የቅኔ ዘራፊዎችና አስነጋሪዎች እንደ አውራ ዶሮ በቅኔ ሲናተፉና ሲተካተኩ እግዚኦ የሚያስብል ቤተ ያሬድ የቅኔ ጉባኤ ባሕር ዳር

  Рет қаралды 79,322

ምንተ ንግበር?፦ Minte nigber? / Kesis Dibekulu Belay

ምንተ ንግበር?፦ Minte nigber? / Kesis Dibekulu Belay

2 жыл бұрын

Пікірлер: 63
@tigilyiz5947
@tigilyiz5947 Жыл бұрын
በሁሉም ክልሎች እንዲህ ወጣቱን ማስተማር ቢቻል ዘረኝነትና ረብሻ ይጠፋል
@BanchiAmlak-v6j
@BanchiAmlak-v6j 12 күн бұрын
በርቱልን የተዋህዶ ልጆች!!!
@nebiyumengistu7774
@nebiyumengistu7774 Жыл бұрын
በርቱልኝ የኔ የኢትዮጵያ ተስፋዎች ደስ ስትሉ ባንድ ወቅት እኔም እንደ እናንተው ነበርኩ ውዶቼ በጣም ነው ምወዳችሁ ለሀገሬ ያብቃኝ ፈጣሪ እናንተን ነው መጀመሪያ ምጎበኛችሁ🙏🙏🙏
@user-fo6ms2rb3u
@user-fo6ms2rb3u Жыл бұрын
መሻትህን እግዚአብሔር ይፈፅምልህ በሰላም ና
@atsdegetu714
@atsdegetu714 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብችህ ዋውውው ተዋህዶ መሆኑ መታደል ነው⛪⛪⛪🙌🙌🙌🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹💚💚💚💚🌹🌹🌹😍🇪🇹
@user-bx2mm1wx2b
@user-bx2mm1wx2b 2 жыл бұрын
እጅግ ያስደስታ እግዛብሄር ይመስገን
@anagawayenew8000
@anagawayenew8000 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ እስከ ፍፃሜ የፅናችሁ
@geyontadessewalelgn7076
@geyontadessewalelgn7076 Жыл бұрын
በጣም ያምራል
@habteyeshiwas3450
@habteyeshiwas3450 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ
@Meri-we8kg
@Meri-we8kg 26 күн бұрын
Bertu yatenalen
@user-bx2mm1wx2b
@user-bx2mm1wx2b 2 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች የትናችሁ
@user-kh7ic7ke7h
@user-kh7ic7ke7h Жыл бұрын
የተዋህዶ ፍሬወች እመብርሃን እውቀቱን አብዝታ። እደ አባ ሕርያቆስ ትግለፅላችሁ
@mekdesawyew8386
@mekdesawyew8386 Жыл бұрын
ድንግል ማርያም ከናንተ ጋር ትሁን ደስ ይላል
@GirmaB
@GirmaB Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል አሜን አሜን አሜን
@user-sw1ml4iz6k
@user-sw1ml4iz6k 7 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልል እመብርሀን ትጠብቃችህ አቤት ደስስትሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@azebgimichale4672
@azebgimichale4672 2 жыл бұрын
Kale hiwete yasemalen
@tesfamichaelh.2686
@tesfamichaelh.2686 Жыл бұрын
ጉባኤ ይስፋ...ቃለሕይወት ያሰማልን።
@hailemariam1221
@hailemariam1221 2 жыл бұрын
ግሩም ይበል ነው
@yhfbju3550
@yhfbju3550 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@user-ci3ec5cz7d
@user-ci3ec5cz7d Жыл бұрын
ልዩ ናቹህ እልልልልልልልልልልልልልል
@user-rm6cs9kb8m
@user-rm6cs9kb8m 2 жыл бұрын
yiseni
@user-tn3en3ll4i
@user-tn3en3ll4i 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@dibekulutube-557
@dibekulutube-557 Жыл бұрын
ይበል ነው
@natimikiyas2539
@natimikiyas2539 2 жыл бұрын
Kal hywet yasemaln
@BanchiAmlak-v6j
@BanchiAmlak-v6j 12 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤
@gisheba7022
@gisheba7022 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ ይገርማል ድንቅ ነው
@mulusew3613
@mulusew3613 4 ай бұрын
በእውነት እንደ እኔ ቅኔ ሲሰማ በሌለ አለም ሄዶ ስምጥ የሚል ማነው ?
@bernabasmuller6455
@bernabasmuller6455 Жыл бұрын
Amen
@user-yp9tn3hp2q
@user-yp9tn3hp2q 5 ай бұрын
ይሴኒ
@birtukanasnakew1551
@birtukanasnakew1551 2 жыл бұрын
እል ልል ልል ልል ልል ልል ልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@KidusYared12
@KidusYared12 2 жыл бұрын
ቅኔ ደስ ይላል
@Meri-we8kg
@Meri-we8kg 26 күн бұрын
Betam deseyelgale oretodokes mehona
@aklilukassaw5656
@aklilukassaw5656 Жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@AlenAlen-jh3rh
@AlenAlen-jh3rh 10 ай бұрын
የቅዱስ ያሬድ ጥበቡን የገለፀ የናተም ይግለፅላችሁ
@newtonmulugeta7849
@newtonmulugeta7849 Жыл бұрын
ላዕለ ጴጥሮስ ውሂዘ ጰራቅሊጦስ ማየ ሰማያዊ ዘምሮ፤ ንዑሰ አካል ወልድ እስመ እንቁልቁሊተ ፆሮ።
@temesgen3848
@temesgen3848 9 ай бұрын
አቤት ምርጥድርሰት
@selfiemobile2515
@selfiemobile2515 Жыл бұрын
Are mindinew siratun yemikayir girgit lijochu Zar ye tanasabachew new mimislut
@mitiketube5729
@mitiketube5729 2 жыл бұрын
Enatnko leke adrgo nw ysraichw egzabher kalhywat yasmaln
@user-sk2lx3uw2p
@user-sk2lx3uw2p 9 ай бұрын
SERA. FET. HULA
@misginatikabo7406
@misginatikabo7406 Ай бұрын
እዛ ኣብሾ የት ይገኘያል
@nebeyatmamo9613
@nebeyatmamo9613 Жыл бұрын
Botaw yet new
@bekaludile1281
@bekaludile1281 2 жыл бұрын
America America
@mara37994
@mara37994 Жыл бұрын
Zembello shellela yeyemm aydersemme 😴😴😴😴😴we de orthodox tekekele gnaw haymanote enemelessse..
@user-ll9gq9or2b
@user-ll9gq9or2b Жыл бұрын
mindinew ende ahiya yemiargaitachu kebrom sitmetu eskista now ye egzabher kal wedet eywesedachut now ? eh kine min malet endehone almeredat now
@amaretibebu5065
@amaretibebu5065 Жыл бұрын
Mejamrrya kemasadabih befit temar
@user-ll9gq9or2b
@user-ll9gq9or2b Жыл бұрын
@@amaretibebu5065 sijemer enem mergeta negn yawum kine bicha sayhone eskene dugaw gin zilelu aylim . eachi nech abusho nat endeih mitadergachu ya degmo menfes now . nisiha gebtachu tsebel tetemeku eshi
@assefaabebe1182
@assefaabebe1182 Жыл бұрын
@@user-ll9gq9or2b alawakineth golto Taye besetehew hasab esti ketemark andun fitalin belekinew 😄 🤣 😂
@kalleawaddimedia
@kalleawaddimedia Жыл бұрын
Eski silekne nigeregni ante ee
@anicientethiopianreview3862
@anicientethiopianreview3862 Жыл бұрын
@@user-ll9gq9or2b መርጌታ ደጓይሌ
@giorgiozanca4422
@giorgiozanca4422 Жыл бұрын
ምን ይጠቅማል እነዚህ ከመንፈሳዊው ሕይወት እርቀው እግዘብሔር የሚጠላውን አንዱ በሌላው ላይ በምቀኝነት የሚሠራው የመተት ስራ ምንጩ ከዚህ ከቅኔው ነትምህርት ቤት የሚወጣ የአማራው ትውልድ የተለከፈበት የወጣቱ ትውልድ ይህን እያየ እምነቱን እንዲጠላውና በፖለቲካው ውስጥ ገብተው ለማጥፋት ምክንያቱ አነዚህ ዲያቆናት-የቆሎ ተማሪዎች-መሪ ጌታ የሚባሉ -ደብተራዎች ከእዚህ ውስጥ ወጥተው ነው እነግዲዴ ሕብረተሰቡን ሕይወቱን በመናፍስቱ ኃይል አየተቆጣጠሩ የእግዚአብሔርን ቃል ሳይሆን የትንቢቱን መለኮታዊ ቃል በቅንነት ተምሮ ከማስተማር በተክርቲያን የእንደዚህ ዓይነቱን ከመንፈሳዊው ሕይወት የሚቃረን ከእግዚአብሔር ቃል ጋር የሚቃረንፅሑፎችን ልምምዶችን ይዘው ከምዕመናኑ በጣም የራቁበት የአጥቂ-የአጥፍቶ -መጥፋት-ማዕከል የሆኑት ያሳዝናል በጣም ያንገበግባል አገራችን ወዴት አየተጓዘች አንዳለች።
@ethioruhma2613
@ethioruhma2613 Жыл бұрын
የአጥማያ ተከተይ
@hailegtesfa7540
@hailegtesfa7540 4 ай бұрын
እውነት ይህ ኣይነት ቅጥ ያጣ ዕብደት ምን ይሉታል? ደግሞም ፍርሃተ እግዚኣብሔር የለባቸውም። እያንዳንዱ እርኩሰት (መተት) ሸምቶ ነው የሚሰናበተው። ብሄደበት ለህዝብ ስቃይ ይሆናል።
@marukebede4433
@marukebede4433 14 күн бұрын
አእምሮህ የደረቀ በቁምህ የሞትህ ፣ የቅድስት ቤተ ነገር አይገባህም ። ዝም ብለህ ሰይጣንህን አምልክ ።
@yonimekonnen7466
@yonimekonnen7466 2 жыл бұрын
ምድረ አብሿም
@anicientethiopianreview3862
@anicientethiopianreview3862 Жыл бұрын
መሀይም
@wondehap3799
@wondehap3799 Жыл бұрын
እሱንም ማግኘት አንድ ነገር ነው ። እንደ አንተ ተሳድቦ አለማወቅህን ከማወገላት ። ቀላል መስሎሀል
@selfiemobile2515
@selfiemobile2515 Жыл бұрын
Dagmo abisho tiru mahonunew ba setanawe mangad iwkatin magegnat igzabeherin makad new
@user-fr9vd4or4d
@user-fr9vd4or4d 8 ай бұрын
አጋንንትና ሰይጣንን በአብሾ የተዋረሰ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አይደለም።
@AfariMad.SleuthExportedSalt
@AfariMad.SleuthExportedSalt 5 ай бұрын
ዕብድ ውሻ
@bililigntesfaye1541
@bililigntesfaye1541 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ
Gym belt !! 😂😂  @kauermtt
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 15 МЛН
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
እጅግ ድንቅ የሆነ የቅኔ ማዕበል ከባሕር ዳር | Felege Genet Media 2022
16:11
Felege Genet Media - ፈለገ ገነት ሚዲያ
Рет қаралды 67 М.
በዓለ ትንሣኤ// ቅኔ በሊቃውንት
8:24
EOTC TV
Рет қаралды 20 М.
🛑ባለቅኔው ቅዱስ ያሬድ ረቂቅ ቅኔ ሲቀኙ
7:28
አርያም ሚዲያ - Aryam Media
Рет қаралды 91 М.