንፈስ ቅዱስን የቀመሰ መቼም ሀጥያት ሲሰራ ሁሌም ይወቅሰዋል ማይኮ
@user-vu6ep2uh6c
@user-vu6ep2uh6c 10 ай бұрын
በትክክል😢
@user-jd8qy1ue3i
@user-jd8qy1ue3i 11 ай бұрын
ወዙ ሁሉ ተመለሰ ኢየሱስ ህይወት ብቻ አይደለም ውበትም ነው 🥰🙏
@arsamarsam2222
@arsamarsam2222 11 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@Memmare
@Memmare 11 ай бұрын
ወዝነው ያልሽው የዮናታንስ የተጠብስ ጉበት ለምን ወዙ አልተምለሰም😅
@user-or3no2bo1d
@user-or3no2bo1d 11 ай бұрын
ዘይት ደፍተውበት ይሆናል😂😂😂😂😂
@elmoabebe6214
@elmoabebe6214 11 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-mh2hc2qp4y
@user-mh2hc2qp4y 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@dinssagelebi1254
@dinssagelebi1254 9 ай бұрын
miko You are genius. Your wisdom, the way you respond and your vision. What an amazing visionary you are!. God bless you and protect you. What the profound discussion. You Understad the meaning of life
@nebiyougessese
@nebiyougessese 11 ай бұрын
God job pastor Sofonyas, I bless Lord Jesus for Miko.
@teshale2746
@teshale2746 11 ай бұрын
ስለአንተ እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ወንድ ሚኮዬ!!
@abel2933
@abel2933 10 ай бұрын
✝️✝️✝️ ጳውሎስን የካደ... ጌታን ካደ... ጴጥሮስን የካደ ጌታን ካደ... ዮሐንስን የካደ ጌታን ካደ... ማርያምን ያልተቀበለ ጌታንም ካደ...ቃሉ የሚለው እናንተን የተቀበለ እኔን ይቀበላል ነው ሚለው... ይህን... ቅድስት ኦርቶዶክስ ጠንቅቃ ታውቀዋለች.... ፕሮቴስታንት ጋር ደሞ... ምእመኑ ጳውሎስን ሲያከብሩ... ጳውሎስን አመለካቹ ትላላቹ...እኛ እንዴት ማርያምን እንዳመለክን ነው ሚነግረን ሰው የጠፋው...በእምነት ቲፎዞ ስንት ሰው ወደ ሲኦል እንደምትጎትቱ ሳስብ ልቤ ይሰበራል... ኢንተርቪው የሚያረገው ወጣት በጭራሽ ወንጌል ያልገባው ሰው ነው... ብዙ ኢንተርቪውን ተመልክቸዋለሁ.... ወንጌል ስጋን ከነክፉ ምኞቱ ስቀሉት... ክርስቶስን ከፍ ከፍ አርጋቹ አምልኩት ነው :: ኖሬዋለሁ እያልኩ አደለም ግን... ኢንተርቪው አድራጊው ኦርቶዶክስን ማጥላላት ልምዱ ነው... እግዚአብሔር ልቦናህን ይመልሰው ::
@serkalemyirga639
@serkalemyirga639 11 ай бұрын
We need more people like you! I am very sad to see all those false prophets! We need to preach the Bible there is no short cuts! Good to hear this!
@tube-hs6jv
@tube-hs6jv 11 ай бұрын
ebakeh wendema yehe lk aydelem be metshaf kidus masreja tekeshe yemetamelkew haymanot lk endalhone lasredah inbox me ebakh
@johnetana6647
@johnetana6647 11 ай бұрын
Praise the Lord 🙏🙏🙏🙏🙏
@nardibb7399
@nardibb7399 11 ай бұрын
አውነት ነው ከሁሉም ቃልህ በልጅነት የገባ ነገር አይወጣም አንተ የምትናገረው ይገባኛል ስለየሁት ነው
@Tesfation3
@Tesfation3 11 ай бұрын
Amazing Glory to God
@meselechirbo5245
@meselechirbo5245 11 ай бұрын
በመጀመራ የፀጋው ባለበት ይመስገን ሞገስ እና መረጋጋት አፍሶብሃል የጌታ ፀጋ እና ሰላም ይብዛልህ
@graceplug3471
@graceplug3471 11 ай бұрын
Glory to God, I pray nothing takes you back to the world 🙌🏾
@barsabarsa3187
@barsabarsa3187 11 ай бұрын
ማሪያም፣ቅድስት፣ድንግል፣ማሪያም፣፣ጣፍጭ፣እናቴ
@tarikumitiku1923
@tarikumitiku1923 10 ай бұрын
We have one father
@awotaraya6590
@awotaraya6590 11 ай бұрын
በጣም ብሱል ውይይት ወንድማችን በርታልን እየሱሰ ያከብራል ጌታን ብሉ ያፈረ የለም በምንም ውሰጥ ፀጋ ይብዛልህ ሀሳብህን ወድጄዋለው
@hadiaa7244
@hadiaa7244 11 ай бұрын
ጌታ ትውልድ አለ ክብር ለጌታ ለእየሱስ ብቻ ይሁን ❤
@abel2933
@abel2933 10 ай бұрын
✝️✝️✝️ ጳውሎስን የካደ... ጌታን ካደ... ጴጥሮስን የካደ ጌታን ካደ... ዮሐንስን የካደ ጌታን ካደ... ማርያምን ያልተቀበለ ጌታንም ካደ...ቃሉ የሚለው እናንተን የተቀበለ እኔን ይቀበላል ነው ሚለው... ይህን... ቅድስት ኦርቶዶክስ ጠንቅቃ ታውቀዋለች.... ፕሮቴስታንት ጋር ደሞ... ምእመኑ ጳውሎስን ሲያከብሩ... ጳውሎስን አመለካቹ ትላላቹ...እኛ እንዴት ማርያምን እንዳመለክን ነው ሚነግረን ሰው የጠፋው...በእምነት ቲፎዞ ስንት ሰው ወደ ሲኦል እንደምትጎትቱ ሳስብ ልቤ ይሰበራል... ኢንተርቪው የሚያረገው ወጣት በጭራሽ ወንጌል ያልገባው ሰው ነው... ብዙ ኢንተርቪውን ተመልክቸዋለሁ.... ወንጌል ስጋን ከነክፉ ምኞቱ ስቀሉት... ክርስቶስን ከፍ ከፍ አርጋቹ አምልኩት ነው :: ኖሬዋለሁ እያልኩ አደለም ግን... ኢንተርቪው አድራጊው ኦርቶዶክስን ማጥላላት ልምዱ ነው... እግዚአብሔር ልቦናህን ይመልሰው ::
@user-vx5vj8pd3q
@user-vx5vj8pd3q 11 ай бұрын
ማይኮ የሄድክበት መንገድ ካዋጣክ ይመች ማይኮ ይህን እንዳትሰራ መሞት አለህ በተጨማሪ የይሁዳ መልዕክትን በደንብ አንበው የዓለም መዳኒት የሆነውን ክርስቶስ በቀራንዩ ስትመለከት ከመስቀሉ ሥር እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን እና ቅዱስ ሐዋርያው ዮሐንስን ትመለከታለህ በዚህ ቀራንዮ የተፈፀመውን ታላቅ ንግግር እነሆ እናትክ እነሆ ልጅሽ ተብሎ የክርስቶስን አደራ ተቀብሎ እናቱን ወደ ቤቱ ወስዷታል
@tautsolo5212
@tautsolo5212 11 ай бұрын
Wow ኢየሱስ ያድናል ወንድም ጌታ ይባረክ
@tekleejajo2193
@tekleejajo2193 11 ай бұрын
Thank you Jesus.
@zagroup1886
@zagroup1886 11 ай бұрын
ምኮዬ ጌታ እየሱሰ ዘመንህን ይበረክ በጠም ነዉ የምወደህ ዮቱቡ ሰጀምረ በመጀመሪያ ቨዶ ነዉ ሰቡሰክረቡ የረኩት እና ቨዶቸህን ሰይ ሁሌ አምለኬ ሆይ እሄን ልጀ ወደቴ አምጠዉ አቴ ቤት እደየገለጌል አቴ መደ ቤተህ ጠረዉ እል ነበረ ዘፈን ሰተወጠ ጌታ ሆየ እሄ ልጀ ከዘ ሌለ ዘፈን እደየወጠ ለቴን ይዘምረ እል ነበረ ክብረ ለእየሱሰ ይሁን እና አዉን ተመልሰህ የልጀነትህን ጌታ ሰም ሰጠረ ሰሰመ በጠም ነዉ ደሰ የለኘ ተበረክልኘ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zematube8985
@zematube8985 11 ай бұрын
ብቻውን ይመለካል ኢየሱስ ብቻውን!!!!!አሜን!!!!
@ametullah8195
@ametullah8195 11 ай бұрын
Allah hidaya ysxachu yenante ybas bechfn new mtamelkut manm zm Belo new mimerachu
@meleketmedia-5596
@meleketmedia-5596 11 ай бұрын
ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው! ጌታ ይባርካችሁ!
@YonasFikre-px7wp
@YonasFikre-px7wp 11 ай бұрын
Yesatnael lijoch yemibarik seyitan yelem !
@abel2933
@abel2933 10 ай бұрын
✝️✝️✝️ ጳውሎስን የካደ... ጌታን ካደ... ጴጥሮስን የካደ ጌታን ካደ... ዮሐንስን የካደ ጌታን ካደ... ማርያምን ያልተቀበለ ጌታንም ካደ...ቃሉ የሚለው እናንተን የተቀበለ እኔን ይቀበላል ነው ሚለው... ይህን... ቅድስት ኦርቶዶክስ ጠንቅቃ ታውቀዋለች.... ፕሮቴስታንት ጋር ደሞ... ምእመኑ ጳውሎስን ሲያከብሩ... ጳውሎስን አመለካቹ ትላላቹ...እኛ እንዴት ማርያምን እንዳመለክን ነው ሚነግረን ሰው የጠፋው...በእምነት ቲፎዞ ስንት ሰው ወደ ሲኦል እንደምትጎትቱ ሳስብ ልቤ ይሰበራል... ኢንተርቪው የሚያረገው ወጣት በጭራሽ ወንጌል ያልገባው ሰው ነው... ብዙ ኢንተርቪውን ተመልክቸዋለሁ.... ወንጌል ስጋን ከነክፉ ምኞቱ ስቀሉት... ክርስቶስን ከፍ ከፍ አርጋቹ አምልኩት ነው :: ኖሬዋለሁ እያልኩ አደለም ግን... ኢንተርቪው አድራጊው ኦርቶዶክስን ማጥላላት ልምዱ ነው... እግዚአብሔር ልቦናህን ይመልሰው ::
@konjitdsta6260
@konjitdsta6260 11 ай бұрын
ዋው ሚኪ እንኳን ወደ አባት ቤት ተመለሰ እየሱስ ጌታ ነው ወጣትነትን ለኢየሱስ 💪💪♥️ ሶፊ ተባረክ እንድ ያሉ በለእራይ ስዎች አቅርብ እባክህን ወንጌል እና ክርስቶስ የምያስድቡ ከንቱ ቅዥተሞች አታቅርባችሁ
@user-ob1gd4ln8c
@user-ob1gd4ln8c 11 ай бұрын
ወጣትነትን ለኢየሱስ❤❤❤❤❤❤
@abel2933
@abel2933 10 ай бұрын
✝️✝️✝️ ጳውሎስን የካደ... ጌታን ካደ... ጴጥሮስን የካደ ጌታን ካደ... ዮሐንስን የካደ ጌታን ካደ... ማርያምን ያልተቀበለ ጌታንም ካደ...ቃሉ የሚለው እናንተን የተቀበለ እኔን ይቀበላል ነው ሚለው... ይህን... ቅድስት ኦርቶዶክስ ጠንቅቃ ታውቀዋለች.... ፕሮቴስታንት ጋር ደሞ... ምእመኑ ጳውሎስን ሲያከብሩ... ጳውሎስን አመለካቹ ትላላቹ...እኛ እንዴት ማርያምን እንዳመለክን ነው ሚነግረን ሰው የጠፋው...በእምነት ቲፎዞ ስንት ሰው ወደ ሲኦል እንደምትጎትቱ ሳስብ ልቤ ይሰበራል... ኢንተርቪው የሚያረገው ወጣት በጭራሽ ወንጌል ያልገባው ሰው ነው... ብዙ ኢንተርቪውን ተመልክቸዋለሁ.... ወንጌል ስጋን ከነክፉ ምኞቱ ስቀሉት... ክርስቶስን ከፍ ከፍ አርጋቹ አምልኩት ነው :: ኖሬዋለሁ እያልኩ አደለም ግን... ኢንተርቪው አድራጊው ኦርቶዶክስን ማጥላላት ልምዱ ነው... እግዚአብሔር ልቦናህን ይመልሰው ::
@mezgebufeyera6930
@mezgebufeyera6930 11 ай бұрын
ሚኮ ምርጥ ልጅ ከረጅም ወራት በኋላ በድጋሚ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን። ያንተን ስራዎች እያየሁ ብዙ ሌሊቶችን እንደ እብድ ለብቻዬ ስቄአለሁ ተዝናንቻለሁ...ብዙም ተምሬአለሁ እጅግ በጣም አድናቂህም ነኝ። በርግጥ አለማዊ ሥራዎች ላይ ሆነህ መንፈሣዊ መሆን የሚቻል ቢሆንም ሁሉን ትተህ መንፈሣዊ ሥራዎች ላይ ብቻ ለማተኮር መወሰንህ እጅግ የሚደንቅ ነው!! እውነት ለመናገር እኔ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት ተከታይ ብሆንም የመረጥከው መንገድ ከሀብት፣ከዝና፣ከስልጣን...ከመሣሠሉት አላፊ ጠፊ ከሆኑት በላይ የሆነውን ዘለዓለማዊ የሆነውን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስን መንገድ መምረጥህና በቅድስና ህይወት ለመኖር፤ ለሌሎች በተቀደሠ ስብዕና አርአያ ሆኖ ለማለፍ እጅግ ከባድ ውሳኔ ላይ ደርሰህ ወደ ተግባር መግባትህ እጅግ ያስቀናል። ደግሞም ይሄ በፈጣሪ መመረጥና መባረክ ነው። እግዚአብሔር በጎ ዓላማህን አስቀድሞ ያውቃል ደግሞም ያሳካልሀል። አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ... ለኔም እንዲሁ ይስጠኝ ። አምናለሁ ተስፋ አደርጋለሁ ፕሮጀክቱ ሲጠናቀቅ ከሚመርቁት ሰዎች አንዱ እሆናለሁ። የምሬን ነው ሚኮዬ ፕራንክ አይደለም !!! ተ/ማርያም ነኝ ከአዲስ አበባ
@masartihayiluu1763
@masartihayiluu1763 11 ай бұрын
ታባራክ❤❤😢
@ediyanakonjo7243
@ediyanakonjo7243 11 ай бұрын
የበሳል ሰው ንግግር ❤❤❤
@ediyanakonjo7243
@ediyanakonjo7243 11 ай бұрын
የበሳል ሰው ንግግር ❤❤❤
@melattesfaye2158
@melattesfaye2158 11 ай бұрын
Respect😊
@yisakBamud
@yisakBamud 11 ай бұрын
ወገኔ ፦ ሰዉ ምን ይላል አትበል ሰዉ ያለዉን ይባል ፦ አንተ ግን ዝም ብለህ ኢየሱስ ኢየሱስ በል ያኔ እረፍት ይሆንልሃል ። ያለ ኢየሱስ ሕይወት በዶ ናት ። ፦ወንድሜ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ መንፈስ ከአንተ አይለይ :: ፦ንጽሁን ወንጌል እንድታገለግል እግዚአብሔር ይርዳህ በኢየሱስ ስም አሜንንን
@abel2933
@abel2933 10 ай бұрын
✝️✝️✝️ ጳውሎስን የካደ... ጌታን ካደ... ጴጥሮስን የካደ ጌታን ካደ... ዮሐንስን የካደ ጌታን ካደ... ማርያምን ያልተቀበለ ጌታንም ካደ...ቃሉ የሚለው እናንተን የተቀበለ እኔን ይቀበላል ነው ሚለው... ይህን... ቅድስት ኦርቶዶክስ ጠንቅቃ ታውቀዋለች.... ፕሮቴስታንት ጋር ደሞ... ምእመኑ ጳውሎስን ሲያከብሩ... ጳውሎስን አመለካቹ ትላላቹ...እኛ እንዴት ማርያምን እንዳመለክን ነው ሚነግረን ሰው የጠፋው...በእምነት ቲፎዞ ስንት ሰው ወደ ሲኦል እንደምትጎትቱ ሳስብ ልቤ ይሰበራል... ኢንተርቪው የሚያረገው ወጣት በጭራሽ ወንጌል ያልገባው ሰው ነው... ብዙ ኢንተርቪውን ተመልክቸዋለሁ.... ወንጌል ስጋን ከነክፉ ምኞቱ ስቀሉት... ክርስቶስን ከፍ ከፍ አርጋቹ አምልኩት ነው :: ኖሬዋለሁ እያልኩ አደለም ግን... ኢንተርቪው አድራጊው ኦርቶዶክስን ማጥላላት ልምዱ ነው... እግዚአብሔር ልቦናህን ይመልሰው ::
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 11 ай бұрын
እሚይኮ እንኳን ለኢየሡሥ ሆንክ ዘመንህ በኢየሡሥ ቤትይለቅ
@mihretyegeta2144
@mihretyegeta2144 11 ай бұрын
የጌታ በሞሆንህ ደስ ብሎኛል❤❤❤
@user-sj8md7bj4y
@user-sj8md7bj4y 11 ай бұрын
ጌታ ሆይ ስም ይባረክ ዌል ከም ዎዳጄ እየሱስ ጌታ ነው እየሱስ ያድናል ይታዳጋል አሜን🤝❤️📖🕊️🕊️🕊️ 😭😭😭 በጣም ዳስ ብሎኛል ልዑል እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ በብዙ ይባረክህ 💘💘💘💯💯💯
@tegeneabeje3791
@tegeneabeje3791 11 ай бұрын
ጌታ ሰው አይጥልም ፣ አይረሳም ፣ እሱ ፍቅር ነው ፣ ለዚህም ነው ፍቅር የሌለው ሰው እግዚአብሔርን አያውቅም ተብሎ በቅዱስ መጽሐፍ ውስጥ የተፃፈው ፣ ስለዚህ ሁላችንም ከዚህ የሕይወት ምስክርነት የተነሣ ቆም ብለን ራሳችንን ማየት አለብን ፣ ስለሁሉም ነገር እ/ር ይመስገን !
@mekame2023
@mekame2023 11 ай бұрын
Such a sweet thing to hear, Geta iko yasarifal hallelujah
@senafwolde3934
@senafwolde3934 11 ай бұрын
ሚኮ እውቀትህን ይባርክልህ በርታ
@zekariasabi4189
@zekariasabi4189 11 ай бұрын
Thank you Jesus
@Bettydesta
@Bettydesta 11 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር ክብሩን ኢየሱስ ያው 51:04 ሰድ😢👏❤
@user-gk7qu5om9c
@user-gk7qu5om9c 11 ай бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን❤🎉🎉🎉🎉❤
@MesiYouTube-ry3qv
@MesiYouTube-ry3qv 11 ай бұрын
መቸም የእናታችን ቅድስት ።ድንግል ማርያምን ስም ሳያነሳ አይሆንለትም አቶ ሶፊ አንተ ብሎ ፓስተር እግዚአብሔር ይማርክ
@blackx87768
@blackx87768 11 ай бұрын
እው
@user-wn4cu1je4w
@user-wn4cu1je4w 11 ай бұрын
እውነት ነው የሱዋን ስም ካላነሳ የሚያየው ሰው የለም ለዛ ነው ልብ ይስጠው አንድ ቃል ሲሰብክ አይቼው አላውቅም ግን ሁሌ ሲንቅፍ ብቻ
@fevfeb7534
@fevfeb7534 11 ай бұрын
ርዕሱ ሰዉ ለመሳብ ነዉ እንጂ ከጅምሩ ጴጤ ነዉ
@user-kv8fw6kp3u
@user-kv8fw6kp3u 11 ай бұрын
አይ እብዱ ሲጠግብ ዝና ሀብት አካብቶ ነብይ ነኝ አላለም 😂😂🙏አይድሀ እዳተ አይነቱ ወልጋዳ ተላኩ ስትል አታፍርም ቱ
@motumadube3364
@motumadube3364 11 ай бұрын
Mn aynet sew nachu gn Ke Christos belay mn lela neger alh tinsh atafrum gn Ke Mariyam wechi mnm ayhoneletem setelu esu yeyazew eko ye Mariyam Amlaken Eyesusen Christosen nw tadiya ke Mariyam amlak belay mn alh le Mariyam eko Eyesus Amlakuwa nw ena Miko Yeteraw Sem Eko Ye Hulu Gezhi yehonewn Ye Eyesusen Sem nw Demo des milew gena yiberetal Christose kesu gah nw Miko metewedew Fetari meteferaw Fetari yiredahal berta brhu
@elizabethzamanuel6245
@elizabethzamanuel6245 Ай бұрын
ዋው ርች ማን ማይኩ አእምሮህን የፈጠረ አምላክ ከዝህ በላይ ይጨምርልህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
@Dagmawit.6980
@Dagmawit.6980 11 ай бұрын
Miko happy to see this. Stay blessed!
@daniyallew267
@daniyallew267 11 ай бұрын
እየሱስ ጌታ ነዉ
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 11 ай бұрын
የጌታ ውድ ልጅ አባትህ እንኳን ወደ እቅፉ መለሰህ፣ የዘላለም አምላክ ስሙ ይባረክ!!!
@YonasFikre-px7wp
@YonasFikre-px7wp 11 ай бұрын
Abet Abet yechelema geta yelem rasachihun atfogru wede ewunet melsen blachihu tselyu ! Miko yehedew wede chelema new !
@user-lh9zj7xs4i
@user-lh9zj7xs4i 11 ай бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው።
@nebyatreda7690
@nebyatreda7690 11 ай бұрын
እየሱስ የጌቶች ጌታ የአማልክት አምላክ ነው
@filmonmebrie460
@filmonmebrie460 11 ай бұрын
በዘመነ ሃዋርያት ነው እንዴ ያለሹ?
@NufHire-fm6op
@NufHire-fm6op 11 ай бұрын
ጌትነቱን ትታችሁ አማላጅ ያላችሁት እናንተ ናችሁ እንጂ እኛማ ጌትነቱን አምነን እየሰበክነዉ አለን
@emanahmad1484
@emanahmad1484 11 ай бұрын
ነብይነው
@derejeEthiopia762
@derejeEthiopia762 11 ай бұрын
ሚኮ በመመለሱ በጣም ደስ ብሎኛል። አለም ለማንም አትሆንም። ❤❤❤❤
@ytub8615
@ytub8615 11 ай бұрын
ውይ ለዛ ነው እንዴ ምልነሩ ጠጋጠጋ ያብዛሀው አየ ህዝቤ። እግዚአብሔር ይማርህ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 11 ай бұрын
ልጁኮ ድሮም ቤተሰቡ ጴንጤ ናቸው ጠጋ ጠጋ አላለም ልልሽ ነው የኛን እምነት አይንካ እንጂ በግሉ እንዳሻው
@filmmabrariya1351
@filmmabrariya1351 11 ай бұрын
@@yeshumethiolove275 ድሮም ጴንጤ ከሆነ ማርያምን ካደ ጌታን ተቀበለ ምናምን ለምን አለ ታድያ በቃ ማርያምን ካልጠራቹ እሚሰማቹ የለም አደል የኛን ጆሮ ለማግኘት የማታረጉት ጥረት የለም ምድረ ሳር ጋጭ ሁላ
@ytub8615
@ytub8615 11 ай бұрын
እንዴ ግን ኮ አንገቱ ማተብ ከነ መስቀሉ ነበረው እኔ ግን አሁን ነው እንጂ በፊት ኣላቅም
@user-qh1pw1nc3x
@user-qh1pw1nc3x 11 ай бұрын
እኔ የገረመኝ ማይኮ እኮ አልታመመም ምን ነከቹ ኦርቶዶክሰሰዊየን? ክርስትያን ነን ትለለቹ ግን ክርስቶስን ታሳዲደላቹ ስለ ክርስቶስ ስዎራ ስዲባቹ ቁጣቹ ምክንያቱ ለምን ይሁን እግዝኣቤሄር ልብ ይስጣቹ።
@kodakend4146
@kodakend4146 11 ай бұрын
yechelema lejoch atekenu
@leemashankiti
@leemashankiti 11 ай бұрын
Congratulations ♥️🙏
@IbelongtoJesus338
@IbelongtoJesus338 11 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@user-sp3qe7gd7f
@user-sp3qe7gd7f 8 ай бұрын
ማይክ በፍጥነት ወደ አባትህ ቤት በመመለስህ ጌታ ይባረክ !!! ስለ አህምሮ የሰጠኸው ሃሳብ በእይታህ ሁለት ነው /በሳይንሱ ሶስት ነው; ኢድ : ኢጎ እና ሱፐር ኢጎ ናቸው ሌላው የሰው ማንነት በሁለት ይከፈላል ሥጋዊና መንፈሳዊ ። አንዱ በአንዱ ላይ ተጽዕኖ ይፈጥራል ።ይህ ለሚያምን ብቻ ነው የሚ ገባው / የሚገለጠው!!!!! ኮንፊደንስህ ተመችቶኛል የአንደበትህን ፍሬ ትበላለህ የተባለውን ና ሰዎችን ከጭንቀትና ከችግራቸው ለማውጣት እየሰራህ ፕላንህ ግዙፍ መሆኑን ተረድቻለሁኝ እግዚአብሔር ራዕይህን ያስፈጽምህ ተባረክ !!!!!
@worikneshbissa2512
@worikneshbissa2512 11 ай бұрын
Wow enkuwan geta erada esay🙏🙏🙏❤❤❤
@workneshbelda9498
@workneshbelda9498 11 ай бұрын
የልጅ አዋቂ ነህ ሚኮ keep up
@user-lh2vk4pz5g
@user-lh2vk4pz5g 11 ай бұрын
ማናዋልክንማ እረሳቨው ወዴት ነው የምትመለሰው እላይህላይ ያለውን መንፈስ እግዚ አብሔር ይገስፅልህ መልካም ጭፈራ ገንዘብ ብዙነገርን ይቀይራል ለገንዘብብለህ ሚኮ ምነው 😢😢😢 ልቦና ይስጥህእዲውም ቁጭብለህ እሴን የትነው የማገኘው ብለህ አስብበት በጣም ከፋኝ የእውነት አሳዘንከኝ😢
@mrzmrz5650
@mrzmrz5650 11 ай бұрын
ፅግዬ አንቺም ወደ ጌታሽ ነይ።አትጨርጨሪ
@user-lh2vk4pz5g
@user-lh2vk4pz5g 11 ай бұрын
@@mrzmrz5650 የንፅህተ ንፁሀን ቅድስተ ቅዱሳን እመብዙሀን የወላዲተ አምላክ የድንግል ማርያም ልጂ ጌታዬና አምላኬ መድሀኒቴ እየሱስ ክርስቶስ የፈጠረኝ ጌታዬ ሞቴና ሂወቴ ክርስቶስ እያለልኝ ለምን እንጨረጨራለሁ ተመርጫ እኮነው ስለተመረጥሁ ስለመረጠኝ የድንግል ልጂ ክብር ምስጋና ይሁን
@serkalemyirga639
@serkalemyirga639 11 ай бұрын
May God bless you guys!!! God is good!!!
@meletubeordboss7038
@meletubeordboss7038 11 ай бұрын
Miko God bless u kezim belay tagelegilalek 🥰🥰🥰
@mehretmoges706
@mehretmoges706 11 ай бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ልብ ይስጠው።
@saraj4873
@saraj4873 11 ай бұрын
ሚኮ እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባረከው❤❤❤
@haileengida9239
@haileengida9239 9 ай бұрын
በርታ እግዚአብሔር ያሳካልህ
የሚኪ ማይኮ ምላሽ 29 April 2024
29:34
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 38 М.
Chips evolution !! 😔😔
00:23
Tibo InShape
Рет қаралды 42 МЛН
g-squad assembles (skibidi toilet 74)
00:46
DaFuq!?Boom!
Рет қаралды 11 МЛН
ONE MORE SUBSCRIBER FOR 6 MILLION!
00:38
Horror Skunx
Рет қаралды 13 МЛН
ታላቁ ጉድ ተፈፀመ 16 June 2023
50:18
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 109 М.
Gold vs Silver Brushing Routine
0:33
Dental Digest
Рет қаралды 11 МЛН
Do you want to help the homeless?#viral #trending #dog #shorts
0:41
Хотел парализовать друга😅 #freekino
0:20
FreeKino
Рет қаралды 3,5 МЛН
Чья эта клубника ?
0:30
ЛогикЛаб
Рет қаралды 1,4 МЛН
Художник троллит заказчиков 😂
0:32
Мұса жобамен қоштасты😳 Бір Болайық! 30.05.24
26:21
Бір болайық / Бир Болайык / Bir Bolayiq
Рет қаралды 184 М.