የቅኔ ጎርፍ ጎረፈ‼️ሁለቱ ባለ ቅኔዎች ቅኔውን አፈሰሱት ተደመምን

  Рет қаралды 17,061

መንክር ሚዲያ-Menker Media

መንክር ሚዲያ-Menker Media

2 ай бұрын

#menkermediasubscribeያድርጉ #habesha #eotc #eotcmk #ኢየሱስ

Пікірлер: 68
@user-fh8fr7gv3r
@user-fh8fr7gv3r 2 ай бұрын
ወደ ሀይማኖታችን ጠልቀን በደንብ መጋባት አለብን ተዋህዶ ትክክለኛ ሀይማኖት ናት አሁን በዘር እየከፈሉ ሀይማኖታችንን ለማጥፋት እየሰሩ ነው በዘር መከፋፈሉን ትተንበፀሎት እንበርታ
@zhsh3178
@zhsh3178 2 ай бұрын
አሜን፫❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሄር ይባርካችሁ❤❤❤
@user-lg9ki4qi4u
@user-lg9ki4qi4u 2 ай бұрын
ኦርቶዶስ ተዋሕዶ ሐማኖቴ
@user-ys9ym8gc5t
@user-ys9ym8gc5t 2 ай бұрын
ተዋህዶ እናቴ😢❤❤ እግዚአብሔር የዘርንት ጣኦት ያጥፋልን😢
@salamselamsetotaw-zi8ou
@salamselamsetotaw-zi8ou Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@user-lv5us7se1w
@user-lv5us7se1w 2 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል
@habtegebreab4531
@habtegebreab4531 2 ай бұрын
ይበል ይበል ይበል!!
@tarikuashagire2804
@tarikuashagire2804 Ай бұрын
ይበልነው ልበሊቃውንት ድንግል ከመእፎኑመ ጾሮ አለ ሊቁ
@aynishaynich8520
@aynishaynich8520 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል💖💖💖💖💖💖💖💖👑👑👑💖💖💞💞💝💝💝ጸጋውን ያብዛላችሁ አባቶቻችን በረከታችሁ ይድረሰን❤❤❤❤
@ዮርዳኖስ
@ዮርዳኖስ Ай бұрын
በእውነት ይለያል እግዚአብሄር እድሜ ይስጥክ ወድማችን ቀጥታ ከአዲስአበባ ፅርሀ አርያም ቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያንነው እምገኘው
@tadesseberhane6104
@tadesseberhane6104 2 ай бұрын
እግዚአብሄር ህይዎትህን ይባርከው፣ምን ብየ ላመስግንህ?እመብርሃን ትባርክህ።
@mirzalast675
@mirzalast675 2 ай бұрын
በጣም፡ነው፡ቅኔ፡ደ፡የሚለኝ፡በርቱ
@SkaliA-no2gu
@SkaliA-no2gu 2 ай бұрын
Amen amen amen
@user-zk1og8qi6s
@user-zk1og8qi6s 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን
@MarituHaile
@MarituHaile 2 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-xk1fr7ng4e
@user-xk1fr7ng4e 2 ай бұрын
እልልልልልልልል ተዋህዶ ኪራቶ ነሽ በቅርቢ ቀን እግርሽ ሥር ይወድቃሊ አቤት ውበት አቤት ኪራት በርታ የተዋህዶ ልጂ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@helugy7726
@helugy7726 2 ай бұрын
አየ እምዬ ኦርቶዶክስ አቤት መታደላችን ❤❤❤❤❤❤
@user-yt3lv2ih7p
@user-yt3lv2ih7p 2 ай бұрын
በጣም የሚያምር ቅኔ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@AlemAlem-uj8yn
@AlemAlem-uj8yn 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-ew8ix9yr6v
@user-ew8ix9yr6v 2 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ተዎህዶ መሆን መታደል ነው:: አለም ሁሉ በተዘዎዎሪም በቀጥታም ይሄንን ርቂቅ ጥበብ ነው ለማጥፋት ነው ሌት ተቀን የሚሰሩት:: ብዙዎቻችን የዚህ ዘመን ወጣቶች ጠፍተናል :: ለቀጣይ ትውልድ መሰራት አለበት🙏
@user-we4nd4pe7w
@user-we4nd4pe7w Ай бұрын
አቤት ቅጭላት መታደል አክሎ ጸጋውን ያብዛልህ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@antneheseyoum7484
@antneheseyoum7484 2 ай бұрын
ይበል!
@Kelem-td2vd
@Kelem-td2vd 2 ай бұрын
እወነት ነው
@KEMERTUBE1221
@KEMERTUBE1221 2 ай бұрын
መ/ር ፍስሃ ቃለ ህይዎትን ያሰማልን::
@user-ej1yf6dc1m
@user-ej1yf6dc1m 2 ай бұрын
Kalot yasamalen ❤❤❤
@user-lu8ss5ht9u
@user-lu8ss5ht9u 2 ай бұрын
ግሩም ነው!
@Eman-kq4bx
@Eman-kq4bx 2 ай бұрын
❤❤❤❤አቤት መታደል🎉🎉🎉
@user-fh8fr7gv3r
@user-fh8fr7gv3r 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ዮርዳኖስ
@ዮርዳኖስ Ай бұрын
ሰናይ ውእቱ
@zhsh3178
@zhsh3178 2 ай бұрын
አቤት መታደል ❤❤❤❤❤❤
@zerihuntalian4547
@zerihuntalian4547 2 ай бұрын
Kale hywet yasemaln
@HaymanotAtinkut
@HaymanotAtinkut 2 ай бұрын
ይበል ነው
@danyekasa6114
@danyekasa6114 2 ай бұрын
❤❤❤ yaglglotk zeman babet karstiyan yawoyeln
@user-vp3zm5ml3n
@user-vp3zm5ml3n 2 ай бұрын
Feleku girma Elelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelel
@tem2023
@tem2023 2 ай бұрын
Wow Kalhiwot yasemaln!
@tem2023
@tem2023 2 ай бұрын
Wow wow wow proud of orthodox!!!
@kenandinku439
@kenandinku439 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-xj3df2de8d
@user-xj3df2de8d 2 ай бұрын
❤❤❤
@user-rh9tx4zv2q
@user-rh9tx4zv2q 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@Sirakideas
@Sirakideas 2 ай бұрын
ybel new
@user-ih1bd6lc3p
@user-ih1bd6lc3p 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-vw1ro5ru4v
@user-vw1ro5ru4v 2 ай бұрын
ሠናይ ውእቱ፡፡
@tadesseberhane6104
@tadesseberhane6104 2 ай бұрын
የዚች ቤተክርስቲያን ዓባል መሆኔ ፣መዝገበ ምስጢር፣መዝገበ ጥበብ፣መዝገበ ብርሃን፣መዝገበ ቋንቋ ወዘተ ስለሆነች።
@andualembegashaw
@andualembegashaw 2 ай бұрын
zibazenke qumeneger yelelew
@user-st3ez1nq7x
@user-st3ez1nq7x 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤👏😍😍😍❤❤❤❤💐💐💐💐💐💐💐
@HabtamuYedemie
@HabtamuYedemie 2 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ኦርቶዶክስ ሁልጊዜም አዲሥ
@MulusewMelkam
@MulusewMelkam 2 ай бұрын
ታስተምሩኛል እርስዎ?
@tarikuashagire2804
@tarikuashagire2804 Ай бұрын
አርቲፊሻል መናፍቅቆርቆሮ አትለውም ወዳጅ
@oboyefew8528
@oboyefew8528 2 ай бұрын
ፖለቲካ ነው ወይስ ቅኔ አገቱኒን ተምረን ወጣን አሉ ፕሮፌሰር መስፍን ነፍሳቸውን ይማርና ያላማረበት ቅኔ ወዝ የሌለው።
@MulusewMelkam
@MulusewMelkam 2 ай бұрын
እንዴት ይገባሀል ምስጢሩን ካልተማርክ ወዳጄ አንተ ትንሽ ቢገባህ ሰሙ ነው ወርቁ ግን በባለ ቅኔው ልብ ነው የሮማ ቆርቆሮ እንዲል ባለቅኔው ነግሮህ ነበርኮ
@oboyefew8528
@oboyefew8528 2 ай бұрын
@@MulusewMelkam አጉል ደፋር አለማወቄን በምን አወቅክ አእመረ ካልክ ሁሉን አውቀሃል ማለት ነው ።
@relaxingthoughts9725
@relaxingthoughts9725 2 ай бұрын
ኩሸት፣ ዝና ፍለጋ፣ እልልታን መናፈቅ፣ አርፎ ለምን አንደማይቀኝ አይገባኝም… የሰፈር ወሬኛ፡፡…. በጣም የሚያስጠላ ነገር ነው፡፡ ቅኔ እኮ እግዚአብሔርን ማመስገኛ እንጅ እርስ በራስ መመሰጋገኛ አይደለም፡፡
@user-qx3bc6rk4b
@user-qx3bc6rk4b 2 ай бұрын
የቅናት አፍ ከምትቀና ፍልስፍና ምስጢሩ ገብቶህ ከርሱ በላይ ትሆን ነበር ግን አለማወቅህ ጎዳህና ቅኔ እግዚአብሔርን ማመስገኛ ነበር እነርሱ ተሞጋገሱበት ኳሹበት ለማለት ደፈርክ ወዳጄ ከምትቀና ልብህን ንፁህ አድረገውና ገልፆልህ ተቀኝ።
@MulusewMelkam
@MulusewMelkam 2 ай бұрын
እስኪ አንድ መወድስ በልልኝ እነርሱ ምስጢሩ ሲገለጽ አብሮ ሚሰጥ ነው ሲጀመር ቅኔን አታውቀው ይሆናል እንጂ ሞራል ይፈልጋል
@HaymanotAtinkut
@HaymanotAtinkut 2 ай бұрын
ቀናህ ልበል አንተው ።የምትወቅስ
@natnael2562
@natnael2562 2 ай бұрын
እውነት ብለሀል አሁን አሁን ቅኔው ለተርዕዮ ለስጋዊ ነገር ሆኗል...አባቶቻችን እኮ እንደዚህ አይሆኑም ሲቀኙ የምር...ብቻ ጌታ ይድረስልን ምስጢሩ አሪፍ ሆኖ አቀራረቡ ግን ፈሪሳዊ እየመሰለ ነው አሁን አሁን
@YishakWorku
@YishakWorku 2 ай бұрын
መወድስ🎉🎉🎉🎉🎉
@nebiyugebremedhin7118
@nebiyugebremedhin7118 2 ай бұрын
ጉረኛ ሁላ! ምንም ነገር በሌለ መወራጨት መዝለል,መሸለል,አፍ መክፈት ከድህነት እና ከድንቁርና አያድንም።
@kbrieasmamew
@kbrieasmamew 2 ай бұрын
Dedeb
@Yggggg-xk2dv
@Yggggg-xk2dv 2 ай бұрын
ዳቢሎስ
@sebelaseres4668
@sebelaseres4668 2 ай бұрын
❤❤❤
@user-rh9tx4zv2q
@user-rh9tx4zv2q 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-mp3go3hj5q
@user-mp3go3hj5q 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እጅግ ድንቅ የሆነ የቅኔ ማዕበል ከባሕር ዳር | Felege Genet Media 2022
16:11
Felege Genet Media - ፈለገ ገነት ሚዲያ
Рет қаралды 67 М.
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 33 МЛН
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 53 МЛН
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
ሩታ የእርግዝናውን መልስ ሰጠች.አብርሽ ደስተኛ ሆነ🙈❤️
21:46
ግእዝ ፡- የአድማስ ድንጊያ  ክፍል አንድ
41:15
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 3,8 М.
Задержи дыхание дольше всех!
0:42
Аришнев
Рет қаралды 2,3 МЛН
Горилла Показала Малыша 😍
0:23
ДоброShorts
Рет қаралды 2,2 МЛН
La emociones de Bluey #歌ってみた #bluey #burrikiki
0:13
Bluey y BurriKiKi
Рет қаралды 18 МЛН
Толстый солдат всем отомстил #shorts
1:00
Собака не хотела чтобы так вышло...❤️
0:24
POV Joy and Anger's house - Inside Out 2
0:40
AmogusMan
Рет қаралды 22 МЛН
Батя в общественных местах 😇
0:46
Время горячей озвучки
Рет қаралды 2,3 МЛН